ይህ ብዙ ነገሬን ያጣሁበት ‘ታሪክ’ ነው! በህግ ብቀጣ ኖሮ ዋጋ አልከፍልም ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

КОМЕНТАРІ • 321

  • @SisayGebisa
    @SisayGebisa 11 місяців тому +79

    እንደኔ ምንም ማድረግ ያልቻላችሁ እህት ወንድሞቼ በፀሎታች/በዱአችሁ እህታችን ለይላን አስቡልን ለእኛ ለሰዎች የከበደ ለፈጣሪ ቀላል ነውና 😢

    • @mymunahussen1263
      @mymunahussen1263 11 місяців тому +1

      ትክክል አላህ ለቤተሰቦቿ ሲል ያስወጣት ያረብ

    • @amranbedru2564
      @amranbedru2564 11 місяців тому +1

      እንዴት ነው መርዳት ሚቻለው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 11 місяців тому

      እውነት ነው ፈጣሪ ያቅልላት

    • @milli12354
      @milli12354 11 місяців тому

      እህቶቼ ምን ኣጋጥሟት ነው ኣላወቅኩም

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 11 місяців тому

      እግዚአብሔር አምላክ ያስብልን እህታችንን🙏😥

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 11 місяців тому +115

    ለይላ አትገደለም በሰላም ሀገሯ ትገባለች❤ ሁላችሁንም በፀሎት እናግዛት

    • @ዜድዋ
      @ዜድዋ 11 місяців тому +1

      እንሻአላህ አላህ ያስታውስሽ ቅን ልብ የበኩላችንን የቻልነውን እናደርጋለን

    • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
      @መኪነኚየእናቴናፋቂ 11 місяців тому +1

      ኢንሻአላህ ያረብ❤

    • @Momi.87
      @Momi.87 11 місяців тому

      ባለሽበት አሏህ ይጠብቅሽ እህት❤
      ከአሏህ በታች
      ኢንሻ አሏህ እናግዛታለን😢

    • @Emu8731
      @Emu8731 11 місяців тому

      ​😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊r😮😮😮😮😮😮 yyyyii

  • @ንጋቶ
    @ንጋቶ 11 місяців тому +20

    ሆይ 47 75 ሚሊየን ኦኦ እውነትም ሀብታም አይዋደድም እንዲ እኔ አረብ አገር 12 አመቴ አንድ ሚሊየን አልሞላ ብሎኝ ተቸግራለሁ

    • @hailelamba1790
      @hailelamba1790 11 місяців тому

      hahahaha betam germognal enem 43million

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 11 місяців тому

      😂😂😂😂haha 😅

    • @ashkamal4361
      @ashkamal4361 7 місяців тому

      የኔ ቢጤ እያፈሰሠ ተቸገርኩ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 11 місяців тому +155

    ለስደተኛዋ ለይላ ድምፅ ሁኑ

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 11 місяців тому +5

      እሚገርምሽ፣በህልሜ፣ያየሁት፣ህልም፣ገራሚነው፣ይሻአላህ፣ኽይርነው፣አላህነጃ፣ይበላት፣።

    • @comcell3831
      @comcell3831 11 місяців тому

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይድረስላት የኔ እናት😢😢😢

    • @adelalbalooshi8054
      @adelalbalooshi8054 11 місяців тому +1

      Allah neja yibelati yarebii 🤲🤲

    • @sofiaseid4295
      @sofiaseid4295 11 місяців тому

      የኔ እናት አላህ ይርዳት😢😢😢😢

    • @YoditWoldegabrel
      @YoditWoldegabrel 11 місяців тому

      Manat lyla?

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 11 місяців тому +63

    እኔ የማዝነው ለአለምሰገድ ነው ሁሌ የኛን የኢትዮጵያውያን ችግር መስማት ብቻ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ።

    • @netsanetbekele2803
      @netsanetbekele2803 11 місяців тому +11

      ለምን ታዝኛለሽ እሱኮ እየሸቀለ ነው😂😂

    • @WeynshetAgzaw-l8n
      @WeynshetAgzaw-l8n 11 місяців тому +5

      እረ ባክሽ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር አሉ ስራ እየሰራ መሆኑ እረስተሻል😂

    • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ
      @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ 11 місяців тому +4

      ​@@WeynshetAgzaw-l8nያው ስራ ቢሆንም ብዙ ለጆሮ የሚከብዱ ነገሮችን ይሰማል እና ደሞ ባለታሪኮቹም በገንዘብ ሊፈቱት የማይችሉትን ችግር በሱ ምክንያት ፈተው አስተካክለዋል ለራሱ ለገንዘብ ብሎ ቀርፆ መፍትሄ ሳያመጣ እንደሌሎቹ ዞር የሚል ሰው አይደለም

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 10 місяців тому +1

      ​@@ማርያምከፍጥረታትትበልጣለወይ እንዳንቺ ያሉ አስተዋይና የተማረ ነው እችን አለም እስካሁን ያቆሙት ተባረኪ አለም ሰገድን ወንድማችንን ፈጣሪ ይጠብቀው ❤

