🔴የ5000ው ሚስጥር

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 144

  • @Arsobelemedia21
    @Arsobelemedia21 15 днів тому +13

    ለካ ሮቢት ጭርርር ብሎ የዋለው ጀማው እዚህ ተሰብስቦነው

    • @mulu5
      @mulu5 15 днів тому +4

      አይኔ እደ ተከራተተ አለፈ ሮቢት እየፈለኩኝ ወልድያ አላማጣ እያሉ እለቁት

    • @Haymimesfin3gmail
      @Haymimesfin3gmail 15 днів тому

      እድሜ ለከድር ራያ እሱ ነበር ግን አሁን አስር ጊዜ ባዬው ባዬ የውሃ ሺታ ሮቢትን ያሳዬናል ብዬ እሱ ግን ከዩቱብ ከወጣ 3 ወር ገደማ ሁኖታል ግን ጤናውን ደህና ነው ደሱዬ

    • @Haymimesfin3gmail
      @Haymimesfin3gmail 15 днів тому

      አይዞን እኔ እቀርፅላችሁለሁ ለቀጣዩ ስደት ምርርር... ብሎኛል እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ እገባለሁ 🥰🥰

    • @Salammakonann
      @Salammakonann 14 днів тому

      በጣም😢😢😢😢😢

  • @AtaloFentaye
    @AtaloFentaye 14 днів тому +3

    የናሁም አባት ዝናብየ እግዛብሄር ያሳድግልህ❤❤

  • @AswdAsd-r2y
    @AswdAsd-r2y 15 днів тому +5

    ያመቱ ሰው ይበለን
    እኛም በሰው ሀገር ያለነው
    ወደየሀገራችን እንድንገባ ያድርገን አሜን3

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 15 днів тому +7

    ደስ ስትሉ የናተ ቤት በቃ መሰባሰቢያ ነዉ ሁሌ ጡሩ መሆናችሁን በዚህ ማወቅ ይቻላል ስታምሩ ❤❤😊

  • @ምህረትተገኘአሰ
    @ምህረትተገኘአሰ 5 днів тому

    አይ አማራ አይ ወሎየ ዝና ባህልመታደሌ ዝናችን እስላም ክሪስታኑ አብሮ የሚበላበት ሀገር

  • @S-nn6xx
    @S-nn6xx 15 днів тому +1

    ይህን ጀመአ አንድታቸውን ስወደው አላህ. ብዝት አድርጋቹህ ሽ አመት ኑሩ አላህ ሀገራችንም ሰላም ያደርግልኝ

  • @HabasiKarima-e9b
    @HabasiKarima-e9b 15 днів тому +1

    የኔ ወንድም ሸጋ ደጉ የኔ ዝነኝ አወ የዋጃ ልጅ ብለህ በል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድህ ነዉ እጅ

  • @AaA-yq1dk
    @AaA-yq1dk 15 днів тому

    ለዚህ ግጥምና ዜማ አምስትሺ ያሰዋን ❤❤❤❤ ታምራላቹህ

  • @birtukandereje-pm3qf
    @birtukandereje-pm3qf 15 днів тому +2

    አደኛ እደው ስወዳቹህ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝነበረ እምየ ኢቶጽያ ሠላምሽይብዛልኝ

  • @እናቴኑሪልኝየኔአለም
    @እናቴኑሪልኝየኔአለም 15 днів тому +1

    የአመት ሰው ይበላቹህ❤❤

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom 15 днів тому +1

    የአመት ሰዉ ይበላችሁ

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg 5 днів тому

    ያግሬ ሰወች ❤❤❤❤❤

  • @NNn-wo5yq
    @NNn-wo5yq 15 днів тому +1

    ስታምሩ ታስቀናላችሁ 🥺❤❤❤❤❤❤

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 2 дні тому

    የበለጠ ወንድም የነ አለሙ ወንድም ዝናብ ዝናብ በሉ

  • @FofoFtmh
    @FofoFtmh 15 днів тому +2

    ኑሩልኝ የሀገርልጆች😢❤❤❤❤ወንድሞቼ እህቶቼ❤❤❤❤ራያዬ እሮቢቴ ቃሊሞች😢❤❤❤የጁወች❤አማራዬ❤❤❤

  • @MohammedAhmed-v4c
    @MohammedAhmed-v4c 15 днів тому +2

    እግዚአብሄር አገራችነን ሰላም አድርግልን አወይ ናፍቆት በላይ ሹምየ ዋው አረፋይኔ ሞላ ሮቢትን ብታሳዩን አሪፍ ነበረ ስላየሇችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tcxjhvc2190
    @tcxjhvc2190 10 днів тому

