Thank you very much Elsiye……..your effort to try to be helpful is amazing…..that shows your character……honest, caring, so down to earth…. May God bless you, thank you for gathering all these informations on behalf of so many out there. 💜💜💜
Farting is a normal bodily function that occurs when excess gas builds up in your digestive system and is released through the rectum. It's generally not something you can completely control, as the release of gas is a natural and necessary process. However, if you're experiencing excessive or uncontrollable flatulence, it may be helpful to consider the following factors: Diet: Certain foods can cause increased gas production in the digestive system. Common culprits include beans, lentils, broccoli, cabbage, onions, carbonated drinks, and high-fiber foods. If you notice a pattern between your diet and increased flatulence, you may want to reduce or avoid consuming these foods. Digestive Disorders: Conditions such as irritable bowel syndrome (IBS), lactose intolerance, and celiac disease can lead to excessive gas production and changes in bowel habits. If you suspect you may have a digestive disorder, it's recommended to consult a healthcare professional for proper diagnosis and management. Swallowing Air: Sometimes, excessive swallowing of air can contribute to increased flatulence. This can happen when you eat or drink quickly, chew gum, or smoke. Pay attention to your eating habits and try to eat and drink slowly, avoiding habits that lead to swallowing excess air. Gut Bacteria: The bacteria in your gut play a crucial role in digestion. Imbalances in gut bacteria can cause excessive gas production. Probiotics, which are beneficial bacteria, may help restore the balance in your gut. Consider including probiotic-rich foods like yogurt or taking a probiotic supplement after consulting with a healthcare professional. Medical Conditions: In some cases, frequent or uncontrollable flatulence can be a symptom of an underlying medical condition. These conditions may include gastrointestinal infections, inflammatory bowel disease (IBD), or other digestive disorders. If you have concerns, it's best to seek medical advice to rule out any potential underlying issues. Remember, occasional flatulence is a normal part of digestion. However, if you're experiencing persistent or bothersome symptoms, it's advisable to consult a healthcare professional for a proper evaluation and guidance tailored to your specific situation.
Open sidebar Delayed Periods: Causes & Solutions User Why my munstiration delay sometimes come after two months with out taking any pills ChatGPT Menstrual cycle irregularities can occur for various reasons, and the occasional delay of your period without the use of any pills can be attributed to several factors. Here are some possible explanations: Stress: High levels of stress can disrupt the hormonal balance in your body, affecting your menstrual cycle. Emotional or physical stress, changes in routine, or major life events can contribute to delayed periods. Hormonal Imbalance: Hormonal imbalances can occur naturally due to fluctuations in estrogen and progesterone levels. These imbalances can lead to irregular periods or delays in menstruation. Weight Changes: Significant weight gain or loss can affect your menstrual cycle. Excessive exercise, an eating disorder, or sudden changes in weight can disrupt the hormonal balance and cause menstrual irregularities. Polycystic Ovary Syndrome (PCOS): PCOS is a common hormonal disorder that can cause irregular periods or delayed menstruation. It occurs when small cysts develop on the ovaries, disrupting hormone production. Thyroid Issues: An underactive or overactive thyroid gland can impact your menstrual cycle. Thyroid hormones play a crucial role in regulating your metabolism and reproductive system. Perimenopause: As women approach menopause, their hormone levels can fluctuate significantly, leading to irregular periods or missed periods. This transitional phase is called perimenopause and can occur several years before menopause. If you experience persistent irregularities or are concerned about your menstrual cycle, it's advisable to consult a healthcare professional. They can evaluate your specific situation, perform relevant tests if necessary, and provide appropriate guidance and treatment options based on your needs. Free Research Preview. ChatGPT may produce inaccurate information about people, places, or facts. ChatGPT May 24 Version
Talk to your doctor and tell him your true age as well because some of the causes might relate to age as well it might be menopause and if it’s you shouldn’t have children as the child might be born with some disorders x
First treatment for fart is apple cider vinegar in empty stomach once a day, Metamucil pounder twice a day and dreaming two litter of water at list in 24 help a lot.