    • @ayoushamk7518
      @ayoushamk7518 9 місяців тому

      አሽቃባጭ ስራው እኮ ነው ! ብቻውን ምን ሚያረግ መስሎሽ ነው ! ህዝብም እኮ ነው ሚረዳው ! ጅል

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 11 місяців тому +17

    የስርጉትና ወንድሟ ወል አስፈርሞ የካዳትና ልጅና ባልሽን ትተሽ እቤት ግቢ ያሏት ጉዳዩ የት ደረሰ

  • @ኡምዩስራይትዩብ
    @ኡምዩስራይትዩብ 11 місяців тому +37

    30ኛ ነኝ ❤❤❤ ለህታችን ለይላ ድምፅ እንሁናት ዱአም እናርግላት አላህ ሃቁን ያውጣላት😢

    • @meazitadassemeazi4286
      @meazitadassemeazi4286 11 місяців тому

      Manech

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 11 місяців тому

      Allah naja yawuxat😢

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 11 місяців тому

      @@meazitadassemeazi4286እረ ማነች ለመሆኑ...? ሸቃሎች በነብዩ መሀመድ ይዣችሁዋለሁ 😢😢😢እለቦታችሁ እጉል ቦለጢቃ ይቅርባችሁ ሽቃላ በሽቃላነቱ ነው የሚያምርምበት🙏🏾

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 11 місяців тому +10

    ማሚዬ ንብርት ጠፊ ነው እስቲ ተይው ለየትኛው ግዜ ነው ለልጆችሽ ስትይ የማቀው ታሪክ አለ አንድ ቤተስብ በውርስ ሲካስሱ ከአስራ አንድ ቤተስብ አንድ ሴት ቀርች ሁሉም ተተው ወደ አምላካቸው ሄዷዋል መቼም የማርሳው ታሪክ የተፀፀትኩበትም አንዱ ልጃቸው የባለቤቴ ጓደኛ ነው እስቲ ባቄላ አሹቅ ቆልተሽ አምጪልኝ ብሌኝ ቆልቼ አጋጣሚ እግዳ መቶብኝ ሸኝቼ ስሄድ አርፏል እውነት ነው የምልሽ አልቀበርኩትም ታምሜ ፀፀት ስለዚህ ህይወት እንደዚህ ናት

  • @Mayaye12
    @Mayaye12 11 місяців тому +22

    ግና ሳሰሙ ታሪኩን አንደኛ ነኝ አራተኛ ነኝ አትበሉብኝ አርፋችው ጥጋችሁን ይዛቹ ስሙ😂

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 11 місяців тому +20

    ጫን ጫን ያለዉ እየመጣ ነዉ ዘንድሮ ጉድ ነዉ አለም ሰገድ እንዴት ሰርጉት እምን ደረሰች

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 11 місяців тому

      😂

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 11 місяців тому

      የተመታችሁ እናንተህ ሳቂታሞቹ የባሰ አያምጣ የከፋ ነው ሚመጣው

  • @abayabay690
    @abayabay690 11 місяців тому +26

    በጣም ቅን እና ታማኝ ሴት ኖት :: እግዚአብሔር ይባርኮት❤

  • @ethopiagr
    @ethopiagr 11 місяців тому +28

    አለምን. አድናቂው ነኝ በጣም የበሰለና የተረጋጋ. አስተሳሰቡን. ይደነቃል

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ 11 місяців тому +1

      እረ ትዳር ካለው ነውር ነው???

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 11 місяців тому +3

      ​@@አሜን-መ3ዘትዳር አዎ አለው የልጅ አባትም ነው ምንችግር አለው አድናቂው ነኝ ነው ያለችው ከዛም አልፎ እንወድኋለን❤ ምን ትሆኚ?😂😂😂

  • @ዜድቅመሟ
    @ዜድቅመሟ 11 місяців тому +25

    ለከርታታዋ እህታች ከፈጣሪ በታች እን ድረስላት በገብ ሆነ በፀሎት ከጎኗ እንሁን በያለንበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን

    • @FazelMuhammad-y8k
      @FazelMuhammad-y8k 11 місяців тому

      አሚን ያረብ መጨረሻችንን አላሕ ያሣምርልን እሧንም አላሕ ነጃ ይበላት

    • @amranbedru2564
      @amranbedru2564 11 місяців тому

      እንዴት ነው መርዳት ሚቻለው

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 11 місяців тому +32

    የኔ እናት ካነጋገሮት በወጣትነት ብዙ ነገር አሳልፈዋል።

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 11 місяців тому

      አዳዲስ የበእውቀቱ ስዩም ቀልዶች ገብታችው በቻናላችን ይመልከቱ

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 11 місяців тому +41

    እንኳን ደህና መጣችሀ
    ጋዜጠኝም አለም ሰግድ ለአንተ ክብር አለኝ "አድማጭ" ጋዜጠኛ❤

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 11 місяців тому +4

    ከይቅርታጋ ታሪኩ ግልፅ አይደለም የእናቶትን እናት የአያቶትን ቤት ለመውረስ በዚህ ልክ ከወንድም ከእህቶቾትጋ መወዛገብ ተገቢነውወይ ??????? ምክንያቱም እንዳሉት እናቶት በህይወት አሉ ታድያ እንዴት ሆኖነው እናታችሁ እያሉ የልጅ ልጅ በውርስ ምክንያት ጦርነት ያማዘዛችሁ ???????

