Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ባንኮችን የዘረፈው የወንድሜ እና የእኔ መጨረሻ የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን ጉድ ሰምቶ ይፍረደኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 тра 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 3 місяці тому +50

    ንፁ ሰው ብትሆኚ ያቺን ምስኪን ለማጭበርበር ባልተባበርሽ ፈጣሪ ይሁንሽ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 місяці тому +198

    የልጅቷን የካሳ ብር ለምን እንዳይሰጣት ተባበርሽ ❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 3 місяці тому +250

    ማነው እንድኔ ተክታታይ ፊለም የሆነበት የህ ታሬክ 🤔🤔🤔🤔🤔

    • @zabibakeder1542
      @zabibakeder1542 3 місяці тому +2

      😂😂😂ine

    • @liyamotton2066
      @liyamotton2066 3 місяці тому +9

      😂😂😂እኔ ደሞኮ ስለበዛ የራሳንም ክፋት ተናገርች አመለጣት ቼኩን መክንሰላ አይገርምም አስመሳይ ናት

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 3 місяці тому

      🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @taychmechal348
      @taychmechal348 3 місяці тому

      ክክክ😂😂

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 3 місяці тому +118

    እስኪ ልስማው ይሄ
    የአለም አቀፍ ወንጀለኛ😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому +6

      በትክክል ኧር ሌብነት ኢትዬጲ ላይ ነገሰ እንዴት ደሃ እና አገር ይደግ እግዝዬ ሰንት አመት ለመኖር ልቦና ይሰጣቹ

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 3 місяці тому +4

      😂😂😂ምናለ አለምን እየዘረፈ ሀገር ባለማ ሀገሬን ቦጠቦጣት እንጂ😭😭😭

    • @saraabate1804
      @saraabate1804 3 місяці тому +3

      አፍዝዝ አደዝዝ ነውግን 🤔

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i 3 місяці тому

      @@saraabate1804 አረ ምን አውቄ በሃቅ መስራት እየቻለ ደሞ ለአንድ ነብሱ በዚህ ልክ ገንዘብ ማምለክ ከባድ በሽታ ነው

    • @user-se8to4qe5q
      @user-se8to4qe5q 3 місяці тому +1

      😂😂😂kelal gud eko nw

  • @user-wu3vg4lu9b
    @user-wu3vg4lu9b 3 місяці тому +76

    አለም ሰገድ ማነዉ እደኔ እሚያደቀዉ እኔ እዩሀ ሚድያን በጣም መከታተል የጀመርኩት አለም ሰገድ ከመጣ ጀምሮ አድቀን አያልፈኚም እናደሞ ተሻገር ጣሳዉ ሳለ ሁለቱ ይመቹኛን በተለይ አለም ሰገድ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ እድሜ ይስጥህ ከነቤተሠብህ

    • @user-hu4po5ne8r
      @user-hu4po5ne8r 3 місяці тому +1

      Ewnet new

    • @user-je2od2mh3e
      @user-je2od2mh3e 3 місяці тому +3

      ተሻገር ጣሰው ግን የት ጠፋ?

    • @teyebaaderejee
      @teyebaaderejee 3 місяці тому +1

      እኔራሱ ስወደው ደሞ ስረኣቱ ወላሂ ፍቅር የሆን ሰው አላህ እድሜ ይስጠው

    • @user-qd9lr6go4h
      @user-qd9lr6go4h 3 місяці тому +1

      የተሻገር መጥፋት የኔም ጥያቄ ነው

  • @abentekelly9387
    @abentekelly9387 3 місяці тому +111

    ሌቦ ሲሰርቅ አይጣለም ሲካፈል እንጂ ፣፣ ምናልባት ሁሉንም ላታውቂ ትችያለሽ ግን ከደሙ ፍፆም ንፁ አይደለሽም

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 місяці тому +56

    ሌላው ታሪክ እንኳን ውስብስብ ነው ሚስቱን አቃጥሎ ካሳዋን አለመስጠትሽና ልክ አልነበረም ሴት ሆነሽ የሴትን በደል አለማጋራት ትክክል አይደለም ሌላውን ጉዳይ እውነትሽ ያውጣሽ

    • @konjittadesse2126
      @konjittadesse2126 3 місяці тому +1

      ራሷን ካልነካት ምንም ሳይመስላት ጥቅም አስቀድማ የኖረች ናት። በመጨረሻም እንደሚያስጠይቃት ስታውቅ ነው ራሷን ለማዳን የተፍጨረጨረችው።

    • @pesefor8707
      @pesefor8707 3 місяці тому +1

      Bedenb adimich esewa endayisetat aladeregechim fikadegna silalihonech be giwadegnaw new yasikelekelew

    • @Seni1286
      @Seni1286 3 місяці тому +1

      Mn adrgech ewsa

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 місяці тому +82

    ይህ መቸም አስደናቂ የማፍያ ፊልም ነው እሚመስለው እህቴ ቅን ፈራጅ የሆነው ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳሽ!!!! እሱ ግን ለእግዚአብሔር እሳት ይበላዋል!!!!

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 місяці тому +3

      አሜን ! ቅን ፈራጅ አምላክ ይፍረድ እዛ ቦታ የሰራ ሁሉ ያውቃል ማለት ነው ? ከመፍረዳችሁ በፌት እኔስ ብሆን ብላችሁ አስቡ ? ❣️🙏

  • @bipbip941
    @bipbip941 3 місяці тому +113

    አዳድ ነገር እየፈጠረች ነው እምታወራው ሲጀመር በሳት ያቃጠላትን ሚስቱን የተሰጣትን ብር ባች ምክኒያት ነው እዳይሰጣት ያረግሻት አችም ወጀለኛ ነሽ ።

    • @africanhairstyles2015
      @africanhairstyles2015 3 місяці тому +5

      Ende set lelijtua mazen sigebat kesu yebasech nat

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 3 місяці тому +1

      Dagimo bizu nagare ine indeet indahona alawikim nawe iyalache yellachiw balellat iwukat yiheen yahil birina drijit sirasikiyaje hono mastadadare bikaribatisse

    • @yemariamsamuel8112
      @yemariamsamuel8112 3 місяці тому +2

      ትክክል

    • @yeneMB
      @yeneMB 3 місяці тому +2

      Eshi ga enemi az8gnalewi

    • @amenamen1102
      @amenamen1102 3 місяці тому +2

      በትክክል

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 3 місяці тому +19

    እህቴ, በብዙና በተወሰነ መልኩ አንችም ተባባሪ ነሽ ምክንያቱም ብዙ መሳሳቱን እያወቅሽ ወይ ማጋለጥ ወይ መልቀቅ ነበረብሽ!!
    ይሁንና ሀገራችን በብዙ ሌቦችና ሀጢአተኞች የታጠረች ሆናለች የእግዚአብሔርን ፍርድ መጠበቅ ብቻ ነው!!