you are a very sweet person .God bless you and your FAMILY.perfect Habesha ! but the all year #365.24 days .so its better to say 1 year is 365 days .regardless its better sound instead repeating #6 thank you sister
You are the best, you are such a positive person so beautiful soul and all the information you provide is very informative. God bless you and your family. I don’t have any words for you to Express my appreciation sister. We love you so much.❤❤
Elsie what you had is called Bell's palsy. Remember early diagnosis is the key for any medical condition, which leads to early treatment and May leads to full recovery. The best advise… Go and see your doctor. If he says it is a minor issue, we’ll you will relax instead of worrying. ❤❤❤
This is a good information for those who needs it now the best Ethiopian culture is to have Weiba smoke my Mom used to do it but I didn’t no the name at that time I think it helps the uterus to be in its place * I love the exercise easy & beneficial
እኔም ስወልድ ዶክተሬ የነገረኝ የማህፀን እንቅስቃሴ እናዳደርግ መክሮኛል ሽንታችንን ስንሸና ደግሞ በአንድ ግዜ ሸንቶ አለመጨረስ ያዝ ያዝ ለቀቅ እያደረኩ እንድሸና መክሮኛል የዛሬ 7 አመት በጣም ጠቅሞኛል።እናመሰግናለን ኤልሲ በሠፊው ይዘሽ መጥተሽ ስላካፈልሽን 🙏❤
ተባረኪ አየሽ አንች በነፃ የአገሩ የህክምና ሰርቪስ ነው እኔ ተመክሬ በክፍያ እንድሄድ የባሌ እህት አስጠንቅቃኝ ነው የተከታተልኩት ለዛውም በኦፕሬሽን ነው የወለድኩት። በጣም ጥቅሙ ብዙ ነው ውዶችዬ 🙏♥️🙏
ኤልሲ ሊንኩን ማግኘት አልቻልኩም እባክሽ
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልሲዬ ተባረኪ
ሠላም ጤና ይሰጥልኝ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1997 የመኪና አደጋ ደርሶብኝ የሸንት የሰገራ መቆጣጠር አልችልም ምንም ባደርግ ይሻላል።?
@@YohansMesle-jb1ipegzabher mhretun ylakilih, physiotherapy emiyasfelgih ymeslegnal
ሰላም ኤልሲ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የምትሰጭው ፊትሽ ላይ ያጋጠመሽ ነገር Bell’s palsy ይባላል 2020 ላይ አጋጥሞኝ ነበር በጣም አስደንግጦኝ ነበር ቶሎ ካልደርሽለት ወደነበረበት ለመመለስ በጣም ከባድ ነገር ነው እንዳልሽው ከሙቀት ወደቅዝቃዜ በመውጣት ከሞቀ መኪና እና ከቤት ውስጥ ሊሆን ይችላል የጠዋት ሻወር በሙቅ ውሀ ወስዶ ሳይረጋጉ መውጣት ብዙ የሚያጨናንቀን ነገር ሲያጋጥመን ይከሰታል እኔ ም እግዚአብሔር ይመስገን ወድያውኑ ወደህክምና በመሄድ Antibiotic እንዲሁም Acupuncture በተከታታይ ለ1 ወር ,Massage and Facial Exercise ,በፎጣ ሙቅ ውሀ ውስጥ አድርጎ እየጨመቁ ፊት ላይ በማድረግ እንደእነዚህ አይነት Treatment አድርጌ 1 ወር ያህል ፈጅቶ ተመልሶልኛል ልምዶቻችን ማካፈል ለሌላው ለጥንቃቄ ይሆናል መድሀኒአለም ይባርክሽ🙏❤
