የትግራይ ፓለቲካ የበግና ተኩላ ሆኖአል። ህውሃት ዳግም ጆኖሳይድ እንዳይል የአለም መንግስታት አስጠነቀቁት።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • የትግራይ ፓለቲካ የበግና ተኩላ ሆኖአል።
    ህውሃት ዳግም ጆኖሳይድ እንዳይል የአለም መንግስታት አስጠነቀቁት።

КОМЕНТАРІ • 87

  • @getahunasnakew6202
    @getahunasnakew6202 26 днів тому +2

    የትግራይ ህዝብ ንቃ እባክህ ዳግም ልጆቻችሁ የጦር ማገዶ እንዳያደርጓቸው።

  • @Black-2024
    @Black-2024 26 днів тому +13

    Happy birthday #ABICHU'ዬ 😊👍 🎉🎉🎉
    ▫️Thank you #ኮር_ዴቭ ጀግናችን | #ማዕበል_መረጃ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 26 днів тому +1

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ዴቭ ሰላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @kidane6165
    @kidane6165 26 днів тому +2

    ትግራይ ክፍለ ሀገር!!!!!!

  • @danieletichaeticha4932
    @danieletichaeticha4932 26 днів тому +4

    ዴቭዬ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተደርገህ ተሹመሃል እኛ የአዲስ አበባ ልደታ ሰፈር ልጆች በሙሉ ድምፅ አጽድቀናል

  • @AnwarAnwar-h5v
    @AnwarAnwar-h5v 26 днів тому +18

    ኧረ ዴቭ ጌታቸውም በለው ደብረፅዮን አንድ ናቸውህዝቡን ግራ አጋቡት እንጂ የነሱ ስብሰባ ፌክ ነው አንድ ናቸው መንግስት ነቃ ንቃ ሁለቱንም አትመን ሴራ ወይም ፈንጂ አለው በሁለቱ መካከል መንግስትን ነቃ ነው የምለው እነሱን ማመን ቀብሮ ነው አውቀው ነው የተለያዩ የሚመስሉት አውቀው ነው መንግስት በጥንቃቄ ካላየ መጥፍያው ነው መልእክቱ ለመንግስት ነው ።

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 26 днів тому +2

    ሰላም ከአዲስ አበባ ገርጅ

  • @NigusseDaba
    @NigusseDaba 26 днів тому +1

    ዴፍችን ኑርልኝ

  • @lemmakudama3270
    @lemmakudama3270 26 днів тому +5

    የትግራይ ሕዝብ በአንድነት ሆኖ ወደ ፈጣሪ መጮኽ አለባቸው፡፡ዘንተ ዓለም ጦርነት ና ደም መፋሰስ ያልተለያት ሀገር መውጫ መንገድ ፈጣሪ ሲይዙ ነው፡፡ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፡፡

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 26 днів тому +3

    ኮር ዳዊት ሰላም ነው 👍👍👍💎💎💎🌹🌹🌹🌴🌴🌴🌿🌿🌿🌿

  • @user-sz1xi9co1r
    @user-sz1xi9co1r 26 днів тому +3

    ገና ይበላቸዋል ፈጣሪ የዛ ሰራዊት ግፍ ደሙ ጎርፍ ሆኖ ይወስዳቸዋል

  • @elsabetamdeberhanbeyene8005
    @elsabetamdeberhanbeyene8005 26 днів тому +4

    Devachin meketachin❤❤

  • @denekedemissie7514
    @denekedemissie7514 26 днів тому +5

    ሰልጣንና ጥቅም ቤተሰብንም ያጣላል። እነሱም በጎጥና በመንደር የተከፋፈሉ ናቸዉ። የዘረኝነት መጨረሻዉ ይሄ እንደሆነ እኮ እየተናገርን ነበር እኮ ወደ መንደር ይወርድና ይበላል።

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 26 днів тому +3

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 26 днів тому +3

    Salami salami Ethiopian ❤❤❤

  • @mesfinkassa2240
    @mesfinkassa2240 26 днів тому +3

    ሳለም ነው ዴቨ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DawitMicale
    @DawitMicale 26 днів тому +1

    Mogshe ❤❤❤❤❤ selam

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 26 днів тому +5

    ሀሳብ መንግስት የህዝብ ደም ከመፍሰሱ በፊት ለሀገር አስጊ የተባሉትን ማሰርና በህዝብ የተወከለ ምርጫ ማድረግ በህግ ለማይገዛው ጉልበትን ማሳየት ይመስለኛል እኔ እንዳሰብኩት ኢትዮጵያ ብሉ የጠራት ከላይ ጠባቂ አላት መላ የሚሰጣት አንገተ ሙሉናት እኔ አላልኩዋት እሱ ነው ያላት መልሶ ሊገጥማት ? ናት 🕊⚖️🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @user-lf3ng6kp8d
    @user-lf3ng6kp8d 26 днів тому +1

