በጥንቃቄ ኑሩ ''አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || PROPHET TILAHUN TSEGAYE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 199

  • @YohannesTadela
    @YohannesTadela Місяць тому +131

    😢😢😢የጌታ ምዕመናን እኔን ባታቁኝም ስለኔ ፀልዩልኝ አደራችሁ

    • @marthademissie2282
      @marthademissie2282 Місяць тому +20

      አይዞህ ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋር ነው እንፅልይልሃለን ጌታ በነገር ሀሉ ይርዳህ ይጠብቅህ ተባረክ.

    • @Bete-c4l
      @Bete-c4l Місяць тому +8

      Fetari kantegari yihun bra berta❤❤

    • @heventeklu-s3r
      @heventeklu-s3r Місяць тому +5

      Ayzoh wandime Geta kantega new❤❤❤

    • @tarikuaaberra2180
      @tarikuaaberra2180 Місяць тому +6

      ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ያከናውንልህ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @aynalemalem2726
      @aynalemalem2726 Місяць тому +4

      ጌታ ከሱ የሆነ መልካም ነገር ሁሉ ይሁንልህ ይከናወንልህ ተባርክ

  • @RozRoz-nh3vy
    @RozRoz-nh3vy Місяць тому +51

    የሶምሶም ታሪክ ልቤን ይነካዋል በጣም ነው ሚያሳዝነኝ በህፃንነቴ በፊልም መልክ ቸርች ውስጥ እናይ ነበር ታሪኩ በጣም ያስለቅሰኝ ነበር😢 ጌታ ጥበብና ማስተዋል ይስጠን🙌 ነብይ ጥሌ ዘመንህ ይለምልም😇🙏

    • @tigestaraya9701
      @tigestaraya9701 Місяць тому +3

      ምእራፉን ንገሩኝ ማንበብ እፈልጋለሁ

    • @LinaNahom
      @LinaNahom Місяць тому

      ​@@tigestaraya9701መሳፍንት ከምዕራፍ 13 ጀምረሽ ታገኚዋለሽ

    • @RozRoz-nh3vy
      @RozRoz-nh3vy Місяць тому +2

      ​@@tigestaraya9701
      ብሉይ ኪዳን ለይ - መጽሐፈ መሳፍንት ከምህራፍ 13 እስከ 16 አንብቢው ተባረኪ😇❤

    • @EmaSis-q5z
      @EmaSis-q5z 25 днів тому

      መፅሐፍ መሳፍንት​ ምዕ13 ይጀምራል @@tigestaraya9701

    • @abrihamalemu9313
      @abrihamalemu9313 11 днів тому

      መሳፍርት ከምዕራፍ 14-18​@@tigestaraya9701

  • @HaftuDojamo
    @HaftuDojamo Місяць тому +42

    Prophet ጥሌ ስሰብክ ደስ እምትሉት comment like 👍👍

  • @zewdusima8049
    @zewdusima8049 11 днів тому +2

    ይሄ ትምህርት እንደ ግልም ፣ እንደ ሀገርም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ። እንድናስተውል እግዚአብሔር ይርዳን ፣ የውሳኔ ሰዎች ያድርገን ።

  • @YohannesTadela
    @YohannesTadela Місяць тому +15

    ነብይ ጥሌ ትምርትህን መከታተል ከጀመርኩኝ አንድ አመት ነዉ ግን በያንዳንዱ ትምርትህ ተነክቼያለዉ የክርስትና ምስጥ ገና ገበኝ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ለኔ የግል መልዕክት ሆኖብኛል አንተን ስቀባ ጌታ ለኔ ብቻ እንደሆና ተረደዉ ቀጥልበት ጌታ በኔ ህይወት በስራ ለይ ነዉ እንዳታቖርጥ አደራህን።thank you i have done

  • @MarigaEtiopia
    @MarigaEtiopia Місяць тому +12

    ዘመንህ ይባረክ እውነት የሚገርም ዳሰሳ ነው እግዚአብሔር ስለስሙ ሲል እኔን ከገዛ መንገዴ ይከልክለኝ
    እንዲሁ ይህ ትምህርት የሚመለከተው ሁሉ መንገዱ ላይ ይቁምለት

