ልቡ ዞሮ የተወለደው….ተስፋ የተቆረጠበት ህክምና 8 ሰዓታት በፈጀ ቀዶ ህክምና በሀገራችን ሀኪሞች በድል ተጠናቋል ዶ/ር ሺቢቆም | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ከ25 ሺህ ሰዎች ውስጥ አንድ ሰው ላይ የሚከሰተው … ልዩ አፈጣጠር
    ህፃን ሂዶ ጂማ ልቡ ፣ ሳንባው ፣ሆድቃው እና ጉበቱ በግራ መሆን የሚገባቸው በቀኝ በቀኝ መሆን የሚገባቸው ደግሞ በግራ ዞረው የተወለደው ህፃን ይህ ችግር እንዳለበት የታወቀው የ8 አመት ልጅ ሆኖ ከፍተኛ የድካም ስሜት ፣ ቶሎ ቶሎ መታመም እና አንዳንዴም ነስር ያየበት አባት ወደ ህክምና በወሰደው ወቅት ነበር፡፡
    ህክምና እንደወሰደው የሰማው አስደንጋጭ ነበር ልጅህ ልዩ አፈጣጠር ነው ያለው ልቡም ታሟል የሳምባውም ግፊት ጨምሯል ህክምናውም ከባድና ውስብስብ ነው ብለው አረዱኝ ይላሉ የህፃን ሂዶ አባት አቶ ጂማ
    በኢትዮጵያ ካሉን አራት ብቻ የልብ ጠጋኞች አንዱ የሆነው ዶ/ር ሺቢቆም ታምራትን የማግኘት እድል ገጣመው ዶክተሩም በሀገራችን እንደሚሰራ አበሰረው አባትም ትንሽ ተስፋ አገኘ…. ህክምናውም ተጀመረ ቀዶ ጥገናውም 8 ሰዓታት ፈጀ … በውጭ ሀገር ቢሆን ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚፈጀውን ህክምና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ፡፡
    እንደ ስሙ ለሺዎች ከፈጣሪ ጋር በመሆን ሳቅን እየመለሰ እንባን እያበሰ የሚገኘው ዶ/ር ሺቢቆም እኛ ሀገራችንን እና ህዝቦቻችንን በተሰጠን ችሏታ እያገለገልን እንገኛለን ከዚህ በኃላ እንደ ፈጣሪ ፈቃድ እናገለግላለን ፡፡
    ልቡ ዞሮ የተወለደው….ተስፋ የተቆረጠበት ህክምና 8 ሰዓታት በፈጀ ቀዶ ህክምና በሀገራችን ሀኪም ዶ/ር ሺቢቆም በድል ተጠናቋል
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

КОМЕНТАРІ • 402

  • @ab.5596
    @ab.5596 2 місяці тому +177

    አቤት እርጋታ🙏
    አቤት ትህትና🙏
    አቤት ችሎታ🙏
    አቤት ህዝብን መውደድ🙏
    ዶ/ር ታስፈልገናለህ ሺህ አመት ኑርልን🙏🙏🙏🙏
    👏👏👏👏👏

    • @eyerusalemgebru
      @eyerusalemgebru 2 місяці тому +3

      god bless him and your family thankyou sefu we need more this kind of people 😍🙏👍

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 2 місяці тому

      AMEN🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kefyalewayalew6516
    @kefyalewayalew6516 2 місяці тому +81

    ዶ/ር ሺቢቆም ጎንደር ዩኒቨርሰቲ ካፈራቸው ባለ ባህሪ መልካም፤ ቅን፤ በትክክል ሳይንስንና ተግባርን አዋህዶ የሚሰራ ለብዙ ሀኪሞችና ለተማሪዎቹም አርአያ የሚሆን ሀኪም ነው። ፈጣሪ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 місяці тому +56

    እውነተም ዶክተር ሺቢቆም ስም እና ተግባር አንድ ሲሆኑ እንዴት ደሰ ይላል አነተ የሀገር ሀብት ነህ ነፍ አመት ያኑርህ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 місяці тому +69

    ዶክተር ሺቢቆም እናትህ አባትህ የተባረኩ ናቸው አንተን በበረከት ወለዱህ እኔ ምን እንደምል አላውቅም ዶክተር ሺቢቆም ሺ ያድርግህ ለዚህች ደሀ አገር ታስፈልጋታለህ ትህትናህ እርጋታህ ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ተባረክ ብሩክ ሁን።

