Anchor ፋኖ እየገሰገሰ ነው፥ ባህርዳር ጭር ብላለች፥ የመቀሌው ፍጥጫ ተካሯል፥ እነጌታቸው ረዳ ከህወሀት ተባረዋል፥ አሸብር እያሸበረ ነው፥ ፍትህ ለሔቨን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 611

  • @samhabesha1203
    @samhabesha1203 2 місяці тому +118

    ድሉ የፋኖ ነው❤❤❤ 100/00 ምክንያቱም ብዙ ነገር አለ ነገር ግን መናገር አንችልም ለማንኛውም እኔ የኦሮሞ ብሄረሰብ ነኝ ስለዚህ ይሄን ሐሳብ ብዙ የኦሮሞ ልጆች ይጋሩታል ውስጥ ለውስጥ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደማትበድል ትልቅ ተስፋ አለኝ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 2 місяці тому +2

      Also we hope too

    • @orthodoxtube4344
      @orthodoxtube4344 2 місяці тому +3

      አሰክሽ man

    • @Eassefa
      @Eassefa 2 місяці тому +6

      ኦሮሞ አማራ ኢትዮጵያዊ ሁላችንም ይሄ ሌባ የዘር politics ሁሉ አሽቀንጥረን ሁላችንም Fano እንበል #Fano

    • @Rest-k7b
      @Rest-k7b 2 місяці тому +2

      👍🎉

    • @TewodrosTadesseAlemayhu
      @TewodrosTadesseAlemayhu 2 місяці тому +1

      በታላቅ እመርታ ወደፊት

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 2 місяці тому +41

    መሳይ እንወድሀለን።በባህርዳር ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን ፌቨን ድምጽ ሁንልን

  • @kingsaber8065
    @kingsaber8065 2 місяці тому +40

    መሳይ እና ዘዉዱ የምታቀርቡት ትንታኔ እጅግ በጣም ያሰደስታለ ቀጥሉበት በርቱ ።

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 2 місяці тому +27

    ፍትህ ለፌቨን !!! ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @Peak.570
    @Peak.570 2 місяці тому +35

    ወጥር አማራዬ!!! ከዳዊት ጋየነበረ እግዚአብሔር ከፊታችሁ እየወጣ ድልን ይስጣችሁ!! ድል ለፋኖ 💪🏻❤️❤️❤️❤️

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 місяці тому +1

      ፋንዶ ፋንድያው ከደንበጫ እያልፍም እዛው እርስ በእርሱ ይተላለቃል 😂😂😂

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 2 місяці тому +3

      ​@@AgewKemantየሚዲያው ሰራዊት ቤቱ እይመጥንህም ውጣ አረመኔ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +3

      @@AgewKemant የብልቅጥና አባል ተረጋጋ እትንበላቀጥ🤣🤣🤣

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 2 місяці тому

      ​@@AgewKemanthow much birr Abiy pays you to feed your kids?

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 2 місяці тому

      @@abuhaile6517 ብልቅጥናን የመረጡት 100 እመት ንገስ ያሉት እርሶ🐺🐺🐺👈🏽ኖት ገና 94 እመት ይቀሮታል እማማ እድጊ🐺🐺🐺👈🏽🤣🤣🤣

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 місяці тому +57

    ፋፋኖኖነት ብቻ ነው የሚያዋጣው ጎበዝ ፋፋኖኖ እየገፋነው ፋኖን በመቀላቀል ከባርነት ነፃ እንውጣ ፋፋኖኖ ሳተናው

    • @Myen0912
      @Myen0912 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @fassil47
      @fassil47 2 місяці тому +1

