እዮብ ዳዊት ተሞሸረ ሙሉ የሰርግ ቪዲዮ | አስደናቂ ሰርግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 жов 2024
  • እዮብ ዳዊት ተሞሸረ ሙሉ የሰርግ ቪዲዮ | አስደናቂ ሰርግ #eyobdawit #seifuonebs #ethiopianentertainment #eyobdawitweedig

КОМЕНТАРІ • 160

  • @زينبسهل-ث2ز
    @زينبسهل-ث2ز 8 місяців тому +1

    ስንቱን ነው የምቀባጥሩት ፊዮሪን አገባ አላላችሁም ነበር

  • @emebetmengistu9829
    @emebetmengistu9829 10 місяців тому +3

    እንኳን ደስ ያለህ እዬብዬ እወድሃለሁ አድናቂህ ነኝ።

  • @hameretessema5107
    @hameretessema5107 11 місяців тому +15

    ገና ልጅነቱን መቼ ጨረሰና ነዉ ትዳር የሚይዘዉ ትዳር እኮ እቃ እቃ አይደለም

  • @Rehima-l1k
    @Rehima-l1k 7 місяців тому +1

    ይሄንን ልጅ ለስንቱ ነዉ የምትድሩት ዉሸት አይደብራችሁም

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 10 місяців тому +4

    እንኳን ደስ አለህ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ።

  • @Gabriel-bp7mb
    @Gabriel-bp7mb 8 місяців тому

    😢መልካም ጋብቻ በጣም እንወድሃለን

  • @danielsiyum8890
    @danielsiyum8890 9 місяців тому

    እንኳን ደስ ከአድናቂዎችህ አንዱ ነኝ፣ ትዳር ዕድሜ አይወስነውም ዋናው በጥሩ ስነምግባር መታነጽን ወሳኝ ነው ።ጥሩ ቤተሰብ አንዳለውም በአንድ ወቅት በሰይፉ ሾው ቀርቦ ሰሚቸዋለሁና የአብረሃምና ሳራ ትዳር ያርግልህ ፈጣሪ ሠርጋቹ ይጠብቅላችሁ ።🙏🙏🌹🌹💓💓🇪🇷🇪🇷

  • @yosefgebru4258
    @yosefgebru4258 10 місяців тому +5

    ምን አሰቸኮለው ለማግባት ልጅነቱን ሳይጨርስ

  • @KalYouTube-h4x
    @KalYouTube-h4x 9 місяців тому

    በጣም እምወድህ አርቲስት እንኳን ለዚህ አቃህ ገና ልጅ እያለህ ነበር እማይህ አሁን አድገህ ሰርግህን አይው ❤❤

  • @SasamiAlemu
    @SasamiAlemu 4 місяці тому

    መልካም ጋብቻ

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 10 місяців тому +4

    እዮብበጣምነዉእመወደዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnleyAbel
    @AnleyAbel 8 місяців тому +1

    ire asmesay

  • @Aka_editzz07
    @Aka_editzz07 10 місяців тому +1

    እዮብን ሳይው ከባባ ውጪ ጭልም ይልብኛል ብዙ ሰው ይሞታልእንደ ባባ አንጅቴን ይበላኛል እዮብ እንኳን ደስ አልህ በጥም ነው ይምወደ ❤❤❤❤😂

  • @MarieMarie-hy2fp
    @MarieMarie-hy2fp 11 місяців тому +6

    ዕዬብ ስውደው 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mekiya-c8w
    @Mekiya-c8w 10 місяців тому +5

