ልጅነቴን እና ሴትነቴን ጠላሁት!!! ገንዘብ በማጣቴ ተፈተንኩ Cherkose Show Dani Brasko Ethiopian Gold Digger

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ልጅነቴን እና ሴትነቴን ጠላሁት!!! ገንዘብ በማጣቴ ተፈተንኩ Cherkose Show Dani Brasko Ethiopian Gold Digger
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    ====================================================================
    ስለምትሰጡን ሀሳብ እና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!!!
    ❤️እናመሰግናለን❤️
    #cherkoseshow #werkezebo #dukashow #addischewata #habmedia #aradaplus #donkeytube #habeshachewata #kanatv #agelgelmedia #sile hiwot #negus #neguismedia #agelgelmedia #ebs #music #film #funny #besintu_sitcom #besintu #duet #hopeentertainment #nahomrecords #entertainment #movie #ethiopiannews #abelbirhanuየወይኗልጅ #abelbirhanunews #abelbirhanu #fetadaily #feta_daily #fetadailyworld #feta #rohamedia #silhiwot #sile-hiwot #teddy #teddyafro #entertainment #challenge #tiktokcompilation #funny #girumkana #kanatv

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow  Місяць тому +100

    ሳምራዊት በጣም ነዉ የወደድኩሽ, ለእናት አሣቢ ለወንድሞቻ የኖረችው ""
    ከ ደኒ ብራስካ ❤

    • @user-uz4ip4gb6e
      @user-uz4ip4gb6e Місяць тому +6

      @@cherkoseshow ♥️♥️♥️

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Місяць тому +6

      በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😢😢😢😢😢

    • @solomontefera9079
      @solomontefera9079 Місяць тому +13

      ወሬኛ ያዘንክ ትመስላለህ ደባሪ በሴት ልጅ የምትጫወት የሚመለከተው አካል የሴቶች ጉዳይ ይህንን ነገር ዝም ብሎ ካየ ያስተዛዝናል

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому +6

      ​@@solomontefera9079Parts 2 አለው ።
      ለባው ይማራል❤ """" ለእናትና ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ. ሰራ ለምትቀጥሩ ሰዋች ለናንተው ነው !!!!

    • @walotube33
      @walotube33 Місяць тому +5

      ወዮ ጉራ😢😢😢😂😂😂😂😂 ሲጀመር ተመካክራቹ ነው ድራማ ነው

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 Місяць тому +108

    እኔግ የተማርኩበት ከዚች ልጅ የሰው ልጅ ሲቸገር ግራ ሲጋባ የማፈልገውንም ነገር እንደሚሰሪ

    • @cutepink1706
      @cutepink1706 Місяць тому +2

      ሰው ፈልጓ መጥፎ ነገር አይሰራም ሚስጊን ስታሳዝን ሂጂ ወደ ስራሽ ቢላት ብዙም አታወራም ነበር

    • @leylasuleymansuleyman2076
      @leylasuleymansuleyman2076 Місяць тому +2

      እምታሳዝን ናት ሳትፈልግ ነው ፊትዎን መግለጥ ብልግና ነው ላይክ እንዳታረጉ ስለመታችው ነው ሳይሸፍን የለቀቀባት ላይክ እንዳታደርጉ

  • @abdulhakimyassin471
    @abdulhakimyassin471 Місяць тому +68

    ሁለት ትልልቅ ስህተ ቶችን ፈፅመህበታል
    1ኛ ፊቷን መሸፈን ነበረብህ ሰው እየመረጥ አታድር
    2ኛ በቁም ነገር የጓጓችበትን ስራ አሰናከልክባት

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому +2

      ተነጋግው ነው ህዝቤእንቃ

    • @user-le8mk5sb1r
      @user-le8mk5sb1r Місяць тому +3

      እረናንተ ትወና ነውኮ አታዩምንዴ የውስጧን ብቻዋን እያወራች ስተውን

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      በትክክል ደምሪኙ እህቴ

    • @awolworababo2724
      @awolworababo2724 Місяць тому

      ተመካክረው ነውኮ😅😅😅😅

    • @Natna-5-24
      @Natna-5-24 20 днів тому

      Part one መሆኑ ነው

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Місяць тому +87

    ምስኪን እውነቷን ነው ኢትዮጲያ ለሴት ልጅ ከባድ ነው

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Місяць тому +43

    ልጅቷ ምስኪን አሳዘነችኝ ከራሷጋ ብዙ ተሟገተች አንድ ሠው ሲቸገር ግራ ሲገባው ሊያስብ የሚችለውን አማራጭ ነው ያሠበችው ችግሯን ከእሷ ውጭ ፈጣሪ ይወቀው