      Fact

    • @Tigist-ji5nu
      @Tigist-ji5nu 2 місяці тому +1

      @@Myen0912 ዊጣጣ ጋጋጋጋላላላ

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 2 місяці тому

      ​@@Tigist-ji5nu Tekikil 💯👌💪

  • @solotad9979
    @solotad9979 2 місяці тому +18

    እውነተኛ የሰው ልክ ታጋይ ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው ። ፍኖ ትግሉን በይፍ ካቀጣጠለው ጀምሮ ላገዛዙ እራስ ምታት ሆኖ የተለያዩ ባለሙያዎችን በመጋበዝ ጥልቅ ሙያዊ ትንታኔና መረጃን በመስጠት በሳል የአማራ የሰብዓዊ መብት ተሙዋጋች መሳያችን ሁሌም እንወድኃለን በርታ ይሄ ትግል የመጨረሻውን ድል ሲያበስር ታሪክ ከሚዘክራቸው ድንቅ ሰዎች አንዱ እንደምትሆን 100% እተማመናለሁ። በዚህ ልክ ሌሎችም ካንተ በመማር ጀግኖችን በማጀገን እንጅ በመከፍፈል ከሚያደንቁሩን ቢጠነቀቁ መልካም ነው። "ሊቀ ጠበብት-ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን" ብየኃለሁ። በርታ....!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +1

      መሳይ መኮንን የጋዜጠኛ ቁንጮ ነው! ኢትዮጵያ ክዚህ አረመኔ አገዛዝ ነፃ ወጥታ በኢትዮጵያ ተሌቭዥን እንደምናየው ተስፋ አለኝ።

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 2 місяці тому +1

      ​@@abuhaile6517He has the knowledge and potential. He is very determined, always stands for democracy, peace, stability,, equality, and development. Good job, Mesay!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому

      @@Alex-zv1ly True. I agree with you! Thanks!

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 місяці тому +30

    አማራ ክልል አትበሉ አማራ እንስሳ አይደለም ተከልሎ የሚኖረው አማራ አገሩ ኢትዮጺያ ነች

    • @maekel6789
      @maekel6789 2 місяці тому +1

      😂❤

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 2 місяці тому +1

      😂😂💯💯💯💯👏👏💪💪💪

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 місяці тому +41

    ድል ለፋኖ💚💛♥ 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @alemyimere
    @alemyimere 2 місяці тому +21

    ድል ለፋኖ ❤❤❤
    ድል ለአማራው ❤❤❤
    ድል ለኢትዮዮጵያ ❤❤❤ ህዝብ ❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 місяці тому +26

    መቀጣጫ እንዲሆን በአደባባይ መስቀል ነው

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 місяці тому +31

    ጎጄ ጎጃም ወለላው ገናምን አይተሽ ልሂድ ትያለሽ ገናመች አየሽውና የጎጃምን ዝና በድል ግቡ የአባታችሁ ሚኒሊክ ቤተመንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yonasbacha5564
      @yonasbacha5564 2 місяці тому

      @@Tigist-ji5nu ሚኒሊክ የገባበት ቀብር ትገባላቹ እናንተ ማለት የራሳቹን ሕዝብ የምትገሉ ሕፃን የምትደፍሩ ናችሁ እዛው ገረገጭ ተንገጫገጭ አረቄያም

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 місяці тому +17

    አይ ጌች አማራነትህን ክደህ ብራቮ ደፂ ማንነትህን በተግባር አሳየህ ጦርነት አነሳለሁ ብትል ከካንሰሩ አብይ ጋር ማንም እንደበፊቱ አይተባበርም እንደውም ተባብረን አብረን እንቀብራችኋለን

  • @AbeniDadael
    @AbeniDadael 2 місяці тому +26

    ልጅቷን ደፋሪው ሰው ይገደል !!!

