Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

መስተካከል የሚገባው ቁልፍ ችግራችን ምንድነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лип 2024
  • መስተካከል የሚገባው ቁልፍ ችግራችን ምንድነው?

КОМЕНТАРІ • 50

  • @hdjeeiihdjdiei9492
    @hdjeeiihdjdiei9492 Місяць тому +12

    አባቴ ያንተአይነቱን ያብዛልን እዉነት አትደበቅም እንዳበራች ትኖራለች እድሜ ይስህ ፈጣሪ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Місяць тому +5

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @fkdngkhki5027
    @fkdngkhki5027 Місяць тому +8

    ስላም ላአንተ ይሆን

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Місяць тому +18

    ዴቭ እንዳንተ ደጋግሞ ማስረዳት ፣ ትግሉ ለአማራ ጥቅም ቢሆን ኖሮ ፋኖ ተብየውና አክቲቪስት ሁሉ ወደ ቤቱ ይመለስና ያለማ ነበር።ግን እንዳልከው ተልዕኮው አማራን ማጥፋትና መበቀል ስለሆነ በጅልና በሆዳም አማራ፣አማረን እየጎዳው ነው። አንተን ሁልጊዜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Місяць тому +6

    በዓለም የኃብታም ታሪክ የሌለ አንደ እንጉዳይ ፈልተው የሚያድሩበት አገር ቢኖር የኛ አገር ብቻ ነው ይገርማል

  • @faisalyimam6866
    @faisalyimam6866 Місяць тому +4

    እንወዳሐለን

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Місяць тому +3

    Devid, betam tilik sira new bemesrat lay yalehew. K Abichù gar wedefit!!!

  • @faisalyimam6866
    @faisalyimam6866 Місяць тому +5

    የሀገር ውዲታ መሰረቱ በትምህርት ድረጃ ትልቁን መሰረት

  • @TsionHaile-mj6pz
    @TsionHaile-mj6pz Місяць тому +7

    ሰላም ኮር

  • @african-2000
    @african-2000 Місяць тому +2

    God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE 💚💛❤

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 Місяць тому +6

    ሰሐላም ኮረ ዳዊት 👍👍👍🌿🌿🌿💎💎💎🌷🌹🌹🌹

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Місяць тому +3

    ዴቭ ተመችቶሀል ቱቱቱ ብያለሁ ድል ለመከላከያችን

  • @Keryihun
    @Keryihun Місяць тому +4

    የተከበርከዉና የብዙ ቋንቋ ባህልና የታላቅ ታሪክ ባለቤት የሆንከዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ !!! ኢትዮጵያ የተባለችን ድንግልና ቅድስት ምድርን ሰርቶ የሰጠህ የምድርና የሞላዋ ባለቤት ፈጣሪ እግዚአብሔር ነዉና ይህን ደግሞ ፈጣሪ ማስተዋሉን የሰጠን እምነት ያለዉና ባለ ቅንልቦና ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያዉቀዋልና ። በአሁን ጊዜ ደግሞ አእምሮ የጎደለዉ ፖለቲከኛና አሜከላ የሆነ ትዉልድ ከየጎሳዉ መካከል በቅሎ ኢትዮጵያን እኔ ነኝ የሠራኋት እያለ የሚፏንንና የሚጮህ እዕምሮቢስ ሞልቶባታል ። ይህ ሁኔታ ደግሞ ከየትኛዉም የዉጪ ሀገር ወራሪ በየዘመናቱ ሀገሩን ኢትዮጵያን ለወራሪ አሳልፌ አልሰጥም ብሎ እየታገለ ሕይወቱን እየገበረ በፈጣሪም እርዳታና እገዛ በደሙና በአጥንቱ አጽንት ያቆያትን ሀገሩን ኢትዮጵያን የዚህች ሀገር ባለቤት የሆነዉን የኢትዮጵያን ሕዝብ እጅግ ብዙ ብዙ ዋጋ ሲያስከፍለዉ ኖሯል ። አሁን ያለንበት ዘመን ደግሞ ሕዝብ ሁሉ ወደ ልቦናዉ ወደማስተዋል ተመልሶ ያለፈዉን በደልና ቁርሾ ትቶ ፈጣሪም የበደሏችሁን ሁሉ ይቅር በሉ !!! እናንተም ይቅር ተባባሉ !!! እናንተም ይቅር ስትባባሉ በሰማይ ያለሁ አባታችሁ እኔ ይቅር እላችኋለሁ ብሎናልና ። እባካችሁን የተከበራችሁ 3ቱ ጎሣዎች !!! የአማራዉ ጎሳ የትግረዉ ጎሳ የኦሮሞዉ ጎሣ ፈጣሪ በቅዱስ ቃሉ እንዳስተማረን ዓለምንና ሞላዋንና ሀገረ ኢትዮጵያንም የፈጠረዉ በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ነዉና ፈጣሪ አሣምሮና አስዉቦ ሠርቶ በሰጠን ምድረ ኢትዮጵያ ላይ እባካችሁን በወንድማማችነት መንፈስ በፍቅር ሕብረት ተሣሥሮ በክብር መኖርና መኖር ብቻ ነዉ የሚያዋጣንና በዚሁ መንፈስ እንሞላ ። ፈጣሪም በክብር ሰርቶ በሰጠን ምድር ላይ እኔ እንደወደድኳችሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ወንድም ወንድሙን ይዉደድ ብሎ ነዉ ያዘዘን አትግደል ብሎም አዞአልና ። ከዚህ ዉጪ የፈጣሪም ቁጣ ይብሳልና ቁጣዉም ሲብስ በእጅጉ ዋጋ እንዳያስከፍላችሁ እባካችሁን ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ ብለን በፈጣሪ ስም እንለምናችኋለን !!! መቼም ፈጣሪ ሁሌም ቸር ነዉና ምህረቱም ለዘለአለም ነዉና አሁንም ፈጣሪ ምህረቱን ቸርነቱን ሰላምን ለኢትዮጵያና ለሕዝቧ ለመሪዎቿም በእጅጉ ያብዛልን !!! ብለን እንጸልይ ።

