Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንድ ማንኪያ እርሾ500ግ ዱቄት100ግ የዱቄት ወተትአንድ ትልቅ እንቁላል60ግ የገበታ ቅቤግማሽ ማንኪያ ጨው2ትልቁ ማንኪያ ስኳርውሃ እንዳስፈላጊነቱብራውን ሱካር እንደአስፈላጊነቱየተፈጨ ቀረፋ ፖውደር እንደአስፈላጊነቱኮንደሊስ ሚልክ በመጨረሻበ180ሲንቲግሬድ ለ30ደቂቃ ማብሰል
ማሻ አላህ አላየሁትም ነበር ግብአቱን ውዴ ከልብ እናመሰግናለን በሰላም በጤና ኑሪልን
ማሸ አለህ ያምረል በርቺ😘
ማሻ አሏህ ሀሪፍ ነው ወደ ሹክረን
ጎበዝ በርቺ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሬ ሰርቼው ወዉ በጠም አሪፍ ነበር እጀሽ ይበረክ
Looks yummy...can u pls tell us the exact measurement pls?
Wow konjo balemoya berchi
ማሻአሏህ ጎበዝ በርች ውዴ
መሻአላህ
ስራሽ ፅድት ያለ ነው እጅሽ ይትባረክ የኔ ውድ
Ma sha.allah
በርችልኝእህት
ማሻ አላህ በርቺ ውዴ ያምራል ❤❤❤
ሰራሁት ቆንጆ ሁኖ ወጣ
ኢንሻ አላህ ዛሪ እሞክራለሁ
Endemer konjo
ኑስቲላ ቤት መስራት ይቻላል አሳይኝ
ኒስትላ አሰራር አሳይኝ
በርቺ እኔምተመሬአለው👍
ኒስትላ አሰራር አሳይኝ❤
በርች እህት
ተላይ የፈሰሽዉን ወተትና ሱካሩን እደት አዘጋጀሽዉ
Konjo endemer
ሁለት ኩባያ ወተት እና 3/4ኩባያ ሱካር እሳት ሳታበዢ ማፍላት ሱካሩ እስኪማማ ብቻ ማማሰል ከዛ አታማስይው ለ45ደቂቃ እሳት ላይ ተይው እሳት እንዳይበዛ ሲቀዘቅዝ ይወፍራልለምትፈልጊው ጊዜ መጠቀም
@@myrestaurant9560 እሽእናመሰግንአለን
3/4ኩባያ ማለት ሶስት ወይም አራት ኩባያ ማለትሽ ነው
😍 yes
Enamesegnalen gn betam tefteshalI MISS YOU ❤😍😘
ነገ እሰረዋለሁ ኢንሻ አሏህ
እናመሠግናለን እህት
Endemer
ቀረፋ ስለሌኝ ካካዉ ፓዉደር መጠቀም እችላለሁ?
አመሠግናለሁ
👍👍👍
ሚሚ
ሚሚ ሰላም ላንቺ ይሁን ሞባይሌ ስለጠፋ ልንገናኝ አልቻልንም ሰላም ነው እንዳለ የሁሉም ሰወው ቁጥር ነው የጠፋብኝ ሀያት ነኝ
Yene wudd sitafi gize betam tecenike nbr be covid 19 taiza yihun biye
አመሰግናለው ስለተጨነቁ ግን እረፍት ልውሰድ ብዬ ነው የጠፋውት
😍😘
😋🤤
ብራውን ስኴር ከሌለ ምን ማረግ ትችላላቹ ነው ያልሽው?
ግርፍ የተፈጨ ሱኳር ከከው አድርገሽ ሞክሪው በጣም አሪፍ ነው
በቅንነትእንደመመር በተርፈበርቺል
መጠኑን ግን በፅሁፍ ብታስቀምጭልን ???