  • @Engdu-o3u
    @Engdu-o3u 2 місяці тому +5

    Thank you Messay

  • @Feruz968
    @Feruz968 2 місяці тому +24

    Victory for #Fano

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 місяці тому +1

    ድምፀ ነጎድጎዱ የሚዲያው ድሮን ትንታጉ ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ እንዲሁም የሚዲያ የፖለቲካው ትንታግ ተንታኙ ዘውዱ እንኮንም ደህና መጣቺሁ
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 місяці тому +28

    መሳይ ድምፅ ሁኑዋት ፍትትህህ ለፌቨን የፌቨን ደም ትጮሀለች ፍትሀ

    • @Raheluwa
      @Raheluwa 2 місяці тому +2

      የሚገርመው የዚህ ስው ቤተስቦች አለማፈራቸው ነው
      እሱ ከተፈታ ህዝቡ ፍትህ መስጠት አለበት

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 2 місяці тому +1

      እዉነት ነዉ። ሕዝብ ፍትሕ ይስጥ። መርዝ እንደበላች ውሻ በምድር ላይ ይቀበዘበዛል እንጂ የእግዚአብሔር እጅን አይችለዉም።

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 місяці тому +16

    ድል ለነበልባሉ ፋፋፋኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemitasew1129
    @yemitasew1129 2 місяці тому +18

    የተሰራው ወንጀል በጣም ይከብዳል እንዲፈታ የሚጥሩት ግለሰቦች እራሳቸው ምንያህል ወንጀለኞች እንደሆኑ መገመት ይቻላል:: እግዚአብሔር ይፍረድበት::

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 2 місяці тому +15

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ፋኖ ባህር ዳርን ተቀጣጥሮ ህፃን ፌበንን ደፍሮ የገደለውን ወንጀለኛ አደባባይ ላይ እረሽኖ ለሌሎች ትምርህት እንዲሆን አሳየን pls

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 2 місяці тому +1

      በጣም እንጂ ይሄን ጊዜ የብልፅግና አራጅ ቅጠረኛ ባንዳ ይሆናል እነሱ ናቸው ለሆዳቸው ተገዝተው ህዝብን እያሸበሩ አማራ ከገባበት መከራ እንዳይወጣ እያደረጉ ያሉት አሁን ቢሆን ፋኖ ባህዳር ተቆጣጠረ አልተቆጣጠረ የታሰረበት ቦታ ድረስ ሄደው እርምጃ መውሰድ አለባቸው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 місяці тому +2

    ፌበን የበላ ጀብ የሞት ፍርድ ይፈረድበት ልባችን ተሰብራል

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 місяці тому +1

    መሳይ እንኳን ደስ ያለህ : የፌቨን ደም የሌሎችም እናቶች መደፈር መዘረፍ ሃላፊ አንተና አበሮችህ ናችሁ፡
    መንግሥትን አሳንሶ ማየት በህዝቡ መሀል ሥርዓተ አልበኝነት እንዲስፋፋ ነው ያደረከው : ፀረሰላም ሆነህ ሽፍታን በማደራጀት በአማራው ስቃይ ነገድክ : ፍርድ በበርህ ይሁን፤
    ይኸ ሁሉ ውሸትና ጥላቻ በመንግሥት ላይ ባላስፈለገ ነበር : መንግሥት ሕዝብ ነው ሕዝብም መንግሥት ነው : ለአማራው ስቃይ ጉስቁልናና ሞት ሃላፊ ነህ :
    እንደሕዝብ መንግሥትን የምንጠይቀው ሽፍቶችን እንዲያስወግድልን ነው፡ በአንተ ዓይነቱ ወንጀለኛ ተወናብደው ብረት ተሸክመው ጫካ ገቡ : አስተዋይነት ለጎደለው ዓላማ መሞታቸው ያሳዝናል : አንተ ግን ዛሬም የአማራን ሞት ትደግሳለህ : የእናቶች እምባ ይፍረድብህ

  • @maekel6789
    @maekel6789 2 місяці тому +10

    ድል ለአማራዬ ፋኖ❤መንግስት በሌለበት ፍትህ አይባልም እና የህፃኖ ደፋሪ ገዳይ ብልፅግና አስሮ የሚቀልበውን ቆሻሻ ሰውየ ካሰረበት ፈቶ ይልቀቀው ህዝቡ ይጎለዋል ችግር የለም😭😭😢