    አስለቀሳችሁኚ የኔ ምርጦች ከክፍ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እህታችሁ ከሸዋ ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 15 днів тому +5

    እህህህህህህህ 😢😢😢😢 አገሬን አሞብኝ ከፍቶኛል በጠና በጠና እስኪ ዱአ አዲረጉ አላህን ያመነ ወዲቆአይወዲቅምና እህ አየ ወገኔኔኔኔኔኔኔኔ

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 15 днів тому +2

    ወይይይይይ እዚህ ቤት ያለ ፍቅር አሏህ አይለያችሁ

  • @AsSa-oo3ip
    @AsSa-oo3ip 11 днів тому

    እነዚህን ግሩፖች ስወዳችሁ ሀገሬ ስመጣ እናተን ማየት እፈልጋለሁ እሙየ❤❤❤❤❤❤

  • @ጣይቱኢትዮጵያ
    @ጣይቱኢትዮጵያ 15 днів тому

    በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BIRHENUFetaw
    @BIRHENUFetaw 15 днів тому +1

    ያመት ሰውይበለን😢❤🎉🎉🎉

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 15 днів тому +1

    ያረብ አገራቺነን ሠላም አድርግልን ከሳምት በፊት ታቂወቺ መተዉ ቤታቺን ወድሞቸን ወስደዉ እደገና የቤተሰቡን ስልክ ሁሉንም ወስደዉ እነሱን መለሷቸዉ ጊዜዉ ከፍቷን አላህ ይጠብቃቺሁ እኛም በጪቀት ሞትነ በስደት

  • @Sarah-k6i
    @Sarah-k6i 15 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ስታምሩ❤❤❤

  • @hsb712
    @hsb712 15 днів тому

    የምር በጣም ነዉ የምታምሩት ከቁጥር ሳጎሉ ያመት ሰዉ ይበላቹሁ እኝም በስደት ያለነዉ በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fish618
    @fish618 15 днів тому +2

    Enem 6,000 birr elikiletalehu
    Surprise taderglgnaleh❤❤❤
    Program sinorh ngeregn
    Fisseha Gebre Ke Canada

  • @የቆንጆወችመዲናራያቆቦ

    ❤❤❤❤❤❤😢😢እራያ

  • @WubitTekeba
    @WubitTekeba 15 днів тому

    ስታምሩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll 15 днів тому +1

    አይትዝታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ትትት
    @ትትት 15 днів тому

    ወይኔ ናፍቆት አገሬ ሰላም ሸይ ብዛል ኚ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px 14 днів тому

    የኔውዶች አይ ወልደያየ🥰🥰

  • @AswdAsd-r2y
    @AswdAsd-r2y 15 днів тому

    ዜድ ደጉ በየነ ❤❤❤

  • @Geniyerayawa
    @Geniyerayawa 15 днів тому +3

    ከቁጥር አያጉላችሁ የዓመት ሰዉ ይበላችሁ ♥️♥️♥️🥰🥰ሹመቱ መኖር ከ 10 ዓመት በኃላ ስላይሁህ ደስስ ብሎኛል ወድሜ 🥰🥰🥰

    • @AsahaduChannel
      @AsahaduChannel 15 днів тому

      mindinew yetsafshiwu mejemeria fidel temari 😁😁

    • @Geniyerayawa
      @Geniyerayawa 14 днів тому

      @AsahaduChannel ምን ማለት ነው ገለቴ 🤪🤪

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 15 днів тому

    የናሆም አባት እግዚአብሔር ይስጥህ 🥰🥰🥰

  • @ااال-ث5ت
    @ااال-ث5ت 15 днів тому

    እደው እዴት እደምወዳቹህ እኮ ❤❤❤❤

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll 15 днів тому

    ያገሪ ልጃች እግዚአብሔር በመት በሰላም ያድርሰን በስደት ያለነዉንም እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን ሰማአቱ ቅድስ ገወርጊስ

  • @ብርቴየራያዋ
    @ብርቴየራያዋ 15 днів тому +1

    ኧረ ደሱ ፌር አደለም እሮቢት ናፈቀችንኮ
    ደሞ ደስ ሰትሉኮ እነሸጋ ሁሌም ድምቅምቅ በሉልኝ የሀገሬ ልጆች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MaeregWubneh-i2d
    @MaeregWubneh-i2d 15 днів тому

