አርፋጅ Arfaj (Ethiopian film 2017)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @askalemariamatinafu1864
    @askalemariamatinafu1864 7 років тому +370

    ሀገሬ ልገባ ሶስት ቀን ቀርኝ በስደት ያላችሁ ወገኖቸ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ከክፉ ሁሉ ይሰውራችሁ ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው በርቱ

  • @bekiiabera2725
    @bekiiabera2725 2 роки тому +15

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ብሩክን ሆኖ የሚተውነውን ልጅ ስወደው በርቱ ቀጥሉበት

  • @sima7475
    @sima7475 7 років тому +10

    የእውነት በጣም ባጣም አስተማሪና መካሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ ሀገር ማለት በቀደምት ነዋሪዎች መማሪ አለብ ለሀገር መሞት ክብር ነው

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +8

    ዎውውውውውው እውነት በጣም አሥተማሪ ፊልም ነው ኢሣም ለምንድነው ምንም ቢያጠፋ የሠው ነብስ ቢገልም እወድዎለሁ ይመቸኛል በተረፈ ብሩክ አድናቂህ ነኝ ርጋታክ ትግሥትክ ጨዎታክ ይመቻል ኢሣቅ ብሩክ ና የኢሣም ፍቅረኛ ሣላደንቃችሁ አላልፍም

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ9ዐ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ9ዐ 7 років тому +618

    ፅድት ያለ ፊልም ነው አስተማሪ በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ዘና በሉ ግን ፀሎትን አትርሱ ስደት በኛ ይብቃ እወዳችኋለሁ ቻው

  • @ሔለንነኚያጣየዊቀበጥ

    አባት የዘላም ህይውት ነው እኒ አባቴን አልጨክነበትም ግን ደስ ይላል በርቱ።።

  • @እኔስየድንግልማርያምልጅኔ

    እንዴት ትልቅ መልእክት ያለው ነው ኢ/ዊ በመሆኔ እኮራለው ኢ/ያ እጆችዋን ወደ እግዝኣብሄር ትዘረጋለች ክፉ ኣይንካሽ እማማ ኢ/ያ

    • @jeromebeaino642
      @jeromebeaino642 7 років тому +1

      እኔስ የድንግል ማርያም ልጅ ኔጅ ጌታ የ የሰጠኝ ኣሜን

    • @momjmgik7828
      @momjmgik7828 7 років тому +1

      እኔስ የድንግል ማርያም ልጅ ኔጅ ጌታ የ የሰጠኝ ኣሜን መ

    • @merifkr931
      @merifkr931 6 років тому

      Amen Amen Amen

    • @نجاها-د9غ
      @نجاها-د9غ 6 років тому

      ኢሳምየ ፊልምህን አባርሬ ነው የማየው አዲስ ፊልም ልቀቅልን በናትህ

  • @lidiya727
    @lidiya727 7 років тому +1

    አስተማሪዎቹ ሁሉ ወንድሜን ትምህርት አይገባህም እያሉ እየደበደቡ ያስቃዩት ነበር እና ትቶላቸው አረፈ እሱም አረፈ እኔም እንዲተወው እፈልግ ነበር መምህሮቹ ሁሉ መመህርነት አልገባቸውም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @sara-hz2gr
    @sara-hz2gr 6 років тому +4

    ሁለት የምወዳቸው ምርጥ የወንድ አክተሮች ፊልማችሁ ምርጥ አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @nuriyasin
    @nuriyasin 7 років тому

    የእውነት እደዚህ አይነት መምህር እንዳለ ልንገራቹ ፊልሙንም ለሱ ማስታወሻ አድርጌዋለሁ 【 ።】የሆነ ማትስ መምህራችን ነው አንገቱ በጥይት የተሳተ ጠማማ እንደ አስተሳሰቡ የተጣመመ እኛን አሰልፎ በመግረፍ ያጣመመን በእውነት አስካሁን ቀኝ ጀርየን በጥፊ ሲመታኝ ግራ ጀሮየ የጮከው ጩከት አይረሳኝ አቤት ስጠላው እንኳንም የመምህር ልጂ አልሆኑኩ ። ይመስለኛል በጥይት የሳተው ሰው መጦ የሚጨርሰወረ እየመሰለው በስጋት እና በጭንቀት የሚኖር ለነገሮች ሁሉ የማይጨነቅ የሆነ ሰዋማ እንስሳ አይነት ነገር አይ ስንት አይነት መምህር አለ የኣባትነት ምግባር የሚያስተምር የሩቁን እይታ በእውነተኝነት እና ጥንካሬ ከዜር ተነስቶ ለሀገር ብቁ መሆንን የሚያስተምር ደጉን መምህ ደግ ይግጠመው
    ክፉን መምህር ........ እንል ነበር

