ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ፡ የትኛውን Body deodorant spary ነው የምትጠቀሚው? Would you please put the link or make a video about it? Thank you in Anticipation. Kind regards
Hello guys. I want to tell you that I am enjoying Betty's Shebutter. Nowadays , I am using it for almost everything even for cooking. It is plant butter so no fear of cholesterol. Most important its organic. I am following you. Knowledge is power keep creating awareness Elsie.
Peaked my interest Elsye. Would not mind trying it although I can’t stomach the smell of shea butter. Would the Aloe Vera gel minimize the smell of it? Not long ago, you recommended Mekdi8 and I gotta tell you I like it a lot and have been using the eye cream as well as the day and night time cream. This particular recommendation is natural and I can imagine healthy as well. Will look forward to trying out your shea butter. Will let you know. Sending you greetings from New York. ❤ Stay Well.
Hi Elsy thank you for sharing this with us can I ask you where did you buy the Alo Vera gel and the shea butter because the ones we buy from the shops doesn’t work for us can you please send where you bought it from Thank you!!❤
ውዶችዬ የከበረሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እንደወትሮዬ እያደረስኩ በኢሮብ (Europe) እንዲሁም በአሜሪካ (USA) ለምትገኙ Gena Tibeb 👉genatibeb.co.uk በመጎብኘት በተለያዩ ቪዲዮቼ እየተጠቀምኩ ያሳየኋችሁን ምርጥ እቃወች ታገኙአቸኋላችሁ👉የቤቲ አአፍሪካንስ ሺአ በተር በኢትዮጵያ ላላችሁ ወይንም በተለያየ አለም ከሷ ከራሷ እንዲላክላችሁ ለምትፈልጉ t.me/BettysAfricanSheaButter ታገኟታላችሁ 👉ስልክ ቁጥሯ 0911 038209 🙏 የተጠቀምኩት የሬት ሊንክ 👉amzn.eu/d/fixnSwu 🙏የከበረ ሰላምታችሁን ፍቅራችሁ በሷ በኩል ለላካችሁልኝ የከበረ ምስጋናዬን ከትልቅ አክብሮት ጋር እገልፃለሁ 🙏ክበሩልኝ 🙏
Thank you Elsiye ❤
Elsi aloe vera USA የለም እንዴት ማግኘት ይቻላል
እረ ኤልሲ የአሜሪካውን አድራሻ ንገሪን
ኤልሲ ሸአ በተሩንም አሎቬራ ጄሉንም አንድ ላይ መማግኘት ይቻላል ወይ አንቺ ብትልኪልኝ ምነ ይመሰልሻል አመሰግናለሁ ።
ኤልሲ ሺያበተሩንም ኦሊቩንም አንድላይ order ይቻላል አንቺጋ please 🙏 let me know 🙏 😀 😊
የኔ እህት ማነው እደኔ ከልቡ የሚወዳት
እኔ❤
💝💝💝💝💝💝💝
እኔ❤❤❤❤
ክብር ይስጥልኝ ውዶቼ 🙏♥️🙏
🙋♀️❤❤
እውነት ነው shea butter በጣም ይለያል እና ገዝታችሁ ተጠቀሙ ኤልሲዬ በጣም እናመሰግናለን ብዙ አይነት የአጠቃቀም መንገድ ስላሳየሽን ❤❤❤😊
Thank you
ኤልስዪን እኔም በጣም የ ምወዳት እህቴ ናት። የምታቀርበዉ ሁሉ ጠብ አይልም።
ኤልሱዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ♥️💕🙏🏼ሊንኩን አስቀምጭልን የኦሊቬራውንም ኤልሱዬ🙏🏼
አስቀምጬአለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 እሺ አመሰግናለሁ የኔ መልካም እህት ኑሪልኝ♥️🙏🏼♥️
ኤልሲ ልክ ነሽ አ.አ ስሄድ ገዛሁት በጣም አሪፍ ነው እንደኔ ድርቅ ያለ ቆዳ ላለው ምርጥ ነው እናመሰግናለን
ኤልሲዬ እናመሰግናለን እውነትሽን ነው የቤቲን አፍሪካን ሻ በተር ሞክሬዋለሁ በጣም ጥሩ ፕሮዳክት ነው በጣም እንድወደው ያደረገኝ ደግሞ ከኬሚካል ነፃ ስለሆነ እና ለልጆችም ላዋቂም መጠቀም ስለምንችል ነው
Thank you ❤
ከነ መልክሽ ጥርት ያልሽ ኢትዮጵያዊ❤
ኤልሲዪ ጎነዝ በርቺ። የተወሰነ ከማየው UA-cam በጣም የምጠቀምበት እና enjoy እያረኩ የምማርበት አንዱ እና ዋናው ነው። Bety shea better ሰመር ከአኢትዮዽያ ነበር ያመጣሁት። USA ነኝ ከየት መግዛት እንደምችል አሳውቂኝ ። ብርክ በይ ዘርሽ ይባረክ
Thank you so much Elsiye❤. This is very useful topic.