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 місяці тому +103

    እዉነት ነው ሴፊሻ፣ የህክምና ሰተት በጣም በዝቱዋል በዛው ልክ እንደዚ አይነት ደል እሚሰሩ ዶክተሮችም አሉ፣ እስኪ ለእንደዚ አይነት ጀኞች ዶክተሮች በ👍👍👍👍👍

    • @Adebetube-sr9wk
      @Adebetube-sr9wk 2 місяці тому +5

      ewnet new

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 місяці тому +1

      ዋአ ምርጥ ዶክተር እግዛብሄር እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛልን እድሜና ጤና ይሰጥክ ሰምን መላክ ያወጣዋል ሰምክን ያወጡት በጣም ትልቅ ሰው ናቸው❤❤❤

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 2 місяці тому

      Not only a medical doctor also he's God sent Angel. He loves his poor country. Amazing!!

  • @ramadan1707
    @ramadan1707 2 місяці тому +75

    ዶ/ር ከመቀመጫ ተነስቼ ከፍ ያለ ምስጋናዬ ለአንተ ❤❤❤

    • @ccu3907
      @ccu3907 2 місяці тому

      ይገባዋል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 місяці тому +39

    ስምን መልዓክ ያወጣዋል !!ከትህትና እና ከእርጋታ ጋር🙏🙏🙏 እናንተ ብርቅየና ወገናችሁን የመረጣችሁ አራት ፍሬዎች ፈጣሪ በሞያችሁም በዘራችሁም ያብዛልን የሆስፓታሉ ባለቤቶችንም አላህ ምንዳቸዉን አብዝቶ ይክፈልልን🙏አባትዮዉም ጀግና አባት ነህ ሰይፍሻ ኑርልን🙏🙏🙏

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 2 місяці тому +35

    እውነት ነው እንኩዋን ለአባትህ ለሰፈራችንም ኩራት ነህ እኔ እንኩዋን ገና ሺቢቆም ብሎ ሲጠራ እንዴት ደስ እንዳለኝ አባትህም እድሜ አግኝቶ እንኩዋን ይህንን ክብር አየ ተባረክልን ከዚህ በላይ ክብርህን ያሳየን

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 місяці тому +57

    ለሰው ልጅ ጥበብ ለስጠ ለእግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ይሁን🙏

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 2 місяці тому +25

    ዶ/ር ሺቢቆም እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ እዚህ ከፍታ ላይ ስላየሁህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @TerefAbebe
    @TerefAbebe 2 місяці тому +23

    ጀግና የሆነ ዶክተር ትኩረት ከአንተ አይለይ ተመሰገን አምላኬ እንዲህ አይነት ዶክተር ስለሰጠን እውነትም ሺህ ሰው ኑርልን የፈጣሪ እገዛ ከለላ አይለይህ

  • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
    @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 місяці тому +17

    ክብር ሙያቸውን አክብረው ለሚሰሩ ዶክተሮቻችን እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛል

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    በዚህ ነገር ሁሉ የእግዚአብሔርን ስራ ነዉ ያየዉት ክብር ለእግዚአብሒር ይሁን❤ተባርክ ዶክተር❤

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 2 місяці тому +45

    ማሻአላህ እንደት ደስስ ይላል እኔም አለችኝ የምላት ብቸኛዋ ትንሿ እህቴ የልብ ታማሚ ነች😢በቅርቡ ወደ አ አ ትመጣለች ኡፍፍፍ ጭንቅቅ ብሎኛል በሰደት እሰኪ ዱአ አርጉልኝ ባአላህ አትከፍሉበትምም

    • @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
      @ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 2 місяці тому +3

      አላህ አፊያዋን ይመልስላት

    • @MeseretGemechu123
      @MeseretGemechu123 2 місяці тому +1

      አይዞሽ

    • @azidireart
      @azidireart 2 місяці тому +3

      እሱጋ ውሰዷት ፈጣሪ ይማርልሽ አይዞሽ አድራሻው ያው በደምብ ካዳመጥሽ ተናግሯል

    • @TTt-f7l
      @TTt-f7l 2 місяці тому +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር አለ እህትሽን ፈጣሪ ይማርልሽ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому +1

      አላህ ይመራት ያራብ 😢

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 2 місяці тому +21

    አመሰግናለሁ ዶክተር እንደዚህ አይነት ሀኪም ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ

  • @MamitAlemu-i8e
    @MamitAlemu-i8e 2 місяці тому +12

    ሺ ቢቆም ስምና ምግባር ሲገጥም እንዲህ ነው እጅህ ይባረክ እግዚአብሔር ለሰው መድሐኒት ያድርግህ

  • @selamwttemesgen332
    @selamwttemesgen332 2 місяці тому +18

    እንደዚህ ያሉ ዶክተሮችን ያብዛልን ለእናተም ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 2 місяці тому +10

    ትክክል የኔ ጌታ ሀገር እናት ናት እናት ደሞ ቢደላትም ባይደላትም እናት ናትና አትተውም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የሀገር ሀብት ነህ❤❤❤❤

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 2 місяці тому +6

    በእውነት እንደእናንተ ያሉ በህክምና ዙሪያ በመልካም ስራችው ቃላችውን አክብራችሁ እግዚአብሔር እውቀትና ጥበብን ሰጥቶአችው ህዝብን የምታገለግሉ ከእግዚአብሔር በታች ምስጋናዬ የላቀ ነው። እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ህድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @yirgalemamare3211
    @yirgalemamare3211 2 місяці тому +15

    # respect to Dr shibikon , a gold medalist from university of Gondar , a well known cardio thoracic surgeon with a grace wooooooooooooooooooooooooow

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር አመስግናለው ሰው ስራውን እንኳን አክብሮ በማይሰራበት ጊዜ ያውም በተሻለ ክፍያ የተሻለ ኑሮ ብዙ የማታልሉ የኑሮ ብልጭልጭታ እያሉ እነዛን አሸንፋቹ ውጪ ተምራቹ ወደ አገር ተመልሳቹ ወገን ለምታክሙ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 місяці тому +8

    ሺ ቢቆም!!! እግዚአብሔር አምላክ በህይወት ዘመንህ ሁሉ ይቁምልህ🙏🏾 የታደሉ አባት እንኳንም ያንተን ስኬት አዩ ለህዝባችን ታስፉልጋለህና ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾❤️

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 2 місяці тому +4

    እግዚአብሄር ይመስገን❤❤ እንደዚህ አይነት ህክምና እና ሀኪሞች ሀገራችን ላይ በመገኘቱ❤😊 ክብር ለእርሱ ይሁን❤ ዶክተር ጌታ ብርክ ያርጋችሁ፡እኛ ደግሞ ትንሽ ብንከፍላችሁ፡ያላችሁን ይባርክላችሁ እያልን እንመርቃችኋለን❤ እውነት ለመናገርም ቃል ያጥራል፡እግዚአብሄር ዘመናችሁን፡የእናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ፡እናመሰግናለን፡ሀገሬ፣እናቴ ብላችሁ በማገልገላችሁ፡ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ።❤❤😊😊

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 2 місяці тому +5

    ከፈጣሪ በታች እናንተ ዶከተሮች ክብር ይገባችሃል ተባረኩልን ❤🙏

  • @Yosefyefrezaf
    @Yosefyefrezaf 2 місяці тому +41

    ❝...ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ።❞ ኤርምያስ 18 ÷ 6..... ሸክላው ቢበላሽበት እንደፈለገ አድርጎ እንደሚሰራው እኛም በሰራን በፈጠረን በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነን ሁሌም እግዚአብሔርን ተስፋ እናድርግ ለሐኪሞችም እውቀትን ጥበብን የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን...በያላችሁበት ሰላማችሁ እና ጤናችሁ ይብዛ 🙏❤🙏

    • @addisw1713
      @addisw1713 2 місяці тому +1

      አሜን❤❤🙏🙏

    • @Yosefyefrezaf
      @Yosefyefrezaf 2 місяці тому

      @@addisw1713 Amen 🙏

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 2 місяці тому +1

      ምሻአላህ አላህ ይባርክ ልብህ ላበቃህ ፈጣሪ ምስጋና ይግባው ።አንተም እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🙏💓 መልካም ስራ

    • @ETHIOPIA7773
      @ETHIOPIA7773 2 місяці тому +2

      በትክክል ሁሉን አድራጊ እርሱ ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @Yosefyefrezaf
      @Yosefyefrezaf 2 місяці тому

      ​@@zahraliban5714እንኳን እግዚአብሔር እረዳው 🙏

  • @gabisoadanech1157
    @gabisoadanech1157 2 місяці тому +17

    ዶ/ር አዕምሮህ አሁንም በእጥፍ ይባረክ። ደግሞ የዶ/ር ወዳጄነህ ወንድም ነህ?

