የህወሓት ጉባኤ ቃል አቀባይ አቶ አማኑኤል አሰፋ የሰጡት መግለጫ- ነሐሴ 11/2016 ዓ/ም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 267

  • @je23_982
    @je23_982 24 дні тому +16

    እንደገና የዚህ የድሀ ህዝብ ሌላ እልቂት መገፋፋት ልታመጡ ነው።

    • @terytill3652
      @terytill3652 24 дні тому +1

      በጀመሩና በተገላገልን

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 25 днів тому +23

    የህሐዋት ታሪካዊው ዳራ የራሱን ወገኖች መግደል፣ ማጋደል ጦር ናፋቂ ጦር ሰባቂ እንጂ አንድም ቀን ስለ ሰላም ያልቆመ ወራዳ የ50 ዓመት ታሪክ ያለው ጨከኝ ፓርቲ ነው።

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq 24 дні тому +9

    የትግራይ መሬቶች አልተመለሱም ስትል ትጥቅ ፈተሀል?ታጣቂዎችህን በትነሀል?የፕሪቶሪያ ስምምነትን እሩብ ያህል ፈጽማችኋል?

  • @Agazdamo
    @Agazdamo 24 дні тому +1

    ጊዜያዊ አስተዳደሩ የህወኃት‐ብልፅግና ድርድር ውጤት ነው❤

  • @user-ep9dp7jq5n
    @user-ep9dp7jq5n 24 дні тому +12

    ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይውደም

    • @Wedi.22haile.weyanay
      @Wedi.22haile.weyanay 24 дні тому

      ትግይ ትቅደም ኢትዮጲያ ትውደም አህዮች 😂

    • @user-ep9dp7jq5n
      @user-ep9dp7jq5n 24 дні тому

      @@Wedi.22haile.weyanay ጊዜው ታላቋን ኢትዮጵያ የምንገነባበት ወቅት ነው ተሳዳቢዎች ሊከለክሉን አይችሉም ።

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 24 дні тому +21

    50 ዓመት ሙሉ የችግር ጠንሳሽና ጠማቂ የሆነ ቡድን ከዚህ ሁሉ ጥፋትና ውድመት በኋላ የትግራይን ሕዝብ ችግር ለመፍታት ነው ጉባኤ የጠራሁት ሲል እግዚኦ ለትግራይ ሕዝብ ፈጣሪ ይድረስለት ከማለት ውጪ ምን ይባላል😢

  • @abrhamtesfay1586
    @abrhamtesfay1586 25 днів тому +7

    ኣሁንንንንን ነው ወይ የገባህ? ምን ምስክር ወረቀት ተቀብሎ ነው ኣለቃህ ከኣዲስ ኣበባ ተመልሶ፡ እንደ ግለሰው ነው የተቀብልኩት ብሎ ሰዉ እያታለለ ያለው። ምን እየስራችሁ መሆኑን የሚገባችሁ ከጥቂት ወራት ነው! የትግራይ ህዝብ ይፋረድባችሃል!

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 24 дні тому +5

    የትግራይ ሉዓላዊ መንግሥት ወሰን ብሎ ነገር የለም በሥልጣን በነበራችሁበት ግዜ የአማራን ሕዝብ ጨፍጭፋችሁ አሳዳችሁ ወደራሳችሁ የከልላችሁትን የወልቃይት የጠለምት እና የራያ አካበቢዎችን አሁንም መልሳቸው በመውሰድ የተለመደ ጭፍጨፋ እና ማሳደድ ለመቀጠል መፈለጋችሁ ይገርማል፡፡ የአካባቢዎቹ ሕዝቦች በተደጋጋሚ በሕዝባዊ ሰልፎች ነግረዋችኃል አሁንም ጦርነት ከሆነ የምትፈልጉት የአማራ ሕዝብ ሁሉንም ችሎ ችሎ ግፉ መልቶ ሲፈስ በሁሉም አካባቢ ብረት አንስቶ ጫ፡ካን መኖሪያው አድርጎ ላይመለስ ወጥቷል በፈለጋችሁት ጊዜ ለምታደርጉት ጦርነት አፀፋውን ለመመለስ ወደኃላ የማይል ተዋጊ ኃይል እሆነ ስለመጣ ጦርነት እስከ እምትጠግቡት ድረስ ይዋጋቸኃል በጨረሻም ተጠቃሚ ከሆናችሁ ታይታላችሁ፡፡ ነገር ግን ከእንግዲህ በእናንተ ጎጠኞች አመራር የትግራይ ሕዝብ እናንተን ተከትሎ ጦርነት መግባት ሳይሆን ወንጀለኞች ስለሆናችሁ ይዞ ለፍርድ ማቅረብ እና ጎረቤቱ ከሆኑት የአማራ የአፋር እና ኤርትራ ሕዝቦች ጋር በሰላም በመኖር አለኝ የሚለውን ጥቅም ሁሉ በውይይት ማስጠበቅ ይችላል፡፡ የትግራይ ሕዝብ በመላው ኢትዮጵያ እየተዘዋወረ ሠርቶ እንደኖረ ሁሉ አሁንም ይህን መብቱን ማስጠበቅ ነው ያለበት፡፡የትግራይ ሉላዊ የሚል ቋንቋ የሚጠቅመው አይደለም ለመሆኑ በታሪክ የትግራይ መንግሥት የሚባል ነበር ??

