አዋጭ ስራዎች ለእናቶች እቤትሽ ሆነሽ ገንዘብ ስሪ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- አዋጭ ስራ ለሴቶች ወንዶችም መስራት ትችላላችሁ#ከፔሪጋር #ቀሚስአሰራር #ሱሪፓተርን #beginnersewi #withperi #patternmaking Follow US ON SOCIALE media Peri design
#fashionddsign#paternmaking#sewingtip#howtomake #diyfashionhacks #howtomakedress #ሽፎ ን#chiffon #fashion #ሀበሻ #patternmaking #sewingtutorials #dress
ይህንን ሙያ ምነው ወድሜ ባወኩት ,,,,,,,,,፡።፡ ደስ ትይስለሽ ስለ ትብብርሽ ኣመሰግናለሁ
Ameseginalehu🙏❤
Yeenee goorradaa jaginaa🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😁😁🙏🙏🙏❤
Egziabher yebarkesh, thank you 🙏 ❤️
amen yene enat tebareki🙏❤❤
ጎበዝ ሴት ታድለሽ!!!
Ameseginalehu❤🙏
በጣም እናመሰግናለን
Enem ameseginalehu dear hasab kale eqebelalehu❤
ምርጥ ነው
አመሰግናለሁ
Great advice ❤
Ameseginalehu abronetachu yaberetagnal🙏#🙏❤❤
👍👍👍👍
🙏🙏🙏
Wow
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
❤🙏🙏🙏
ጎበዝ ነሽ።ጀግና።
እስቲ በዛው ጥሩ የሚባል የልብስ ማሽን ንገሪኝ ጠቁሚኝ
thank you for comment የልብስ ማሽን እንደሁሉም ሰው ቴስት ይለያያል ይሄነው ጥሩ ለማለት በደንብ ሰፊ ጥናት ሚፈልግ ይመስለኛል dear ለምሳሌ ለኔ fit ተመችቶኛል ሌላው zoji ይላል ሌሎቹ ደሞ juky ይላሉ ስማቸው ብዙ ያልታወቁ ብዙ ምርጥ ማሽኖችም አሉ ስለዚህ አቅምህ የፈቀደውን ገዝተህ ዋናው ያንተ ጥረት እና ብቃት ነው ስራውን የሚሰራው ስለዚህ ብዙ አያስጨንቅህ የራስህን ሪሰርች ደሞ ስራበት
የኔ ውድ በርች
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤
የኔ ዉድ በርቺልኝ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤
አነጋገርሽ ራሡ ሥራ ያሥመኛል
ameseginalehu❤❤🙏
❤❤🎉🎉🎉
🙏🙏🙏❤
🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you dear❤
🎉❤❤❤
🙏🙏🙏
በጣም እናመሠግናለን ግን የት ነሽ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
አመሰግናለሁ እኔም ውዴ..
ፔሪ ግን መልሽልኝ ጊዜሽን አልወስድም በሚመችሽ ጊዜ ስራ ቦታሽ ማሽን አለኝ
Berch wuda
Ameseginalehu❤
እባክሽ አራስ ነኝ ስፌት ልሰራ ፈልጌ የማሽን ዋጋ እና ጥራት አላቅም ንገሪኝ ክፍለ ሀገር ነው ያለሁት
አመሰግናለሁ በቅድሚያ የማሽን ጥራት እና ዋጋ በደንብ ጥናት የሚፈልግ ቢሆንም አሁን ላይ ከ ከ40,000 _70,000 አለ እንደደረጃው ለጥራቱ ግን ሰፊ ጥናት አድርጌ መናገር ስላለብኝ ይከብዳል መናገር ማሽን እንዳጠቃቀምሽ ነው በስርሀት ከያዝሽው አሪፍ ይሆናል ውዴ
ጋርመንት ዲዛይን ለ2 ወር ተምሬያለው ማሽኖችም አሉኝ ነገር ግን ስራውን አልጀመርኩም ከ እውቀት እና ጊዜ ማጠር የተነሳ እናም ደግሞ ወጣት እና የ2 ልጆች እናት ነኝ እና ፔሪዬ ምን ባደርግ ትመክሪኛለሽ እባክሽን
ሰላም እንዴት ነሽ እህት አለም ....ከንቺ ብዙ አውቄ ሳይሆን ከልምድ ከገባኝ ልንገርሽ _የመጀመሪያው ጥያቄ ምን ያህል ታፈቅሪዋለሽ ሙያውን?የሚል ነዎ መልሱን እራስሽን ጠይቂ በጣም ፍቅር ከላሽ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አድርጊ....እሪስሽን አፕግሬድ ማድረግ አለብሽ በ ኦንላይንም ዮቱብ እያየሽ እራስሽን በደንብ አሰልጥኚ...የሚመችሽ ቢሆን የሆነች ጊዜ ያህል ተቀጥረሽ ብትሰሪ አበረታታሻለሁ ኮንፊደንስ እና ልምድ በደንብ ታገኛለሽ...የማትችይ ከሆነ ደሞ በቀን ውስጥ ወጥ የሆነ ሰአት መድበሽ ልጆች ሲተኙልሽ በአቡጀዲ እየሰራሽ በደንብ ልምድ አዳብሪ ቀላል ነው....ከዛ በኃላ የተወሰገ የገበያ ጥናት አድርጊ ምን ብትሰሪ እና ኦንላይን ላይ ብትንቀሳቀሺ የሚያዋጣ ስራ የቱ ነው ብለሽ ሰርች አድርጊ...ከዛ እቤትሽ ቁጭ ብለሽ እየሰራሽ አስተዋውቂ ዲስፕሊን ይኑርሽ ጀምሮ የማቆም ልምድ ካለሽ አስወግጂ...አንቺ ከበረታሽ ገበያው ብዙ መንገዶች አሉ ።አመሰግናለው
@withperi_ከፔሪጋር እኔም አመሰግናለው