Ethiopia: ተዋናይ እዮብ ዳዊት ከእውነት ሀሰት ፕሮግራም ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 жов 2024
  • እውነት ሀሰት ትዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ አዝናኝ እና አስገራሚ ፕሮግራሞች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ያድርጉ፡፡

КОМЕНТАРІ • 262

  • @salammar7217
    @salammar7217 5 років тому +196

    ጨዋ መሆኑ አባቴ አባቴ ሲል ያስታውቃል እዮብዬ እድግ በልልን ስወድክ ደሞ አይናፍር ነው ሚዲያ አታብዙበት

  • @yidnelalotube4577
    @yidnelalotube4577 5 років тому +52

    እዮቤ ፊልም ላይ አይናውጣ እንተርቪ ላይ አይናፋር አቦ ምችት ይበል እዮባ

  • @mylifedad5818
    @mylifedad5818 5 років тому +30

    አባዬ አባዬ ስትል እደት ደስ እዳልከኝ አባዬን ስለምወድ የሆንክ ጨዋ ትመስላለህ

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 5 років тому +6

    Betam chewa new lebetesebu yalew frachana akbrot wow.! Yezendero lj eko tbitegna new, enqwan birr eyeseru. God bless you young man❤️

  • @haykeltube2124
    @haykeltube2124 5 років тому +45

    እዮባ እድግ በልልን ምላስህን አታውጣ አስተካክል

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 5 років тому +19

    የኔጌታ ስወደው እግዚአብሄር ከጎንህ ይሁን

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 5 років тому +1

    የኔ፡ ጌታ፡ከጔደኛ፡ ላለመለየት፡ ትምህርት፡ ቤት፡ አለመቀየር፡ ይገርማል፡፡ አሁንም፡ ፈጣሩ፡ አይለይህ፡ አብረህ፡ እድግ፡ በል፡፡

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 5 років тому +7

    የግል ህይወት በሚዲያ ላይ አይጠየቅም እህት መጀመሪ የሱን ፈቃድ መጠየቅ አለብሽ !!!

  • @ኡሙመዲናኡሙመዲና
    @ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 років тому +5

    ሥነሥርአትህ ቃላት አይገልፀውም አሏህ ያሣድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ 👍👍😍😍

  • @ናርዲየናትዋልጅ
    @ናርዲየናትዋልጅ 5 років тому +10

    እዮቤ የኔ ጎረምሳ ሕግዚያቤር ትልቅ ደረጃ ያድርስክ❤❤❤😚😚😚

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 5 років тому

    የኔ ውድ እዮባ ስወድህ በነገራችን ላይ ይሄን ያህል አይናፋር ልጅ አትመስለኝም ነበር😃😘😘 እንደ ትወናህ ቀውጢ ነበር የምትመስለኝ። በርታ ታዳጊ ነህ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 😉

  • @ተመስገንአምላኬተመስ-ፐ3ጘ

    እዮቤ ጎርመስክ ደሞ አይናፋር ነው ጥያቄ አታብዙበት ተጨናነቀ እኮ

  • @bkumar6178
    @bkumar6178 5 років тому +4

    እዮብ ፍቅር የሆንክ ልጅ ነህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @ሲፈቅድእደርሣለሁ
    @ሲፈቅድእደርሣለሁ 5 років тому +16

    እዩ የኔማር የምር በጣምቆንጆ ነህ ከዚህበላይ እደግ የኔልዩውድድድ😘😘

  • @fatumayimer2708
    @fatumayimer2708 5 років тому +8

    መሽአላ እድግ ብለሀል አላህ ያሳድግህ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 років тому +2

    እዩባ ባባ ሰላም መደላ ካሉ ማንኛውንም ፊልም ያምራል እዩብ እድግ በል የኔ የዋህ እወድህለሁ ሀገር ስመጣ እደማገኝህ ተስፍ አለኝ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 5 років тому +10