  • @asalemengste8645
    @asalemengste8645 24 дні тому +4

    ህወሀት የሚባል የለም እኮ ጊዚያወይ አስተዳደር እንጅ ህወሀት ቢኖሮ ኖሮ ጊዚያዊ አስተዳደር ማለት አያፈልግም ነበር የህወሀት አስተዳደር ይባል ነበር። አሁን ህወሀት የሚባል የለም በህጉ መሰረት በተግራይ ውስጥ ድሮ ደጋፊ ወይም ድሮ የህወሀት አባል ሊኖር ይችላል የህወሀት አስተዳደር ግን ትግራይ ውስጥ የለም። ስለዚህ ያደረጋችሁት ስብሰባ ህገወጥ እና ማን አለብኝ የሆነ ነው፣

  • @JonNati
    @JonNati 25 днів тому +7

    እንደዛ ከሆነ ለምን በአዲስ ተመዝባቹ መጣችሁ ? ያነንም ቢሆን ጌታቸው ረዳ ስላጋለጣችሁ እንጂ ምንም ትንፍሽ አትሉም ነበር ፡፡
    ሁለተኛ በአዲስ ከተመዘገባችሁ በኋላ በምርጫ ቦርድ እውቅና ሳይሰጣችሁ ለምን ጉባኤ አደረጋችሁ ለስልጣን ያላችሁ ህረፍና ስግብግብነት ነው የሚያመለክተው ፡፡
    በፍጹም የህዝብ ፍቅር የላችሁም ፡፡ጉባኤ ከማካሄዳችሁ በፊት በየኬንዳውና ዳስ ያለዉን ህዝብ መመለስ መቅደም አልነበረበትም ወይ

    • @vvg5520
      @vvg5520 25 днів тому

      አልተመዘገቡም አትዋሽ የብልግና አሸርግጆ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 24 дні тому +12

    50 ዓመት ሙሉ በትግልና በስልጣን የቆየው ህወሓት አንድ ሚሊዮን የትግሬ ወጣት አስጨርሶ፣ 90% የትግሬን ህዝብ ለማኝ አድርጎ፤ የቀረውን የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ እርስበርስ እንዲባላ አድርጓል። አሁን ጥርሱ አልቆ በአብይ አህመድ ላይ soft power እጠቀማለሁ ይለናል። ህወሓት እንደ ድርጅት መወገድ እንጅ ለተጨማሪ ጦርነትና እልቂት እንዲፈፅም ህጋዊነት ማግኘት የለበት።

  • @ghideyb7269
    @ghideyb7269 25 днів тому +9

    Great analysis and clarification keep it up.

  • @RegassaHailu
    @RegassaHailu 23 дні тому +1

    ባጋጠመን የምትሉትን አስተካክላችሁ የኢትዮጵያን ሰራዊት ጨፍጭፈን ወደ ስልጣን እንመለሳለን ብለንብላችሁ እስከምታምኑ የምሰማችሁ የገደላችሁትን መከላከያ ደመከልብ አድርጎ የሚቆበላችሁ አይኖርም አስቡበት ።

  • @emunman1189
    @emunman1189 23 дні тому

    Ezi Tigrway ezi aziu smart, zerebu bisuelin ritubin tsifufun nuxurin eu. Weyane nibal ezi bisulat nab qidmit endamxie kqixil alewo. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bereketteklehaimanot4039
    @bereketteklehaimanot4039 24 дні тому +1

    clear and matured clarification

  • @andumenged
    @andumenged 24 дні тому +4

    በአብይና በእነ ደብረጽዮን ቡድን መካከል የሆነ መግባባት ያለ ይመስላል። ህወሓት እነ ጌታቸውን አባርሮ በብልጽግና ስር Junior Partner ሆኖ ሊቀጥል፤ አብይ ደግሞ እውቅና ሊሰጣቸው። አብይ እንደተለመደው እርሱን በቀረቡት ሰዎች ላይ ክህደት መፈጸም ልማዱ ነው። ስለዚህ እነ ጌታቸውን ሊክዳቸው የወሰነ ይመስላል እነ ደብረጽዮን እስከታዘዙለት ድረስ።