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in 11 місяців тому +9

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛዋል አሉ::😢😢😢 በተመሳሳይ ባይሆንም የሚመሳሰል በደል ደርሶብኛል ቤተሰቦቼ በወደቁ ሰአት አብሬአቸው ዝቅ ብዬ እግዚአብሔር በቸረኝ እንዲነሱ አደረግን ተነስተው ሲቆሙ እኔን ተባብረው ለመጣል ብዙ ጉድጏድ ቆፈሩ ግን ልብን ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ሰው የዘራውን ያጭዳል :: 😢😢😢😢😢

    • @nebiyatsentayhu6168
      @nebiyatsentayhu6168 11 місяців тому +5

      ለምንድነው ግን መሰዋት የተከፈለለት እንደጠላት የሚይዘን በተለይ በቤተሰብ ያማል አንዳንዴ ቤተሰብ በሌለው እቀናለው በጣም ያቃጥላሉ

  • @appseth8007
    @appseth8007 11 місяців тому +11

    የሚገርም ታሪክ ነው እናታችን ጀግና ናት ለንብረት መጣላት ከባድ ነው ይቅርባችው ይቅር ተባባሉ እኔ የቤተሰቦቼን ድህነት ወደድኩ ከእት ወድሞቼ ፍቅር ይሻለኛል ከኛ ከአረብ ሀገር ልጆች ተማሩ ለኛ ሳንኖር ለቤተሰብ ሻማ ከሆነው

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 11 місяців тому

      ምን አይነት ፍቅር?ከአንቺ ብቻ እየተጠቀሙ ያንቺን የዓባት ውርስ ሲመለስ ተደብቀው የእናት ዓባት የሆኑት ተደጋግፈው ሲያሳድሱ እሷ ፋራ ናት ብለው ሲሳሳቁብሽ ገንዘብሽን ዘረፈው ለራሳቸው እየተጠቀሙ እናቷ ድሃ ናት,እሕቷ ቸርችራ አትበላም እንዴ ብለው ጥፍት ሲሰጡ አይደብርም ባልሸሻቸው ባንቆራረጥ ኪራይ ክፍያ አጥቼ ጎዳና ብጣልስ?😢ይሄ የኔ ታሪክ ነው

  • @AlamAlam-lm4cr
    @AlamAlam-lm4cr 11 місяців тому +10

    እኔ ማዘርዬ አሁን ይች ዘመን ከንቱ ናት ገንዘብ አላፊ ነው ፍቅር ግን ዘላለም ነው ::እባካችሁ ይቅር ይቅር ተባባሉ ና የታመመውን ወንድማች ሁን አድኑት ::ሞት አያቃጥርም!!!!!!!!😔😔😑😑

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 11 місяців тому +8

    የባሰ አለ ውርስ የሜባል ነገር በጣም ያስፈራል እኛም ቤት እንደዚህ አይነት ታሬክ አለ ብቻ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 11 місяців тому +6

    ምንድነው እርምጥምጥ ያለ ታሪክ! ምንም አልገባኝ!

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 11 місяців тому +12

    ሰላምአለም ሰገድዬ የዮሀ ድምቀት 200 16 ሰላም አሰማን አላህዬ አለም ሰገድዬ እማማ ካሌና ስርጉድ እህቴ እምን ደረሱ

  • @ልጅናሆምዩቱቤ
    @ልጅናሆምዩቱቤ 11 місяців тому +7

    እናቴ እባኮትን ፀበል ግቦ የምያሰድዶት መንፈስ ነዉ በጌታ በድንግል ማርያም ስም የተወጋ ይሁን

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975 11 місяців тому +5

    ትልልቅ ሚዳወች ግን እደት ባአረብ ሀገር ሴቶችላይ ችግር ሲደርስ ድምፅ ለምን አትሆኑም

  • @amefke2069
    @amefke2069 11 місяців тому +8

    እውነት ዛሬ ደስ የሚልታሪክ ነውግን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ ቆንጆ መጠንከር ያስፈልጋል ዘንድሮ ሰዉ አብዷል በነዋይ ይቅር ይበለን

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 11 місяців тому +9

    ለስደተኛዋ ለይላ ተባበራት አላህ ካለችበት ጭቅ ነጃ ያውጣልን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 11 місяців тому +11

    እንደው የሰው ዘር በሙሉ ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ 😢በስደት አለም ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 11 місяців тому +4

    አረ ልጆቹን ስሙና በሰላም ኑሩ ።መጀመሪያም ወደዛ ቤተሰብ ባይገቡ ኖሮ ከባሎትም አይለያዩም ነበር ።አሁን ሚያስፈልገው በጤና መኖር ነው ።ጥሩ አቋም ላይ ኖት ቆንጆ ኖት ስለዚህ ያለፈውን ታረክ ማሰብ በራሱ ውድቀት ነው።ካለፈው ታሪክ ውጡ ማዘር ።ሰላም እረፍት ይብዛሎት ሀይለኝነት ማንንም አልጠቀመም ፧አሁን ወደፊት ስለ ሰላም ጤና አስቡ ።

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 11 місяців тому +5

    ይቺ ሴት በጣም innocent ናት ምድረ አረመኔ ወንድም ተብዬዎች እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ ፍትህ ለ/ወሮ ገነት

