ሳምሪ ያልጠበቀችዉ ነገር ተፈጠረ ዳኒም በደስታ ፈነደቀ Cherkose Show DANI BRASKO
Вставка
- Опубліковано 5 лис 2024
- ሳምሪ ያልጠበቀችዉ ነገር ተፈጠረ ዳኒም በደስታ ፈነደቀ Cherkose Show DANI BRASKO
🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
====================================================================
ስለምትሰጡን ሀሳብ እና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን!!!
❤️እናመሰግናለን❤️
Daniel ❤❤❤❤❤good bless you
ልጅቱ በጣም አሳዝናኝ ነበር ፈጣሪ ለበጎ ነው ወደዳኒ ያመጣት❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አንተ ጉደኛ በእህታችን ብቻ ሳይሆን በእኔም prank እንደስራ ህብኝ ተሰማኝ። ባለፈው ቪዲዮ በጣም አዝኜ ነበር። በእውነት ከልቤ አከበርኩህ ! እግዚኣብሔር ያክብርህ ! Many thanks ...
😅😅😅😅😅😅😅
የምታሳዝን ልጅ ነች እባክህ ዳኒ በሚገባ ካሳት ይገባታል።
የኔናት እደት እዳሳዘነይኝ ነበር እካን ደስ አለሽ ሀያቲ ጨርቆሴ እናመሰግናለን ደስታዋ ስላስደሰተኝ ነው
ዳን አንተ ትለያል እግዚአብሔር ሚስክር ነው በጣም ነው ም ዎድክ የኔ ዎንድሜ የኔ አስተዋይ 🥰🥰🥰🥰
ተባረኪ ለራስሽ ብቻ ሳይሆን ቤተሰብሽን ሁሉ ነው ያኮራሽ
የሰው ልጅ እውነት ካለው ሀብታም ነው ሁሉም ነገር አለው
በጣም ❤❤
ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ግን ዳኒ በናትክ በጣም መልካም ልጆች አሉ በማርያ ስራ ምንም ይሁን አስገባልኝ❤
እረ,የእኔም,እህት,አለች,ስራ,አስገባልኚ
ስራ ከፈለጋችሁ አለ
@@ህፃንዳዊትከፈለኝዘኦርቶዶ እና አገናኙኝ እስቲ
እረ እህቱቸን ሰራ አሰቀጥሩልኘ
ሥራ ፈልጉልኝ ለኔም😢😢😢
ዳንዬ የኔ ወንድም ይሄው ሰዉዬ ያስፈራል ጌታ ሆይ ልጅቷን ጠብቃት 😥😥🥰🥰🥰🤣🤣
ልክነሽ የምር እኔ ራሱ አስበኩት ዳን ግን ርስክ አለሁ እንዴ😱
Inem xerxiire Allew lella neger yasebe yiimesllall
እውነት ነው ያሰፈራል 😢😢💔
ባርችዬ በጣም የምወድህ የማከብር ልዩ ወንድሜዬ በእውነት የመጀመሪያውን ፓርት ሳየው በጣም አዝኘ ልሳደብ ነበር ገብርኤልን ግን በእውነት ነው ምልህ እጥፍ ደሰታ እንደምታመጣላትም ታውቆኝ ነበር ለበጎነው ዛሬ ፊቶ የተለቀቀው በምክንያት ነው ነገ ስው ትሆናለች በሚል ልብ ሳሰባት ነበር እመቤቴን እንኳንም አልተናገርኩ ተናድጅ ምንም ሳልፅፍ በመውጣቴ የተሰማኝ ደሰታ ወደር የለሁም እግዚአብሔር ይባርክ ባርችዬ በእውነት ❤
የሳምሪ ነገር በስኬት በይጠነቀቅ ኖሮ በጣም አዝንና እታክዝ ነበር እንኳን ደስ አለሽ ሳምሪ ልዩና ትሁት ነሽ❤❤❤❤!!! በዚህ ስብዕና ሽ ቀጥይ አንቺንና ዮርዳኖስን የወላዱ መህፃኖች የተበረኩ ይሁኑ!!!
