“አብይ አህመድ ከታትፎ ይበላችኋል፣ አለበለዚያም በገመድ ያንጠለጥላችኋል”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 90

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 Годину тому +3

    ዋዉ ኤርሚያስ መካከለኛ ሆነህ ስለመጣ ህ ደሦ ብሎናል❤❤🎉🎉

  • @abrhamnegash616
    @abrhamnegash616 Годину тому +3

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዝህ ነው እውነትን ማውራት ይጨርልህ ወንድሜ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 33 хвилини тому

    አማራ ክልልን አድን❤❤❤❤

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 5 годин тому +16

    ድል ለጀግናው ዶክትር አብይ ድል ለመከላከያ ❤❤

    • @margirma6
      @margirma6 Годину тому +2

      አብይ ጀግና ሲባል ሰምቼ አላውቅም፡ አንዳንድ ሰዎች ወንዳገረድ ነው ፡ ነው ሚሉት።

    • @gatentsalih6117
      @gatentsalih6117 Годину тому

      @margirma6 የጀግናም ጀግና እንጂ ፋኖን ለፉንድድ የበዳ ወያኔን ለፉንድድ የበዳ ጀግና አንበሳ ያሰበዉን ማሳካት ሚችል

  • @Ethiopia408
    @Ethiopia408 5 годин тому +6

    አንዳርጋቸው አማራ የሚባል ብሔር የለም አላለም እንዴ??

    • @Ameyu-p1f
      @Ameyu-p1f Годину тому +1

      Amhara yelibal yelem

  • @MELAKUALEMU-w9w
    @MELAKUALEMU-w9w 4 години тому +8

    ወ/ሮ ኤርሚያስ ስትችይበት

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 34 хвилини тому

    በርታ

  • @mohammedsultan-y4n
    @mohammedsultan-y4n 4 години тому +7

    በዚህ አይነት ሰዎች ተመርቶ ነው ፋኖ አራት ኪሎ የሚገባው በጣም ያሳዝናል።ዛሬ ተራ አ/አደር እንኳ የዚህ አይነት አስተሳሰብና እውቀት አያራምዱም ለነገሩ ትግሉ መሪ የለውም አላማ የለውም የዶላር መስብስቢያ እንጅ።

  • @helenh6930
    @helenh6930 5 годин тому +10

    ድል ለመሪያችን

    • @margirma6
      @margirma6 Годину тому

      ሄሉ፡ እንወራረድ ጴንጤ ነሽ አይደል። ወይም እንት ነሽ እ እ ወረሞ ነገር 😅

  • @Hypnotism-d6f
    @Hypnotism-d6f 4 години тому +4

    ከትፎ እንደማይበላቸው በምን እርግጠኛ ሆነህ ነው እምትጨሰው? ግለሰቡ ባይጥመኝም። አንተም እኮ በበርካታ ረብ የለሽ ሃሳቦችህ ገንዘብ እየሰራህ ለአመታት ኖረሃል። አቃጥረህም ኖረሃል። ያዞ እነባህነም አፍሰሃል። እልቂት ተምቀህም ተከታዮችህን ጋብዘሀል። ሁላችሁም ያው ናችሁ። እርስ በረስ ሳትስማሙ ስትቀሩ ሃቀኛና እውነት ሞጋቾች መስላችሁ መቅረብ ያምራችኋል። ምን ታደርጉ እናንተ

  • @arttube735
    @arttube735 2 години тому +1

    ኴስ ተጫዋች ሲበቃው ጫማ ይሰቅላል :ጋዜጠኛ ሲደብረው ብዕር ይሰቅላል : ፖለቲከኛ አልሳካ ሲለው ራሱን ይሰቅላል 😂😂

  • @mesfintsegaye7236
    @mesfintsegaye7236 Годину тому +1

    አይ ኤርሜያስ አሉባልተኛ ሆነህ ቀረህ?

  • @ادريس-ل2ق
    @ادريس-ل2ق 3 години тому +1

    ዘጋህኝ

  • @teklejirane4658
    @teklejirane4658 Годину тому

    I want to hear from Andargachew on this analysis

  • @AddisAbeba-p9s
    @AddisAbeba-p9s 2 години тому +1

    በዚህ እድሜዬ ያረጋገጥኩት የከነዓን ዝርያ ያለበት ክህደት ከደሙ አይጠፍም :: that is why you have Done such kind of this things.

