Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እፉፉ በስንት መከራ ጨረስኩት አማንዬ ገና ያንተን ፖስተር ከላይ ሳየው እንዴት ደስ አለኝ መሰልህ ፊልሙ የሆነው ይሁን ዋናው አንተኑርበት.. .በጣም ምርጥ ፊልም ነው .ከሁሉም ሁሉም አንተ በምትሰራባቸው ፊልሞች በሙሉ የሙዚቃ ማጀቢያው እንዴት እንደ ሚደላ! በተረፈ ሁላችሁም እንወዳችሁዋለን በርቱ..!
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው መቅዲዬ እናመሰግናለን ግብረሶዶምን አጥብቀን እንቃወማለን ከምድረ ኢትዮጵያ ላይ ያጥፋልን
❤❤❤
እዉነት በጣም ጥሩ ፊልም ነው ኣስተማሪ እና ወቅታዊ ኣንገብጋቢው ችግር ነው የመጨረሻ ጊዜ ደርሶ ነው መሰለኝ እንጃ ያስፈራል ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችሁንም አርቲስቶች ከልብ እናመሰግናለ ሰዶማዊያን እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋል አምላክ ኢትዮጲያን ይጠብቃት አሜን
ሆይ ይች አለም የማታሳየን የለ አቤት የሰው ልጅ ፈተና ይገርማል ኢሳምየ አምላክ ይድሜና ፀጋውን ይስጥክ ማሬ
ሁለተ ማርያም የድንግል ልጂ Good
ወይ ደስ ሲል አቦ ይመቻቹ በጥቅሉ ኢሳን ሀበሻ ያለበት ፊልም ምንዜም እንደሚያምር 100% እርግጠኛ ነኝ በርቱ የሀገሬ ልጆች ♥♥♥♥♥♥♥♥✔✔✔✔✔√√√☞♥♥ⓐ
ኢሳም ሀበሻ ( ኢስማኢል ) የዛሬ 3 አመት ስንመኝልህ ወደነበረበት ወደ ፈጣሪህ ተመልሰሀል ውሳኔህ በጣም ደስብሎኛል ላንተም ክብርይገባሀል አልሀምዱሊላ
ፊልሙ የሚገርም ነው ኢሳም ሀበሻ የኢትዮጵያ የፊልም ንጉስ መባል ያንሰዋል ፊልሙ አስተማሪም ነው ደስ ይላል የድምፅ ጥራት ብቻ ይጎለዋል መሰለኝ ከጀዋሌ ይሁን አላውቅም ድምፁ አስቸጋሪ ነበር
Fish ALEMU
Lucy Lucy weye
ክ
ብ
allah wdaslam lbhn ymalsaw wndma
ይህ ፍልም ነው ግን ይህ ፍልም የተዋደዱ ተጋናኙ ።ጨካን የሆነም ተፈረደ ጥሩ ነው።መጨረሻ ደስ ይላል ።ይሃ ታርክ እውነት በእንየ ላይ እለ እንየ ግን ስቃይ ላይ ነው ያለሁት አላገኘሁትም ግን ይህ ፍልም ስያይ ተስፍ አደርጋሉ።እጅግ የምይስደንካቹ ደ/ር ኮኮብ(ናርዲይ) እና እሳም በታም በታም። የእንየ እውነት ታርክየ እንደሳቸው ከምወደው ስው ያጋነኝ አምላክ።
ዉይ ኢሳም ያለበት ፊልም በጣም ደስ ይላል❤❤👍👍👍
አልሀምዱሊላህ እኔሰ አላውቀውም ነበር በሀሩን ቱዩብ ሰምቼ የሰራውን ፊልም ሰርች አርጌ ሳየው ጉድ ብያለሁ ለማንኛውም እንኳን አላህ መለሰህ
ኢሳን ሀበሻ በጣም አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ አንተን በለቤትህን ልጆችህን አላህ ወደኸይር ነገር ይምራህ
አለህ ይጠብቂህ
ኢሣምየ ውይ በዚህ ረጋ ባለ ፀባይክ ኢሥላማዊ ፊልሞችን ብትሠራበት እንዴት ባማረ!!!! አሁንምያምራል ግን አላህ ሂዳያይሥጥክ.
አላህ ኒያሽን ሞላልሽ
እኔ ግርም እሚለኝ ኮመንት ሠጭወች አማን አማን እምትሉት ለምንድነው አድናቂው ከሆናችሁ አድናቂህ ነኝ በሉ ለማንኛውም በጣም አሪፍ ፊልም ነው
😂😂
😂
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ልብ ላለው አንዳንዶቻችሁ የፊልም ትርጉሙን እንኲን ሳታውቁ ነው የምታዩት
የማሪያምፊልም
ምርጥ ትምህርት ነው በተለይ አሁን ላለው ሁኔታ እንደዚህ አይነቶቹን መቅጫ ትክክለኛው መንገድ ባይሆን ግን ከዚህ የበለጠ ቅጣት የለም ከሞት የበለጠ ምክንያት ከፈጣሪም ምህረትን ስለማያገኙ ወደ ወላለማዊው እሳት መሄዳቸው ይገባቸዋል😢😢😢
ኢሳምዬ አንተ ስላለህ እጅ ፊልሙ ብዙም አይደል ግን ያረብ ልብህን አላህ መልሶልን በሀድስና በቁርአን የምታሰማን ያርግህ ያረብ
😅😅😂😂
አሚንያርብ
በጣም አሪፈፍ ነው ሽማግሌው ሰውዬ ግን በጣም ባለጌ ነው ኢሳምዬና መቅዲ በጣም ታምራላችሁ ኢሣም ያለበት ፊል በጣም ይመቸኛል ይመችህ አቦ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ
መልእክቱ አሪፍ ነው የሰራችሁት ሰዎች እንደ ትወና አቅማችሁን አላሳያችሁንም ላይት ሲስተሙ እራሱ ለማየት ብዙም አይስብም ለማንኛውም እናመሰግናለን!
ዛሬ ምን እደነካኝ አላቅም ኢሳም ያለበትን ፊልም አሳዳለህ ደስ ብሎኛል ደግም መቅዲ ከኢሳም ፍቅር ውይ
ይሄን ያክል አሪፍ ነው ባይባልም የታሪኩ ጭብጥ ጥሩ ነው ልትነግሩን የፈለጋችሁት ነገር ደርሶናል መቼም በዚ ዘመን ልጅ ወልዶ ማሳደግ እየከበደ ነው በፊት በፊት በሴቶቹ ስንሰጋ ኖርን አሁን ደሞ... አቤቱ የመጨረሻው ዘመን ነው ብቻ አንተ ይቅር በለን
Betammmmmmmm
እግዛብሄር ከንደዚህ አይነቱ አሳፋሪ ድርጊት እሱ ያውጣን ስለፊልሙ አሪፍ ነው ጥሩ ትምህርት አለውው
ኢሳምዬ አድናቂህ ነኝ ከልብ እናመስግናለን አንተ የሌለህበት ፊልም ያቅለሽልሽኛል ስላምህ እንደምድር አሽዋ እንደ ስማይ ከዋከብት ይብዛልህ ልጆችህ ይደጉልህ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ለዉዷ ባለቤትህ ዋዉዉዉ ብዬልሀለሁ💓💓💓💓💌👍👍👍👍
አቤት ምን አይነት ዘመን ላይ ነን.. .እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አትለፈን.. አሜን በጣም አሪፍ ስራ ነው ከዚህም በላይ ሊሰራበት የሚገባ ነው አልተሰራም በደንብ ማጥናት ይጠበቅባችኋል በተረፈ ሁላችሁንም በጣም አደንቃችኋለሁ.. እወዳችኋለሁ በርቱ ግን እንድ ነገር መናገር ፈለኩ መቅደስ / ናርዶስ.. ...አርቲፊሻሉ ጸጉር ውበትሽን እንዳጠፋው ሳልናገር አላልፍም ምን አለ ከተፈጥሮ በላይ ተፈጥሮ ባሰጠቻችሁ መዋብ እያለ መልካችሁን በዘመን አመጣሽ ቁሳቁስ ባታጠፋት እኔ መቼም እግዚአብሔር አሳምሮ ሰርቶ ከራሱ በላይ ለመልካችን እንጨነቃለን ግን የሚያዋጣውም ሆነ የሚያምረው እንደተፈጠረ ሲሆን ነው በተረፈ አሪፍ ነው..........በሌላ ፕሮግራም እንገናኝ.