ወይ ኤልሲ የኢትዬጲያዊ የታሪክ ምስክር 😢የጨዋ ሴት ስእብእና ባንቺ ነው ማየው ።ከሴት አንችን ከወንድ መምህር ተስፋዬ አበራ ለቃላት የሚጠነቀቅ ኢትዬጲያዊ አይቼ አላውቅም ።ባቀረብሽው ቪድዬ ተጠቅሜያለው ተባረኪልኝ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ❤
በጣም የሚገርም ትምህርት ንው እግዚአብሔር ይባርክሽ ይሄ የኔን ችግሬን አዳምጠሽኝ ልኔ ብቻ የላክሽልኝ ብቻ እስከሚመለኝ ድረስ ደጋግሜ ያዳመጥኩት በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏😊
በእውነት እነጋገርሽ ሁሌ የጭዋ እነጋገር ስለ ሆነ በጣም ነው የሚገባኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ረጅም እድሜ እና ጤና ስጥልኝ እህቴ ትልቅ ትምርት ነው
ያለ ፀሎትና ስግደት መቸም ኣይለቃትም ና ይፀልዩ ኤልሲ ደሞ እንደዚህ ኣይነት ችግሮች ና መፍቲሄዎቻቸውን ማቅረብሽ እናመሰግንሻለን።
❤❤ እውነት ነመናገር እርጋታሽ ሰውን የማስረዳት ጥበብሽ በጣም የሚደንቅ ነው በርቺ ።
እኔ ያጋጠመኝ 8 ወር እርጉዝ ሆኜ አንድ ለሊት ተኝቼ አይኔ እና አፌ ተጣሞ አይኔ አይዘጋው እና በአጠቃላይ ግንማሽ ጎኔ ፓራይዝ ሆነ የሚያሳዝነው መዳኒት መጠቀም አልችልም ነበረ እርጉዝ ስላነበርኩ እና ደሞ ማስረዳት አልችልም ነበረ ቋንቋ ችግር ለስድስት ወር ነው የተኛሁት ግን እግዚአብሔር ይመስገር እና ሴት ልጅ እራሳን መጠበቅ አለባት ።
Ena ahun endat neshe 😢
በጣም ጎበዝ ነሽ ለእነዚህ ልጆች በጣም አዘንኩኝ ዶክተር ጠይቁሽ መምጣችሽ አግዚአብሄር ይስጥሽ
ወይ elsye ምን አይነት ልዩ ልጅ ነሽ አፌን ከፍቼ እኮ ነው የምሰማሽ❤❤❤ betam tekami Neger i new yanesashew ❤️ tebareki
ይህን ፀጋ የሰጠሽ እግዝያብሄር ይመስገን🙏
ጥንቃቄሽ የቃላት አመራረጥሽ ሚደንቅ ነው በርቺ እህታችን
ኤልሲ እኔ comment መፃፍ ቡዙ ጎበዝ አይደለዉሞ ማለት አልወድም ግን አንቺን ዝም ብዬ ማለፍ አልየችልም ባንቺ በጣም ብዙ ተጠቅሜለዉ ቡታይ እኔ የምጠቀመዉ 2 phone iPhone iPod and pc በሁሉም subscribe አንደኛ አንቺን ነዉ ማረገዉ የኔ ዉድ በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልሲየ በጣም አመሰግናለሁ እኔ በጣም ችልተኛ ነኝ ሽንቴ ከባድ ጉንፋን ሲይዘኝ እና ስስል ያመልጠኛል ጭራሽ አሁንማ በደምብ እያመለጠኝ ነው ህክምና ሂጀ ፊዚወ ቴራፒ አዘዘችልኝ እኔ ግን አልሄድኩም ይህን ቪዲወሽን ስሰማ ግን ነገውኑ ደውየ ወረፋ አሲዛለሁ አመሰግናለሁ
የኔ ቆንንጆ ስለ ዮጋ ለሰዉ አትምከሪ ከክፋቱ ይበልጣልና ዮጋ ከክፉ መንፈስ ጋር የተገናኘ ስለሀሆነ ወገኔ ተጠንቀቁ ትልቁ ህክምና የመድሀኒአለም ስለሆነ ጸሎትና ጠዋትና ማታ በመስገድ ከአመሞላካችን በመገናኘት ሁሉም ነገር መፍትሔ ያገኛል አተትጠራጠሩ
እናመሰግናለን ኤልሲ እባክሽ ስለ ቫሪኮስ ህመም መፍትሄ ቪዲዬ ለመስራት ብትሞክሪ አመሰግናለሁ !
አረተሰቃየሁ እኔም
How such humble, intelligent and respectful lady❤. Keep it up
ተባረኪል እንደአንች ያለ ይብዛልን እኔ የማውቀውን የሰማሁትን ልንገራችሁ በጣም በይቅርታ ወልደው ሰውነታቸው ሳይጠገን ግኑኘነተ ተገደው ያደረጉ ለዶክተርም ለማንም ሳይነግሩ የሚሰቃዩ በኌላቸው ግኑኘነቱ ጕዳቸውን ለሰዎችምደብቀው ነግረውኝ በጣም አበረታትቼ የተለያዩ እርዳታም በዶክተር ም ሳይነግሩ በኋላ ቢሒዱም ይሔ የሁሉም ማለት አይደለም ስለዘገዩ ብዙ ዋጋ የከፈሉ አሉ እንደገና በጸሎትም ድነዋል አትደብቁ!ለሰው ገበና ታማኝ ደግሞ እንሁን!!!