  • @Maya-bf7gs
    @Maya-bf7gs 11 місяців тому +10

    አለምሰገድ ጌታ ይባርክህ ምግባር አክብሮትህ ሳላደንቅአላልፈም

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 11 місяців тому +13

    በወጣትነት ብዙ ፈተና ይታለፋል ሲያልፍም ትምህርት ነው እህቴ በህይወት ለመወጣት ዋጋ ከፍለሻል ጎበዝ ነሽ❤❤❤

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 11 місяців тому

      አዳዲስ የበእውቀቱ ስዩም ቀልዶች ገብታችው በቻናላችን ይመልከቱ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 11 місяців тому +20

    እንደው የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ❤

    • @dinkTube227
      @dinkTube227 11 місяців тому

      አዳዲስ የበእውቀቱ ስዩም ቀልዶች ገብታችው በቻናላችን ይመልከቱ

  • @zawuyasalih477
    @zawuyasalih477 11 місяців тому +2

    ፕሮግራማቹህን ሁሌም አዳምጣለሁ በጣም ጉበዝ ሰውችን የማዳመጥ ችሎታያለሁ ምርጥ ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ ነህ እኔ ግን የስነልቦና እገዛ እፈልጋለሁ አግዙኝ በቃ

  • @مشعلالحربي-س1ب
    @مشعلالحربي-س1ب 11 місяців тому +12

    ፍትሕ ለሕታችን 😢ልትሠቀልብን ነው😢

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 11 місяців тому +4

    ሣኡዲ ልትታርድ ላለችው ለይላ ድምፀ ሁኖት በብር ተቀይሯላታል ዱአ ፁለት አርጎላት ልትታርድ 4 ወር ነው የቀራት ብሮ ከተከፈለ ነፃ ትወጣለች

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 11 місяців тому

      ምን አድርጋ ነዉ በናትሽ? እግዚአብሔር ይድረስላት!!!

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 11 місяців тому

      ​@@rahellasahel952011አመትታሰራነዉ አሉ ሰዉገለሻልተበላአሉ

    • @eftah21
      @eftah21 11 місяців тому

      እግዚአብሔር አምላክ ነፃ ያዉጣት 😢😢😢የኔ ከርታታ እህቴ

  • @ethiopia1enate660
    @ethiopia1enate660 11 місяців тому +2

    ያለፈውን ትታችሁ የአያቶቻችሁን ቅርስ ብትሰሩበት አሜሪካን ሀገር ከኢትዮጵያ መጥቶ ሊታከም ቀርቶ የአንድ ወር ምግብ አይገዛም ይልቅስ ቤተሰቡን አስታርቁ እንደምንም ብላችሁ ለአጎታችሁ እርካታ የተወሰነ ገንዘብ ላኩለት በፒስ ሜከር መኖር የተለመደ ሕይወት ነው ይልቅስ ታረቁ

  • @Yegetem
    @Yegetem 11 місяців тому +2

    ፕለቲከኞች ያጨሳሉ እያሌሽን ነው?ወገን አለቀልን በቃ በምርቃና ነው ለካ የሚያባሉን😂

  • @bellagetachew2605
    @bellagetachew2605 11 місяців тому +5

    Sweet mom ደስ ሲሉ የሕይወት ታሪካቸውም ቡዙ አድተማሪ ነው ❤

  • @lylykonjo5130
    @lylykonjo5130 11 місяців тому +3

    😢መተውን የመሰለ ነገር የለም ችግርተኛ ካልሆንን መኖሪያ ከለን እኛ የአባታችን ንብረት ያልተካፈልን ሰው ነን እባታችንም ጥሎት ሄድዋል እኖራለው ብሎ ገና በጎልማሰ እድሜው አልፏል በወቅቱ ችግርተኛ ስላልነበርን ትተነዋል ዝምድና ይበልጣል ብለን😢

  • @abushabu8352
    @abushabu8352 11 місяців тому +2

    ይሄ ፓለቲካ ሱስ ወሬያቸውም ፓለቲካ ሆነብኝ😂 ለማንኛውም እማማ ንሰሀ ገብተው ወደቤተክርስቲያን ቢጠጉ ይበጃል የሰው ወሬም አይስሙ ሁሉንም መተው ይሻላል ደሞ የልጅ ልጅ ሆነው ያዙኝ ልቀቁኝ ይከብዳል

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 11 місяців тому

      Enatacew behiwet eyalu lewures besemame

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 11 місяців тому +3

    አገራችን ውስጥ የገባው ክህደት መቼ ተዘርቶ ነው አሁን ያለው ትውልድ የሚያጭደው ኧረ እባካችሁ ገንዘብ መውደድ የክፋት ሁሉ ጥግ ነው ወገን ይበልጣል ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ይቅር ተባባሉ አለቀ ማዘር መልካምነት ለራስ ነው ዋጋሽ በእግዚአብሔር ዘንድ ነው ከሰው አትጠብቂ አታገኚም

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 11 місяців тому +5

    ስንቱን ሚዲያ ታዘብኩት! አብዛኛው ዪቱበሮችን የሚያበረታቱ በአረብ ሀገር የሚገኙ ልጆች ናቸው ነገር ግን እነዚህ ወገኖች ችግር በደረሰባቸው ጊዜ አንድም ዩቱበር ድምፅ ሲሆናቸው አላየሁም። ይሄ የሚያሳየው ዩቱበሮች አረብ ሀገር ለማገኙ እህቶች ዴንታ የላቸውም እየገቡ ላይክ የሚያደርጉት ደግሞ እነዚሁ ሰዎች ናቸው!! ነይላ እግዚአብሔር ይሁንሽ sorry 🙏