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez Місяць тому +1

      በጣም😢😢😢😢ስታሳዝን😢😢😢😢

    • @zmzamzmzam6070
      @zmzamzmzam6070 Місяць тому

      ድራማኮነዉ

    • @NgstiNgsti-j7o
      @NgstiNgsti-j7o Місяць тому

      እኔም ኣሳዘነችኝ😢

  • @frezerkbret8135
    @frezerkbret8135 Місяць тому +60

    ልጅትዋ ግን ሰለብሩ መጠን ሰሰማ የሆነችው ነገር የኔ ውድ ብቻዬን ኖሬ አይቼዋለው የቤት ክራይ የታክሲ እረ በጣም ከባድ ነው

    • @leylasuleymansuleyman2076
      @leylasuleymansuleyman2076 Місяць тому +4

      እሱ ባለጌ ነው ግ ሳይሸፍን የለቀቀባት ዝም መባል የለበትም

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 Місяць тому +34

    ዳኒ ዛሬ በጣም ትልቅ ስህተት ስራህ። ፈጣሪ ይወይዋል ? የሰውን ሀይወት በተለይ በሴት ህይወት መቀለድ በፍፁም አግባብ አይደለም። በጣም አሳዝናችኝ።

  • @uaeuae-cn2ti
    @uaeuae-cn2ti Місяць тому +68

    ኧረ ይደብራል ችግር መጥፎ እንደዚህ አትስራ

    • @walotube33
      @walotube33 Місяць тому +1

      አረ ድራማ ነው እውነት አይደለም

  • @prophetatnafudelbo
    @prophetatnafudelbo Місяць тому +29

    እች ልጅ ነገ ብዙ ተስፋ አላት ለምንድነው ፍቷን ያልሸፈንከው በጣም ያሳዝናል ።

    • @tigistlegese7304
      @tigistlegese7304 Місяць тому

      @@prophetatnafudelbo Awo nigrut inga betam azinenal

    • @MsrMso
      @MsrMso Місяць тому

      ​@@tigistlegese7304በጣም😢😢

    • @user-ex8ey8xo2q
      @user-ex8ey8xo2q 15 днів тому

      አትዘን ድራማ ሥለሆነ ለትወናው ታዋቂ መሆን ሥላለባት ነው

  • @HabtomAbraha-k5k
    @HabtomAbraha-k5k Місяць тому +40

    በጣም ነው የምታስጠላ ከስራዋ አስተጓጎልካት

  • @betelhemyalew8906
    @betelhemyalew8906 20 днів тому +4

    ቆንጆ ድርሰት ነው😂😂😂😂

  • @tesfayemoges4883
    @tesfayemoges4883 Місяць тому +15

    በጣም ታሳዝናለህ የሰውን መብት አትጠብቅም የሰውን ጭቅላት በገንዘብ መግዛት አትሞክር

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Місяць тому +29

    አሳዘነኝ ብቻ አይገልፀውም የምር በጣም አሳዘነችኝ አይ ችግር ጌታየ በችግር እሰው ፊት እዳታቆመኝ እህህ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому +2

      Parts 2 አለው ።
      ለባው ይማራል❤ """" ለእናትና ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ. ሰራ ለምትቀጥሩ ሰዋች ለናንተው ነው !!!!

  • @Fatima-lv7sc
    @Fatima-lv7sc 19 днів тому +3

    ድራማው የተመቸው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @woriknsh-Tube
    @woriknsh-Tube Місяць тому +40

    ያኔ ማጣት በዙ ነገር ያረጋል 😢😢😢😢

  • @ZenebechAsfaw
    @ZenebechAsfaw Місяць тому +7

    በጣም ያስታዉቃል እኮ ድራማ እንደሆነ

  • @Hundumak
    @Hundumak Місяць тому +110

    ቢያንስ የግለሰቦችን ፊት መሸፈን አለብህ። ማጣት ብዙ ነገር ውስጥ ልያስገባ ይችላል ። መፍረድ ከባድ ነው።ዳኒ ዛሬ የሠረው ሥራ በጣም ስህተት ነው። ለልጅቷ የሞራል ካሳ መስጠት አለብህ። ቢያንስ ተመልካች ደህና ሥራ ወይም እርዳታ እንዳያደርግላት አድራሻዋን አስቀምጠው። በጣም አሳዘነችኝ።😭😭😭😭