አረ ምንሼ ስውዬው ለስራም ብቻ ሥይሆን ተመችታዋለች የምር ብቻ ይሁን ዋና ልጅታ ሥራው ማግኘታ ነው 🎉🎉
እንደዚህ አይነት አዛኝ አሰሪ መኖሩ ጥሩ ነው ፣ ሰራተኞች ታማኝ ሁኑ ሰአት አክብሩ ።
መነቀፍን ለምን ትፈራለህ መጥፎ ኮመንት አያስፈልገኝም ማለት ምን ማለት ነው መጥፎውምኮ ከተማርክበት ያስተምራል።
❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉
አረ@@cherkoseshow
ዱካ ሾ ላይ ያየሁት ባሏን ለማሳተም ብላ ያለ ፍላጎት ማሳጅ ቤት ስራ እሰራች መዳኒት የምትገዛለት በናትህ ለዚህም ድረስላቸው ዳኒ ጥሩ ሰው እወድሀለው አከብርሀለው❤🎉
Lebalebetua eko Mitakemibet Sponsor Zelalem Agignitoleta
ዳኒ አግዚአብሔር የባረክህ
አባቴ እንደ እርሶ ያለ ታማኝ እና ጠንክረው የሚያጠነክሩ ታማኝ ሰራተኞችን ያብዛልን
ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች❤❤❤
ዳኒ❤❤❤
ጋሽ ተክሌ❤❤❤
መጀመሪያዉን ሳታዩ ምትሳደቡ ይብላኜላቹ ባርች ጥሩ ሰዉ ኤንደሆነ የታወቀ ነዉ ዳንሻ ባርች ጨርቆሴ ጀግና በርታ
የምታወራው ነገር ከልብህ ከሆነ አላህ ቀሪ ህይወትህን ይባርክልህ ዲኒ እራስህን ጠብቅ ብዙም ሰው የሚልህን ሁሉ አትመን ሰው የውስጡ አስተሳሰብና የላዩ አስተሳሰብ ይለያያል አላህ መልካሞችን ያብዛልን ልጅቷ እውነት አልመሰላትም ብቻ አላህ መጨረሻው ያማረ ያድርግላት❤
ዳኔ ብርስኮ ከመጀመሪያው ታስቀኛለህ ይመችህ ክፉ አይካህ ❤❤❤❤❤❤
የኔ ጠቁር አዝሙት ጠብቅ ራስህን አላህ ከአንተ ይሁን❤❤❤
ደስይላልጀግናዳን
❤❤❤❤🎉
❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤ባርዬ እራስህን እየጠበክ ❤ግን ሰዉዬዉ አልገባኝም ህፃናቶችን ብቻ ለምን ፈለገ በደንብ ስለሱ እንደምታዉቅ አልጠራጠርም አላህ ይጠብቅህ ባሮዬ🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ዳኒ በጣም አስዝናኛለች ኡፉፉ እንኳን ተሳካላት ዳኒ ሹኩረን ❤❤
ኦ ተመካክራቹነዉ እንደ ባለፎ ተናድደን ነበረ የዛሬ ደሞ በጣም ደስ አለን በርታ
የእህት እንደት እሰዘነችኝ የእህት ትልቅ ደረጃ ትደርሽ አለሽ እህቴ😢😢😢😢
ባርች መልካም ሰው ነህ በርታ ይህ ነው የሴት ልጅ አክባሪ በርታልኝ
ወይኔ ዳኒ ሰውዪዉ ያስፈራል እባክህን ጠብቃት
እግዚአብሔር እንዲህ አይነቱን በለሀፍት ያብዛልን ታማኝነት ለራስ ነው ከትንሹ ብንጀምር ከኤለመንተሪ እስከ አይስኩል እሱም አልፎ እስከ ኢንፈሪስቲ ወጤት የቀነሱ ሴትነታቸውን ይጠቀማሉ እባካችሁ ከእዚህ አባታችን ተማሩ ዳኒ ስግደት ሰልችቶኛል ስመለስ ታገኛኘናለክ
ዳኒየ በማርያም አንድት የቤተሰብ ልጅ ነበረችና በጣም የድሀ ልጅ ናት በጣም ነው እምታሳዝ ነው ብታያት አባቷም ሞተባት እናቷም ያማታል እና ወደአድስ አበባ መጥታ ከሰው ቤት ሁኗ እየተማረች ነው እና አሁን ብሩ ተወደደ እያለች ነው እና በማሪያም ብየህ አለሁ አስገባት ጎበዝነች ለስራ ያላት ፍላጎ አደራ እንዳታልፈይ የክፍለ ሀገር ልጅ ነት በምድር ሳይሆን በሰማይ ተጸድቅላችሁ አድራሻዋን እሰጥህ አለሁ አደራ እንዳታልፈይ