እናመሰግናለን እህቴ በርችልን በጣም ጐበዝ ነሽ
لو تكتبي بالعربي
السلام عليكم تقول لك خميره حليب باودر سمن او زيت وطحين سكر و بعدين تاجينه كويس
شكرا لك ❤️
አንድ ማንኪያ እርሾ
500ግ ዱቄት
100ግ የዱቄት ወተት
አንድ ትልቅ እንቁላል
60ግ የገበታ ቅቤ
ግማሽ ማንኪያ ጨው
2ትልቁ ማንኪያ ስኳር
ውሃ እንዳስፈላጊነቱ
ብራውን ሱካር እንደአስፈላጊነቱ
የተፈጨ ቀረፋ ፖውደር እንደአስፈላጊነቱ
ኮንደሊስ ሚልክ በመጨረሻ
በ180ሲንቲግሬድ ለ30ደቂቃ ማብሰል
ማሻ አላህ አላየሁትም ነበር ግብአቱን ውዴ ከልብ እናመሰግናለን በሰላም በጤና ኑሪልን
ማሸ አለህ ያምረል በርቺ😘
ማሻ አሏህ ሀሪፍ ነው ወደ ሹክረን
ጎበዝ በርቺ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘሬ ሰርቼው ወዉ
በጠም አሪፍ ነበር እጀሽ ይበረክ
Looks yummy...can u pls tell us the exact measurement pls?
Wow konjo balemoya berchi
ማሻአሏህ ጎበዝ በርች ውዴ
መሻአላህ
ስራሽ ፅድት ያለ ነው እጅሽ ይትባረክ የኔ ውድ
Ma sha.allah
በርችልኝእህት
ማሻ አላህ በርቺ ውዴ ያምራል ❤❤❤
ሰራሁት ቆንጆ ሁኖ ወጣ
ኢንሻ አላህ ዛሪ እሞክራለሁ
Endemer konjo
ኑስቲላ ቤት መስራት ይቻላል አሳይኝ
ኒስትላ አሰራር አሳይኝ
በርቺ እኔምተመሬአለው👍
ኒስትላ አሰራር አሳይኝ❤
በርች እህት
ተላይ የፈሰሽዉን ወተትና ሱካሩን እደት አዘጋጀሽዉ
Konjo endemer
ሁለት ኩባያ ወተት እና 3/4ኩባያ ሱካር እሳት ሳታበዢ ማፍላት ሱካሩ እስኪማማ ብቻ ማማሰል ከዛ አታማስይው ለ45ደቂቃ እሳት ላይ ተይው እሳት እንዳይበዛ ሲቀዘቅዝ ይወፍራል
ለምትፈልጊው ጊዜ መጠቀም
@@myrestaurant9560 እሽእናመሰግንአለን
3/4ኩባያ ማለት ሶስት ወይም አራት ኩባያ ማለትሽ ነው
😍 yes
Enamesegnalen gn betam tefteshal
I MISS YOU ❤😍😘
ነገ እሰረዋለሁ ኢንሻ አሏህ
እናመሠግናለን እህት
Endemer
ቀረፋ ስለሌኝ ካካዉ ፓዉደር መጠቀም እችላለሁ?
አመሠግናለሁ
👍👍👍
ሚሚ
ሚሚ ሰላም ላንቺ ይሁን ሞባይሌ ስለጠፋ ልንገናኝ አልቻልንም ሰላም ነው እንዳለ የሁሉም ሰወው ቁጥር ነው የጠፋብኝ ሀያት ነኝ
Yene wudd sitafi gize betam tecenike nbr be covid 19 taiza yihun biye
አመሰግናለው ስለተጨነቁ ግን እረፍት ልውሰድ ብዬ ነው የጠፋውት
😍😘
😋🤤
ብራውን ስኴር ከሌለ ምን ማረግ ትችላላቹ ነው ያልሽው?
ግርፍ የተፈጨ ሱኳር ከከው አድርገሽ ሞክሪው በጣም አሪፍ ነው
በቅንነትእንደመመር በተርፈበርቺል
መጠኑን ግን በፅሁፍ ብታስቀምጭልን ???
አንድ ማንኪያ እርሾ
500ግ ዱቄት
100ግ የዱቄት ወተት
አንድ ትልቅ እንቁላል
60ግ የገበታ ቅቤ
ግማሽ ማንኪያ ጨው
2ትልቁ ማንኪያ ስኳር
ውሃ እንዳስፈላጊነቱ
ብራውን ሱካር እንደአስፈላጊነቱ
የተፈጨ ቀረፋ ፖውደር እንደአስፈላጊነቱ
ኮንደሊስ ሚልክ በመጨረሻ
በ180ሲንቲግሬድ ለ30ደቂቃ ማብሰል
እናመሰግናለን እህቴ በርችልን በጣም ጐበዝ ነሽ
لو تكتبي بالعربي
السلام عليكم تقول لك خميره حليب باودر سمن او زيت وطحين سكر و بعدين تاجينه كويس
شكرا لك ❤️
ኒስትላ አሰራር አሳይኝ
😍😘
ኒስትላ አሰራር አሳይኝ
ኒስትላ አሰራር አሳይኝ