አሜን አሜን አሜን
amen. leke new, artefwshal tsegur webet aychemerem. balen enemer.
ወው በጠም ደስ የምል ፍልም አለህ ስራቹን ይበርክለቹ ይቅርም ይበለቹ እንዳ ስራቹ ልቦናቹም ይቅና ሀገራችንም ሰለምና አስታወይ ይሙለት በርቱ በጠም አሪፍ ናው !
MJBGBH. HVDHKYJTHDBJBVDNJNCNHBMKBFN
እደ ሙህናችሁ ነው ኸረ ይከን ልጂ ተውት የሶስት ልጆች አባት ነው አፈቅርህ አለሁ አፈቅርሀለሁ ከምን የመጣ ነው ይልቁንስ ሙስሊሞች ዱአአድርጉለት ትክክለኞውን መንገድ አድመራው እስማኢል በአላህ ከፍልሙ አለም ውጣ ድንህን አጥብቅ ወድም
ቆየ ኮ ፊልም ካቆመ ይሄ በፊት የሰራው ነው
ኮሜንቱ መቸ እንደተፃፈ አላየሽውም አምስት አመት ሆኖታል@@merongm5989
😅
ዋዉ አሪፍ እና ሊታይ የሚገባ ፊልም ነው ለሌሎች ትምህርት እንዱሁም ለጥንቃቄ ይጠቅማል እንዱ ግን በአንዴ መሞት የለበትም ነበር ሞትን እስከሚመኝ ድረስ ስቅይት አድርጎ መግደል ለሌሎች ማስጠንቀቂያ ይሆናል ባይ ነኝበርቱ
ኢሳም ሀበሻ እኔስ ከተ ፊልም ይልቅ ሚስትህ በጣም አደቃታለሁ ምንም የ ስራው ባህሪ ቢሆንም ግን ከባድ ነው በየ ፊልሙ ላይ የፍቅር ፊልም ነው ገፀባህርውን ስትጫወት የማይህ ደስ ይላል
ኢስሚ ማኛ ሰላምህን ያብዛው ደስ የሚል አስተማሪ ነው ይህን የፈርጅ ስራ እየተከተሉ አገርን የሚያቆሽሹ እና ፈጣሪ የማይወደውን ዘግናኝ ስራ የሚሰሩ መገደል አለባቸው
መቅዲየ እና ኢሳም በጣም እወዳችሃለሁ ሠላማችሁ ይብዛ
ኢሣምየ እወድሀለሁ አከብረሀለሁ በዚህ በሚያምረዉ ድምፁህ !!!የአላህ ቃል ቁረአን ቀርተህበት እንደምሠማዉ በአላህ ተሥፋ አለኝ ኢንሻአላህ ወንድም ኢሥማኤል!!!!!!!
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 inshealah yareb
Samuel Haile .
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 አሪፍ ነውያዝናናል
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 marr
ኢሳምየ ፌልምህ ደስ ይላለ ገን እደዚህ በሜያምረው ድምፆህ ቁራንና ሀደስ እድቀራበት የምግዜም ዱአየ ነው አላህ ወደ ቁርአንና ሀደስ ይመልስህ
ኣሪፍ ነው ፡ መቅዲ ሁሉም ያምርብሻል ስትስቂም ስታለቅሺም ( እሚያለቅስ ኣይምጣብሽ ) ። ለሁሉም ነገር ጌታ ይባርክሽ ።
በስምአብ ወወልድ አሃዱ አምላክ አሜን። እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት የግብር ሶደም ወሲብ ሁላችንንም ይጠብቀን።
ኢሣምዬ ሁልዬም አሣዛኝ እና አሥለቃሽ አሥተማሪም ፊልም ነዉ የምትሠራዉ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ግን ሥታለቅሥ እኔም ያሥለቅሠኛል በጣም አሣዛኝ ነህ በፊልም ደረጃህ በእዉነተኛዉ ምን አይነት ባህሪ ይኖርህ ለማንኛዉም በጣም አድናቂህ ነኝ አከበረሀለሁ፡፡
Sentayhu Tameri አሳምሀበሻአላህንፍራ
ከኢሳም ጋር የምተውነው ሰላም ብትሆን ፊልሙ ምን ሊሆን እንደሚችል ታየኝ ለማንኛውም አሪፍ ነው
ይህን ገሃነማዊ ህይወት በየማታው የሚኖሩት የጎዳና ህፃናት ወንድሞቻችንንስ እንዴት አድርገን እንታደጋቸው?
ወይ ስምተኛውሽ ሱባሀን አላህ
ኢሣምየ አላህረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አድናቂህነኝ።
ኢንሻ አላህ ኢሳምየ በፊልም እንደዝህ እንደመሰጥከን በዳኡዋም። እንድንሰምጥ በተስፋ እንጠብቅሀለን ካላህ ጋር ከዝህስ ቶሎ ያውጣህ ሁሌም እንወድሀለን
Amina Ali AMINA ALI እመን
እግዚያብሔር ሆይ የምናየውን አጸያፊ ነገር አተ አጥፋልን በጣም ይገርማል ያሳዝናል እግዚያብሔር ይጠብቀን ከደዚህ አይነት አጸያፊ ድርጊት እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
አማንዬ ስወድህ እኮ አድናቂህ ነኝ ለማለት ነው በቃ አንተ እያለቀስክ እኛንም እያስለቀስክ እንዳለን አለነው 😍😍😍
የካሰች ማስታወ
ትክክል ነሽ
@@gjkbvjhl8955 የኔውድ
የኔማር
የውነት ድራማ መሥራት ከተለያዩ ሠዎች ጋር የሠውነት ንክኪ ሢደብር ያ ባለትዳር ነኝ የምትሉ አክተሮች ታሥጠላላችሁ
Akbedachute
Esaw betam new yemadenkegn k nardose ger yeserhiw esaw atamrm yent demsegn yemerle eso gen yenten demes lemasemela ayemerbatem betkalaye atamerm ok
ኢሳሚዬ በጣም አድናቅህ ነኝ የኔ ወንድም ምነም ስልህን አግንቼ ባላናግርህ በኑፁሁ እህትነት እወዲ ሃሌሁ iLoveyou my berazer
ናርዲየ አቤት ስወድሺ ጌታን 3 ጊዜ አየሁት ድርማውን በጣም አሪፍ ነው። ያምርን ቀጥሉበት
እ/ረ ከንደዝህ አይነት ሰይጣናዊ ስራ ይጠብቀን አማን እ/ረ ይጠብቅህ እወድሀለሁ
ኢሣም እንደ እህትነቴ ወደአላህ ተመለሥግንተ ከሣት እራሥህን ታደግ ኢኛሊላሂ ራጂኡንእያወእክሥራህ ግን ምንም አይልም ይደነቃል ግን ፊልሙን ሠራሀዉ ተደነእክበት አኬራን ግን ረሥተህዋል ሡበሀን አላህ
አማን. በጣም አፍቃሪህ ነኝ ምን ብየ ላልቅስ የሚለው ቃላትህ በጣም ያስደስታል በያለህበት አላህ ይጠብቅህ
Kdeja Dawud
በእዉነትአማንየኔብቶንፊልምአላሠራሕምምክንያቱምከሤትጋሖነሕሣይሕእቀናለዉ።
Kdeja Dawud ሀ
ዋውአዳናጢቺሁነኝ
ኢሳምዬ አቤት እንዴት እንደምወድህ ብታቅ ኖሮ አላህ ይጠብቅህ
እግዛብሄር ክደዚህ አስቀያሚ ነገራ የኢትዮጵያን ይጠብቃት
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን አቤቱ እንደ ቸርነት አስበን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
ቆይ እናተ ኮሜንተሮች አፈቅርሀለው እምትሉት ፍቅር እና ስሜት ለይታችሁ አታውቁም ልበል ፍቅር እኮ በአንድ ሰው ልብ ውስጥ የሚገኝ ውድ ስጦታ ነው እናተ እደምታወሩት ቀላል አይደለም
በትክክል🌹
ሙስሊም እህቶቼ ኢሳም ሙስሊም ነዉ እዴ አላህ ለኛም ለሱም አላህ ሂዳያ ይስጠን
Smera Tmam አወ ነው
Smera Tmam አሚን
እመን
Ena mn new
አሚንንንንንያርብ
አቤቱ ደግ ሠው አልቋል እና አደነን!!እመቤቴ ይህን ክፉ ስራ ከ ሀገራችን አረቅል አስራተ ሀገረሽን ኤትዮጵያን አደራ ተብክል ሠዶም ና ጎመራ የተፉበተ ክፉስራ ነዉ አቤቱ አደነን!!
