You are the best!!! I learn many thing easy way so could you show me how to make Mekelesha and lnjera not now any time I know you are busy.I want to say God bless you and your home you are super star. Yes!!!you are.
I am one of your biggest fan. Excellent and unique food always...i really enjoy your videos, tried to prepare and also share it with friends. Keep doing your excellent job..i want to see your videos for many many months, years to come. good Job Melly👌👌👌👌👌👌👌👌
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ እጅሽ ይብረክ ቢይገርምሽ ይሄንን ኮሜንት ስፅፍልሽ ልክ እንዳቺ አድርጌ እየሰራው ነው ተባረኪልኝ ❤️😘😘😘🥰🥰🥰🥰
በጣም አሪፍ ነው ። ዘይት የበዛ ይመስላል ያው ከጤና አንፃር እንጅ አንች ጥበበኛ ነሽ። ስትመገቢ የኔ ውድ በስመዓብ ብለሽ ብሉይ እሽ የኔ ባለሙያ።
ዋዉ ሲያምር እጅሽ ይባረክ የምን ስጋ ካሁን በዋላ ልዩ ነው እናመሰግናለን ሼር ኣድርጌዋለሁ 👏🏾
በጣም ቆንጆ ነዉ የእዉነት አንችን አለማድነቅ አይቻልም ልዩ ነዉ እጆችሽ ይባረኩ
አመሰግናለው እናትዬ
As much as I enjoy watching your cooking, I love watching You testing. You make me laugh.
አመሰግናለው እህቴ
Berchi gobez nesh.
ስስርው እደሚጣፍጥ ያስታውቃል የኔ ውድ ነገር እጅሽን ይባርከው ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ
የኔ,አንደኛ,እጂሽ,ይባረክ,,እንወድሻለን,!😘😍💋💋
ሰላምሽ ብዝዝት ይበል የኔ ባለማያ ዋው ብያለው እናመሰግናለን የኔ ውድ
ዋው እንዴት ያምራል ሰርቼ አየዋለሁ እጅሽን ይባርከው
ዋውያምራርግን እንጉዳይየሌረበት ሀገርስ ያለእንጉደይ ብታሳይንምነ
በካሮትም አሳይቻለሁ የኔ ውድ
@@Mellyspicetv 🙏💜💙💚
ሜሊዬ እስካሁን የማያቸው ሁሉ በጣም ተመችተውኛል ደግሞም አብሬሽ እየሰራዋቸው ነው በጣም ምርጥ👌 ሙያ አለሽ በርቺ የኔ ቆንጆ ለእኔ አንቺ 1ኛ ነሽ ተመችቶኛል
Melatye tebarekilign yene ehet balemoyanesh I like all of your vidos I got a lot of knowledge thank you God bless you
ሥራሽ ድንቅ ነው ያምራል ... አንሞክረዋልን
ባለሞያ !!! በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ እጅ ይባረክ !!!
ደስ የሚል ፈጠራ ነው ወደነዋል ሰርተን አስቀነከምሰው ጉአጉተናል
ቅመም የሆንሽ ሴት ተባረኪ ሰው በዘር እያበደ ነው አንቺን ማየት ይሻላል ቶሎ ቶሎ ልቀቂብን
አመሰግናለው ዳንኤል ከቅዳሜና እሁድ በስተቀር በየቀኑ ነው ምሰራው
@@Mellyspicetv እኔም በጣም አመሰግናለሁ አንቺን እያየሁ ባለሙያ ሆኛለሁ እድሜ ጤና ብልፅግና ከነቤተሰብሽ
❤❤❤❤ ዋው የኔ ባለሙያ ማሽሩሙ ግን እንደት ነው እምናፀዳው ገንፈል ይበል ሜሉዬ
ዋው ዋው ብያለሁ ምን አባቱ እስቲ እሱንካን ቢሆን ሰርቼ እበላለሁ
Betami adinaqshi negni goobezi
ዋው ጎበዝ በታም ያምራል እናመስግናለን
Gobz mashallah ejesh yebark
አሠራርሽ ማራኪ ነው በርቺ ።
በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
Tebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏
So proud of my dear sister! Tebarki I love and enjoy the testing part mostly!