እንደዚ አይነት ነገር በነቭ ችግር ምክንያትም ይመጣል የመሀጸን እስፖርት ያልሽውን ግን የነቭ ችግር ያለባቸው ሰዎች መስራት አይችሉም ምክንያቱም ሰውነታቸው ስለማይታዘዝላቸው ስብስብ አርገው መያዝ አይችሉም ምናልባት ለነሱ የሚሆን መፍትሄ ካወቅሽ ብትነግሪን ደስ ይለናል በተረፈ ጨዋነትሽንና ትህትናሽን አደንቃለው👍
ዮጋ አማኝ ሰው ሊሰራው አይገባም ተጠንቀቁ የሙሰሊም ሙህራንም የክርሰቲያን ሙህሩችም አሰጠንቅቀዋል
ኡፍ ማሻአላሕ ደሞ ስራአትሽ ሲመቸኝ አቦ እድሜ ከጢና አብዝቶ ይስጥሽ ስትመችኝ ሴት ማለት አንቺ ነሽ የምታወሪዉን እየኖርሽዉ ከሆነ በልሽ የእዉነት የተመረቀ ነዉ እኔ ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ታድለሽ ጀግናየ ብየሻለሁ
በጣም እናመሰግናለን በጣም የ በዙ አናት ችግር ነው የተናገርሽው የማሽኑ ስም ወይም ወአብሳይት ጸአፍልን ❤❤❤
ጥበበኛን ሴት ማን ያገኛታል ነው ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ተባርከሽ ቅሪ🙏🏽🙏🏽❤️❤️
ኤልሲዬ በጣም ትክክል ነው ወንድሜ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ አፉ ወደጎን ዞሮ ነበር እና ሐኪም ቤት ሄዶ ፊዚዮቴራፒ ለረዥም ጊዜ ተደርጎለት ወደ ቦታው ተመልሷል በጣም እናመሰግናለን ላካፈልሽን እውቀት
ባሌን ኣጋጥሞት ነበር፥ በመጀመርያ ቶሎ ወደ ሃኪም ኣልሄድንም፥ ኣልገባንም ነበር ነገር ግን ኣኔ ሁሌ ማታ ማታ በ ፎጣ ሙቅ ዉሃ አየነከርኩ ማሳጅ ኣረግለት ነበር፥ ከዛም ቫዝሊን አቀባለታለው፥ ሙሉ ለሙሉ ኣልተሻለውም ጊን አንዳይቀጥል ይረዳው ነበር፥ ከዛ ግን በ ህክምና ፊዝዮቴራፕይ ኣድርገውለት ዳነ። ተመስገን
ምንጊዜም አክባሪሽ እና ተማሪሽ ነኝ ብዙ እንጠብቃለን❤❤
በ ሃበሻ ኮሚኒቲ ብዙም ስለማንናገርበት ህፍረት አያረግነው ነው አንጂ ይሄ ብዙ ሴቶች ላይ አሚያጋጥም ነው። ብቻሽን ኣደለሽም ኣይዞሽ። ቶሎ ወደ ሃኪም ሂደሽ ያለ ምንም ህፍረት ሁሉን ነገር ኣስረጂ፥ ኣንዳንዱ በ ፊዝዮተራፒ ብቻ ይመለሳል ለላው በ ሰርጀሪ ይሆናል። አኔ ያለፍኩበት ስለሆነ ለሴቶች ማሚዎች አምመክረው ዝም መፍትሄ ኣይሆንም አየተሳቐቕሽ ኣትኑሪ። @ EthioElsy LifeStyle we thank you for raising this issue.
ልክ ነሽ በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ፅሎት የጥያቂያችን ሁሉ መልስነው እውነት ነው ግነ የህክምና ባለሙያ ማናግረ ማናግረ ጥሩጥሩ ሀሳብ ነው 🙏💚💛❤️
ኤልሲ በጣም እግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙ ጠቅመሽኛል❤❤❤
ኤሌሲ የኔ ቆንጆ ውድ የሆነውን ጊዜሽን ሰውተሽ ይሄን የመሰለ ምክርሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ💞
ኢትዮጲያ ሀገሬ እያነባች ነው ።ፈጣሪ ሆይ ንጹ ህዝቦችህን ታደግ 😢😢😢
አሜን እሱ ይለመነን 🙏♥️🙏
በብር የማይገመት እውቀትሽን ስለምታካፍይን በጣን ነው እማመሰግንሽ ምንም ወርድ የለኝም እግዚአብሄር ቤተሰብሽን ይባርክ እውነት እምትፈልጊው ሁሉ ይሳካልሽ
አወ በጣም ልክነሽ እኔም አራስቤት እያለው አይኔ አልገጥም ብሎኝ እኔም አላወኩም ነበር የነርብ ችግር እደሆነ ከዛን ከሶስት ቀናት በሃላም አፌንም ወደኅን ወስደው አይአለማወቅ እኮ ብዙ መሰዋት ያስከፍላል አይ የሰው አገር መውለድ እስልድርስ ለካስ ቀላል ነበር በህክምና አልሃምዱሊላህ
ልክ ነሽ ኤልስዬ, እዚህ ፈረንሳይ ከወለድን በዋላ ወዲያው የማህፀን ስፖርት ያሰራሉ ለዛ ተብለው የተማሩ ስፔሻሊስት ናቸው የዚህ ሀገር መንግስት ነውወደፊት ችግሩ የሚያመጣው ወጪ እና ችግር ለመታደግ even ሳል ሲያስለን ከታች ልቅቅ ከማረግ ወደ ዉስጥ መሃፀንን ስብስብ ማረግ, ብቻ በጣም ብዙ ነገር ነው ያሳየቺኝ ምንም አያሳፍርም ለራስ ነው በእጇ ሁሉ ነበር ስታሰራኝ የነበረው ይሄ ሁሉ የሆነው ወዲያው ከወለድኩ በዉሀላ ነው
ጎበዝ ሴት ኤልስዬ የማትዳስሺው ርዕስ የለም በርቺ
አንዴት አንዳሳዘንሽኝ ልቤን ነው የንካሽኝ አኛ አዚህ አኢትዮጵያ ተቀምጠን ውጭ ያላችሁ ሰዎች የምፃልፉትን አናውቅም 2 ልጅ ይዘሽ በዚህ ላይ አራስ ሆነሽ ብቻሽን አውነት አዚህ ያለኝ ግፍ አለብን ተመስገን አንልም
Thank you very much Elsiye……..your effort to try to be helpful is amazing…..that shows your character……honest, caring, so down to earth….
