"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @junefirst500
    @junefirst500 11 годин тому +10

    የጥንቱና የጠዋቱ ስንቶችን ወደ ጌታ ያመጣህ፤ በፍቅርና በቀልድ ዘመኑ የቴክኖሎጂ፤ ሕፃናቶችን ባልተጻፈ ክርስትያን ማረግ አትችሉም ብለህ ወላጆችን የመከርክ ቢሾብ ዴቭ ነህ!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 годин тому +4

    ፓሥተርዬዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ ምን ያህል እንደ ምንወድህ እኔና ቤተሠቦቼ ኪዬ ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ዬባርክ እንወዳችኋለን እንፀልይልላችኋለን

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas Годину тому

    Xእናመሰግናለን የዘመናችንን ሀዋርያቶችን ስለምትጋብዝ ተባረክ።❤❤❤

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 8 годин тому +5

    ❤❤❤❤❤ፓስተር ዳዊት አንቶ እኮ ምርጥ አባት ነክ

  • @EluMoo-el4hy
    @EluMoo-el4hy 2 години тому +2

    Dave is too original,R E S P E C T‼️

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 10 годин тому +4

    ዴቨ አተን በአይንስጋ እዳይ እመኛላው ድሮ አተን በቲቨ ስናይክ ወይኔ ጌታ ይባረክ ዼጤ ሰው በቲቨ አየን ብለን ደስ አለን እና ወጌል እቲዬ ምድር ላይ በሰፈው የሰበክው ተወዳጅ አባታችን ነክ እኮራሀብሀለን ስላተ ጌታ ይባረክ

  • @nicheasefa1685
    @nicheasefa1685 46 хвилин тому

    God bless you pastor Dave

  • @edendak5588
    @edendak5588 38 хвилин тому

    Pastor Dawit you a lovely brother.

  • @edendak5588
    @edendak5588 35 хвилин тому

    Kiya ❤❤❤❤❤
    You are loved ❤️❤️❤️

  • @hirutdemeke3876
    @hirutdemeke3876 2 години тому +1

    Daveye wedded new margek Erob erob mekanisa hurch emetanbr 2000 year tezeta alebegi ❤😢❤😢

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 4 години тому +1

    ዴቩዬ ደሰ የሚል ኢንተርቪው ነው፣ ቢቆይም፣ ፍሬ ያለው ሀሳብና ጠቃሚ አሰተያየት ልበ ሰፌነትህን የሚገልፀ ነው።ከሁሉም ደሞ እራሳቸውን ፃድቅ አድርገው ለሚኮፈሱቱ “ማንም “ ብለህ የገለፀከው ቃል በ መንፈሰ ትልቅነትህን ያሳያል ተባረከ❤❤❤

  • @yeabsirasolomon137
    @yeabsirasolomon137 8 годин тому +3

    Dave❤❤❤❤

  • @edendak5588
    @edendak5588 36 хвилин тому

    Ye anten timirhit yaliteketstel Orthodox Ena Pente yelem.
    Ke garbage wed garage yalikew Betam buzu setochn yesmutal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 8 годин тому +2

    Seasoned ❤❤❤

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab 9 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintutube1160
    @mintutube1160 2 години тому +1

    ዴቫ አንድ ቀን ሰፈር (24) ከባለቤቴ ጋር ወክ እያደረግን ከሗላችን በቪትስ መኪና መጥቶ ሰላም ብሎን የሚስቴን እጅ ሳም ሲያደርግ የኔንም ብዬ እጄን ስሰጠው አልሳመውም!?😂😂❤❤ እጅግ ትሁት ቅን የሆነ እና የሚናገረውን የሚኖር ሰው ነው:: በእርሱ አገልግሎት ያልተጠቀመ የለም!!! ረጅም እድሜ ከሞገስ እና የበለጠ ቅባት ጋር እመኝልሃለሁ ዴቭ: አንተ ገራሚ ነህ

  • @LillyeGeta
    @LillyeGeta 8 годин тому +2

    😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofisofi4510
    @sofisofi4510 6 годин тому +1

    "የመጀመሬያው አጥፍቶ ጠፌ አዳም ነው „😂😂

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew 9 годин тому +6

    ተው ተው ፓስተር Dave መካኒሳ አጥብአ ያለወን Program ቀጠል

  • @ThereisaHope-b5p
    @ThereisaHope-b5p 4 години тому

    በዚህ ዘመን ብዙ ኣገልጋዪች በመንፈስ ቅዱስ ሃይልና በቅባቱ፡ ህዝቡን ከእስራት መፍታት ሲያቅታቸው ፡ በቀልድ እና በ ፌክ ሳቅ እያሳቁ፡ጉባኤውን በቀልድ እና ጫጫታ ኣሙቀው፡ ህዝቡ በጌታ ሃይል እየተደሰተ እያለ እያስመሰሉ ህዝቡን እየቀለዱበት ነው።
    ቤተ ክርስትያን ትያትር ቤት ቀየሩት እነሱ ኮሜድያን ስለሆኑ።
    ያሳዝናል ህዝቡ እግሩ እና እጁ በሰንሰለት ታስሮ ኣፉ ግን ይስቃል።
    በሳቅ እና ቀልድ እስራት ኣይፈታም። በመንፈስ ቅዱስ ሃይል እንጂ።
    ስለዚህ ማለት የፈለኩት እግዚኣብሄር ኣይዘበትበትም
    ጌታ ቤቱን ያጠራል።

  • @zematube8985
    @zematube8985 6 годин тому +1

    ታክስ ቤተክርስቲያን ትከፍላለች?

  • @kassafunhouse
    @kassafunhouse 11 годин тому

    Has the bishop got hair transplant?

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 8 годин тому +1

    ለ3ተኛ ጊዜ እድል ብታገኝ ዛሬም ደሞዜ ከዋይና ሩኒ መብለጥ አለበት ትሌለህ

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 2 години тому +1

    ❤❤❤❤