  • @calebd9456
    @calebd9456 2 місяці тому +7

    :ይሄ ብልቱ ተቆርጦ አንገቱላይ አንጠልጥሎ መቀጣጫ ማረግ ነው በሰማይም በምድርም መቀጣት አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን ድርጊት የሰሞነኛ ጩሀት አርጓ መተው የለበትም ፍት እስኪገኝ ድረስ በተደጋጋሚ ድምፃችንን ማሰማት አለብን ፍትህ ፍትህ ይሄ ወንድ አላገኘም ህዝብ እርምጃ መውሰድ አለበት 😡😰Justice

  • @AZKTube-pl8yq
    @AZKTube-pl8yq 2 місяці тому +7

    አማራ የሞት የሽረት ግዜችን አሁን ነው ብንሸነፍ እንኳን እኛ ደጋፊያችን ሁሉ ያፍራሉ ህዝባዊ አመፅ ነው መዳህኒቱ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 місяці тому +7

    እባክሽ የዚች እሳዛኝ ህፃን እናት ለኢትዮጽያ የሴቶች ህግ ምሩቃን ምህራን እመልክቺ በደንብ ይረዱሻል

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 2 місяці тому +10

    መሳይ ባለሙሉ ጋዜጠኛ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 2 місяці тому +2

    Your guest was on point!

  • @KalkidanKalkidan-tc2jy
    @KalkidanKalkidan-tc2jy 2 місяці тому +7

    ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፋኖ የት ነክ ለዚች ልጅ ፍትህ ማምጣት አለብክ እኛ መንግስት የለንም የደፈራት ሰው እንኮ እስርቤት ቁጭ ብሎ በህዝብ ገንዘብ እነተቀለበ እየወፈረ ነው እናትዬዋ ግን የሱ ወገኖች እያሳደዱአት ነው ሊገሎት ፍትህ እያሉ ነው ህዝብ ሁሉ ግን ማን ይስማን እኔ ግን እናትዬዋ ሆዴን በላችኝ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣት መንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙏😭😭😭🙏🙏 ፋኖዎች የአማራ ደጀኖች ለዚች እናት እንባዋን አብሱላት🙏🙏 አገራችን እግዚአብሔር አሳዝነናል ከቁጣው ያስመልጠን የንጹአን ደም በከንቱ ፈሰሰ ወደ እግዚአብሔር የሚጮኸው ደም ቁጣው ከባድ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ማምለጫ ይሁነን 🙏 🙏 አገርን እግዚአብሔር ያልጠበቃት ጠባቂዎች በከንቱ ይደክማሉ ይላል ቃሉ አገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃት🙏🙏🙏🙏😔😔 እኛ ተማሪዎች የወደፊት የዚች አገር ተረካቢዎች የተባልን ተስፋ የለንም ምን ተስፋ እናደርጋለን ምን እያየን ተስፋ እናድርግ እምነት በማን ላይ እናድርግ እኔ ያለኝ ግን በዚች አለም ነብሴ እስካለ ድረስ ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣትና የቤተክርስቲያን መነጠቅን ብቻ ነው ተስፋ የማደርገው በምድር ላይ ግን ምንም ተስፋ የማደርገው ነገር የለም ሁሉም ነገር ያስፈራል ሳነብ ቤተሰብ አንብቢ ብሎ ስለሚያስጨንቀኝ እንጂ ማንበብ እና ነገ ትልቅ ሰው ሆኜ በአገሬ አድጋለው ብዬ አይደለም ብቻ ሁሉም ነገር ተስፋ ያስቆርጣል ይሄ ነገር የሚሰማኝ እኔ ብቻ እንዳልሆንኩኝ እርግጠኛ ነኝ በቃ ኢየሱስን ተስፋ እናድርግ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😔😔😔🙏🙏🙏