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን ኤልሲ ተባረኪ
ሺያ በተር በጣም አሪፍ ነው እኔ መጠቀም ከጀመርኩ 2አመት ሆነኝ ለኔም ለልጆቼም ተስማምቶናል ቤti ሺያ በተር 1ኛ ነው 👍ኤልሲ 🙏
ተባረኪ ብዙ ነገር በአንች ስላወቅን. ልትመስገኝ ይገባሻል።❤❤❤
🎉ኤልሲ በርቺ ጥሩ ምክር ነዉ እናመሰግናለን።
Elsy ዘመንሽን ጌታ ይባርክ ተባረኪ ከቤተሰብሽ ጭምር USA Seattle❤❤❤
እናመሰግናለን የኔ ልዕልት ኤልስዬ
ኤልሲዬ የምትሰጭን መረጃ ወይም የምታሳይን ነገር ሁሉ ተጠቃሚ ነኝ እና ተባረኪ
I like you you the best l appreciate you my dear ❤❤❤❤❤ happy mother’s day 🎉🎉🎉
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
ተባረኪ ❤❤
አማዛን ላይ የለም የቤቴ ሺያ . ያሳየሰሸ ግን
አዘጋጅ ግን በጣም ጥሩ ❤
አስቀምጬአለሁ ሊንኩን ማሬ 🙏♥️🙏
Alsiye our teacher and best friend we love you more than you think and I wish you happy mothers day my queen 👸 💖
እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤
Sister fly discovery the world
You are amazing and I love your heart .l am proud you are Ethiopian. God bless you
የኔ መልካም ሰው የሰውንሥራ እንደዚማስተዋወቅ ደስ ይላልፈበርቺ አደንቅሻለው
ኤልስዬ በጣም ነው የማመስግነው❤
እናመስግናለን ክበሪልን ❤❤❤
እሰኪ ገዝታችሁ ላኩልኝ ዱባይ 😘😘😘ማነው የሚሸልመኝ ልመርቀው 😌 ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምሬአለሁ ካች🙏
ቤቲ ሺያ በተር እማ ወደር የለውም። ❤❤❤ ውዷ ኤልሲ እወድሻለው!!!
Thank you so much
ሊንኩንላኪልን ኢልሰዮ
አስቀምጬአለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
ሰላም ኤልሲ የኔ ውድ እባክሽ ሰውነታችን ላይ የቆየ ጠባሳ እንዴት ማጥፋት እንችላለን ወይም የሚያጠፋ ክሬም ካለ ንገሪን
Ok
ይቨው ማሬ ያሳየሁት ክሬም እያደበዘዘ ያጠፋዋል 🙏♥️🙏
The amazing Shea butter,Betty's shea butter is my favourite cream for different purpose, thank you so much Elsi for showing us to use it in such a way
Thank you ❤
Beka kelbuwa set nesh much love and respect thank u so much my dear ❤❤
የኔ ውድ ❤️❤️❤️❤️
ልክ ነሽ ሸንተረር ያደበዝዛል ሺያ በተር
ኤልሲ ሰላም ላንቺ የሁን በ cocounat oil መስራት አንችልም s
Love your informative videos❤❤❤Thank you and keep up the good work! Happy mother's day!!!
የኔ እጅማ ሲሰራ የኖረ ስለሆነ የቀበላ እጅ ነዉ የሚመስለዉ ፊቴን ስቀባ ሌላ ሰዉ የሚቀባኝ ነዉ እኮ የሚመስለዉ 😁 ሌላዉ እዉነት ሸአበተሩ ሽታዉን እኔም እወደዋለሁ ግን ማታ ከተቀባሁት በኋላ ሁሌም ጠዋት ታጥቤ እንጂ ሌላ የምቀባዉ ያለበለዚያ ያጠቁረኛል።
እውነት ነው ማሬ ቀን ቀን ያጠቁራል 🙏♥️🙏
ተባረክ
እናመሰግናለን።አዲስአበባ የትመግዛት እንችላለን እባክሽ ከቻልሽ ንገሪን ።
የመጀመሪያውን comment ኤሊሲ ፅፋለች
ኤልሲ የኔ ቅን የኔ አነቃቂ ውድድ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ ጀርመን እንዴት ነው የማገኘው
Betty’s shea butter is one of the best I have used so far !! Thank you Elsie .