  • @ስደተኛዋአልማዝ
    @ስደተኛዋአልማዝ 7 років тому +7

    እስማኤል ገና አሁን በመጥፎ መንገድ ስትተውን አየሁ ሁሌም አፍቃሪ ሆነክ ነበር የምሰራው ጥሩ ነው ወጣ ያለ መስራትህ በርቱ አሪፍ ነው ተዋቂ አርቲስቶች ስላሉበትም አስውቦታል ተመችቶኛል....

  • @ዛይድየድንግልልጅእግዛቢሄ

    ይሄ የኔ ሂወት ታሪክ ነው መጨረሻየ ያሳምርልኝ

  • @rahmabentseid7260
    @rahmabentseid7260 3 роки тому +3

    ለሁለተኛ ጊዜ ሳየው ይሄን ፊልም ምርጥ ነው አይገልጸውም

  • @mekdlove
    @mekdlove 2 роки тому +2

    ብሩክ ምርጥ አድርጎ ነው የተወነው በጣም ነው ያስደሰተኝ ❤❤❤

  • @fantahuntegegn1544
    @fantahuntegegn1544 7 років тому +8

    I PROUD TO BE ETHIOPIAN......በ ይቅርታ እንጅ በበደል አሸናፊነት የለም

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 7 років тому +63

    ዋውውውውውውውው best film ነው
    ኢሳም ሀበሻ ጨካኝነት አያምርብህም ለሴት ፍቅር ስታለቅስ ነው ደስ ምትለኝ

  • @እቴኑሰኒየዜዴ
    @እቴኑሰኒየዜዴ 7 років тому +28

    በቅድሚያ ኢሳምዬ የጠፋ ሰው አንተ ያለህበት ነገር እኮ 100/100 ነው ብሩክ ሆኖ የሰራው ትግስቱ ፊቱ ላይ ይነበባል ሁሉም ተዋናዮች ምርጥ አርጋቹ ተውናቹታል!! ግን በፍቅር ጉዳይ ምን አለ ልክ እንደፊልም ታጋሽ ብንሆን ስለ ፍቅር ስንል መናገር እያለብን ዝም ብንል ግን እኔ ስናደድ ዝም ማለት አልችልም ምን እንደሚሻለኝ...

    • @hayaalmansouri478
      @hayaalmansouri478 7 років тому

      እቴኑ/ሰኒ የዜዴ photo

    • @maznanha1091
      @maznanha1091 7 років тому

      አሀ ጥሩ ጀምረነበር በመጨረሻአበላሸሀ

  • @SamrawitBeshah
    @SamrawitBeshah 5 місяців тому +1

    ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው በተለይ ብሩክ ሁኖ የሰራዉን ልጅ በጣም ወድድ አድርጌዋለሁ እንደዚህ አይነት ወንድ ይመቸኛል

  • @hayata9265
    @hayata9265 7 років тому +595

    ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን በናታችሁ እንዳትሰድቡኝ ላይክ ግጩኝ ብየ አላውቅም ዛሬም ቀለበት እማስርበት ቀን ስለሆነ ነው