በጣም ደስ ሚለው ነገር በዚህ አለም ላይ ምንም ሀብታም ብትሆን እምታፈቅረውን ሰው ካጣህ ሁሉም ከንቱ መሆኑን ነው ምን ግዜም ፍቅር ያሸንፋል እሳምዬ እና ኮክ በጣም ጥሩ ስራ ነው
የመጨረሻው ዘመን ከምልክቶቹ አንዱ ይሄ ነው ጌታ በምህረቱ አይለፈን!
አሜን
amen amen amen
AMENAMENAMEN
amen
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት!!! ((( ብዙ አለ የአዳም ገመና)))
እረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የሚያደርጉትን አያቁ እና ይቅር በላቼው እንዴ ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚአብሔር ሆይ እረ አደራህን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ለምኝልን! !!!!?
አሜን (፫)
ወይኔ አሳዛኝና አስተማሪ ነውከዚህ ሁሉ እ/ር ይታደገን
እግዛብሄር ሆይ ይሄን አይነቱን ክፉ ሰው ልቦና ስጠው!
ውይ የናርዶስ እናትናየ ኪሮቤል ወድም ሁለቱም ሰይጣኖች ናቸው
ኢሳም በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ድምፅህ ወዳወድነትህ ማሽአላህ ፊልሙ ይመቻል
በዉነት እራሤን አመመኝ አነባዉ በጣም ኢሣም እና መቅዲ እናመሠግናለን ጥሩ ነዉ የተወናቹት
ኢሳም የምትሰራቸው ፊልሞች ደስ ይላሉ አንተ ብትሆን በጣም ቆንጆ ነህ ግን አላህ የሚወደውን ስራ ብትሰራ በይበልጥ ደስ አይልም
እውነትሽን ነበር እህት ታዲያ ምን ይሆናል
በጣም አሪፍ ነው በነገራቺን ላይ ስለፊልሙ አስተያየት እንጂ አፈቅርሀለሁ እወድሀለሁ ማለቱ ለምን እንዳስፈለገ አላውቅም እኔ ስንት ጊዜየ ፊልም አያለሁ በየቀኑ እንድ ቀን ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም የመጀመሪያየ ነው
ግን ከዚህ ምን እንድንማር ነዉ የተሰራዉ😢 ሰዉ እኮ ፊልም እያየ ነዉ መገዳደል ሶዶማዊነት ብዙ ነገሮች ቀላል የሆኑት። ፊልም ላይ ያየዉን በተግባር እያሳየ ነዉ አረ ወገኖቼ ወደ ፈጣሪ እንመለስ😭😭💔
እደት ወድ ወድን ሊደፍር ይችላል በሥመአብ😭😭😭
ምርጥ ፊልም ነው እናመስግናለን
ኢሳምዬ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉም ይመቸኛል።
አቤቱ አምላኬ ሆይ የትንብት መፈፀምያ አታድርገን ይህንንም አስረዎር ስራ ከምድራችን ላይ አጥፋው አሜን አሜን አሜን
በጣም ነው የሚገርመው እኒ ምንም አልልም ግን አንድ ነገር ልናገ በጣም ለምወደው እና ለማከብረው ፍቅር ለሆነው ወንድሜ እስማይል ሀሠን ( Isam Habsha) ስራወችህንም አንተንም በጣም እወዳችሁ አለሁኝ የዛሬው እስክሬብ ግን ላንተ አይሆንም ነበር፣ ይህን ያልኩህ ሳልወደው ቀርቸ አይደለም ማለትም የምወደው ሠው ደስታ የኒም ደስታ ነውና ሠላም ሁንልን እሽ konjo I Love You!!!
በእውነት እኔ ከምለው በላይ ምርጥ እና አስተማሪ ድርሰት ነው
ዶክተር ተብዬ የፀጉርሽን እስታይል ምትቀይሪው መቼ ነው ኢሳም ድግሞ የፍቅር ፊልም ከስዋጋር ምናችም አይሔድም አንተ ሰላም ጋር ብቻነው ምታምርው
በጣም ትገርማለክ ኪሩቤል የስት ሰው ህይወት ያበላሽ ጋሼክ አልገድልክም ብለክ ትሽሻለክ ለደነዚ አይነቶቹ ቤንንዚል አርከፍክፎ ማቃጠል ነው ለቤተሰብም ለሀገርም አይጠቅሙም ለማንኝውም በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉ በት
ኢሣምን ሣላደንቅ አላልፍም ድምፅህና አነጋገርህ በጣም ደሥ ይላል በሁሉም ሥራዎችህ ላይ ማለት ነው
ትዳርአይንክ የሚሰክንበት፣ልብህ የሚሰበሰብበት፣የፍቅርን ጣዓም የምታውቅበት፣ርዝቅ የሚበዛበት፣ዝርክርክ ያለው ህይወትህ ወደ አንድ ጎጆ ጥቅልል የሚልበት፣ከኒካህ በፊት ሃራም የነበሩ ወደ ሃላልና ወደ ሃሰናት የሚቀየሩበት∼እስኪ ተረጋግተን የጌታችንን እጅግ በጣም አዛኝነት እናስተውለው፤ ከተቃራኒ ፆታ ፍላጎት፣ ስለትዳር ሲታሰብ ከሚኖርው ምኞት እና ናፍቆት ጋር አላህ ሰብር እንድናደርግ በምድር ላይ ትዳርን ሃራም አድርጎት ቢሆንስ?∼ወደ ጨዋታዬ ልመለስ ብዙ ሰዎች ትዳርን ምርርርር ብለው ሲያሟት ወላሂ ትዳር ታሳዝነኝኛለች እንዲህ እንዲህ እያሉ ስለመጥፎ የትዳር ህይወቶች ይናገራሉ ትዳር አይደለም ችግርን ያመጣው እነሱ ወደትዳር ሲገቡ ነው ችግር በትዳር ላይ ያመጡት።∼እነሱ ማለት ጫማ ማለት እግርክ ላይ ያለውን ጎንበስ ብላቹ ተመልከቱት ምሳሌ ለመሰጠት ነው ―የግርህ ጫማ ካላይ ሽፋኑ አለው ከስር ግን ሶሉ በጣም አልቆዋል(ፈንድቶዋል) ካላይ ሲታይ እግር ባማረ ጫማ የተመቸው ይመስላል ግን ጉዳቱን እግርህ ብቻ የሚያውቀውመሬት ሲያቃጥለው፣ ጪቃ ሲያቆሽሽው፣ ፋሽኮ ስቆርጠው፣ አዋራ ሲሰነጣጥቀው የእሱ እግር የሆዱን አፍኖ ይኖራ።∼ኧረ ጎበዝ ነቃ በል እንጂ እንዲህ ኑር ማለቴ አይደለም ይህን ሁሉ ስትሰቃይ በህይወት ካለ መፍቴ ፈልግ ለጫማ ሶል ግዛለት እንዲሆም በትዳር ውስጥ የሚታፈን ችግር እያደረ ይሸታልና አውጣ እና በትኩሱ መፍቴ ፈልግለት∼ትዳርን ማን ቢወቅሰው እኛ ሙስሊሞች እንደክበር የምናከብረው፣ እንደተወዳጅ ሱናነቱ የምንሽቀዳደምለት እንደሃላልነቱ የምንከጅለው ነው።ይህን የአረህማንን ንግግር አትርሳ «አላህም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ለእናንተ ሚስቶችን አደረገ። ለእናንተም ከሚስቶቻችሁ ወንዶች ልጆችን፣ የልጅ ልጅችንም አደረገላችሁ»∼ትዳር የሚያውቁት የአላህን ንግግር የተረዱ እና ሱናን የተከተሉ ናቸው «አንድ አሊም ለአንድ ሰው አግብተሐል?»ሲሉ ጠየቁት። እሱም አላገባውም አላቸው። እሳቸውም«ዓለም በሙሉ የራስህ ይሁን ቢሉኝ ለአንድ ቀን እንኳን ላጤ ሆኜ መቀመጥን አልፈልግም» አሉትመልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ በለዋል፦«በኢስላም እንደ ጋብቻ በአላህ የተወደደ ተቋም አልተፈጠረም»ይህንን ተቋም ያልተቀላቀለው አላህ ይቀላቅለው የተቀላቀለው አላህ የወደደው እና የተደሰተበት ተቋም የድርግላቸውባረከላሁ ፈኩም‼
ጥሎብኝ ኢሣም የለለበት ፊልም ማየት አልወድም አማንየ ማርርር አላህ ይጠብቅህ
wawwwwwww.yamerali
አልሀ Nn ዋወ። ይሣምየ። ቀጥልበት
ይሣም። ወደአላህ ተመለሥ
እደት ወዲን ወዲ ይደፍረዋለል ምን አይነት ፊልም ነው እምታሳዮን🥺🥺🥺
ይደፈራል እኮ አታውቅም ?
