🔴ጥምቀትን በወልድያ | የጁ_ገነት | ጥምቀት ብዓል | የራያ ጭፈራ | የራያ ሰርግ ጭፈራ | raya music | raya music | wolo music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 128

  • @HaymanotAsnake-e4c
    @HaymanotAsnake-e4c 19 годин тому +24

    ያምራል ባህላችሁን በጣም ነው የምወደው እኔ ጎንደረ ነኝ የመጀመሪያ ባሌ አገሩ እራየ እራዩማ ነው አንድ ቀን ጥምቀት እመጣለሁ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ 4 години тому +1

      😂😂😂😂የሁለተኛውስ

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 4 години тому +1

      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ ሁለተኛውማ ሸዋ ሮቢት ነው ቤተሰብ

    • @MdEt-pq5qh
      @MdEt-pq5qh 3 години тому +1

      ነይልን አብሶ ለጎንደሬዎችማ ቤታችን ክፍት ነዉ

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u Годину тому

      😂😂😂የመልስ ምት ​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 31 хвилина тому

      @@MdEt-pq5qh እግዝያብሄር ካለ ሁሉም ይሆናል በአራቱ ማዕዘን ያላችሁ በሙሉ እወዳችሃለሁ አመሰግናለሁ❤🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ

    አይ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አቦ

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 Годину тому

    ከዚህ ምርጥ ህዝብ መፈጠር እንዴት ደስ ይላል እሺ እንድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካትሁ ውድ ዘመዶቸ።

  • @hghf7532
    @hghf7532 10 годин тому +3

    እራያበለኚ. አጀብኔ. ከትላትወዳ. የውራጌሠርግአይቸ. ይህንይሀልኮ. አያምርም. የብአሉንን😢😢እራያዬሠላምሽይብዛ❤❤አገሬ

  • @hfjuiminrybb1289
    @hfjuiminrybb1289 15 годин тому +2

    ራያወች የሁሉ ድምቀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bektalk8783
    @bektalk8783 20 годин тому +5

    ቆንጆ ቪድዮ ነው ደሱ የአመት ሰው ይበለን🙏

    • @desutube5417
      @desutube5417  57 хвилин тому

      አሜን አሜን ወንድማለም

  • @Y6HT5
    @Y6HT5 19 годин тому +2

    ራያዮችኮ ድምቀት ነን ❤😊

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 19 годин тому +3

    እኔስ ድምቅ ብለው የታዩኝ እሙየና ደሱ ናቸው ከአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ❤❤❤❤❤

  • @አረጌየወልድያዋ
    @አረጌየወልድያዋ 17 годин тому +5

    እኳን አደረሣችሁ እናመሠግናለን የፈቀችነን አገራችነን አሣየህን

  • @amaamm2400
    @amaamm2400 13 годин тому +3

    ዱላቸው ሲያምር🎉🎉

  • @ቃልኪዳንአያሌውእረታ
    @ቃልኪዳንአያሌውእረታ 18 годин тому +5

    የኔ ውዶች ያመት ሰው ይበለን🙏

  • @JemalMouhamed
    @JemalMouhamed 19 годин тому +3

    እያሃ መገን ወሎራያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarahHaithem-x3j
    @SarahHaithem-x3j 4 години тому

    awey des stlu enkuwan abro aderesen kdus mikal bemljawu ytebkachihu❤❤❤🎉😊

  • @ሠአድነኝየአላህባርያ
    @ሠአድነኝየአላህባርያ 18 годин тому +4

    ወላሂ ስወዳችሁ እሙ እናደሡ ❤❤❤ ኢሸአላህ ኢቶስመጣ ባገኛችሁ ደሥነውየሚለኛ ወላሂ አቤት ውበታችሁእኮ 🎉🎉🎉ሁለየሳቂ ማሮቸ

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 2 години тому

    እራያወች ዘድሮ የሉም የት ገቡ
    ለነገሩ ያገራችን ሁኔታ መች ያስወጣ እና ፈጣሪ ሰላም ያርጋችሁ❤❤❤❤

  • @RomiRoman-y7v
    @RomiRoman-y7v 50 хвилин тому

    ሰታምሩ የአመት ሰው ይበለን እኛም ከሰደት ተመልሰን ለዜቀን ያድርሰን በመላው አለም ለምትገኙ የኦርቶዶክሰ አማኞች እኮን አደረሳቹ ከሰደት መሌሰ በጤና ጠብቆ ፈጣሪ ለዜ ለተከበረ በአል በሰላም ያድርሰን እኔ ቀናው እናተሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 19 годин тому +4