    • @itisme1909
      @itisme1909 7 років тому +2

      hayat A ,beqa like mtswat hone yihew ashi gechehush

    • @hayata9265
      @hayata9265 7 років тому

      Samuel Haile tnx same

    • @hayata9265
      @hayata9265 7 років тому +2

      Samuel Haile tnx same

    • @itisme1909
      @itisme1909 7 років тому +5

      እጭእፊልሙ ግን ይህ ያህል አደለም ግማሽ ደርሼለው

    • @meklitverynicesongmeklital9478
      @meklitverynicesongmeklital9478 7 років тому +3

      hayat A
      እንካን ደስ ያለሺ Sss

  • @መስረት.የተዋህዶልጅ
    @መስረት.የተዋህዶልጅ 7 років тому +6

    👌 አሪፍ ፊልም ነው ዘንድሮ የአርቲስቶች መፋታትና ፍቅር በፊልም ላይ እያየን እንኑር. ፊልሙ ግን ፅዴ ነው ተመችቶኛል

  • @ሔዋንነኝየአዳምዘር
    @ሔዋንነኝየአዳምዘር 5 років тому +11

    ኡፍፍፍ ኮሜንተሮች ብቻ ያዝናናሉ ምርጥ ፊልም ነወ ኢሻም ምርጥ ሠዉ አንተ ካለህ ሁሌም ይመቸኛል 😍😍😍😍

  • @genetkebede415
    @genetkebede415 7 років тому +4

    በጣም አስተማሪ እና ደስ የሚል ፊልም ነው ብሩኬ & ሳሚ የኔ ምርጦች ስውዳችሁ ኢሳምየ እዛህ ፈልም ላይ ክፉ ሁነህ ብተውንም ደርሰቱ ያንተ መሆነ ግን በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ታርክ ነው እናመስግናለን

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 7 років тому +7

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ከመምህሩው ደቀ መዝሙሩው !!!!በርቱ አስተማሪ ነው በጣም !!!!

  • @hayathbsi5875
    @hayathbsi5875 4 роки тому

    እኔ ኢሣም ምርጥ የፍቅር ፊልም ነው እሚያምርብህ አሁን ሁሉም ይመቻል ብሩክ ምርጥ ቻይ እኔ የኢሣምን መከታተል ደሥ ይለኛል 100 በዝሁ ቀጥሉበት

  • @merifkr931
    @merifkr931 6 років тому +5

    ዋውውውው በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ኢሳም ያለበት ስወደው በርቱ የሃገሬ ልጆች

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 7 років тому +2

    ምርጥና በጣም አስተማሪ ነው! ከሰሩ አይቀር እንዲ ፀዳ ያለ ነገር...ይብዛልን! በጣም እናመሰግናለን!!

  • @ameleworkamare8672
    @ameleworkamare8672 7 років тому +5

    ሳሚ እሰይ ክክክክ ውይ አፌ ተሳስቶ ኢሳምየ በፍቅር ጨክነህ ዛሬ ገና ተወንክ ግን ለፍቅር ስታለቅስ ብቻ ነው ሚያምርብህ ክፉ ፊት የለህም።በተረፈ አሪፍ ዋውውውው

  • @senayt8606
    @senayt8606 6 років тому +2

    ዋው መጨረሻው በደንብ ያማረ ድራማ ዛሬ ገና አይሁ ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @Mesi89
    @Mesi89 7 років тому +24

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እንቅልፍ ሳልተኛ አደርኩ ሳቁንም ሀዘኑንም ጨካኝነትን ፍቅርን ይቅርታን ምን የማያስተምረው ነገር አለና እግዚያብሔር ይባርክህ በጣም የሚገርም የድርሰት አፃፃፍ ነው👌👍👍👍

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw 4 місяці тому

    Emezing movie 🎬. Thanks. I do remember my teacher was very nice and heard to take us the same time ⏲️. I miss the home 🏡 land of ERITREA 🇪🇷 and ETHIOPIA 🇪🇷 🇪🇹. Thanks ✋️

  • @ሂዋንየትግራይልጅ
    @ሂዋንየትግራይልጅ 5 років тому +6

    ገናነኝ አላየሁቱም ግን ኢሳም እና ቃል ያሉት ፈልም ብጣም ደስስ ይለኛል❤

  • @ayalneshkassa1828
    @ayalneshkassa1828 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭አርት እደዚ እውነትን በአካል አቁሞ ሲያሰነባ እዴት ደስ ይላል የቤቴን ጉድ በአካል ብዬዋለው በጣም ሕያው ነብስ ያለው ትወና በጣም እናመሰግናለን አቦ።