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 24 дні тому

      ሊሆን የሚችል ጥርጣሬ ነው። ለሁሉም አማራ በጣም
      መጠንቀቅ ያስፈልገዋል። ይህ ሁሉ የአቢይና የደብረ ጽዮን ሽርጉድ አማራን በጋራ ለማጥቃት ያለመ ሊሆን ይችላል።

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 24 дні тому

      ጌታቸው ደጋግሞ እነ ደብረ ጽዮንን "በጀርባ ያሰለፉት ኃይል ያለ ይመስላል" የሚለው የአቢይን ኃይል ይመስላል። ይህ ደግሞ ዕውነት መሆኑ ከፍተኛ ነው።

  • @WondosenDerbeFeleke
    @WondosenDerbeFeleke 24 дні тому +1

    ህወሓት መጥፋት አለበት እየጠፋም ነው አብሮ ብልፅግና ከሜባለው ደም አፍሳሽ ጋር አንድላይ ይጠፍሉ ሁለቱም አንድ ናቸው

  • @absh4628
    @absh4628 24 дні тому

    የትግራይ አባት የሆነውን ፃድቃን እና ውስጡ እና ውጩ ፍፁም የማይገናኝው ውስጣዊው ውብ የሆነው ጌታቸውን ድምፅ ለመስጠት መቼም ዝግጁ ነኝ አድናቂያቸውም ነኝ።

  • @ramiz0212
    @ramiz0212 24 дні тому +1

    የህወሀት መመሰቃቀል ቁልፉ የደብረፂወንን ሹመት አልቀበልም ጌታቸውን ሾሜያለሁ ሲባሉ የሚነሳ ችግር ነበር ምክንያቱም ሁለቱ የሚያራምዱት ሀሳብ የድርጅታቸው ስለሆነ......
    ይህ ክስተት ለአማራ ትልቅ ትምህርት ቤቱ ነው

  • @kiflugebregewergis3892
    @kiflugebregewergis3892 24 дні тому

    ስጋት ላይ ነን ኣባቴ

  • @emunman1189
    @emunman1189 23 дні тому

    Hizbi Tigray b waga eti adi hiqu zikone wudbu kderader yebilun. Nay merihinet dikam ente halu ab gubay atu metekata merihinet mimrax tray eu, eti meftihi. Enber weyane mibtan Tigray hizbi mexia edilu nab azeqti mitaw eu. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredmuluabay2066
    @yaredmuluabay2066 25 днів тому +11

    ምስ ጌች ረዳ አለኹ፡፡ the most briliant man!!

  • @terytill3652
    @terytill3652 24 дні тому +8

    እይ ህውሀት እፍረት የሚባል የለም እይኑን በበረኪና ያጠበ ነገርኛ ጥርቅምቅም

  • @beyenawahid
    @beyenawahid 25 днів тому +3

    Wow it is amazing that this wisdom has just been manifested for Ato Aman here and now.

  • @user-ge9jx5rm3p
    @user-ge9jx5rm3p 24 дні тому +2

    ደብረፅዮ የችግር ኣንቴና ኣለ ቴዲ

  • @solomonteshagerethiopian6483
    @solomonteshagerethiopian6483 24 дні тому +1

    Dr abi should stop the budget again denakur hwhat:: we stand with getachew reda

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 24 дні тому

    ብዙ ጠላቶች ቢኖሩም ሀቀኛው ሕወሓት በልዑል እግዚአብሔር ስም ያሸንፋል

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 24 дні тому +2

    እናንተም ሆናችሁ ብልፅግና አልቆላኋል እኮ፤ ለየትኛው እድሜ ነው ይኸ ሁሉ መጋጋጥ?

  • @emunman1189
    @emunman1189 23 дні тому

    Blxigina neti enko nay hizbi Tigray wudb, bzey kunat nimqtal eu eti elama. Weyane mibtan malet kea, ezi ab liley Amhara kilelin Somalian kilelin miwda malet eu. Blxiginan isyays weyane betinka natatom zileak, aqimi zeyblu pipit miqmat malet eu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @nlb1231
    @nlb1231 25 днів тому +3

    The owner of PA is the people of Tigray, not TPLF. The notion that the people of Tigray can't survive without TPLF is animalistic subhuman thinking. Remember, the people of Tigray formed TPLF not the vice versa. These people really think they are the owner of Tigray.