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Місяць тому +6

    በኢየሱስ ስም ይኤ ቃል እደዘባባ በልቤ ላይ ተተክሎ ጣፋጭ ፍሬ ያፍራ እግዚአብሔር ይባርክ አፍ የተቀባ ነብይ ጥሌ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ እሰከመጨረሻ የሜፀና ይድናል እሰከመጨረሻ እግዚአብሔር ፈርች በአንተ እጅ ልዉደቅ✝️

  • @yeneneshfiseha9739
    @yeneneshfiseha9739 Місяць тому +3

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
    ኢየሱስ ስሙ ቅዱስ
    እርሱ ንጉሥ👑👑👑 ክብር ለኢየሱስ ይሁን የዘመኔ ጳውሎስ ተባረክ በኢየሱስ ስም

  • @Ttesfubayutona
    @Ttesfubayutona 11 днів тому

    Amen amen amen amen tebarek tebarek❤❤❤❤

  • @milkoGeremu
    @milkoGeremu Місяць тому +7

    እንደ ሶምሶን በጥንቃቄ ተወለዳችሁ በጥንቃቄ አድጋችሁ ያለ ጥንቃቄ እንዳትኑሩ ተጠንቀቁ በጥንቃቄ ኑሩ . . . ቅድስና ላይ አትደራደሩ 😊

  • @MihiretMihiretmoll
    @MihiretMihiretmoll Місяць тому +1

    ❤😢😢😢woyine ine alchalkum uuuffee amen tebarek tile tsega yibzalik😢😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Dav-Tizu
    @Dav-Tizu 6 днів тому +1

    ጥሌ ጌታ የስራህን ይክፈልህ ምን እላለሁ ሌላ እንዲህ እንደ ንፍጥ እንባዬን አንዴ ሳዝረከርክ አንዴ ስስቅ አንዴ ስገረም እንዲሁ ልቤን ዝቅ ከፍ ስታደርገኝ መጨረሻዬን ከኢየሱስ ጋር አሰትዋወከኝ

  • @BirhanuBekele-h2r
    @BirhanuBekele-h2r 22 години тому

    Teberk wndime geta haunim kazi bly stegawn yicemirili

  • @God-q7y
    @God-q7y Місяць тому +2

    አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለጠራህን አላማ አኑረኝ❤❤

  • @AbinetDaniel-l1k
    @AbinetDaniel-l1k 8 годин тому

    እኔ አሁን የሰምሶን መንገድ ላይ ነኝ ፀልዩልኝ

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Місяць тому +2

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ጥሌ እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GeteMom
    @GeteMom 27 днів тому +1

    ተባረክልኝ የጌታ ውድ ልጅ ጥልዬ እንዴት እንደምወድህ የእውቀት መንፈስ እየበዛልህ ኑር በኢየሱስ ስም

  • @AbushFeleke-tr6np
    @AbushFeleke-tr6np 19 днів тому

    AMEEN AMEEN TILIYE YE EYESUS WOTADER GETA ZEMENHIN AGLIGILOTIN BETESEBIHN YIBARIKAEW LEYGHA ANTE BEREKETQCHIN 🎉🎉😢

  • @AllashoAdula
    @AllashoAdula 9 днів тому

    I listen whole preaching,wow❤❤❤🎉🎉

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Місяць тому +3

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ🙏🏽🙏🏽 እምነታችንን ልንጠነቀቅ ይገባናል🙏🏽

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 26 днів тому +2

    Wwwwwwww Tiliye Geta Eyesus kiristos zemanik hulu yiberakowu wendime tebarek ❤❤❤❤❤

  • @TamiratAlemu-k9e
    @TamiratAlemu-k9e Місяць тому +2

    Yebark nah zamanih yibark ❤❤❤

  • @comcell1549
    @comcell1549 Місяць тому +2

    በ እኛ ዘመን ዎንጌል አይሰደብም አሜንንን 😢😢😢🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️እየሱስ ጌታ ነው 😢😢😢❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ መጨረሻዬ አሳምርልኝ 😢😢😢😢