Thank you...
Thank you for your beautiful ideas Elsiye ❤❤😍
Thankyou elsi on time for me.
Thanks dear! Nice advice like always
😂😂😂 SAHARA BEREHA indeed! I love your sense of humor 😊 May God bless you more for your genuine opinion! Thanks!
እናመሠግናለን እኔ ደግም እግሬ ጠቁሮ ተቸገርኩ
ሰላም ኤልሲ ,
የቤቲን Shea butter ተጠቃሚ ነኝ ለፀጉሬም , ለሰውነቴም , ለፊቴም ብዙ ጊዜ steam እገባበታለሁ። በጣም ነው የጠቀመኝ ,በጣም ነው ለውጥ ያየሁበት , ቤቲን በጣም አመስግኝልን፣ እንደዚህ ንፁህ የሆነ products በቀላሉ በፈለግንበት ሀገር ማግኘት እንድንችል ስለረዳችን ።Elsi , አንቺም ጥሩ አድርገሽ ስላቀረብሽልን እናመሠግናለን !!!
Thank you so much for your patronage.
እኔ ፈልጋለሁ
ከፀጉር ላይ ይወጣል ሲታጠብ ?ለመጠቀም ፈልጌ ነው
ኤሊሲ ማር ያብዛልሽ
Alseye linkun askemichelin ye huletunim
አስቀምጫለሁ ማሬ 🙏♥️🙏
Shallom ehet aloe vera gel keyt gezashu betam yameral thanks
❤እናመሰግናለን ውዷ
ኤልስዬዬዬዬዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤
ወዬዬዬዬዬ ማሬ 🙏♥️🙏
Tebareki elseyea yenekonjo aba mela
ኤልሲ እኔ የምልሽ molsturizing Hydrating aloe vera gel ይሆናል ንገሪኝ እባክሽ
ሰላም!
የሺያ በተሩን እና የሬቱን ሊንኩን ካላስቸገርኩ አመሰግናለሁ😊
አስቀምጫለሁ የመጀመሪያው ኮመንት ላይማሬ 🙏♥️🙏
Hey elisi my mum wants to know where you got the shea butter from? Thanks ❤
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲ፡ የትኛውን Body deodorant spary ነው የምትጠቀሚው? Would you please put the link or make a video about it?
Thank you in Anticipation.
Kind regards
Thank you dearrrr❤❤❤❤
Hello guys. I want to tell you that I am enjoying Betty's Shebutter. Nowadays , I am using it for almost everything even for cooking. It is plant butter so no fear of cholesterol. Most important its organic. I am following you. Knowledge is power keep creating awareness Elsie.
Thank you. Yes most African countries use it even for cooking....
የኔ ወርቅ ስወድሽ❤
Elsiye yelb aweka eko neshe kenfere betam newe yemiderkew beteley berd seat lay ahun berdu eyegeba selehone emokrewalehu hulem tekami neger selemtakerbilen tebarekilegne
Peaked my interest Elsye. Would not mind trying it although I can’t stomach the smell of shea butter. Would the Aloe Vera gel minimize the smell of it?
Not long ago, you recommended Mekdi8 and I gotta tell you I like it a lot and have been using the eye cream as well as the day and night time cream.
This particular recommendation is natural and I can imagine healthy as well. Will look forward to trying out your shea butter. Will let you know.
Sending you greetings from New York. ❤ Stay Well.
Hi Elsy thank you I am still waiting the info about where to buy the beautiful chifon you wear for the holiday Tnx
Salam liyu sawu endet nashi
ሰላም ውዴ 🙏♥️🙏
Waw thank you
የቤቲ ሺያ በተር ሽታው አይረብሽም ከሌላውም ጥራቱ አንደኛ ነው
አመሰግናለሁ❤
ሽብተር ማለት ዝብዳ ነው እደ ባረቦች ለቤትሽ አድማስ ነኝ አላውቅሽም ነበር እባክሽ አስተንግጅኝ ❤@@bettytegene7568
ኤልሲ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ወድሻለሁ
ኤልስየ ኤሬቱን የት ነው የግዛሺው እባክሽ ንገርኝ የ😘💐
አስቀምጬአለሁ ሊንኩን ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 grazie cara 😘
Thank you So much
Ven venuta elsy avvedetti mi fa molto piacere ❤💐
Grazie infinite tesoro 🙏♥️🙏
የኔ እጀ ያምራል ግን ግፍ ኣይችልም 😂
Ye set quncho❤❤❤❤❤ love you ok
ኤልሲዬ Shea butter ለብቻው መጠቀም አንችልም
አዎ በደንብ
@@bettytegene7568አመሰግናለሁ ግን አቅልጬው ነው ወይንስ እንዴት ነው መጠቀም ያለብኝ
ይችላል በደንብ
ሽያቤተር ምንድነው ኤልሱ
Hi Elsy thank you for sharing this with us can I ask you where did you buy the Alo Vera gel and the shea butter because the ones we buy from the shops doesn’t work for us can you please send where you bought it from Thank you!!❤
የተፈጥሮ እሬት ይሆናል?
