የሰማያዊ መስኮት ሞት ብለው መጡ ደሞ? ትናንትናና ዛሬ ዓለማችንን የገጠማት ውጥንቅጥ የቀጣይ ዘመኗን አሳዛኝ ዕጣ ያጋለጠ ነው!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

КОМЕНТАРІ • 55

  • @user-jr9yb6yn2w
    @user-jr9yb6yn2w Місяць тому +13

    ሰላም መምህር አብይ ይልማ እኛን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር እያጣቀስክ የምታሳውቀን የምታነቃን እውነት እኔ ብዙ ነገር አውቂያለሁ ጌታ አሁንም እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @azebasfaw9246
    @azebasfaw9246 Місяць тому +9

    ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት

  • @BetanyaYirdaw
    @BetanyaYirdaw Місяць тому +5

    ሰላም እንዴት አመሸህ መምህር አብያችን 😍በጣም እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ 🙏ሁሌም ክበርልን በርታ🙏😘😘😘

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc Місяць тому +5

    🌿❤ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤🌿
    ያንተን መምጫ እያቀረቡ ይገኛሉ
    አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ
    አለምን የሚዘውሩ የሴረኛው ሚስጥረኛው ቡድን ስራቸው እያፋጠኑ ይገኛሉ ።

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f Місяць тому

    እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልን ወድማችን ይልማ 🙏

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 Місяць тому +2

    ወድማችን አስተማሪያችን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አብያችን🙏

  • @AbiBelay-lg5id
    @AbiBelay-lg5id Місяць тому +2

    እናመሰግናለን ስለመረጃው መምህራችን

  • @ashenafiyeman8274
    @ashenafiyeman8274 Місяць тому

    ጌታሆይና 🙏

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Місяць тому +8

    ትንብቶቹ እየተፈጸሙ ነው። ሁሉም ሰው ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መመለስ አለበት።

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Місяць тому +1

    Thanks

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Місяць тому +2

    እግዚአብሄር ዬስጥልን

  • @danielshiferaw6067
    @danielshiferaw6067 Місяць тому

    ኑርልን ረጅም እድሜና ጤና ይስልን እንዲህ ነገሮች በተከሰቱበት ወቅት ትኩስ መረጃን እንደምትሰጠን ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ.....

  • @545menel
    @545menel Місяць тому +1

    ወንድም አብይ ጥሩ አርገህ እስቀምጠሀል በርታልን❤❤🎉🎉

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Місяць тому +2

    Ena mesegnalen ❤❤❤❤ Wedemachin

  • @SemereAsfeha-j8e
    @SemereAsfeha-j8e Місяць тому

    Yaa

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Місяць тому

    መምህር አብይ በርታልን ❤❤

  • @naolasrat5792
    @naolasrat5792 Місяць тому

    The power of it

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር። ይባርክልን

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ከዚህ ማንቂያ ሲስተም ካሁኑ መውጣት ያስፈልጋታል

  • @marmart6646
    @marmart6646 Місяць тому +1

    ጎበዝ እኔም እንደ ምታቀርበው አውቋ ነበር

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x Місяць тому +4

    Dear Mr Abiy Yilma...How are you doing? In Chemistry Analysis is a rxn. in which a compound is broken down into its simpler parts by using chemical means like Electric current, Electric spark, heat, addition of chemicals etc... For your awareness informations you analize acting like a chemical means.This is what I always observe.Thanks a lot my hero.Blessings.❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EsterWalck-dl2us
    @EsterWalck-dl2us Місяць тому

    ሰላማችሁ ይብዛ የተናገርከው ልክ ነው ልነግርህ እፈልጋለሁ ለመሆኑ ምን ይሆን? በአይኔ ሰማያዊ ነገር እንደ እርችት ይወጣል ልታስረዳኝ ትችላለህ አመሰግንአለሁ ከይቅርታ ጋር❤❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Місяць тому

    የመጨረሻው ዘመን ላይ እንዳለን ነገሮች ሁሉ እየጠቆሙን ነው ጌታ ሆይ ስትመጣ ከፊትህ እንዳታጣኝ እርዳኝ ቤተሰቤን ልጄን እርዳቸው😢

    • @yhwh77712
      @yhwh77712 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗

  • @tzitagebra
    @tzitagebra Місяць тому +1

    ሰላም አመሸ እንኳን ደህና መጣ ክብረት ይሰጥልን❤🎉

  • @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o
    @iHETEROZOON-ct8gf3zd8o Місяць тому +1

    As an agnostic, Abiy Yilma means a person who lives in a lie for me

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f Місяць тому +1

    ምን ይመስልካል ንገረን ምን ይመጣል

  • @RejuErduna
    @RejuErduna Місяць тому +1

    Selam memhr

  • @tsedayayehu5106
    @tsedayayehu5106 Місяць тому +1

    Tenkolachew teg yelehum ye alem ezb lemasekayet ere yet hiden enenur?? Abeyeee ufff😢

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 Місяць тому +2

    Abiy ahmed is one of them fayda is the door of 666

  • @haregalema6904
    @haregalema6904 Місяць тому +1

    ሙከራስ ቢሆን

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kt8sl6if5f
    @user-kt8sl6if5f Місяць тому

    አተ ኦሪትን ማወቅ አለብህ

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 Місяць тому +1

    ወንድማችን ግን የአእምሮ ማሳጇን እንደው ተውካት እኮ...
    ትንሽ ትንሽ ቢሆን ጊዜ ስታገኝ ስራልን🙏

  • @ashenafimengistu2537
    @ashenafimengistu2537 Місяць тому +1

    የመጀርያ ሙከራ ላይ ናቸው ግን ይልምሽ የዛሬ 4.5 ዓመት ምን ብለህ ነበር ዓለም በኛ ላይ ሞት ሲያውጁ ያውሬው ቁጥር ያለባቸው ሚሳኤል ቢተኩሱም ኢትዮጲያን አይመታትም ብለህ ነበር ለኛም ማሳያ ነው የሰሞኑ ትኩሳት እኛ ላይ አለመስራቱ እላለው🙏🙏🙏

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 Місяць тому +1

    Keduse Michale zandowen ka Samay ba Tebetu mekeneyate wade Marat telahe endawatadekaw Ante yazelen
    Esu ende tawarade Yasaw lejochen leyawarede
    basafew Alame laye tanastol Keduse Michale Ye Alamen Hezeb Aden
    Mekeneyatum Teleke sele tan tasatohale
    Ye Malaketoche Hulu Alekaka
    Hule geze kanete gare atagabe je yalaw Hayalu
    keduse Gaberal naw
    Ethiopian neku hulu nagare ye Yohanese Rahey laye tasefa
    Sela kuteru hulu yenagarale
    Neku anebebu Hulu nagare zare eytakanawalaw yalame tasefol
    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @adanechgmedhin3637
    @adanechgmedhin3637 Місяць тому

    ዐብይ ፀጉርህን በትክክል ተስተካከል ከአንተ ጋር አይሄድም አመሠግናለሁ።

  • @marmart6646
    @marmart6646 Місяць тому +1

    ይሄ እንደሚሆን ቀድሞ ይታወቅ ነበር

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Місяць тому

    ወድማችን አብይ ቀድመው ተናግረዋል ሳይበር አታክ የጨለማው አውሬዎች ምናምን ሸዋብ የሚባለው እንደዚ እንደሚፈጠር

  • @hanabeletetube
    @hanabeletetube Місяць тому

    Ere dubai yene medam ke bank birr serqubigni aleche😢

  • @afem9862
    @afem9862 Місяць тому

    Alem litetefa new eyalk real estate setastewawek eydeberem? Shame new. Libona yesteh.

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  Місяць тому +2

      😂😂😂😂

    • @nigussolomon6871
      @nigussolomon6871 Місяць тому +1

      አለም መጥፋቷ አይቀርም! ነገርግን
      "
      እንደምንሞት ሆነን እንኖራለን!
      እንደምንኖር ሆነን እንሰራለን! "
      ወዳጄ ንቃ!!!!

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Місяць тому

    Alemachin betalaki fitnet wede talaku fetariyachin yefird ken wdehonew wede Armageddon torinet eyegesegesech new diyabilos betalaku Kuta endemiyagesa anbesa yemiwutewin felgo eyezore new

  • @WelaElali
    @WelaElali Місяць тому

    ሰላም አብይ አንተ እራስህ ስለ ብሉ እስክሪን እያወራህ ለምን ብሉ ለበስህ?