  • @alembiho6861
    @alembiho6861 2 місяці тому +8

    🍎 ከጀርባው ሰው አለው ሀይሌን የመናገር አቅም የለውም !! ይህ ዶማ የዝንጀሮ ዶ/ር 🍎

  • @AbebeAyele-s6s
    @AbebeAyele-s6s 2 місяці тому +9

    ፍትህ ለፌበን የፌበን ደም እየጮኸች ነው የመጨረሻ ከመንግሥት እውነተኛ ፍርድ እጠብቃለን ነግ በኔ ነው

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 2 місяці тому +11

    ሰላም መሳይ እና ዘውዱ ውይይታችሁ በጣም አስደማሚ ነው በርቱ እንበርታ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kingsaber8065
    @kingsaber8065 2 місяці тому +5

    ጋዜጠኛ ማለት እንዲህ ነው። ፋኖ ያቨንፋል። ድል ለፋኖ እናመሰግናለን።

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 2 місяці тому +8

    ጠቅላይ ሚንስትሩ አንቱ መባል የለበትም!!

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 2 місяці тому

      Tekikil

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 2 місяці тому

      ለምዶባቸው ነው በክብር ያደገ ሰው እንደዚህ ነው 😂

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 місяці тому +1

    ድል ለፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayeTesfaye-hi3xn
    @TesfayeTesfaye-hi3xn 2 місяці тому +10

    ይችን ህፃን የደፈረ ባለጌ የሞት ፍርድ ነዉ መፈረድ ያለበት።

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 місяці тому +5

    ፍትህ ለቬበን😢😢😢

  • @techawatch
    @techawatch 2 місяці тому +1

    ኢትዮጵያን በዘር ከፋፍሎ ያባላው ህውሀት እርስ በራሱ እየተባላ ነው።ህጻኗ ፍትህ ያስፈልጋታል።ድል ለፋኖ!

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 2 місяці тому +8

    Keep it up mesay!!!

  • @MamenDawet-v5t
    @MamenDawet-v5t 2 місяці тому +5

    ፍትሕ ፍትሕ ለብላቴናዋ ሐቨን ድል ለፋኖ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 місяці тому +4

    ወይ ብልፅግና እረ ባፍንጫዬ ይውጣ ሳንበለፅግ በስላም እንኑር ሰላማችንን መልሱልን

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 2 місяці тому +2

    የኔ አንበሶች ፋኖ💪እንባችን በናንተህ ይታበሳል

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 2 місяці тому +1

    መሳይ እውነት ስለ ሄቬን በደንብ ነው የገለጽከው ከልብ እናመሰግናለን ክበርልን 🙏🏿♥️

  • @Tigist-ji5nu
    @Tigist-ji5nu 2 місяці тому +3

    ተባብረን እነዚህ ናዚ ገዳይ ሰው የሚበላላ የጋጋላላ መንጋ ማስወገድ ነው ማንማ ከበሻሻው እብድ ጎን የሚቆም የለም ከ

  • @HayatAli-yd7rw
    @HayatAli-yd7rw 2 місяці тому +2

    ያርብ ሰላሙንያጣልን ድል ለኢቶጵያህዝብለሚስኪንገበሬ ውለሂ የገደለን መግደል ነብር ቅጣቱ። የሚገባው መግስትቢኖር ኑሮ እደዝከሆነ ወጅል አደጋገምምነበር

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 2 місяці тому +11

    ፉትህ ለልጃችን ለሔቨን;
    የህግ አካላት እስኪ ለህሊናችሁ ብላችሁ ህግ አስከብሩ።
    ደፋሪን በአደባባይ በኮረንቲ እያቃጠላችሁ መቀጣጫ አድርጉ።
    እረ በቃ እንበል ጎበዝ!
    ፋኖ! እሳቱን ውሀ ያድርግላችሁ

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 2 місяці тому +3

    Welcome anchor medeia messy we like ur media net work del lefano del leamahara❤❤❤❤❤❤❤