    እ እያየነው ነው ያደገው ግንኮ ህፃን ነው😂😂😊

  • @MedinaKedir-m3m
    @MedinaKedir-m3m 11 місяців тому +3

    እኮን ደስአለህ እዩብየ

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c Рік тому +6

    ወይኔ ጉደ ትንሺ አይደል እደ እሡዋ ግን ትልቅ ትመሥላለች

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 10 місяців тому +1

    ፎቶ መነሳት እራሱ አይችልም በጣም ልጅ ነው ምነው ፈጠነበት የዛሬ ልጅ ለሚስት ይቸኩልል ኧረ በጣም ልጅ ነው

  • @ኤቾነኝሥደተኛዋ.በተሠቦቸ

    ማሻአላሕእዮባዮ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @YordanosTamene-b7n
    @YordanosTamene-b7n 11 місяців тому +2

    እንኮን ደሰ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsamechYet2015Yetedubale
    @AsamechYet2015Yetedubale 9 місяців тому +1

    Eyob sile.ante.desi.bilognal.melkam.gabichi.yihunlachu😮😮😮!

  • @MokeZergawu
    @MokeZergawu 9 місяців тому

    እንኳን ደሰ አለህ

  • @rebka5068
    @rebka5068 11 місяців тому +1

    ምን አገበበገበው ገና ትንሸ ልጅ አይደለም ወይ እቃ እቃ ሊጫወቱ ነው እሶ ትልቅ ተመሰላለች የምን መገብገብ ነው ይገርሜል

  • @ስደተኛዋነኚየማሜሽጋእህት

    በዚህ እዲሜህ ወገብህን እንዳትቆርጥ እሶ ትልቅ ትመስል አለች 😂😂

  • @user-ft5wn6wz22mulu
    @user-ft5wn6wz22mulu 11 місяців тому +2

    ይህን ልጅ ከስቱ ጋነው የምትድሩት

  • @oumer9023
    @oumer9023 10 місяців тому

    እንኳን ደስያለህ ሀቢቢ በጠምነዉ የምወድህ

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 10 місяців тому

    ምነው አልቸኮለም ለትዳሩ ይደርስበት ነበር አይ ምነው አጣደፈው አይ እንግዲህ መልካም ትዳር ።

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 10 місяців тому +2

    አቤትውሽትበስማም

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi 10 місяців тому

    አኔ ክንገ ዛሬ ፍቅሬንእገልጣለሁ እያልሁ እሱ አገቡ ቁጨ አለ አይይይይይ እኳን ደሰ አለህ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 Рік тому +2

    እሱ ወንድነቱን አሳልፎ ለሴት ሰቷል እንዴት እሷ ጠይቃው ያገባል

  • @meskeremkassa2345
    @meskeremkassa2345 10 місяців тому +2

    እንኮዋን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤

  • @زهرهمحمد-ط5ف
    @زهرهمحمد-ط5ف 9 місяців тому

    እዬብዬእንኳን ደስ አለህ

  • @Dior768
    @Dior768 10 місяців тому +1

    ቆይ፡አልገባኝም፡ሊያገባ፡ነው፡ወይስ፡ሊያገባ፡ነው??????ተምታታብህ፡ያቀረብከውን፡እንደገና፡ስማ።አጣርተህ፡አቅርብ😮

  • @fshayefithi4666
    @fshayefithi4666 8 місяців тому

    እንካን ማቀናበር ማንበብም አትችልን ጋዜጠኛ

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 10 місяців тому

    ውይ የውሸት ነገር ቀባጠርክ ሊሞሸር ነው ተሞሸረ ቅብጥርጥር ንግግርህ እራሱ ያስታውቃል ፈረደባት ማን ትሆን የዳርካት ስታስጠላ ሰዎች እንዴት ታምናላችሁ ያስታውቃል እኮ ምላስህ ይቆረጥ ያልነካው አርቲስት የለም ውይይይይ እስቲ ወሬ ሞልቷል እኮ እውነት ብታወራ ምናለበት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Smarttesfanesh
    @Smarttesfanesh 8 місяців тому

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹👍

  • @gant7129
    @gant7129 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Zamzam-s3e
    @Zamzam-s3e 10 місяців тому

    ዮቢ ገና ነክካ ግን እንኳን ደስ አለህ

  • @EnyewAmare-cg4wg
    @EnyewAmare-cg4wg 10 місяців тому

    አገላለፅህ ግንባር ደስ አላለኝም!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @wondimuorabo
    @wondimuorabo 10 місяців тому

    አቀረረብክ ይደብራል ስቀጥል ልጁ እናቱን ነው ያገበው

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 10 місяців тому

    ሊያገባ ነው ትልና አገባ ትለናለህ።ምን ማለት ነው?

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 11 місяців тому +3

    አይንሺነዉበሉኝ😂😂😂

  • @mesayseta3157
    @mesayseta3157 9 місяців тому

    Inkuwan Desi Alachua iyob

  • @fafi985
    @fafi985 10 місяців тому

    Friend be photo shop ketatleh demo takerbalh

  • @MehamedKasaw-o3q
    @MehamedKasaw-o3q 9 місяців тому

    ኧረመቸኮል እዮባ

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 8 місяців тому

    ልጇ ይመስላል። ምነው ቸኮለ???

  • @TsigeShiferaw-i8k
    @TsigeShiferaw-i8k 8 місяців тому

    መልካም ትዳር❤

  • @MadenaAl-b5y
    @MadenaAl-b5y Рік тому +3

    እንክን፣ደስ፣አልኩ

  • @senaitminaye1281
    @senaitminaye1281 9 місяців тому

    ኧረ ኢዬባ ስንት አመትህ ነው አልፈጠንክም ዋዋዋዋዋዋዋዋ

  • @Tariku19-g3e
    @Tariku19-g3e 9 місяців тому

    ይን እኮ ሚያምን ይኖራል 😂😂😂

  • @ዘይነብ-ፈ9መ
    @ዘይነብ-ፈ9መ 9 місяців тому

    እኮን ደስ አለህ 🎉

  • @SeidNurye-mr8ot
    @SeidNurye-mr8ot 10 місяців тому

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ትዳር

  • @FatmhAlfatmh
    @FatmhAlfatmh 10 місяців тому +1

    እንከንደስአለህእዮብ

  • @enanyezewodu7294
    @enanyezewodu7294 9 місяців тому

    Congratulations!!.

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 9 місяців тому

    አረ አቷሹሹሹሹሹ😂😂

  • @MuliefentawMengstu
    @MuliefentawMengstu 8 місяців тому

    I am very happy by you married

  • @SsXx-wu3ev
    @SsXx-wu3ev 9 місяців тому

    ማሻአላህእኳንደሥአላችሁ

  • @HabtamYifru
    @HabtamYifru 11 місяців тому +1

    እንኮን ደሰ አለህ

  • @WorkeTilahun-t9x
    @WorkeTilahun-t9x 10 місяців тому

    አታዛዛ ማን እንደሆነች ተናገር

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 9 місяців тому

    እንካን ደስ አላቹሁ

  • @idirismuhamed7419
    @idirismuhamed7419 9 місяців тому

    እንካንደስአለህ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 9 місяців тому

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamieBaye
    @HabtamieBaye 9 місяців тому

    እኳን ደስ አለህ

  • @ZedZedo-t9y
    @ZedZedo-t9y 9 місяців тому

    Wow ❤❤ yene wud enkuwan desi alke

  • @AbduIbroosh
    @AbduIbroosh 9 місяців тому

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YidkemuTemesgen-xy5hh
    @YidkemuTemesgen-xy5hh Рік тому +1

    እንኳንደስአለህ

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 10 місяців тому +1

    Eswa Enatue Nowe Temeslaleche Ewye Chkolahe Lebego Yargelhe Engi Gena Rotehe Yaltgebke Gena Chuche Nehe

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 10 місяців тому

    እዉነትም ደወል ደዉል የተሳሳተ ጥሪ ነዉ አንጂ????????

  • @letayfiseha6227
    @letayfiseha6227 11 місяців тому +1

    ቅንብር ይሆንዴ?