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Місяць тому +5

    ላ(3)ቤሮች፣እትዮጵያችን፣እያዳሙ፣ኣስቻጋሩን፣ጌታ፣ዳርሶ፣እናሱን፣ጌታ፣ኣፋቻውን፣ዬሚዛጋ፣ግዜ፣ቃርቦሓል፣❤❤❤❤❤❤

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op Місяць тому +8

    መንግስት ጁንታ ዘርፎ ውጪ ያስቀመጠውን ሚገለገልበትን ገንዘብ ማስመለስ አለበት

  • @lemmagutom8454
    @lemmagutom8454 Місяць тому +4

    ጀነራሉ እኮ የ3ኛ ክፍል ተማሪ እኮ ነው

  • @hdjeeiihdjdiei9492
    @hdjeeiihdjdiei9492 Місяць тому +4

    እወነት ለመናገር ኢትዮጵያ ሰላትሁን ካልን ህወሀት የምባል ድርጅት ከትግራይህዝብ ደምና ጭንቅላትወስጥ ወጥቶ መክሰም አለበት ከምር መጥፋት አለበት ይህካልሆነ ግን ሁልግዜ ዘመናችንን ሙሉ በግጭት ዉስጥ እንኖራለን ማለትነዉ ስለዚህ የዚህክፉ ድርጅት ሴራ ና ተንኮል ብቻሳሆን ራሱድርጅቱ መጥፋት አለበት።

  • @terefebirhanu8680
    @terefebirhanu8680 Місяць тому +4

    ለሥልጣን ፈላግዎች በሙሉ ከሥልጣን ሥልጣን የሚበልጠው ዋና ትልቁ ሥልጣን ሠላም ለሁለቱም ክፍል ዋንኛው

  • @marytaddesse901
    @marytaddesse901 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemmakudama3270
    @lemmakudama3270 Місяць тому +4

    ካርታ ማንበብ ያማያቅ ቦቅቧቃ የስም ብቻ ጀነራል፡፡

  • @user-se4ws6uj5v
    @user-se4ws6uj5v Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Місяць тому +3

    Inezih zerenoch be parlama sibseba (gubaye lay sile isirena (wenjelena lemasfetat) tiyake priministrun siteyiku min lemalet feligew new ? Yihe iko ye setita ina ye selam mastebaberiya mesriya bet inji ye Abichu sira aydelem. ,ye parlamawin sira tenkiko yemayauk dedeb ye hizb tewekai new .hizb yemifeligew migib,libs,meteleya, ye tena betoch, mengedoch, limat, idgets sayinsawi idget yeteshale timihirt filsifina leloch hageroch yederesubetin dereja lemedres k Abichu gar hono mesrat new. Viva Abichu ❤❤❤

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Місяць тому +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዴቭ ሁላችንም ሠላም ውለናል አድረናል,,,,, 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TsionHaile-mj6pz
    @TsionHaile-mj6pz Місяць тому +3

    በትክክል ኮር እሱ ነዉ ችግር የሆነብን ትክክል

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba Місяць тому +3

    ኮረችን እየተጠነቀቀ ነው ምርጡ

  • @abde4160
    @abde4160 Місяць тому +3

    111111

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Місяць тому +3

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Місяць тому +3

    Devid, yihen yemesele tatari ina tiguh dekemen ,selechen yemayil meri inde Abichun Ethiopia bemagnetua des new yemilew.