  • @Omdurman-z1u
    @Omdurman-z1u 2 місяці тому +9

    ዲለ ለአማራ ፋኖ

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 місяці тому +7

    ፋኖ ፋኖ ይችላል ያሸንፋል 💪💪💪

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 місяці тому +2

    የህፃን ፌቨንን ፍትህ ጀግናው የህዝብ ልጂ እውነተኛው ፋኖ ይመልሳል ብየ እጠብቃለሁ❤

  • @zm5638
    @zm5638 2 місяці тому +16

    ድል ለአማራ ፋኖ ፍትህ ለፌቨን

  • @aynlak9464
    @aynlak9464 2 місяці тому +2

    😭💔አምላኪ ይቅር በለኝ እኔ መፍድ የብኝ ግን እሱ እንዲህ አድርጎ ህፃናን ገለ በህይወት መኖ የለበትም 😭💔

  • @ethiopia6703
    @ethiopia6703 2 місяці тому +3

    ሠላም ውቦች መሳያችን እና ዘውዱ

  • @netsanettesfa9152
    @netsanettesfa9152 2 місяці тому +4

    Justice for Heaven

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 місяці тому +1

    መገደል አለበት መሳይ እባካቹሁ ጠበቃዉ ነዉ በጣም እንዲፈታ ሚታገል እና ፍትህ ፍትህ ለሄቨን

  • @Assaye-h5g
    @Assaye-h5g 2 місяці тому +4

    ፋኖ ባህር ዳር ሲገባ ይህንን ወንጀለኛ መግደል አለበት።

  • @YalemCardin-sp2jz
    @YalemCardin-sp2jz 2 місяці тому +3

    እውነት ለመናገር መሳይ ስለሕውሐት መስማት በጣም ያስጠላል በርግጥ የትግራይ ህዝብ ያሳዝናል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 місяці тому +1

      ሕውሐት ኢትዮጵያን ለዚህ ትርምስና መፍረስ ጫፍ ያደረሱ ግፈኞች የትግራይን ህዝብ ከድህነት ሳያወጡት በየቦታው ግፍ ሰርተው ያለጥፋቱ አስጨፈጨፉት!

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 2 місяці тому +2

    የአማራ ፋኖ ፈጣሪከናንተ ጋር ይሁን ይህን አውሬ ነብሰበላ ፈጣሪ ይገላግለነ

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 місяці тому +4

    ወያኔ/ትግሬ የኢትዮጲያን ህዝብ በዘር ከፋፍለው ሲያባሉ እና የፈለጉትን ደግሞ ሲገሉ ሲያፍኑ መኖራቸው ይታወሳል!!! አሁን ደግሞ ተዓምሩ የማያልቅበት ልዑል እግዚአብሔር እርስ በርስ ሲባሉ ሊያሳየን ነው!!!!

    • @DB-kv3wu
      @DB-kv3wu 2 місяці тому +1

      በፍጹም፡ እነርሱ ይህን ህዝብ እንደ ጅል አይተውት አጀንዳ ሊሰጡ እንጂ፡ በፍጹም አይጣሉም።

  • @Mskel632
    @Mskel632 2 місяці тому +6

    ህዝብ በድንጋይ ነበር ይሄን ስው መግደል ምሳሌ ማረግ ነበር

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 2 місяці тому +5

    አማራ በታሪኩ በጦርነት ተሸንፎ አያውቅም!!!

    • @eyrusegrma5661
      @eyrusegrma5661 2 місяці тому

      Ewnat naw 👌

    • @tesfayehaile6163
      @tesfayehaile6163 2 місяці тому

      አማራ ዛሬም በእናንተ ጭፍንና ኃላ ቀር የጦርነት ታሪክ የሚኖር ህዝብ አይደለም።

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 2 місяці тому +12

    አባክህ ዘውዱ ይህን የበሻሻ ማፍያ አንተ በለው!!!