  • @emunman1189
    @emunman1189 23 дні тому

    You are true ❤❤❤❤❤❤

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kq 24 дні тому

    ሰላም በአንዱ ክፍል ብቻ አይጠበቅም
    50 አመት የቆየ ህዎህት እንደአዲስ ተመዝገብ ማለት ነገር ፍልጋ ነዉ።

  • @dinsafaMukamil
    @dinsafaMukamil 25 днів тому +11

    ተዲየ የተፈናቀሉትን መመለስ ይቀድማል ወይስ ጉባኤ መጥራት ይቀድማል ለትግራይ ህዝብ እዘኑ ጨረሰቹት አሁን እንኳን ተዉት

  • @kemalhassenaman1249
    @kemalhassenaman1249 25 днів тому +1

    “በህወሓትነቴ ነው ከኢፌድሪ መንግስት ጋር ፕሪቶሪያ ላይ ተነጋግሬ ከስምምነት የደረስኩት ከተባለ የቀድሞ የሕወሓትነቴ እውቅና ይመለስልኝ” ብሎ ምርጫ ቦርድን መጠየቅ ለምን አስፈለገ ?

  • @aatsedemekebeb2494
    @aatsedemekebeb2494 25 днів тому +4

    Congratulations Weyen ❤❤❤❤❤ Thank you Ato Emnual 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AbbaObsaan
    @AbbaObsaan 24 дні тому +7

    ለትግራይ ህዝብ የተስባ ጉባኤ ሰይሆን በጥቅት የስልጣን ጥመኞች በተወላገዳ ሐሳብ የቀረባ ጉባኤ ነው ።
    መንግስት በፍጥነት ትግራይ ውስጥ በምንቀሳቀሱ የፖላትካ ድርጅቶች ጥምራት የትግራይ ክልል ግዜያዊ የሽግግር መንግስት በፍጥነት ለመቋቋም ለትግራይ ህዝብ ፋታ መስጣት አለበት ።

  • @zenatumelsan8816
    @zenatumelsan8816 24 дні тому +3

    አረ ህውሃት በቃህ ሀምሳ አመታት አጋደልከን ።

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 24 дні тому +1

    ህውሃት expired date የአገልግልት ጊዜውን ጨርሱአል ትግራይ አዲስ ድርጅት መፍጠር አቅምና ችሎታ ስለሌለው ያረጀ ያፈጀ ድርጅት እንደ ሃይማኖት እያመለከ ይኖራል ማለት ነው ?

  • @user-kv4hx1pz1x
    @user-kv4hx1pz1x 25 днів тому +10

    አማንኤል በርታ ጌታ ከእናተጋር ይሁን ይጠብቃቹ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @user-gj4co9bc1z
    @user-gj4co9bc1z 24 дні тому +1

    የትግራይህዝብ ውደ ጦ፡ነት ምት ስደት እንዲገባ ያደረግን እኛ ህወሓት ነን ብለህ መነሳት ይኖርበሃል

  • @MershaLegesse
    @MershaLegesse 24 дні тому +1

    ህወሓት የሚባል ድርጅት ካልዘረፈ የማይረካ ያለጦርነት የማይኖር ሀገር ለመዝረፍ የሚያስችለውን ህገ መንግስት የሚደነግግ ነው የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በፍቅር ተሣስቦ በሠላም እንዲኖር ከተፈለገ ህወሓት የሚባል ዘረኛና ከፋፋይ መሠሪ ድርጅት መጥፋት አለበት ትግራይ የኢተዮጵያ የሥልጣኔ መሰረት መሆኗ እየታወቀ በወያኔ የዘረኝነት ፖለቲካ ምክንያት በህዝቡ ላይ የመጣበትን የኢኮኖሚና የሞራል ድቀት እራሱ ህዝቡ በቃ ሊለው ይገባል።

  • @user-ee6ck9dw7m
    @user-ee6ck9dw7m 24 дні тому +5

    ይኸ ሰውዬ በመሰለው መንገድ እንጅ መደረግ/መሆን በሚገባው መንገድ አይደለም እየመለሰ ያለው።እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ማለት መጨረሻ ያጠፋችኋል።

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 24 дні тому +1

    Confused Juntas, TPLF was JUNTA group during so called Pretoria deal. No more political party that time. Already, frozen out under ELECTORAL BOARD during signing. What a crazy justification this guy is telling us. Rule of Law works for all. Enough is enough 😊😊😊

