Mekamo ya shemene!!!.... Korerima nesh Korerima!!!... etc. Thank you for sharing your great skill and knowledge of our cultural and traditional food, you are a real "Gurage"!! Bravo!! Gobeze!! keep it up!!
Merkamo I have a question, can we order this online? Where we can find you? R U a restaurant owner? If yes pls post the location pls. Thank you for sharing and make my mouth watering.
ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያግልን 🙏🏾 ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🏾
እጅሽ ይባረክ❤❤❤ ጀግና ሴት💓
Watching and sharing my dear 👍❤️
በጣም ቆንጆ ሙያ አለሽ ሁሉም ነገር ንፁህ ነው ተፉን ተፉን ይብር
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾
ዎው እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ያምራል
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ወይኒዬ 🙏🏾😍😘😘❤️
በጣም ቆንጆ አይብ ነው የሰራሽው ህይወትዬ , ልዩ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏💕👌🏼👍
በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ 🙏🏾😍😘😘❤️
Wow it’s looks yummy 😋 thank you for sharing ❤️
It’s my pleasure 🙏🏾 thank you for watching 😍😘😘❤️
wow ጉደኛ የሆነ አይብ ነው የሰራሽው ከለሩ ብቻ ይበቃል 👌🏽👍😋❤️thank you for sharing..ሂውዬ
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾😍
Watching look good 😍 my dear 👍🏼thank you for sharing
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😘😘😘
በጣም ቆንጆ የአይብ አሰራር ነው ሁሉም የቃሬያው ሙሌት በቶስት ዳቦ የእንጀራው ችብስም በጣም ነው የወደድኩት ለኔ አዲስ ነገር ነው እናመሰግናለን😍👌
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘🥰
በጣም ልዩ ቆንጆ አሰራር ነው 😋👌
በጣም አመሰግናለሁ ጺዬ🙏🏾😍😘😘😘
Looks good! Thank you for sharing!
My pleasure yene konjo 🙏🏾 thank you for watching 😍😘😘😘❤️
ሙያ ከጥራት ጋር 100% እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
Wow looks yummy God bless you Dr
Amen 🙏🏾
Mekamo ya shemene!!!.... Korerima nesh Korerima!!!... etc. Thank you for sharing your great skill and knowledge of our cultural and traditional food, you are a real "Gurage"!! Bravo!! Gobeze!! keep it up!!
It looks good 👌 thanks for sharing
My pleasure yene konjo. Thank you for watching 🙏🏾😍😘
አሪፍ ነው
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
Looks good, thank you for sharing
It’s my pleasure yene konjo 🙏🏾. Thank you for watching 😍😍
Good job
Thank you 🙏🏾
👌👌👍wow wow wow 👏👏👏
Thank you 🙏🏾
ህይወትዬ የኔ ባልሞያ እንዴት ያምራል ምራቄን አስዎጥሽኝ አቀራረብሽ አንደኛ በባህላችም ከበሀል ውጭም መልኩ ብቻ ይበቃል በርቺ ማሬ 👏🏾👏🏾👏🏾😘😘🥰🥰❤️
ለምለምዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🏾😍😘😘❤️
ትራቱ እራሱ ከሩቅ ይጠራል በርችል እህታችን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
Metechalehu ancem ney 💕
Betam yamral.
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾
Merkamo\ Hiwot limita limeta new 😋🏃🏃🏃💖
በደስታ 😊🙏🏾🙏🏾
Can show bottle please I know you said butter milk please send photo Good job 👏
Thank you 🙏🏾 here is the link below.
www.instacart.com/products/16560617-maola-cultured-whole-buttermilk-0-5-gal
በጣም እሚያምር የአይብ አሰራር አቀራረብ ቤተሰብ ሆኛለው ቻናሌም ጎራ በይ 😍😍😍👌👌👌
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾 ቤተሠብ ከሆንኩ ቆይቻለው 😍😍😍 ጎራ እላለው 👍🏾
Wow
Merkamo I have a question, can we order this online? Where we can find you? R U a restaurant owner? If yes pls post the location pls. Thank you for sharing and make my mouth watering.
Thank you so much 😊 i really appreciated. Sorry I’m not on the restaurant business but you can try on your own I bet you, you will make it.
ህይወትዬ ቆንጆ አይብ💙 ፍርፍር ያለ!
በጣም አመሰግናለሁ ሜሪዬ🙏🏾😍😘😘😘
👏❤👌ሼር
በጣም አመሰግናለሁ ጄሪዬ 🙏🏾😍😘😘❤️
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በደንብ ነው ያዘጋጀሸ ኬሬጥቱን የት አገኘሸ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 እኔ ከ Whole Foods Market ነው ያገኘውት አይነቱን ከፈለግሽ ሊንኩን ስትጫኚው ማየት ትችያለሽ
www.lakeside.com/Kitchen---Dining/Bowls---Containers/Set-of-6-Mesh-Produce-Bags//prod3820127.jmp
ምራቄን ዋጥኩኝ
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
ተባረኪ ከረጢቱን ከየት ነው የማገኘው
አሜን 🙏🏾 ከማንኛውም ሱፐርማርኬት ማግኘት ይቻላል
Watching!!
matleyawn efelgewalehu yet new emigegnew
ከቤል ፔፐር ጋር ያለው እንዴት ነው የሚበላው?
ቤልፔፐሩ ለማስጌጫነት ወይም እሱ ውስጥ ሞልተን ለማቅረብያነት ነው ግን ተቆራርጦ አብሮ መመገብ እንችላለን
ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ቤተሰብ ሆኛለው ቤተሰብ አድርጊኝ❤👍
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
😈😈😈😈😈😈ምንም አይገባም
Good