ሻ/ቃ ዝናቡ በጎጃም ጭፈራ አስነካው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 638

  • @desalewFentahun-o1j
    @desalewFentahun-o1j 8 днів тому +166

    ከራያ አላማጣ ነኝ ደሞቸ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ
    ድል ለነበልባሉ የአማራ ፋኖ

    • @ዘሀራየአላሻልጅ
      @ዘሀራየአላሻልጅ 8 днів тому +5

      ራያ ወሎ ነው ወሎ አማራ ነው ስለዚህ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 8 днів тому +3

      @@desalewFentahun-o1j አይ አንተ ሰፈር ከመጥቀስ ከወሎ ብትል ምን ይጎዳሃል ብትችል አንድ አማራ ብለህ ፃፍ

    • @COLDONYT
      @COLDONYT 7 днів тому

      Reshuffle tebekew go AA Seabee yemnhefrew

  • @aberataye8548
    @aberataye8548 8 днів тому +212

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ለፍቅራችሁ ቃላት አጣሁኝ ጌታን አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @TeddyGetahun-i7i
    @TeddyGetahun-i7i 7 днів тому +123

    እሰኪ እንደኔ በአማራነቱ የሚኮራ ላይክ ያድርግ

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms 7 днів тому +47

    ከጂጂጋ ወድማችሁ ሶማሌ ነኝ አማራ ክልልን እስተምትቆጣጠሩ ነው የምጠብቀው ከዛ የአብይ አህያ ይጠረጋል ከዚ መገናኛችን አዲሳባ ነው ጀግኖች❤❤❤❤

    • @ermiasermias369
      @ermiasermias369 6 днів тому

      ደፍረህ ክላሽ ይዘህ ታገል መንገድ ጠብቀህ የአብይን አህያ መተህ ድንገት ታጠቅ

  • @Sofoniyasabdlea
    @Sofoniyasabdlea 8 днів тому +139

    😭😭😭😭😭😭😭 ጐጃም የመከባበራችሁ ነገር ይገርመኛል ጀግኖች አይዞን አብረን እንደሞትን አብረን እንጨፍራለን ሽዋ ስትመጡ በቅርቡ ታላቁን ጉዞ ወደአዲሳባ ስንጀምር የአሰግድ አደራ አለብን

    • @gifubbcv-vp9js
      @gifubbcv-vp9js 8 днів тому +8

      ጎጃም፣ጎንደር፣ወሎ፣ሸዋ የቦታ መጠሪያ ነው አማራ አማራ ነው አይዞን አንድ ደም ያለን ነን አብሺር

    • @dawitterefe8371
      @dawitterefe8371 7 днів тому +5

      በትክክል የአሰግድ አደራ፣ የክርቲያን ታደለ፣የሲሳይ አውግቸው፣ የመስከረም አበራ አለብን ጠብቁን ሽዋዎች በአሰግድ መስመር ቁማችሁ።

    • @ethiovoice5788
      @ethiovoice5788 7 днів тому +1

      ❤❤❤

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 7 днів тому +3

      በጣም ወላሂ ይለያሉ አላህ ይጠብቃቸው ሁሉንም አማራ አንድ ያድርግልን 😢😢😢😢

    • @AntenehGetasew
      @AntenehGetasew 7 днів тому

      ትክክል የአሰግድ አደራ አለብን

  • @AnaDxb-x3b
    @AnaDxb-x3b 7 днів тому +40

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤ደሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @HaileDegu-i5j
    @HaileDegu-i5j 7 днів тому +35

    ከወንድሞቻችሁ ወሎ. ጎንደር እና.ሸዋ ጋር አብራችሁ ምትጨፍሩበት ቀን ናፍቆኛል ።አማራራራ አለህ ወይ

    • @Hawa-p4p
      @Hawa-p4p 7 днів тому

      ጎንደር እንደ ጎንደር አብረው ሳይጨፍሩ ሌላ ቦታ እንዴት ይሄዳሉ

  • @yegeremalmesfin2176
    @yegeremalmesfin2176 7 днів тому +42

    አይ ጎጀም የፍቅር አገር ጎጃም የሀይማኖት ምድር ጎጃም የጀግኖች መፍለቂያ ጎጀም ስለሆነ እጅግ እናከብራችሁአለን ጎጃሜ በታሪኩ እጅ አይሰጥም የጀግና መፍለቂየያ በመሆናችሁ በርቱና ታገሉ። 💪🏿💪🏿💪🏿ድል ለአማራው ህዝብ

