Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ የስሟን ነገር ሳትረሱ ንገሩኝ የምሬን ነው!!
እንቁ ቂጣ ፍርፍር😃
ብሏት በዘዴ 😋
I think we can call it Melat's "Kita salsa firfir"! Happy?
ምትክ
ክበሩልኝ ሁላችሁም
በጣም አሪፍና ቀላልthank You Mali
ሜሊየ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ባለሙያ ስራሽ ሁሉ ደስ ይላ ተባረኪልኝ እድሜና ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ቀለ ል ያለ ነዉ በርቺ
😅በጣም ምርጥ አሰራር በርቺ ።
ዋዉ የናዝሬት ልጅ ነሽ እንደኔ በጣም ደስ ይላል። ጎበዝ በርዚ አሁንም።
በጣም ያምራል፡ የተለየ አሰራር ነው፡ ተባረኪ፡፡
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ ስለተዋወኩሽ ደስ ብሎኛል ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው ይዘሽ የመጣሽው በጣም አሪፍ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በርችልን በቀጣይም እንጠብቅሻለን በላይክ
አሜን አጸደ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ኑሪልን
እድሜና ጤና ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ ሜሉየ ምን እደምልሽ አላውቅም በጣም ነው የማደቅሽ ብዙ ሙያወችን ተምራለሁ ካንች ሰላምሽ ይብዛልን
አሜን የኔ ወርቅ
ሜሊዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ሰሞኑን አንደኛ መሆን ለምጄ ተንደርድሬ እኮ ስገባ ልሰበርብሽ ነበር
የኔ ውድ አመሰግናለው
በባም አደንቅሻለሁ እናመሰግናለን በርቺ
እሺ የኔ ውድ
በጣም ጎበዝ ነሽ
በጣም ጎበዝ ናሽ በቱና የሚስራ ምግብ አሳይኝ
ሜሊ ሲጣፍጥ ጤፍ ያለበት ነገር ሁሉ ምርጥ ነው እደል እንደኛ❤
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ 👏👏
ሀንዬ ሰላም ነሽ
ሜሉ በጣም ነው የምከታተልሽ የምትሰሪያቸው ሁሉም እሞክራቸዋለሁ እባክሽ ለልጆች የሚቋጠር ስሪልን እንወድሻለን
ሜልየ ባለሙያ የምልሽ በምክኒያት ነው የሚሰሩ እጆች ይባረኩ ዋውዋውዋው
በጣም ነው ይምወድሽ
እውነትም ቀለል ያለምግብ ነው በርቺ❤❤❤
ቅመሜ ምንም ብትሰሪ ታረኪኛለሽ። የኔ ልዩ።
ሰላም ሜልዬ በጣም ምርጥና ቀላል አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👍❤🙏
ሜሊ ቆንጆ ሞያ ነው ያሳየሽን እጅሽ ያባረክ ውዴ ሊያውም ባገራችን ጤፍ ዋው
ቆንጆ ነው ሜሊ። ይሞከራል። ጎበዝ። እንቁ ሳላይሽ ብለሽ ጥሪው።
It is very nice,I would like to try it my self
God bless u. MELY I like your channel , It is Super! Super! SUPER!! (To use your own word).
Meluye betam des yemil aserar nw ejochesh yebareku gin lela atkiltochin mechemer ayechalm wey? Enamesegenalen👍👍👍👍👍
አመሰግናለው ስመኝ ይቻላል
ሜሊዬ ቀለል ያለ ቁርስ ከቅመም ሻይ ጋር እጆችሽ ይባረኩ
እናመሠግናለን ላክ 💛💚😍😘ሸር
ሜሉ እንደ ሁሌው አስደማሚ ነው ዛሬም ረጅም ኑሪልኝ
እጅሽ ይባረክ ሜልዬ
ሜሉ ሰወድሽ እመሠሪያቸዉ ምግቦች እሰራለሁ እና በጣም ነዉ እሚጥመዉ ክበሪልኝ
እኔም በጣም አመሰግናለው
እጂሸ ይባረክ
አሜን ሀንዬ
ሜሉ ዬ እናመሰግናለን ግን ስትቀምሺ በስመአብ ብትይ ብታማትቢ ብዬ እመክርሻለሁ ።
ደስ ስትይ ምርርርርርርጥ ምግብ!!!
ሜሉ በበጣም ነዎ የምወድልሽ ሞያሽን የምወድል በርች ❤
Merte aserare mellyie konjo lekurse arife.
የሄ በጣም ጥሩ ፈጠራ ጓበዝ ምርጥ ፈጠራ !!
meluye ejesh yebarek yene balemuya enem emokrewalew.