  • @ayenynegatu3416
    @ayenynegatu3416 Місяць тому +1

    Wow grum temhert newo tbarkh nebye Tely

  • @hiwigelaye6509
    @hiwigelaye6509 Місяць тому +1

    አዳኛችን እግዚአብሔር ነዉ 😍
    ለሳምሶን ዳግም እድል የሰጠ እግዚአብሔር እኛንም እንደገና ያነቃቃን 😭🙏

  • @mekbebwolde307
    @mekbebwolde307 Місяць тому +1

    Betam nw mewedeh tebarek geta eyesus yebarkeh❤

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 26 днів тому +1

    አሜን እሰማካለው ጥልዬ ክፉ ከመስማት እጠበቃለው አሜን❤

  • @dagnealemu2322
    @dagnealemu2322 12 днів тому

    እመስግናለሁ!!! አንተን የሰጠን ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @MeseretTayeMeseretTaye
    @MeseretTayeMeseretTaye Місяць тому +2

    ጥልያችን ትልቅ ነገር ነዉ የተማረ ነዉ ተባረክልን !!❤❤❤

  • @kibuyutube3236
    @kibuyutube3236 Місяць тому +1

    ቃል ስታዎር ስጣፍት ታባራክ ❤❤😊 ዛር ይባረክ ✝️🎚️🙏

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 25 днів тому +1

    Don't deal with the sin. the quensquiens are fatal ..sounds awesome. We are the chosen ones .. glory to the most high God. May heavenly father bless you, Pro Telahun

  • @tesfayebekele6650
    @tesfayebekele6650 2 дні тому

    አሜን።

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 24 дні тому +1

    በጣም የምገርም መነካት መገለጥ በኢ የሱስም ተባረክ ንጉሳችን ኢ የሱስ ሀሌሉያ ቅድ ስና ለእግ ዚአብሄር🎉🎉🎉 የዘላለም ህይወት ኢ የሱስ!!

  • @eyobsiyum6495
    @eyobsiyum6495 25 днів тому +1

    እግዚአብሔር ከዝህም በበለጠ ፀጋ ይባሪክህ !!❤❤❤❤
    ደስ የምል ፀጋ ።

  • @ሰማያዊሃሳብ.SemayawiHasab
    @ሰማያዊሃሳብ.SemayawiHasab Місяць тому +1

    አሜን…አሜን…ድንቅ መልዕክት ❤❤ብዙዎች ቢሰሙት በመልዕክቱ ብዙ ይጠቀማሉ

  • @ErimasBogale-xy7lq
    @ErimasBogale-xy7lq Місяць тому +1

    ጌታ እየሱስ ይበረክ የእግዚአብሔር ሰወ ነብይ ጥሌ❤

  • @dasta-is3ti
    @dasta-is3ti 5 днів тому

    Hallelujah 😢❤❤❤❤❤❤Jesus is lord 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SIsayBedada
    @SIsayBedada 25 днів тому +1

    Tebarekilen ❤

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 26 днів тому +1

    ዘመንህ ይባርክ የእግዚአብሔር ሰው ❤❤❤❤

  • @MarthaBoru-oc2iw
    @MarthaBoru-oc2iw 6 днів тому

    ጌታየሱስ ይባርክእ❤

  • @nuhaminwakgari8492
    @nuhaminwakgari8492 28 днів тому +1

    indet dess yemil sibiket new geta yibarikih

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u Місяць тому +1

    ዋው ው ው ው ው ው, በጣም ድንቅ ትምርት ነው ተባረክ የጌታ ሰው 🙏❤️❤️

  • @yodittefera2798
    @yodittefera2798 Місяць тому +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።ድንቅ መልክት ነው በዚህ ዘመን እንደፈለግን ለምንወጣና ለምንገባ ማስተዋል ለጎደለን ለእኛ የማንቂያ ደውል ነው ተባረክ።

  • @sarondereje8491
    @sarondereje8491 Місяць тому +1

    Wow...Praise the Lord!

  • @AbelGuta-f9t
    @AbelGuta-f9t 10 днів тому

    እግዚአብሔር በዘመኑ ሁሌም ሰው አይጣም ❤❤❤

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 29 днів тому +1

    "እግዚአብሔር ሆይ ጥበብህንና ኃይልህን ስጠኝ። አሜን።"

  • @lalisegutema
    @lalisegutema 5 днів тому

    God bless you!!