  • @TesfaneshAbebe-nr6do
    @TesfaneshAbebe-nr6do 3 місяці тому +135

    ጭንቅላቱ smart ነው ሳላደንቅ አላልፍም ግን ለጥሩ ነገር ቢጠቀምበት ምርጥ ነበር

    • @deborah9291
      @deborah9291 3 місяці тому +2

      you are right👍😁

    • @shegawekindu866
      @shegawekindu866 3 місяці тому +4

      ክፋቱ እንጂ እስማርትነቱ አይታየኝም ስራውን ብንመለከተው ሰውን ገሎ የማለፍ ነው

    • @meryesu
      @meryesu 3 місяці тому +1

      He has a criminal mind and is smart in that aspect. But he can’t do good things as you wished, because that part of his mind is dumb, not nurtured to develop that way.

    • @zolaerka439
      @zolaerka439 Місяць тому

      በጣም Smart

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 3 місяці тому +136

    ወንጀለኛን በጉጉት ስጠብቅ በእድሜዬ የመጀመሪያ ግዜ ፊልም የሆነ የወንጀለኛ ታሪክ እስቲ እንስማው 👂👈

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q 3 місяці тому +4

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳልፈልግሳኩ

    • @rutasolomon4569
      @rutasolomon4569 3 місяці тому +3

      😅😅😅

    • @abrarsolaiman8031
      @abrarsolaiman8031 3 місяці тому +7

      ወላሂ የቱርክ ድራማ የማይ ነው የመሰለኝ

    • @zuzu4528
      @zuzu4528 3 місяці тому

      @@abrarsolaiman8031 ትክክል🤔 አብዛኛውን ወንጀል እገታ ከቱርክ የወረስናቸው ነው 😳

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 3 місяці тому +2

      እኔም እሱ ብቻ ሳይሆን በእሳት ያቃጠላት ፍቅርኛዋ አስታርቃቸው የሉት የህግ ቦታ የትቀመጡት ናቸው ነጊስ ለልጆቻቸው ይህ ይፈቅዳሉ

  • @toibaahmad2342
    @toibaahmad2342 3 місяці тому +77

    ድህነቴ ጋር ጤና ሆ ገዘብ እኮ ሰይጣን በሉት ቡዙ ሀብታሞች ስራቸው የሰይጣን ነው 😢

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 3 місяці тому +2

      Genzeb ye Satan new malet kkkkkk yhe dha wery new besetek alkeblm atelm

    • @user-tl6gl8nk5o
      @user-tl6gl8nk5o 3 місяці тому +3

      ሰነፍ ሁላ ተሰብስበህ ገንዘብ የሰይጣን ነው በል። የኣዲስ ኣበባ ልጅ ጀዝቦ ቁጭ ብሎ እየቃመ ከክፍለሃገር መጥቶ ታሪክ ሰርቶ ተሰወረ።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 місяці тому +1

      ​@@user-tl6gl8nk5oይሄን ቆሻሻ ስራ ታሪክ ስራ ትላለህ ሌብነት እኮ ዝና አይደለም። ከሌብነት ንፁህ ድህነት በስንት ጣሙ

  • @mhartsolomon2316
    @mhartsolomon2316 3 місяці тому +37

    እረ አትፍረድ አንዳንድ ጌዜ እያወቅንም የሚዘጋብን ንገረ አለ እህት በዚህ ሁኔታ ውሰጥ ያለፈች ይመሰለኘል ሳላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤

    • @scar67ate
      @scar67ate 3 місяці тому +3

      በትክክል የሚዘጋብን በዝቶ ነው የሂወታችን ምስቅልቅል የበዛብን

    • @user-fh4vs4yx4j
      @user-fh4vs4yx4j 3 місяці тому +2

      yes

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 3 місяці тому

      Tekekele

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 місяці тому +36

    በአጭሩ ሰው ማመን ከባድነው😢😢😢😢እግዚአብሔር የሚፈራጠፋ😢😢

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 3 місяці тому +127

    የኔ እህት አንቺም ጋ ስህተት አለ ህሊና አይፍቅድም ማለት ምን ማለት ነው ተባባሪ ነሽ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 3 місяці тому +1

      በምን በአለቹ ንግግር ነው ?

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 3 місяці тому +2

      ወንድም ያልታመነ ማን ሊታመን ነው
      የ ሷ ስተት ምንድነው?
      በየዋህነት ተጎትታለች በጣም ልብ ይነካል
      እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳሽ እህቴ

    • @user-dg3oo3iq8t
      @user-dg3oo3iq8t 3 місяці тому +2

      በደካማ ጎንዋ ገብቶ ተጠቀመባት ምን ትተባበር አለች

    • @merkelleunity1933
      @merkelleunity1933 3 місяці тому

      ኖ ጥፋቷ የእጮኛውን ካሳ ቼክ ጠፋ ብለሽ አመልክች ያላትን መተባበሯ ነው​@@user-dg3oo3iq8t

    • @lemlemabera103
      @lemlemabera103 3 місяці тому

      Yihen hulu gud wendime yadersibignal bila indet tasib begeta

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy 3 місяці тому +27

    አይይይይ እኔ የማዝነው ለሀገሬ ነው ስንት ወሮ በላ ሆድ አደር ተሸክማ ስላለች ይሄ ሁሉ መስገብገብ ግን ስንት አመት ለመኖር ነው? ስቶ ከሚያሳስት አላህ ይጠብቀን ወዳጆቸ ሰው ማመን ከባድ ነው

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 місяці тому

      ትክክል ! ❣️🙏❣️🤭

  • @ummudiraar1814
    @ummudiraar1814 3 місяці тому +56

    ሙስሊም ክርስቲያን ዋጋኖቸ ዱአ አርጉሊኛ ዛረስ አልቻላኩም በጣም ጫንቆኛል ጭንቀት ዉስጥ ነኝ😢😢😢

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 місяці тому +13

      ጸሎት አርጊና ስይጣንን ትዋጊው ለዚች እጭር እድሜ መጨነቅ አያስፈልግም ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በጸሎት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 3 місяці тому +7

      አይዞሽ ጭንቀት ራስሽን መጉዳት እንጂ የምትጨምሪው ወይም የምትቀንሺው ነገር የለም የሚያስጨንቅሽን ለፈጣሪሽ ስጪው ለአጭር ህይወት ጭንቀት

    • @zizi4154
      @zizi4154 3 місяці тому +5

      Allah yelibonashin yimulalish ayizosh ehite

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 3 місяці тому +5

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል፣ እግዚአብሔር ከጭንቀት ያውጣችሁ፣ ጭንቀትን የመሰለ መጥፎ ነገር የለም፣ በርቺ ፀልይእሺ፣ ጭንቀት እንዴት እንደሆነ አውቀዋለሁ፣