    ስታምሩኮ❤❤

  • @ሶሲየራያዋ
    @ሶሲየራያዋ 18 годин тому +2

    ዋው🤗👌👌😊

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 5 годин тому

    ወሎ አማራ ወርቅ ህዝቤቤ ❤❤❤❤❤

  • @AbebaK-l4k
    @AbebaK-l4k 4 години тому

    ያገሬ ልጆቺ ታምራላቺሁ መላካም አመትባል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraZ-u8r
    @ZahraZ-u8r 7 годин тому

    ስታምሩ❤🎉

  • @SmilingCap-gj6gl
    @SmilingCap-gj6gl 18 годин тому +2

    ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤

  • @fish618
    @fish618 16 годин тому +2

    WOW..Selamtaye yidresachihu Ke Canada
    I was originally from Ezet ber and attended school from Melka Kole

  • @YeGr-lx8oi
    @YeGr-lx8oi 15 годин тому +1

    አየደስስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢቶቢያለዘላለም ትኑር❤❤

  • @Habtam837
    @Habtam837 6 годин тому

    ስታምሩ 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 19 годин тому +1

    ዉዷ አገሬ የኔዋ የጁ ያረብ ሠላሙን ስጠን

  • @hirutehirute9008
    @hirutehirute9008 7 годин тому

    አንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadawerku7029
    @seadawerku7029 4 години тому

    የኔናፍቆት ወልዲያየ😢😢

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 19 годин тому +1

    ደስሲሉ ሀገሬ ወልደያ❤❤❤

  • @sebu-di4cv
    @sebu-di4cv 20 годин тому +2

    ውድ የሀገሬልጆች ስታምሩ

  • @الل-ص9ذ
    @الل-ص9ذ 5 годин тому +1

    ወይኔ ሲማሩ እራያ ባልሆን ይነደኝ ነወር

  • @bazieyetayeu9849
    @bazieyetayeu9849 19 годин тому +1

    ዋው፣ ትልቁ ሰውየ ያበዱ ናቸው🙏

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 4 години тому

      @@bazieyetayeu9849 ውዶች ወኔ ትልቅ ትንሺ አይመረጥ ሆነ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 12 годин тому +1

    ታምራላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች የአመት ሰው ይበላችሁ ሸጋ አድኖ እህቲቱ ታድለሽ እኔንም ውደጂኝ😘😘😘😘😘😘❤🙏

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 16 годин тому +3

    ደሰሰትሉ🎉❤❤❤❤❤አድቀን አደዚህ ሳልሆን በልጅነት ከሠውቤት ተቆራመትኩ ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን 😢❤ካልሞትን ተሰፋ አለን አድቀን😢

  • @የሽወርቅዪቱብ
    @የሽወርቅዪቱብ 3 години тому

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @FdrDrf-xj1wu
    @FdrDrf-xj1wu 18 годин тому

    ኣይ ስደት😢😢😢 ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ እራያዬ ሰላምሽ ይመለስ❤❤

  • @GgFffg-j1n
    @GgFffg-j1n 15 годин тому +1

    የኔውድ ወድሞቸ እህቶቸ ማንእደናተ እነዝነኛ ሁሌም ድምቅ በሉልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KebebushDechasa-u2u
    @KebebushDechasa-u2u 3 години тому

    ene ye garameny ngr mn alabachu zare unkn zafan bittaw getaa yesus taqabalu aganint cow yiwaxal bayesusimm 😭😭😭😭😭