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ 8 днів тому +42

    የእኔ ውድ ወች አላህ ይጠብቃችሁ በድል ተመለሱ

  • @ጎጃም-ፀ3ገ
    @ጎጃም-ፀ3ገ 7 днів тому +39

    ጀነራሉማ የጦር ጀነራል ብቻ አደለም የጭፈራም ጀነራል ነው💪💪💪💪👈

  • @Sol-x2n2u
    @Sol-x2n2u 8 днів тому +28

    ዝናቡ እና ጓደኞቹ ደስታችሁ ደስ ይለናል
    ድል ለፋኖ💪💪💪
    ሽንፈት ለአብይ ወንበዴ ስብስብ

  • @AlexStore-e1l
    @AlexStore-e1l 7 днів тому +16

    እኔ ሀድያ ኔኝ ድል ለፍኖ ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 7 днів тому

      እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤ እንወዳችሆለን በዚህ መከራ ጊዜ ከጎናችን የነበራችሁ በተለይ የደቡብ ተወላጆች ልዩ ክብር አለን ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው

  • @Auiopui
    @Auiopui 8 днів тому +31

    አማሐራ መኾን እኮ መታደል ነው ❤❤❤❤ አላሓም ዱሊላ አማሓራ አድርገህ ስለፈጠርከኝ ድል ለፋኖ ❤❤❤

    • @HayatIssir
      @HayatIssir 8 днів тому +2

      እውነትነው አማራመሆን መታደልነው አልሀምዱሊላ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 8 днів тому +1

      እውነት ነው አማራ መሆን መታደል ነው

    • @DavidGulima-qb3qc
      @DavidGulima-qb3qc 8 днів тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @athjaathja1785
      @athjaathja1785 7 днів тому

      አልሀምዱሊላህ

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 7 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GebrehiwotDagnaw
    @GebrehiwotDagnaw 8 днів тому +22

    ከእናንተ ጋር አብሮ ባደረገኝ የኛ ጀግኖች የአማራ ፋኖ በጎጃም❤❤❤
    ገብርዬ,,,
    ከአውሮፓ ሰማይ ስር

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 7 днів тому +9

    የኔ ኣንበሳ! በዚ እድሜህ ያለህ ጀግንነት ያስደምማል ዝናቡዬ!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 7 днів тому +9

    ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪 ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 8 днів тому +17

    ገራሚ ጀግና ህዝብ ጦርነት ሰርጋችን ነው ማለት ያለበት አማራ ነው እየተዋጋ የሚጨፍር እየሞተ የሚስቅ ተባረኩ

  • @Ibrotgegne
    @Ibrotgegne 7 днів тому +11

    ቁጂና 1
    ጀግንነት1 ይህ አማራ የሚሉት ድቅ ፍጥረት አለም ተገረመ በናተ❤❤❤❤

  • @BemnetMekonen-c1n
    @BemnetMekonen-c1n 8 днів тому +18

    ታሪክ ጀግንነት ሀገር ወዳድነት ሁሉም ነገር በአምሀራ ያምራን ድል ለተገፋው ህዝባችን❤❤❤❤

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en 8 днів тому +27

    የጀግኖች ምድር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @Haptem-u3j
    @Haptem-u3j 8 днів тому +15

    አረብ ሀገር ነኝ የኛ መከታወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤ድል ለጀግኖቻችን🎉🎉🎉🎉

  • @TigistBelay-k8x
    @TigistBelay-k8x 6 днів тому +8

    አማራ ባልሆንየቆጨኝነበር
    1አማራ አይዟችሁ 4 ኪሎ እንደግመዋለን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @LidetuEzra
    @LidetuEzra 7 днів тому +22