    *ስምን መለዓክ ያወጣዋል*
    _እዮብ በቃ ስምህ ይገልፅሃል_ ።

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 5 років тому +1

    በጣም ጎበዝ ላባትህ ያለህ ክብር ጎበዝ የቤተሰቦችህ ክብር

  • @hamerhabeshawitube8284
    @hamerhabeshawitube8284 5 років тому +1

    በነገራችን ላይ እዮቤ አባቱን በጣም ነው እሚያከብረው በነገራችን ላይ የእዮቤ እናት በህወተ ስጋ አለች ግን ሲያነሳት ስምቻይ አላቅም ብየ ነው

  • @kedesetmohamad7903
    @kedesetmohamad7903 5 років тому +10

    እዮብ አይናፍርነው😀 አይ አይዞህ እድግበል 💌💌💌😘😘

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 років тому

    ወጣት እዮብ ባህሪው ሰው አክባሪ ስርአት ያለው ታታሪ ጠንካራ ሰራተኛ በጥሩ ቤተሰብ ታንፆ ያደገ ደስ የሚል በጣም አይናፋር እና ቁጥብ የሆነ ወጣት ይመስለኛል :: በተረፈ መፅሀፍ አንባቢ አለመሆኑ እራሱን በሚገባ ለመግለፅ አለመቻል ስሜቱን አለመግለፅ ተፅእኖ ፈጥሮበታል ብዬ አስባለሁ :: ለወደፊት ህይወቱ የተሳካ እና በማህበራዊ ህይወቱ መሪ አስተማሪ እና ጥሩ አርአያ እንዲሆን ከተፈለገ ብዙ መፅሀፎችን ማንበብ ይኖርበታል ብዬ አስባለሁ ::: ምክሬን አድሩሱልኝ አመሰግናለሁ ::::

  • @shdraome7746
    @shdraome7746 5 років тому +1

    የኔ ጌታ መልኩ ቁመናው፡አሳሳቁ አይናፋር መሆኑ ቁጥር ታናሽ ወንድሜን ነው የምመስለው ለዛም፡በጣም ነው እምወድህ

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 років тому +82

    እዮብ እናቱን ሲጠራ አልሰማሁም
    እዴት ነው

    • @saramhare5971
      @saramhare5971 5 років тому +1

      @@እርጂኝእመብርሀን ወይኔ የኔ ምስኪን አላውቅም ነበር እኔም ስለእናቱ ስናገር ሰሚቸዉ አላዉቅም አይገረመኝ ነበር

    • @segazabedibaba1965
      @segazabedibaba1965 5 років тому

      Eko

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 років тому

      @@እርጂኝእመብርሀን
      ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ

    • @እርጂኝእመብርሀን
      @እርጂኝእመብርሀን 5 років тому

      @@mulualemethiotube792 እሺ

    • @MeMe-hd1cm
      @MeMe-hd1cm 5 років тому +1

      የእውነትሽን ነው ምስኪን ሲያሳዝን

  • @jemilatube8854
    @jemilatube8854 5 років тому +6

    ኢሄ ልጅ ስለአባቱ ሲያወራ ነው የዛሬ 5 አመት በሰይፉ ተጠይቆ

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    ጉበዚ ነህ ቤተሠቦችህ አክባሪ በመሆንህ ደሥ ትላለህ ቀጥልበት

  • @bezawitwerku9664
    @bezawitwerku9664 5 років тому +3

    Iyoba sewedik Egzabher kezi belayi yasadigh konjiye liji 🤗😍💞

  • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም

    እዩብየ የኔ ጎረምሳ ስወድህ
    ደሞ ኣይናፋር ነህ ኣላውቅም ነበር ።

    • @haytat5374
      @haytat5374 3 роки тому

      ነጭ።ሽንኩርት ተጠቀም ይለቀሀል እኔም ያመኝ ነበር

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 5 років тому +11

    የኔ ማር እድግ በል

  • @fafilove6271
    @fafilove6271 5 років тому

    ጎበዝዝዝዝ የእኔ ጀግና ጎደኞችህ ጋ ዘላለም ኑሩ

  • @habtamsilshi8140
    @habtamsilshi8140 5 років тому +1

    እዮባ ቆንጆ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @kwtkwt2690
    @kwtkwt2690 5 років тому +1