  • @hanaprint3560
    @hanaprint3560 9 днів тому

    You are blessed🥰

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye 29 днів тому +1

    አሜን…! አስደናቂ ትምህርት🙏🙌

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Місяць тому

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ አስተዋዮች እና ጥበበኞች አድርጓልን ጥልዬ ዘመንህ ይባርክ በብዙ ፀጋ ተባረክልኝ✝️📖❤️🙏

  • @ayoushayosh7597
    @ayoushayosh7597 25 днів тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉wooooow taemkiiii 🎉 amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🔥 your ❤❤❤ taemkiiii 🙏 🙌🏻 ♥️

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 29 днів тому

    ጥልዬ ፀጋ ይብዛልህ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ።

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 22 дні тому

    አግዚአብሔር አብዝቶ ጫምሮ ባብዙ ጻጋ ይባርክ ጥሌ አሜንንን አሜንንን ✅

  • @jeryzewdu7904
    @jeryzewdu7904 Місяць тому +1

    ነብይ ጥሌ እንወድሀለን በዚህ ዘመን ላለነው ትውልዶች በረከታችን ነህ

  • @SkyCell-go4pq
    @SkyCell-go4pq Місяць тому

    Bexami yigamali xinqaq siwoldi xingaqei asadge yale xinqaqe yinoral❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeba3977
    @abeba3977 9 годин тому

    እንዴት ልቡን እንዴምናክኝ። ልነገራችሁ አልችልም 🤔😍 ግን ጌታ ኢየሱስ መስተዋሉን ይስጠን እንጂ ሌላ ምን እንለሌን አበተችን ጥሌ ጌታ ኢየሱስ ይበርክ ፀጋ ይጨምረልክ👐👏📖💒💖👨‍❤️‍💋‍👨🎚

  • @HabtamneshEskermil
    @HabtamneshEskermil 26 днів тому

    haha❤በሰው ልጆች መካከል ከተነቃቃ ያሳንፍፋል ❤ተባረክ ሰለፅሞና ጊዜ❤ደንምብ የሰማህ በኃይል ይናጋራል❤

  • @SidaamuAfiikiiro
    @SidaamuAfiikiiro Місяць тому +1

    Glory to Lord. May God bless you Tile

  • @Legessechemir
    @Legessechemir 11 днів тому

    በጌታ ፀልዩልኝ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ጥሌ

  • @MmmHhh-f8g
    @MmmHhh-f8g Місяць тому +1

    ፀጋ ይብዛልህ ጥሌ❤

  • @sabo1675
    @sabo1675 Місяць тому +1

    Zemeni yibarek. Tile

  • @IsraelMeharino
    @IsraelMeharino 28 днів тому

    Geta abzito ybarkh. I'm so blessed praise to almighty God in Jesus Name.

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 Місяць тому +1

    ጸጋ ይብዛልህ

  • @Beemenet
    @Beemenet 23 дні тому +1

    ነብይ ጥሌ ተባርክ ቃሉ ደግሞ በአንተ አፍ ሲጣፍጥ እኮ ህይወትክን ያጣፍጠው እግዚአብሔር ሞገስክን ያብዛው ❤🎉

  • @ruterute5125
    @ruterute5125 11 днів тому

    ውድ ስጦታችን ነብይ ጥሌ ጌታ በነገር ሁሉ ይባርክህ በደሙ ተሸፈን

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 Місяць тому +1

    Jesus is Lord❤❤❤

  • @MesfinWosena
    @MesfinWosena 28 днів тому +1

    Ebakachu yegeta lijoch geta liben endfewusegn tseliyulign liben mazez eyakategn newuna

  • @TarikukechineErsado-m3d
    @TarikukechineErsado-m3d Місяць тому +1

    You are blessed

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Місяць тому

    Amen! Mastewalun ena tebebun Egziabher yesten

  • @sarahGodomo
    @sarahGodomo 24 дні тому +1

    Amen❤❤❤

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u Місяць тому +2

    ታሪክ በጣም ያሳዝናል ጌታ እየሱስ መጨረሻች ያሳምርልን 😢😢ዋናው የሰው ልጅ መጨረሻ ነዉና

  • @TamiratGizaw-z8v
    @TamiratGizaw-z8v Місяць тому

    ዋው ጥሌ የኔ አቤት በጣም የሚገርም ማልክት ነው ተበርክ ❤️❤️❤️

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 29 днів тому

    "ከእግዚአብሔር ውጭ ለማመልከው ሌላ የለም። አሜን አሜን።"