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 Місяць тому +2

    ዴቭ እኔ ተሳፍሬ አዲስ አበባ በሳምንት ውሀ ተረኛ እያለ የዉሀ መስመር በጠዋት እየዞረ መስመሩን የሚዘጋ ቅጥረኛ አለ ሀገራችን ከውጭ ችግር የለንም እራሳችን ሰዎችናቸው ችግር።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Місяць тому +3

    ዴቭ፣ ለአ.አ. ሰላም ሲባል መንግሥት በጦርነት ምክንያትም ሆነ፣ ከየአረብ ሀገር የገቡትን ወደ ክልላቸው መመለሱን አሁንም አጠናክሮ መቀጠል አለበት!!!

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Місяць тому +2

    ኣድ፣ግላሳቢ፣ታናስቶ፣ትሚቢት፣ይናጋራል፣8ኛ፣ንጉስ፣ካጫካ፣ይማጣል፣ስሙም፣ቴዲሮስ፣ዬሚባል፣ኣሁንማ፣ኣባዙ፣ማዓፍ፣ቅዱስ፣ዬጌታ፣ቃል፣እራካሳ፣ባጃዊሳዎቺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Місяць тому +1

    የሚዲያው ድሮን ኪንግ ኮር ዳዊት❤🎉❤🎉

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Місяць тому +5

    ጠቅላይሚኒስትር አቢይን የሚጠሉት የሻቢያ የህወሀት አባሎችና በሻቢያና ህወሀት ሣይሠሩ ይጠቀሙ የነበሩ ጀሌዎችና ያለፈን እና ያሁኑን የኢትዮዽያ ንየውስጥና የውጭ ፖሊሢን መለየት እና የችግሮቻችንን ምክንያት በሚገባ መረዳት የማይችሉና በወሬ ብቻ የሚነዱ መሀይሞች ብቻ ናቸው እንዲያውም ለኢትዮዽያ ፈጣሪ አስቦላት አቢይ ባይመጣ ኖሮ ኢትዮዽያውያንም እትዮዽያም አትኖርም ነበር ይህን መረዳት ከባድ አይደለም ጠ/ሚኒስትራችን ያጋጠሙት ፈተናዎችና ያገኛቸውን ድሎች መረዳት የሚችለው ማስተዋልል ያለው አዕምሮ ብቻ ነው ዴቭዬ አሸንፈናል ኢትዮዽያ ታሽንፋለች ጠላት እና ባንዳ ምንጊዜም ይኖራል ግን በሒደት ይጠራል የሒደት ጉዞን ስለአላወቅንበት ነበር ለሻቢያና ለወያኔ አስተዳደር የበቃነው

  • @saron3238
    @saron3238 Місяць тому

    ❤️❤️❤️

  • @user-tm5qm2yx6k
    @user-tm5qm2yx6k Місяць тому +2

    Generalu amarignam ayawuqim gojamigna enji.

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Місяць тому +1

    Добрый день, Девид ❤

  • @girmaamen
    @girmaamen Місяць тому +3

    በአስማት የሚያስተዳድር መንግስት😮😮 ጀርመን ከ 86 ሚሊዬን ነዋሪ 42 ሚሊየን ታክስ ይከፍላሉ 18 ሚሊየን ነዋሪው እድሜው ገና ከ18 በታች ነው ወደ 20 ሚሊዮን ሰውን ደግሞ ጡረተኛ ነው ከታክስ ብቻ 336 ሚሊያርድ ይቀበላሉ😊 አብይ አስማተኛ ነው❤❤❤

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Місяць тому +3

    ይለቀማል የኢት/ሀብት ከአለም ሁሉ ለሁሉን አለዉ ቀን ቅንጣት አትጠራጠር ወይ ለባንዳው !!!!

  • @amsalemenkir6768
    @amsalemenkir6768 Місяць тому +2

    111111111111111💚💛❤️💚💛❤️

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 Місяць тому

    💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @ej1602
    @ej1602 Місяць тому +3

    1111111112

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Місяць тому +1

    Fesam, fano bilo jegna .ye Ethiopia General ijun aysetim .yihe ye inkuro midiya propoganda new. Yareje turetenya beg tebaki ke meda lay agintew general marekin blew yifokiralu. Fesamoch...AMARA , banda fanon(hwhatin) atidegif.

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Місяць тому +1

    111111111111111❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv Місяць тому +2

    11111111