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 2 місяці тому +2

    ይህንን ድንቅ ተአምር እንድናይና ጥበቡን የሰጠ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ 2 місяці тому +2

    ሱብሀን አለህ ለበሪየህ የተለየየ እውቀት ትሰጠል ዶ/ር አለህ ይበርክልህ እውቀትህን ልጁኑም ከለህ እንኳን መረህ ከዚ በኋለ ጠንክረህ ተምረህ ዶ/መሆን ነው የለብህ

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 місяці тому +5

    የኦግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
    ይሄ ሕፃን በዚሄ መልክ ሲፈጥረው
    ለመዳኑ ደሞ ዶክተር ሺቢቆምን አዘጋጅቶለት ነውና የሁሉ ፈጣሪ አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሠድ 🙏💕

  • @martasila5996
    @martasila5996 2 місяці тому +3

    Doctor Shibekom, you are right. You don't have to leave Ethiopia: God has blessed you with wisdom and knowledge. You are a solution for many. Keep serving. May God multipley the surgeons of Ethiopia 🇪🇹. You are blessed.

  • @kidisttedila
    @kidisttedila 2 місяці тому +5

    ከእግዚአብሔር በታች ለሰው ልጆች ተስፋዎች እናንተ ምቹ የአንተን አይነቱን ደግሞ ያብዛልን መሸለም ያለብህ ዶክተር ነህ እንደ ስምህ ሺህ ሁን የሀገር ኩራት ነህ ኑርልን❤❤❤

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 2 місяці тому +1

    ሰለ ሁሉም እግዚሀብሄር ይመስገን። እግዚሀብሄር ይባርክህ ዶክተር። ህፃኑም በደንብ ተሽሎት ወደፊት ህገሩን ሕዝብን የሜያገለግል ያርገዉ። ሰይፉ ተባረክ።

  • @MartaSewadagn
    @MartaSewadagn 2 місяці тому +1

    በመጀመሪያ ይህን ጥበብ ችሎታ ለሰጠህ ልውል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አንተ እንቁ Ethiopiawi ሁሌም ባንተ እንኮራለን ስትዎለድም ገዳም አባትና እናትህን ያበሰርህ ነበርህ አሁን ደግሞ የወገን እስትንፋሳችን ነህ እንሳሳልሀለን እንዎድሀለን እናከብርሀለን አመለ ሸጋ ደርባባ ትሁት ዶክተር ሺቢቆም እረጅም አመት ኑርልን እንቁአችን❤

  • @tsege2112
    @tsege2112 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን። ዶክተር ቃላት አጠሩኝ ለማመስገን እግዚአብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ የእኔ ወንድም። እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 2 місяці тому

    ያለኝ ይበቃኛል ድንቅ ነው የሚመለከተው አካል እንደነዚህ ያሉትን ባለሙያዎች ሀገራቸውን/ህዝባቸውን በሙሉ አቅማቸውና በደሥታ እንዲያገለግሉ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል ;ለዶ/ር ሺቢቆምና ግብረአበሮች ባለሙያዎች ትልቅ አክብሮት አለኝ ፈጣሪ ጤናና ረጂም እድሜ ይሥጥልኝ

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 місяці тому

    ስምን መላዕክ ያወጣዋል ይህ ነው እንግዲህ አሁን እግዚአብሔር የበለጠውን ለአንተ መልካሙን የሚጠቅምህን ሁሉ ያድርግልህ !ተመስገን አገሬ እንዲህ ተስፋ የሚያሳይ ነገር ሳይ ደስ ይለኛል !አሁን ተመስግን የድንግል ልጅ ቸሩ አምላካችን ኢዩሱስ ክርስቶስ !
    ዶክተር ተባረክ!ሺ ዘመን ኑርልን!!!❤❤❤

  • @getnetabate551
    @getnetabate551 2 місяці тому +3

    ሴፊሻ ቁምነገሩን ከጫወታ ጋር ማዋዛት ስታዉቅበት...... I love it. ዶ/ር ምስጋናዬ ለአንተ ትልቅ ነዉ ፈጣሪ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @misganaarefaynie9648
    @misganaarefaynie9648 2 місяці тому