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 24 дні тому +7

    ሕወሓት እንደ ጓደኞቹ ደርግ ኢሕአፓ መኢሶን ወዘተርፈ ይወድማል

  • @user-yx9ol5wg3b
    @user-yx9ol5wg3b 24 дні тому +1

    ለህወሀት ያለኝ ጥያቄ ራሱ ህወሀት ባወጣዉ ን ምርጫ ህግ ወደ ትጥቅ ትግል የገባ 11:48 ፖርቲ ህጋዊ ሰዉነቱ ይሰረዛል ይላልና ህወሀት ራሱ ያወጣዉን የምርጫ ህግ እንደት ያየዋል

  • @FitwiKidane
    @FitwiKidane 24 дні тому +2

    ማባበል ወይስ መግለጫ

  • @SsAa-y8n
    @SsAa-y8n 24 дні тому

    Waw❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h 25 днів тому +6

    ጌች ጌች ጀግና

  • @AbbaObsaan
    @AbbaObsaan 24 дні тому +8

    የትግራይ ህዝብ ችግር ጠማቅ ከሕወት በላይ ዬለም።

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v 24 дні тому

    ❤❤❤

  • @SalamWoldow
    @SalamWoldow 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RegassaHailu
    @RegassaHailu 23 дні тому +1

    የሕወኅት መንግስት የሚባል ነገር የለም የትግራይ ጊዚያዊ መንግስት ነው ። ህወህት በሃገር መከለከያ ላይ ጦርነት በወጀበት ቀን ያበቃ ጉዳይ ነው ። አንችው ታመጪ አንችው ታሮጪ '' አሉ ጦርነት ማን ጀመረ ? የአንድ ድርጅት ጉዳይ ስትል ? ህዋህትና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው'' ስትል ዛሬ የትግራይን ወጣት አስፈጅተህ ?አረ ተረጋጉ !

  • @JohnOmega-e3l
    @JohnOmega-e3l 24 дні тому +8

    ህጋዊ እነ ጌታቸው የሚመሩት ህወሓት ነው።
    እናንተ ለስልጣንና ለሆዳችሁነው እየሰራችሁ ያላችሁና ኣርፋችሁ ተቀመጡ።

  • @hirayndahray
    @hirayndahray 24 дні тому

    1.ህወሓት ሓደ ሊቀመንበር ዝኸውን ናይ አገልግሎት ጊዚኡ 5/10 ዓመት ክኸውን አለዎ
    2. ነቲ ፅ/ቤት ዝመርሕ ሰብ ውን ከምኡ
    3. አባል አመራርሓ ውድብ ዝኸውን ክሳብ 75 ዓመት ክኸውን አለዎ ካብኡ ብኽብሪ ይሰናበት

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 24 дні тому +1

    ህወሃት ትክክል ነው ከአባሉ ውጭ ከህወሓት ውጭ ማንም ምንም መወሰን አይችልም
    ትክክል 😊

  • @fasikawgetenet8985
    @fasikawgetenet8985 25 днів тому +7

    ህዋት ቢበተን የትግራይ ህዝብ እንዴት ነው የመበተን አደጋ ላይ የሚሆነው .....

  • @solomonagu2915
    @solomonagu2915 24 дні тому +1

    የፖለቸቲካ ድርጅቶችነና መንጎሥት አስተዳደር ልዩነትን ማወቅ ፣የፖለቲካ ድርጅት መጀመሪያ የምርጫ ቦርጀድን ሕግ ማክበር ግዴታ ነው።።ከከዚህ ውጭ የሚሆን ሁለ ነገር ፍለጋ ኔት።

  • @kirosabebaw2440
    @kirosabebaw2440 24 дні тому

    Hameylbelka Bial Moha Higs abzi chebrekrek niriaka lenegeru ab campus eyu lijemereka.

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 24 дні тому

    የራስን ጉዳይ ብቻ ተመልከት ስለ ትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር አለለት በቃችሁ ህዝቡን ከስቃይ ይውጣ

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 24 дні тому

    ካብ ህያዋን ነገራት እንታይ ትመሃር፧ 50 ዓመት ኲናት ከመይ ጌርካ ትቖጽሮ? ከም ትዕቢት? ከም ጅግና? ስምምዕ ፕሪቶርያ እንታይ እዩ? ኣይርድኣካን እዩ ሓቀይ? ስምምዕ ፕሪቶርያ ንህዝቢ ትግራይ ካብ ዘየድሊ ኩናት ዘድሕን እምበር ነቲ ዘይሕጋዊ ተግባራት ውድብ ሕቡራት ሃገራት ሕጋውነት ዝህብ ኣይኮነን። ህወት ሕግን ሕገ-መንግስትን ከኽብርን ብዝኾነ ትካል ዘውጽኦ ሕግታት ከኽብርን ከም ዘለዎ ዝድንግግ ስምምዕ እዩ። ወናኒ ስምምዕ ፕሪቶርያ ሕዋት እዩ እንተበልካ እቶም ኣብ ኲናት ዝቐተልኩም ሽማግለታት ትግራይ፣ ዓበይቲ፣ መናእሰይን ህፃናትን እውን ሕዋት እዮም?? 😭RIP