አቦ ይመችሽ
ባለሞያ ነሽ!!!❤❤❤
ጥሩ ነዉ
ሜላትዬ ስወድሽ🥰🥰🥰
Great job,you are creative
melliye yene konjo balemuya tebareki berchi
I LOVE IT 👌👌👌
Mellya ejesh yibarek koy sem lawetalet
ሰላም ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
አሜን ሳርዬ
ሰላም ለቤትሽ አድስ ነኝ እስኪ እሞክረዋለሁ
በጣም ጥሩ
Tebark betam arif new
ሜልዬ፣ፈጠራ፣አደኛ፣
Hi wed egeh yebarak tamahetogal
tsera wow ejeshine yebarkew
ማሻአላህ ጎበዝ ልጅ ነሽ ከምር ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰንበት አልኩኝ ግን በጣም ወድጄሻለሁ ማር
አንድ የሻይ ማንኪያ ቂቤ ለሽታ ቢገባበት ጥሩ ነበር ማሬ( ስሙ አበሻ ቶስት) በርቺ ጎበዝ እኔ ለልጆየቼ እንቁላል ሥሠራም እንደሱ በጣም ትንሽ ቂቤ ጣል አረግበታለሁ ይወዱታል እናመሰግናለን
ይቻላል በቅቤም በጣም ነው የሚጣፍጠው እረስቼው ነው ያልተናገርኩት
ጎበዝ ነሸ በሦስት እንቁላልና ቂጣ ሌሎችም ተጨምረው ቤተሰብ ይመግባል ጥሩ ሀሳብ አመንጪ ነሽ በርቺ!!
ያምራል ። ጤፍ ቂጣ ሲሆን በጣም ይሰባበራ። እንዴት ወጣሽ?
እጅሽ ይባረክ
ውይ ስትሰራው እራሱ አፍሽ ላይ ሲጣፍጥ
Meluye betam gobez nesh!!!
አንድ ቀን በዱርቴረ ሞክሬው ይጠፍጠል
ማራኪ ሰለምሽ ይብዛ እንደሁልግዜ ቶፕ ነው ያም ያም 😘🌹👌👈
Mellye please show us how to make healthy kids school lunch boxs ...
ዋዉዉዉ በጣም የማምር አሰራርነወ👌👌
ሀይ
ኑርሊኝ የኔ ባለሙያ
ሰላም ስራዎችሽን አያለው ቆንጆ ነውእኔ አዲስ ዩቱበር ነኝ ምን ባደርግ ውጤታማእሆናለው
ሜሉዬ ግራ ግብት ነው የሚለኝ ለልጆቼ የምቋጥረውወንዱ በተለይ 14 አመት ስለሆነ ሽንኩት ያለው አትስሪ አንዴ ነጭ ሽንኩርት አትክተቺ ይለኛል ግራ ግብት ነው የሚለኝ እንደው እስቲ እዚህ ያላችሁ እናቶች ምንድነው የምትከቱላቸው ሃሳብ አካፍሉን
የኔም ጥያቄ ነው
Ezis nay gezay xegem eyu..bifilay koliut ziwesdiwo misah
ሽንኩርት አትጨምሪ ሲሏችሁ ሽንኩርቱን ውሀ ጨምራችሁ ፍጩት እና ጨምሩት አያቁትም ሲያዩት ነው የሚያናድዳቸው እንጂ በጣእም ብዙም አይለዩም ልጆች
@@Mellyspicetv ሜሉዬ እሺ እሞክራለሁ ግን እባክሽ ለልጆች ምሳ ይዘው የሚሄዱት ነገር ካለሽ እሱን አካፍይን አንቺ መለኛ ነሽ
ይገርማል የኔ ልጆች ጥያቄ ብቻ ይመስለኝ ነበር የሽንኩርት ነገር
እንቁላል ጨጨብሳ ብዬዋለሁ ሜሉ
yene liyu ejoch ybareku
በርበሬ ማድረግ እንችላለን ወይ
ሜሎዬ ትእግስትሽን አደንቃለሁ።
እጅሽ ይባረክ የሴት በላይ
አመሰግናለው አልሚ
ሚልዬ አንቼ እኮ ምርጥ ነሽ
ወደነዋል፡እጅሽ፡ይባረክ
እኔ በፊት እንጀራ እጋግሪ ነበረ የሱማሌ እንጀራ ወላሂ አሁን ጠፍብኝ መሰል ስደት ስላለሁ ሞያ ተማሩ ለባሎቺቺሁ ጎበዝ ነሺ እህት ተከታይሺ ነኝ ግን ኮመት አልጥፊ እንጂ
የኔቆጆ
ስወድሽ እኮ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ
ፈጣን በይው
By the I love watching your show ! I will try this
Thank you dear
Interesting food looks yummy
እናመሰግናለን።
I really like the receip easy and fast , thank you melly, everyone you should try it.