በተለይ በሴትነታቸው እንጠቀምባቸው ተብለው ከስራ እባርረዋቸው እቤታቸው የተቀመጡ ስራ የሌላቸውን ፈልግ ለነሱ መልካም አጋጣሚ ነው ።
ደስ ይላል በእውነት እኝህን ሰው በእውነት መመስገን ይገባቸዋል:: አይዞሽ ልጄ ቀን መቶልሻል ታማኝነትሽን እደጠቀሽ ሁኚ የሚያሳስትሽ በመጣ በይትኛውም መንገድ እሳቸው ኦንደአባት ስለሆኑልሽ ሳታመቻምቺ መንገር ነው::
ዳንዬ ውዴ ሰላም ብዙ ይሁን አባቴ የኔ መልካም ቆይ ኤሄ ሥራ ለኔም የተማሬች እህቴ አሌችኝ ምን አይነት ሥራ ነዉ በኦል ላይንም መስራት ይቻላል ወይ እስት ላንቴም አደናቅዮች ነን በፂሁፍ ግለፅልን❤❤❤❤😢😢😢 ተባሬክ
ዳኒ በጣም አሪፍ ነው እናቶቻችን በቡዙ የተጎዱ ናቸው ለቤተሰቡ ብለው እራሳቸውን የሚሸጡ ሳይፈልጉ
አገዚቤረይባረክ ዳኒ አተንሰላየን እንጀ ሰወየወይቅዣቅዣል ለምንወጣቦቺ ተፋለጎ አምሮያለወሰ ተልቅም ሰወቺ ናቼወ እገዚቤረይጠብቃተ ፊተህን ተክላክል ሁሌ በጥፊ ሰተመታ ይበልዛል ይጠቁራል እራሰህንጠብቅ
አሚንንን አቺንም ለወግ ለማረግ ያብቃሽ እደጊ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤ዳኒዬ ❤ባርዬ ❤ባለፈዉ አሳዝናኝ ነበር ዛሬ ግን በጣም ደስ ብሎኛል መልካም መሆን ለራስ ነዉ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
I'm so happy for her.. Thank you Dani 😊
በእውነት ባለፈው ቪድዮ በጣም ነበርያዘንኩብህ ፋይናሊ ጥሩ ስለሆነላት ደስ ብሎኛል አይዞሽ በርቺ😊
ዳኒ ይች ልጅ የዋህ ነችና አትለያት ላረክላት አናመሰግናለን
እንኳን ደሰ አለሸ የእኔ ቆንጆ❤❤
በናትህ የህቴን ልጅ አስቀጥርልይ በኢትጲያ አምላክ ይጀሀለሁ ተምሮ ስራ አጦ ያለ እባክህ 😢
ስራ አለ ከሠራ
እምላክአዳላህብቻነው
ልጅቱ በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት ከዚህ በላይ ይገባታል
ግን ሰውየው ለምን ማስፈተን አስፈለገው አያገባት አላህ ይጠብቃት ሚስኪን አይ ችግር
ስታሳዝን ልጅትዋ😢😍🙏ዳኒ አሁን ከአለባብስህ ጀምሮ ደስ በሚል መጣህ😍🙏
የሰውየው የአማርኛ accent ድራማላይ እምንሰማቸው የትግርኛ ቆንቋ ተናጋሪ already ሰዎች ይመስላሉ ዳኒ ለፊትህ ግን የብረት max max አሰራ ምክንያቱም ለጥፊው መከላከያ ይሆነሀል ምርጥ ሰውየ ንቸው እድሜ ይስጥልን
😂😂😂😂
በጣም ደሲ የምል ሲራ ነው የሰራህ ፈጣር ክክፍ ህል እጠብቅህ ወንዲም ☝️🙏🙏🙏😍🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ብራስኮ ጥሩ ነገር አደረክ ተባረክ ይህቺ ልጅ በጣም አሳዝናኝ ነበር
❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉
ጥቁር ቅመምየ እራስህን ጠብቅ በርታልን❤❤❤👍👍👍👍
ወድሜ አድ ሃሳብ አለኝ እህቴ 12 ክፍል ላይ ነዉ የወደቀችዉ እናም በብሃር አረብ ሀገር ካልመጣሁ እያለች በጣም ጨቆኛን እባክህ የስራ እድል ፍጠርላት
ለምን ኢትዪብ አታሥከፈችላትም እማ
ደግሞ ደምረኝ በቅንነት ❤❤
አንተ እኮ መልካም ሰው ነክ
ተባረክ የሰውን ችግር የተካፈለ ፈጣሪ ይጠብቃዋል