    ዶ/ር ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ! ትህትናህ : ሰው አክባሪነትህ : ሩህርህነትህ: ፅድት ያለ ስራህ ሁሌም ይገርመኛል በስራ አጋጣሚ ትንሽ ወራትን አብሬህ በመስራቴ ኩራት ይሰማኛል እድለኛም ነኝ ። ፈጣሪ ከዚህ በላይ ስምህን ያስጠራህ።

  • @azidireart
    @azidireart 2 місяці тому +2

    አሁን ስምን መለኣክ ያወጣዋል ማለት ለሺህ ሰዉ የምቆም ዶ/ር ለአገራችን ያስፈልጋታል ያንተን አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን እውቀትህ አብዝቶ ይጨምርልህ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Melat544
    @Melat544 2 місяці тому +10

    በጣም እሚገርም ዶክተር ነው አትሸወዱ ውጪ እያላቹ ሀገራችን እንደዚ አይነት ዶክተሮች አሉ

  • @Hanaalemu-hd1rw
    @Hanaalemu-hd1rw 2 місяці тому +2

    እግዚሐብሔር ይባርክህ ትትና እና እውቀት የተጣመሩልህ ተባረክ

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ለህኪሞች የሰጠው ጥበብ በእጅጉ ይገርመኛል፣ በጣም ታኮራለህ ዶክተር

  • @GenetDamena-w1y
    @GenetDamena-w1y 2 місяці тому +6

    ዶክተር ተባረክ አሁንም እጅህን ባረኩትየነካሀቸው ይዳኑልህ ሺዎች በአንተ ይዳኑ እንኳን የነካኸው የአየኸው ይዳንልሀ 4:59 እንዲህ ብዬ መረኩህ ግን ዶክተር ጥብን የሰጠህንአግዚአብሔሰርን አመስግነው እግዚአብሔርን

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 місяці тому +4

    ዶ/ር ሺ ቢቆም።። የዶ/ር ወዳጄነህ ወንድም ትመስላለህ በሁሉ ነገርህ።❤❤❤ ተባረክ። እፃኑም እንኳን ፈጣሪ ማረህ❤

  • @adisaabusemaw6338
    @adisaabusemaw6338 2 місяці тому +9

    ኑርልን

  • @wondudagnaw7601
    @wondudagnaw7601 2 місяці тому +9

    እጅግ ገራሚ ጥበብ ነው። የሰይፉ ትልቁ ችግር ግን የተጠየቂውን ሀሳብ አያስጨርስም፣ በመሀል ያቋርጣል።

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 2 місяці тому +4

    አላህ ወክበር ሱበሀን አላህ እንኳን አላህ አተረፈክ ዶክተሩ በጣም መልካም ዶክተር ነዉ ቢዚዉ ቀጥል የብዙ ሰዉን ሂወት ከፈጣሪ በታች እየታደጋቹ ነዉ እንዳንተ አይነቱን ዶክተር ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተር

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 2 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 2 місяці тому +1

    አይ ሰይፍሻ አሁን ልብ እየገዛህ ነው እንደዚህ አይነት ብርቅዬ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ዶክተር በስስት ነው ያዳመጥኩ መጨረሻህን አምላክ ያሳምርልህ ተባረክ ሺ አመት ኑርልን❤❤❤

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 2 місяці тому +3

    እንዴት ስነስርዓት ያለው ሰው ነው ባካቹ?!🤯
    አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ እጅህ ይባረክ!!!🙏🏾
    #An_Amazing_Human_Being💯😜👌🏾

  • @kalkidantenaw8208
    @kalkidantenaw8208 2 місяці тому +10

    ጊቢ የተማርኩ የፎቅ ብረት መቶኝ አፍንጫየን ሰፍቶኝ ነበር ያኔ ተማሪው ቆንጆ ሃኪም መጣተብሎ ዝብሎ ይታመም ነበር ሳየው ገረመኝ ጎበዝ ነው

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ሺ ያድርግህ
    ለሺ ያሰቡህ አባትህ ለሚሊየን ሆንክልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 місяці тому +3

    እግዝያብሄር ያብዛችሁ የሀገር ምልክት ዋርካ ናችሁ እድሜ ይሰጣችሁ ክፉ አያግኛችሁ ዶክተርዬ❤👏🏽

  • @ShathaAlanazi-dc8ld
    @ShathaAlanazi-dc8ld 2 місяці тому +1

    ዶ/ር የናትህን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው ለአባትህ እርጅም እድሜ ከጣና ጋ ይስጥልን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ አሜን ፫❤❤❤❤