Yane liyu barchilgn batam arif naw
Good job! Berchi.
ጌታ ይባርክሽ እህቴ!!
Waww Milly ትችያለሽ
Wow seyese gomaji ejish yeberki
Betame gobeze neshe
Very nice cook yasgomejal
Gobez lege!!!!
እኔ እንጉዳይን ጥብስን በጣም እወደዋለሁ ይን ደግም እምክረዋለሁ ተባረኪ
Wow melliye mert new siyasgomej!! Thank you for sharing!
ተባረኪ ገብዝ ባሎያ 🙏🙏🙏🙏🙏
You are the best!!! I learn many thing easy way so could you show me how to make Mekelesha and lnjera not now any time I know you are busy.I want to say God bless you and your home you are super star. Yes!!!you are.
እሺ እግዛብሄር ያክብርልኝ
Good job,God bless ur hands.
wwwwowww bexam arif new gin enguday alewedem serash bexam yemechegal tebareki
መሲዬ በበርበሬ ሞክሪው በጣም ቃናውን ይቀይረዋል
እጅሽ ይባረክ።❤❤❤
Swedshi eko mknyatum betam bahlawna ye Ethiopia yanunur hunatan yamakele new yemtakerbiw betam amesegnalehu.
ተባረኪልኝ ቤቲዬ
ባለሙያ
ተባረኪ ቆንጮ እናመሰግናለን🙏
You are very creative.
ዋው በርችልን አስቀናሽን
Konjo endehone yastawekal! Thank you much.
You’re so creative! 💕💕💕
Show us how to make injera
Melly gobez berchi yene gobez.
ዋዉ ሲያምር በርቺ ሜሊዬ
Btam gobznesh🤩your super 👌 ❤ 🌟 brche
I enjoyed your cooking
Betam Goobez Nashe!!
እንጀራሽ ሲያምር ሜሊ እስኪ አንቺ እንጀራ እንዴት እንደምትጋግሪ እሳትን?!!
እንጉዳይውን አጥበሽ ነው የፈጨሽው?
You are born to cook👌🏽 above all your creativity is supper...keep it up sis
Thank you sis. Healthy recipe
Wellome melltiye yene balemoya gobezi.iniwedishaalen.
አመሰግኔለው
እጅሽ ይባረክ
Wowwww gobzi berchi❤💖💝💪👍👍👍👍👍👍
Mellye Enikuliliche😍 my mouth watering You’re so creative always new talent u share tebarekiligne 🙏🏾❤️
Asgomegeshin erab bilong new yayehut videoshin. Yummy 😍
ሜሉ እጅሽ ይባርክ እንዴት እንደሚጣፍጥ ትየኝ በፍስክም በእንቁላል ሙከከስ ነው በስጋ ምትክ
I like the way you talk
amazing......
Mellyee yenye konjo GBU. Could you make white Fettuccine Alfredo Lasagna with Chicken pls yenye mar.
የኔ ወድ ብርክ በይልኝ የኔ ቅመም
I have never seen you this excited and taking three bites....haha love it can't wait to try it.
ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ:: አቤት ይሄ የእውነት ምንቸት ቢሆን ልዩ ነበር:: "የምንቸት ወንድም በሉ🤣🤣 እኔ "ፌክ ምንቸት ብዬዋለሁ😜😜😜:: ግን በእውነት ሙያሽን እንዲሁም ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፍም:: በርቺ ተበራቺ ቀጥይ👍🏾👍🏾👍🏾👏👏👏🙏🙏🙏
አመሰግናለው አንባር እሺ ፌክ ክክክክክክ
Er egeshen yebarkw betam balmuya neshe
Wowwwwwwwww
ወጥ ከሰረረን በኃላ ሸታውን ከቤታችን እንዴት አናስወጣለን
እንቁልልጭ 👌👌👌❤
ላንቺ ነው ሜሪ
Ene bkrote mokraw arif nebr yhanenem mokerwalhu.vravo..melachn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌
yene balmuya
I am one of your biggest fan. Excellent and unique food always...i really enjoy your videos, tried to prepare and also share it with friends. Keep doing your excellent job..i want to see your videos for many many months, years to come. good Job Melly👌👌👌👌👌👌👌👌
አመሰግናለው ዮዲት እግዛብሄር ያክብርልኝ
ዋው ሚሉ.... ይሄን የስሩት እጆችሽ
ይባረኩ.... እናመስግናለን.... ሚሉዬ
የ እጉዳዩን ጥብሱንምፕሊስ ሞክሪው
በጣ ይጣፍጣል 🙏💚💛❤️👈
አመሰግናለው እሺ ሀይሚ
Melly spice tv ... ሚሉዬ ምንም እይደል በርቺልን እህት 🙏😃
እረ በናትሽ ምራቃችንን እንቁጭልሌ? ባለሞያዬ the best in all way
ዋዉ በጣም የሚየምር በለሞያ 👍🏾👍🏾
ሀይ ሜሊ እንኳን ደህና መጣሽ
ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የተባረከ ይሁን
Mushroom የጣሳው ይሆናል ? ለጊዜው እሱ ነው ያለኝ ?
አመሰግናለው ሀንዬ ይሆናል
Thanks. It looks yummy
የኔ ዉዴ አይ ሞያ ምና ለ ጉረቤቴ ብትሆኘ ስነ በይኝ እንደዉ አሳይተሽኛል። አመሰግናለሁ!!!
Thank u malu eniguday alewedim gin sereche emokiralew 🥰
ሜሊዬ ልዩ ነው ወድጄዋለው😍
Nice
Sadenkesh kalat ateregh beteru seat metashelegh enguday alegh shortage laregew neber asaben keyerku.
Nice delicious 🤩🤩💖
Amlake agrachinn selam adrehl
ዜድ አሜን ያደርግልናል አይዞሽ ሀገራችን በእግዛብሄር ጥበቃ ነው እስከዛሬ የቆየችው አሁንም እሱ አለ
ዋው 😋😋
ሜልዬ አስማት እኮ ነሽ
የኔ ማር ስወድሽ እኮ
እራሱ የበርበሬው ከለርእርእውንት ንው እንቁልልጪ ልክ ንሽአይ በቃ ከባለሙያ በላይ ስም የለም በጣም ጎበዝ ንሽ በዚህ ላይ ያደንኩሽ ቲማቲም አለመጨመርሽ የት ቲማቲም ይገባል የት አይገባም ታውቂያለሽ እር እንጀራ አሳይን አትወጂም መስለኝ እንጀራ መጋገር አንዴ አሳይን እባክሽን ቻናልሽ ላይ የእንጀራ አገጋገር ስፍልግ አላገኝሁም ስለዚህ እኔ ብቻ አይደለም የጠየኩት እባክሽ እሳይን👍🌹💕
ቹቹዬ ስላልቻልኩ ነው ለግዜው ወደፊት አሳያለው
👌🏽👍🏽💕
What is the called Mekelasha in English?
መከለሻ በእንግሊዝኛም መከለሻ ነው ይኸው አሰራሩ
ua-cam.com/video/ZzC8XVdbXDo/v-deo.html
እንጉዳይ ምንድነ ዉ የጅብ ጥላ ሚባለዉ ነዉ ወይስ አላወኩትም ብዙም
አዎ የጅብ ጥላም ይባላል
@@melatasrat5499 እሺ እህቴ
ሜሊ ሰብስክራይብ አድርጌ እየተከታተልኩሽ ነው በጣም የምትገርሚ ባለሙያ ነሽ ግሪክ አቅሽ ነበር እስኪ አንቺም ሰብስክራይብ አድርጊኝ እና አበረታቺኝ በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው
እኔ ይች እንጉዳይ አትመቹኝም ባለፈውም እንጉዳይ ስትሰሪ አይቻለሁ ያለ እንጉዳይ መስራት አይቻል በድንቹ ብቻ
ሜሊዬ ልዩ ነው እንቁልጭልጭ ያልሽውን ወድጄዋለው🤣