@@user-rr3ed7qs8bእንዴት ?
ይገርማል ግን የኢስማኤል ሚስት(የልጆቹ እናት) ሀቢብቲ አላህ ያጠመመውን ሰው አያካናውም አላህ ያቃናውን ሰው አያጣምመውም እና ለ ባለቤትሽ ላንቺም ዱአ አድርጊ አውቆ እዲያሳውቅሽ ካወቀም ባወቀው እዲሰራ አላህን ለምኝ።
ያው ያቀራረፂ ችግር ነው እጂ ፍልሙ ቆጆ ነበር ። እናም ሚሻየ ወይም መሲ ይች ሴትዩ በምትሠሪው ትወና ሁሉ አብራሽ አለች ደግሞ እናትሽ ነው የሚሆኑት ሁለየ እድሜና ጤና ለሁላቹህም ተመኘሁ
ከምንም በላይ አድናቂህ ነኝ ኢሳን ቀጥልበት
ኢሳምየ እኔስ እህ እትም ሳይዘኝ አይቀርም
በእውነት እንደት አሳዛኚ እና አስገራም ፍልም ነው በጣም በጣም ያምራል ናርዶስ አዲናቅሽ ነኚ በጣም ክሩበል አንተም ግን በቢዛት የማደንቀዉ ፍልም ቢኖር አማን በጣም እወደዋለዉ፡፡
እረጉድነዉእባካቹንገሩኝወድወድንይደፍራል
Sgjertygczanhanta ተባርክ ወንዲሜ ዘመንክ ይባርክ Isupia
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg
Santa ተባርክ ወንዲሜ ዘመንክ ይባርክ Isupia አማን ፍልም
እረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን ስለእውነት ግን ለምን ሰው ትሳደባላችሁ ድራማ የምናየው ለመማር ነው የተስማማው ማየት ነው ያልተስማማ ደግሞ አለማየት ነው ስድብን ምን አመጣው
ኢሳምዬ በጣም ያምራል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ
አቤት ኮሜቶች ላምን ጥሩ ነገር አትሉም ኢሳም እሚሰራውም ሁሉ በሀገራችን ያለውን ችግር ደስታ ሀዘን ፍቅርን መቻቻልን በመከባበርን ያስተምረናል ክፉ አትናገሩ ሀሳቡ ይግባችሁ ተማሩበት
መድና ሙሀም ይመችሽ ጥሩ ኮመት ዛሬ አየው
መድና ሙሀም ውውውውይ፡ብሩክሥወድህ
በስማም ፊልሙን ሳይሆን ኮመንቶቹ በልጦ ታየ ይሳም ኑሪልን የምወደን ሰው አያሳጣን ቴንክው
ወይ ኮመንት ብዛቱ ።።።ኢሳም ኢሳም ።።።። አቡ ወንድምየ ኢሳም አላህ ልቦና ይስጥህ ።።። ቀረብ ያልክ ጉረቤቴ ብትሆን ደውየ አወራህ ነበር ግን የት ብየ ።። ወላሂ ከምር ወንድሚን ትመስለኛለህ አላህ ይጠብቅህ ወንድምየየየየ ።።።።።
ሁፍፍፍፍ አምላኬ እንዴት ያስፈራል አተ አጥፉልን ይህን አጸያፊ ድርጊት !!!
እዊ ይገርማል ፍልሙ ሳላይ በኮሞንት ማንበ ብ ጨረስኩት
ኢሳም አንተ የላክበት ፍልም ሁሎም ደስስስ ይለኛል
ኮሜንትኮ የተለመደ ሆንዋል የፊልሙን ታሪክ ሳይሆን የግል እሮሮ ማውራት ሰለቸን እፍፍፍ
ግን እኮ ሰዉ የሚለማመደዉ በፊልም ነዉ ይኸዉ ሀገራችንን ላይ ተስፋፋ አምላኬ ሆይ አንተ ይሄን ክፉ መንፈስ አጥፋል😭😭😭😭
አረ እዲህ አይነት ነግር ማየትም ማወቅምአልፈልግም ጥሩ መስሎኝ መልክቱ ሲያስጠላ አላህ ያገሬን ሰው ጠብቅልኝ
እግዚኦ መጨረሻ ዘመን አቤት ይቅርይበለን።
አሜን በምህርት አይኑ ይመልከተን
ኢሳም የኔ አንቸኛ በጣም ይመቸኛል አንተ ያለህበት ፊልም በጣም ይመቸኛል ስወድህ
የኔ ቆንጆ ስለ እስማኤል ሀሰን መጥፎ ለምታወሩ ሰወች ወሬ ባታበዙ ምናለበት የሰውን ምንነት ሳታውቁ ሰውን አትቦጭቁ ደሞ የፊልሙ ገፅ ገፀባህሪ ነው አንድ የሚገርመኝ ነገር ሰው ጥሩ ሲሰራ ስድብ ክፍ ሆኖ ሲሰራ ስድብ እፍፍፍፍፍ እረ ደሞ እሱ ያለበትን ማየት ያልፈለገ ከማማረር አለማዬት ይሻላል የኔ ልዩ ውድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
በጣም ልክነሽማሬወሬቻናቸው ኢስማኤል ሀሰን ምርጥ ወንድማችንነው እድሜናጤናይስጠወን ያገሬልጅ በጣም አድናቂህነኝ ።
ያአላህ ምን አይነት ጭካኔነው እኔ እስከማውቀው ድረስ የሴት መደፈር ብቻነበር አኡዙቢላህ ኢስሙየ እኳን ወደኢስላም መጣህ አልሀምዱሊላህ ፊልሙም ሀሪፍ ነው ያስተምራል
ምን አይነት ደበር ፊልም በቃ እሄን ሰዉ ሰየዉ ሁሌም የስጠለኛል ወላይ እናልለይ ወእና ረጁ😢😢😢😢
በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም አሪፍ ነው
ጌታ እየሱስ እትዮጵያን ክእድዚ አሰቃቂ ታርክ ይጠብቃት
It is great film that will make aware the community. Thank you
ኢሳምን እወደው ነበር ብዙ የሚወዱት ሴቶች አሉ ትቸላችሁ አለሁ ደስ ይበላችሁ።😃
ክክክክ አዎ ብተይውነው የሚሻለው
enta setoche gen tenya nchu
በጣም ገራሚ ደራሲ ሌላ ቃል የለኝም
አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ ያአላህ ተመጥፎ ነገረ አንተ ጠብቀን
እፉፉ በስንት መከራ ጨረስኩት
አማንዬ ገና ያንተን ፖስተር ከላይ ሳየው እንዴት ደስ አለኝ መሰልህ
ፊልሙ የሆነው ይሁን ዋናው አንተኑርበት.. .በጣም ምርጥ ፊልም ነው .ከሁሉም ሁሉም አንተ በምትሰራባቸው ፊልሞች በሙሉ የሙዚቃ ማጀቢያው እንዴት እንደ ሚደላ!