    • @yeznaelias417
      @yeznaelias417 Місяць тому

      ይህ ድራማ ነው

    • @godolyas306
      @godolyas306 Місяць тому

      እውነት ነው😢

    • @aminafar314
      @aminafar314 Місяць тому +1

      ይህ እውነት ከሆነ መጣት መጥፎ ነው ፊጠን ሰፍን

    • @emanhussen75
      @emanhussen75 Місяць тому

      እር አንተ ተው የህ ሰራ ይቅርብህ

    • @Anxarhasot
      @Anxarhasot Місяць тому

      Ewenet new😢😢😢😢

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm Місяць тому +9

    😢😢😢 ይህባለጌ ፊቷንኳ አልሽፈነውም ገናታዳጊልጂነት አተወዳ በሰውሂወት እየገባቺሁ የምትዘባርቁ የኔ ምስኪን አይዞሽ አተደሞ ቺግር በቤትህይግባ

  • @alemituloriso3484
    @alemituloriso3484 Місяць тому +21

    ሲጀመር ይሄ ሀጥያት ነው ሲንቱ እየተናገረች ስንት እየለፈለፈች እንደዝ ታርጋለ ልጅቱዋ አታሳዝንም እህት የለም ለሴት ልጅ ጉልበት የለም ብሌክ ነው ተሳስታሃል በጣም ነው ማዘነው ይቅርታ ጠየቃት ልጅቱዋ በዚህ ስዓት ማንም ስው የኢትዮጵያ ኑሮ ይፍትናል በዛ ላይ አንቴ ትጨምራል ፍጣረ ይቅር በልክ😢😢😢😢

  • @PanaJgs-kk9cf
    @PanaJgs-kk9cf Місяць тому +13

    ዳኒየ ግን ከስራ አሰለፍከባት ምስኪን ናት💔😢

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 Місяць тому +19

    ዳኒ አግዛት እሽ ብትቸገር ነው እንዳትፈርዱባት አደራ አደራ😊

  • @konjitmengesha1393
    @konjitmengesha1393 Місяць тому +9

    ያረከው ፡ እጅግ ፡ አፀያፊ ፡ ነው ፡ በጣም !!!

  • @masialemu
    @masialemu Місяць тому +19

    ዳኒ ወድሀለው ግን ዛሬ ጥፊው ያንስሀል መደገም ነበረበት

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Місяць тому +12

    የሱዋን ሂወት ባንተ ካልደረሰ በልጅህ ይድረስ የሱዋን ሂወት በልጅህ ይድረስ ያረብ😢😢😢

    • @byky3031
      @byky3031 27 днів тому

      ድራማ ነዉ የሚመሥሀዉ ግን 😢😢

  • @SalmaRiy
    @SalmaRiy Місяць тому +12

    ዳኒ የተመታሁ ኑሮ ውድነት እኮ ጣራ ወጥትዋል 😳😳😳 ከአቅማቸው በላይ የሆነ ብር እየጠራህ ጎድ ታርጋችዋለሁ 😂😂😂😂

  • @elagym5723
    @elagym5723 28 днів тому +3

    25:35 እናት በጣም ነው ያዘንኩልሽ የኔ ቆንጆ እህቴ ጌታ ይርዳሽ ችግር ክፉ ነው። እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ 🙏

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 Місяць тому +25

    የኔ ሚሰኪን ሰታሳዞን

  • @mengzetube3083
    @mengzetube3083 Місяць тому +6

    ስራ ለመስራት ያላትን ጉጉት እያየህ በዚህ ሁኔታ አስቀርተካት የራስህን እንጀራ በማሰብ የልጅቷን ተስፍ አጨልመካል እንደገና ፊትዋን ሳትሸፍን መልቀቅህ የልጅትዋ ነገዋን አበላሽተካል

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Місяць тому +15

    ይህ ስራህ በጣም አስቀያሚ ነው በዚህ ስዐት የስው ህይወት በጣም ከባድ ነው በዛ ላይ ችግሮን እየነገረችህ እንደዚህ አይነት ስራ ሳትወድ በግድ እየገፋፋህ ለምን እንደዚህ ታደርጋለህ ስራ እየተረፈደብኝ ነው እያለችህ እንዴት ወደማይሆን ነገር ትከታለህ ባለጌው አንተ ነህ ቢያንስ ስራ ያለችው ባይረፍድባት ከራሶ ጋር ችግር የምታወራ ናት አያምርም ስራህ ለማጋለጥ ትላለህ ደግሞ ያንተ ብር ቀርቶ ስራዋን በስራች ።ብልግና ነው የብር ጋጋታ እየጠራህ እያሳሳትክ ባለገች ልትል ነው ችግር ነው እየነገረችህ ያለችው እኮ ለማንኛውም የስራ ፊልድ ቀይር