Thank you እናት እግዚአብሔር ይባርኪ:: ከየት ገዛሽ ጀል ንገርን ፕንኛ :: ❤
ኤልሱ እንኩዋን ስላም መጣሽ
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
Gena bizu tastemirinalesh❤
Thanks
እህት ግርክ አገር ነው ያለሁት እዚህ እንዴት ማግኘት እችላለሁ
የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ታየኙታላችሁ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
Thank you so much sis!👍🏾🙏🏿💗
You’re welcome ማሬ 🙏♥️🙏
እህቴ ለ ሁለተኛ ጊዜ ነው እምጠይቅሽ እና መልስልኝ ሰውነቴ በሸንተረረ ተቸግርያለው ቡዙ ሞክርያለው ግን ሊሄድልኝ አልቻለም እና እባክሽ የምታቂው ነገር ካለ ፃፊልኝ ከታች
Vedio ተመልከችው። እሱ ላይ እኮ ተናግራለች ውዴ❤
@@bettytegene7568 ክብር ይስጥልኝ እህቴ ግን በየ ዩቱቡ ያየሁት ያጠፋል የተባለ ውሁድ ያልሞኮሩኩት የለም አሁንስ ደከመኝ እና ቁርጥ ያለ መልስ እንድትሰጠኝ ፈልጌ ነው ደግሜ የጠየኮት ማይጠፋ ከሆነም ቁርጤን ኣውቄ ልቀመጥ ብየ ነው ውዴ
Elsi bemejemerye betam new yemewedeshe seketele feteye weze yasechegerewal senscern sekebawe fetye yetekurale mene laderegewe mene temekerrgaleshe yenye wede ebakshe negereg
Elesye California ship madereg
Techyalesh? ❤
አዲሰ አበባ የት ይገኛል
ቴሌግራም የመጀመሪያው comment ላይ አለ።
ቴሌግራም: BettysAfricanSheaButter
ዱባይ ያለን ሽያበተር እና የኮኮናት ኦይል እዴት ነው ማዘዝ ምችለው ኤልሴ
Elsy Erate natural khen ter new aydel wdaaaaa ?❤❤❤❤❤❤
Yene melkam❤❤
Tebareki Elsiye betam tekami new jelu gin keyt new migezaw ? ♥♥♥
Kiberilign wudwa 😍❤
Yenemare swedshyko
ክክክሰሀራበረሀበግራችንየመጣንይመስላል
😂😂😂😂😂
😅😅😅
My women ❤❤❤❤❤❤
ኤልሲ እናመሰግናለን:: ከቻልሽ የቤቲ ሸያ ባተር አማዞን ላይ ካለ ሊንኩን አስቀምጭልን
ምንድነው አላወኩትም
❤❤❤😂ዬእኔ ልዮዮዮዮ ኡፍፍፍ ፈገግታሺ ማራኪኪ፣ ፈገገግ ብልህ ቁጥር፣ ፈገግ ታደርጊኝ ለእኔ አንደኛ፣ ኡፍፍፍ ወላሂ ፣ ዛሬስ፣ዬእኔን፣ሰውነት፣እና፣ዬእኔ፣ፀጉር፣ካንች፣ጋር፣ቢሆን፣እንዴት፣በተከባከብሺኝ፣እኡፍፍፍ፣ ሲደክመኝመተኛት፣ሲመቼኝ፣መንከባከብ፣ግራ፣ዬተጋባኝ፣ልቤያስባል፣መች ሞልቶልኝ፣ እረ፣ዬእኔልዮ፣ ቢያንስ፣እንኳ፣ በውስት፣መስመር ፣ዬማገኝብሺን፣ዬውስት መስመር አስቀምጭልኝ፣ዬእኔ ፍልቅልቅ ❤❤እህት፣ዬምር፣አድናቂሺ ነኝ
Selamsh ybz yeni ehit
Shia better endit biye
Lageji echilalew
ኢልሲየ የአማዞን ሊንክ ልቀቂልን ለኛ ከቤቲ ለማናገኘው❤
Yene ehit mango better letsegue bitekemewu tiru new? Eski emitawuki kehone Nigerian amesegnalehu