    አለም ላይ ማርኮ እሚታኮስ እና ጦርነት ጨዋታዉ የሆነ የጀግና ዘር ብቸኛ አማራ ነው ይህ ምስክር ነው።

  • @ziyinendayih7363
    @ziyinendayih7363 6 днів тому +5

    ይህን ጀግና ጠብቁት አደራ ክፉውን መስማት አልፈልግም 🥰🥰🥰✊✊✊

  • @HhFh-m5h
    @HhFh-m5h 8 днів тому +9

    ጎጃምኮ ያማራ ድምቀት አቦ ትለያላቹ ድል ለናተይሁን🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 7 днів тому +10

    ወላሂ ትለያላችሁ የኔ ወርቆች አላህየ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ለሌላው ተምሳሌቶች ናችሁ የኔ ጀግኖች የዘሜ ልጆች 💪💪💪💪💜💜💜💜💖💖💖💖ድልልልልልል ለአማራ ፋኖ💪💪💪🕊🕊🕊💚💚💚💛💛💛♥♥♥

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 7 днів тому +7

    ውይይይይይ ፍቅርርርርር የሆነ ህዝብ ቃላት አጣሁኝ 😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችንን ይመልስልን ይሄ የበሰጨው ህዝብብ😢😢😢 አይዞን አማራዬ እንደተሰቃየን አንኖርም❤❤❤❤❤❤

  • @misganawbelay961
    @misganawbelay961 6 днів тому +2

    ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ ውድ የተገፋው አምሐራህዝብ!

  • @Hawa-p4p
    @Hawa-p4p 7 днів тому +5

    ጎጃምዬ ጀግና የምታፈለቅው ደሞ መከባበራቸው❤❤❤

  • @لانتتىت
    @لانتتىت 8 днів тому +14

    እመቤቴትጠብቃችሁ,ወድሞች,ድል,ለተገፋዉ,ለአማራ,ህዝብ,ለተገፋ,ለአማራልጅ,❤❤❤❤

  • @alazaryosef
    @alazaryosef 8 днів тому +6

    አማራ ሳቅ ጨዋታውንም ጀግንነቱንም ይችልበታል
    ወለላው ጎጄ ልዩነው
    እግዚአብሔር ለድል በቅታችሁ የበለጠ ስትደሰቱ ለማየት ያብቃን።
    ድል ለአማራ ህዝብ!!!
    ድል ለፋኖ!!!

  • @Mulugujam
    @Mulugujam 5 днів тому +1

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ድልለፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Fantax-i7m
    @Fantax-i7m 7 днів тому +8

    ድል ለደጉ ወገኔ አማራነት ይለምልም እኔ ከጎንደር ነኝእህታቹህ አድ አማራ😻 🇨🇬💉

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 8 днів тому +12

    ጀግኖች ልጆቻችን ሰታምሩ!!!!!!!! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!!!!!!!

  • @RuurFu
    @RuurFu 7 днів тому +3

    ዝኔዋ ወርቁ አይተናዉን መሰልከኝ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hlimah-vh2vs
    @Hlimah-vh2vs 7 днів тому +8

    ሁሉን ያደለው አማራ ጀግንነቱን ግርማ ሞገሱን ፍቅሩን ቸርነቱን አቤት ዝናቡ ከጀግንነት ጋ ዘላለም የምንኮራባችሁ ድሉ የአማራ ፋኖ

  • @HalendH
    @HalendH 8 днів тому +11

    ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤

  • @ahmadk2373
    @ahmadk2373 7 днів тому +5

    ሻለቃ ዝናቡ ብጥሥ ያልክ ጀግና ተዉበትጋ አማራ በመሆኔ በጣም ኮራሁ የናንተ ዘር በመሆኔ❤❤❤❤❤❤

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 7 днів тому +9

    ሻለቃ ዝናቡ የአማራ እንቁ መሪየ የወጣት ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤
    ለአማራ ህዝብ የምታደርገው ተጋድሎ ወጣትነት እጂግ እናመሰግናለን እንወድህ አለ ደሜሜሜ

  • @زيزيمحمد-ل8ص
    @زيزيمحمد-ل8ص 7 днів тому

    ከወሎ ሠማይ ሥር የፋኖች እህት ነኝ ከፋ እዳይነከብኝ አማራ ባለታሪኩ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤❤💪💪💪የኔ ጀግኖች ሁሉ ነገር እሚያምርበት አማራ በለቅኔው

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 7 днів тому +2

    እግዜአብሔር ሆይ ይህን የአማራ ፋኖ ደስታ ሰላሳየህኝ ክብርህ ለዘላለሙ የተመሠገነ ይሁን!