May God bless you, thank you for gathering all these informations on behalf of so many out there. 💜💜💜
በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን ተባረኪ🙏
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲዬ የኔ መልካም ሴት ለኔ በጣም የሚጠቅም መረጃ ነው የሽንት አለመቋጠር ችግር ነበረብኝ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አስተምረሽኛል። የምትስቁ ግን አያስቅም
እውነት ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ ኤልሲዬ እኔ በተለይ መንገድ ልሄድ ስል ውሀ እሚባል አልጠጣም ሽንቴን ምንም መቆጣጠር ያቅተኛል ሆዴ ምንም ባልበላ ይነፋል የአንድ ልጅ እናት ነን ግን ከመውለዴም በፊት እድህ ያደርገኛል ግራ ገባኝ ለምን እደሚወጣጥርኝ ትንሽ ከቆምኩ ሆዴ ይነፋል ሽንቴን መቋጠር አልችልም ፍስም እንደዛው
ተባረኪ🙏ኣንደበተ ብርቱ ንግግርሽ ሁሉ ድንገት ኣይደለም ከህሊናሽ(ከጭንቅላትሽ)ጋር በመመካከር ነው ግርም የሚለኝ ነገርሽ ደግሞ የተከታታዮችሽ ልብ ታነቢያለሽ በመሃል ደግሞ የፈጣሪሽን ስራ ባደባባይ ሰዎችን ሳትፈሪ ስትመሰክሪ ማንም የማይነጥቅሽ ሞገስሽ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል ተባረኪ ኣከብርሻለው🙏
ጨዋ እንዴት በጥንቃቄ ና በሚገባን መንገድ እንደነገርሽን
ክብር ይስጥልኝ ውዶቼ 🙏♥️🙏
i am not a doctor but i read that Kegel excersise helps to control foe womens and men disfuncyion
የኔ ኮንጆ እልስየ የምሰጭው ምክሮችሽ ምርጥ ናቸው ትለያለሽ ማሪየ የሰቶች አሪያ ነሽ ለኔ እኔም እንደዝ አጋጥሞኛል ከወለድኩት ሁለት አመት ልክ እንዴ ወልድኩት አጋጥሞኛል አሁን ገን አጋጌምኩት ከዛ ተወኝ ሰለ ምክሪሽ ከልብ ከልብ አመሰጊናለው
Wow you are the Best teacher with experience, i appreciated the way you explained with full of respect. I learned some, so i subscribe you🎉🎉
ኤልሲየ የኔ ውድ እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ጨዋ ሴት ተሽ❤❤❤🙏🙏🙏
የማከብርሽ አህቴ ነሽ እኔም አዳቺ አጋጥሞኝ ነበር ሁሉ ሰላም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም በጣም ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ዶክተሬ ስለስፖርቱ ነግሮኝ ችላ በማለቴ እኔም ሽንቴ ከመጣ ቶሎ መሽናት አለብኝ አሁን ስለማሽኑ ግን አላውቅም ነበር
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ኢትዮዬ እህታችንእናመስግናለንእንኳንደህናመጣሽልንአሪፊትምህሪት
What a helpful advice for us thank you for sharing Elsye❤ God bless you ❤
ገራሚ ትምህርት ነዉ ምሰጭን 😊😊
የፈሱ ችግር ከሚበላውም ምግብ ይሆናል ምን አይነት ምግብ ስንበላነው ነው ይሄ ችግር የሚከሠተው የሄን ቼክ ማረግ ብዙ ጊዜ ስንዴ ያለበት ነገር ከሠው ሠው ይለያያል ከወሊድ ውጭ ላለው ችግር ይሄ ይጠቅማል😊
Farting is a normal bodily function that occurs when excess gas builds up in your digestive system and is released through the rectum. It's generally not something you can completely control, as the release of gas is a natural and necessary process. However, if you're experiencing excessive or uncontrollable flatulence, it may be helpful to consider the following factors:
Diet: Certain foods can cause increased gas production in the digestive system. Common culprits include beans, lentils, broccoli, cabbage, onions, carbonated drinks, and high-fiber foods. If you notice a pattern between your diet and increased flatulence, you may want to reduce or avoid consuming these foods.
