Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘጸአት 20:1፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ዘጸአት 20:2፤ “ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።ዘጸአት 20:3፤ “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።ዘጸአት 20:4፤ “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።ዘጸአት 20:5፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ዘጸአት 20:6፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
የእገዚአብሄር ማወቅ እና የኛ ማወቅ ይለያል ለምሳሌ የኛ እውቀት ከውጭ የማሸመት ነው እኛ +እውቀት ማለት እውቀት አኛን አይገልፅም የተለያዩ ነገቸ ነው። የእግዚአብሄር እውቀት እና እጊአብሄር አንድ ነው አውከፈልም ስለዘህ እግዚአብሄር ያውቃል ምንለው እውቀት እና የኛ እውቀት አንድ አየደለም። ያም ሆነ ይህ ለማንኝም ሰው ምርጫ አለው
አሜንአሜንአሜን
ጠያቄዉ በጣም ትልቅ ጥያቄ ነው ። እግዚአብሄር ልዩ ህዝብ መርጧል በኦሪት ዘፀዓት መ 19 አንቢቢ ልን ለየ ከአዳም እስከ አብርሃም እግዚአብሄር የአዳምነ ልጆች ጠበቃቸው ግን አልተመለሱም ስለዚህ ወደ እግዚአብሄር የሚቀርብ አንድ ህዝብ መረጠ በወቅቱ አብርሀም የእግዚአበሀር ሰው ሁኖ በገኘቱ ተመርጣል
በኛ በአይሁድ ሕግ የተቀረፀ ምስል አናመልክም
🙏🙏🙏🙏🙏
በዚህ በእስራኤል የፈጣሪ መለኮታዊው ስሙ + ያሐዌህ + ነን
Yahwe is a Canaanite god, the God we serve is the God of Israel, notice the difference? That's not His name!
Qesis /Sewiyew (Mels sechiw ) be tiebitina be huwalaqerinet yetemola alawaqi nuw
ዘጸአት 20:1፤ እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦
ዘጸአት 20:2፤ “ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
ዘጸአት 20:3፤ “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
ዘጸአት 20:4፤ “በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
ዘጸአት 20:5፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
ዘጸአት 20:6፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።
የእገዚአብሄር ማወቅ እና የኛ ማወቅ ይለያል ለምሳሌ የኛ እውቀት ከውጭ የማሸመት ነው እኛ +እውቀት ማለት እውቀት አኛን አይገልፅም የተለያዩ ነገቸ ነው።
የእግዚአብሄር እውቀት እና እጊአብሄር አንድ ነው አውከፈልም ስለዘህ እግዚአብሄር ያውቃል ምንለው እውቀት እና የኛ እውቀት አንድ አየደለም።
ያም ሆነ ይህ ለማንኝም ሰው ምርጫ አለው