  • @Fistum-kabi
    @Fistum-kabi 7 днів тому +8

    እስክስታውንም አተኳኮሱንም አነጣ ጥሮ መምታቱንም ሁሉን መቻል ግን ለወዳጅ ደስስስ ሲል ለጠላት አንጀት እርር ድብን ያደርጋል ድል ለፋኖ ክፉ አይንካችሁ 🙏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @noorafateh8650
    @noorafateh8650 6 днів тому +2

    እንጅነር መንችሎት ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ዝናቡ ዋው በርቱ ጀግኖቻችን ግን ልታይ ልታይ አትበሉ ጠላት ማህላችሁ ነው

  • @HekmatAhmet
    @HekmatAhmet 7 днів тому +4

    ድል ለአማራ ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤️

  • @MastewalEjigu-f9e
    @MastewalEjigu-f9e 8 днів тому +11

    ድል ለሰርቶ አዳሪው ታታሪ ሕዝብ፣ደስ ትላላችሁ፡፡

  • @ShimelsGetie
    @ShimelsGetie 7 днів тому +3

    እውዳችኋለሁ ።አልልም ከምገልፀው በላይ ስለሆነብኝ ❤😂❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 7 днів тому +9

    አማራዬ❤❤❤

  • @AlmazGetaw
    @AlmazGetaw 6 днів тому

    አማራ ስለሆኩ በጣም እኩራለሁ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @KaleKale-bg9ef
    @KaleKale-bg9ef 7 днів тому +1

    እንኮንም አማራ ሆንኩኝ የኔ ፋኖውች ❤❤❤❤❤

  • @AsmaAsma-eq2mp
    @AsmaAsma-eq2mp 7 днів тому +1

    የኔ ውድ እኔ አማራ በመሁን በጣም ነው ኩራት የምሰማኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayyihunie-qz6ue
    @tsehayyihunie-qz6ue 6 днів тому +2

    አቤት አማራ መሆን እንዴት ደስ
    ይላል

  • @MulugojjamAnmaw
    @MulugojjamAnmaw 7 днів тому +2

    ደሞቼ ሞቼ ነው የምወዳችሁ ዝኔ ቆፍጣናው መሪዬ ሁሌም ሳቅልኝ የድግልማርያም ልጅ ከቁጥር አያጉላችሁ በድል ተመለስ
    አረንዛው ጎጄ
    ጋሬጣው ጎጄ
    መለኛው ጎጄ
    የበላይ ልጆች የዘሜ እህት ወንድሞች ድል ከእናንተ ጋር ይሁን!!!

  • @eyerusakalu8324
    @eyerusakalu8324 8 днів тому +8

    1👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔዎቹ ሙቼ ነው ምወዳችሁ❤ ማርያምን!

  • @HalimhQh
    @HalimhQh 5 днів тому +1

    አማራበመሆኔእኮራለሁ❤❤❤❤ሰላማችሁዮቡዛ❤❤❤❤❤

  • @መቅደስሽፈራውወሎየዋ

    ድል ለጀግናው ፋኖ አማራ ህዝብ አላህ ያርገው ያረብ ❤❤❤❤❤አድየ የጠየኩህ በደስታ አሳየን እዳታርቀው አቅርብልኝ የህዝቤን ደስታ ብሄር ብሄረሰብ የሚደሰትበት አርገህ እኔም ስለቴን ልመልስ ያረብ አሚን

  • @muluassefa-c4t
    @muluassefa-c4t 7 днів тому +2

    አማራየ አይዞን እናሸንፋለን❤

  • @AwasAwas-t7x
    @AwasAwas-t7x 8 днів тому +8

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @WebNet-cu1lo
    @WebNet-cu1lo 7 днів тому +4

    የኔ ነበልባሎች ፍኖዎችአምሐራ #ሻለቃ ዝናቡ❤❤❤ # እኛ አማሮች ልዩ ነንኮ
    ከእግዚአብሔር በታች መዳኛችን ፍኖ ብቻ ና ብቻ ❤❤❤❤❤ጎንደር #ጎጃም#ሸዋ#ወሎ#አንድ አማራ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አንድ አድርጎ ድሉን ያጎናጽፍችሁ ❤❤❤❤❤ደሞቼ🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 7 днів тому +4