    በደንብ ይሰማል

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 26 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 26 днів тому +1

    Selamehi yebeza DV

  • @mesfinkassa2240
    @mesfinkassa2240 26 днів тому +3

    ግራ የገባው ሰው ያጣ መላው ግራ ያገባ ዋል ደግሞ ሌላ ውን❤❤❤ የሚባለው የሀ ነው

  • @getahunasnakew6202
    @getahunasnakew6202 26 днів тому +1

    ደብረፅዮን ገዳዬ ትግራይ ቢባል አይሻልም።

  • @kaki682
    @kaki682 26 днів тому +8

    ዳዊትዬ ትዉልድ ኢትዮጵያ 🎉አንድ

  • @TewabechTekley
    @TewabechTekley 26 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemdesta1562
    @aynalemdesta1562 26 днів тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ዘና የምንለው እኮ ባተ ነው

  • @rahelbekele7043
    @rahelbekele7043 26 днів тому +7

    11111❤❤❤❤❤
    Happy birthday, my PM Doctor Abiy Ahmed Ali. ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @fasilmulugeta810
    @fasilmulugeta810 26 днів тому +6

    ደቫ ምሁራኖቹኮ የተሠበሰቡት እኮ ከጌቾ ጋር ነው።

  • @AminatMohammed-w9p
    @AminatMohammed-w9p 26 днів тому +1

    ዴቭ ሰላም ይብዛ ከነቤተሰቦችህ የሀዲዱ መስመር ይፍረስ መታገቻ ነው በአላህ ዴቭ ታሪክስራ ይፍረስ ታፈን ሰው የሚገባው ተጠቅሞ ሲያይብቻነው ታገልልን ኑርልን ቀድመህ ተናግረህ ነበር የአ አ ከቲባ በሆንክ ትችላለህ

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 26 днів тому +5

    Zare ye amahara takorkar hono fano fano yilalu

  • @user-ku1py7jm7e
    @user-ku1py7jm7e 26 днів тому +2

    ህዝቡ ግን ምንሆኖነው ጭራሻ እልልል

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 26 днів тому +2

    ለሞቱት ሞኝ የገበሬ ልጆች ነፍስ ይማር ላሉት ልብ ይስጣቸው፡፡

  • @monamona4930
    @monamona4930 26 днів тому +3

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @sisaylelisa-k7s
    @sisaylelisa-k7s 26 днів тому +1

    ኮር ዴቪዬ ሠላም

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 26 днів тому +3

    Egizhabar kibiruni lamanim ayitayim
    Ahuni ba adababy Egizhabar rasu yigalala

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 26 днів тому +4

    Hizibu gabure stihon ba erabi indayigal masiwogadi nawu

  • @molo0
    @molo0 26 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ku1py7jm7e
    @user-ku1py7jm7e 26 днів тому +1

    የትግራይ ልጆች ሁለቱ ብቻ ናቸው እንዴ ?

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 26 днів тому +4

    ዴቭ ----አራዳ'ኮ ነህ!! ይመችህ!!

  • @getahunasnakew6202
    @getahunasnakew6202 26 днів тому +1

    selam Selam Dave

  • @user-pn4lc2vh3p
    @user-pn4lc2vh3p 26 днів тому +2

    Abchu enkan teweledek ade she amet nuri gata yitebkik 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋

  • @user-nu3jo5wi2q
    @user-nu3jo5wi2q 26 днів тому +4

    የኛ ጀግና ዶክተር አብይ እንኳን ተወለድክልን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @WerkeyEshetu
    @WerkeyEshetu 26 днів тому +3

    Hay😊

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 26 днів тому +4

    የህዋት ቁማር ነው ምንም አልተጣሉም

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 26 днів тому +3

    ❤🇪🇹🌻🇪🇹🌼🇪🇹🌷🇪🇹🌺🇪🇹💐🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @samikotebe9331
    @samikotebe9331 26 днів тому +1

    ይህን ያለው ሰው ላቦሮ ነው ዴብየ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 26 днів тому +4

    What is that ? Dave

  • @fantasennay
    @fantasennay 26 днів тому +3

    4:36 አሁንስ ኣሳዘነን የሰው ልጅ መሆን ። እንዲህ በአደባባይ እንዲህ ሲጃዳሉ ሳይ ነው ።

  • @WerkeyEshetu
    @WerkeyEshetu 26 днів тому +3

    😊😊

  • @user-pn4lc2vh3p
    @user-pn4lc2vh3p 26 днів тому +1

    Hi davey selam nek

  • @saraghaly2719
    @saraghaly2719 26 днів тому +1

    ክልል ነው

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 26 днів тому +3

    Gabure stihon
    Amilak aragau inde?
    Woyi yewurdati nacharasha

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 26 днів тому +2

    አይ ኮር ዳዊት ለረጂም ጊዜ ተከታይህ ነኝ ዛሬ ባነሳኸው ጉዳይ ግን ታሪካዊ ማብራሪያ History ላንተ አልነግርህም ታሪክን ትውልድ ሃቁን ይዞ እንዲሄድ አድርግ። የተሳሳተ ግንዛቤ አንሥጥ ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 26 днів тому +3