  • @YMW7777
    @YMW7777 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ፣ አብዝቶ ይባርክህ ፣ እንዳንተ አይነቶች ብዙዎች ይሁኑ፣ አእምሮህ ይባረክ፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 2 місяці тому +1

    የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር በሰዎዎች ላይ ሲገለጥ ይሄ ነው እውነት መታደል ነው ዶክተርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ከባድ ነው ልጅስ አይታመም

  • @kalkidanwondmagnge2443
    @kalkidanwondmagnge2443 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @SeniMikumarki
    @SeniMikumarki 2 місяці тому +2

    ውይ ዶክተርዬ እ/ቤ እጅህን አይምሮህር ይባርከው የ ሀገሬ ተስፋ በናንተ እያየን ነው ሰይፍሻ እናመሰግናለን

    • @LeTarik-bk2vs
      @LeTarik-bk2vs 2 місяці тому

      @@SeniMikumarki እግዚአብሔር ብሎ ለመጻፍ ቀለም አልቆብህ ነው

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 місяці тому +6

    ዶ/ር ሺቢቆም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ

  • @eths5962
    @eths5962 2 місяці тому

    ❤❤❤❤ ዶ/ር ሺህቢቆም እጅግ በጣም እንቁ ስጦታችን ነህ ፈጣሪ ዕድሜ ያርዝመው ፈጣር ይጠብቅህ! ውድዶ ዶክቶቻችን ከልብ እናመሰግናለን ባላቹ እውቀት እና ችሉታ ሀገራቹን መርጣቹ ለሀገራቹ በምትሰጡት ውድ እውቀት ችሉታቹን ❤❤❤

  • @EyuBiru-zf6hz
    @EyuBiru-zf6hz 2 місяці тому +1

    ዶክተርዬ ድንቅሰው ያልተነገረለት ዝምብሎ ሳይይነገርለት ድንቅሰው ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 2 місяці тому +1

    እሰይ ወንድሜ ዶ/ክ አኮራከን ሺ አመት ኑርልን እንደነተ አይነቶችን ያብዛልን እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻው ይመር ልዩ ዶክተር ምስጋነ ይብዛልክ ሰይፈ ተባረክ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 місяці тому

    ዶክተርዬ የኛ መልከ መልካም ምግባረ መልካም እንክዋን አባት እህት ወንድሞችህ እኔም ኩርት ነዉ ያልኩብህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሶጥህ ከነ ቤተሰብ አምላክ ይጠብቅህ ተባረክልን የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ዉድድድድድድድድድድ ነዉ የማደርግህ ወንድሜ ❤❤

  • @luchedame3163
    @luchedame3163 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ዶ/ርን በቃላት መግለጽ በጣም ይከብዳል እነ ራሴ ላይ አይቻለሁ የዛሬ ፬ ዓመት ባለቤተን የልብ ቀዶ ጥገና የሰራልኝ ዶክተር ነዉ ስለዚህም እ/ር የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ በሁሉ ነገር ሙሉ አድርገው ለፈጠር ቸሩ እ/ር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmiretamare7524
    @asmiretamare7524 2 місяці тому +2

    ye Gondar University wetet neh , Thank you Dr shebkom. you were the best surgeon, when you work at the gondar University hospital. i witnessed. God bless your hands

  • @kdist6436
    @kdist6436 2 місяці тому +4

    ጥብን የሚሰጥ እግዛብሄር ይመስገን ሺቢቆም ወንድሜ እግዛብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንደ አንተ ጥብበን ከፈጣሪ የተሠጣቸዉን ባለሞያያዎችን ያብዛልን

    • @temsgenkeneny8291
      @temsgenkeneny8291 2 місяці тому +2

      ፖስት ከማድረግህ በፊት የፃፍከውን ደጋግመህ አንብብ አትቸኩል

    • @meseretebosena
      @meseretebosena 2 місяці тому

      ወይ ጉድ ምን አለ ብናስተውል😅😅😂

  • @samuelseifu9842
    @samuelseifu9842 2 місяці тому

    እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ይህንን ፕሮግራም ጨርሼ የሰማ ዋውውው ዶክተር ፈጣሪ ጥበቡን ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ጤና ከእድሜ ጋር 🙏🙏🙏🙏 ደሞም በጣም ታስፈልገናለህ እንወድሃለን ❤❤❤