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 3 місяці тому +2

      አይዞሽ ዛሬ ኑሪ ነገን አላህ ያቃል ስንቶች ናችሁ መኖር እየፈለጉ ድፋት ያሉት ጠንክሪ ያልፋል

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 3 місяці тому +33

    ይህ ታርክ ጥሩ እውነተኛ የወንጀል ፍልም ይወጣል።

  • @JemillaAbdu
    @JemillaAbdu 3 місяці тому +20

    እውነቱን የሚያውቀው አሏህ ነው አንዳንዴ ይሆን መስሎን የገባንበት ነገር ከባድ ሆኔታ እናሳልፈለን አይዞሺ አሏህ ይርዳሺ አንቺ ከነቤተሰቡ ደህና ሆኚ ይህ የማያልፍ የሚመስለው ጊዜ ያልፊል

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 місяці тому +1

      ጀሚላዬ እውነትሽን ነው እንዴት ብሎ ሌብነቱን ይነግራታል ቤት ሙሉ ችግር ይዘው ችግር የለም ነው የሚሉት ድብቅ መሰሪዎች🤭

  • @seidkutaber9944
    @seidkutaber9944 3 місяці тому +143

    ሰውየው ግን የጣሊያንን ማፊያ ያስንቃል በለው ጭራሺ ከስር ቤትም ጠፍ

    • @jerrymk1641
      @jerrymk1641 3 місяці тому +5

      He's so smart 😂😂😂😂

    • @lehulutube9063
      @lehulutube9063 3 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @lehulutube9063
      @lehulutube9063 3 місяці тому +3

      This is Ethiopia

    • @ef6079
      @ef6079 3 місяці тому +5

      ባለግዜነው

    • @user-nn1tb2do7b
      @user-nn1tb2do7b 3 місяці тому

      He so smarttttttt betammmm😂😂😂

  • @user-en3tp6mn5j
    @user-en3tp6mn5j 3 місяці тому +19

    በጣም ያሳዝናል ታሪኩ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው የሚገርመው ከእስር ቤት መጥፊቱ እህታችን በለማወቅ ተጎዳሽ ፈጣሪ ይርዳሽ 😢😢😢

    • @amronaddis
      @amronaddis 3 місяці тому +1

      ወይ ገንዘብ …… ያለው ኃይል እዚህ ድረስ ነው? ዛሬ አይደል እንዴ የሚገባኝ ዘይገርም 🙆‍♀️🤔

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 3 місяці тому +11

    አቢት አለምሰገድ አንተን አላማድነቅ አይቻልም የማዳመጥ ችሉታህ የአጠያየቅ ስልትህ ተባረክ ወንድሚ ❤️

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 3 місяці тому +26

    የእውነት አምላክ ነፃ ያውጣሽ በዚህ ውድ ጊዜ በማያውቁት መጉላላት በጣም ይከብዳል ወንድም ተብዬው ግን ልብ ይስጥህ ምንያክል ዓመት ልትኖር ነው

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 3 місяці тому +1

      ምን ይስጠዋል የስንቱ እንቧ ዱአዋ 😢😢አለበት

    • @yekanubelaye6329
      @yekanubelaye6329 3 місяці тому

      የባለግዜ ውጤት ይህ ነው ውጤቱ

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 місяці тому

      የምን እውነት አመጣችሁ ሌላው ይቅርና ቼኩን እያወቀች እኮ ነው ያሳገደችው ህፃን አይደለች ጭንቅላቷን ለምን አልተጠቀመችበትም? እሱ ለክፋት ሲጠቀምበት ጅልነቷን አይቶ ነው የተጫወተባት ወይንም መጨረሻ ላይ ድርሻዋን አልሰጣትም ይሆናል እዚህ መታ ምትቀበጣጥረው

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 3 місяці тому +23

    በጣም የዋህነት አበዛሽ የ እጮኛውን አንድ ሚሊዮን ያስቀረሽ ጨካኝ ደሞ ምንም አላቅም ስትይ ይገርማል

    • @btin1791
      @btin1791 3 місяці тому

      አትፍረድ

    • @user-wd7eu2bu6r
      @user-wd7eu2bu6r 2 місяці тому

      አትፍረድ ሴትየዋ ብዙ እውቀት ያላት ሴት አይደለችም

  • @yenealem5112
    @yenealem5112 3 місяці тому +6

    እናት ወተት እና እርጎ በሚል ስያሜ
    ወኪል አከፋፋይ እፈልጋለሁ በሚል በከተማችን ዝርፊያ እየፈፀመ ይገኛል፡፡ ተጠንቀቁ እኔም የዚሁ ድርጊት ተጠቂ ነኝ

  • @user-xp5xn2ge1q
    @user-xp5xn2ge1q 3 місяці тому +23

    ወጀለኛው ግን ጥበቡን ለመልካም ነገር ቢጠቀምበት የት ይደርስ ነበር ጀግና ነው 😄 አቺ ግን ጌታ ይድረስልሽ

    • @ethio1822
      @ethio1822 3 місяці тому

      😂😂

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt 3 місяці тому

      😂😂😂ሠውየውዋ የሆነ ሠይጣን እውስጡአለ እጂ በዝህ ልክ እደት ያጭበረብራል

    • @eyayuhaile2684
      @eyayuhaile2684 3 місяці тому

      የኢትዮጵያ ህዝብ ሌባ ነሽ ነው የሚልሸ አትጠራጠራይ አይሞሮሽም ሌባ ነው የሚልሽ ሌባ ሁሉ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 3 місяці тому

      😊ሱበሀንአላህ ወላሂጭቅላቱ😮

  • @user-er1dj6mh4c
    @user-er1dj6mh4c 3 місяці тому +8

    በጣም ተባባሪ ነሽ።ጥቅም ሲቀርብሽ ነው ክፋቱን ይምትናገሪው።

    • @scar67ate
      @scar67ate 2 місяці тому +1

      በትክክል

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 2 місяці тому

      Aybalm wenjelm bione esu gen metkemya aderguwatal soeswa eko kelilochu gar metefat techel nebern

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 місяці тому +5

    በህይወት መኖርሽ በእግዚአብሔር ምህረት ነው ! ጭንቀት ከባድ ነው እባክህን አግዛት ይህች ሴት የስነ ልቦና ድጋፍ እንድታገኝ ባለቤትሽ ፅናቱን ጤናውን ይስጥህ ምርጥ ሰው ነህ አይዞሽ ይህም ያልፋል ! ይቅር በይው በፀሎት በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ጤንነቱ ነው ዋናው እውነተኛ ፊልም ስሪ ያዋጣሻል