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      ❤ለባው ይማራል❤ """" ለእናት ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ

    • @LEGNA27
      @LEGNA27 Місяць тому +1

      እውነት ነው አይ ሠው በሠው ለመፍረድ ከመቸኮል ብንተጋገዝ ጥሩ ነው የስንት ሌባና አጭበርባሪ ፊት እዬሸፈንክ የሷን ለምን ሳስበው ፊልም ነው የሠራኽው ለምን መሠለህ ልጅቷ ብቻዋን አታወራም ነበር እውነት ቢሆን❤

    • @cutepink1706
      @cutepink1706 Місяць тому +1

      ​@@LEGNA27የኢትዮጵያን የኑሮ ውድነት ለብቸዋ አያስወራም ብለሽ ነው ከባድ ነው እህቴ ግን ድራማ ቢሆን ብየ ተመኘሁ

  • @user-km2xy3vg8x
    @user-km2xy3vg8x Місяць тому +8

    ድራማኮ ነዉ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Місяць тому +12

    እናቱ አይዞሽ መዳህኒያለም ካንቺ ይሁን

  • @salamualamu7678
    @salamualamu7678 Місяць тому +5

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ 🥲🥲ድህናት አይኑ ይጥፋ 😢😢

  • @GaladOsss
    @GaladOsss Місяць тому +14

    ከመንገድ አስገብተህ በሴቶች አትጫወት ሁሉም ተመችቶት አይኖርም

  • @user-cs4hg4pv9j
    @user-cs4hg4pv9j Місяць тому +6

    በጣም ባለጌ ነሕ ቢያንስ ስራ ተወዳድራ ያሸነችዉን አስቀርተህ እንዳትቀጠር አደረካት በጣም ሲበዛ ባለጌዎች ናችሁ በጣም በጣም ፈልገሕ መካስ አለብሕ

  • @user-qw3tf4ur1c
    @user-qw3tf4ur1c Місяць тому +7

    ውይ አሁን እኮ ትክክል አልሰራህም አተነህ የገፋሀትት እውነት ከሆነትክክል አልሰራህም ውይደሞ ስታምር አላህ ይስጥሽ አብዛኻኛወቹ ሴቶች ከደዚህ አይነት ሰወችጋ ሲገናኙነው እማይሆን ሂይወት እሚገበት

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Місяць тому +5

    የኔ ቆንጆ አዝናለሁ
    በዚህ ለጋ እድሜሽ ሀላፊነት
    በዝቶብሽ የማይሆን ነገር
    ውስጥ ገባሽ። ምነው ዳኒዬ አንተ
    መልካም ሰው አልነበርክ ምነው
    የዚችን ለግላጋ ወጣት ፊት ሳትሽፍን
    መቅረፅህ ለወደፊት የነበራትን ተስፍ
    ሁሉ እንደቀበርክ ይሰማኛል። you did the biggest mistake ever and you should do somethings and not fare at all 😢😢

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 Місяць тому +10

    ስታዛዝን 😭አንድ አንዴ ማጣት ባጣም ካባድ ነው እሄ አሁን ትክክል አይደልም ስራ እየሄድኩ ነው እያልች ሴት ማሆኖን ማፋታታን ጡሩ አይደልም

  • @yaredderra7969
    @yaredderra7969 Місяць тому +19

    ብልግና ነው ይህ ያስጠይቅሀል

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Місяць тому +10

    ዳኒ ወላሂ ዛሬ የሠራኸው ሥራ በጣም ነው ሚያሥጠላ ቢያንሥኳን ፊቷን መሸፈን ነበረብህ ሀራም አለይክ ገና ወጣት ናት ብዙ ሂወት ሚጠብቃት ልጅ አይደብርህምደ እህቴ ብትሆን ብለህ አሥብ ደሞ ሥታሣዝን ድህነቴ እያለች ሥታወራ ድህነት ክፉ ነው የደረሠበት ነው ሚያቀው😢💔

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      Parts 2 አለው ለባው ይማራል❤ """" ለእናት ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ

    • @cutepink1706
      @cutepink1706 Місяць тому

      ድራማ ነው ማለት ነው ለተመልካች አትናገርም መጥፎ ነገር እንዳይናገሩህ​@@cherkoseshow

    • @chfchc8756
      @chfchc8756 Місяць тому

      😢

  • @user-xw9fv8ej1t
    @user-xw9fv8ej1t Місяць тому +5

    ለምን ግን. ሰዉሁኖየማይፈተን. የለምእዴዴዚህጥሩአይዴለም😊

  • @user-hk1wz3rr4w
    @user-hk1wz3rr4w Місяць тому +7

    ሰውን እዲህ ማጓጓት ተገቢ አይደለም ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      ❤ለባው ይማራል❤ """" ለእናት ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ

  • @user-ok4vl4fv4f
    @user-ok4vl4fv4f Місяць тому +2

    የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ የምር ያአላህ

  • @user-du3kw8qv5h
    @user-du3kw8qv5h Місяць тому +10

    ቆይ ቀድመህ በደካማ ጎኗ ገብተህ ተሳሳተች ልትል ነው ከምትሄድበት አጉል አድርገህ ለራስህ ይቱብ መሸቃያ ብለህ ይቺን የመሰለች ልጅ ወይ ፊቷን አልሸፈካት ትጫወታለህእዴ አይጥ የስራህን ይስጥህ ያምሀል በሰው ሂወት ትጫወታለህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @hshshshshshsh4959
    @hshshshshshsh4959 Місяць тому +1

    እነ ለዝች ልጅ ወንድማ ብኦን በግባርክ ነበረ ጥይት ማጠጣክ ነበረ አንተ እህት የለክም የመክና አደጋ ይዘዝብክ አሜን

  • @user-du3kw8qv5h
    @user-du3kw8qv5h Місяць тому +19

    የኔ እናት በችግሯ ምክንያት ተጫወተባት😢😢😢😢😢

  • @user-cy8zx7lp1s
    @user-cy8zx7lp1s Місяць тому +1

    በጣም ነው እምታስጠላው እሽ ልጅቷ አታሳዝንህም በጣም ነው እኮ የቸኮለችው የኔ ማር ፈጣሪ ይይልህ

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n Місяць тому +8

    ሌላ ስራ ስራ ደስ አይልም ነገ እቺ ልጅ ትዳር ትይዛለች ልጅ ትወልዳለች ሌላ ህይወት ትኖራለች ስለዚህ ፊቶን ብትሸፍን ምን አለ እናትህ ሴት ነች እህትህ ሴት ነች ክብር ስጥ አንተስ ጨርቆስ ተወልደህ እንዴት እንደተወለድክ አጣራ ራሳቹሁን አትኮፍሱ

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Місяць тому +15

    የሱዋን ሂወት ብቻ ሳይሆን የህቶቹዋንና የናቱዋን ጉረሮ ነው የዘጋኸው በስንት መከራ ነው የሚቀጥሩኝ እያለችው አስረፈደባት ፈጣሪ ይፍረድህ በሄድክበት ይድፍክ ባላሰብከው ቦታ ውደቅ ዛሬ እያለቀስኩ ነው የረገምኩህ ልጅቱ ስታሳዝን

    • @zewariweyasu
      @zewariweyasu Місяць тому

      አረ ተወ መጥፎ ንግግር

    • @salamnu1448
      @salamnu1448 Місяць тому

      😢😢😢😢are taye atibayiw

  • @MazaMala-l5t
    @MazaMala-l5t Місяць тому +7

    አይ የኢትዮጵያ ደሙዝ በወር 3000 ብር ምና አላት አሁንኮ ለምሳሌ ጓደኞቿ በዩቱብ ላይ ብያዩት አይ ተከፍሎልኝ ነው የሰራውት ትላለች ድህነት አይኑ ይጥፋ 😢😢

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ምስኪን የኔ ቆንጅ አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ

  • @Emabet-z1n
    @Emabet-z1n Місяць тому +7

    ማሪያም በጣም እናድርከኝ አንተም ቪዲዮ በጣም እወዳለሁ ነበረቺኝ አፈር ብላ

  • @DinsaMasere
    @DinsaMasere 24 дні тому +1

    የኔ እና ት ❤️አ ይ ዞ ሽ ሁ ሉ ም ያ ል ፍ ል ❤️ዳ ኒ ዛሬ መ ጥ ፎስ ራ ሰ ራ ህ ም ና ለ ፊ ት ን ብ ሸ ፍ ነው ❤

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Місяць тому +7

    ፊቷን ገልጤ አታሳዝንክም እህት የለህም😢😢

  • @Mohamed-yz5ll
    @Mohamed-yz5ll Місяць тому +1

    ድራማውን ልጅት አስባነነች ሌላ ግዜ የተሻለ ተዋናይ ፈልግ

  • @user-ze8qj3vo7y
    @user-ze8qj3vo7y Місяць тому +5

    ማንም ሰው ወዶና ተፈቅዶ አይዶለም በዚ ህይወት የማያልፈው ከህይወት አንፃሩ ነው ደግ ግን ዘሬ ስታት ሰሪቴሃል ምንም ብትራደትም ከመሃል ማሳየት አነበረብህም አይዞሽ እህቴ መፈጠር ይርደሽ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      ❤ለባው ይማራል❤ """" ለእናት ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ

  • @user-pn1vd7yv8b
    @user-pn1vd7yv8b Місяць тому +2

    አተ ጀዝባ አተ ሀብታም ሆንህና በቸገረው ሰው አትጫወት ድህነትን እኔም አይቸዋለሁ በጣም ከባድ ነው እሷ ቸግሮት ነው አጀ ሌላ አይደለም 😢 አይዞሽ የኔ እናት እግዛብሔር አለ አተ ግን ከብት ነህ አሽ ችግሮን እየነገረችህ እዴት እደዚህ ታደርጋለህ 😢

  • @danielhailey345
    @danielhailey345 Місяць тому +19

    ተሰድቤ አላቅም ግንየልጅቷን ችግር እየሰማህ የምታወራውን አታውቅም ባለጌ ነህ ፊቷን ለምን አልሸፈንክም እየተጨነቀች

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt Місяць тому +4

    እማትረባነህ አታሳዝንህም ግን አፍፍ ዛሬ አስጠልተሀል💔😭😭😭😡

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 Місяць тому +98

    ለምን ፊቷን አሸፍንም ባለጌ ነህ ወላሂ በዚህ ሰአት

    • @JcghdkJhffgj
      @JcghdkJhffgj Місяць тому +6

      ባለጌስ አንች ምነው እራስሽ ነሽ እንዴ

    • @user-gy6kd1yb4d
      @user-gy6kd1yb4d Місяць тому +4

      እኮ😂😂​@@JcghdkJhffgj

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb Місяць тому +2

      አንች ቆሻሻ አንች ነሺ

    • @user-qm4dd1dp5j
      @user-qm4dd1dp5j Місяць тому +8

      ባላጊ አንቺ ነሺ 😅እሱ ጡር ስራ ነው ምሰራው 🙏ዳን i mis you

    • @user-kx5ox4lh1q
      @user-kx5ox4lh1q Місяць тому +7

      ውሸት ነው ይተዋወቃሉ

  • @FuhfFjgy
    @FuhfFjgy Місяць тому +2

    ድህነት ከባድነው ለምን በሰው ሂወት ታሾፋለህ😢

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h Місяць тому +5

    ❤❤❤ፌቶን መግለጥ የለብህም ነበር ማጣት ከባድ ነው እድሀይነት ስራ ቤቀርብህስ❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      Parts 2 አለው ።
      ለባው ይማራል❤ """" ለእናትና ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ. ሰራ ለምትቀጥሩ ሰዋች ለናንተው ነው !!!!

  • @user-yr3gy3vi6t
    @user-yr3gy3vi6t Місяць тому +1

    ያስታዉቃል ድራማ ነዉ 😂😂

  • @genetuteafaye74
    @genetuteafaye74 Місяць тому +28

    ምነው በሴት ልጅ ጨከንክ እንደዛሬ አስጠልተኸኝ አታውቅም ጨካኝ።

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому +2

      Parts 2 አለው ለባው ይማራል❤ """" ለእናት ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ

    • @TakataleTegasa-ky2fb
      @TakataleTegasa-ky2fb Місяць тому +1

      Please please brother selkhi lki eshi eina erdatlhiw eshi please 😭

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t Місяць тому +1

    በጣም አሳፋሬ ነህ እንደዚ ማረግ ተገቤ አደለም የኔ እህቴ ኡፍፍፍ ድህናት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @wossenlakew9157
    @wossenlakew9157 Місяць тому +9