  • @tarikteshome2612
    @tarikteshome2612 2 місяці тому +1

    በመጀመሪያ ጥበብን የሰጠ እ/ር ይመስገን ፡፡ ረጅም እድሜ ይስጥህ ዶክተር ሺቢቆም ፡፡

  • @eneyetesfaye9814
    @eneyetesfaye9814 2 місяці тому +2

    ዶክተር አንተ ጀግና ነህ ሀገርህንና ሕዝብህን የምትወድ በአንተ ህፃናት ሳቁ ወላጆች ሳቁ ያለኝ ይበቃኛል ብለህ ሕዝብህን የምታገለግል ምርጥ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @muke614
    @muke614 2 місяці тому +3

    እድሜ ከሙሉ ጤንነት ይብዛልህ እላለሁ ለክቡር ዶክተር ሺቢቆም

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 2 місяці тому +3

    ዶ/ር ሺቢቆም ስለትህትናህ እና ሥራህን ስለአከበርከው በጣም ትመሰግናለህ እግዚአብሔር አሁንም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @nigistboricho3718
    @nigistboricho3718 2 місяці тому +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤናን ይስጥልን አእምሮህና እጆችህ ይባረኩ❤❤❤❤

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 2 місяці тому +3

    እንዲህ አይነት ዶክተር ትልቅ የአገር ሃብት ነውና አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @EngdaYilma
    @EngdaYilma 2 місяці тому +4

    ዶ/ር ፣ ሞያህን ፣ ያስመሰከረ ፣ ስብዕና ፣ የተላበስክ ፣ ሀገራችን ፣ ያፈራችህ ፣ ብርቅ ፣ ድንቅ ፣ ባለሞያ ፣ ሀገራችንም ፣ ህዝቦቻም ፣ ታድለናል ። እግዚያብሄር ፣ ይጠብቅህ ፣ እናመሰግንሀለን ።
    ሰይፉ ፣ እባክህ ፣ ሁሉ ፣ ቦታ ፣ ለመቀለድ ፣ ለማሳቅ ፣ አትሞክር ፣ እንደዚህ ፣ አይነት ፣ ውድ ፣ ባለሞያዋችን ፣ ስትጋብዝ ፣ አልባሌ ፣ ቀልድህን ፣ አትቀልድ ፣ አንተነትህን ፣ እፊትህ ፣ አስቀምጠህ ፣ እንደምትጠይቀው ፣ ባለሞያ ፣ አዘጋጅ ፣ እባክህ ፣😊

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 2 місяці тому +1

    Thank God! You're now shifting from interviewing actors/immetetors to professionals who really save humanity and add value to the nation. Keep it up!

  • @hareggebre
    @hareggebre 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደእናንተ አይነት ዶክተሮችን አምላክ ስለሰጠን እኛም ምስክር ነው ዶክተር ፍቃደ ባለውለታችን ነው ኑሩልን ብዙልን ❤👏👏👏👏💯

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 2 місяці тому +3

    እውነትም ሺቢቆም አንተ ድንቅ ነህ ከትህትና ጋር እውቀት እጅህ ይባረክ ❤

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 місяці тому +9

    ሰይፍሻ ከባድ ሚዛን የሆነ ከባድ እንግዳ ነው ያቀረብከው በእውነት የዚህ ሾው ግርማ ሞገሰ እየጨመረ ነው በሚቀርቡት እንግዳዋች የዛሬው ዶክተር ምን ብዩ ልግለፀው ዋው ብያለሁ

  • @እኔኢትዮጵያዊትሴትነኝ

    ከፈጥሪ በታች የብዞዎች ልብ ቀዶ ጥገናዎችን እያደርክ ያዳንክልን ዶክተር እጂግ እናመስግናለን በዛ ላይ ትህትናህ ሀገር ወዳድነት ችሎታህ የሚገርም ነው እድሜን ጨምሮ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulukengirma6386
    @mulukengirma6386 2 місяці тому +2

    Congratulations, Dr. Shi, I am happy for your flourishing 🎉🎉 "enat atikeyerim hagerim endezaw " what a nice thought !!!! Long live, we love you so much❤❤❤❤❤

  • @Tigi-nn9io
    @Tigi-nn9io 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ትህትናህ ሰው ማክበርህ ማመስገንህ በራሱ ህክምና ነው ❤❤❤ ጀግና

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 2 місяці тому

    ዶክተር ቪቢቆም የሀገሬ ኢትዮጲያ ልጅ ተባረክ አንተ ሙሉ ሰው እግዛብሔር ምንም እዳይጎድልብህ አድርጎ የፈጠረክ አሁንም በሁሉነገር እውቀቱን ያብዛልክ ኢትዮጲያ እንደዚህ ያሉ ልጆች ያብዛላት አሜን

  • @EdrisMehamed
    @EdrisMehamed 2 місяці тому +1

    ዶ/ሩ በጣም የተረጋጋ ነዉ እዉነት ነዉ ልቡ ብቻ በቀኝ በኩል ሆኖ የተፈጠረ ሰዉ አዉቃለሁ እንዲህም ያለ የጤና ባለሙያ አለ አብዝቶ ይጨምርልህ ፈጣሪ

  • @b.geberu3563
    @b.geberu3563 2 місяці тому

    ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
    እግዚአብሔር ጥበቡን አሁንም ይግለጥልህ
    በሽተኞች በእጅህ ይፈወሱ የሀገርናወገን ኩራት ሀገር ወዳድ ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።በርታልን
    ሰይፋችን እናመሰግናለን ትንሽ አጠያየቅህን አስተካክል

  • @GosayeEskinder
    @GosayeEskinder 2 місяці тому +2

    አምላክ እጅህን ቁርጥማት አይንካው ዶ/ር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ።

  • @ቤዛእንድርያስ
    @ቤዛእንድርያስ 2 місяці тому +3

    ዶ/ር ሺቢቆም ትህትናህ ደስ ሲል። አምላክ ይባርክህ

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 2 місяці тому +1

    ሀኪሞቻችን እዚህ ደረጃ ላይ መድረሳቸው ትልቅ አድናቆት ሊቸራቸው ይገባል… ዶክተር ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግዎት… ለሺ ህሙማን ሰዎች ለመድረስ ያብቃዎት

  • @YaredTesfay-wp1xx
    @YaredTesfay-wp1xx 2 місяці тому +5

    የንግግር ዘይቤ ባማረና ለዛባለው ሁኔታ ለመጀመሪያ ግዜ በቴለብዥን መስኮት ተመለከትኩኝ ዶክተር ሺ አመት ያኑርክ

  • @Gelila67
    @Gelila67 2 місяці тому

    በጣም ቆንጆ ስርዓቱ እርጋታው ትህትናው እውቀቱ በቃ ምን ልበልህ ሙሉ ሰው ነህ አንተ ለሀገራችን ለሕዝባችን ታስፈልገናልህ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተ ጀግና ዶክተር ነህ እውቀት ያብዛልህ

  • @Africa2025
    @Africa2025 2 місяці тому

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ዶ/ር

  • @salamsiraj9116
    @salamsiraj9116 2 місяці тому +3

    ዶክተር ሺቢቆም ስም መላእክ ያወጣል ይላሉ ትልልቅ ስውች ፍጣሪ ያብዛለን እዳተ አዬነቱን🙏💖💖💖💖

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 2 місяці тому +5

    ዶክተር ተባረክ❤❤❤❤
    ሴፉ ግን በቁምነገር ቀልድ አታብዛ ከይቅርታ ጋ❤❤❤❤

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 2 місяці тому +1

    እንዲህግዓይኖቶችን፡ያብዛልን፡አሜን፡ሰይፉ፡❤

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 2 місяці тому +1

    😢❤❤❤❤😢 Hulachehum Egziabhare Yebarkachehu

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 2 місяці тому +4

    ዶክተር ሺቢቆም እውንትም ስምህን እናታችን ቢያወጡልህም እግዚአብሔር ባፋቸው ፅፎላቸው ነውና : አሁንም ሺ አመት አድን የንካኸው ሁሉ ይዳንልህ :: 🤲✝️☪️🤲

  • @kenemapublicpharmacy
    @kenemapublicpharmacy 2 місяці тому

    ቀናው በትህትናው ... ዶ/ር እግዚአብሄር እድሜክን ያለምልመው ተባረክ

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Місяць тому

    ዶ/ር ሁላችንም እንደአንተ ሀገራችን የምንወደ ያድርገን ! ሀገርን መውደድ ካቃተን በገዛ ሀገራችን ከመመቅኘት ይጠብቀን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +2

    ሽህ አመት ኑርልንህ ዶተራችን ዘር ይባረክ

  • @seblewongelmesfin-f4m
    @seblewongelmesfin-f4m 2 місяці тому +6

    what a humble personality MY GOD BLESS HIM

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችው