ለሰርጉ ያልተጠራ ብቸኛው ሰርገኛ ሆኛለው።ትወናን ገና አልጀመርኩትም።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 жов 2024
  • የዛሬ የቲዮ ሚዲያ ፕሮግራም እንግዳችን ተዋናይ እዮብ ዳዊት ይባላል።ከ 30 በላይ ፊልሞችን ሰርቷል። አስደናቂ የትወና አቅሙን በተደጋጋሚ አሳይቶናል። እንዲሁም በርከት ያሉ ተከታታይ ድራማዎችን ተጫውቷል። የተዋናይ እዮብ ዳዊት የህይወት ተሞክሮ ብዙ ወጣቶችን ያነቃቃል: ተስፋ ይሰጣል: እንዲሁም ጥንካሬ ይሰጣል ብለን እናምናለን።
    Our guest on today's tiyo media program is actor Eyob Dawit. He played more than 40 films. We believe that the life experience of Eyob Dawit, who has played in several television dramas, will inspire, give hope, and give strength to young peoples.
    #dawitsige #sifu_fantahun #sifuonebs
    #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #trend #trendingshorts #ethiopian #ethiopinfilm #film #seifuonebs #sefufantahun #donkey #hopentertainment #artstvworld #menewshewatube #fashionstyle #funny #funnyshorts #funnyvideo #fun #movie #dawitdreams #dawittsige #manyazewaleshetu #makeup #yutinass #ebstv #ebc #tadiasaddis #asterweregawa #abigail_fitsum #shirobaee #isak_abrha #yonizema #yonzima #bboytomy33 #,thomasnegusse #abyssiniyavine #seifu #seifuonebs #ebs #ebs #bboytomy33 #dawitdreams #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #trend #trendingshorts #ethiopian #ethiopinfilm #film #seifuonebs #sefufantahun #donkey #hopentertainment #artstvworld #menewshewatube #fashionstyle #funny #funnyshorts #funnyvideo #fun #movie #dawitdreams #dawittsige #manyazewaleshetu #makeup #yutinass #ebstv #ebc #tadiasaddis #asterweregawa #abigail_fitsum #shirobaee #isak_abrha #yonizema #yonzima #bboytomy33 #,thomasnegusse #abyssiniyavine #seifu #seifuonebs #ebs #ebs
    #ethiopiannews #ethiopianmoive #ethiopianmusic #ethiopia #entertainmentnews #sifuonebs #arts #tiktok #ethiopiantiktok #ethiopianentertainment #funny #donkey #eshtucomedy #sifu_fantahun #eshtumeles #ebs #ebc #fana_tv #sewasew #sewasewmultimedia #kanatv #arts #donkey #abelbirhanu #abrelo #etartmedia #ebc #ebc #ebs #orthodox #abeyahmed
    #filmrecap #kanatereka #kanaleza #donkey #filmbeamarega #talakfilm #wechewgood #kanacin #daggyshow #dawitdreams #GugutPodcast #Abreko #bunnacast #Bunnaቡና #BunnawithSelam #veronicaadane #fetadaily #ebc #feta_daily_news #awards #kanatv #kanaleza #kananews #kanatelevision #yetsehaylijoch #azizderama #yebetsebgemena #የፀሃይልጆች #አዚዝድራማ #ቃናለዛ #ቃና_ድራማ #ቃና_ፊልም #ፊልምባጭሩ #ፊልምንበአጭሩ #ፊልም #ethiopianmusic2023 #ethiopianmovie2023 #ድራማ #ebc #wedaj #tarikubaba #ወዳጅፊልም #ወዳጅ #newethiopianmovie #newethiopianfilm #newethiopianfilmwedaj #newethiopianmoviewedaj #አዲስፊልምወዳጅ #አዲስፊልም #wedajfilm #wedajmovie #wedaj #tarikubaba #tarikubirhanu #tarikubabafilm #mehamudahmed
    #ታሪኩባባ #ታሪኩ #ታሪኩባባፊልም #RobaJunior #ሮባጁኒየር #debole #sewasew #sewasewmultimedia #ደቦል #ደቦልmusic #debolemusic #ክህሎት #መሀሙድአህመድ #mehaood #አደይdstv #አደይድራማ #አደይinspire #ethiopia #artstv #seifuonebs #yonzima #isak_abrha #ebc #Ethiopian #music #funyunsvideo #tiktok #funnyshorts #video #bboytomy33 #thomasnegusse #abyssiniyavine,

КОМЕНТАРІ • 52

  • @brukmolla6124
    @brukmolla6124 5 місяців тому +10

    ፍርዬ እንደ እዮብ ያሉ ጠንካራና ጎበዝ የፊልም ባለሙያዎችን በማቅረብህ እኛ አትራፊች ነን ! በነገርህ ላይ ስለ እዮብ ስነ ምግባር ብዙ ሰዎች ይነግሩኛል እና በዚህ እድሜው በዚህ ችሎታ ላይ ስነምግባሩ ሲታከልበት በብዙ እንድጠብቀው ያደርገናል ይበርታልን !!!

    • @firehiwottizazu
      @firehiwottizazu 5 місяців тому +2

      ብሩክሻ በጣም ነው የማመሰግነው። እዮባ በጣም የሚደንቅ ልጅ ነው።

  • @DemekeMekonen-ot8vb
    @DemekeMekonen-ot8vb Місяць тому +1

    እዮባ ምርጧ ይመችሺ አባቴ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 5 місяців тому +2

    እዮባ አባቱን ወዳች ስወድክ እያየሁክ ጎረመስክ ወደፊት ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ጥርጥር የለም ❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 5 місяців тому +7

    እዬብዬ እማምላክ ከነልጆ ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @3zoz3-sz9hs
    @3zoz3-sz9hs 5 місяців тому +4

    የዉነት ትወና ትቺላለህ እዮባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabasaba2633
    @sabasaba2633 5 місяців тому +2

    ምን አለ ይህ ጥራዝ ነጠቅ እእንግልዘኛ ባትቀላቅሉ የናንተ አድናቂም ተመልካችም ኢትዮጵያውያን ነን ሰለዝህ ምን ያስፈልጋል ወይስ እንግልዘኛ መናገር የ እውቀት መገለጫ ነው ብላቹ ነው የምታምኑት???
    Yoba ኣንተም ? ማለት እንግልዘኛ ማወቅ መልካም ነው ግን መወራት ያለበት አስፈላጊ በሆነ ቦታ ነው ለምሳሌ የ ውጭ ዜጎች ጋራ ስትገናኙ ከ። ሃገር ስትወጡ ይመስለኛል
    ማለት ይህ ነገር የሚታየው እኛ ሃገር ብቻ ነው ? ለምን ለማንኛውም ኢንተርቪው ደስ ይላል እነደዝህ እነደ እዮብ የመሳሰሉትን ወጣት አርቲስቶች ማበረታታት መልካም ነው በርቱ ሰላም ለ ሃገራችን

  • @edomkassahun2512
    @edomkassahun2512 5 місяців тому +3

    Dawiten mayat betam new yafalakut yane abat bahone byi tamagaw plz mayat mnchelaw kahona asayun

    • @TiyoMedia
      @TiyoMedia  5 місяців тому +1

      እኛ ፍቃደኛ ነን።

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 5 місяців тому

    እዮባ ሰለመዳም ቅመሞች ሰራ አድቀን ደሞ በኤበየስ እስከነ አባትህ ብቀርብ ያባቱች ቀን ደስ ይለያል

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 5 місяців тому

    እዮባ ጀግና ወደ ፊት ሀሣብህ ሞልቶ ለማየት ያብቃልን ባእትዬ ጠርተሀት የማትጠግበዉ እሷ ሀሣብህን ትሙላልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 5 місяців тому +2

    ኬናዬ ዮሐንስ.ሰዉነት.ወንድሜ.plise❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nathan-t5x5i
    @nathan-t5x5i 4 місяці тому

    አዮብዬ አደናቂህ ነኝ
    በርታልን❤❤❤

  • @Zenzem-si7rc
    @Zenzem-si7rc 5 місяців тому +3

    ትመቸኛለህ እዬባ❤❤❤❤❤

  • @VipUae-c8x
    @VipUae-c8x 5 місяців тому

    እዮባ ዝብየስረዳህ ታሪካችን አድ ይመስለኛል ላባትህ ሠፊ ቦታ አለህ እኔም እዳተነኝ ስለናትህ ማዉራት አትፈልግም እኔም

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ትጠብቅልህ ባአታ ለማርያም❤

  • @hanaalimayo1221
    @hanaalimayo1221 5 місяців тому +12

    ረቡኒ ❤ ያብስራ አቅርብልን የምትሉ👍👍👍

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 5 місяців тому +1

    እዩባዬ ስወድህ አባቴ❤❤😊😊

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 5 місяців тому

    EYoba fetari ye tabekh ❤❤❤🙏

  • @tarikamelo8924
    @tarikamelo8924 5 місяців тому

    እዮባዬ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤

  • @melatmelat-rr1si
    @melatmelat-rr1si 5 місяців тому

    Yane abate saszen damo adamche new dage new ysmetemslew damo 😘😘😘😘

  • @Shojon-d3w
    @Shojon-d3w 5 місяців тому +1

    ምንድነዉ የምትሰራበት ድራማ ስሙ

    • @TiyoMedia
      @TiyoMedia  5 місяців тому

      የረቂቅ መንገድ

  • @True_bbc_news
    @True_bbc_news 2 місяці тому

    skaru teresa enje yabede new

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 5 місяців тому +6

    ይቅርታ አድርግልኝ ወድሜ ምንም የጋዜጠኛ ነገር የለህም ለሚችል ብትሠጥ

    • @kedijanasir
      @kedijanasir 5 місяців тому +1

      Megen anchi demo mayetunim alchalishibetim silkun rizegiw

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 місяців тому

      Lamin yesawi morali tinakalachu video kalitamachash ayitash zimblash mawutat basawi hiwot min agabachu isu aqalo bilo ayidel iyesara yalewu yemitaqmowun 1 sawi larasu irasu yaqal ishi yetashalwun sanawiq yetashalawun manaqi tagabi ayidelam woyi ayitan zimblan mawitat lamin lela tarik wist ingabalen manim.tagadan indinamakat alasigadadanaim isk ahun lanchi yehona sawi indaz bilo kemaret tenesto bitsifkish turu simet yisamashal are towi sawoch igna layi sihon yemanidasatwoun nagar lela layi anawora anadirg

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 5 місяців тому

      እረ ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @LishaneAsefa
    @LishaneAsefa 5 місяців тому +2

    Ante lij eyaleh eyaweknih 22 honeh setochu gin ....

  • @zemenalemu-f8s
    @zemenalemu-f8s 5 місяців тому

    ይሄ ልጅ ማይክል ጃክሰንን በልጅነቱ ሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 5 місяців тому

    ደራሽ ድራማን አይቻለሁ አሁን ደግሞ የረቂቅ መንገድ ሰኞ

  • @meuse69
    @meuse69 5 місяців тому

    ምንም መጠየቅ አትችልም በደንብ ፕራክቲስ አድርግ እባክህ ጥያቄ አትችልም

  • @SulemanYusuf-ic3cj
    @SulemanYusuf-ic3cj 5 місяців тому +1

    Wow❤

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 5 місяців тому

    ❤❤❤❤የኔ ውድድድድ 🎉🎉🎉

  • @ahmedmohammed-n1k
    @ahmedmohammed-n1k 25 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @Abuhamzahani
    @Abuhamzahani 5 місяців тому

    22 አመት ነው የያለክ ስለዚህ በ 13 አመት ውስጥ ነው 30 ፊልም የሰራው

  • @SulemanYusuf-ic3cj
    @SulemanYusuf-ic3cj 5 місяців тому +1

  • @AbbaaBiyaa-z2c
    @AbbaaBiyaa-z2c 5 місяців тому

    Betm nw madenk eyoba

  • @Zulfa-q8x
    @Zulfa-q8x 5 місяців тому

    Wow🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 5 місяців тому +1

    እንዴ እዮባ ፊልሞችህን አታቃቸዉምዴ እኔ እራሱ ያየሁት ከ100 በላይ ይሆናል

  • @abel8835
    @abel8835 5 місяців тому

    እዮብ ብትማር ይሻልህ ነበር
    ልጅነትህን በከንቱ ለሌሎች መጠቀሚያ አዋከው 😂

  • @sheytehassen
    @sheytehassen 5 місяців тому

    እዪብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚእብሔርፍቅርነው
    @እግዚእብሔርፍቅርነው 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 5 місяців тому

    22 አመት ሞላው እንዴ ወቸጉድ

  • @Zulfa-q8x
    @Zulfa-q8x 5 місяців тому

    h❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @KalkidanMulugeta-l7o
    @KalkidanMulugeta-l7o 5 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @SulemanYusuf-ic3cj
    @SulemanYusuf-ic3cj 5 місяців тому

  • @Hayat15Zeyede-xz7ur
    @Hayat15Zeyede-xz7ur 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwottize9216
    @firehiwottize9216 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @AaAa-b8y4v
    @AaAa-b8y4v 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