  • @yobjone7472
    @yobjone7472 12 днів тому

    Amen 🙏 God bless you man of God ❤❤❤

  • @LidiyaMengsetu
    @LidiyaMengsetu 29 днів тому

    Geta zemenehene yebateke begeta bete zemenehe yeleke nure lene ❤❤❤

  • @Masiye-j1h
    @Masiye-j1h 29 днів тому

    WOWOWOW አሜንንንንን ተባረክ❤❤❤❤

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 25 днів тому

    GOD bless you man of GOD

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 29 днів тому

    Ye Egzabher Sewe Egzabher Yebarkhe

  • @TsehayGehana
    @TsehayGehana 28 днів тому

    ተባረክ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ

  • @mimodarge7944
    @mimodarge7944 27 днів тому

    Amen Amen Amen!!! Tebarki

  • @ArfaseJmjj
    @ArfaseJmjj 8 днів тому

    Tabarek 🥰

  • @TheWayOfTheShepherd
    @TheWayOfTheShepherd Місяць тому

    በእኛ ዘመን ወንጌል አይሰደብም፡፡ አሜን!

  • @abitayechannel4456
    @abitayechannel4456 Місяць тому

    Ohh my God , what a blessed word. May lord Jesus bless you more. Lenem tseliyi kenahu yanten meredat prophet. Indante mehon feligalewu.

  • @ShibriShibri
    @ShibriShibri 29 днів тому

    Ameni Ameni Ameni tabaraki geta Eyasusi tsagawini yabizali

  • @TsahayYegetaLiji
    @TsahayYegetaLiji Місяць тому +1

    አሜንንንንንን❤❤❤❤

  • @Meserete-z6k
    @Meserete-z6k Місяць тому

    Ameeeem ameeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen geta simu yebarkii tabrkii wondemachne

  • @nardoseshetu8216
    @nardoseshetu8216 Місяць тому +1

    ተባረክ

  • @HiHello-zh1dz
    @HiHello-zh1dz 18 днів тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz Місяць тому

    አሜንንንን አሜሜንንንንን አሜሜሜሜንንንንንን ሃሌሉያ ❤❤❤❤

  • @Abudantlife1
    @Abudantlife1 26 днів тому +3

    I am writing to you today to ask for your prayers. My family and I are going through a difficult time, and we could really use your support.
    Please remember us in your prayers for strength, courage, and hope. We are grateful for your prayer and support.

    • @Thetwinintrouble
      @Thetwinintrouble 23 дні тому +1

      Hello dear, praying for you now. What ever you are going through is not hidden from the Lord. He always has a way when it seems there is no way. Stay strong my friend. I declare peace and strength to you and your family in the name of the Lord. ❤

  • @AbyotBerta
    @AbyotBerta Місяць тому

    በጣም ደስየሚል ታሪክ ተባረክ

  • @tayechhussen1958
    @tayechhussen1958 Місяць тому

    Amen Amen Amen kebre hulu legata yhunlte gata Tegawen yabzalhe

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 29 днів тому

    "እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ያለው ቅዱስ ነው አሜን አሜን።"

  • @TizitaBelay-n1b
    @TizitaBelay-n1b Місяць тому

    Tebarek wendim tile

  • @TesfaTesfa-r1s
    @TesfaTesfa-r1s Місяць тому

    Ye igzabiher saw tsega yicemirili ❤❤❤❤❤❤

  • @YordiSolomon-vb7xd
    @YordiSolomon-vb7xd Місяць тому

    ተባረክ ወንድሜ !!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Місяць тому +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤🎉

  • @YohanesTolasa-sj9ek
    @YohanesTolasa-sj9ek 27 днів тому

    prophet Tile betam nw miodih ye egziabiher sew, timhrtochih hulu b hiwote lay tetsino fetari nachw. betam rasen ayichebetalw ejig adrge thank you lilik feligalw