  • @girmabelay5597
    @girmabelay5597 7 років тому +341

    ጋይስ ፊልሙን ደስ ብስ ብሎኝ እያየው ነው ለናንተም ደስ ብሏችሁ እንድታዩት እመኝላችሇለሁ

  • @etsgentkebede1494
    @etsgentkebede1494 7 років тому +3

    ሰላማቹ ይብዛ ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በዚሁ ቀጥሉ ያምራል ሀገሬ

  • @thshdhddjhdndjdjdj169
    @thshdhddjhdndjdjdj169 7 років тому +10

    ፐ በጣም ነው የተመቸኝ የወደቀን ገሎ ፉገራ አያምርም ። ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን። ቤተሰብ ፒስ ይመቻችሁ ባላችሁበት

  • @amaamm-t5g
    @amaamm-t5g 4 місяці тому

    ምርጥ ትወና ነነው❤ ደራሢው ሊደነቅ ይገባል😊

  • @gamelag2047
    @gamelag2047 7 років тому +6

    በጣምደስ የሚል እባ አስተማረ ፈልም ነው እናመሰግናቸዋለን

  • @አቤየናቱልጅተመስገንአምላ

    ብሩክን የሚወድ በላይክ ገጨት

  • @መኖርሽያኖረኛልእማዘላለም

    እኔ አልናገርም እንጂ ኢሳምን እውደዋለሁ እሥኪ ኢሳምን የምትወዱት ላይክ ኩመንት ዱቅ ዱቅ በሉ ፕሊሥ

  • @ፀደይቴዎድሮስ
    @ፀደይቴዎድሮስ 7 років тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ እዴት አባቱ ያምራል በጌታ ብዙ ትምህርትችን ታቅፏል ፓ
    ብሩክ የኔ ታጋሽ

  • @SA-fu9db
    @SA-fu9db 7 років тому +12

    ሳሙኤል ምነው ጥሩ ልጂ ነበር ጭካኔ አያምርብህም በሀገሮችህ ልጆች ላይ ባይዘዌ ፊልሙ አሪፍ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ይልመድባችሁ አዳድስ ...

  • @KirubelKassaye
    @KirubelKassaye 7 років тому +1

    በጣም ጥሩ ፊልም ነው:: መልእክቱ በደንብ ግልጽ እና ወሳኝ ነው:: በጥቅሉ በዘመነ ወያኔ ያቆረፈዱትን ( educational system ) ለስደት እና ለመከራ ከዳረጉት እልፍ አእላፍ ወጣት ኢትዮጵያኖች የተውጣጣ ትልቅ እና የጠፋውን የማንነት እንዲሁም የተከበረ ያታፈረ አንድነት በአለም ዙሪያ ከፍ ብሎ የሚውለበለብ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ እንዲኖረን የሚያደርግ ሐይል አለ:: ይህም ሐይል በጣም ባጭር ግዜ ውስጥ ዘረኝነትን እና ጎጠኝነትን አጥፍቶ ኢትዮጵያዊነታችንን ዳግም ያበራዋል::: ምርጥ ፊልም ነው ወያኔዎች በደንብ እዩት ::

  • @betiyenati2371
    @betiyenati2371 7 років тому +18

    ዛሬ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያለሽ በሎኝ ያሀገሬ ልጆች ውድድድ የማረጋችሁ♥

    • @hirj2602
      @hirj2602 5 років тому

      እኳን ደስ አለሽ ማር

  • @የደሙፍሬነኝየደሙፍሬነኝ

    ኢቶጰያ ሀገሬ ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች አላት በርቱ

  • @tidarusamuel4860
    @tidarusamuel4860 4 роки тому +2

    Very important lessons for all humanbeings ...tanks alot iwill apreciate

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 7 років тому +1

    አባ ...ቢዘገይም ገብቶሀል ...ከመምህር ሁሉ የላቀ መምህር ደግሞ ፍቅርና ይቅርታን ያስተማር ነው አይደል ....በጣም ትክክል ይህን ፊልም ሁሉም ሊያየው ይገባል ...እና ይኔ ይሄ ሰውየ አባቴን አስታወሰኝ የኔ አባትም ግትርነቱ እድህ ገብቶት አድ ቀን ይቅርታ እደሚጠይቀን ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ታርካችንን የሚያመሳስለው ነገር ስላለ ....😭😭😭😭😭😢😢😢

  • @eyesusyadenal8383
    @eyesusyadenal8383 7 років тому +7

    The best Ethiopian movie, best actors the whole package is awesome. The actors should be watched in other movies I mean all of them. This movie should be rated #1 Ethiopian movie.