  • @رايظالمصعبي
    @رايظالمصعبي 17 годин тому +1

    ሀገሬ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 10 годин тому

    Wow tiorent ylme Andy bro Mlkame Timket ❤my wolda wollo ❤❤

  • @alamnash3909
    @alamnash3909 20 годин тому +1

    ዬከርሞ ሰው ይበላችሁ❤

  • @AmeeraAbdhulla
    @AmeeraAbdhulla 19 годин тому +1

    አይ።ትዝታ።ስደት።ክፉስው።አገሬ።ውልድያ🙏😅

  • @SfhtsefyAli
    @SfhtsefyAli 14 годин тому +1

    ቅናት ድፍት ማለቴ ነው🥺🥺

  • @GffvvoUghj
    @GffvvoUghj 14 годин тому +1

    አዳጎ አምሮባታል ደሞ ጌጡ አለመሰል 😅😅😅

  • @tesgeredakansas8227
    @tesgeredakansas8227 18 годин тому +1

    እኳን አደረሰን አደረሳችሁ በመላው አለም ላላችሁ በሙሉ 🙏🙏🙏🙏

  • @HhhsHhge-r3j
    @HhhsHhge-r3j 14 годин тому +1

    😢😢😢😢ያመቱ ያድርሳችሁ አለሞቸ😢😢አይይይ መታደላችሁ የሰው ሀገር እዴት እደመረረኝ ኧረ😢😢አሁንስ በጣም ከፊኝ😢

    • @AAb-xs1nc
      @AAb-xs1nc 10 годин тому +1

      አይዞሽ አለሜ😢😢 አይክፋሽማሬ እኛምአዲቀን እንስቃል❤❤❤

    • @HhhsHhge-r3j
      @HhhsHhge-r3j 2 години тому

      ​@@AAb-xs1ncአወ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን

  • @Workineshehailu
    @Workineshehailu 12 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤ayeageryeee

  • @MagegetMageget
    @MagegetMageget 17 годин тому +1

    የከርሞሰው፣ይበላችሁ፣ተባረኩ፣ኑሩ፣ድመቁ፣የናፈቀኝንአሳያችሁኝ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 години тому

    ኧረራያወጣትአለበኛጋስደትጨረሳቸው

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 19 годин тому +2

    ደሱየ የሚስትህ አይነት ቀሚስ በአላህ ለኢድ እፈልጋለሁ

  • @birtukandereje-pm3qf
    @birtukandereje-pm3qf 20 годин тому +2

    ዘውዶችየ እኳንደናመጣቹህ እምየ ወልደያ እዳት እደናፈቀችኝየነገውደመ ወልደያሚካኢልየተለየነውየሚሆን እደፈጣሪ ፍቃድ ቀጣይ አመት በምየአገራ እደማከብር🙏

    • @GffvvoUghj
      @GffvvoUghj 14 годин тому

      አይስኩል ለመዞርነዉ😂😂😂

  • @BeleteSisay-q9s
    @BeleteSisay-q9s 5 годин тому

    Yahaaaaaa

  • @Mahle-v1o
    @Mahle-v1o 19 годин тому

    ነገ እሮቢትን አሳየን😢😮🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Asa121-e1e
    @Asa121-e1e 17 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 7 годин тому

    🙏🙏🙏💞💞💞💞❤️❤️❤️

  • @ቢራቢሮ-ወ8ወ
    @ቢራቢሮ-ወ8ወ 18 годин тому +1

    ምናለ ባል ብትፈልጉልኝ ወደ ራያ

  • @GgFffg-j1n
    @GgFffg-j1n 15 годин тому +1

    የነሸግየዘር ድምቀቶቹ 🎉🎉ዘካቲት ከሰው አይንያውጣችሁ

  • @KsKs-w3f
    @KsKs-w3f 4 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Aftjohn
    @Aftjohn Годину тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @QtrDohaአለሀምዱሊላምስሊም

    እዲህማ ሆኖ ከዋለ አገር ሰላምነዉ እኛዚህ ቀዲመን ልንሞትነዉ ወላሂ በጪቀት

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 7 годин тому

      የኔ እህት አንዷ እኔ ነኝ ሆ

    • @zaherazahera4243
      @zaherazahera4243 6 годин тому

      በጣም😢

    • @SomayahHantao
      @SomayahHantao 3 години тому

      ውዶቸአገርሰላምነው።እዝህነውመርዝእየረጩእሚያስጨንቁን።ህጀባካልአይቸመጥቻለሁእኔወላሂ

    • @MazdaDalena
      @MazdaDalena 2 години тому

      በጣም ማርያምን ልንሞት ነው

    • @selhadenseid2076
      @selhadenseid2076 Годину тому

      እንደ ሚድያው አይደለም በቅርብ ሂጀ መጣሁ

  • @HaymanotBelay-rm2nk
    @HaymanotBelay-rm2nk 20 годин тому

    እሮቤቶችን😢

  • @LoulLoule-sc8mk
    @LoulLoule-sc8mk 42 хвилини тому

    በእናታችሁ ከወልድያ ወይም ከራያ ልጅ አጋቡኝ ማግባት የዘንድሮ እቅዴ ነው:የሌላ ሀገር ሴት ማግባት አልፈልግም

  • @JamalGg-msgan
    @JamalGg-msgan 8 годин тому

    💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Titena-n5n
    @Titena-n5n 9 годин тому

    😍😍😍

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno5110 18 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አይለያቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቃልኪዳንአያሌውእረታ
    @ቃልኪዳንአያሌውእረታ 18 годин тому