    እዮባ ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግህ ወይኔ የአነጋገርህ OMG ደስ ይላል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 років тому +13

    እዮብ አንደኛ ነህ

  • @yohannesmekonnen2597
    @yohannesmekonnen2597 5 років тому +3

    እሚገርመዉ እዮቤ ልጀን ቁርጥ ነዉ የሚመስለዉ እድግ በልልኝ

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 5 років тому +1

    እዩ ብዬ ፍቅር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @mulumeresa7542
    @mulumeresa7542 5 років тому

    አይዞን፡ እኔ፡ ደሞ፡ ማት ማታ፡መዳሀኒት፡ ትወስዳለህ፡ ስትለው፡ በጣም፡ ደንግጨ፡ ነበር፡ ግን፡ ቀላል፡ ነው፡ እውነት፡ ነው፡ ስታድግ፡ ይትውሀል፡

  • @radolfentertainment8989
    @radolfentertainment8989 5 років тому +1

    Ljtwan keyrwat. Atnefan beterefe p.mu arif new ketlubet

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому

    እግዚአብሄር ያሣድግህ በርታ ቀዝቀዝ ያልክነህ ደሥትላለህ

  • @sarakwiut7727
    @sarakwiut7727 5 років тому +2

    እዮብየየኔውብእግዚአብሔርከክፉሁሉይጠብቅህ

    • @habibamohammed6817
      @habibamohammed6817 5 років тому

      እዮብ አላሕ ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ

  • @daniman1484
    @daniman1484 5 років тому +5

    እዮብ ምላስ ማውጣት ምንድ ነው። ኢንተርቪው ስታረግ ለቲቪ ሾ ለቀረፃ አዲስ ነዉ የምትመስለው እባክህ እፍረቱን በልክ አደርገው። በተረፈ በርታ

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 5 років тому +2

      ምላሱን እያወጣ ሳይሆን ከንፈሩን በምላሱ እያረጠበ ነው! ውሀ ደግሞ አላቀረቡለትም አፍ ማርጠብያ እንዴት አድርጎ አፉን ያላውስ

    • @daniman1484
      @daniman1484 5 років тому +2

      @@Tg-oh5nx ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ተመቸሽኝ

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 років тому

      @@daniman1484
      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ የተለያዩ ግጥሞች ተጋበዥልኘ