  • @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ

    ኢሳምን ከዚህ አለም ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ሲመጣ አወኩት ሙሀመድ ሚፍታህንም አላህ ትመለወሰዉ ድምፃዊ ሀሊማንም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ያሳያቸዉ

  • @እሙቲየበቀለልጅ
    @እሙቲየበቀለልጅ 7 років тому +8

    woooooow!!!!!!
    ከምንም በፊት ይቀድማል ፍቅር ከመምሩ ደቀ መዝሙሩ

  • @sewukehonkkelbhsewunwuded6298
    @sewukehonkkelbhsewunwuded6298 7 років тому

    ሀሪፍ ድራማነው ከልብእናመሰግናለን።
    ቴዎድሮስ፡ስወድክ፡ንግግሮችክ አማርኛቃላቶችህ አድናቂህነኝ
    ሁላችሁም፡ኢሳም ቃልኪዳን አበበ፡እናመሰግናለን፡በርቱልን፡አስተማሪና፡አዝናኝም፡አስለቃሽም፡ነው፡ወደሁዋላም፡መለሳችሁኝ፡ትምርትቤት ቅጣት፡ክክክክ፡እኔምእደብሩኬ እገረፍነበር፡

  • @አለምጉጃሜዋ
    @አለምጉጃሜዋ 6 років тому +88

    እኔ ፌልም ማየት የምውደው ኤሳምዬ ያለበትነው ኤሳምን የምተውዱ ላይኩን ገጭ ገጭ እርጉልኝ በፍጠራችሁ

  • @sekryzewge1376
    @sekryzewge1376 7 років тому

    abu tebarku asetemari film betely landande metfo asetmaroch arif melket alew yenem asetemari yeketktgne neber abu fetari yektktewuna

  • @ethiopianethiopian3992
    @ethiopianethiopian3992 7 років тому +4

    I love this drama. it really one of my favorite Ethiopian drama

  • @saraabe8933
    @saraabe8933 7 років тому +2

    ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው በተለይ ተዲየ በጣም ነው የሚወድህ!!!!

  • @brtukanzahra3162
    @brtukanzahra3162 6 років тому +4

    በጣም አሥተማሪና አዝናኝ ፊልም ነው ቀጥሉበት

  • @hirj2602
    @hirj2602 5 років тому +2

    ኢሳ ሳዝን. አልወድም. ይከፈኛል. ዛሪየሰራሀዉ. አሪፍነው. እስተዛሪ እምሰራው. ገና ታላየው ነበር. እባሚተናነቀኘ

  • @ሙሉትልቅ
    @ሙሉትልቅ 7 років тому +16

    በናታችህ የኔ ባልም አምረሮ ጠፍ እንደ ሳሜ ኡፍፍፍ በሰደት ተጉደሁ አንድ በሉኝ

    • @hhsh8366
      @hhsh8366 5 років тому

      በጣምደስይላል

  • @saraaden5682
    @saraaden5682 7 років тому +4

    betam asetmari naw ኢሣምዬ የኔ ቆንጆ ክፋት ግን አያምርብሕም ብሩኬ ሁላቹም ተመቻቹኝ በጣም ደስ ይላል

  • @ሳምሪሀበሻ
    @ሳምሪሀበሻ 5 років тому +6

    ለኢሳም ሀበሻ like😘😘😘

  • @monirhossainmonirhssain9215
    @monirhossainmonirhssain9215 4 роки тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
    ከመምሩ ድቀ መዝሙሩ 😭😭😭😭😭😭😭
    (1)ሳሚ በዚህ ሥራህ ጠላዉህ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ (1)የስላም አባት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
    ቡሩክ ዋውው ፍቅር የሚዋዱትን ለማግኝት ብቻ ሳይሆን እይውድዱ ልማያግኙትም ሰው መኖር ነው
    ካንት ብዙ ተምርያልው ተባርክ
    ሰላም እና የሰላም እናት ይቅርታ ከሚጠይቅው ይልቅ
    ይምያድርግው ይብልጥ ታላቅ ነው
    በሃግር መጨክን ያማል ክዳት ጭቆና እና የመሳስሉት ያማል
    ከዚህ ፍልም ብዙ ነገር አግንቻልው ብዙም ተምርያልው ተባርኩ ሁላችሁም ጥሩ ተውናቹታል
    😘🌹🌹🌹🌹💔💔💔