  • @danhaeshatu
    @danhaeshatu 11 місяців тому +1

    እንኳንደስአለክበጣምነውየምታስደስተንእንኳንለዚህአበቃህ❤😊

  • @ኤችነኝየራዋቀበጥ
    @ኤችነኝየራዋቀበጥ 9 місяців тому

    መልካም እድል❤❤❤❤

  • @SeyfuGetu
    @SeyfuGetu 8 місяців тому

    Enkoan Des aleh

  • @HanaHana-il7us
    @HanaHana-il7us 9 місяців тому

    አረ እሷ ትልቅነች😂😂😂😂❤❤❤

  • @Genet-zg3xn
    @Genet-zg3xn Рік тому +1

    በስንት አመቱ ልጅ አይደል ይችላል ግን ስራውን

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 9 місяців тому

    Er atibedu liju Gena tinishi liji nwe eko

  • @ሀያተ-ፀ6ነ
    @ሀያተ-ፀ6ነ 10 місяців тому

    እውነት:አይመመስም

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 10 місяців тому

    Diyasepora Selhoneche Nowe Yagbahate Betame Tegrmalehe

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu 10 місяців тому

    😮እሷአደለቺም ውሸትአላገባም😢😢

  • @wedatarkegi9384
    @wedatarkegi9384 10 місяців тому

    ውሸት የማይሰለቻችሁ ዩቱበሮች አንዱን በውሸት ስትድሩ አንዱን ስታፉቱ ሌላውን ስትገሉ ምን ይሻላችዋል?

  • @mes-z9d
    @mes-z9d 8 місяців тому

    Weshetam you tober

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 10 місяців тому +1

    Ante Mene Aschkolhe Wendemeeee😊😊😊😊😊

  • @tsahaaytube6907
    @tsahaaytube6907 Рік тому +1

    Ye film inday hon wandime lij iko new

  • @YonatanYohannes-i3z
    @YonatanYohannes-i3z 9 місяців тому

    Ke tsahay batach midanq nagar yelem

  • @MebratTerefe
    @MebratTerefe 10 місяців тому

    Moral menkat endayhonibign eng tiliq timesilgnalech

  • @ZarihunTadese-pn5ix
    @ZarihunTadese-pn5ix 5 місяців тому

    Ankana dasa alaka ayba

  • @fadelawaad
    @fadelawaad 9 місяців тому

    ewent nw enda

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 10 місяців тому

    ለ1አመት ነው ያገባት

  • @WubalemTeke
    @WubalemTeke 9 місяців тому

    Wushete new ወሬ ነው.....

  • @Shilimattilahun
    @Shilimattilahun 9 місяців тому

    Enkona desaAleka

  • @ራኤል.ቱዩብ
    @ራኤል.ቱዩብ 10 місяців тому +1

    wowwww😘😘

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by 10 місяців тому +1

    ወሸትነዉ

  • @אביבטקלה-ז5ת
    @אביבטקלה-ז5ת 9 місяців тому

    😀😀😀😀😀😀😀

  • @Mmm-z1g
    @Mmm-z1g 9 місяців тому

    Enqwan dess yaleh melkam gabecha enwedahlen

  • @بتي-ط2ش
    @بتي-ط2ش 8 місяців тому

    ታምራላችሁ

  • @LailaRehana-p5z
    @LailaRehana-p5z 10 місяців тому

    😂😂😂😂እዴት ይችላልዴ

  • @africanmanpowersupplytube5423
    @africanmanpowersupplytube5423 9 місяців тому

    Ereeee ushet minew

  • @DagiDagi-g4h
    @DagiDagi-g4h 10 місяців тому

    አቤት ፎቶ ሾፕ

  • @HanaMohamed-yq6uh
    @HanaMohamed-yq6uh 9 місяців тому

    ❤🎉😮❤❤❤❤ 4:50 4:52

  • @henocktariku8291
    @henocktariku8291 11 місяців тому +2

    ዉሸት ነዉ በሉኝ

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 10 місяців тому +1

    Tebtaba! First, you need to learn how to read.