    ምስኬን. የኔ ናት. ስታሳዝን. በናትህ. እርዳት አንተ ህልናህ. ይውቀሰህ ሁለተኛ. አንደዜህ አይነት. ሰራ አትሰራ

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 Місяць тому +2

    ዋውው ልጅቷዋ ቆንጆ ናት የኤድሜያቸው ተውት የሁላቸውም ሴት 21ነውእድሜያቸው😂😂

  • @josephjames7377
    @josephjames7377 Місяць тому +3

    የኔ ቆነጆ ልጅ አይዞሽ በርቺ

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg 28 днів тому +1

    ስታዝን ልጁታ ለምን ፋታ አትሸፍናትም😢😢😢

  • @zaharazahara502
    @zaharazahara502 Місяць тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኣይይይይ በጣም ኩፉ ሰው ነህ ኣድጊ የልጅትዋ ስልክ ስጠኝ ኣዝኜ ለው😢😢😢😢

  • @tgze2435
    @tgze2435 Місяць тому +2

    የኔ ማር ስታሳዝን ፈጣሪ ያልታሰበዉን ይስጥሽ የኔ ዉድ አይዞሽ

  • @saeedalhebsi5461
    @saeedalhebsi5461 Місяць тому +4

    የኔው እኔን አታልቅሺ አብሺሪ

  • @user-sj6dq9gx4l
    @user-sj6dq9gx4l Місяць тому +2

    የኔ እናት አይዞሽ እኔም ያልፍኩቤት ነገር ነው አልፈርደብሽም ካባድ ነው ደሜ ዳን ፉቱው መሽፈን ነበርብ

  • @user-wn9yh6dj5p
    @user-wn9yh6dj5p Місяць тому +4

    Sirrii honee sigagesee jedhan shamaran karara fudhan irraattii hojachun sirrii mitii????

  • @MoMo-ng2gp
    @MoMo-ng2gp 18 днів тому

    ተመካክራችሁ እደሆነ በጣም ያስታውቃል እሷ መኪናውስጥ ብቻዋን እምታወራው ስለምታውቅ ነው ተመካክረው ነው😂😂😂😂😂

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v Місяць тому +3

    እደዚህ አይደረግም ነዉር ነዉ ስራ ልትሔድ ስአቶን አስረፍደህ በግድ ነዉ እምታሳስተዉ የሰዉ ሂወት አታበላሽ 😢

  • @ifj8189
    @ifj8189 Місяць тому +2

    በደካማ ጉናቸው እየገባህ ለምን እደዚህ ታደርግ አለህ በድህነት እየተስቀዩ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      Parts 2 አለው ።
      ለባው ይማራል❤ """" ለእናትና ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ. ሰራ ለምትቀጥሩ ሰዋች ለናንተው ነው !!!!

  • @MonaMona-wj7nc
    @MonaMona-wj7nc Місяць тому +4

    Ye.sawu haqi.matefalegewu bawuni.sate Ye.mada qimamoche bichanew nurulgn yene jaginoche ❤❤❤❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 Місяць тому +2

    ምነው ዳኒ ችግርዋን ስላወቅክ ሚሊዩናች እያሰማህ ልጅትዋን ታሳስታታለህ ሁሉ ጊዜ የምትሰራው በጣም ቋንጇ ነው የዛሬው ግን ትክክል ኣይደለህም ልጅትዋ የስራ እድልዋም ኣስተጋጏልካት ዛሬ ልጅትዋ በጣም ኣሳዘነችኝ በተቻለህ መጠን በእመቤቴ ማርያም ኣግዛት በእናትህ

  • @bethlehemadugna7076
    @bethlehemadugna7076 Місяць тому +3

    ድራማ ነው

  • @user-rl5qp4mw9t
    @user-rl5qp4mw9t Місяць тому +2

    የኔ ማር ኡፍ አይ ድህነት😢😢😢

  • @user-kj6ls3df3f
    @user-kj6ls3df3f Місяць тому +4

    No good broo Astekakil

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n Місяць тому +2

    እውነቱን ብንነገር እንደ ሳምራዊት ያለ ጨዋ ብፋለግ ይገኝ ይሁን ፍረዱኝማ ሳምሪ የጨዋናት ጥግ ደርሰሻል ማንም ምንም ሊሊሽ ድፍረት የለውም እኔ ስለ አንቺ ደፍሬ እነገራለሁ l❤ve you Semerye!!