    የኔ ዉዶች ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ❤❤❤❤

  • @WwrwtTsysyy
    @WwrwtTsysyy 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አይይይይይ ስደት የስራህን😢😊😊😊😊

  • @Nigus_tube
    @Nigus_tube 15 днів тому +1

    ተልቆቹ እገዚሀብሄረ ይጠብቀቻሁ ይመቻቹሁ አቦ❤❤❤

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 15 днів тому +2

    እንደው ከልቤ የምወዳቸው ቤተሰቦች እግዚአብሔር ከቁጥር ሳያጎል ከአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ ቀጣይ አመት ከእናንተጋ ነው እማከብረው ጥምቀትን😢❤❤

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh 15 днів тому

    ስታምሩ❤🥰❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YoditRyh
    @YoditRyh 15 днів тому

    አየ ስደት😢😢

  • @wyinhabeshawit9980
    @wyinhabeshawit9980 15 днів тому

    የኔ ናሆም💞💗

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 15 днів тому +1

    ዱሮነበረጂ የጨዋታው ለዛእዲህ እዴዛሬው ከሀዲው ሳይበዛ😢😢😢

  • @SmilingCap-gj6gl
    @SmilingCap-gj6gl 15 днів тому

    ❤❤🎉ስታምሩ

  • @ወሎእናወሎየ
    @ወሎእናወሎየ 15 днів тому

    ላይክ አለማድረግ ንፉግነት ነው ❤ ታምራላችሁ ዝናቡ ደጉ ጥምቀትን እዛው ሁነህ ከነሱ ጋር እዳከበርክ ቁጠረው

  • @MeMe-r8x
    @MeMe-r8x 14 днів тому

    አስቀናችሁኝ አየስደት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Maryeweloyew
    @Maryeweloyew 15 днів тому

    አይ ስደት😢😢😢😢😢😢

  • @xssa6895
    @xssa6895 15 днів тому

    ያመት ስዉ ይበለን ደስ ስትሉ😢❤

  • @OmMubark-ui4ps
    @OmMubark-ui4ps 15 днів тому

    አይይይይስደት😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @MitoAmito
    @MitoAmito 14 днів тому

    ❤❤❤Wow wow wow wow wow wow

  • @ArafayeniaayalawuRAYAgaaralebe
    @ArafayeniaayalawuRAYAgaaralebe 15 днів тому +2

    ደሱ ቀጣይ ጠር1 000 000

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 15 днів тому +1

    እሮቢት ምን ፈርዶባት ነዉ ሁላችሁም ተጠቅላችሁ ወልደያ ላይ እዛ አድ ቢድወኳ እሚለቅ የጠፋዉ ለማንኛዉም ታምራላችሁ የአመት ሰዉ ይበላችሁ❤❤❤❤

  • @AlamAlam-t5d
    @AlamAlam-t5d 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤ይለያን

  • @YoditRyh
    @YoditRyh 15 днів тому +1

    ለወድሜ ይትዮብ ክፈቱልኝ ወልደያ ነወ ያአለው❤❤❤❤

  • @MahiYena-e6f
    @MahiYena-e6f 15 днів тому +1

    በቱክታክ ይምጣልን የምትሉ👍👉👍

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 15 днів тому +1

    ለምንድነው ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ የማታደርጉት አይከፈልበት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @AsdfghfssghAssfbkjcxz
    @AsdfghfssghAssfbkjcxz 15 днів тому

    ስታምሮ ❤❤❤❤❤❤እርግት ያለ ጫወታ ጨዋ እደዚህ ነው

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 14 днів тому

    ደሱየ ስልክ አስቀምጥ እስኪ ወድም

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 6 днів тому

    የዘፋኙ ስም ማነው ግን

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 15 днів тому

    እዚሕ ቤት ሑሌም ጨፈራ 😢

  • @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ
    @ኢትዮጵያ-ዐ2ሠ 15 днів тому +1

    ገነት ስሚ 😂😂😂😂

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 15 днів тому

    እኔታምሜ በስደት እያለቀስኩ ክፍትብሎኛል የምር😢😢😢

    • @desu2321
      @desu2321 15 днів тому +2

      እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 15 днів тому +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ

    • @mulu5
      @mulu5 15 днів тому

      ፈጣሪ ምህረት ያምጣልሽ እራሳችንን እጠብቅ ከተጎዳን ተጎዳን ነዉ 😢😢

    • @حياةالصلحين
      @حياةالصلحين 13 днів тому +1

      እመቤቴ ትዳብስሽ

  • @HappyHopefullTree
    @HappyHopefullTree 13 днів тому

  • @seadawerku7029
    @seadawerku7029 15 днів тому

    ለምን አለቀስኩ ግን😢😢

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 15 днів тому

      እኔም😢😢😢❤❤❤አይዞን

  • @ትትት
    @ትትት 15 днів тому

    ወልደያዎች ውድድ🫶🫶🫶🫶🫶-

  • @احمدمحمد-د4ي2ه
    @احمدمحمد-د4ي2ه 14 днів тому

    ኧረ ቁጥሩን ላክልኝ አይትዝታ ልቅም

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 15 днів тому +1

    1ኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @KalbaSamsun
    @KalbaSamsun 15 днів тому

    እኔም ልሼልመዉ አድርሻዉን አምጣልኝ

  • @XxXx-s9p
    @XxXx-s9p 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @RwdwfttyRtww
    @RwdwfttyRtww 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hhn6575
    @hhn6575 15 днів тому

    👌👌👌👌

  • @ነገንላየውእጓጓለሁ-መ8ሰ

    Beselam Betena ካመቱ ያድርሳችሁ አይለያችሁ ደሱ ወንድሜ እስኪ ከቻልክ ከ150ካሬ ላይ ኤሉ ሲሰራ ስንት ካሬ ይተርፈዋል ሰፋ ብሎ ስላየሁት እናተ ያላችሁበት ቄዬዉ ከቻልክ ንገረኝ

    • @desu2321
      @desu2321 15 днів тому +2

      ትህቴ ትንሽ ነው የሚተርፈው ይሄ 250ካሬ ነው

  • @MamaFikru
    @MamaFikru 13 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @HdhHdh-i4s
    @HdhHdh-i4s 15 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የሚኪሽጋእናት
    @የሚኪሽጋእናት 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alemeneshmeskel
    @alemeneshmeskel 15 днів тому

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SeadaMohammed-x5s
    @SeadaMohammed-x5s 15 днів тому +6

    እንደው ካይን ያውጣችሁ😢እኔስ ሳሳሁላችሁ የሰው አይን ከባድ ነው 😢የኛን ቤት ያየሰው😢😢😢

  • @عليصالح-ذ6ه3ز
    @عليصالح-ذ6ه3ز 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግንቦት21
    @ግንቦት21 15 днів тому

    💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg 5 днів тому

    አየ የሳኡዲ አረቢያ ብረ የትሙ 😂😂😂😂

    • @getachewsisay3874
      @getachewsisay3874 4 дні тому

      ለዝናው ነው እንጅ 5000 ምንም ነው በአሁኑ ጊዜ ወንድም ነህ እህት

  • @ETGEGNMOLLA
    @ETGEGNMOLLA 15 днів тому

    Emuye tela yelem yene wud

  • @Ffdd-i6g
    @Ffdd-i6g 15 днів тому

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይይ ትዝታ

  • @ZxDdy-c7q
    @ZxDdy-c7q 15 днів тому

    እረ ምን አለባችሁ አስቀናችሁኝ

  • @KsKs-w3f
    @KsKs-w3f 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @NGstiAbebe-r4s
    @NGstiAbebe-r4s 15 днів тому

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anwr7522
    @anwr7522 4 дні тому

    አረሄ እኴን አምስትሺ መቶምብር አሸለም

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😥😥👌👌👌👌

  • @ዙዙነኝቆቦዋ
    @ዙዙነኝቆቦዋ 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 15 днів тому

    ስደት ይስራህን ይስጥህ አድስው አየሁ ሚስ አለው ወይስ ???😁😁😁

  • @mrn3878
    @mrn3878 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍓🍓🍓

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 15 днів тому

    ወይኔ ድምፁ ሆድ ያስብሳል

  • @BsuHu
    @BsuHu 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NdcuGf
    @NdcuGf 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube8360
    @tube8360 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OmMubark-ui4ps
    @OmMubark-ui4ps 15 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HdhHdh-i4s
    @HdhHdh-i4s 15 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamAragie
    @selamAragie 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmuMaha
    @UmuMaha 15 днів тому

    ❤❤❤