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי 2 години тому +1

    ያልክ ብትል ማን እንደሆንክ እናቅሀለን መሳቅያ ነህ አማራ የራሱ ውሳኔ የራሱ መስፈርት የራሱ ልኬታ አለው አንተ ኦሮሞ ነህ ስለዚህ ለቀቅ አማራን

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 Годину тому

    Thank you 🙏

  • @gosaalemu
    @gosaalemu 2 години тому

    ANDARGACHEW YESHABIYA BABDA NEW

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 29 хвилин тому

    ኤርሚያስ እንደምን አለህ አለም ምሬ ወዳጆ የአንድ ክንፍ የጦር መሪ መሆኑን ከሰሙና ይሄንን ንግግሩን ከተረዱ በጣም አፍረው ይታዘቡናል ምኑ ነው የጦር መሪ የሚያስመስለው ኤርሚ በእውነት አንተ በንግግሩ ስትስቅ እኔም ሳቄ መጥቶ ልስቅ ነበር ነገር ግን ቶሎ ብዬ ጠጠር ድንጋይ አንስቼ ነከስኩኝ በጥርስ ይገባል ብዬ አይይይይ አለች አጫሉ ሁንዴሳ የፋኖ ትግል ወደ እውነተኛ ፋንዶ ተቀይሮ ሲበንን አየሁት፡፡

  • @Saver19
    @Saver19 5 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samsonabebe9758
    @samsonabebe9758 Годину тому

    Laba

  • @BitanyaAdane
    @BitanyaAdane 40 хвилин тому

    ምነዉ ሁሉንም እኔ አውቃቸዋለህ አልክ እግዛብሔር ያለው ይሆናል አውርቶ አደር

  • @arttube735
    @arttube735 3 години тому +1

    እንደዚህ እርጉም ነው ይ ሰው አቢቹ ነቄ ነው አሽቀንጥሮ ነው የወረወረው በስተርጅናው

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 2 години тому

    Ant od adr!!!

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 43 хвилини тому

    ኢርሜ ዋቀጅራ😂😂

  • @AklilTesfa-gv4ck
    @AklilTesfa-gv4ck 17 хвилин тому

    ኢትዮጵያነቴ አስጠላኝ ማንን እንመን?

  • @mideksahora8453
    @mideksahora8453 4 години тому +1

    የሼክስፒሩን ኢያጎ በተሞረደ/በተሳለ መልኩ እያስተዋልን ነው...የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ እንዲሉ ሁኔታው በተለየ ሁኔታ እንቅልፍ እንደነሳህ ያሳያል።

  • @Humnna
    @Humnna 12 хвилин тому

    አይ ፋኖ ! የጠንቋይና የቀላባይ ስብስብ ፤ አሁን እነዚህ ዝባዝንኬዎች 😢😢😢 መንግሥትን በጠመንጃ ኃልና በዚህ ጨቅላ ንቃተ ህሊና ልጥሉ ነው?

  • @aberabalch1345
    @aberabalch1345 5 годин тому

    እግዝ ይእላቹሁ መሬ ነወ አገር የሚመሩ

  • @habeniyaa
    @habeniyaa Годину тому +1

    እግዜር ይስጥህ ኤርሚ!
    " በአረመኔያዊ ጭካኔ ልንጋፈጣቸውይገባል "
    አንዳርጋቸው ፅጌ
    በትግራይ ጦርነት ጊዜ ለአማራ ጥሪ ሲያደርግ የተናገረው ነው
    ይኸ አዛውንት የራሱን እስስታዊ ሕይወት ኖሮ ጨርሶ ሕዝቦች በዘር እንድንጨራረስ ጥሪ እያደረገ ያለ ያለደም የማይኖር ዘንዶ ነው 🐲🐲🐲
    አሁን ደግሞ " አማራ አለ" ልትል ነው አንዳርጋቸው ⁉

  • @AddisYigzaw-n5i
    @AddisYigzaw-n5i Годину тому +2

    ኤርሚ ሚስትህ ደህና ናት? ሚስትህ በጥፊ ትመታሃለች አሉ። ዛሬስ?

