Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 22

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 25 днів тому +4

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ፓሰተር 🙏🏽 እኔ ማን ነኝ? እኔ በክርሰቶሰ አዲሰ ሆኜ የተፈጠረኩ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ማንነቴ በክርሰቶሰ ታትሞል !!!
    Thank you Abiy 🙏🏽🙏🏽

  • @Aregash1477
    @Aregash1477 7 днів тому

    ፓስተርዬ እኔ ምስክር ነኝ ስላንተ መልካም መጋቢነት! እ/ር ዛሬ በቤቱ እንድፀና ባንተ ትክክለኛ (መስረታዊ) ትምህርትን አስተምሮኛል አመሰግናለሁ። ክብር ለስሙ ይሁን ጌታ መልካም ነው🙌🙏

  • @wondesenzeleke2382
    @wondesenzeleke2382 20 днів тому

    ሰላምህ የበዛ ይሁን ፓስተር ማንነታችንን አውቀን በክርስቶስ የበዛ ሕይወት እንድንኖር ስለረዳን ትምህርቶችህ እንዲሁም በመፅሐፉም ውስጥ ያገኘናቸው እውነቶች ረድተውናልና በብዙ ያብዛህ ብሩክ ነህ ::

  • @ptegegn2
    @ptegegn2 20 днів тому

    ፓስተር ሄኖክ የእግዚያብሄር ሰው። ❤ አወስትራሊያ መልበን የሱ ቸርች አገልግያለሁ በጣም የማከብረው መጋቢ ነው።

  • @AnwarTriche-o5d
    @AnwarTriche-o5d 26 днів тому +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @junefirst500
    @junefirst500 26 днів тому +7

    መጋቢ ሄኖክ እድለኛ ነህ በሕይወት መኖርህ! አንተን ለውጦ ለሚጣፍጥ ሕይወት ያበቃህ አምላክ በመጠጥና በተለያየ ሱስ የተጎዱትን ይለውጣቸው!

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 26 днів тому +3

    Impresionante entrevista 🙏🙏 Gracias! Estoy volviendo abrirlo de nuevo para verlo otra vez. GRACIAS🙏🩵💚💜

  • @allmighity3317
    @allmighity3317 26 днів тому +3

    Pastor you are a blessing for many !!!

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas 23 дні тому

    ተባረኩ ተባረኩ።❤❤❤

  • @ermiasgashu1950
    @ermiasgashu1950 24 дні тому +1

    This is pure gospel🎉

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 25 днів тому +3

    Blessings to you all

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 21 день тому

    Wey hanye so good to see you brother

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 26 днів тому +3

    እውነት አርነት ያወጣል ኢየሱስ ነጻ ያወጣው የተረጋጋ ነው።

  • @aleneamemayehu208
    @aleneamemayehu208 24 дні тому +2

    Pastor your diligence, and hard work with God has opened doors before you and your congregation. Amen

  • @jemo5716
    @jemo5716 26 днів тому +2

    Blessed

  • @junefirst500
    @junefirst500 26 днів тому +2

    በአብ፥ በወልድ፥ በመንፈስ ቅዱስ አምናለሁ እያሉ በስድብ የሚለካኩ የክፉ መንፈስ አንደበታቸውን ይዞ የሚያጋጨቸው ቃሉን ቢማሩስ???

  • @hundeyadessa3703
    @hundeyadessa3703 7 днів тому

    Mejmrya Henok man new bley metyk neberk, ante takale lemaku sew mastewawk nebrbh

  • @ሰላምለናንተ-የ2ነ
    @ሰላምለናንተ-የ2ነ 18 днів тому

    Wow ቤተክርስቲያን ከስር ነዉ የጀመርኩት ብለህ በዱፍረት ስትናገር ያሳዝናል ሰብስበህ ከሌላ ቤተክርስቲያን ወተህ ጀምረህ በዝህ ልክ መዋሸት ጌታን አያስከብርም በሂወት አለን እካ ሄኖክ

  • @Flavo_N
    @Flavo_N 17 днів тому +1

    Organic ሽንኩርቱን ነው ወይስ ከሌላ ቸርች ገንጥሎ መውጣት ኦርጋኒክ ሆነ ? መፅሐፍ ቅዱስ እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ ይላል ወንስ ይቺን ጥቅስ ላንተ ስለማትመች ዘለሃት ነው? እስቲ እድሜ እንኮን እውነትን መናገር ያስተምረን ዝም ብለን በውሽት እድሜችንን አንጨርስ

    • @ሰላምለናንተ-የ2ነ
      @ሰላምለናንተ-የ2ነ 7 днів тому

      በጣም እካ ነዉ የሚገርመዉ ባደባባይ ዉሸት ከዛ ቆመው ይሰብካል 27 ሰው ከሞት ወጥመድ ያመልጥ ዘድን እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው።
      The fear of God is the beginning of wisdom, therefore to know Christ whom God sent him is a wisdom to gain the fountain of life.

    • @Aregash1477
      @Aregash1477 6 днів тому

      መርዝህን አትርጭ

  • @Dere-od8ev
    @Dere-od8ev 26 днів тому +2

    subscribe❤