I love your recipes GOBEZ NESH
You are amazing cook
ሜላት አንደኛ ነሽ
nice mellye Good job! next demo y kita duket azegejajet asayin
አሪፊ
thank youeski beneka ejesh lelejoch meska feten kelel yale nger asayen
ዝልሬ ከሰአታት በሗላ ለልጆች ምሳ እቃ የሰራሁት ጠብቂ
melluye tebareki. ene (enqu chebsa) biyewalehu
ሜሊየ በዚ መልኩ ሰርቼው አላውቅም ነበር አዲስ ነገር አግኝቻለው አመሰግናለው
ሚሉ አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ናዝሬት የ11 ቀበሌ ልጅ ነሽ መሰለኝ ሱማሌዎች ብዛት የሚኖሩት እዛ ሰፈር ነው ብዬ ነው
አዎ ሰሚራ
@@Mellyspicetv እሺ ሜሉ ሁሌ ሳይሽ የት እንደማውቅሽ አስብ ነበር አሁን ተመልሶልኛል
ባለቤቴ እንደዚህ አይነት ነገር ሰርቶ ሲበላ አውቃለሁ 😁😁😁 የሚገርም ፈጠራ ነው የእንቁላል አፍቃሪ ነውና የማይሞክረው ነገር የለም በብዛት በእንጀራ ነው የሚፈረፍረው ስሙ ደሞ የቻይና እንጀራ ነው የሚለው እሱ ያው ቻይኒዝ ስለሆነ ማለቴ ነው አድናቂሽ ነኝ ሜሉ ውድድድድድ
ራሁዬ አመሰግንሻለሁ!ኤዢያኖች ልክ ነሽ ለምን እንደሆነ ባላውቅም በጣም እንቁላል ይጠቀማሉ
ለብለብ ጨጨብሳ ብዬዋለው።
betam balemoga nesh enatu
ምርጥ ነሺ እኮ ቅመም የሆንሺ ልጅ
ሻዩን እኳን ተያት
እሺ ራሁ
ምግቡ ውስጥ በማይታይ መልኩ መጨመር ለምሳሌ ነጭ ሽንኩርቱን መፉጨት እና ሽንኩርቱንም መፉጨት ከዛ ልክ ለበአል እንደምትታደርጊው በየቀኑ ከምፈጪ ደግሞ በርከት አድርገሽ ፈጭተሽ ፉሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ከዛ ምግብ ልትሰሪ ስትይ እያወጣሽ መስራት 😊😊
ቆይ ልሞክረው😘😘😘😋😋😋
mellye enkuan deham metash yene kongo betam kongo❤❤❤👍👍👍👏👏👏
አመሰግናለው የኔ ውድ
u always Amaze me.....have learned a lot . Thank you Melly...I am serious
Thank you Elu
ለየት ያለ አሰራር ነው

ሰላም ስራዎችሽን አያለው ቆንጆ ነው
እኔ አዲስ ዩቱበር ነኝ ምን ባደርግ ውጤታማ
እሆናለው
ሜሉዬ ግራ ግብት ነው የሚለኝ ለልጆቼ የምቋጥረውወንዱ በተለይ 14 አመት ስለሆነ ሽንኩት ያለው አትስሪ አንዴ ነጭ ሽንኩርት አትክተቺ ይለኛል ግራ ግብት ነው የሚለኝ እንደው እስቲ እዚህ ያላችሁ እናቶች ምንድነው የምትከቱላቸው ሃሳብ አካፍሉን
የኔም ጥያቄ ነው
Ezis nay gezay xegem eyu..bifilay koliut ziwesdiwo misah
ሽንኩርት አትጨምሪ ሲሏችሁ ሽንኩርቱን ውሀ ጨምራችሁ ፍጩት እና ጨምሩት አያቁትም ሲያዩት ነው የሚያናድዳቸው እንጂ በጣእም ብዙም አይለዩም ልጆች
@@Mellyspicetv ሜሉዬ እሺ እሞክራለሁ ግን እባክሽ ለልጆች ምሳ ይዘው የሚሄዱት ነገር ካለሽ እሱን አካፍይን አንቺ መለኛ ነሽ
ይገርማል የኔ ልጆች ጥያቄ ብቻ ይመስለኝ ነበር የሽንኩርት ነገር
እንቁላል ጨጨብሳ ብዬዋለሁ ሜሉ
yene liyu ejoch ybareku
በርበሬ ማድረግ እንችላለን ወይ
ሜሎዬ ትእግስትሽን አደንቃለሁ።
እጅሽ ይባረክ የሴት በላይ
አመሰግናለው አልሚ
ሚልዬ አንቼ እኮ ምርጥ ነሽ
ወደነዋል፡እጅሽ፡ይባረክ
እኔ በፊት እንጀራ እጋግሪ ነበረ የሱማሌ እንጀራ ወላሂ አሁን ጠፍብኝ መሰል ስደት ስላለሁ ሞያ ተማሩ ለባሎቺቺሁ ጎበዝ ነሺ እህት ተከታይሺ ነኝ ግን ኮመት አልጥፊ እንጂ
የኔቆጆ
ስወድሽ እኮ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ
ፈጣን በይው
By the I love watching your show ! I will try this
Thank you dear
Interesting food looks yummy
እናመሰግናለን።
I really like the receip easy and fast , thank you melly, everyone you should try it.
I love your recipes GOBEZ NESH
You are amazing cook
ሜላት አንደኛ ነሽ
nice mellye Good job! next demo y kita duket azegejajet asayin
አሪፊ
thank you
eski beneka ejesh lelejoch meska feten kelel yale nger asayen