ምርጥ የሸንብራ አሣ ወጥ //Shimbra asa wet

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
    / ethiotastyfood
    / ethiotasty
    EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.

КОМЕНТАРІ • 61

  • @user-np5dj5kt3d
    @user-np5dj5kt3d 5 років тому +1

    እህቴ እጅህ ይባርክ በጣም ደስ ይላል ሁሌም እክታተልሻለው መስራት ስፈልግ አንችን እያየው ነው የመስራው ሁሉ ነገርሽ ይጥማል እውነቴን ነው እያካበድኩ እዳይመስላችሁ ከፅዳቷ ጀምሪ ከመልካም ንግግሮቿ እርጋታዋ ሞያ ማንም አይደርስብሽ ። የኔ ውብ በርች በጣም ደስስስስ ይላል

  • @addisone2883
    @addisone2883 5 років тому +1

    እህቴ በጣም የምራል አረብ አገር ክበብ ድቄት መስራት ይቻላል ጥሬ ሽንብራ ገዝቼ ትንሽ አመስ አርጌ ፈጭቼ ሞክሬ ነበር ግን ስጠብሰው ከምጣድ እራሱ አልወጣም

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому +1

      ሞክሬው አላውቅም እንደሱ ይቅርታ የሃበሻ ሱቅ ካለ የምትኖሩበት አካባቢ አይጠፋም ዱቄቱ

  • @birtukantesfaye4194
    @birtukantesfaye4194 5 років тому +1

    ዋውውው ጎበዝ እህቴ እኔም እሰራ ነበር ኢትዮ እያለሁ በጣም ይጥማል የምታገኙ ሰርታችሁ ብሉ

  • @RD-yc9vk
    @RD-yc9vk 5 років тому +1

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ በርቺ

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 років тому +1

    አሪፍ ነው

  • @melesefitawok6628
    @melesefitawok6628 5 років тому +1

    የሽብራ ዱቂቱን ከየት አመጣሽው ማለቴ እንዴት አዘጋዘሽው የተቆላ ነው ሽብራው ወይስ የተነከረነው እናት ንገሪኝ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      ከሀገር ቤት ነው ያመጣሁት

  • @rehmetnejat8638
    @rehmetnejat8638 5 років тому +1

    ለሽምብራ አሳ ተብሎ ሚዘጋጅ ነገር አለው ወይስ ያለምንም ቅመም የሽምብራ ዱቄት ብቻ ነው የሚሆን?

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ነው የምትሰሪው ሁሉ ግን የምትሰሪያቸው ሁሉብበግራም ወይም በሊትር ስለማትገልጪ ትንሽ ይከብዳል ለመስራት ።ካለ ግራም እና ካለ ሊትር በእሁን ግዜ አይደረግም በእነ ትልቋ እማማ ግዜ ቀርቷል።

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 років тому +2

    Ejesh yibarek

  • @alganeshe1338
    @alganeshe1338 5 років тому +2

    ehtey melekam wet serash yameral eny gene magenaet alechalekum.

  • @hfhfhfjff1364
    @hfhfhfjff1364 5 років тому +3

    እንኮን ደህና መጣሽ እህታቺን

  • @asliizakir7396
    @asliizakir7396 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ግን ሹምብራውስ እንዴት ነው የምፈጫው? ወይም ከምን ጋር ነው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому +1

      ለሽንብራ ዓሣ ተብሎ የተዘጋጀ ሽሮ ነው የኔ ከአገር ቤት ነው ያመጣሁት ከአገር ውጪም ቢሆን ማንኛውም የሀበሻ ሱቆች ይገኛል

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @jemilaalishikuruila1741
    @jemilaalishikuruila1741 5 років тому +1

    Arif new eht berchi

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 4 роки тому

    ባለሙያ ነሽ አሰራርሽን ወድጄዋለሁ

  • @user-yn9fn6wu7n
    @user-yn9fn6wu7n 5 років тому +1

    ጎበዝ ባለሙያ

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 2 роки тому

    yeshinbira duketun lemazegajet yeshinbira frew yikolal weyis betirew nw yemifechew???