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 місяців тому

      አዎ ለእህታችን ሚዲያዎች በሚችሉት ቢያሠራጩት መፍትሄ አይጠፋም

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 11 місяців тому

      አዎ ለእህታችን ሚዲያዎች በሚችሉት ቢያሠራጩት መፍትሄ አይጠፋም

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 11 місяців тому +6

    አለምዬ እኔ እማፈላልገው ሰው አለኝ አያቴን እባክህ እናቴም ሴት አያቴም ሳይጠፉብኝ ተባበረኝ አባቷን ካለ ታግኝልኝ እናቴ 😢❤

  • @ልጅናሆምዩቱቤ
    @ልጅናሆምዩቱቤ 11 місяців тому +4

    ተመስገን በናቴም ባበቴም ደሃነኝ

  • @tersite858
    @tersite858 11 місяців тому +2

    ኧረ በ78 ደግሞ የምን ኢህአፓ ነው የነበረው? ወይስ 68 ማለቶት ተው

  • @arditube5698
    @arditube5698 11 місяців тому +6

    በካሬ ስንት ነው ዋጋው ማስታወቂያ ብቻ ምንድን ነው ሙሉ ዋጋውን ንገሩን?

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት 11 місяців тому +15

    ሁላችሁም፡በምታምኑት ለእፍታችን ለይላ ዱአ አድርጉላት አላህ ነጃ ይበላት

  • @misbahtube_2802
    @misbahtube_2802 11 місяців тому +5

    አለም ሰገድ ለ ለይላ ድምፅ ሁን ልትገደል ነው

  • @SozanMd
    @SozanMd 11 місяців тому +2

    ከባድ የሆነ ውጥርት ውስጥ ገብተዋል ለዚህም ነው ነብያችን አደራ አደራ አደራ የውርስን ነገር ያሉት ማንም ሳይጎዳ ያሉት ወላሂ አባቴ አላህ ይራህመውና ከሞተ 5ወሩ እኔና ታላቅ እህቴ እናታችን ብዙ ሳናውቃት ነው በሞት የተለየችን እናም ከእጀራ እናታችን 6ት ልጆች አሉት አብረን አላደግንም በርግጥ መግባባት የሚባል ነገር የለም ክክክ እኛም ዘይረናቸው ብቻ ነው የምንመለሰው አባቴ ሳያገባ በፊት የምናውቀው መሬት ነበር የአባቴ ልጅ ታዳ ምን ብትል ጥሩ ነው ያመሬት የእናቴ ነው ክክክክ ምንያክል ፍጅት እደሚመጣ ስለምናውቅ እኔና እህቴና አክስቶቻችን ያመኑት ይስጡን ብለን ዝምምምምምም ብለናል

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 11 місяців тому +5

    አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ የኢትዮጵያ ችግርና መከራ አያልቅም አንተለማየትና ለአንተ ድምፅ ለመሥማትነው የምንመለከተው ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁኑአት

  • @TersitTesfaye2009
    @TersitTesfaye2009 11 місяців тому +1

    አለም አንዳንዴ የሞቱ በአመት አንዴ እንኳን መተው ልጆቻቸውን እህት ወንድሞቻቸውን ምን ላይ እንዳሉ ለፍተው በዘመናቸው ያስቀመጡት ንብረታቸው ምን ላይ ማን እጅ እንዳለ ቢያዩ እላለሁ ምክንያቱም ሁላችንም ዛሬ ቆመን ያለነው ነገ እንደነሱ ሟች መሆናችንን እንረሳለን እናም በረከታችን ሊሆን የተገባው ሃብታቸው ለእኛ የመለያየ የመባያ የመነካከሻ ምክንያት ይሆንብናል ፈጣሪ ለሁሉ ማስተዋል ይስጥ

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 11 місяців тому +1

    እኔ የምመክረቸው እሳቸው ተነገሩት መሰረት የቤቱ 1/16 ለመግኘት ይህን የክል ወቶ መውረድ አየስፈልጎትም የርሶን ድር ሻ ቤቱ ለይ ለሚኖሩት ሁለት ወንድሞች ከልሆና ለእህቶ ለጅ ስጡ ገዜጠኛው እርሶን ስም ሰይጠቅስ በቅኔ ነግሮታል ሌለው ደግሞ ተመሚ የአጎቶ ልጅ ጉደይ ከሆነ ችግሩ ለሱ ሙሉ ቤቱን ሰይሆን ድርሸውን ቆርሶ መስጠት ከልሆነ ደግሞ አወቶ መስጠት ከልሆና ደግሞ ከናንተ መከከል አቅም የለው ሰው ድርሸውን እንዲገዛው መድረግ ነው ሌለውን ባላውቅም ቢሆን በዚህ ኑሮ ውድነት በቅነሽ አይሸጥም የሉት ትክክል ነው እርሶን ልጆችዎ እንዲጦሮት ቢደረግ እለለው ቅርስ አሽጠው ይህንን ሁሉ ቤተሰብ አይበትኑ

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 11 місяців тому +1

      Betam bezu nacew bezalaye yayat wures besemame

  • @munamuhammad1975
    @munamuhammad1975 11 місяців тому +5

    ድምፅ ሁኑ ለለይላ እህታችን

  • @et-cu5lc
    @et-cu5lc 11 місяців тому +6

    ሰርጉት የት ደረሰች በኣላይ የኔ እናት😢

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 11 місяців тому +7

    ለሰው ሲያካፍሉ ይቀላቸዋል ጥሩ አድማጭ ነህ በርታ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 11 місяців тому +8

    My Humble and Decent Journalist , May God Bless U More and More.