  • @hargegobena8962
    @hargegobena8962 3 місяці тому +17

    የኔ እህት ከባለ ሀብት ጎን ሌብነት የሌለበት ንግድ የለም አንቺ ግን ለሌብነቱም ተባባሪ መሆንሸን አታዉቂም

  • @tsenimok595
    @tsenimok595 3 місяці тому +22

    ዝም ብዬ ሳዳምጥሽ በቅንነት ተሸውደሽ ሳይሆን እያወቅሽ አብረሽ ስትበይ ከርመሽ ልክ ሲያዝ እራስሽን ነፃ ለማውጣት ነው ጥረትሽ የወደቀ .... ምን ይበዛበታል አሉ

  • @TegegnTekaSegaro
    @TegegnTekaSegaro 3 місяці тому +3

    እባካችሁ ሁላችሁም ስታውቁ አትፍረዱ የተደጋገመ ቃላት ከጭቀቷ ነው አኔ አዚያ መስራቤት ሰራተኛ ነበርኩ የኛም የሌሎችም ነገር ተመሰቃቅሏል እሷ ደፍራ ነው አደባባይ ያወጣችው

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 3 місяці тому +21

    ይቅርታ ግን በሙሉ ልቤ ላምንሽ አልቻልኩም። እግዚአብሄር ይፍረድ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 місяці тому +1

      ትክክል

    • @fasikafiseha7958
      @fasikafiseha7958 3 місяці тому +2

      ቢያንስ የልጅቷን ብር እንዳይከፈል ማድረጓ!!! ከባድ ነው!!!!!!!!!!

    • @user-oi8ii6ez1z
      @user-oi8ii6ez1z 3 місяці тому

      Correct she is also part of scheme

  • @asrathaile1226
    @asrathaile1226 3 місяці тому +4

    እኔ ይህ የተወሳሰበ ጉዳይ ላይ አስተያየት አልሰጥም . God Father የሚባለው የጣሊያን ፊልን ( መፀሐፍ ) ሳይገባኝ ይህው አለሁ እስከአሁን !!! ይህ ጉዳይ ነው ያስታወሰኝ እህቴ የጦስ ድሮ አርጎሻል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ለዚህ ማፊያ ሰው ☝️☝️☝️ አገራችንን ከነዚህ ወሮበሎች ይጠብቅልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 3 місяці тому +20

    እራሷን መልአክ እሱን ሴይጣን አደረገችዉ። ትንሽ እዉነት ብዙ እዉሸት ነዉ የምታወራዉ። ያመነችበትን ነበር የሰራችዉ። እንደዝች አይነት ወራዳ ለዝግጅትህ አትመጥንም።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 місяці тому +2

      ሰውን በደፈናው ከመዝለፍ በዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ልክ አልሰራችም ብሎ መወያየት እንጂ ከዳቦ የተገኘህ ወጥ አብረህ ተገመጥ ባይሆን ለመሰደብ ብላ ሳይሆን የማንቂያ ደውል ማሰማትዋ ነበር ከተረዳናት 🙄😢🤭✌️

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk 3 місяці тому +1

      አስተያየት ሲሰጥ ዝም ብለን እንዳመጣልን እይደለም ምን ማድረግ ነበረባት ሕጋዊ ሰንዶች እያየች ነው::

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b 3 місяці тому +12

    ሲጀምር መጀመራያም እያወቅሽ ነበር አንዴ የዲሲፕሊን ደብዳቤ ሲሰጥሽ ቡና ውጭ ሲወጣ አትከታተይ ሲልሽ መልቀቅ ነበረብሽ

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 2 місяці тому +4

    በስማም ወንድምሽ ግን ማፊያ አይገልፀውም ስለእውነት ፊልም ያየሁ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር አንችን እስከመጨረሻው ነፃ ያውጣሽ ይሄ ታሪክ ለብዙዎች ትምህርት ነው እኔንም ጨምሮ ሰውን እንደዚሁ ለምናምን ሰዎች

  • @shewayelulu5640
    @shewayelulu5640 3 місяці тому +5

    እህቴ አንች ጀግና ሴት ነሽ። እሱን ግን ጌታ ፍርዱን ይስጠው። አይዞሽ።

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 місяці тому +97

    ያው በብዙ መንገድ ለወንጀሉ ተባባሪ ነሽ

    • @RozaS-jv9mt
      @RozaS-jv9mt 3 місяці тому +7

      በትክክል

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 3 місяці тому +8

      እሱ አይደል አሁን ላይ የሚቆጫት ንግግሯ ምን ውስጥ የገባሁት ብላ የቁጭት ንግግር ነው፡፡

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 3 місяці тому +5

      Kasawan kelekelishal Allah bizu sirash lay yiteikishal.

    • @user-ln9rn7de2i
      @user-ln9rn7de2i 3 місяці тому +12

      ሰምተሽ ሳትጨርሺ መፍረድ ይከብዳል።በኔ አይን ግን ከወንጀሉ ነፃ ናት።

    • @ZYosef-sd7wu
      @ZYosef-sd7wu 3 місяці тому +5

      This man was a felon and unfortunately this woman and others were ensnared into it. You might say she was too trusting or collaborating with the so called brother and boss (or business partner).
      But, the question remains-there were many signs and incidents that this man is not to be trusted. How is it that she ignored her own doubts about his actions and remained working with this man who was shifty, a lier and a thief? As a very intelligent woman, she should examine her own self and her motives. She clearly was aware that this criminal does not stop at anything, why did she not at least remove herself from this criminal? It must be enticing coming from nothing all of a sudden dealing with millions of dollars (of public money) and getting rich. She also did not consider her family’s (husband and children) welfare which is very selfish. Even then she wants to blame the criminal boss for her husband’s attitude about her behavior and actions. She does not seem to take responsibility for much of what she did, except to self serving ‘I was too trusting …’ it is not believable.
      At the end of the day, legally and morally she is culpable for the crimes he committed although it is a very sad case. She was aiding and abetting in multiple criminal actions. So, she’ll have to face justice and be pay for the crimes she aided and abetted.

  • @Hiber88
    @Hiber88 3 місяці тому +8

    ይገርማል ይህንን የመሰለ አዕምሮ ለመልካም ቢጠቀምበት ምን ነበር? ግን እህቴ አንቺም እኮ ተባባሪ ነሽ አወቅሽም አላወቅሽም!!!