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  2 роки тому

      በሽንብራ ዱቄት ቀምመሽ መስራት ትችያለሽ ውዴ

  • @oneLove-cq3tu
    @oneLove-cq3tu 5 років тому +1

    Thanks

  • @jijijojo1153
    @jijijojo1153 Рік тому +1

    Konjo kelal

  • @user-mh7ok8kj7y
    @user-mh7ok8kj7y 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በህይወቴ በልቼ አላውቅም ሽንብራው ምን ተብሎ ነው የሚገዛው?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому +1

      ለሽንብራ ዓሣ ተብሎ የተዘጋጀ ሽሮ ነው የኔ ከአገር ቤት ነው ያመጣሁት ከአገር ውጪም ቢሆን ማንኛውም የሀበሻ ሱቆች ይገኛል

    • @salihabilal5599
      @salihabilal5599 5 років тому

      @@EthioTastyFood Betam Enamsegenalen Ehtachen Gn Yshnberawen Duket Azgejajet Betngrign yene Konjo

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d 5 років тому

      تአንተ ያልከው ይሁን የፈቀድከው ይሁን ሽብራውጥሬው ህሙስነውበአረበኛበግሊዘኛ

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d 5 років тому

      تአንተ ያልከው ይሁን የፈቀድከው ይሁን በእንግሊዘኛ አላቅም

  • @aminatmohammed4604
    @aminatmohammed4604 5 років тому +1

    ያምራል

  • @gv3009
    @gv3009 5 років тому +1

    መከለሻ ምነድነው

    • @zekiya8553
      @zekiya8553 5 років тому

      korerima malete new weyi hebesha huno mekelesha yemayak kkkkk

  • @betelhmgudta3419
    @betelhmgudta3419 4 роки тому

    Yena mar enamesegenalen berchii

  • @athnibisri2038
    @athnibisri2038 3 роки тому

    Yena konjo sherkurt etebesalehu saybalem yemebalew akulalalehu new

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому

      ሽንኩርቱን በደንብ አቁላልቼዋለው ከበርቤሬም ጋር በደንብ ቁሌቱን ማቁላላት አለብን

  • @messeret911
    @messeret911 3 роки тому

    👌😘 thanks sweetie for sharing

  • @amiraamira-or2ee
    @amiraamira-or2ee 5 років тому +2

    Buono 😍

  • @user-jb6io4js4x
    @user-jb6io4js4x 5 років тому +1

    ሽንብራውን እቤት መፍጨት ከተቻለ በማሽን ፍጭቸ እድሞክር ንገሬኚ ምንምን ቅመምስ ይፈልጋል

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      የኔን ከአገር ቤት ነው ያመጣሁት ይቅርታ እንዴት እንደሚዘጋጅ
      እርግጠኛ አይደለሁም።
      ከአገር ውጪም ማንኛውም የሀበሻ ሱቆች ይገኛል

  • @user-oy2pb6ro2i
    @user-oy2pb6ro2i 5 років тому

    ዱቄቱ ባረብኛምንይባላል. ካላስቸገርኩሽ

  • @wenchetwenchet6267
    @wenchetwenchet6267 5 років тому

    Asa Yemealew shnbraw Neway Keykrta Gar Melshlng

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      አዎ ለሽንብራ አሳ ተብሎ ለየት ባለ መልኩ ነው የሚዘጋጀው ሽሮው

  • @seblezelelem2552
    @seblezelelem2552 5 років тому

    Amsegn gen konjo bmndnew ymblaw

  • @feretadesse768
    @feretadesse768 5 років тому +2

    Salamese yebeza eheta merete nawe

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому +1

      amen

    • @user-bc4pp5sp9q
      @user-bc4pp5sp9q 5 років тому

      እህት እናመሠግናለን ግን የሽብራ አሣውን እቤት ማዘጋጀት እንትላለን ወይሥ ይሸጣል

    • @feretadesse768
      @feretadesse768 5 років тому

      Ena ayeca edataradahute mazagagate yecalale

    • @user-bc4pp5sp9q
      @user-bc4pp5sp9q 5 років тому +1

      @@feretadesse768 እሽ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому +1

      ለሽንብራ ዓሣ ተብሎ የተዘጋጀ ሽሮ ነው የኔ ከአገር ቤት ነው ያመጣሁት ከአገር ውጪም ቢሆን ማንኛውም የሀበሻ ሱቆች ይገኛል

  • @sahadasahada3318
    @sahadasahada3318 4 роки тому

    የሰብራ፡ብሰኩቱ፡አሳይንማሬ

  • @user-xl5cy7ns3f
    @user-xl5cy7ns3f 5 років тому +1

    ሽንብራው የተቆላ ነው ያልተቆላ ነው እህቴ

    • @workiyeayalew9129
      @workiyeayalew9129 5 років тому

      የኔም ጥያቄየ ነዉ

    • @user-xl5cy7ns3f
      @user-xl5cy7ns3f 5 років тому +1

      EthioTastyFood እሽ አመሰግናለው

    • @abisiniyaethiopia6676
      @abisiniyaethiopia6676 5 років тому

      ውጭ ያለነው በየ ሱፐርማርኬቱ የተፈጨ የሽንብራ ዱቄትሽብለሽ ፈልጊ በአለሽበት አገር ቋንቋ ፃፊና ፈልጊ ታገኛለሽ