Teacher Ermi ! Where are you located in the political spectrum of Ethiopia or you are just an expert in hating the humble and down to earth President of Eritrea .
Jawar did, either come for nor against A.A. He is a Middle role player. Ermiyas, you are bluffing your own bias. Whether you like it or not, Jawar is an unprecedented and able politician in the history of Ethiopia.
What are you expect the destiny of Tullamma people who lost their property to the settlers Finfinnee a minimum obligation must pay tax to Oromia regional stte and federal governments. Remember: there’s no city state in Oromia
በሂወት እያለው ድረሱልኝ ለእናቴ ለሳቋ ብቻ ልኑርላት የውስጤ መከፋት የምነግረው ማንም ሰው የለኝም እጅግ በጣም ከፍቶኛል አይዞክ ከጎንክ ነን ብቻ በሉኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ "ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ " በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ ፡ አግዙኝ ከጎንክ ነን አይዞክ ላላችሁኝ ሁሉ እኔን የ ያቆመኝ ፈጣሪ ነውና ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላቹ
እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲሰ አበባ እኛ ችግራችን ብሄር አይደለም ፍታዊ በሆነ ተጠቃሚ እንሁን ነው
ምንም አልክ ምንም ፊንፊኔ የኦሮሞ ሐቅ ናት❤
እራሱ ፈጥሮ ያወራና እንዲህ የሚሉ አሉ ይላል።😂😂😂
አዲስ አበባ ኦሮሚያ ውስጥ ብካተት ምንድ ነው ችግሩ? ችግር እይታየኝም በጭምብል ካል ሆነ በስተቀር
እንኳን አዲስ አበባን ወስዳችሁ አሁንም አፖርታይዱን አልቻልነውም ወንድሜ ። ትልቅ ችግር ነው ፅንፈኞች እጅ አ አ ብትገባ
Noooooop 😢😢😢😢
አቶ ኤርሚያስ ብልፅግና እያደረገ ካለው በላይ አቶ ጃዋር አ.አን ምን ሊያደርግ ይችላል ብለህ ነው መጣባት የምትለውን?
አትሳሳት ለጀዋር አሼሼ ገዳሜ እሚል አንድ አማራ አታገኝም
2. Never point. The federal government has no land under federal constitution. Period.
ሙሉ የአዲስ አበባ የማንነት ጥያቄ የኢትዮጵያውያን ነው።አዲሳ አበቤነት ከጃዋር ፍላጎት አንድ ነው።2
ሟች ኤርሚያስ
ኤርሚያስ እውነት ለመናገር አንተ በቅንነት አይተኸው አ፡አ በአዲስ አበቤ ትተዳደር ስትል ከበፊት ጀምሮ ሰማህ ነበር የዛን ጥያቄን ለመመለስ አጋጣሚውን ስታገኝ ባልደራስ ውስጥ ገባህ እነእስክንድር ግን ስለእውነት ከጅምሩም የብሔርተኝነት ድብቅ አላማ እንደነበራቸው በሚጠሩን ስብሰባ በግል ሲናገሩ በምንሰማቸው ጊዜ ከአንተ ቀድመን እኛ ነን ያወቅንባቸው አንተ ውጭ ስለሆንክ እዚህ የሚሰሩት ስራ ደስ አይልም ነበር ከሌላ ፓርቲጋ ስለመቀላቀል ሲያስቡ ከኢዜማጋ እንዲዋሀዱ ነበር ነገር ግን የዘሬን ብተው ይዘርዝረኝ ሆነና ወደ አብን ተደርድሮ ገቡበት እስክንድር 2012 ጥር ወር ላይ ባህር ዳርና ጎንደር ሄዶ እዝብ ሰብስቦ ስለአማራ ግዛቶች ሲያወራ በአጋጣሚ ባህር ዳር ለስራ እዛ ስለነበርኩኝ ሲናገር በጣም ያሳዝናል የተቃወሙት እራሳቸው አማራዎች ነበሩ አዳማ ድረስ ነው በመፀሐፍ ቅዱስ የተፃፈልንን ናዝሬትና ደብረዘይትን የቀየሩት ቢሾፍቱና አዳማ ያሉት የአማራነቱን ለማጥፋት ነው ብሎ ሲሰብክ ነበር እና ኤርሚያስ እስክንድር 1 ሺ % የአማራ ዘረኛ ነው አንተ በአ፡አበቤነትህ ብታምንም እሱ ግን ተዘፍቆ የኖረ ዘረኛ ሰው ነው
Jawar is the voice of millions. Not for Addis Ababa only.