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ። እኔኝ። ባንዶች። ክክክክክ። አያርፉም

  • @mamushetwalelegn6637
    @mamushetwalelegn6637 26 днів тому +3

    111111

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 26 днів тому +3

    111🎉

  • @meseretgaredew1359
    @meseretgaredew1359 26 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤ ❤

  • @ZestOrange
    @ZestOrange 25 днів тому +1

    🧶Weyanen yamene gumen yezegene and new!! Be gize eremeja wusedu, ke Banda gar mederader ayasfelegem! Debak memtat new!

  • @FaithYhwh
    @FaithYhwh 26 днів тому +2

    ለምን ለሁለት ተከፈሉ ? የማይመስል

  • @user-fh8pw7gg9i
    @user-fh8pw7gg9i 26 днів тому +1

    ከ,ሀ

  • @truworkmengistu3170
    @truworkmengistu3170 26 днів тому +2

    1111111111❤❤❤❤❤

  • @NetsanetTeame-wv9zx
    @NetsanetTeame-wv9zx 26 днів тому +1

    Debrtsyionweyn tkulawech enzhenochu tnshe kzmnu gar bandent bmsemamat lmserat yemmlse ngre ytaybachewal

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 26 днів тому +1

    ኮር ዳዊት ምነው ትንሽ ፈገግ አደረከን ?
    ውይ ውይ ብለህ ስትል ኮር ዳዊት ይፈራል ወይ

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 26 днів тому +2

    እር ልቤ ፈረሰ 😅😅😅😂😂😂😂😂 እሄን ያህል ወርደናል?😂😂 የዘመነ ካሴን ወርብ ናፈኩ ያው እሱም ስለተቀባ?

  • @NetsanetTeame-wv9zx
    @NetsanetTeame-wv9zx 26 днів тому +1

    Lmn endoro le 12 aygnetatlum yezerutn mached ygd new

  • @TtTt-vq5ei
    @TtTt-vq5ei 26 днів тому +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤🇪🇹

  • @AzebKetemaTabor
    @AzebKetemaTabor 26 днів тому +2

    Er devye nalen hawassam yallew musena kelal aydelm,betely mazgaja bet.

  • @arotaalfo5456
    @arotaalfo5456 26 днів тому +3

    1111111

  • @sabakondakjian1634
    @sabakondakjian1634 26 днів тому +3

    111111111111

  • @simloveliy
    @simloveliy 26 днів тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kaki682
    @kaki682 26 днів тому +4

    😂😂😂😂😂

  • @MohmedkemalKemalmohmed
    @MohmedkemalKemalmohmed 26 днів тому +1

    Wello Jegena

  • @seidayassin7811
    @seidayassin7811 26 днів тому +2

    111111111111111111

  • @user-yl6kt8qw5t
    @user-yl6kt8qw5t 26 днів тому +3

    ኮር ዳዊት በሀቅ ክነግረካ ክልቶም ተኩላኢዩ ሃሳይ አብይ ኢን ዳይዘነጋ ተዛረብ ሀወይ አብይ መልካምዩ

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 26 днів тому +2

    Conorel Dawit gechis min Yamhill
    Inaminalen

  • @LibanGalmo-me4ts
    @LibanGalmo-me4ts 26 днів тому +1

    Tigray is not regional state of Ethiopia,it is a county . Core Dawit we Love you.God bless abundantly. Thank you always,

    • @ellenitelahun4554
      @ellenitelahun4554 26 днів тому

      What kind of geography teacher thought you man. Tegray is not a country it is a region.

    • @InnocentGuitar-yv4hf
      @InnocentGuitar-yv4hf 26 днів тому +1

      Greater Tigray ¡¡ haaa haaaa haaa haaa

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y 26 днів тому +2

    Ok.addis.abàbbaa.jomoo.mohammad

  • @kidane6165
    @kidane6165 26 днів тому +2

    ትግራይ ክፍለ ሀገር!!!!!!

  • @ZebBur-jv5wi
    @ZebBur-jv5wi 26 днів тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @maiklbaly2524
      @maiklbaly2524 26 днів тому +1

      💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @kidane6165
    @kidane6165 26 днів тому +1

    ትግራይ ክፍለ ሀገር!!!!!!