  • @asmaaaaa23
    @asmaaaaa23 5 років тому +8

    ወይኔ ብሩክ የሰው ለዛ ያለው ቋም ከነ አነጋገሩ ማራኪ ዋውውውውውው

  • @ፍቅርያሸንፋል-ፐ5ኘ
    @ፍቅርያሸንፋል-ፐ5ኘ 5 років тому +2

    በጣም ነው ደስየሚለው ኢሳም ካለበት ባልወደውም አያለሁ

  • @ቲጂ
    @ቲጂ 6 років тому +5

    wow ኢሣም ሀበሻ ዘመኑን የሚመጥን ድርሠት ነው፡ ጥሩ ደራሲ ነህ ትወናህም ማራኪ ነው።ምርጥ ሀበሻ💖💖

  • @SaraSara-pp8sy
    @SaraSara-pp8sy 7 років тому +2

    አሪፍ ፊልምነው በተለይ ኢይሳምይ ውድድድነው የማደርገክ ሌሎቻቹም አሪፍነው ።በተለይ የዘነበ አይነት ስንት አስተማሪዎች አሉ ግን እባካቹ በዱላ አትመኑ ።ተማሪን ገስፁ እንጂ አትደብድቡ እኔ 10ክፍል እያለው እጅበጆሮ አዚዞየሚገርፈንን አስተማሪ አረሳውም ።እህቴንም በጥፊህ መቶ ጀሮዋን እንዳትሰማ ያደረጋትንም አስተማሪ እሄን እያያቹ ተማሩ።!!!!!!

  • @khaledjelal15
    @khaledjelal15 7 років тому +3

    "የኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር"!!! አሜንንንንን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ማንንም ሰው ሊያየው ይገባል ።ታድያ ፊልሙንም መስራት ብቻ አይደለም መተግበር ነው በሁሉም ሙያ የተሰማራ በፀዳ ተግባር ሀላፊነቱን መወጣት ግዴታ አለበት ባይ ነኝ!!! ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ሀሀሀሀሀሀሀ'"ወይይ ከመምህሩ ደቀ መዝሙሩ '"አሪፍ ነው ይመቻችሁ

  • @bojanmilivojevic1502
    @bojanmilivojevic1502 5 років тому +4

    Esamen Enem wedewalhu Betam be bezeh alderaderem meret Ethiopiawi ...❤️🇪🇹

  • @እዳልከዳሽቃልአለብኝ

    ሰላምየ የእውነት ስምሽን ባላቅም ቁጥብ ቆጆ ደስ የምትይ እረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ ማር ስወድሽሽሽሽሽ 💋💋💋💋💋

  • @ሀይሚየብዙየልጅ
    @ሀይሚየብዙየልጅ 7 років тому +5

    ኢሣምገናዛሬ ጨካኝ ሥትሆን አየሁ እና የፊልሙ ነገር ቆንጆ ነው ይቅርታ ጥሩ ነበር ግን እኔ ጥሎብኝ ይቅርታ አድርጌ መርሣ በፍፁም አልችልም ውሥጤ እቢ ብሎኝ ቀረ