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 11 місяців тому +2

    ያልገባኝ፡አንቺም፡ሳትወጂ፡እሱም፡ሳይፈልግ፡ለምን፡ታፋታሺ፡ለዉርስ፡ተብሎነው

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 10 місяців тому +1

    ሴትዬዋ የት ረግጣ የት እንደምታርፍ ሳላውቀው አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ሆኜ አማረርኛን ለመረዳት መከራዬን ያየሁበት ኢንተርቪው 😅😅😅

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 11 місяців тому +3

    እኔም እንደዚሁ ለጋዜጠኛ ዓለም ሰጋድ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር በትልቅነት ላይ ትልቅነት እንዲጨምርልህ ምኞቴ ነው

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 11 місяців тому +2

    ካአቅራቢው ጋር ፍቅር ይዞኛል ቢያገባኝ ደስ ይለኛል ወዳገሬ ልገባ አንድ አመት ቀርቶኛል ካላገባ እስከዛ ልክ አገሬ ስገባ አገኘዋለው ብዬ አስባለው የጥቁር ቆንጆ ነው እርጋታው ደስ ይለኛል አወራሩ እስቲ ያሳብሽ ይሳካ የምትሉ መልካም ምኞታቹን በላይክ አሳዩኝ ከተሳካ በሚዲያ ባለዚህ ኮመንት መዎኔን በገልፅ ኢፋ አረግላቹዋለውኝ ❤ ❤

    • @ShatuSh
      @ShatuSh 11 місяців тому

      ይቅናሽ😂😂😂😂

    • @phonetastic5392
      @phonetastic5392 11 місяців тому

      የምርሽን ከኦነ ይቅናሽ😂😂

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 11 місяців тому

      Baletedare new sateyo hhhh

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 11 місяців тому

      😂😂😂😂

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 11 місяців тому +3

    የኔናት አዳዴ የህይወት ታርክ ወደዋላ ተመልሶ ሲታይ ደስ ይላል አይዞሽ እማ👍👍👍

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 11 місяців тому +1

    😢😢ወይኔ ገኒ በጣም ጥሩ ሠዉ ናት ሠዉ አክባሪ ልጆቿ ሁሉ መልካሞች😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት እግዚያብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 11 місяців тому +3

    ሁለመችንም በምንችለው አቅም እህታችን ለይላን እንሠባት ይሄ ተኩላሊት ህመም አይተናነሥም

  • @sintayehutesfaye2321
    @sintayehutesfaye2321 3 місяці тому

    ግን ቁጭ ብለዉ መነጋገር ጥሩ ነዉ ፋርድ ቤት ብትሄዱ ግድ መከፋፈል ይጀመራል መሸጥ የማይፈልግ ፍርድ ቤት በዉርስ አጣሪ ተጣርቶ በጫራታ መከፋፈል ይቻላል ቤቱን የሚፈልግ የድርሻ ሰቶ ቤቱን የራሱ ማድርግ ይቻላል በተርፈ መጣላት አያስፈልግም

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 11 місяців тому +6

    ሞት እያለ ክፉት ግን ለምን?

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 10 місяців тому +1

    አለምየ አድናቂህ ነኝ ያንተን አይምሮ ፈጣሪ ይጠብቀው ለበረከት ሁን ❤

  • @Yoni-d2n
    @Yoni-d2n 10 місяців тому

    የ 60ውቹ ትውልዶቸች የተማሩት ፖለቲካን አውቃለሁ እያሉ ኢትዮጲያን ውደ ቁልቁል ሠደዷት የናንተ ትውልዶች አሁን ያለውን ኢትዮጲያን አመሠቃቀላት

  • @ElisabethShibru
    @ElisabethShibru 11 місяців тому +4

    አለምሰገድ እማማ ካሌ እና ስርጉት ምን ላይ ደረሱ?

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 11 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጥያቀህ. ተመቺቶኛል. በኦነት. አኔም. አሳስቦኚ. ነበር. ስለሰረኩተ አና. አማማ. ካለ. አና. ሰላም. ነክ. አለመሰገድ. አንኩዋን. ደህና. መጣክ 🙏🌹🙏🌹🙏