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 5 років тому

      Dani Man
      ደርሶብህ አያውቅም? እኔ ደርሶብኝ ስለሚያውቅ ነው 😅

  • @tmaniacell890
    @tmaniacell890 5 років тому +1

    እዮቤ ጎረመሰክ እድግ በል ከዚህ በላይ ይጨምርልህ

  • @MmMm-gk9pz
    @MmMm-gk9pz 5 років тому

    የኔ ጌታ ያሣድግህ

  • @godisgood7319
    @godisgood7319 5 років тому +1

    Eyobiye edig Bel yene konjo degimo wendimen eyemeselikegn anjeten belahewu

  • @የሀበሻልጅ-መ1ጸ
    @የሀበሻልጅ-መ1ጸ 5 років тому

    የልጅ ማኛ ደሥ ሥትል

  • @rahimahussenrahimahussen812
    @rahimahussenrahimahussen812 5 років тому +5

    ባረቾየ በረታልኝ አድናቂህ ነኝ

    • @txseyy760
      @txseyy760 5 років тому

      እዮቤ ስርአትህ ደስ ሲል ፈጣሪ ያሳድግህ ማር

  • @Mነኝየኤርሚያስእህት
    @Mነኝየኤርሚያስእህት 5 років тому

    እዮቤ የእውነት በቃ ያክስቴን ልጂ ቁርጥ ማደግህ ሳቅህ ቀልድህ ያአላህ የድምፀህ መመሳሠል አላህ ያሳድግህ

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 5 років тому

    Eyobiy betam gobez lij neke emebete titbikhe ymtiwodat

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 5 років тому

    እዮብ ምንም አትሆንም ቶሲል ህመም ዝም ብለህ መዳኒት ስትውስድ ልብ ድካም ያመጣል እኔም ለረጅም አመት ታምሜበታለው ኦብራስ ተደርጌ ነው የዳንኩት አልሀምድሊላሂ አሁን ደና ነኝ አተም ተደረግ በጣም አደገኛ ነው ለስም ቀላል ይመስላል

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 5 років тому

      እኔም፡ያመኛል፡እቅርትነው፡እያልኩ፡አሰብነበር፡ግን፡በጣም፡እብጠት፡የለውም፡ግንአሁን፡አሁን፡በጣም፡ያመኛል፡ቶንሲል፡እደትነው፡እሚያረገው፡እፕራሽን፡ሰትሆኒ፡አይከብደም፡ጉሮሮላይ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 5 років тому

      በአላህ ምንድነው ቶሲል ውዴ?

    • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ኰ6ፐ
      @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ኰ6ፐ 5 років тому

      @@bvhussenyimam1366 የኔም ጥያቄ ነው ጀለሴ

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 5 років тому

    ውይ ደስስስስስ ስትሉ ጠያቂዋ ስታምር

  • @romanhassen4392
    @romanhassen4392 5 років тому

    Aderake Nesh Anchi Rasu

  • @nejuyebabowa3957
    @nejuyebabowa3957 5 років тому +3

    እዩብየ ስወድክ እድግ በል

  • @ft8243
    @ft8243 5 років тому

    Eyobe ante yalehbet film bayew ayselechegnim tlk sew neh ahunm hun degmo betam adgehal belew

  • @ejgneshadino4944
    @ejgneshadino4944 5 років тому +1

    ማራኪየ እዮባ ስወድህ አች ጥያቄሽን አስተካክሊ ምን ትመስላለች

  • @haymifeleke2422
    @haymifeleke2422 5 років тому

    Ahune endezi tebelo yeteyakal?

  • @waine6059
    @waine6059 5 років тому +4

    ምን አለ አዞትረህ የምታደርገው ሲባል ዘፈን አዳምጣለው አለ ምን አለ እግዚአብሔር ዘፈን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን
    መዝሙር አዳምጣለው ቢል
    ደሞ አይናፋር ነው እዮባ በቃ ፊልም ላይ ነው የማታፍረው

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 5 років тому +3

    የእኔ ቆንጆ ቶንሲሉን ቶሎ ኦፕሬሽን አድርገህ አስወጣው እየቆየ ስሄድ የልብ በሽታ ያመጣል እሺ

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 5 років тому

    Yena konjo edge bale tebarek beteseb makibereh wedefit yetekimehal

  • @furtunayemane8783
    @furtunayemane8783 5 років тому

    Eyobeye lemenedenewe melehash metaweta enedeza tiru adeleme

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ህጻን እዬብ ምርጥ የኔ ጉንጫም በርታ ጐበዝ ነህ

  • @ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ

    የኔ ጣፋጭ እዬብዬ የኔ ምርጥ ምርጥ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @abs7360
    @abs7360 5 років тому +13

    እስኪ መልካም የሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
    @ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 5 років тому

    የኔ ቆንጆ ይሻልካል ወዮቤ እድግ በልልን

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 4 роки тому

    ጥያቄያችሁ. ግን. ትርክም. ያለነው.