በተረፈ ሁላችሁም እንወዳችሁዋለን በርቱ..!
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው መቅዲዬ እናመሰግናለን ግብረሶዶምን አጥብቀን እንቃወማለን ከምድረ ኢትዮጵያ ላይ ያጥፋልን
❤❤❤
እዉነት በጣም ጥሩ ፊልም ነው ኣስተማሪ እና ወቅታዊ ኣንገብጋቢው ችግር ነው
የመጨረሻ ጊዜ ደርሶ ነው መሰለኝ እንጃ ያስፈራል ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሁላችሁንም አርቲስቶች ከልብ እናመሰግናለ ሰዶማዊያን እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋል አምላክ ኢትዮጲያን ይጠብቃት አሜን
ሆይ ይች አለም የማታሳየን የለ አቤት የሰው ልጅ ፈተና ይገርማል
ኢሳምየ አምላክ ይድሜና ፀጋውን ይስጥክ ማሬ
ሁለተ ማርያም የድንግል ልጂ Good
ወይ ደስ ሲል አቦ ይመቻቹ በጥቅሉ ኢሳን ሀበሻ ያለበት ፊልም ምንዜም እንደሚያምር 100% እርግጠኛ ነኝ በርቱ የሀገሬ ልጆች ♥♥♥♥♥♥♥
♥✔✔✔✔✔√√√☞♥♥ⓐ
ኢሳም ሀበሻ ( ኢስማኢል ) የዛሬ 3 አመት ስንመኝልህ ወደነበረበት ወደ ፈጣሪህ ተመልሰሀል ውሳኔህ በጣም ደስብሎኛል ላንተም ክብርይገባሀል አልሀምዱሊላ
ፊልሙ የሚገርም ነው ኢሳም ሀበሻ የኢትዮጵያ የፊልም ንጉስ መባል ያንሰዋል ፊልሙ አስተማሪም ነው ደስ ይላል የድምፅ ጥራት ብቻ ይጎለዋል መሰለኝ ከጀዋሌ ይሁን አላውቅም ድምፁ አስቸጋሪ ነበር
Fish ALEMU
Lucy Lucy weye
ክ
ብ
allah wdaslam lbhn ymalsaw wndma
ይህ ፍልም ነው ግን ይህ ፍልም የተዋደዱ ተጋናኙ ።ጨካን የሆነም ተፈረደ ጥሩ ነው።መጨረሻ ደስ ይላል ።ይሃ ታርክ እውነት በእንየ ላይ እለ እንየ ግን ስቃይ ላይ ነው ያለሁት አላገኘሁትም ግን ይህ ፍልም ስያይ ተስፍ አደርጋሉ።እጅግ የምይስደንካቹ ደ/ር ኮኮብ(ናርዲይ) እና እሳም በታም በታም። የእንየ እውነት ታርክየ እንደሳቸው ከምወደው ስው ያጋነኝ አምላክ።
ዉይ ኢሳም ያለበት ፊልም በጣም ደስ ይላል❤❤👍👍👍
አልሀምዱሊላህ እኔሰ አላውቀውም ነበር በሀሩን ቱዩብ ሰምቼ የሰራውን ፊልም ሰርች አርጌ ሳየው ጉድ ብያለሁ ለማንኛውም እንኳን አላህ መለሰህ
ኢሳን ሀበሻ በጣም አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ አንተን በለቤትህን ልጆችህን አላህ ወደኸይር ነገር ይምራህ
አለህ ይጠብቂህ
ኢሣምየ ውይ በዚህ ረጋ ባለ ፀባይክ ኢሥላማዊ
ፊልሞችን ብትሠራበት እንዴት ባማረ!!!! አሁንም
ያምራል ግን አላህ ሂዳያ
ይሥጥክ.
አላህ ኒያሽን ሞላልሽ
እኔ ግርም እሚለኝ ኮመንት ሠጭወች አማን አማን እምትሉት ለምንድነው አድናቂው ከሆናችሁ አድናቂህ ነኝ በሉ ለማንኛውም በጣም አሪፍ ፊልም ነው
😂😂
😂
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ልብ ላለው አንዳንዶቻችሁ የፊልም ትርጉሙን እንኲን ሳታውቁ ነው የምታዩት
የማሪያምፊልም
ምርጥ ትምህርት ነው በተለይ አሁን ላለው ሁኔታ እንደዚህ አይነቶቹን መቅጫ ትክክለኛው መንገድ ባይሆን ግን ከዚህ የበለጠ ቅጣት የለም ከሞት የበለጠ ምክንያት ከፈጣሪም ምህረትን ስለማያገኙ ወደ ወላለማዊው እሳት መሄዳቸው ይገባቸዋል😢😢😢
ኢሳምዬ አንተ ስላለህ እጅ ፊልሙ ብዙም አይደል ግን ያረብ ልብህን አላህ መልሶልን በሀድስና በቁርአን የምታሰማን ያርግህ ያረብ
😅😅😂😂
አሚንያርብ
በጣም አሪፈፍ ነው ሽማግሌው ሰውዬ ግን በጣም ባለጌ ነው ኢሳምዬና መቅዲ በጣም ታምራላችሁ ኢሣም ያለበት ፊል በጣም ይመቸኛል ይመችህ አቦ ባለህበት ሠላምህ ይብዛ
መልእክቱ አሪፍ ነው የሰራችሁት ሰዎች እንደ ትወና አቅማችሁን አላሳያችሁንም ላይት ሲስተሙ እራሱ ለማየት ብዙም አይስብም ለማንኛውም እናመሰግናለን!
ዛሬ ምን እደነካኝ አላቅም ኢሳም ያለበትን ፊልም አሳዳለህ ደስ ብሎኛል ደግም መቅዲ ከኢሳም ፍቅር ውይ
ይሄን ያክል አሪፍ ነው ባይባልም የታሪኩ ጭብጥ ጥሩ ነው ልትነግሩን የፈለጋችሁት ነገር ደርሶናል መቼም በዚ ዘመን ልጅ ወልዶ ማሳደግ እየከበደ ነው በፊት በፊት በሴቶቹ ስንሰጋ ኖርን አሁን ደሞ... አቤቱ የመጨረሻው ዘመን ነው ብቻ አንተ ይቅር በለን
Betammmmmmmm
እግዛብሄር ከንደዚህ አይነቱ አሳፋሪ ድርጊት እሱ ያውጣን ስለፊልሙ አሪፍ ነው ጥሩ ትምህርት አለውው
ኢሳምዬ አድናቂህ ነኝ ከልብ እናመስግናለን አንተ የሌለህበት ፊልም ያቅለሽልሽኛል ስላምህ እንደምድር አሽዋ እንደ ስማይ ከዋከብት ይብዛልህ ልጆችህ ይደጉልህ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ ለዉዷ ባለቤትህ ዋዉዉዉ ብዬልሀለሁ💓💓💓💓💌👍👍👍👍
አቤት ምን አይነት ዘመን ላይ ነን.. .እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አትለፈን.. አሜን በጣም አሪፍ ስራ ነው ከዚህም በላይ ሊሰራበት የሚገባ ነው አልተሰራም በደንብ ማጥናት ይጠበቅባችኋል በተረፈ ሁላችሁንም በጣም አደንቃችኋለሁ.. እወዳችኋለሁ በርቱ ግን እንድ ነገር መናገር ፈለኩ መቅደስ / ናርዶስ.. ...አርቲፊሻሉ ጸጉር ውበትሽን እንዳጠፋው ሳልናገር አላልፍም ምን አለ ከተፈጥሮ በላይ ተፈጥሮ ባሰጠቻችሁ መዋብ እያለ መልካችሁን በዘመን አመጣሽ ቁሳቁስ ባታጠፋት እኔ መቼም እግዚአብሔር አሳምሮ ሰርቶ ከራሱ በላይ ለመልካችን እንጨነቃለን ግን የሚያዋጣውም ሆነ የሚያምረው እንደተፈጠረ ሲሆን ነው በተረፈ አሪፍ ነው..........በሌላ ፕሮግራም እንገናኝ.