Ebbifamaa dhugaa waqayyo isin ha ebbisuu ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Tokkoffaa annatuu laalee❤❤❤❤❤❤ jaabadhuu❤❤❤sii jalanaa
❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉
Amiin jettaa isiin sii ebiisaa jirtii sii fakate moo😂
@@asmaahusenethiopia9342 Afan oromo bekkuu kaa rakkoodha
በጣም ጥሩ የማጋለጥ ፕሮጎራም እንደሚሆን አልጠራጠርምና አጋልጥልኝ የሀገሬን የሌባ ስብስብ ዳኒ !! ::
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርች
Habby brasco ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ቅንነት ደግነትህ ድስ ይለኛል ዘመንህ ይባረክ
❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉
አሚን❤❤❤❤❤
ዳኒ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ it is good
ዋው ደስ ይላል ዳኒ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
አው መልካም number አስቀምጥልን place ዳንዬ❤❤❤😢😢😢
በጣም ደስይላል የምታሳዝን ልጅናት❤❤❤
በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ ዳኒ
❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉
ዳኒየ እግዚአብሔር ይባረክህ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ
ባርችየ የኔዉድ ዎድም በጣም ጥሩ ነዉ ያረከዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
❤ አሜን 🎉🎉🎉🎉
@@cherkoseshow 🙋🙋🙋🙋🙋🙋💞💞💞💞😍😍😍😍😍💞
ተባረክ ወንድሜ❤🎉
ወይ ባርች በጣም ተናድቼብህ ነበር ዛሬ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
Dani waqayoo Siyaa ebisuu❤❤❤❤❤
Betam Des yemil EgiziAbeher yebarekeh Dani❤️esachewem EgiziAbeher yesetachew🙏
ባለፈዉ አዝኔ ነበር እህቴ እኳንም ደስ አለሽ
ዳኒየ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
ጡሩ ነው መልካም እድል እህቴ ❤❤❤
❤❤የኔ እህት እግዚሀብሄር ይርዳሽ
Miskiina wllh 😢❤ yoomuaman horee rakkataa gargaaree gammachiisa laata🥹❣️
𝐃𝐡𝐮𝐠𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐭𝐢 𝐇𝐞𝐝𝐝𝐮𝐮 𝐆𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐧𝐚𝐦𝐚 𝐧𝐲𝐚𝐭𝐢 𝐰𝐨𝐥𝐥𝐚𝐚𝐡𝐢 𝐦𝐢𝐬𝐤𝐢𝐧𝐚𝐚 𝐤𝐨 𝐀𝐛𝐬𝐡𝐢𝐢𝐫 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲💔💔
ዳኔ እባክህ እኔም ስራ ፈትቼ ነው ያለሁት 100% ታማኝ ነኝ ስራ መስራት እፈልጋለው plise plise
Please! Please!
