Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ቻናሉን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት ደፋርና የበቁ አባት ያስፈልጉናል🎉
አቡነ በጣም ነው የምወድወት!❤❤❤ ጌታ የረዳወት. ለእውነት መነቀፈ እኮ ክብር ነው! የነዘበነ ሰድብ ከሚወዱትና ከመረጠወት ጌታ ትዛዝ አይበልጥም!. አይዘወ. ለወንጌል የተነቀፉ ሽልማት አላቸው! ሽልማቱ ግን ከላይ ነው.. የቅዱስ መንፈስ ሐይል ይምራወ. .
ብፁዕ አቡነ በርናባስ የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ ❤
እድሜና ጤና እግዚያብሄር ይስጦት
ሁሉም ጳጳሳት እደ ብፁዕ አቡነ በርናባሳ ቢያስተምሩ አድም ምዕመን ከ ኦርቶዶክስ አይወጣም ነበር ።
ይህን እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ስለሚያተምሩ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ መፍለስ መብዛት ይሁንሎት ::
ብጹ አባታችን ጸጋው ይብዛሎት❤❤❤
አባታችን እናመሰግናለን
ኦርቶዶክሳዊያን እንዲህ ያሉ አባት ስላሉን ልንኮራ ይገባል ።
ቡራኬዎት ይድረሰኝ
Bereketo YIDRESEGN
በረከትዎ ትደርብን! ብፁዕነትዎ;
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን።
እድሜና ጤና ይስጥዎት።
እውነትን ስለሚያስትምሩን አናመሰግናለን
ቃለህወት ያሰማልን
That is true. God bless you❤❤❤
Wengel yashenifal
I am waiting
Ye wengel arbegna
አባቴ ጌታ ደሙን ያፈሰሰው ሰለአዳም ሀጢያት ብቻ ሳይሆን ምድሩን ሁሉ ለመባረክ ነው ማለት ነው?
ተብሎ አልተጻፈም :: የተባለውን ለመረዳት በማስተዋል አድምጥ::
ሰላም የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን ቻናሉን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ትምህርቱን ላይክና ሼር በማድረግ ለሌሎች እንድታካፍሉ በክርስቶስ ፍቅር እንጠይቃለን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንደዚህ አይነት ደፋርና የበቁ አባት ያስፈልጉናል🎉