አሜን አሜን አሜን
amen. leke new, artefwshal tsegur webet aychemerem. balen enemer.
ወው በጠም ደስ የምል ፍልም አለህ ስራቹን ይበርክለቹ ይቅርም ይበለቹ እንዳ ስራቹ ልቦናቹም ይቅና ሀገራችንም ሰለምና አስታወይ ይሙለት በርቱ በጠም አሪፍ ናው !
MJBGBH. HVDHKYJTHDBJBVDNJNCNHBMKBFN
እደ ሙህናችሁ ነው ኸረ ይከን ልጂ ተውት የሶስት ልጆች አባት ነው አፈቅርህ አለሁ አፈቅርሀለሁ ከምን የመጣ ነው ይልቁንስ ሙስሊሞች ዱአአድርጉለት ትክክለኞውን መንገድ አድመራው እስማኢል በአላህ ከፍልሙ አለም ውጣ ድንህን አጥብቅ ወድም
ቆየ ኮ ፊልም ካቆመ ይሄ በፊት የሰራው ነው
ኮሜንቱ መቸ እንደተፃፈ አላየሽውም አምስት አመት ሆኖታል@@merongm5989
😅
ዋዉ አሪፍ እና ሊታይ የሚገባ ፊልም ነው ለሌሎች ትምህርት እንዱሁም ለጥንቃቄ ይጠቅማል እንዱ ግን በአንዴ መሞት የለበትም ነበር ሞትን እስከሚመኝ ድረስ ስቅይት አድርጎ መግደል ለሌሎች ማስጠንቀቂያ ይሆናል ባይ ነኝ
በርቱ
ኢሳም ሀበሻ እኔስ ከተ ፊልም ይልቅ ሚስትህ በጣም አደቃታለሁ ምንም የ ስራው ባህሪ ቢሆንም ግን ከባድ ነው በየ ፊልሙ ላይ የፍቅር ፊልም ነው ገፀባህርውን ስትጫወት የማይህ
ደስ ይላል
ኢስሚ ማኛ ሰላምህን ያብዛው ደስ የሚል አስተማሪ ነው ይህን የፈርጅ ስራ እየተከተሉ አገርን የሚያቆሽሹ እና ፈጣሪ የማይወደውን ዘግናኝ ስራ የሚሰሩ መገደል አለባቸው
መቅዲየ እና ኢሳም በጣም እወዳችሃለሁ ሠላማችሁ ይብዛ
ኢሣምየ እወድሀለሁ አከብረሀለሁ በዚህ በሚያምረዉ ድምፁህ !!!የአላህ ቃል ቁረአን ቀርተህበት እንደምሠማዉ በአላህ ተሥፋ አለኝ ኢንሻአላህ ወንድም ኢሥማኤል!!!!!!!
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 inshealah yareb
Samuel Haile .
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 አሪፍ ነውያዝናናል
Pavilionበታምሀረፍ ነው በርቱ G6 marr
ኢሳምየ ፌልምህ ደስ ይላለ ገን እደዚህ በሜያምረው ድምፆህ ቁራንና ሀደስ እድቀራበት የምግዜም ዱአየ ነው አላህ ወደ ቁርአንና ሀደስ ይመልስህ
ኣሪፍ ነው ፡ መቅዲ ሁሉም ያምርብሻል ስትስቂም ስታለቅሺም ( እሚያለቅስ ኣይምጣብሽ ) ። ለሁሉም ነገር ጌታ ይባርክሽ ።
በስምአብ ወወልድ አሃዱ አምላክ አሜን።
እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት የግብር ሶደም ወሲብ ሁላችንንም ይጠብቀን።
ኢሣምዬ ሁልዬም አሣዛኝ እና አሥለቃሽ አሥተማሪም ፊልም ነዉ የምትሠራዉ በጣም ጎበዝ ነህ እኔ ግን ሥታለቅሥ እኔም ያሥለቅሠኛል በጣም አሣዛኝ ነህ በፊልም ደረጃህ በእዉነተኛዉ ምን አይነት ባህሪ ይኖርህ ለማንኛዉም በጣም አድናቂህ ነኝ አከበረሀለሁ፡፡
Sentayhu Tameri አሳምሀበሻአላህንፍራ
ከኢሳም ጋር የምተውነው ሰላም ብትሆን ፊልሙ ምን ሊሆን እንደሚችል ታየኝ ለማንኛውም አሪፍ ነው
ይህን ገሃነማዊ ህይወት በየማታው የሚኖሩት የጎዳና ህፃናት ወንድሞቻችንንስ እንዴት አድርገን እንታደጋቸው?
ወይ ስምተኛውሽ ሱባሀን አላህ
ኢሣምየ አላህረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አድናቂህነኝ።
ኢንሻ አላህ ኢሳምየ በፊልም እንደዝህ እንደመሰጥከን በዳኡዋም። እንድንሰምጥ በተስፋ እንጠብቅሀለን ካላህ ጋር ከዝህስ ቶሎ ያውጣህ ሁሌም እንወድሀለን
Amina Ali AMINA ALI እመን
እግዚያብሔር ሆይ የምናየውን አጸያፊ ነገር አተ አጥፋልን
በጣም ይገርማል ያሳዝናል
እግዚያብሔር ይጠብቀን ከደዚህ አይነት አጸያፊ ድርጊት
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
አማንዬ ስወድህ እኮ አድናቂህ ነኝ ለማለት ነው በቃ አንተ እያለቀስክ እኛንም እያስለቀስክ እንዳለን አለነው 😍😍😍
የካሰች ማስታወ
ትክክል ነሽ
@@gjkbvjhl8955 የኔውድ
የኔማር
የውነት ድራማ መሥራት ከተለያዩ ሠዎች ጋር የሠውነት ንክኪ ሢደብር ያ ባለትዳር ነኝ የምትሉ አክተሮች ታሥጠላላችሁ
Akbedachute
Esaw betam new yemadenkegn k nardose ger yeserhiw esaw atamrm yent demsegn yemerle eso gen yenten demes lemasemela ayemerbatem betkalaye atamerm ok
ኢሳሚዬ በጣም አድናቅህ ነኝ የኔ ወንድም ምነም ስልህን አግንቼ ባላናግርህ በኑፁሁ እህትነት እወዲ ሃሌሁ iLoveyou my berazer
ናርዲየ አቤት ስወድሺ ጌታን 3 ጊዜ አየሁት ድርማውን በጣም አሪፍ ነው። ያምርን ቀጥሉበት
እ/ረ ከንደዝህ አይነት ሰይጣናዊ ስራ ይጠብቀን አማን እ/ረ ይጠብቅህ እወድሀለሁ
ኢሣም እንደ እህትነቴ ወደአላህ ተመለሥ
ግንተ ከሣት እራሥህን ታደግ ኢኛሊላሂ ራጂኡን
እያወእክ
ሥራህ ግን ምንም አይልም ይደነቃል ግን ፊልሙን ሠራሀዉ ተደነእክበት አኬራን ግን ረሥተህዋል ሡበሀን አላህ
አማን. በጣም አፍቃሪህ ነኝ ምን ብየ ላልቅስ የሚለው ቃላትህ በጣም ያስደስታል በያለህበት አላህ ይጠብቅህ
Kdeja Dawud
በእዉነትአማንየኔብቶንፊልምአላሠራሕምምክንያቱምከሤትጋሖነሕሣይሕእቀናለዉ።
Kdeja Dawud
Kdeja Dawud ሀ
ዋውአዳናጢቺሁነኝ
ኢሳምዬ አቤት እንዴት እንደምወድህ ብታቅ ኖሮ አላህ ይጠብቅህ
እግዛብሄር ክደዚህ አስቀያሚ ነገራ የኢትዮጵያን ይጠብቃት
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ የመጨረሻው ዘመን አቤቱ እንደ ቸርነት አስበን እግዚኦ ማረን ክርስቶስ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
ቆይ እናተ ኮሜንተሮች አፈቅርሀለው እምትሉት ፍቅር እና ስሜት ለይታችሁ አታውቁም ልበል ፍቅር እኮ በአንድ ሰው ልብ ውስጥ የሚገኝ ውድ ስጦታ ነው እናተ እደምታወሩት ቀላል አይደለም
በትክክል🌹
ሙስሊም እህቶቼ ኢሳም ሙስሊም ነዉ እዴ አላህ ለኛም ለሱም አላህ ሂዳያ ይስጠን
Smera Tmam አወ ነው
Smera Tmam አሚን
እመን
Ena mn new
አሚንንንንንያርብ
አቤቱ ደግ ሠው አልቋል እና አደነን!!