    😭😭😭😭😭😭 እደው ክፉ አይያችሁ ሌላ ምንም አልል የኔ ጀግኖች ውበት ሲለካ በአማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖ ነው ለካ የአማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖኖ💐💐💐💐💐💐💐💐👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪

  • @ZerihunAbebe-ox9op
    @ZerihunAbebe-ox9op 8 днів тому +9

    ድል ለፋኖ ጥንቃቄ

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 6 днів тому +1

    ዋው እግዝይቢሒራ አምላክ ከነንተ ጋ ይሁን ደስ ስትሉ ድል ለፍኖ ለጀግኖቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexhabitu8418
    @alexhabitu8418 7 днів тому +10

    Am from gojjam all amahra is my blood Gojjam +Gonder + Wollo+ Gojjam
    Amahra Yilemilim

  • @waltersara6984
    @waltersara6984 7 днів тому +1

    ፋኖ ጀግናው ሁሉ የሚያምርበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @TemuBerihun-i2z
    @TemuBerihun-i2z 6 днів тому

    በርቱ ጎጃሜዎች የበላይ ዘር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪

  • @misganawkassie3333
    @misganawkassie3333 5 днів тому +2

    ዝናቡ የኔጀግና እንዉድሀለን

  • @selina-m8d3i
    @selina-m8d3i 7 днів тому +3

    አማራ የጃግኖች ምድር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 днів тому +1

    አይ እድህ ስትደሰቱ ማየት ፈገግታችሁ ነበር የናፈቀኝ❤❤❤❤

  • @YeshiWube-j8i
    @YeshiWube-j8i 7 днів тому +1

    የኛ አንበሶች ፋኖዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 7 днів тому +3

    ውቦቼ ጀግኖቼ ማን ደርሶባችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጥብቃችሁ ፈጣሪ አሁንም ሞገሱን ፍቅሩን ሃይሉን ያላብሳችሁ ስላሴዎችመላእክቶችን ከፊት ያስቀድሙላችሁ ! አንድነትና ፍቅርን መከባበርን ያላብሳችሁ :: መድሃኒአለም ለኢትዮጲያ ትንሳኤ አብቅቶ ያገናኜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዜድቢንትእንድሪስ
    @ዜድቢንትእንድሪስ 7 днів тому +7

    የኔ ጀግኖቺ ከጎጃሞቺ ነዉ ማግባት የምፈልገዉ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @samuelbirku5865
    @samuelbirku5865 7 днів тому +2

    ድል ለህዝብ ልጅ ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @estibel-r5i
    @estibel-r5i 8 днів тому +3

    ድል ለፋኖ ነገር ግን ጥንቃቂዎች ያስፈልጋሉ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 6 днів тому +3

    ዝናቡ ሲስቅ በማየቴ በጣም ደስ አለኝ::

  • @TuriaTuria-h9w
    @TuriaTuria-h9w 7 днів тому

    አማራ ኩራቴ አማራ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር እንሄን ጅግኖቻችን እያየሁ እስኪ ያለው ውበት ያለው ፍቅር ደሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 💪

  • @THDCyrdc
    @THDCyrdc 6 днів тому +4

    የብለጽግና nono የብልግና ሞትን ያሳየ አንድነት

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 7 днів тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ይህን ወረቅህዝብ አላህ ይጠብልን

  • @birukdamte344
    @birukdamte344 7 днів тому +1

    የሀገሪ ልጆች ወድ ወንድሞቸ እህቶቸ እግዚኣብሔር ካእናነት ጋር ይሁን

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 6 днів тому +2

    የአማራ ህዝብ ክፉ አይንክህ ወገኔ
    ድል ለአማራ ፋኖ !