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 11 місяців тому +1

      የኔም ሀሳብ ነው

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 11 місяців тому +1

    ነጠላ ጣል አድረገሽ በመጣሽ ይሻል ነበር እምቢ ዓላረጅም እያልን ተቸገርን በተረፈ ገንዘብ, ውርስ ስንቶቻችን አስተዛዘበን? በሰው ሲደርስ ለደረሰበት ሰው ጥፋት እየሰጠን, በራሳችን ሲደርስ እያዘንን እኔን ተባብረው ገለውኝ ነበር ስለውርስ እድመስክርላት ይመስለኛል ትልቁአ ቤት ሮጣ ስትመጣ መጀመሪያ እኔ ከፈለኩኝ በ 24 እመልሳታለሁ ዓለችሽ ብለው አብረው ባላስፈራሩኝ እግዝያብሔር ግን ኃያል ነው ሁሏንም በመቀመጫዋ አስቀምጦ አሳየን ምንም አይመስለኝም ስትል የነበረች ሁሉ መግቢያዬ የት እንደሆነ አላውቅም ማለት ጀመረች አሁን በነሱ ቦታ ለኔ ሁሌም ባይሆን 😂😂😂ውርሳችሁን እዛው...... ብሉት ብዬ ትቆራርጠን ቀረን

    • @zabebaAman
      @zabebaAman 11 місяців тому

      በትክክል ወላህ ቀሚስ ብትለብስ ጡሩ ነበር

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 11 місяців тому +1

      ​@@zabebaAmanምን እያልሽ ነው??ቀሚስ አይደል የለበሰችው ?? ግን እዚህ ላይ ዋናው ጉዳይ የሚተላለፈው መልእክት መማሪያ እንዲሆን ማዳመጥ አንጂ ከሰው አለባበስ ምን አላችሁ። አይ አበሻ መቼሜ ዘለፋና ሽሙጥ ማን ብሎን። የሰው ሞራል ዝቅ ማድረግ ሲያስደስተን😡😡😡😡😡😡 ቀና እንሁን ማንንም አይጓዳም ቢጠቅም እንጂ

    • @16Titi
      @16Titi 11 місяців тому +1

      ለምድነው ነጠላ የምታረገው አቺ እድታዝኚላት ነው?
      አዎ እቢአላረጅም ናት ምት ትሆኚ ሁሌ የተበሳቆለነገር ስንወድ

  • @Fantastic-b9h
    @Fantastic-b9h 11 місяців тому +1

    አንዳንድ ግዜ ነጭ ደሃ መሆን መታደል ነው ያለፉበትን ወላጆች ባቆዩላቸው ንብረት የገዛ ቤተሰብን ማጣት ያሳዝናል ማዘርዬ ግን እዚሁ እድሉን ተጠቅመው የቤቱን ሁኔታ ከእነ ካሬ ሜትሩ አካባቢውን ቢያሳውቁ ጥሩ ነበር ገዢ ይኖራል❤❤❤

  • @maragfasil4916
    @maragfasil4916 11 місяців тому +3

    ቆይልስማና እኮምታለሑ😮😮😮 ጫንያለይመስላልየዛሬው😊

  • @NserssTyoub
    @NserssTyoub 11 місяців тому +8

    እባካቹ ፍትህ ላላይላ ድምፅ እንድትሆናት እባካቹሁ

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 11 місяців тому +5

    አቤት ተከታታይ ፈጣኖ እኔ ነኝ።

  • @martazemedu2886
    @martazemedu2886 11 місяців тому +6

    2 gna

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 11 місяців тому +5

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉appreciation

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 11 місяців тому +1

    አለምሰገድ እንኳን ደህና መጣህ በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ❤❤በጣም ጠንካራ ጎበዝ እናት በእድሜ በጤና አብዝቶ ይባርኮት❤❤አይዞት

  • @ter2065
    @ter2065 8 місяців тому

    አይይይይይ በየቤቱ ነዉ አብሶ ገጠር እኩል ተካፍለዉ እራሱ አዱ ከፍ ያለ ንብረት ከሆነ እርስ በርስ ይጋደላሉ አይይይይይ አሁንስ እኔ እራሱ ደዝዠአለሁ

  • @Selam-w5l
    @Selam-w5l 5 місяців тому

    እኔ 30 አመቴ ነዉ ግን ድህነትን አቀዋለዉ በተለኝ እንጀራ በጨዉ 🙏🙏🙏

  • @AgewKemant
    @AgewKemant 11 місяців тому +2

    እዲስ እበባ ተወልጄ እደግኩኝ ነው ያሉን...???😫😫😫ከይቅርታ ጋራ እክስንቶት ግን የእዲስ እበቤ እይመስልምምም👎

    • @AlemTadesse-eg9pb
      @AlemTadesse-eg9pb 11 місяців тому

      Menmalet new fara

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 11 місяців тому

      @@AlemTadesse-eg9pb ፋራ እርሶ ኖት ውሽታምምም😷

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 11 місяців тому

    የእኔ እና በሕይወት ያገኘሽው፣ ማንም ሊሰጥሽ የማይችል የቤቱ አጠቃላይ ወራሽ ብትሆኚ ልጆችሽን የሚያህል ስጦታ የለሽም‼️ እናቴ ሓይለኝነትና እልህ ይቅርና የልጆችሽ እናት ደግሞም አያት ሆነሽ እርፍ ብለሽ አትኖሪም። የምታዝኚላቸው ሰዎች የምትችይውን ብቻ ነው የምታደርጊው ሕይወትን የምታቆይው አይደለሽም ካንቺ በላይ የሚቆረቆርለት ፈጣሪ አለው። please ተረጋግተሽ የልጆችሽን እናት ሆነሽ የምትችይውን ብቻ እያረግሽ ኑሪ🙏

  • @shebamednic3386
    @shebamednic3386 10 місяців тому

    Oh my God have mercy up on Ethiopian people... Not only governmental issues also people have a lot of different types of problems...
    God , please forgive the people and the country ..
    It seems the country is taken over by devil... But with slot of prayers The Lord of Lord, the king of king will forgiven...
    Amen!!!!!