Jawar is smart man
አሼሼ አሼሼ ጀዋር መጣልን ከመሼ 😂
ቅዠታም ። ቆይ ቆይ ፊንፊኔን boycoat እናድርግ ያልከዉ ከምን ጀረሰ??
ፊንፊኔ ለባለቤቱ ለኦሮሚያ መመለስ ሀቅነዉ ብልፅግና ትክክል ነዉ ክልሎች ሁሉ ይስምስማሉ! ከዉሸት ጎን ሀቅ አይቆምና!!
አዎን ጅዋር መጣልን!!!!
አዲስ አበባ ያለምንም ማወላወል የኦሮሚያ ዋና ከተማ እና የኦሮሞ አንጡራ ሀብት መሆኖዋን አምኖ መቀበል ነው።
2
PP propaganda machine is nervous about Jawar
በርታ ኤርሚ
ለሻቢያ አሽቃባጭ ከሚንሆን ሞታችን ዛሬ ያርገን
2, ምክኒያቱም አ/አ የብሄር ብሄረሰቦች ናት! የአማራ፣ የጉራጌ፣ ሀዲያ፣ ወላይታ፣ ትግሬ፣ ወዘተ..., በዋናነት ደሞ አ/አበቤው የአራዳ ልጅ!!! ነገ ሌላ ቀን ይሆናል!!!!
ኤርምያስ ኦሮሞ ለአዲስ አቤቤ መጣላቸዉ ወይስ መጣባቸው አትልም?? ጃዋር ኦሮሞ ስለሆነ!!
AA-2 & Jawar -1
Finfinnee mehon restachu adel .YEMAN MERET LEY NEW YEMITINCACUT...?
There is no such thing called "Addis abebe" listero men can come up with any name that doesn't mean...
እንደምን አደርክ ኤርሚያስ አቶ ጀዋር ለአዲስ አበባ አይደለም ለኢትዬጵያም ሸክም እንዲሆን አድርጋ ነው አሜሪካ የለቀቀችብን እሱ ሸክማችን እንጂ ሰላማችን እንዳልሆነ ልክ የዛሬ ስድስት ዓመት አዲስ አበባ ከገባበት ቀን ጀምሮ ከተማዋን የኦነግ ባንድራ ቀለም ይቀባ በየእንፃው በየአስፓልቱ ላይ እያለና የቡራዩን እዝብ አፈናቅሎ ማስለቀስ የአዲስ አበባ ኮንደሚኒየምን ለቆሮ ካልሰጠው ብሎ ከተማችንን እንዴት እንዳወካት የትላንት ቁስላችን ነው የማይረሳ ስለዚህ ጀዋር ለአዲስ አበባ ለኢትዬጵያ ለዓለም ሸክም የሆነ መጥፎ ሰይጣን ነው፡፡
100 precinct I agree with you I never saw any good thing from him.
Where is ayana no more interview?
Teacher Ermi ! Where are you located in the political spectrum of Ethiopia or you are just an expert in hating the humble and down to earth President of Eritrea .
Wow Esayas he is president of the year each year for the last 30 years.yemech 😅😅😅😅😅
Jawar did, either come for nor against A.A. He is a Middle role player.
Ermiyas, you are bluffing your own bias. Whether you like it or not, Jawar is an unprecedented and able politician in the history of Ethiopia.
Fnfnee oromey
ሰውዬን ክባችሁ ክባችሁ አታሳብጡት!!