Digestive Disorders: Conditions such as irritable bowel syndrome (IBS), lactose intolerance, and celiac disease can lead to excessive gas production and changes in bowel habits. If you suspect you may have a digestive disorder, it's recommended to consult a healthcare professional for proper diagnosis and management.
Swallowing Air: Sometimes, excessive swallowing of air can contribute to increased flatulence. This can happen when you eat or drink quickly, chew gum, or smoke. Pay attention to your eating habits and try to eat and drink slowly, avoiding habits that lead to swallowing excess air.
Gut Bacteria: The bacteria in your gut play a crucial role in digestion. Imbalances in gut bacteria can cause excessive gas production. Probiotics, which are beneficial bacteria, may help restore the balance in your gut. Consider including probiotic-rich foods like yogurt or taking a probiotic supplement after consulting with a healthcare professional.
Medical Conditions: In some cases, frequent or uncontrollable flatulence can be a symptom of an underlying medical condition. These conditions may include gastrointestinal infections, inflammatory bowel disease (IBD), or other digestive disorders. If you have concerns, it's best to seek medical advice to rule out any potential underlying issues.
Remember, occasional flatulence is a normal part of digestion. However, if you're experiencing persistent or bothersome symptoms, it's advisable to consult a healthcare professional for a proper evaluation and guidance tailored to your specific situation.
Thank you so much! This is helpful!
ውይ ኤልስየ የውስጤን ነው ያወራሽው እያስተሳሰበኝ ነበር
አይዞሽ ተከታተይው ትልቅ ውጤት ታገኝበታለሽ 🙏♥️🙏
I have a huge respect for you Elsiye🙏🙏
ጎበዝ ነሽ እህታችን እናመሰግናለን ❤
እኔ ሁሌ ሣሥነጥስ ሽንት ያመልጠኛል ከምግ በሁላ ቀዝቃዛ ውሀ ስጠጣ ያለማቋረጥ ያሥፈሣኛል በህግምና ግን ምንም ችግሩ አልተገኘም መዳኒትም አላገኘም በተረፈ ቀጥይበት በርቺ እንደገና በግራ አንጂ በቀኝ ጎኔ ሥተኛ ሠላም አይሠማኝ ሆዴን ቀስፎ ይይዘኛል
ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ጥያቄ ደግሞ የወር አበባ የሚዘገይበት ምክንያት ምንድን ነው በ 3 ወር እና አንዳንዴ ደግሞ በ2 ወር የሚመጣበት ምክንያት ምንድን ነው ይህ ሁሉ ሲሆን ምንም የምጠቀመው የወሊድ መቆጣጠሪያ አልጠቀምም ነበር ሌላው ደግሞ በዚህ መልኩ እርግዝናስ ለምንድን ነው የማይፈጠረው ሴት ስለሆናችሁ መቼም ትረዱኛላችሁ ኤልስያ እንዳታልፊኝ መልሽልኝ
Yhe yemifeterew ke Enzaym mezabat new yfeteral ayasasbsh protin yalachewn mgboch azwetri betam atchenaneki sewnetshn relax adrgi hospital kehadsh tnansh tabletochn ysetushal
Open sidebar
Delayed Periods: Causes & Solutions
User
Why my munstiration delay sometimes come after two months with out taking any pills
ChatGPT
Menstrual cycle irregularities can occur for various reasons, and the occasional delay of your period without the use of any pills can be attributed to several factors. Here are some possible explanations:
Stress: High levels of stress can disrupt the hormonal balance in your body, affecting your menstrual cycle. Emotional or physical stress, changes in routine, or major life events can contribute to delayed periods.
Hormonal Imbalance: Hormonal imbalances can occur naturally due to fluctuations in estrogen and progesterone levels. These imbalances can lead to irregular periods or delays in menstruation.
Weight Changes: Significant weight gain or loss can affect your menstrual cycle. Excessive exercise, an eating disorder, or sudden changes in weight can disrupt the hormonal balance and cause menstrual irregularities.
Polycystic Ovary Syndrome (PCOS): PCOS is a common hormonal disorder that can cause irregular periods or delayed menstruation. It occurs when small cysts develop on the ovaries, disrupting hormone production.