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 20 хвилин тому

    ኤርሚያስ ይቅር በለኝ በጣም ከረጅም አመት በፊት ስለአንዳርጋቸው አንተ ውስጡን ማንነቱን አይተህ አውቀህ ስትናገርና ስትተቸው የእውነት አንተን ነበር ጥፋተኛ አድርጌህ የፈረጅኩህ አሁን ግን አንድ በዓንድ የምትነገርን የነበረው በእሱ ዙሪያ ትክክል መሆንህን አምኛለሁ አንዳርጋቸው ባንዳና ባለውለታውን አብይንና አገሩን ኢትዬጵያን እንዴት እንደሚያብጠለጥልና ኢሳያስንና ኤርትራን ከአለም ምርጧ አገርና መሪ እንደሆኑ ወገቡን አስሮ ሲከራከር መስማት ያሳፍራል ኤርሚያስ 1000 % ትክክል ነበርክ አሁንም ትክክል ነህ በአንድዬ ዙሪያ፡፡

  • @keberemengesha3947
    @keberemengesha3947 42 хвилини тому

    ፋኖን ለመከፋፈል አዲስ ዘዴ ይዘህ መጣህ የመንግስት ቅጥረኛ መነሻህንም መድረሻህንም እናውቃለን

  • @AddisGulilat
    @AddisGulilat 5 годин тому +1

    ኤርሚያስ መንግስትን መተቸት ከተወክ ከራርመሃል ... ቢያንስ ለገሰ ቱሉን መተቸት ነበረብህ ። እስቲ ለ3 ወር ስለ FANO አታውራ ! ለአ / አ ህዝብ ኑሮ መስተካከል አውራ ..... የፋኖ ጉዳይ እረፍት ነስቶሃል ።

  • @wediabagemorahdesta7205
    @wediabagemorahdesta7205 22 хвилини тому

    Abiy Ahmed ketfo yibelahal weyem yasbelahal tebek kehadi hod amlaku Ermias Legesse.

  • @abaymekuria3977
    @abaymekuria3977 3 години тому

    It is true

  • @aregawigidey9364
    @aregawigidey9364 33 хвилини тому

    በስተመጨረሻ የ አብይ ኩሊ ከመሆን ይሰውራችሁ😂

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 5 годин тому +1

    Ermias told us TPLF generals had 4th grade level education. With a few exceptions, top leaders of TPLF were also 2nd year university students max. Why is it Fano leaders are incompetent for Ermias? Fanos have much more educated leaders than TPLF had. Why does Ermias denigrate the competency of Fano leaders? Ermias had served TPLF as it propaganda official, so it may be the reason for his bias outlook.

    • @amanuelnegada5288
      @amanuelnegada5288 39 хвилин тому

      One important thing to note is that TPLF generals joined the struggle when they were in their second and third years of university, while many of the so-called "Fano" members are at the first or second grade level and are primarily knowledgeable in farming.

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 4 години тому

    Ke Zemedkun Bekele garish syimachem?😮

  • @demismuktar
    @demismuktar 4 години тому +1

    ምን እንደምታወራ አታውቅም። ጭብጥ የሌለው ዝም ብሎ ወሬ ነው ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @ambachewwedegebreal7673
    @ambachewwedegebreal7673 5 годин тому

    hi

  • @Gar-m3s
    @Gar-m3s 4 години тому +1

    Unsubscr argut
    No share
    No comment
    Dislike

  • @biskut6932
    @biskut6932 5 годин тому +2

    ቅስቀሳው በእውቀት የተመሰረተ አይደለም ጌታሆይ ለህዝባችን ማሰብን ማስተዋልን ስጥልን ሰርቆ ሀገር በድሎ በወጣ ባንዳ እንዳንመራ ልቡና ስጠን የዘመኑ አባባል ቅስቀሳ ፖለቲካ ወይስ ሀሜት ለምንናገረው አባባል መርጦመርጦ ቢሆን የአስተሳሰብ ድህነት ከባድ ነው

  • @ababutesfaye5476
    @ababutesfaye5476 3 години тому +2

    አይ ኢህአዴግ እንደ አንተ አይነት ሰዎች ከየት ከየት ለቅሞ አምጥቶ አፈሰሰብን
    ኢህአዴግ ከተተቸ እንደ አንተ አይነት አቀመቢሶች መሰብሰብ ነው