እመቤቴ ይህን ክፉ ስራ ከ ሀገራችን አረቅል አስራተ ሀገረሽን ኤትዮጵያን አደራ ተብክል ሠዶም ና ጎመራ የተፉበተ ክፉስራ ነዉ አቤቱ አደነን!!
በጣም ደስ ሚለው ነገር በዚህ አለም ላይ ምንም ሀብታም ብትሆን እምታፈቅረውን ሰው ካጣህ ሁሉም ከንቱ መሆኑን ነው ምን ግዜም ፍቅር ያሸንፋል እሳምዬ እና ኮክ በጣም ጥሩ ስራ ነው
የመጨረሻው ዘመን ከምልክቶቹ አንዱ ይሄ ነው ጌታ በምህረቱ አይለፈን!
አሜን
amen amen amen
AMEN
AMEN
AMEN
አሜን አሜን አሜን
amen
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት!!!
((( ብዙ አለ የአዳም ገመና)))
እረ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የሚያደርጉትን አያቁ እና ይቅር በላቼው እንዴ ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚአብሔር ሆይ እረ አደራህን ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ ለምኝልን! !!!!?
አሜን አሜን አሜን
አሜን (፫)
ወይኔ አሳዛኝና አስተማሪ ነው
ከዚህ ሁሉ እ/ር ይታደገን
እግዛብሄር ሆይ ይሄን አይነቱን ክፉ ሰው ልቦና ስጠው!
ውይ የናርዶስ እናትናየ ኪሮቤል ወድም ሁለቱም ሰይጣኖች ናቸው
ኢሳም በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ድምፅህ ወዳወድነትህ ማሽአላህ ፊልሙ ይመቻል
በዉነት እራሤን አመመኝ አነባዉ በጣም ኢሣም እና መቅዲ እናመሠግናለን ጥሩ ነዉ የተወናቹት
ኢሳም የምትሰራቸው ፊልሞች ደስ ይላሉ አንተ ብትሆን በጣም ቆንጆ ነህ ግን አላህ የሚወደውን ስራ ብትሰራ በይበልጥ ደስ አይልም
እውነትሽን ነበር እህት ታዲያ ምን ይሆናል
በጣም አሪፍ ነው በነገራቺን ላይ ስለፊልሙ አስተያየት እንጂ አፈቅርሀለሁ እወድሀለሁ ማለቱ ለምን እንዳስፈለገ አላውቅም እኔ ስንት ጊዜየ ፊልም አያለሁ በየቀኑ እንድ ቀን ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም የመጀመሪያየ ነው
ግን ከዚህ ምን እንድንማር ነዉ የተሰራዉ😢 ሰዉ እኮ ፊልም እያየ ነዉ መገዳደል ሶዶማዊነት ብዙ ነገሮች ቀላል የሆኑት። ፊልም ላይ ያየዉን በተግባር እያሳየ ነዉ አረ ወገኖቼ ወደ ፈጣሪ እንመለስ😭😭💔
እደት ወድ ወድን ሊደፍር ይችላል በሥመአብ😭😭😭
ምርጥ ፊልም ነው እናመስግናለን
ኢሳምዬ አንተ ያለህበት ፊልም ሁሉም ይመቸኛል።
አቤቱ አምላኬ ሆይ የትንብት መፈፀምያ አታድርገን ይህንንም አስረዎር ስራ ከምድራችን ላይ አጥፋው አሜን አሜን አሜን
በጣም ነው የሚገርመው እኒ ምንም አልልም ግን አንድ ነገር ልናገ በጣም ለምወደው እና ለማከብረው ፍቅር ለሆነው ወንድሜ እስማይል ሀሠን ( Isam Habsha)
ስራወችህንም አንተንም በጣም እወዳችሁ አለሁኝ የዛሬው እስክሬብ ግን ላንተ አይሆንም ነበር፣ ይህን ያልኩህ ሳልወደው ቀርቸ አይደለም ማለትም የምወደው ሠው ደስታ የኒም ደስታ ነውና ሠላም ሁንልን እሽ konjo I Love You!!!
በእውነት እኔ ከምለው በላይ ምርጥ እና አስተማሪ ድርሰት ነው
ዶክተር ተብዬ የፀጉርሽን እስታይል ምትቀይሪው መቼ ነው ኢሳም ድግሞ የፍቅር ፊልም ከስዋጋር ምናችም አይሔድም አንተ ሰላም ጋር ብቻነው ምታምርው
በጣም ትገርማለክ ኪሩቤል የስት ሰው ህይወት ያበላሽ ጋሼክ አልገድልክም ብለክ ትሽሻለክ ለደነዚ አይነቶቹ ቤንንዚል አርከፍክፎ ማቃጠል ነው ለቤተሰብም ለሀገርም አይጠቅሙም ለማንኝውም በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉ በት
ኢሣምን ሣላደንቅ አላልፍም ድምፅህና አነጋገርህ በጣም ደሥ ይላል በሁሉም ሥራዎችህ ላይ ማለት ነው
ትዳር
አይንክ የሚሰክንበት፣ልብህ የሚሰበሰብበት፣
የፍቅርን ጣዓም የምታውቅበት፣ርዝቅ የሚበዛበት፣ዝርክርክ ያለው ህይወትህ ወደ አንድ ጎጆ ጥቅልል የሚልበት፣ከኒካህ በፊት ሃራም የነበሩ ወደ ሃላልና ወደ ሃሰናት የሚቀየሩበት
∼እስኪ ተረጋግተን የጌታችንን እጅግ በጣም አዛኝነት እናስተውለው፤ ከተቃራኒ ፆታ ፍላጎት፣ ስለትዳር ሲታሰብ ከሚኖርው ምኞት እና ናፍቆት ጋር አላህ ሰብር እንድናደርግ በምድር ላይ ትዳርን ሃራም አድርጎት ቢሆንስ?
∼ወደ ጨዋታዬ ልመለስ ብዙ ሰዎች ትዳርን ምርርርር ብለው ሲያሟት ወላሂ ትዳር ታሳዝነኝኛለች እንዲህ እንዲህ እያሉ ስለመጥፎ የትዳር ህይወቶች ይናገራሉ ትዳር አይደለም ችግርን ያመጣው እነሱ ወደትዳር ሲገቡ ነው ችግር በትዳር ላይ ያመጡት።
∼እነሱ ማለት ጫማ ማለት እግርክ ላይ ያለውን ጎንበስ ብላቹ ተመልከቱት ምሳሌ ለመሰጠት ነው ―የግርህ ጫማ ካላይ ሽፋኑ አለው ከስር ግን ሶሉ በጣም አልቆዋል(ፈንድቶዋል) ካላይ ሲታይ እግር ባማረ ጫማ የተመቸው ይመስላል ግን ጉዳቱን እግርህ ብቻ የሚያውቀው
መሬት ሲያቃጥለው፣ ጪቃ ሲያቆሽሽው፣ ፋሽኮ ስቆርጠው፣ አዋራ ሲሰነጣጥቀው የእሱ እግር የሆዱን አፍኖ ይኖራ።
∼ኧረ ጎበዝ ነቃ በል እንጂ እንዲህ ኑር ማለቴ አይደለም ይህን ሁሉ ስትሰቃይ በህይወት ካለ መፍቴ ፈልግ ለጫማ ሶል ግዛለት እንዲሆም በትዳር ውስጥ የሚታፈን ችግር እያደረ ይሸታልና አውጣ እና በትኩሱ መፍቴ ፈልግለት
∼ትዳርን ማን ቢወቅሰው እኛ ሙስሊሞች እንደክበር የምናከብረው፣ እንደተወዳጅ ሱናነቱ የምንሽቀዳደምለት እንደሃላልነቱ የምንከጅለው ነው።
ይህን የአረህማንን ንግግር አትርሳ «አላህም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ለእናንተ ሚስቶችን አደረገ። ለእናንተም ከሚስቶቻችሁ ወንዶች ልጆችን፣ የልጅ ልጅችንም አደረገላችሁ»
∼ትዳር የሚያውቁት የአላህን ንግግር የተረዱ እና ሱናን የተከተሉ ናቸው
«አንድ አሊም ለአንድ ሰው አግብተሐል?»ሲሉ ጠየቁት። እሱም አላገባውም አላቸው። እሳቸውም«ዓለም በሙሉ የራስህ ይሁን ቢሉኝ ለአንድ ቀን እንኳን ላጤ ሆኜ መቀመጥን አልፈልግም» አሉት
መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ በለዋል፦«በኢስላም እንደ ጋብቻ በአላህ የተወደደ ተቋም አልተፈጠረም»
ይህንን ተቋም ያልተቀላቀለው አላህ ይቀላቅለው
የተቀላቀለው አላህ የወደደው እና የተደሰተበት ተቋም የድርግላቸው
ባረከላሁ ፈኩም‼
ጥሎብኝ ኢሣም የለለበት ፊልም ማየት አልወድም አማንየ ማርርር አላህ ይጠብቅህ
wawwwwwww.yamerali
አልሀ Nn ዋወ። ይሣምየ። ቀጥልበት
ይሣም። ወደአላህ ተመለሥ
እደት ወዲን ወዲ ይደፍረዋለል ምን አይነት ፊልም ነው እምታሳዮን🥺🥺🥺
ይደፈራል እኮ አታውቅም ?