    • @negatwaneheh6516
      @negatwaneheh6516 7 років тому

      t

    • @zenbzenb289
      @zenbzenb289 5 років тому

      ብሩክ ከምንም በላይ ደስ ትላለህ። አስተዋይ በሀገራችን እዳተ ቢበዛ በጣም ደስ ይል ነበር

    • @zenbzenb289
      @zenbzenb289 5 років тому

      በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ነው በእውነቱ ቀጥሉበት

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 роки тому +1

    መወሰንን የሚያቄተን ግዜ በጣም ይከብዳልልል እኔምምምም

  • @mahletassefa2801
    @mahletassefa2801 7 років тому +6

    ምርጥ ፊልም ትልቅ ትምህርት ያለው ፍቅርና ትእግስት ሁሌም ልብን መግዛትም ሆነ ማሸነፍን ይችላሉ

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 9 місяців тому

    ሳለም ጎቦዝ እናትሽን በቀለሉ ስለ ተረደሽየት በጠም ደስ ብሎኛል የሞተዉን ልጁወን እየስተወሰች በሂዎት የለችዉን ልጅ ቲታ ስለሄደች ሰትቆጪየት ግዴተ ስለሆነብሽነዉ ጢለሽኝ የጠፈሽዉ ብለሽ ስለ ተረደሽየት ደስ ብሎኛል

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ያሳዝናልም ግን በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስትልን

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 років тому +2

    ሁለተኛ ግዜ አየሁት ግን እያለቀስኩ ነው ሁለቴ የጨርስኩት ስወደው

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 5 років тому +2

      የትዳር ጓደኛን መምረጥ በሕይወታችን ውስጥ ከምናደርጋቸው ከባድ ውሳኔዎች መካከል አንዱ ስለሆነ እንደ ቀላል የሚታይ ነገር አይደለም። በሕይወታችን ውስጥ ወይ ለደስታ አሊያም ለሐዘን አስተዋጽዖ የሚያደርግ የዚህን ያህል ክብደት ያለው ውሳኔ የለም ለማለት ይቻላል። አንድ ሰው ጥሩ ምርጫ ካደረገ አስደሳችና አርኪ ሕይወት ይኖረዋል፤ የተሳሳተ ምርጫ ካደረገ ደግሞ ሕይወቱ መራራ ሊሆን ይችላል። (ምሳሌ 21:​19፤ 26:​21) አምላክ ትዳርን ሲያቋቁም ዓላማው ስምምነትና ትብብር የሰፈነበት ጥምረት እንዲሆን ስለነበር ደስታው ዘላቂ እንዲሆን የትዳር ጓደኛን በጥበብ መምረጥና በማይበጠስ ቃል ኪዳን ተሳስሮ ለመኖር ፈቃደኛ መሆን አስፈላጊ ነው።​-⁠ማቴዎስ 19:​6

  • @lulululu6319
    @lulululu6319 7 років тому +48

    በጣም በጣም ከምንም በለይ አስተማሪ አሳዛኝ አስደሣች ነዉ ቀጥሉበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bettybetty2653
    @bettybetty2653 3 роки тому +2

    ወላጅ አባቴ እንደዝሂ አይነት አባት ነው አንድቀን አልሸነፍ ብሎ ልጆቹን እየበደለይቅርታልጆቼ ሳይል ላይመለስ አሸለበ

  • @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ
    @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ 7 років тому +5

    ኢሳም ያለበት ፊልም አላልፈውም ፈርዶብኝ ስወደው ያላያችሁ እዩት ያምራል
    በተረፈ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 5 років тому +1

    ዋው በጣም ያምራል ፊልም እንደዚህ ነውጅ አመሰግናለሁ አስተማሪነው

  • @zabibaahmad4075
    @zabibaahmad4075 5 років тому +6

    የኢስማኢል ሚስት ፅናቱን ይስጥሽ

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 років тому

    Woooww betam dasii yimel filim naw burke isakawu silaladanakuyi betam yikerta Esam ante damo kufu hunak atisera ayamaribikim batarfe mirte naw tnx😘

  • @ዜድወሎየዋ-ዠ8አ
    @ዜድወሎየዋ-ዠ8አ 6 років тому +4

    ዋው በጣም ደስየሚልና አስተማሪ ነው ውዶች ያላያችሁ እዩት

  • @tiruwerikderese9174
    @tiruwerikderese9174 7 років тому

    ፐፐፐፐፐፐፐ እኔ ምን ልበል በቃ አላውቅም እናተ ማር የሆናችሁ ልጆች ስወዳችሁ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት በርቱልኝ ምርጦች የሀበሻ ልጆች