  • @embateteshla1585
    @embateteshla1585 5 років тому +1

    እንዳጠበቁክ አይዴለም እዬብዬ አይና አፋራ ነክ አይዞህ አትፍራ

  • @ethiopiafriste558
    @ethiopiafriste558 5 років тому +5

    ምላሱን ለምንድነው የሚያወጣው መጥፎ ልምድ ነው

  • @mogesmtube8104
    @mogesmtube8104 5 років тому +1

    💃Lejetu __ Sew tewodal
    🤨 Eyob__ ena inja
    💃 Lejetu__, yet new metenorw
    😕 Eyob__, ena inja
    💃 Lijetu__ Misa beltal zare
    😕 Eyob___ena inja
    💃.Lijuta __ ena inja mendnw
    🤨Eyob___ ena inja
    💃🕺 Hedi kezi 🤨 Eyob ena inja 😂🤣

  • @ሰብለነኝ
    @ሰብለነኝ 5 років тому +1

    ቶንሲል እኔንም በጣም ነበር የሚያመኝ መጨረሻ በባህላዊ ከታከምኩኝ በሃላ ተወኝ

    • @marthamesfin612
      @marthamesfin612 5 років тому

      ምንድነው የተጠቀምሽው እኔም በጣም ነው የምታመመው በናትሽ ንገሪይ

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 років тому

      @@marthamesfin612 ቢያንስ በወር አራት ጊዜ እታመማለሁ ህክምና ካልሄድኩ አይተወኝም ከዛ ባህላዊ የሚባለው የበሰለ እንቧይ አፍርጠው የእጃቸውን ጥፍር ካስነኩ በሃላ የፍሽን አስከፍተው ያበጠው እስኪፈነዳ ይነካኩታል የኔ አሞኝ ሁለት ቀን ስለቆየው ወዲያውኑ መግልና ደም ወጣልኝ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ አልታመምኩም እሄንን የሚያደርጉት የሚያውቁ ሶዎች ናቸው ማንኛውም ሰው ማድረግ አይችልም

  • @aroneamen1645
    @aroneamen1645 5 років тому

    ተባረክ ጨዋ ቤተሰብህን ውደድ

  • @sultanfeto8064
    @sultanfeto8064 4 роки тому

    Nazirit, Adama and Hawassa.😷. How she misled him.

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому

    ወይ ጉድ አደገ ክክክ ይገርማል ደሞ አይናፋር ነው

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 5 років тому +1

    hahahahah ባባዬ ውሻ እንደምትል ገምቼ ነበር እኔም እወዳለው አሳድጋለው ግን እፈራለው ውድድድድድድ በማያልቀው ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ

  • @mekdesechetu677
    @mekdesechetu677 5 років тому

    Yene konjo tnshn wendmen new yemtmeslew

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 років тому +1

    እርዥም እድሜ ማርርርር

  • @teabateaba8619
    @teabateaba8619 4 роки тому

    እዮቤደህናነህልኚ።የኔውድ።እድበ

  • @naitetilahun8227
    @naitetilahun8227 4 роки тому

    እዮባ ከአንተ ጋር እድሉን ባገኝ ፊልም መስራት እፈልግ ነበር

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 5 років тому +1

    Guudadhuu muca Abaa ufii kabaju

  • @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ
    @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ 4 роки тому

    እዮባ የኔ ጨዋ😘

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 років тому +5

    unlike የምታደርጉ መርዞች ለምን አትወጡም

    • @hayu-zi6vp
      @hayu-zi6vp 5 років тому

      ኪኪኪኪኪኪ አትበሳጭ የለመደባቸው ናቸው

  • @azebmansson3803
    @azebmansson3803 5 років тому

    Yene konjo

  • @ganatganat994
    @ganatganat994 5 років тому

    Ayub ye hager lij ❤❤❤💘ye adma jij😍😍

  • @mersimersi156
    @mersimersi156 5 років тому +4

    ምንሆኖነው ግራ ገባው

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 5 років тому +2

      አይናፋር ስለሆነ ነው

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 років тому

      @@Tg-oh5nx ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ የተለያዩ ግጥሞች ተጋበዡልኘ

    • @mekdesechetu677
      @mekdesechetu677 5 років тому

      Mn malet new

  • @ወሎየዋየሰልማንእናት
    @ወሎየዋየሰልማንእናት 5 років тому +12

    ጋዜጠኛዋ ምንነካት ተራየመንደር ወሬነው እምጠይቀው
    ለዛየላትም

  • @awashmulualem1979
    @awashmulualem1979 5 років тому

    hatyat atferam?