Thyroid Issues: An underactive or overactive thyroid gland can impact your menstrual cycle. Thyroid hormones play a crucial role in regulating your metabolism and reproductive system.
Perimenopause: As women approach menopause, their hormone levels can fluctuate significantly, leading to irregular periods or missed periods. This transitional phase is called perimenopause and can occur several years before menopause.
If you experience persistent irregularities or are concerned about your menstrual cycle, it's advisable to consult a healthcare professional. They can evaluate your specific situation, perform relevant tests if necessary, and provide appropriate guidance and treatment options based on your needs.
Free Research Preview. ChatGPT may produce inaccurate information about people, places, or facts. ChatGPT May 24 Version
ይህ ነገ እኔም ተፈጥሮብኝ ነበር ለሶስት ወር ያክል አላይም ነበር ግን ህክምና ሳደርግ የባይታሚን ዲ 6.9 ነበር በውስጤ ያለው እንደሆነ ተነገርኝ በህክምና ተሽሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን
Talk to your doctor and tell him your true age as well because some of the causes might relate to age as well it might be menopause and if it’s you shouldn’t have children as the child might be born with some disorders x
First treatment for fart is apple cider vinegar in empty stomach once a day, Metamucil pounder twice a day and dreaming two litter of water at list in 24 help a lot.
እናመሰግናለን እህታችን👍👍👍
ተባረኪ የብዙ ወላድ ሴቶች ችግር ነው ስብስብ አርጎ መያዝ ጥቅሙ ብዙ ነው ተጠቀሙበት።
እግዚአብሔር ይሰጥሸ በጣም ትልቅ ትምህርት ናው እኔ የዚህ የሽንት ችግር አለብኝ
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ❤ ።
በርግዝና ጊዜ የሚያጋጥም ሸንተረር እንዴት ማጥፍት እደሚቻል እባክሽ ንገሪጥ
Thank you so much more Elsa smart woman 👩 God bless you from in 🙏❤️👍💯👌👂🏻👈
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለወገን ለምታረጊው ጥሩ ሀሳብሽ
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
በትከከል በወሊድ ጊዜ ለመጣብኝ የሸንት ማምለጥ ዶክተሮች ይሄንኑ እሰፖርት ነው ያዘዙልኝ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሸ 20:59
Ena tekemesh? Lewt agegneshbet bakish nigerign ehte.
It is called kegle exercise it helps the pelvic floor.
Very valuable discussion!
Thx sis🙏🏿💗
ኤልስዬ ተባረኪ በጣም መልካም እህት ነሽ ❤❤❤❤❤
ኤልስየ እኔ እምኖርው አርብ ሃገር ነው ሁለት ልጆችን ወለጃለሁ ግን ሁለቱንም ስወለዲ የመኖሪያ ፍቃድ ስለሌለኝ እቤት ውስጥ ልክ እንደ ሃገራችን በባህላዊ አዎላጂሴት ነበርየወለዲኩት ነገርግን ም ንም አልስፍች ም በጣ ም ተጎደታላ እዳር እዳርም ላይውደ ጎን ተቀዳል በጣም ያመኝል ለማስፍትም ያለሁበት ሃሐገር በጣም አስቼ ጋሪ ነው ግን ወፍሪም ብለውኝ ውፈሪ ነበር ም ምንም ያመጣው ለውጥም የለም ያለንበት ሐገር የሚምቁ ባህላዊ ጭሶችን ላገኝ አልቻልኩም ምንም ትመክሪኝለሺ
ሳኡዲ ኮ ወይራ እና ቁፉቃፍ አለ ማማየ በኪሎ ነዉ የሚሸጡት ጋደኛዬ ስትውልድ ገዝቸላት ነበር በብዛት ኣይገኝም እንጂ ጎንዶ የሚባል የአገራችን ጥሩ ሽታ ያለዉም ይገኛል ሳኡዲ ከፈልግሽ ቁጥራቸዉ ልስጥሽ ሪያድ ከሆንሽ
you are a very sweet person .God bless you and your FAMILY.perfect Habesha ! but the all year #365.24 days .so its better to say 1 year is 365 days .regardless its better sound instead repeating #6
thank you sister
Thank you dear 🙏I definitely will 🙏♥️🙏
Ene ancin lmglse kalat yatrugal ehzir ystes betam nw mwedes elsi endanci mhon emgalw tlk drga drsi 😗😗😗❤
You are the best, you are such a positive person so beautiful soul and all the information you provide is very informative. God bless you and your family. I don’t have any words for you to Express my appreciation sister. We love you so much.❤❤
ለፈስ ልክ እንደ ሸንት መቆጣጠሪያ የሚሆን ቤት ውስጥ የሚደረግ ነገር የለም? ኦሱን አልነገርሽንም🙏🙏🙏🍀🌼🌹
ጮጓራ ሚከብደውን ወይም ማይስማማን ምግብ አለመመገብ ወሳኝ ነው። ለምሳሌ እኔ ስንዴ አይስማማኝም። ለዛም ስንዴ አልመገብም።
የኔ ዘናጭ ስወድሽ
እውነት ነው መጠንቀቅ አለብን
መጋኛ ስትይ የልጅነቴን አስታወስሸኝ እናጥና ብለን የተዘጋ ባዶ ቤት ገብተን አምፖል ስንገጥም ኮረንቲ ይዞ ሲያጋጨን መጋኛ ነው ብለን ጸበል ተቀብተናል ትዝ ሲለን ለካስ ኤሌክትሪክ ነበረ
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
በሳቅ ነው የሞትኩት😂😂
እሚቀጥለው ምን ይሁን እምታመጨው😂😂
😂😂😂😂😂😂
ትክክል ነሸ እኔም አንድት አረብ ሰታሰተምር ተከታትያለሁ
Elsie what you had is called Bell's palsy.
Remember early diagnosis is the key for any medical condition, which leads to early treatment and May leads to full recovery.
The best advise…
Go and see your doctor.
If he says it is a minor issue, we’ll you will relax instead of worrying. ❤❤❤
ኤልሲ ትምህርታዊ ነው
በተጨማሪ ሰመር እየመጣ ነው
ጣልያን ሀገር የት ሆሊደይ እንሒድ ምከሪን
Elsye ke foreigner gar Date lemejemer asibe culture difference yinoral biye silemasib feralew kanchi hiwot temokiro video bitserilin ❤
I promise I will ማሬ 🙏♥️🙏
ጎበዝ በርች የኔ ውድ
ኤልሲስለምትሰጭው ትምህርትና ምክር አመሰግንሻለሁ እህቴ ፈሴን መቆጣጠር አቃተኝ ላለችው ኢትዮጵያ ከሆነ ያለችው እኔም ስለደረሰብኝ አንዳንድ የዘይት ኣይነቶች የግዢ እንጀራ ለዛውም በውድ የተገዛ እንጀራ
ተሻለሺ
ለውጥ በምን አገኘሽ
Thank you so much ELsiye you are so blessed 🎉
Elsey how did you know ስለኔ ነው እምታወሪው😂ትላንትና ከእህቴጋ sport እየሰራን ዱብዱብ ስንል ሽንታችን እንዴት እንቆጣጠረው?😂
ይህ በሽታእኔንብቻይመስለኝነበር የእውነት በተለይከወለድኩወድህ አራሽየለኝምነበር ብቻየንወልጄ እራሴ ታርሽ ነውየወለድኩትነገርግን አሁላይ የሆድአየር በጣምአስቼገረኝ መቆጣጠርእስካልቻልኩድረስ ኡፍ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ ስነስርአትሽ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
እህቴ እኔ 5አመቴ ከወዲ ከራኩኝ ግን መጀመራ አግብቼ እስከ3ወር ከባሌ ጋር ቆይቻለሁ መጄመራ አሁን 5አመቴ አለፈኝ አላገባሁም ግን በመሀፀኔ ንፋስ ይገባል ምንእዴሁ ብታስርጂኝ
እባክሽ በዶ/ር ብትታይ ይሻላል
የገለፅበሸ መንገድ ደሰ ሲል🙌😘
thank you for sharing this is really helpful information
Elsiye weneteshen newe andande chela senel chegerun enabsewalen egziyabher lehulachenem tenan yesten tebarekilegne
ተባረኪ ስታወሪየእዉነት እህትስሜት ነዉየሚሰማኝ
ይሕ ችግር ያለበትን ሰው ማበረታት ጥሩ ነዉ እ/ር ይስጥሽ መሣሪያው ከየት ነው የሚገኘው
ተባረኪ የብዙ ሰዉ መልስ ነዉ
God blessed you sister💘👑👑👑🙏🙏❤
This is a good information for those who needs it now the best Ethiopian culture is to have Weiba smoke my Mom used to do it but I didn’t no the name at that time I think it helps the uterus to be in its place * I love the exercise easy & beneficial
አይ የኔ መምህር ❤❤ የሚገርምሽ ድሮ እቤት ስንፈሳ😂😂😂 እረ እናንተ ተው ይለምዳል ትለን ነበር
አቤት ትህትናሽ ❤❤❤❤
ሸንት ለሚያመልጥስ?
እመቤቴ ትባርክሽ
እኔ በጣምነው እምፈሳው እዴት መተው እዳለብኝ አላውቅም
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂የኔቢጤወላሂ