ስታሳዝን ልጅትዋ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤ዳኒ እግዚአብሔር የባረክህ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
ብራስኮ. ባለፈው ግን በጣም አናደህኝ ነበር ለማንኛውም እግዚያብሄር ይስጥህ
Wawuuuuu. Danisha tebarekilin ❤❤
ፈጣሪይ ይሰጥህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ባለፎ በጣም አዝኜ ነበር😢
ይቅርታ የኔ ወንድም ባለፈው ቪዲዬ ሰድቤህ ነበር ተባረክ እንኴን ካስካት ለወደፊቱ ይህን አይነት ቪዲዬ ባትሰራ ጥሩ ነው የእህትነት ምክሬ ነው!!!😊
እፉፉፉ የኔ ልዕልት ስወድሽ። ጨርቆሴ❤❤❤❤❤
Comaanti jalqabaa naatuu barreesse❤❤❤❤
Thank you daniye❤❤❤❤❤❤
ዳኒ እግዚአብሔር በጣም ሳዝን ነበር የዋልኩት ያናደድከኝ
ዳንቾ እንዴት ነህ ትእግስተኞ ነህ ይመችህ ።እንወድሃለን❤❤❤❤
ዳኒየ አናደከይ ነበር አሁን አስደሰትአይ ልጅቷ በጣም ነው እምታሳዝ ነው
ፈርጄብህ ነበር ኣለማወቅ ተመስገን የምታሳዝን ጏበዝ ልጅ ናት እንካን ተሳካላት ተመስገን
ጠቋሬ የመጀመሪያውን ሳይ አዝኘ ነበር አሁን ግን ደስ አለኝ🎉 ሁሉም ያግኝ ድህነት ከባድ ነው።
Waw tebarek
ዳኒ..ጎበዝ ነህ..ግን ራስክን ጠብቅ..ሰውየው. ምንድነው የሚንተባተበው. እፃን ልጅ ነው
አሳቃችውኝ እውነትም
😂😂😂😂😂😂
ሆን ብሎ መሠለኝ...እንዳይታወቅ ፈልጎ ድምፁን ትግርኛ ተናጋሪ አስመስሎ ነወ።
ህፃን መሰለ😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅be tikikil
Danisho Kibrilign Abat Belafew Gin Tinish Kir Bilogn Neber Ahun Gin Dess Alegn Geta Yitebkh❤❤❤ sewuyom Liyu New Ayzosh Ehite❤❤❤
ለምንድነው የተቸገሩ ልጆች ላይ እንደዝህ የምትጫወተው.በጣም ታሰጠላለህ የልጅትዋን እይወት የበላሸሄው.ሰረተህ ብላ.
ዋውው በጣም ደስ ይላል ዳንየ አረ ለኔም ፅደቅልኝ ባክህ ወንድሜ ስራ ፈላጊ ነኝ
እህታችን የለበሽው ሱሪ ቢቀርብሸ
የጋሸ ተክሌ አድራሻ የት አለ?
Daniel❤❤
I swear you made me full right , I was thinking it’s was prank. Lol Dani
You good bro 💜
ቀጣሪ ነኝ ተብዬዉ ሁሉ ነገራ ደስ ይላል በጣም ደስ ያለችኝ እሳ ነች ማለት ምን ማለት ነዉ ?ለምን እንዲከታተላት በደላላነት ጨርቆሴን ቀጠረዉ እኔ ቀጣሪዉ አክሰንቱ ተክሌ ተክሌ ነዉ ግን ግን የድሮ የፂላዎቹን ንግግር አስታወሰኝ ተክሌ ወጣቶቹን ብቻ ለምን ?እንዴት ፈለገ ?ተከታተሉ እከታተላለሁ የሰዉዬዉ ንግግር Agazi tube አስታወሰኝ ለማንኛዉም ጨርቆሴ ተክሌ ከቆመረብህ የራስህ ጉዳይ ግን ሰዉ ለስራ ቅጥር የሥራ ልምድ የትምህርት ደረጃ የወረቀት (የኮፒዉተር) ቴክንክም ኮሆነ የቴክኒክ ፈተና በተግባር እንጂ የተክሌ ብዙ ማብራርያ ድራማ መሰለኝ እንደ ጨርቆሴ ተክሌ ስንት ገባ 6ካርቶን 😂 😂 ጨርቆሴ ከተክሌ ነዉዴ የድራማ ካራክተር የምትወስደዉ የተክሌ እንቡጥ ነዉ የምፈልገዉ ያለዉ ቀሾኛል ለማንኛዉም ሁሉንም በጋራ እናየዋለን ::ለምስኪና ወጣት ግን ሁሌ መልካም እመኛለሁ ::
ባርች ስወድህ የኔ ልጅ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