  • @yalemtsehaybirhanie
    @yalemtsehaybirhanie 2 місяці тому +4

    Justice for faven 😢😢😢R.I.P

  • @Getnet-fd4cb
    @Getnet-fd4cb 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋ ኖ💚💛❤️📗📒📕💚💛❤️📗📒📕💚💛❤️📗📒📕💚💛❤️📗📒📕💚💛❤️📗📒📕💚💛❤️📗📒📕💚💛❤️📗📒📕💚💛❤️📗📒📕

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 2 місяці тому +4

    ድል ለፋኖ

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 2 місяці тому +1

    Wedachen Mesasayachen እኛ ኢትዮጵያውያን ሚሊዮን ጊዜ እናመሰግንሀለን የተወደደ መሳይ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክህ ለህዝባችሁ ለምታደርጉት ትጋት፣ ትጋት እና ጥረት ሁሉ ከተጨናነቀ ህይወትዎ የተቀደሰ ጊዜያችሁን እናደንቃለን

  • @زمزمزمزم-ق8ق
    @زمزمزمزم-ق8ق 2 місяці тому +1

    ይችን ህፃንልጂ የደፈረ ይገደል እባካችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @q2sen158
    @q2sen158 2 місяці тому +1

    Good combination Mesay and Zewudu
    They are both doing great ❤

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 місяці тому

    አማራየ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራዬ አማራየ ወጥር ወጥር ወጥር ወጥር ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚች ብላቴና 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤 ገዳዩ መገደል አለበት

  • @berhanuzeleke5163
    @berhanuzeleke5163 2 місяці тому +4

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ህግና መንግሥት ከአለ ሁለት ጊዜ ሞት የለም እንጂ የሞት ውሳኔ በጣም ሲንሰው ነው.

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 місяці тому +6

    አሳደህ በለው አምበሳው ፉኖ ::

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 2 місяці тому +1

    የህፃኖ አሟሟት በጣም ያሳዝናል ለፋኖ በመጠቆም ከባድቅጣት መሰጠት አለበት መገደል አለበት

  • @mdahmad8146
    @mdahmad8146 2 місяці тому +4

    መሳይ ጀግና

  • @AbelSemu
    @AbelSemu 2 місяці тому +1

    ፍትህ ፍትህ ለፌበን ለሚመለከተው አካል እንጨዋለን ፋኖ ይቅጣልን ድል በሰፊ ህው ለሚታገለው ለፋኖ

  • @AbayKasaye
    @AbayKasaye 2 місяці тому +1

    መሳይ ለምትሰጠን መረጃዎችን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyeh 2 місяці тому +2

    ድል ለ አማራ ፋኖ 🇲🇱 💪 🦅

  • @Springspring2020
    @Springspring2020 2 місяці тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናኗ ፌቨን የሱም ግብረአበሮች ቅጣት ይገባቸዋል ምድረ አውሬ ሁሉ ‼️‼️‼️

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 місяці тому +2

    ጌታቸው ረዳ፤ ጥርስ የሌለው አንበሳ ሆኗል። የደ/ጺዮን ቡድን እእከ አፍንጫው የታጠቀ ሰራዊት ስላለው፤ የተመናመነ የብልፅና ሰራዊት መጠራረግ ይችላል። አሁን የሻብያ፣ የአማራ ልዩ ሀይል፣ የአማራ ሚሊሽያና የፋኖ ሀይሎች ከአብይ አህመድ ሰራዊት ጋር አይሆኑም።

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 2 місяці тому +3

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 місяці тому +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @selam65030
    @selam65030 2 місяці тому +1

    🎉🎉🎉ፋኖ ፋኖ ይሆን ሰዉ ባደባባይ የህግ ፋትህ ሰቶ መገደል አለበት🎉🎉

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 2 місяці тому

    መሳይ : በርታ ::የትግልሕ ፍሬ ማፍርቱን ለደቂቅ አትዘንጋ :: ከነ ክቡር ጓዋደኝዎችሕ ጋር ይሁን :: እውነት ያሸንፋል ::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому

    Thank you so much Jegnoch. God bless you both.