    ግን ቅናቱ አዝሮ ሊደፋኝ ነው 😥

  • @ادكماحمد
    @ادكماحمد 16 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @GyygfGuyfgh
    @GyygfGuyfgh 18 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZzzZzz-k1u
    @ZzzZzz-k1u 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @alamnash3909
    @alamnash3909 20 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @vbgu
    @vbgu 19 годин тому

    ❤❤❤🎉

  • @seadi5
    @seadi5 2 години тому

    ልብሳቸው ደስሲል

  • @እኔምትውልድነኝብፅይ-ጰ4ቘ

    ዘካታው ሹመት መኖር

  • @MazlHhh
    @MazlHhh 7 годин тому

    💪💪💪💪💪✈🐅🐅🐅🐅🐅🐅👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥

  • @ዙዙነኝቆቦዋ
    @ዙዙነኝቆቦዋ 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉❤❤

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ 18 годин тому

    ትንሽ ናችሁ እሳ

  • @xssa6895
    @xssa6895 19 годин тому

    ያመቱ ምን አለ ከዚህ ሽቃላ ነት አላቆኝ ብመጣ አልቀርም ያመቱ 😊😅

  • @Abebu374
    @Abebu374 18 годин тому +1

    አንድም ፋኖ የለም ይገርማል 💔

  • @Only-smarts-com
    @Only-smarts-com 18 годин тому

    ወሎ ኦሮሞ ነው ስንል በማስረጃ ነው 😂😂😂😂😂😂 ክርስትና መነሳት መጋባት ደበለቀው እንጂ አለባበሱን በሸህሉን እንደያዘ ነው።

    • @GffvvoUghj
      @GffvvoUghj 14 годин тому +1

      አፈርብይ ይዲፋሺ አደለንምኛ አማራነኝ እዛዉስጥ ካሉት456 ቱ የኔ ወዲሞቺናቸዉግን አደለንም ስማቹሁንራሱ አሁነዉ ያወቅነዉ በገዳይነታቹ ስትጠሩ ደም ጠጭ ስትባሉ ነዉ የምናቃቹ አቺገልቱ😂

    • @Only-smarts-com
      @Only-smarts-com 7 годин тому

      @@GffvvoUghjመጀመሪያ አማርኛ ተማሪ ፋጡማ ወልደ ፃድቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt 5 годин тому +1

      ሳምርሽ ይቀራል ከሚስ ትንሽ ናቸው አሉት እንጅ ሌላ ባታ አንድም ኦሮሞ አታገኝ አማራ ነን የወሎ ህዝብባህሉም ቋንቋውም

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 5 годин тому

      ጥንባታም ጋላ የወሎ አማራ ባህል ልብስ ነው እዛው ቆዳህን ልበስ አንተ

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ 3 години тому +2

      ጭራሺ አኡዙቢላህ ወላሂ እዴት እዴምንጠላችሁ ማንበነገራችሁ ሰውበሊታ ሙናፊቆች ሀይማኖት አሰዳቢ ሙናፊቅ ጋላ ቱ አለይኪ 😮 እሲ ምናችንነው ጋላየሚመስለው እኔ የማውቀው ጋላ ባሪያ እዴነበርነው

  • @bektalk8783
    @bektalk8783 20 годин тому

    ቆንጆ ቪድዮ ነው ደሱ የአመት ሰው ይበለን🙏

  • @ziharatube
    @ziharatube 14 годин тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👍👍

  • @Ffy-w3y
    @Ffy-w3y 17 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @KaSi-s1d
    @KaSi-s1d 13 годин тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 13 годин тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SaidaSaeed-tb6si
    @SaidaSaeed-tb6si 19 годин тому

    ❤❤❤

  • @AlemMekonene
    @AlemMekonene 14 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HadiyaMola-c6c
    @HadiyaMola-c6c 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትእግስት-አ5ተ
    @ትእግስት-አ5ተ 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @OmMubark-ui4ps
    @OmMubark-ui4ps 19 годин тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZeynebAdisu
    @ZeynebAdisu 17 годин тому

    ❤❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 14 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jmalhalof2024
    @jmalhalof2024 19 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 19 годин тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @سارهساره-ش7ي2ف
    @سارهساره-ش7ي2ف 14 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meserte-d8n
    @Meserte-d8n 44 хвилини тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sara-t3m8g
    @sara-t3m8g 7 годин тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @SelamawitMengesha-d6w
    @SelamawitMengesha-d6w 9 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaherazahera4243
    @zaherazahera4243 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @مسكانالاثيوبي
    @مسكانالاثيوبي 27 хвилин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