አርሚያስ፣አ አ የኦሮሞ ደም ምድር ናት ። ባለቤቱ ኦሮሞ ነው።
Real estate advertising is the best indication of who you are.
you and other was wrong movement since the right idea is Finfinne is belong to Oromia for ever
The majority of your audience are actually non Oromos. Finfine should be part and parcel of Oromia.
ምን ለአዲስ አበባ ብቻ ለመላው ኢትዮጵያ መጣባት እንጂ መጣላት አይባልም ዲያቢሎስ በአካል ማለትኮ ነው
ምነዉ አንተ ከጅዋር ላይ አልውርድ አልክ?
ጃዋር አማራውን አጃጃለው
ጃዋር ለአዲስ አበባ መጣባት!!
Ere metalin bro 1
Ermi, you really killed it to day lol!
Jawar metalin new yeminil... Kehilina ga zimbleh atitala ewunet sifrawan atlekm
ጀዋር መች መጣ መቼም አይመጣም
የ ናይሮቢ ነዋሪዋችን ጠይቃቸው
ፊንፊኔ ለኦሮሚያ
አዲስ አበባ ሊወሰድብህህ ነው
እንዴ ባልደራሶች ለምን ዝም አላችሁ።
Through rigorous negotiations, I think he could be the one to settle the prolonged dispute over addis ababa.
መጣበት
የደርግ ገጽታን ያንጸባርቃል
Oromia-Finfinne
Finfinne-Oromia.
ኤርምያስ ዋቅጅራ አሳዘንከኝ በ እውነት ከ ሁለቱም ያጣ ጎመን
ኤርሚ እኔ ጀዋርን አላምነውም ግን አንተ ብዙ ጊዜ ሀሳብክን እየለዋወጥክ እንድናምንህ ከፈለክ ለጀዋር ሲሆንህ ለምን ያንገሸግሽሀህል? የአቋም ሰው መምሰል ስትመስል በጣም ይገርመኛል።
But, why are you mad? Take it easy!
ሽብልቁ
ዘፈን ጀመርክ😅
222
Ashmur mehonu newe asheshe
❤❤❤
መሪውን እና ሰርአቱን ከመጥላት ነው ጀውሃርን ማዳመጥ የተጀመረው።
11111
መጣብን (2)
Bro yetemare yigdelen 1
አሁን ካለው እሱ ሺህ እጅ ይሻላል።
የድሬደዋ እጣ ፋንታስ ምን የሚሆን ይመስልሀል?
ውሸት። ማን አለ ጀዋር መጣልን።
ምንም አልክ ምንም ፊንፊኔ የኦሮሞ ሐቅ ናት
ኤርሚ! የፊንፊኔ ምድር ያንተንም አያት ቅድመ አያት ጭምሮ የኦሮሞ አፅም ሲጮህ ለምን ጆሮህን ትዘጋለህ? እዉነትን አትቅበር!!
ጁሃር መጣ ኣብይ ሄደ ኢ/ያ ኣትድንም።Already ኢ/ያ ያበቃላት ኣገር ናት።
What are you expect the destiny of Tullamma people who lost their property to the settlers
Finfinnee a minimum obligation must pay tax to Oromia regional stte and federal governments. Remember: there’s no city state in Oromia
አድስ አቤቤ ማነው ?
ብሔሩስ ?
Identity of Addis abebee?