  • @gebrieUrgie
    @gebrieUrgie 2 години тому

    አንዳርጋቸው የምትባል ሠውዬ አንተ ኢትዮጵያዊ ስለልሆንክ በደም ለምን ትነግዳለህ ምስህ የኢትዮጵያውያን ደም ነውን ?በጣም ነው የምታሣዝነው የኢትዮጵያ ህዝብ ባንዳ በቃኝ ብሏልና አርፈህ ብትቀመጥ ይሻላል ።

  • @carmanline8011
    @carmanline8011 5 годин тому

    Amhara political elites should do more to cope up with other tegaru and promo political elites they KG student in the eye of jewar and aluulaa...

  • @BitanyaAdane
    @BitanyaAdane 21 хвилина тому

    ቡና ተጠርተህ መተህ የምታወራ ነውየሚመስለው እንጂ ለሚዲያ የማዬመጥን

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 5 годин тому

    አይዝንጥሉ ምሬ እውነትም ተቀልዷል

  • @freedomseeker7258
    @freedomseeker7258 Годину тому

    አዲስ አበቤ አልቀህ እንዳትቆየን ለእኛም ትንሽ ትረፉልን 😂

  • @sesabraham4885
    @sesabraham4885 3 години тому

    OMN BRACHI ... .SHAME ON YOU

  • @biskut6932
    @biskut6932 5 годин тому +2

    ሀገር ከማፍረስ ምን ያገኛሉ እኛኢትዮጵያውያን ሀገራችንን እንወዳለን በጫና አናፈርስም በደም የተገነባች በመስዋእትነት የቆመች ሀገር ነች የአድዋ ልጆች ነን አሜሪካን ሂዶ አይደለም መለፍለፍ ጫካ ገብቶ አብሮ መዋጋት ነው እጃችሁን ከሀገራችን አንሱ ባንዳነት ለካ ከባድ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የተጋመደ አንድነት ያለን ህዝቦች ስለሆንን ዘረኝነትን እንፀየፍ

  • @AbdelaHamedu-hd4nu
    @AbdelaHamedu-hd4nu 5 годин тому

    ARMEYAS JAGEN ETO

  • @meriemali3354
    @meriemali3354 Годину тому

    ብርቱ ትንታኔ ነው ወድጄዋለሁ

  • @teumadhanom6357
    @teumadhanom6357 52 хвилини тому

    BALGy

  • @YohannesMekonnenShanka
    @YohannesMekonnenShanka 3 години тому

    ትገርማለህ። የአብዛኛው ሀሳብ ሳይሆን በራሱ ሀሳብ መደራደር ካለበት ዴሞክራሲ የቱ ጋ ነው ? ግቡ ይኸ ከሆነ መዋጋት ለምን አስፈለገ?

  • @gosaalemu
    @gosaalemu 2 години тому

    LADARGACEW BALABATE HOYE YEHEN BALAGA NA KTEZERA YALREME ZELEZELE WACH BALISHEN TEDEBKE BEYEW

  • @shise24434
    @shise24434 2 години тому +1

    ኤርሚ ደጅ ጥናትህን አልጨረስክም?
    የንጉሱን ይሁንታ አላገኘኽም ?
    TPLF ከተሸነፈ ለምን ተደራደረ?

  • @arttube735
    @arttube735 3 години тому +1

    በአብይ የመጣ በአይኔ መጣ ነው
    ገበሬው ማን ነው ስሙ '''

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 59 хвилин тому

    are u supporter of pp ?

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 4 години тому +1

    Andargachew is an intellectual! Why you degrade him like that Mr.Wakjira/PP

  • @dumaarasoojjaato2171
    @dumaarasoojjaato2171 4 години тому +2

    ልክ ልኩን ንገርልን፤ ንገሩኝ ባይ ስለሆነ።

    • @margirma6
      @margirma6 Годину тому

      ዋቅጅራ ተከፋይ ተደማሪ ከሆነ ቆየ። ሰው ጠላው። የሚያናግረው የለም። እና አብይ ሥር ገብቷል። ለማንኛውም ከሃዲ ሰው ነው። ትንሽ ትግሬዎቹ ቢያስጠጉኝ በሚል ይጥራል።

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 5 годин тому +1

    በምክንያት መናገር ጥሩ ነው ብዬ እኔም አስባለሁ ልክ ነው ጦርነት አይጠቅምም!!!!