  • @እናቴህይወቴልመጣልሽነውA

    ኡፍፍፍ ኢሄ ልጅ እርጋታው ደስ ሲል ብሩክ ማለት ነው

    • @aisyahcynk7132
      @aisyahcynk7132 4 роки тому +1

      እኔም ያምረኝል ቆጁነዉ

  • @Blaletadesatadesa
    @Blaletadesatadesa 9 місяців тому

    ቡሩክ ጀግና እደዘ መሥመሩን ከሰትኩ መምሕሩ በትክክል አለሥተመረም መለትነዉ አለለም

  • @muniyamuniya3470
    @muniyamuniya3470 7 років тому +9

    ኤፍዬ እዚ አላሽ ዋው ስውድሽ መለከት ላይ ፊልማቹም ያምራል

  • @ነፍሴፊዳትሁንሎትያረሱልላ

    ከመምህሩ ሁሉ ለላቀ መምህር ፍቅር እና ይቅርታ ያስተማረ ነው ትክክክክክክክክክልልልልልል ደስ የሚል ፍልምምምምምም ዋው

  • @hoahhh7321
    @hoahhh7321 4 роки тому +12

    ስወደው ብሩክን የኔ ማር

  • @aynasahilu12
    @aynasahilu12 7 років тому +2

    አሪፍ ፊልም ነው ደስ ይላል ያስተምራል ቀጥሉበት

  • @hanahadasa7601
    @hanahadasa7601 7 років тому +28

    ቆንጆነው መሰለኝ ላየውነው ኢሳም ካለበት 100%ቆንጆነው

  • @kdkwe5413
    @kdkwe5413 7 років тому +2

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም በጣምም ትምህርት ሰጭ ነው እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @yoseftadesse1377
    @yoseftadesse1377 7 років тому +11

    I never seen amharic movie like this before in my life ,the way the story written is so so awesome, I really Appreciate that! I am so thankful for all of artists participate in this movie please continue it...

  • @firdosejustin4257
    @firdosejustin4257 5 років тому +2

    Betam arif film new thank you

  • @rahimarahima2100
    @rahimarahima2100 6 років тому +3

    ዋዉ ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነዉ ደጋግሜ ሳየዉ

  • @HubetenGimite-uk7me
    @HubetenGimite-uk7me Рік тому +1

    Woooooow mirti filma

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 років тому +11

    ሙና በቀናት፡መካከል ላይ ደሜን እናዳላፈላሹ እዚ ላይ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ ምርጥ ፊልም፡ነው ይመቻቹ

  • @የገጠሩነኝ
    @የገጠሩነኝ 3 роки тому

    ኢሳም መሪ ተዋናይ ስላላደለ ደስ አይልም ግን እንደዚህ አይነት ፊልም ትሰራለህ አይመሰለኝም ነበር

  • @fofooumer2126
    @fofooumer2126 7 років тому +38

    ኤረረረ በጣም የምወዳቸው 2 ወንዶች አሉ በቃ ልየው ስራው ይቅር ኤታባቱ 😂

    • @tarru716
      @tarru716 7 років тому

      باثعقتبfofo قتلoumer kkkkkkkkkkkkk መዳም እዳደልዝሺ ጀርባሺን አይው

    • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
      @አይናችንነሽማሪያምአንችን 7 років тому

      باثعقتبfofo قتلoumer ክክክክክክክክ

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 років тому

      باثعقتبfofo قتلoumer
      ክክክክክክክ እወነትሽን ነው አይተሽ ዘና በይ የታባቱ

    • @fofooumer2126
      @fofooumer2126 7 років тому +1

      deg kkk

    • @sarahsarah9279
      @sarahsarah9279 7 років тому +1

      esmaalhasenbetamnewyemwedh

  • @mahiletniguse3353
    @mahiletniguse3353 7 років тому

    woow woow betam enamesegnalen tnxs very much

  • @Hh-to8od
    @Hh-to8od 5 років тому +3

    ሰላም ተብየዋ ስትመች ዋው ቀጥይበት እወድሻለሁ በጣም ያምራን ብሩክ ይመችህ ታምራለህ

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 2 роки тому

    Thank you so much