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 3 місяці тому +39

    በሰደት ያለቹሁ ውድ እህቶች እና ወንድ በሰላም ለሀገራቹሁ ያብቃቹሁ❤❤❤❤❤

    • @ummudiraar1814
      @ummudiraar1814 3 місяці тому +1

      አሚን😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 місяці тому

      አሚን አሚን ምን ጉድ ነው የሰው ልጅ ወዴት እየሄደ ነው ይሄ ነፍሰበላ ነው ኢትዬጲያንም ለመሸጥ አይመለሰም ሸጦንሰ ከሆነ ኧር ጉድ በል ጎንደር እያደር ጉድ ይወጣል

    • @TitiyaKinfe
      @TitiyaKinfe 3 місяці тому

      Amen

    • @nora8992
      @nora8992 3 місяці тому

      አሜን❤❤😂

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 3 місяці тому

      Amen Amen Amen🙏

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 3 місяці тому +31

    በምንም ዓይነት ሕግ ካለ ወንጀሉ ነፃ አትሆኝም። ሰው ባይፈርድ ፈጣሪ ይፈርዳል።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 місяці тому +3

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በምን አግባብ አቶ ታደሰ ጥፋቷን አስረዳ 💚💛❤ መቼም ዘመን ሲቀያየር በማጭበርበር የበለፀጉ ባለ ጊዜዎች እንደዚህ ሰው ቀን ያጋልጣቸዋል እሠኘኝ 🙄🤭

    • @tdmmessa4074
      @tdmmessa4074 3 місяці тому +1

      የተቀጠለችዋን የሰውዬውን እጮኛ የካሳ ቼክ እንዳይከፈላት ተባባሪ በመሆኗ ነው ወንድሜ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 3 місяці тому +50

    በራስሽ እስከሚደርስ ድረስ አንችም በብዙ መንገድ ተባብረሽዋል

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 місяці тому

      በጣም

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 місяці тому

      Feraj man aderegachu?
      Serategna mehonin betam kebad new.

    • @user-el4rl4gy4y
      @user-el4rl4gy4y 3 місяці тому

      ትክክል

    • @Seni1286
      @Seni1286 3 місяці тому

      Mnm altebabrchewm ewnet meslowat mingraten eyamnech new yeserachew

    • @ane5294
      @ane5294 2 місяці тому

      ​@@Seni1286lijetua be esat mekateluan be ayuna eyayech kasawen gin endatekebel aderegech. Kezi belay min gef ale

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 3 місяці тому +62

    ግን አንቺ ይህን ሁሉ ነገር እያየሽ መቀጥልሽ እና አሁን ማውራት ምንድን ነው ጥቅሙ

    • @user-vc9xq9zw8t
      @user-vc9xq9zw8t 3 місяці тому +3

      Masetemariya new

    • @user-se8to4qe5q
      @user-se8to4qe5q 3 місяці тому

      Edee mn maklet new ,Yheko betam yemigerm Tarik new ,Astemarim nw

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 3 місяці тому

      አንቺ ዱሁለቻ አይፍረድ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 місяці тому

      Ha haha Anchem leba neshe

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 3 місяці тому +6

    ይሄንን ሁሉ ወንጀልማ አንድ ወንጀለኛ አይፈፅመውም ስንት ሚሊዮን ወንጀለኞች በስውር እደሚተባበሩት ፈጣሪ ነው የሚያውቀው አንቺም ቢሆን ከመነሻው ታውቂነበር አካሄዱን😢😢😢አቤት ኢትዮጵያዬ😢😢

  • @fifi27502
    @fifi27502 3 місяці тому +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፣ አንቺም ሲበዛ የዋህ ሆንሽ ያውም በዛሬ ጊዜ። የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ።

  • @HabtamuBayisa-nt9fv
    @HabtamuBayisa-nt9fv 3 місяці тому +14

    አንቺ ትልቅ ትልቅ የወንጀል ተባባሪ ነሽ

  • @misterlove6563
    @misterlove6563 3 місяці тому +15

    ክፍል እንግባ አለኝ እኔ ምንም አልጠረጠርኩል ልብስሽን አውልቂ አለኝ እሁንም ምንም አልጠረጠርኩም ያለችዎ ሴትዮ ትዝ አለችኝ 😂😂😂😂 ምንም አልሽ ምንም የወንጀሉ ተባባሪ ነሽ አትቀልጂ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 місяці тому +4

    በመጀመሪያው ቪዲዮ 100%100% ፈርጄብሽ ነበረ
    ግን በቀጣዮቹ ቪዲዮ አፌን በእጄ ጭኜ ተሳቅቄ ነው የሰማውሽ በጣም አዝናለው ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ጠንከር በይ

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 місяці тому +3

    ":ከክፉ ስዎች እድል ፋንታቸው በህይወታቸ ከሆኑ ሰዎች አድነኝ" እንዳለ መዝሙረ ዳዊት ላይ እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ክፉ ሰው ይጠብቀን!

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd 3 місяці тому +2

    በጣም ይሚገርም ታሬክ ነው መጸሐፍ መጻፍ አለበት በቀሬው ሕይወትሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያውም መሸለም አለበሽ❤❤❤

  • @TsehayFantou-kv1yq
    @TsehayFantou-kv1yq 2 місяці тому +2

    Mistakes can happen any where and any time. Her witness is real and honest in my understanding. She is appreciated that coming to media as a lesson to citizens is wonderful. Being cooperative with law and focusing on justice is the best thing. I hope Her husband will stand beside her no matter what and protect his wife and children ❤️ .

  • @AyaneBeraso
    @AyaneBeraso 3 місяці тому +46

    እሳ እራሳ ብዙ ምታምታው ነገር አለ ልጆቷም በደለቻት

    • @user-yg5yj5zp6g
      @user-yg5yj5zp6g 3 місяці тому +3

      Awo ina mejemera asazinagne nebere gene sate Huna besate mecekene.aleneberebatimi

    • @lemlemabera103
      @lemlemabera103 3 місяці тому +1

      Mefred kelal new biro bebotaw sikon new simetu yemigebah yederesebatin yetechenekechihun yasalefechiwun yemitawukew isuwa nat

    • @lishansesero5169
      @lishansesero5169 3 місяці тому +2

      በትክክል የተቃጠለችን ሤት የካሣ ገንዘብን ቼክ ለማሥቆም እስከ ባንክ ሄዳለች ከዛ አንተ ተናገር ማለት ምንም አያሥኬድም

  • @tisi3500
    @tisi3500 3 місяці тому +4

    ገና ብዙ ፊልሞች አሉ፣ አሁንስ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን የኢትዮጵያ አምላክ እውነት እውነቱን ይግለፅልን፣ ይታደግልን ። ሌቦቹ ባለስልጣኖቹ ናቸው ግን እሱን ተጠቀሙበት😢

  • @kidilove1715
    @kidilove1715 3 місяці тому +2

    እንደተናገርሽው ይሄ ሰው በጣም አደገኛ ሰው ነው: በዛላይ አምልጧል ብለሻል :ለማንኛው እራስሽን ቤተሰብሽን ጠብቂ: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @kirosbirhan5134
    @kirosbirhan5134 3 місяці тому +21