  • @solomontefera9079
    @solomontefera9079 Місяць тому +5

    በጣም ባለጌ ሰዉ ነህ. በ ሰው ደሀነት ሞሞላፌት ይባላል. ደርሶ ሃብታም ሃብታም ትቻዎታለህ ማነንተሀን የረሳህ ቢያንስ ፈታቸው መሸፈን ነበርበህ ግን ድሃ አንደነበርክ ረስተሀዋል የ ቺንቅላት ድሃ ነህ ክበር ለ ሳምራዊት ይሄነን የድሃ ድሃ ተይው ባለጌ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      Parts 2 አለው ለባው ይማራል❤ """" ለእናት ለቤተሰቡ የማይስብ ሁላ

  • @askalabasaznew5163
    @askalabasaznew5163 Місяць тому +1

    ዳኒ አይዞክ ያጋጥማል ለማንኛውም እራሥሕን ጠብቅ ሥታሣዝን ልጅቷ በናትክ እርዳት

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому

      ua-cam.com/video/XTDefFVOKIE/v-deo.htmlsi=fNHl_b1a59H5YAop

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Місяць тому +3

    ድሀ እንኩዋን አላስኖር አላችሁ

  • @meryemAdem6133
    @meryemAdem6133 Місяць тому +1

    የእውነት ባለጌ ነህ እንድህ አይደረግም ልጅቱ በጣም አሳዘነችኝ ስለችግር እያወራችህ😢😢

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ Місяць тому +9

    ተልኮ ከሌለህ በሰው ልጅ ሞራን መረማመድ የለብህም ሰው ብዙ ደካማ ጎን ስላለበት መፈታተን የለብህ

  • @nardosamenu
    @nardosamenu Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ በእውነት 😢😢😢😢

  • @hallkmah
    @hallkmah Місяць тому +11

    እሄ ነገር ጡሩ አይዴለም የስራ ሰአት አሰለፍከባት💔💔💔😭😭

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne Місяць тому

      እደዚህ ጌዜዋን እዳቃጠልክ ካሳ ክፋላተ የሰወ ጡረ አለወ ሳተፋልገ ብዙ አሰወራሀተ

    • @mabri6377
      @mabri6377 Місяць тому

      Ewenet new 😢😢😢😢

  • @tesfaymeles4614
    @tesfaymeles4614 Місяць тому +1

    በጣም፡ታሳዝናሉህ፡በሴት፡መቀለድ።

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr Місяць тому +9

    Ante balege ljtwa sra eyehedech taquwarxataleh ende sra fet ante quch bleh birr eyesebesebk besew nefs tchawetaleh ❤❤❤❤

  • @nardosamenu
    @nardosamenu Місяць тому +1

    የኔ እናት ሕይወትሽን ነው ያበላሸው ለምን ቆይ ችግሯን እየነገረችህ ለምን ፊቷን አልሸፈንክም ዳኒ የስራህን ይስጥህ በጓደኞቿ ፊት አዋረድካት አሁን ልቧን ሰበርከው ይች ልጅ ሕይወቷ ላይ የሆነ ነገር ቢፈጠር ዳኒ ተጠያቂ አንተ ነው እግዚአብሔር ችግሯን አይቶ ፈጣሪ ሕይወቷን ይቀይርላት በእውነት ይሄ ቪዴ 😢😢😢 አስለቅሶኛል ለምን ፊቷን አልሸፈንክም??

  • @akkghh6356
    @akkghh6356 Місяць тому +3

    yasafira hatee gazab sil alk setoch idi at adargii

  • @user-py9yh9du4n
    @user-py9yh9du4n 19 днів тому +1

    የኔ ሚስኪን በጣም ተፈተነች ከራሷ ጋር ተሟገተች

  • @bayetube-rh8re
    @bayetube-rh8re Місяць тому +6

    አንተን በሽጉጥ ግንባርህን መለት ነባር የሆንካ ገጋማ ምነው ኢህት ዬለሀም ኢንዴ😢😢😢

  • @Aliyafirst
    @Aliyafirst Місяць тому +1

    እውነት ትክክል አልሰራህም ችግሯን እየነገረችህ ሞሯሏን መንካት ተገቢ አይደለም

  • @almazyemer4435
    @almazyemer4435 Місяць тому +7

    የመጨረሻ ባለጌ ነህ ሁለተኛ እንዳላይህ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому +2

    ኮሜቶች ተረጋጉ አሏህ አንዳች ያዘጋጀላት መልካም ነገር ይኖር ይሆናል አይዞሽ በልጅነቴ ያሳለፍኩትን አስታወስሽኝ

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  Місяць тому +1

      እውነት ነው።
      ። እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ።

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x Місяць тому +1

    የኔናት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h Місяць тому +1

    ዳኒ የምር ጡሩ አልሠራህም 😭😭😭😭😭ትታሣዝንወላሂ