  • @gedlitigray
    @gedlitigray 24 дні тому

    ኣማኑኤል በሳል ስርዓት ዘለዎ ብሉጽ ሰብ❤

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 24 дні тому

    ምንድን ናቸው ችግሮቹ?

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 24 дні тому

    Wedeneberebet Ayemelesem
    Alekedekeke!!! Le-Tigerawai,,,,seteluu hehewat kemederegtse metefat alebet!!!

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z 24 дні тому +1

    You tplf don't pretend as if you are changing .conference or any other plot doesn't make change.stop taking hostage tigray and it's people.

  • @Agazdamo
    @Agazdamo 24 дні тому +1

    ፕሪቶሪያ ስትፈራረሙ እኮ ህወኃት ህልውና አለው ማለት ነው። አዲስ ምዝገባ አያስፈልገንም በሚለው የቀደመ አቋማችሁ መፅናት ነበረባችሁ። ከመሃላችሁ ህግ የሚያውቅ የለም😂

  • @BahruLogsup
    @BahruLogsup 24 дні тому

    የሃገሪቱን መለያ እንኩዋን መጠቀም አይፈልጉም

  • @Jojo123h
    @Jojo123h 24 дні тому

    ህወሀት ኢትዮጲያን ሚንቅ ! የሌቦችና የዘረኞች ስብስብ ነው:: ያ ሸለምጥማጥ ደብረ ፀ ሁለት እጁን ተይዞ በጎማ መገረፍ አለበት::

  • @berhanujac
    @berhanujac 24 дні тому

    ጉባኤው የደፂ ስውር ስም ነው ?

  • @donbosco3732
    @donbosco3732 24 дні тому

    No voice 🤔

  • @emunman1189
    @emunman1189 23 дні тому

    He is right. Weyane endu neti simemie mis federal feximiwo, kab tefer zimexie wudb du mis blxigna nay selam dirdir ferimu?

  • @wondimkunalayou1012
    @wondimkunalayou1012 24 дні тому

    SINCE Registration is a very simple process, it cannot be a prime cause of differentiation...

  • @yibelghebre6265
    @yibelghebre6265 24 дні тому

    ብራቮ አማኑኤል፣ መቸም ሰው አውቆ ካልተኛ በስተቀር ከዚህ በላይ ግልጽ የሆነ መግለጫ መስጠት አይቻልም። አውቆ የተኛን ሰው ደግሞ አመታት መግለጫ ብትሰጥ የተኛውን ለመቀስቀስ አይቻልም። ከዚህ መረዳት የሚቻለው ህውሓት መስራት ያለባችሁን ስራ መስራታችሁን መቀጠል። ቀና እና ሰላማዊ የሆነ መንግስት፣ ቡድን፣ ወይም ግለሰብ የናንተን እንቅስቃሴ ማለተም ሰላማዊ እና የህዝባችሁን ችግር ለመፍታት የምትሰሩ መሆኑን መረዳት አይቸገርም። ሌላው መጀመሪያውም ህውሓትን ማጥፋት እንደ አላማ አድርጎ የያዘ ስለሆነ በማስረዳት ላይ ጊዜ ማጥፋት ጠቀሜታ የለውም። እናንተ በርቱ ህውሓትን አድኑ ህዝባችሁን አድኑ። ብዙ የትግራይ ህዝብ ከናንተ ጋር ነው። የጌታቸው ረዳ ሃተፍተፍ በሚድያ የሚሰጠው ከፋፋይ መግለጫዎች በህግ ተጠያቂ የሚሆንበት አግባብ መኖር አለበት። እሱ ኣንድ ያልተመረጠ ትግራይን በጊዚያዊነት ለማስተዳደር የተሾመ ግለሰብ ትግራይን እንዲያተራምስ ሊፈቀድለት አይገባውም። በህግ አግባብ ተጠያቂ መሆን አለበት።

  • @tekluhishe4784
    @tekluhishe4784 24 дні тому

    ዕድሜ ልክ በትርክት የሚኖር ፓርቲ ኣሁንስ ምን ፈልጎ ነዉ የ ኣንድ ሚሊዬን ጨቅላ ህፃናት ደም ጠጥጣቹ ኣሁንስ ምን ለመጨመር ነዉ