    "ሌቦች ስሰርቁ ሳይሆን ስከፋፈሉ ነው የሚጣሉት " የሚባል ብህል አለ:: ነገራችሁ በህግ ሚዛን ስታይ አንቺ እራስሽም የወንጀሉ ተባባሪ ነበርሽ :: ነገራችሁ የጥቅም ግጭት ነው:: ስለዚህ አንችም ወንድምሽ ለሰራው ወንጀል በተዘዋዋሪ ተባባሪ ነበርሽ::

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 3 місяці тому +8

    ብዙ ወንድምና እህት አለኝ በጣም እንቀራረባለን ብለሽ ነበር ለምን አልነገርሻቸውም? ፊደል ቆጥረሻል እንዴት በዚህ ደረጃ ተታለልሽ? አላውቅም ስትዪ ትንሽ እንኳን አይዘገንንሽም? እጮኛውን በእሳት ጠብሶ እያየሽ ካሳ የተሰጣትን ገንዘብ እንዳትቀበል ማድረግሽን ስታስቢ ምን ይሰማሻል? በቀጥታም በተዘዋዋሪም የሌብነቱ ተባባሪ ነሽ

  • @alemayele7521
    @alemayele7521 3 місяці тому +53

    ችግሩ ወደ አንቺ ስለመጣ ነዉ እንጂ
    አታቆሚም ነበር

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 3 місяці тому +1

      አረ ዝምምምምብላላላቹቹቹቹሁሁሁሁ አትፍረዱሁ ሲጀመር አልገባቹሁም አትለፍልፉሁ

    • @kasahunmamo4584
      @kasahunmamo4584 3 місяці тому

      በደንብ፡አዳምጥ፡ደንቆሮ

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 3 місяці тому +22

    ወጀለኛ ነሽ በጣም ሌብነቱ ውሥጥ አለሽበት አለመሠገድ በጣም አድናቂህ ነኝ ሑልግዜ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 місяці тому +1

      Beswa bota bthonu tiru neber. Yeljtwa fetena ygebachu neber.

    • @Seni1286
      @Seni1286 3 місяці тому

      @rutemekuria6093 hulum ende anchi wenjelga yemaresh al balge

  • @Zena.2271
    @Zena.2271 3 місяці тому +10

    እውነት ለመናገር የስራው አመራር ስለነበርሽ የዚህ ሁሉ ድራማ አካል የማትሆኚበት የህግ ክፍተት የለም!!! በአንፃሩ ይህን ሁሉ የተጭበረበረ ንብረት የተባለውን ያጡትም ያሰጉሻል እራስሽን ጠብቂ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 3 місяці тому +1

      አሁን ምኑን ጠበቀችው ቀድሞ ነበር

    • @ashamohammed7845
      @ashamohammed7845 3 місяці тому

      Alemawekim astektoal,
      Negeroch mebelashet sejemir tolo seraskiyjinetun melkek neberebat,

    • @Zena.2271
      @Zena.2271 3 місяці тому

      @@meseretdibabe8020 👍🏽

  • @Nina-st5nx
    @Nina-st5nx 3 місяці тому +7

    Don’t act like you are innocent. Thank you Alemiye you asked her a very good question

    • @user-oi8ii6ez1z
      @user-oi8ii6ez1z 3 місяці тому

      I do believe she is part of the scheme too lol 😆

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 3 місяці тому +40

    ለወንጀሉ ተባባሪ ነሽ ምንም ብታወሪ ይህ ሁሉ ነገር እያየሽ ለምን ብለሽ እንኴን የማትጠይቂው ይህ ትልቅ ስህተት ነው እንዴትስ አትጠራጠሪም

    • @lemlemabera103
      @lemlemabera103 3 місяці тому +1

      Beyewahinet wendime new bemitilew sew wenjel yaseragnal bila litasibew atichilim pluss demo lelelaw timihirt indihon new injii lefird ayidelem betechemarim nibretuwan asagidotal tegodtalech pls yeminisetew asyeyayet yefirde gemdil ayihun

    • @Seni1286
      @Seni1286 3 місяці тому

      Tey bakesh manesh anchi feraj yadrgesh

    • @tsehailoratogebere6507
      @tsehailoratogebere6507 3 місяці тому

      የልጅቷ የካሳ ብር ስትክለክል ምን ማለት ነው የሚያዛት እኮ እስር ቤት ያል ስው ነው ፈርታ። እንድይባል የርሷ ግፍ ነው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 місяці тому +2

    እንዲህ እየተዘረፈ ነው ሚሊየነር ሆን የሚባለው።ሆ በህይወት መኖርሽ በራሱ ተመስገን ። በጣም ውስብስብ ነገር ነው።
    አንዳንዴ ስህተት እንደሆነ እያወቅንም ድፍን የሚልብን ነገር አለ። ልጅቱ ካሳው ይታገድ ሲል ብትሙአገች ጥሩ ነበር።
    ትልቁ ችግር አንዳንዴ የሰው ቤት ሲቃጠል እኛ ላይ ካልደረሰ ብለን ከዳር ቁመን እሳቱን የምንሞቅ ብዙዎች ነን።
    እንኩዋን ተናግረሽው ወጣልሽ ።በርቺ ለወደፊቱ አይዞሽ👏👏👏💐💐

  • @user-ik2jo2rc7b
    @user-ik2jo2rc7b 3 місяці тому +4

    አቤት !!!!!! አለም ሰገድ !!!!! የጭንቀት ማረገፌያ አንዱ ኮንቲነር አንተ ነህ !!! ትግስትህ የማዳመጥ ችሎታህ !!! እረጃጅም ታሪኮች .....!!!! ሁሌም በየለቱ !!!! አንተጋ የመጣሠው መፍትሄ ባያገኝም እንኳን ጭንቀቱን አራግፎ ይሄዳል !!!!!! እድሜ ይስጥልን ....!!!!!!!!!!!!!!

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 3 місяці тому +6

    ግን ይህን በግልጽ ገሃድ ወጥቶ አደመጥን እንጂ በዚህ በሀገሪቱ በአብዛኛው የተገነቡ ሃብቶች በዚህ በሰማነው አይነት ታሪክ ታልፎ የተገኘ ነው ከአያንዳንዱ ሃብት በስተጀርባ የተደበቁ ትላልቅ ወንጀሎች አሉ ። ይህ ሰው ተሳክቶለት ወደሃብት ተሸጋግሮ ቢሆን ኖሮም እሷን ገፍቶ ጠሏት ከመሄድ ወደኋላ አይልም ነበር ፈጣሪ ይርዳሽ በየዋህነት በዝምድና አምነሽ ክፉኛ ተጎዳሽ ።

  • @maremarenesh3487
    @maremarenesh3487 3 місяці тому +3

    ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ እናመሰግናለን ስራችንን በምንመልኩ መስራት እዳለብኝ በp.l.c አስተምሮኛል

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 3 місяці тому +9

    እኛ ያለንን ቡቱቶ ስናስገባ ቀረፁ መከራ ለሌቦች ነፃ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 3 місяці тому +6

