Thank you for sharing this amazing experience in my native country Ethiopia🇪🇹🤎can you imagine when the HIDASSE dam started and produce electricity, the night time of Ethiopia will look like sparkling jewels 💡🌞
Wow, this is awesome!. I love your video and editing. What a perfect choice of background music. Please, do let me know the name of the classical you have used in your video? Thanks for the video.
ሰላም እንኳን ወደ መርካሞ ኢትዮጵያ ገጽ በሰላም መጡ:: እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያግልን 🙏🏾 ወደዚህ መማሪያ ገጽ ሰለመጡ ከልብ እያመሰገንኩኝ እባክዎን አዲስ ከሆኑ Subscribe የምትለው እና 🔔 የደውሏን ምልክት በመጫን እንዲሁም All የሚለውን በመምረጥ የዚህ ገጽ ቤተሠብ እንዲሆኑ በአክብሮት እየጋበዝኮት እንዲሁም ይጠቅማሉ ብለው የሚያስቡትን ለወዳጅ ቤተሠቦ ይህን ገጽ ያካፍሉ ዘንድ በትህትና እጠይቃለሁ:: ጊዜዎን ሰውተው ስለተከታተሉኝ ከልብ እያመሰገንኩኝ ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ ቢያስቀምጡል በጣም ደስ ይለኛል :: ስለምትሰጡኝ ሀሳብ እና ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🏾
Wow ሂውዬ አዲስ በጣም አድጋለች I really miss home thank for sharing with us
ሊሊዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 እኔ እራሴ ገና ከአሁኑ ሁሉ ነገር ነው የናፈቀኝ 😍🥰❤️
Eraaa adoto alshi edeee migermeshi telti selchi gawdengayen eytekungi neber 😘😘😘😘😘
Thank you for sharing hewiye welcome back እዲስ እምሮባታል👍👍😍
አመሰግናለሁ ፍርዬ 🙏🏾 እውነት ነው በጣም ነው የተለወጠው 🙌🏾😍😘😘
በጣም ደስ ይላል ሀገራችንን በከፊል ስላሳየሽን እናመሰግናለን መልካም የዕረፍት ጊዜ ይሁንልሽ።
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾😍
በጣም በጣም ነው የምናመሰግነእው ንፍቅ ያለችንን እናት ሀገራችንን ሥላሥጎበኘሽን በጣም ያካራል አልሀምዱሊላህ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾💚💛❤️
ماشاء الله تبارك الله ربي يحفظك ي إثيوبيا وأهلك الطيبين ويديم عليكم الأمان و الأمان ورغد العيش انه ولي ذلك والقادر عليه
Thank you for sharing. There is a lot of change may God bless our home land 🙏🏾
Amen 🙏🏾 thank you for watching.
Thank you for sharing this amazing experience in my native country Ethiopia🇪🇹🤎can you imagine when the HIDASSE dam started and produce electricity, the night time of Ethiopia will look like sparkling jewels 💡🌞
I can imagine how it will be💚💛❤️. Thank you for watching 🙏🏾
It brought a lot of memories, I hope you enjoyed your stay.
Thank you my dear. Oh Yeah I had a great time 😍😘😘
Excellent choice of music. Girma Yifrashewa’s piano interpretation of the great Ashenafi Kebede’s “The Shepherd Flutist,” if I’m not mistaken.
Yes you are correct. Thank you for watching I really appreciated 🙏🏾
Nothing like our instrumental songs
Btame gobze neshe allha edmana tana ystahe god bless your family
Amen 🙏🏾betam amesegenalew🙌🏾
😘አዲስ አበባ እደ አበባ ያምሯል እናመሰግናለን አብይ🇪🇹🛍
እውነት ነው በጣም ቆንጆ ሆኗል 😍
The music just took me wayyyyy back😩😩😩 I remember at a younger age hearing it on a Monday mornings in Merkato. Nostalgia🇪🇹🇪🇹😩
Wow I’m sure you had a fabulous time there. Thank you for sharing.
Thank you for watching 🙏🏾. Yes I had a fabulous time 😊
በጣም ደስ ይላል : ከመነሻው ጀምሮ ያለው አቀራረብ ቆንጆ ነው :: አገራችን ብዙ የሚታይ ኅብት ቢኖራትም በተለይ በቅርብ ግዜ ውስጥ ያሉ ስራዎችና ለውጦች ደስ ያሰኛሉ :: ብዙ ኢትዮጵያዊ ልቡ ወደ ሃገሩ እየተሳበ መሆኑ ምስጢሩ የነዚህ ስራዎች ውጤት ነው እላለሁ :: በርቺ!
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
thanks so much beautiful video
Thank you for watching 🙏🏾
Thank you for sharing for such a well prepared video 👏
አገር ሰላም እና አንፃራዊ ዲሞክራሲ መታየት ከጀመረ .........እኛም ከዳያስፖራ ተመልሰን ለአግራችን አስተዋፅኦ ማርግ አለብን እን ቅማችን🤞🏼
መሰደዱም በቃ ይበለን እግዚቢሄር 🙏
ሁሉም በአገር ያምራል 💚💛❤️
አሜን 🙏🏾 እውነት ነው ሁሉ ነገር በአገር ነው የሚያምረው 💚💛❤️
Welcome back! Thank you for sharing!
Thank you for watching yene konjo 🙏🏾😍😘😘
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ላንቺም መልካም የእረፍት ጊዜ
አሜን🙏🏾 በጣም አመሰግናለሁ
ቆይ ይቺን ትመስል ሀገር ነው ለማፍረስ የሞከሩት አላህ ያፍርሳቸውና በርቺ ምርጥ ሀገር አለን ፍቅር ይስጠን አላህ ጠላቶቻችን ያጥፋልን እምየ ኢትዮጵያ ውድድድድድድድድድ ነው የማርግሺ ስላምሺ ይብዛ 🕌🙏💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hey Ms. DAWIT it is really a great vedio presentation!! Well done thank you. Best❤🇪🇹👍
Thank you for watching Martiyee🙏🏾😍😘
🙏🏽🙏🏽🙏🏽በጣም ያምራል እንክዋን በሰላም ተመለሽ::
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
Well came back it good here from you after long time 🙏👌
Thank you so much 🙏🏾
❤❤❤መርካማ!❤❤❤❤🌼🌼🌼🌻🌻🌻🍇🍇🍇🌻🌻
Welcome my dear sis we miss you 😘👍🏼😘
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😘😘😍
Beautiful vlog!
Thank you for watching 🙏🏾
ሁሌም ይመርብሽ አገሪ
አሜን🙏🏾
Well come home dear!
Thank you 🙏🏾
እንኳ በሰላም ወደ ሀገርሽ መጣሽ ግን አንድነት ፓርክ ቀሪቶሻል
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 የሚቀጥለው ቪዲዮ አንድነት ፓርክ ነው የሚሆነው አንድ ላይ እዳይረዝም ብዬ ነው ::
አብቹዬ ገና ዱባይን ያሥንቃታል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እማማዬ ናፈቅሽኝ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እውነት ነው 💚💛❤️
መልካም እረፍት ሂውዬ❤ i miss home
አሜን ሜሮንዬ 🙏🏾 አሁን ተመልሻለው እኔ እራሴ ሁሉ ነገር ነው የናፈቀኝ 😍❤️
Wow, this is awesome!. I love your video and editing. What a perfect choice of background music. Please, do let me know the name of the classical you have used in your video? Thanks for the video.
Thank you for watching I really appreciated🙏🏾. The name of the instrument is "ባለ ዋሽንቱ "
It would have been better if you have any kind of audio who's going along with the video
Thank you so much for the comment I really appreciated 🙏🏾
በጣም እናመሰግናለን
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾
በጣም ደስ ይላል አስቀናሽኝ ውዷ አገሬ ኢትዮጵያዬ ኢትዮጵያዎነት እኮ ብርቅ ነው!!! በጣም እናመሰግናለን እህቴ🙏 ቤተሰብ ሆነናል አንቺም ከወደድሽን ቆይተሽ ቤተሰብ ሁኝን
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 እኔም ቤተሠብ ሆኛለው 👍🏾🔔
በዘመናት ሁሉ መጥትው አሻራችውን ትተውልን ያለፉትን አሁንም ያሉት ራዕይ ያላቸው ያባጃጁአትን ድንቅ አገራችንን በተለይ እኛ ሩቅ ላለነው በእንዲህ ትዝታ በሚቀሰቅስ ግሩም ሙዚቃ ስለአቀረብሽልን አመሰግናለሁ ። በርቺልን። አይዞሽ። እንደርስበታለን።
ሽገር የትውልድ መንደሬ ናፈቀሽኝ አናመሰግናለን እህት💚💛❤
እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏🏾
@@merkamoethiopian3458 👍💚💛❤
3:25sec 100% sure የሶዶ ጉራጌ (ክስታኔ) ቤት ውስጥ የተዘጋጀ ብፌ መሆን አለበት 😉😁
ለዛሬ ግምቱ አልተሳካም ☺️😁
@@merkamoethiopian3458 🤔.