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 років тому

    እዩቤ የኔ አደኛ ስወደዉ እኮ የኔ ማር

  • @saadasaadaa4427
    @saadasaadaa4427 5 років тому +1

    Enat yelewum mesel abatun bcha nawu emiyawerawu

  • @ebrahimali2912
    @ebrahimali2912 5 років тому

    ብጣም ይምውደው ልጅ ነው😍❤

  • @almazyesuneh6037
    @almazyesuneh6037 5 років тому

    Great

  • @የካሊድእናት-ጐ6ዸ
    @የካሊድእናት-ጐ6ዸ 5 років тому

    ማሻላህ እድገትህ

  • @abuintisar3053
    @abuintisar3053 5 років тому

    እዮብ በረታ አድቂክ ነኝ

  • @etyolove335
    @etyolove335 5 років тому +1

    Fetari yetbekeh telku

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 5 років тому

    Aynu ena tersu yameral gentle men naw yemehonaw

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 5 років тому +3

    ውይ እዩብየ ክፋ አይካህ ቱሲል ከባድ ህመም ነው እኮ ችላ አትብል

  • @قدرالح
    @قدرالح 5 років тому +8

    ውይ ዲረቅ አልሸበትኮ አችትልቅሠውነሽ አሡኮ ህፃንነው አፊጠጥሽው ለቀቅ አዲረጊው ውይይይይይ ዲረቅ

  • @Selamawit-fw5ns
    @Selamawit-fw5ns 5 років тому

    Eyoba Big respect to you

  • @demegebreyesus1226
    @demegebreyesus1226 5 років тому

    Wise boy!!!!!!!

  • @bekiiman8974
    @bekiiman8974 5 років тому

    Best of best

  • @ኢክሩነኝየሁረልዒይንተማሪ

    እዮብየ ሥወድክ እድግ በል

  • @martasede9629
    @martasede9629 5 років тому

    እዬብ.ስወድህ

  • @ejigyakorygnaleyesusyanite8781
    @ejigyakorygnaleyesusyanite8781 5 років тому

    Wodijewalewu eyobin!!

  • @amarechayteniffisu8022
    @amarechayteniffisu8022 5 років тому

    በተደጋጋሚ ቶንሲል ያመኛል ብለሀል ሀኪሙ ወደፊት ትልቅ ስትሆን ይተውህል ያሉትን አትስማ እኔ 3 ልጆች
    አሜሪካ ይዤ መጥቼ ይዘር ነው መስለኝ በቶንሲል ህመም ይትመሙ ነበር በህክምናውም እየተመላለስ አስቸግሮ
    ወድፊት የልብችግር ያመጣል ብለው እኦፕራስዮን አርገዋቸዋል ጥሩ ዶክተር ፈልገህ አስወጣው ገንዘብ ጤና
    አይሆንም ብግዜው ካልተደረገ በሃላ ማጠፍያው ይጠፋል ባለማውቅ የሚሆኑ ጉዳቶች ያሳዝነኛል

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 5 років тому +1

      እኔም፣ጉሮረየን፡በጣም፡ያመኛል፡ሀኪም፡ቤት፡ሂጀ፡ምንም፡የለሺ፡አሉኝ፡ግንሀድ፡መጣይልብኛል፡ሳወራ፡ስበላሁሉ፡ይሰማኛል

    • @mulualemethiotube792
      @mulualemethiotube792 5 років тому

      @@ያምባሰሏማርነኝ
      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ

  • @konjittube884
    @konjittube884 5 років тому

    Omg bexam yetregaga lij new film layi ayinawuxaa