  • @YmamSabura
    @YmamSabura 7 днів тому +1

    እመዋ አብሬ ዘለልኩ እኮ ድል ለፋኖ

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 8 днів тому +9

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selina-m8d3i
    @selina-m8d3i 7 днів тому +8

    ሀገሬ ጎጃም እኔም ስመጣ እናተን እቀላቀላለሁ አብይን ሳንደፋዉ መተኛት የለም

  • @SlenatAndelu
    @SlenatAndelu 7 днів тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @BirtukanAmere
    @BirtukanAmere 5 днів тому +2

    የኔ ጀግና😍😍😍💪💪ያአማራቱ ልጅ

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 8 днів тому +10

    ድል ለአማራ። ህዝብ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @Fano-p8z
    @Fano-p8z 7 днів тому +12

    የአማራ መከታ ገጃምምምምምም ❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuAyana-o3c
    @HabtamuAyana-o3c 7 днів тому +1

    ሻለቃ ዝናቡ ልነገረው እጅግ በጣም እንወድሃለን ። የራስ ዘመነ ካሴ የቁርጥ ቀን ወዳጅ በመሆንህ እንኮራለን ። የአማራ ህዝብ የነፃነት ቀን ቅርብ ነው ለሁሉም ነገር ፈጣሪን እናመሰግናለን። መልክዓም የጥምቀት ባዓል ለመላው የአማራ ፋኖ ይሁንልን ዘንድ እንመኛለን።

  • @Heesum-j9b
    @Heesum-j9b 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር ከናተና ከህዝባችን ጋር ይሁንልን❤❤❤❤

  • @AaaaBbbb-r9f
    @AaaaBbbb-r9f 7 днів тому +1

    የኔ ጅግኖች ብርቱልን

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 7 днів тому +2

    ቃል ያጣውለት ምስል 💙💙💙💙💙💪💪💪

  • @Dasash-d3m
    @Dasash-d3m 7 днів тому +2

    ዝናቡ ዘነበልን እንወዳች ሁአለን!!!

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju 7 днів тому +2

    ዝናቡ አደለም መስፈን የሜስቅ አይመስለኝም ነበር ስወደዉ❤❤

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 7 днів тому +1

      ኮስታራ ነው በዛ ላይ ሲያምረ የወጣት እንቁ ሲናገር ደግሞ ንግግሩ ጠብ የማይል እሱን መሰል የአማራ እናት መንታ መንታ ትውለድ አቦ ጁግናችን ሻለቃ ዝናቡ ❤❤❤❤

  • @FatoumaNoura-rl8lt
    @FatoumaNoura-rl8lt 7 днів тому +3

    አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቻችን 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 8 днів тому +7

    የአማራ ፋኖ በጎጃም አንድ የጎጃም እዝ ለመፍጠር የሚያደርገው ጥረት አጥጋቢ ውጤት አምጥቷል። ይህን ልምድ ለሌሎች አደረጃጀቶች ማጋራት አስፈላጊ ነው።

  • @ساميلل-ن5ص
    @ساميلل-ن5ص 7 днів тому +6

    ክብር ለጀግናዉ አማራ ጦር❤❤❤❤

  • @MeleseBayih-e1u
    @MeleseBayih-e1u 7 днів тому +1

    ኧረ ምን ልሁን አማራ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YezabTgene
    @YezabTgene 7 днів тому +2

    ክፉአይንካችሁ ወገኖቸ ድል ለአማራ ፋኖ ❤✊✊🇨🇬👈 ከሰሜን ጎንደር ዳባት ወገራ❤

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 7 днів тому

      የአባታችን ኩራታችን አረበኛ ማሳፍንት ተስፉ ሀገር ዳባት እንወዳችሆለን አባታችን አላህ ይጠብቃቸው እስከ ሙሉ ትግል ጎደኞቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ከወሎ

    • @YezabTgene
      @YezabTgene 7 днів тому +1

      @Elham-z7x እኛም እንወዳችዋለን ቤት አማራወች✊👑🥰🥰

  • @DueuEuwuyw
    @DueuEuwuyw 7 днів тому +2

    ምነው ፈጣሪ ሆይ ከመሀላችሁ ቢያረገኝ ውዶቸየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🔥🔥🔥😍😍😍

  • @yihenewketela9746
    @yihenewketela9746 7 днів тому +3

    You make me cry. I love you from Washington DC.

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 8 днів тому +3

    ደሞቸ እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖ ለድል ያብቃችሁ ❤❤❤

  • @BereketMolla-mp9lq
    @BereketMolla-mp9lq 7 днів тому +1

    ደሞቸ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