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 4 години тому

    ስለመቀየር ምናገባህ?

  • @getnetdesta3797
    @getnetdesta3797 Годину тому

    ante abrek neberk ante enko titenetnn aydel

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 4 години тому

    ቁጥር አይችልም እንዴ መቶ ሜሌየን ለሴት የሜከፍሉት ስንት ቤሌዮን ቤኖራቸዉ ነዉ ማፈርያ

  • @Ethiopia408
    @Ethiopia408 5 годин тому +2

    እንደዚህ ያለ ቀበሌኛ ቋንቋቸውን እዛው ቀበሌ ተጠቀሙበት ።

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma4948 6 годин тому +2

    ምሬ ፖለቲካዋን ይተነትነዋል እንከፍ ሆነ ሰውዬ😛🤔😏

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 3 години тому

    ትክክል ነሀ

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 4 години тому

    Ermias does not know that over two million Ethiopians are killed, six million are displaced, thirty million are starving, Abiy has armed groups that kidnap and kill, Abiy is carrying out a war on Amhara people, and Abiy's regime persecutes Amharas on a daily basis. Since Ermias had been bombarded daily with TPLF propaganda of the hatred of Amharas, he feelings and sense of justice to Amharas are blunted. That is why he denigrates Amhara people, and trifles their sufferings. He toys with great issues of Amharas.

  • @SintesintuBesintu
    @SintesintuBesintu 3 години тому

    አማርኛው የዬት ሀገር አማርኛ ነዉ ማዳመጥ ከበደኝኪኪክ

  • @KeremuJemal-hj1kh
    @KeremuJemal-hj1kh 5 годин тому

    በትክክል ነው ያስቀመጥከው! ስለ አማራ እየታገለ ስለሌላው መናገር አይችልም፤ ስለዚህ ስለአዲስ አበባም ስለ ኢትዮጵያም ከሌላው ኢትዮጵያዊ የተለየ ሚና ሊኖራቸው አይችልም፤

  • @rshanzeray2253
    @rshanzeray2253 Годину тому

    አይ ምሬ ያኔ በመከላከያ ጀግና እንደተባለው ብትሠዋ በኢትዮጵያ ጀግኖች መዝገበ ትኖር ነበር እግዚአብሔር ለሕዝቡ ስል .ማስተዋል ይስጣቹ

  • @EfieYesha
    @EfieYesha 5 годин тому

    ይድረስ ለቢልታ
    ይህን አተላ አትስሙት።አንተ ምን ትሆናለህ አሉህ? ፊትህ ግን እኮ ዕየዞር ነው።

  • @Fanobelew
    @Fanobelew 5 годин тому

    ምኑ ነው ያበሳጨህ ! ውነቱን ነው እኮ አብይ ካገኛቸው ካለጥርጥር ያርዳቸዋል tplf ን ያልከተፈው እጅ ሰለሰጡት ነው

  • @YaredAli-p6t
    @YaredAli-p6t 28 хвилин тому

    ኤርሚ የ አብቹ ቂጥ አጣቢ ሁነህ ቀረህ😂

  • @awtachewraya2890
    @awtachewraya2890 4 години тому

    ኤርምያስ ለገሰ ከማደንቃቸው ስራዎቹ በአማባገነኑ ኢሳእያስና በኢሳእያስ ባሪያው አንዳርጋቸው ፅጌ ያለው አቋምና አንደርስታዲነግ ነው፡፡ You really know the behaviors those sub-humans Ermi!

  • @jonnnnymedia
    @jonnnnymedia 4 години тому

    እነዚህ ናቸው አቢይን የሚተኩ?

  • @Ethiopia408
    @Ethiopia408 5 годин тому +1

    አንዳርጋቸው አማራ የሚባል ብሔር የለም አላለም እንዴ??

  • @Ethiopia408
    @Ethiopia408 5 годин тому +1

    አንዳርጋቸው አማራ የሚባል ብሔር የለም አላለም እንዴ??