@@user-rr3ed7qs8bእንዴት ?
ይገርማል ግን የኢስማኤል ሚስት(የልጆቹ እናት) ሀቢብቲ አላህ ያጠመመውን ሰው አያካናውም አላህ ያቃናውን ሰው አያጣምመውም እና ለ ባለቤትሽ ላንቺም ዱአ አድርጊ አውቆ እዲያሳውቅሽ ካወቀም ባወቀው እዲሰራ አላህን ለምኝ።
ያው ያቀራረፂ ችግር ነው እጂ ፍልሙ ቆጆ ነበር ። እናም ሚሻየ ወይም መሲ ይች ሴትዩ በምትሠሪው ትወና ሁሉ አብራሽ አለች ደግሞ እናትሽ ነው የሚሆኑት ሁለየ እድሜና ጤና ለሁላቹህም ተመኘሁ
ከምንም በላይ አድናቂህ ነኝ ኢሳን ቀጥልበት
ኢሳምየ እኔስ እህ እትም ሳይዘኝ አይቀርም
በእውነት እንደት አሳዛኚ እና አስገራም ፍልም ነው በጣም በጣም ያምራል ናርዶስ አዲናቅሽ ነኚ በጣም ክሩበል አንተም ግን በቢዛት የማደንቀዉ ፍልም ቢኖር አማን በጣም እወደዋለዉ፡፡
እረጉድነዉእባካቹንገሩኝወድወድንይደፍራል
Sgjertygczanhanta ተባርክ ወንዲሜ ዘመንክ ይባርክ Isupia
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg
Ghአይሻከዱባይእሥላምነዉሂወቴ።መለየትከባድነዉአያምጣዉ Gg
Santa ተባርክ ወንዲሜ ዘመንክ ይባርክ Isupia አማን ፍልም
እረ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
ስለእውነት ግን ለምን ሰው ትሳደባላችሁ ድራማ የምናየው ለመማር ነው የተስማማው ማየት ነው ያልተስማማ ደግሞ አለማየት ነው ስድብን ምን አመጣው
ኢሳምዬ በጣም ያምራል ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ
አቤት ኮሜቶች ላምን ጥሩ ነገር አትሉም ኢሳም እሚሰራውም ሁሉ በሀገራችን ያለውን ችግር ደስታ ሀዘን ፍቅርን መቻቻልን በመከባበርን ያስተምረናል ክፉ አትናገሩ ሀሳቡ ይግባችሁ ተማሩበት
መድና ሙሀም ይመችሽ ጥሩ ኮመት ዛሬ አየው
መድና ሙሀም ውውውውይ፡ብሩክሥወድህ
በስማም ፊልሙን ሳይሆን ኮመንቶቹ በልጦ ታየ ይሳም ኑሪልን የምወደን ሰው አያሳጣን ቴንክው
ወይ ኮመንት ብዛቱ ።።።ኢሳም ኢሳም ።።።። አቡ ወንድምየ ኢሳም አላህ ልቦና ይስጥህ ።።። ቀረብ ያልክ ጉረቤቴ ብትሆን ደውየ አወራህ ነበር ግን የት ብየ ።። ወላሂ ከምር ወንድሚን ትመስለኛለህ አላህ ይጠብቅህ ወንድምየየየየ ።።።።።
ሁፍፍፍፍ አምላኬ እንዴት ያስፈራል አተ አጥፉልን ይህን አጸያፊ ድርጊት !!!
እዊ ይገርማል ፍልሙ ሳላይ በኮሞንት ማንበ ብ ጨረስኩት
ኢሳም አንተ የላክበት ፍልም ሁሎም ደስስስ ይለኛል
ኮሜንትኮ የተለመደ ሆንዋል የፊልሙን ታሪክ ሳይሆን የግል እሮሮ ማውራት ሰለቸን እፍፍፍ
ግን እኮ ሰዉ የሚለማመደዉ በፊልም ነዉ ይኸዉ ሀገራችንን ላይ ተስፋፋ አምላኬ ሆይ አንተ ይሄን ክፉ መንፈስ አጥፋል😭😭😭😭
አረ እዲህ አይነት ነግር ማየትም
ማወቅምአልፈልግም ጥሩ መስሎኝ
መልክቱ ሲያስጠላ አላህ ያገሬን ሰው ጠብቅልኝ
እግዚኦ መጨረሻ ዘመን አቤት ይቅር
ይበለን።
አሜን በምህርት አይኑ ይመልከተን
ኢሳም የኔ አንቸኛ በጣም ይመቸኛል አንተ ያለህበት ፊልም በጣም ይመቸኛል ስወድህ
የኔ ቆንጆ ስለ እስማኤል ሀሰን መጥፎ ለምታወሩ ሰወች ወሬ ባታበዙ ምናለበት የሰውን ምንነት ሳታውቁ ሰውን አትቦጭቁ ደሞ የፊልሙ ገፅ ገፀባህሪ ነው አንድ የሚገርመኝ ነገር
ሰው ጥሩ ሲሰራ ስድብ ክፍ ሆኖ ሲሰራ ስድብ እፍፍፍፍፍ እረ ደሞ እሱ ያለበትን ማየት ያልፈለገ ከማማረር አለማዬት ይሻላል
የኔ ልዩ ውድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
በጣም ልክነሽማሬወሬቻናቸው ኢስማኤል ሀሰን ምርጥ ወንድማችንነው እድሜናጤናይስጠወን ያገሬልጅ በጣም አድናቂህነኝ ።
ያአላህ ምን አይነት ጭካኔነው እኔ እስከማውቀው ድረስ የሴት መደፈር ብቻነበር አኡዙቢላህ ኢስሙየ እኳን ወደኢስላም መጣህ አልሀምዱሊላህ ፊልሙም ሀሪፍ ነው ያስተምራል
ምን አይነት ደበር ፊልም በቃ እሄን ሰዉ ሰየዉ ሁሌም የስጠለኛል ወላይ እናልለይ ወእና ረጁ😢😢😢😢
በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም አሪፍ ነው
ጌታ እየሱስ እትዮጵያን ክእድዚ አሰቃቂ ታርክ ይጠብቃት
It is great film that will make aware the community. Thank you
ኢሳምን እወደው ነበር ብዙ የሚወዱት ሴቶች አሉ
ትቸላችሁ አለሁ ደስ ይበላችሁ።😃
ክክክክ አዎ ብተይውነው የሚሻለው
enta setoche gen tenya nchu
በጣም ገራሚ ደራሲ ሌላ ቃል የለኝም
አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ ያአላህ ተመጥፎ ነገረ አንተ ጠብቀን