    እስከ ክፍል 3 ድረስ ምንም አስተያየት አልሰጠሁም እህቴ ይኼ ሰውዬ ኑሮሽን ሲኦል አርጎት ጭራሽ ከእስር ተፈቶአል ለሂወትሽ አሁን ነው መፍራት ያለብሽ አሳቻ ሰአት ጠብቆ ሁሉንም ንብረቶቹን አንቺ እንደጠቆምሽ ስለሚያውቅ ሊያስገድልሽ ይችላልና ከበፊቱ አሁን በጣም ተጠንቀቂ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 3 місяці тому +4

    ልጁ ማፍያ አታላይ ሆነ እንጂ ይህንን የ business idea ለጥሩ ነገር ቢጠቀምበት ባለው በሀቅ የት ይደርስ ነበር አንዳንድ ስው የቆጡን ብሎ የብብቱን ይላል ያገሬ ስው

    • @YesuSira
      @YesuSira 3 місяці тому

      Ewunetin yeyazech habt mengedua kebadina rejim honom gin zelaki sihon..... endezih yale habt gin fetan honom beachir gize wust yemigegn kezam sewochin hulu negerachewun yemikech new. Kendezih aynetu Medhanialem becherinetu yitebiken new yemiyawataw!

  • @amsalmulugetadisasa8339
    @amsalmulugetadisasa8339 3 місяці тому +10

    ይሄ ሰውዬ ምን አይነት ድራማ ነው የሰራው ወይ ጉድድድድድ ለካ እንዲህም አለ

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 3 місяці тому +1

    ሚገርም ነው በእውነ እሔ ጉዳይ ኢትዮጵያውያ ውስጥ ነው እሔ ታሪክ በእውነት ኣንቺ እህታችን እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ በእየሱስ ስም ነፃ ውጭ

  • @BeziBe
    @BeziBe 3 місяці тому +1

    በጣም ከባድና ውስብስብ ነገር ነው ።ምን አይነት ክፉ ሰው ነው??! እግዚአብሔር ይርዳሽ ያግዝሽ 🙏 የዋህነትሽ ብዙ ጎድቶሻል። ግን በአንቺና በወንድም ተብዬው መሃል ሁሉን የሚችለው ሁሉን የሚያቀው እግዚአብሔር አለ አይዞሽ

  • @feven1919
    @feven1919 3 місяці тому +5

    እረጅም ወሬ አሎድም ይሰለቸኛል ግን ይሄንን ይቀጥላል ብሎ ሲቋረጥ እራሱ ደሜ ሲፈላ ነበር😅

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 місяці тому +12

    እስካሁን በሰማውት ታርክ አንቺ ራስሽ የሆነ ደነዝ ነገርነበርሽ። ያን ሁሉ አጭበርባሪ ወንድምሽን አካሄድ በጊዜ አለመንቃትሽ ድድብናሽን ያሳያል ።

    • @user-wo9fr3zf5q
      @user-wo9fr3zf5q 3 місяці тому +2

      ውስጧ አያምንበትም በድርጊቱ እሱ ግን በንግግር የሚሳምናት መሰለኝ

  • @hadrahussenmohammed3695
    @hadrahussenmohammed3695 2 місяці тому +1

    የኔ እመት አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ በጣም ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ ምንም የምለው የለም አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ለኛ ጥሩ መማሪያ ሆነሽልናል ወንድምሽም አላህ ወደህሊናው ይመልሰው ሰላም ይስፈን ይስፈን በቤተሰባቹ።

  • @user-qz9fl1qv7b
    @user-qz9fl1qv7b 3 місяці тому +8

    ትምህርት ነው ለሌላው

  • @weyenmilo
    @weyenmilo 3 місяці тому +7

    በጣም አሰተማሪ ነው

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 3 місяці тому +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም በጣም የሚገርም ነገር ነው።ቆመሽ መሄድሽ እራሱ ተዓምር ነው።ወይ ሰው በዚህ ልክ ጭካኔ ለዛውም በእናት ልጅ ላይ??😠እቺን ምስኪን በማታቀው ነገር እንዲህ ተጠላልፋ ማየት ያማል ልብ ያደማል!ደግሞ የሱ መጥፋት!ሁሉን ቻዩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ።🙌🙏🥰

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 місяці тому +2

    ይህንን ታሪክ የነገረችን ዝናሽ በጣም ታሳዝናለች ነገር ግን በመጨረሻ ሰአት ሳይሆን ቀድማ የምትጠረጥርበት ብዙ ጊዜዎች ነበርዋት ነገሩ ተሟጦ እስኪያልቅ ድረስ እና ወደ ራሷ ሲደርስ ከመሯሯጧ በፊት የማጭበርበር ጅማሮውን እንዳየች ለባልዋ ነግራ መማከር ነበረባት ዛሬ የገባችበት እዳ ውስጥ እስዋንም ሌሎችንም ከመዝፈቁ በፊት ከእስር ቤትስ እንዴት ሊያመልጥ ቻለ ገንዘብ ሰጥቶ መሆን አለበት የባንክ ገንዘብ የዘረፈን ወንበዴ በዋዛ ጠፋ ሲባል ያሳፍራል ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ብዙውን ከባድ ነገር አቅሎልሻል የንፁህ አምላክ አሁንም መጨረሻውን ያሳምርልሽ ቤትሽን ባይወስዱት ጥሩ ነበር ፍጣሪ ይርዳሽ

  • @BetelehemTefera-lx5rj
    @BetelehemTefera-lx5rj 3 місяці тому +3

    ከእስር ቤት እንዴት እንዳመለጠ መጣራት አለበት በየ ቦታው ሙስና ብቻ

  • @meronabayneh-qn7fo
    @meronabayneh-qn7fo 3 місяці тому +22

    እኔ ታሪኩን ስትናገር እንደሰማሁት እሷም ያው ናት።እንዴት ሰው አያገናዝብም ተባባሪው ናት

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 3 місяці тому +1

      አይፍርድ ነው አንዳንድ ሰዉ ምላሱ ብቻ ያፍዛል ብዙ ነገር አለ 😢

    • @Seni1286
      @Seni1286 3 місяці тому

      @meron chenkelateshn aseriew beswa bota beyhogi kezi tebshalesh

  • @Selamawit79
    @Selamawit79 3 місяці тому +2

    Oh this is really interesting thank you for share

  • @emmy1365
    @emmy1365 3 місяці тому +5

    የሰው ልጅ ከእናቱ ልጅ የበለጠ ማንን ሊያምን ይችላል❗❓ እንደዚህ አይነት የህዝብን ገንዘብ ይዞ የጠፋ ማፍያ ፓሊስ በኢንተር ፓል ተፈልጎ አምጥቶ ለፍርድ ማቅረብ አለበት! ስለምን ፎቶው ተለቆ በውጭ ያለነው እምናውቀው ከሆነ ጥቆማ መስጠት እንችላለን!! 😡😡

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 3 місяці тому +10

    ክፍት መጨረሻው አያምርም 😢

  • @TigistWorku-jn9yz
    @TigistWorku-jn9yz 3 місяці тому +4

    መፍረድ ከባድ ነዉ አልፈርድም ግን በጣም የተናደድኩት ፍቅረኛዉ ማግኘት ያለባትን ብር ባንቺ ምክንያት አታለች ሴት ሆነሽ እኔጃ አላዉቅም እኔ ብሆን አላረገዉም

  • @romanlemma1683
    @romanlemma1683 3 місяці тому +1

    አንቺም እኮ ብዙ ጊዜ ተባባሪ ሆነሻል ብዙ ነገር እያወቅሽ ነው የምታሳልፌው የልጅቱዋን ሀቅ እንኩዋን ያስቀረሽባት አንቺ ነሽ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 3 місяці тому +1

    ተስፋ አጥቁርጭ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሺ በጣም የሚገርም የሚክብድ ነገር ነው የገጠመሺ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው አይዛሽ እህቴ❤

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg 3 місяці тому +12

    የዉሸት እየኖሩ የእዉነት ለመሞት ማጭበርበር እዉነት በአደባባይ እንዲህ ይወጣል

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b 3 місяці тому +5

    ምስኪኑ ህዝብ በባህር በየብስ ስራ ብሎ ይሰደዳል ሌላው ደግሞ ይዘርፋል ተጠያቂነት የለም

  • @abesha0268
    @abesha0268 3 місяці тому +2

    ምን አይነት ጉድ ውስጥ ነው የገባሺው እህታችን:: የዋህነት እንዴት እንደሚጎዳ ከዚህ ልንማር ይገባል::

  • @sarahabebe8210
    @sarahabebe8210 3 місяці тому +1

    በሕይወት ዘመን ብዙ ግዜ ሰለ አጭርባሪ ሰምቻለሁ ነገር ግን እንድ ዝህ ታርክ ለማመን የከበደ የለም አቤት የሰው ልጅ ክፋት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 🙏🙏

  • @Sam-ws3cy
    @Sam-ws3cy 3 місяці тому +5

    እኔ ለመስማት የምጉዎጉው ያለሁት የእነ ጠቅ/ ሚኒስተር አብቹና ካቢኖቹ ሌብነትና ወንጀል ለመስማት ሁላችን እድሜና ጤንነት ይስጠን እላለሁ

    • @awelbibrahim51
      @awelbibrahim51 3 місяці тому

      አንተም ከዘረኝነትና ከጥላቻ ስማቸውን ማጥፋት ፈልገህ ከሆነ በተለይ ጠቅ/ሚኒስትሩን ከመስማትህ በፊት እግዚአብሄር ጆሮህንና ቂጥህን ይድፈነው

    • @TafesseEmebet-wj7wt
      @TafesseEmebet-wj7wt 3 місяці тому

      አምሮ አምሮ ይተውሃል እሺ !

    • @Sam-ws3cy
      @Sam-ws3cy 3 місяці тому

      @@awelbibrahim51 ያንተና የቤተሰብህ ጭምር ይድፈንልህ ኮተታም

    • @romanlemma1683
      @romanlemma1683 3 місяці тому

      እሱ ይናፍቅሀል ቂል

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 місяці тому

      እግዚአብሄር ያጋልጣችው

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 3 місяці тому +9

    በዚህ አይነት ማንም ራስ ወዳድ ህሊና ቢስ ጮሌ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት የሆኑትን የግልና የመንግስት ገንዘብ እየዘረፈ ነው ማለት ነው እኮ። ባንኮች ሲያበድሩ በቂ መያዣ፣ ከሌላ ባንክ ብድር መውሰድ አለመውሰዱ፣ድርጅቱ ያለበት ሁኔታ አይጣራም ወይ?

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 3 місяці тому +1

      ቅን አመለካከትሽን አደንቃለሁ የኔ የኔን ብቻ የሚል 😷በሽታ ነው እንጂ ማጣራት ነበረባቸው ምን እሱንም በገንዘብ ነፃ ነው የሚል ያመጣሉ ማንን ፈርተው 😢🤭

  • @medinaali274
    @medinaali274 3 місяці тому +1

    እንደ እኔ መጨረሻውን ለመስማት የችኮለ እንዳለ አስባለሁ ምን አይነት ክፉስው ነው በጣም የሚከብድ ነው ክፉታችን እስከየት ጥግ ነው የዋህነት ! እምነት መልሱ መከዳት ነው እግዛብሄር አለ በስማይ እውነተኛ ፈራጅ ይፈርድልሻል እንተግን ወንድምመስለህ ክፉስራህ የእግዛብሄር እሳት ይብላህ መቼም ይሁን አገርውስጥም ውጭም የትም ብትሆን የእጅህን ታገንኛለህ እውነት እውነት የትም አትጠፈም ለምስጋና እግዛብሄር ያብቃሽ ወንድም ጋዜጠኛ አለምስገድ እንደሁልግዜው ሳላመስግንህ አላልፍም ጌታ ይባርክህ

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 3 місяці тому +1

    ይ ህ ጥሩ ትምህርት ነው ማንኛውም ስው ህግን ማክበርነ የህግን የበላይነት ማወቅ ትልቅ ነው

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 3 місяці тому +6

    ምን አይነት ማፊያ ነው በለው ምኑ ጉድ ነው አንቺም ተባብረሻል ፡ መጠራጠር የአባት ነው።

  • @fk3365
    @fk3365 3 місяці тому +7

    ሴቷን እህትሽን መካድሽ ያሣዝናል የምትጠየቂው በሠራሽው ሥራ እና በነፍሥሽ ነው ክፉ ሰው ሰውን ይዞ ይጠፋል ። በገንዘብ የማይስራ ግፍ በአገሪቱ ላይ እንደሌለ ነው የሚያሣየው ። እንዲህ ዓይነት ጅብ የሆነ ህሊናቢሥ ጉድ ለመሥማትም ይከብዳል ። ሰውረነ ነው

  • @JohnJohn-gt4zv
    @JohnJohn-gt4zv 3 місяці тому +2

    ልብ አንጠልጣይ ትረካ 😂😂😂 አድናቂው ነኝ ፣ ግፉ ከባድ ነዉ ።

  • @yasinworkemohammed9586
    @yasinworkemohammed9586 3 місяці тому +2

    እስር ቤት ሆኖ ስልክ የሚደውለው ነገር። የማረሚያ ቤት ፖሊሶች ወንጀለኞች እስር ቤት ሆነው ስልክ እንዴት ሊያገኙችቻሉ