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 24 дні тому

    I agree you are right PP want to divide and rule Tigray people never surrender TPLF

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 24 дні тому

    ጌታ ሕዋትን ወደ ሲኦል ይላክልን

  • @hirayndahray
    @hirayndahray 24 дні тому

    አብ ትግራይ ናይ ምዝንጣል ዘረባን ባህርን ክቀሪ አለዎ እቲ ፀገም ዝፈጠረ ፀገሙ ብመረዳእታ ወይ ብዝንባሌ ክቀርበሉ አለዎ:: አቶ ዳኒኤል ፅበለቅ ላዛ አለዎም

  • @ebatiyo-g7b
    @ebatiyo-g7b 24 дні тому +1

    የበሻሻውን ቆሻሻ ና የደናቁርቶችን አካሄድ አንጋፋው ህወሃት በትክክል ነቅቶባቸዋል; እናም በርቱ ግፍ!
    እናመሰግናልእን

    • @user-il7xd5qd2j
      @user-il7xd5qd2j 24 дні тому +1

      ተደብቆ በለው አያዋጣም!!!! ምነው ባለፈው አትማሩም እንዴ??

  • @user-ld7jy1gb6d
    @user-ld7jy1gb6d 24 дні тому

    Yih migst sayhon wero bela tederg yebelet abagnen newe;

  • @jasminzemed1231
    @jasminzemed1231 24 дні тому

    አብዛኛው የተናገረው እኮ logical ነው:: ፖለቲካ በጣም ነው የሚችሉት::ህወሀት ግን ዛሬ እንዲህ ዲሞክራሲያዊ ከሆነ ይህንን ለ27 አመት ኢትዮጵያ ላይ እንዴት ማድረግ አቃተው? የተባበረው እኮ አምባገነንነቱ ስለበዛ ነው:: አሁን ግን ጊዜያዊ መንግስቱና ህወሀት በሐሳብ ቢለያዩም ያለው መከበርና ነፃነት ያስቀናል::

  • @user-rb7bj7xi9x
    @user-rb7bj7xi9x 24 дні тому

    የሊብነት ታሪክ ነው አልገባኝም ይሄም ታሪክ ተብሎ ይፃፋል

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 24 дні тому

    Pp and Tplf አቦ ተስማሙ እኛ በእናንተ ምክኒያት ሰላማችንን አጣን የባለፈው አልበቃ ብሏችሁ አሁንም ሌላ

  • @user-en3ih4cl8p
    @user-en3ih4cl8p 24 дні тому

    ለማንኛውም አረጋጉት

  • @abadihalfom6089
    @abadihalfom6089 25 днів тому +1

    እንደዛ ጠንከር በሉ በዕራይ ናበ ዘበለ የብል ዕርፊኻ አፅንዕ እዩ

  • @saraabraham2202
    @saraabraham2202 24 дні тому +1

    What a great clarification!
    Thank you Ato Amanuel , በርታ ጀግናችን! እናከብርሃለን :እንወድሃለን:: ትግራይ ሰብለዋ💪🏾✊🏽💪🏾✊🏽

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg 24 дні тому

      Really?aye tigre..😊

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry 24 дні тому

      he is not working for tigray only for few people interest

  • @wedikeren6264
    @wedikeren6264 24 дні тому

    Tigray tv abey keyda??

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq 24 дні тому +4

    ህወሀት ቢበተን የትግራይ ህዝብ የህወሀትን ጠጦ እየጠባነው የሚኖረው?መንግስት ይሄዳል ህዝብ ይኖራል ህወሀት እየታገለ ያለው ለስልጣኑና ለስልጣኑ ብቻ ነው ስለዚህ ህወሀትን ለማዳን ወጣቱ ዳግመኛ አካሉን ህይወቱን የሚሰጥ ከሆነ መከራ ይመክረዋል

  • @yonasgetinet2689
    @yonasgetinet2689 24 дні тому

    Tigray people really has a poletical organization.
    Amhara must learn from these and create your owen organization.
    It is time to support eskender nega.

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 24 дні тому +2

    አሻራህ ይጥፋ አይ የትግራይ ሕዝብ ምን ፈረደበት ለኅምሳ አመታት ለጥጋበኞች ልጆቹ የሚገብር እግዚአብሔር ለትግራይ ደኅ ሕዝብ ይድረስላቸው አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg 24 дні тому

      They do it willingly.let them enjoy.