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 місяці тому +1

    ፋኖ መጀመሪያ የህጳንን ገዳይ ቤተሠብ ተባባሪ ይዘህ ቅጣል ለአማራ ህዝብ ሥቃይ ቀንሥልንን

  • @mandem3815
    @mandem3815 2 місяці тому +3

    ይህን አውሬ ልጅ ቆራርጦ መግደል ነው

  • @Nezbir
    @Nezbir 2 місяці тому +2

    እባካችሁ ፋኖ እዚህ ቦቲ እዛ ቦታ ደረሰ ከማለት ተቆጠቡ:: ይሄ የሚጠቅመው አብይን ብቻ ነው :: በድብቅና በድንገተኛ ሲሆን ነው ትግሉን በፍጥነት የሚያሳካው::

  • @زينبعلي-م3ه1ع
    @زينبعلي-م3ه1ع 2 місяці тому +11

    እድ ለፋኖ❤❤

  • @deborahtube8185
    @deborahtube8185 2 місяці тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 місяці тому

    Thank you Messay thank God for empowering Fanos

  • @minassieberhe1089
    @minassieberhe1089 2 місяці тому

    Mesay we like you you’re so gentle and respectful, we Eritrean never cooperate with weyane don’t even think.

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 місяці тому

    ❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤የወያኔን ህውሃት ውሳኔ ትክክል ነው።ምስለኔ ለሙ ለዘረኛ ዘራፍመሪዎች
    በር ይከፍታል❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 місяці тому

    🎉😢😢😢😢ፍትህ ለፌቨን ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @goldfield3187
    @goldfield3187 2 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥት የለም።

  • @awoketsegaye4240
    @awoketsegaye4240 2 місяці тому

    መሳይ ወንድም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር❤❤

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. 2 місяці тому

    አንክር ይለያል የምንለው ለዛ ነው ሰው ሰው ስለሚሸት ስለ ሰው መብት ፣ ለተበደለ የሚጮህ ጋዜጠኞች በጠፉበት ሰአት መሳይ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔርን በእጅጉ እናመሰግነዋለን!
    በሄድክበት ሀገር እምነትህን ፣ ባህልህን ፣ እሴትህን ሳትለቅ ለኢትዮጵያ የምትደክም ጀግና በርታልን እመብርሀን ከነመላው ቤተሰብህ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ❤❤❤

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 2 місяці тому +1

    Mesay blessed 💚💛❤️

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 2 місяці тому

    እኔ መሳይ ይህን ያህሎ የሰው ልጅ መጨከን በምን ቃላት ይገለፃል?ግን እደውነት ብዙ ቀነት አዝኘ የወደቅኩበት ቀንም አለ?የአሁኑ ግን በጣም ያማል ህፃን በዝህ ጭካኔ እና መሳይ ፍትህ ፍትህ ይባላል ማነው ፍትህ የሚሰጠው መንግስትስ የሚባል አለወይ ?ከረቀት ሳሪያ ሊቢያ ወዘተ የፈርሱ ሀገራት ይባላሉ ለመሆኑ በነዚህ ሀገራት በራሳቸው ዜጋ እደዚህ አይነት ወንጀል ይፈፀም ይሆን የኛውኮ የተለየ ሆኖን በተለይ የአብይ መምጣት ለኢትዮጵያ እና ለዜጎቾ የውርደትና የመከራ ዘመን ነደረገው የዚች የህፃን ነገር ለፓለቲካም ለዘረኝነትም ሳይሆን እደ ኢትዮጵያዊ አንድነት ከፈጣሪ በታች እውነተኛ ፍርድ ይፍርድ የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @ShimlesYimer-d1h
    @ShimlesYimer-d1h 2 місяці тому +2

    ይገደል ይገደል