Illusion
የኦሮሞ ነፃነት ትግልና የፊንፊኔ ባለቤትነት አንድ ናቸዉ
አዲስ አበባ ራሷን የቻለች ክልል ነች
ብሄርብሄረሰቦች
ደም እና ላብ ከፍለው የገነቧትን ከተማ
አንድ ብሄር መቶ የኔ ነች ቢል
ይሄ ራስወዳድነት ዘረኝነት ብቻ ሳይሆን ከተማዋን የሚያፈርስ ድንቁርና ነው
ይሄ አስተሳሰብ ደግሞ አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን ወሎ ድራዴዋ ሞያሌ ሀረር ሁሉም የኔ ነው የሚል አደገኛ አስተሳሰብ ነው
የምክክር ኮሚሽኑ ግን ሰራው ጥያቄ መቀበል ነው ማንኛውንም ጥያቄ ማስተናገድ ግዴታ አለበት
Joariiii malatiiii damiii xacinooo
ERMIYAS is making every major city an ethnic group name:: what a lame
አቢይም ሽኔ ነው ሽመልስ ና ጀዋሪም ጭምር አንድ ናቸው ስሉ ከርሞ ዛሬ ላይ ደግሞ ጀዋር መጣበት እያሉ ነው ግራገበተቸዋል ::
ኤርሚያስ አቶ መለዜናዊ /ጠ /ሚ /ምርጫ 97 አገሪተዋ ባለቤት አለት ኮ ነው ያሉት ሰውዬው ደፋሪና እውነትም ተናጋሪ ናቻው ::
Antem indalkew, meleflef mebtik new gin Jawar, yawu Jawar new! Minm madreg atchlim kuch blek memar alebik kesu. Chigru andim ken slenante esu awurto ayawukim, inante gin esun agenda taregalechu mknyatum Jawar 1 sew aydelem! 1 hono bzu new! Tekebelew!
2መጣብን
ለኢትዮጵያ ነዉ የመጣላት።
Mtabet
ኤርሚ ለገሰና ዋቅጅራ ምን ይሉሃል?????
ለምን ሀገር ውስጥ አትገባም? መቼም እነ ፋና እንኳን ለመንግሥት ካንተ የተሻሉ አይደሉም።
አይ ኤርሚስ! አልፎ አልፎ እንግሊዝኛ ጣል ጣል ታደርጋለህ! የሆነ debate እዚያው አሜሪካ ውስጥ በእንግልዝኛ ቢካሄድ አንተም፤ ሀብታሙም ምንም ልታቀርቡ የምትችሉ አይመስለኝም። ግን አንተና ሀብታሙ በምን medium of instruction ነው የተማራችሁት?
😁 😁 😁 😁
You guy, it is not your business to talk about Finfinnee
Ades abebe mebal mannet yelem
ውነት ነው ባለቤት አልባ መጽሀፍህ ስለአዲስ አበባ አይናችንን የገለጠልን የለውጡም እርሾ መሆኑ የማይረሳ ነው።
ህገ መንግስቱ ምን ይላል
Hule sila jewar adabirem kototem wofoffee
ኤርሚ ጅዎር ገዳይም አስገዳም ሰውነው ከዚህ በዎላ እሱ ሚጠቅም ሰው አይደለም ፈስቶበታል ስለሱ ባታወራ ይሻላል አዲሳባ የፌዴራር ዎና ከተማ ሆና ትቀጥል
Metabin
ምነዉ ስለ ጀዋር ተጨነቅክ እንደዚህ ? መለስ ዜናዊ ነግሮአችሁ የለም እንዴ ባለቤት እዳላት ?
Kedada
ባልደራስ፡ ደጋፊ ፓርቲ ያስፈልገው ነበር ብለህ፡ ተመልሰህ ደግሞ የአብን ፓርቲ ሲደግፈው የአማራ ፓርቲ ስለሆነ የስትራቴጅክ ችግር ሰርቷል ትላለህ። ምን አይነት መያዣ መጨበጫ ያጣ መዘበራረቅ ነው።
አብይ ታዲያ ምን አለፋው
?እሱን ስለማታውቀው እምነትህ ነው።ያልከው ፍፁም ግልብጥ ሊል ይችላል።2
Zinbal bushiti
Addis Abeba daset aydalchim, Ermyas
OMN BRANCH
Ante bacbacca
Jenetalጉዳይ ተናገር አአ ተውና።አትዘላብድ።
You contradict yourself, you said anyone can claim Addis abeb and then you said “Jewar metabachu”. Why don’t you just said Exception for Oromo
መጣላት።