  • @with-all-due-respect
    @with-all-due-respect 24 дні тому

    Poor and dangerous deduction. The Pretoria peace agreement recognizes TPLF as an armed entity, not as a default legal political party. Please work on keeping the Pretoria deal alive. These poor decisions already gave way for the evil federal government commit genocide on Tigray people.

  • @user-mc2ml1vi5n
    @user-mc2ml1vi5n 24 дні тому +4

    አይ ኢትዮጵያዬ ቋንቋሽን ይጠቀማሉ መሬትሽን ይፈልጋሉ ተሳስብን አብረን እንኑርብሽ የሚል ጠፍቶ ይህን ያክል የድሀ ልጆሽ እልቂት: አሁን ይህን ሁል የተቃዠበት ለምርምር ለአብሮነት ትውልድን ለመጥቀም ቢሆን የት በደረስን:: የሚገርመው ያድጉ አገሮችን ያዩና ተምርዋል እሚባሉት እኮ ናቸው ላንቃቸው እስኪነቃ ድረስ ለመለያየት የሚቃዝዡት: ያሳዝናል!

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 24 дні тому

    ህውሃት ተወለደ አደገ ጎለመሰ አረጀ ጃጀ ይሞታል የዲያሌክቲክስ ሀግ ነው መለወጥ አይቻልም

  • @BK-gd8rw
    @BK-gd8rw 24 дні тому +1

    exacellent aman

  • @kasahunalebachew8686
    @kasahunalebachew8686 24 дні тому

    ያለፈው ጊዜን አስቀምጠን...
    👉በአሁን ሰዓት መንግስታዊ አውቃቀርን በጥልቀት በማወቅ እና በፖለቲካ ከፌድራል መንግስት pp ጋር ሚስተካከል አቅም ያለው ፓርቲ ነው

  • @nathangurja7323
    @nathangurja7323 24 дні тому

    አታ ከመይ ከምትፅልኡ ትፈልጥ ዶ

  • @samuelarega8664
    @samuelarega8664 24 дні тому

    መን ነው የፕሪቶሪያ ስምምነት ትህነግ ሳይሆን ግለሰቦች ናቸው የፈረሙት ስተሉ አልነበረም ወይ ?

  • @dinsafaMukamil
    @dinsafaMukamil 25 днів тому +1

    አመራጭ በማጣት እንጂ ሰለመዊነቱን መረጣቹ እንጂ ጦርነቱንማ አቀተቹ እንጂ ሞክራቹታል አፍ ዬላቹም ዝም በሉ

  • @DadeBegze-sb1mi
    @DadeBegze-sb1mi 24 дні тому

    ንዝተቓወመካ ዃኺቶ ዝበስበሰ እናበልኻ ሴፍቲነት እርዳታ ካሊእ ጠቕማጥቕሚ እናኸልከሌካ ንደገፍትኻ ንተቓወምቲ ሓዊ ከይተፅሕሩ እንተ ሓሚሞም ከይትጥቑ ቐብሪ ከይትኸዱ እነበልካ እናኸልከልካ ዝተሓባበሩ እናደሃልካን እናቐፃዕኻን ሐቛፊ ኣብዝሓ ፓርቲ ዝኣምን ዴሞ/ሲፓርቲ እየ ምባል ክሕደት አይኮነን ?
    ዓረና ባይቶና ሳወት ነፃነት ህያው ምስክራት እዮም ሞ ሕፈሩ ናብቐልብኹም ተመለሱ ስልጣን ንመንእሰይ ወለዶ ኣረክቡ ።

  • @secrethabesha9943
    @secrethabesha9943 25 днів тому +1

    This individual, being a lawyer, is fully aware that any legally recognized political party participating in Ethiopian politics is required to adhere to the regulations set forth by the Federal Electoral Commission. Despite this, they are proceeding with an assembly that has already been declared invalid by the relevant authorities. It is evident that they are disregarding the potential negative consequences of their actions, which could ultimately lead to their disqualification or banning from political participation. Any election or selection of central committee and executive committee members carried out during this assembly will not be recognized by the Commission or any other legal body, rendering any decisions made by these unrecognized committees void and without legal standing.he should step down ,,,a looser . he is waiting another war

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k 24 дні тому

    Stand with TPLF

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 24 дні тому

    የህውሃት የፓርቲ ስብስብ ሰዎች ላይ ፍፁም የተለዩ ሠወች ናቸው በሰወቹላይ ሠርች/ምርምር/ ቢሠራ ና ምንነታቸው ብናውቅ ይሻላል እነዚህ ሠው መሆናቸው ያጠራጥራልበሠው አምሳል የተሠሩ ሠው መሠል ሠይጣንም የሚቀናባቸው ሌላ ፍጡር ናቸው