😁👍
በጣም ውብ ሆናል ለመሄድ ያጓ ጓል ሂዊዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እምዬ ኢትዮጵያን ስላስጎበ ፕሽኝ። ምግቦቹም ያስጎመጃሉ። ተባረኪልኝ
አሜን የኔ ቆንጆ 🙏🏾 በጣም ነው የተለወጠው እግዚአብሔር አገራችንን ይባርክ 🙌🏾😍😍😍
@@merkamoethiopian3458 አሜን
መርካሞዬ ምግቡ ተሰርቶ ጠበቀሽ አደለ አዲስ አበባችን ልዩ ሆናለች
የቀረ ነገር የለም በጣም ነው ደስ የሚለው 🥰 እግዚአብሔር ይመስገን አዲስ አበባ በጣም ነው የተለወጠው 🙏🏾😍
I am going home to..
Oh great enjoy your trip 💚💛❤️
Beautiful
Thank you for watching 🙏🏾
በርቺ ቆንጆ ቤተሰብ ሆኛለሁ ብቅ በይ😍
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾 ቤተሰብ ሆኛለው 👍🏾🔔😍
👍👍👍
Thank you my dear 🙏🏾
❤❤
❤🔥
Thank you yene konjo 🙏🏾😍😘😘😘
ከበስተጀርባ የምሰማው ፒያኖ አገሬ ወስዶ መለሰኝ እህህ ....
😍😍😍🙏🏾
እያየሁ ነው ሂዊዬ በሻንጣ ሳትወስጅኝ lol ላይክ
እሺ በሚቀጥለው እንደዛ አደርጋለው lol 😂😂😂
የኢትዮጵዪ ጠቅላዪ ሚኒስቴር አካባቢ ማፅዳትነው እንጂ ሐገር መጠበቅ አዪችልም ሲሉ የነበሩ ሁሉ የሐገሪቸዉን ዉበት ቢመለከቱት ።
አብቹን ማድነቅ አደለም በጣም ነበር እሚያመሰግኑት
ለሐገር አንድንት ብንሰራ ከምቀኝነት እና ከክፋታ ከቤሔርነት ፣ከፅሰኝነት ከአክራሪነት ፣ከክልላዊ አስተሳሰብነት ብንላቀቅ ብንፋቀር ኢትዮጵያ ትለምልም ብንል ብንተሳሰብ የት በደረስን ነበር።
ግን ግን እኔ ከምጠለው እና ለሐገሬ ጠቀኞችናቸው ከምላቸው ሰውች ፦ UAS ,EROP & medil Est ከሚባሉ አሁጉራት እሚመጡ Piza , Barge , fabricated Food እሚመገቡት ናቸው የኢትዮጵዪ ጠንቀኞች።
እኔ አክቲቪስትነኝ
እኔ ሙሁርነኝ
እኔ በ የፖለቲካ D/r አለኝ እያሉ ህዝብን ከህዝብ እሚያጋጩ ፣ በጥላቻ እንድንተያይ እሚያደርጉን
ለምሳሌ ጁዋር
ሌባው አጭበርባሪው ልደቱ
አውቆ አበዱ ተምሮ የአልተማር መራራ ጉዲና እኔ የ10 ክፍል በአስተሳሰቤ እበልጠዋለው
ከሐገሬ እንዲጠፉት ከምፈልጋቸው ነብሰበሎች ፣ የሐገሬ ጠላቶች
ኢትዮጵያ የእኔን መሰል አስተሳሰብ የአላቸው እና እንደ አቡቹ ኬኛ የመሰሉ አዪኔትናት ሐገሬ።
በሁለት citizinship ባላቸው አትበዘበዝም ሐገር።
እኔ እወዳታለው ሐገሬን አትንኩብኝ እምዬ ኢትዮጵያን።
ደስ እሚል Film ነው በጣም እናመሰግንሻለን የሐገርሽ ጠበቃ ሁኝ እንወድሻለን።