  • @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
    @ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ 11 місяців тому +1

    እባክህ አለም ሰገድ ለእህታችን ለይላ ድምፅ ሁናት እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un 11 місяців тому +1

    ኦፍፍፍ ለትንሺ እድሜ ግን ውጣ ውርድ ስው ጨካኝ ሁኖል ግን ለምን

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 11 місяців тому +2

    አቤት አለም ሰገድ ሰነመግባሩ ትትናው ለየት ያለነው ተባርክ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 11 місяців тому +4

    ምንም ያልገባኝ ታሪክ

  • @rosarosarosarosa
    @rosarosarosarosa 11 місяців тому +2

    ቢስማሙም ጥሩ ነው

  • @Netsanet-mf1no
    @Netsanet-mf1no 11 місяців тому +4

    አደኛ ነኝ

  • @kareemkalo7944
    @kareemkalo7944 11 місяців тому

    አለምዬ ለስደተኛዋ አለም ድምፅ ሁናት በናትህ ከሞት እንታደጋት በእርግጥ የሞትን ደብዳቤ የሚቀድ አምላክ አለ ግን ደሞ ሰዎች ሰለሆንን ያው ድምፅ እንሁናት ከፈጣሪ በታች

  • @azebta5238
    @azebta5238 11 місяців тому

    አለምሰገድ ቀጥታ ወራሾች ውስጥ አሸጥም የሚሉ ድርሻቸው ሳይሸጡ ሌሎች ድርሻቸው ለምን አይደረግም? ለምን ቅሬታ አቅራቢዋ ሁሉም ይሸጥ ወደ ሚል ሃሳብ ይሄዳሉ።

  • @hayu684
    @hayu684 11 місяців тому +6

    እማማ ከእርስወ ባላውቅም ጾም ጸሎት ያድርጉ ነጠላ ቀሚስ ይልበሱ ግርማ ሞገስ ይሆነዎታል

    • @gassking6gassking612
      @gassking6gassking612 11 місяців тому +1

      ክፉ😂😂😂

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 11 місяців тому +1

      እንቢ አላርጅ ነው😂😂😂😂😂 ይቅር ይበለኝ

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 11 місяців тому +3

      አንዳንዴ እያወቃቹ ዝምታን ምረጡ 😂😂😂😂😂

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 11 місяців тому

      ጅል !ከጭቃ ጠፍጥፋ የምትሠራን አይመስልሽም?

    • @HayatYasuf-v2e
      @HayatYasuf-v2e 11 місяців тому

      ሌላው ይቅ ምን አለ ፀጉራቸውን ቢሰሩ መቼስ ካሜራ ፊት ነው ሚቀርቡት አላህ ይቅር ይበለኝና አሁንም ማጨስ የተው አይመስለኝም ጥርጣሬ ነው😕😕

  • @sesaya1082
    @sesaya1082 11 місяців тому +2

    እረ ሰዎች ሀገር ልገባ ብዬ ፈራው ደሞ ደክሞኛል

  • @hailelamba1790
    @hailelamba1790 11 місяців тому

    ውክልና እንዳይሰጡ ማዘርዬ በሰፈር ጎረቤት አስቀምጣችሁ ተስማሙ life is short

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 11 місяців тому +2

    1000 negn 😂Like aregugn

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 11 місяців тому

    የቤት ጉዳይ ስለመሆኑ አለመሰገድ "ማነው የሚኖርበት ፤ምንድነው ጥያቄዎት" ሲል ነው መጀመሪያ አካባቢ አልገባኝም ነበር ፡፡

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 11 місяців тому

    በጣም ነዉ ያመመኝ ላንቺ ገኒዬ ልጆችሽ ወርቆች ናቸው ስነምግባራቸው ይበቃል መልካም እናት ነሽ ህመምሽን መስማት አሳመመኝ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 11 місяців тому

    በየቤቱ በግሩፕ ጥላቻ ከእህት ወንድም መላው ቤተሰብ መኖሩ ይገርማል። ሰው ለጎረቤት ለጓደኛ ለማይታወቅ ሰውም ሲተርፍ፣ እንዲህ ያለው ግን አለመታደል ነው።

    • @TibaTube
      @TibaTube 11 місяців тому

      የሆድን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 11 місяців тому

    አለም ሰገድ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እየሠራህ ያለው ስበዛ በጣም መልካም ነው በርታ ❤🎉❤❤🎉🎉

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 11 місяців тому

    አይ ሰው ከህይወት ገጠመኝ አለመማራችን ይሳዝናል። ከአፈር ተፈጥረን የተሸከምነው ሥጋ ጥሪው ሲደርስ ወደአፈሩ ይደባለቃል። ነፍስ ብቻ ነው በሚዛን ላይ የሚቀርቡው። ሁሉ ንብረት ቀሪ ነው።

  • @tube1549
    @tube1549 11 місяців тому +1

    ለስደተኛዋ ለይላ ኑርሰቦ ድምፅ ሁኑ

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 11 місяців тому

    ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል ቤቱን ሽጣቹ በደስታ በሳቅ ብትከፋፈሉ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤ሶ❤❤