በቀላሉ አሰልቺ ማስታወቂያ ከስልካችን ላይ እንዴት ማሰቀረት እንችላለን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 185

  • @yehiwotemenamedia1879
    @yehiwotemenamedia1879 3 роки тому +5

    ወይ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ሳሩ አይቆርቁርህ በሔድክበት ሁሉ የምታመልከዉ አምላክ ይከተልህ

  • @tube-xl3pk
    @tube-xl3pk 2 роки тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ስልኬ ልሰብረው ሁሉ ነበር በጣም አሪፍ ነው አላህ ይባርክህ

  • @እወቅእውቀትብራሀንነው

    ዝስኪ ከሰራልኝ ልሞክረው ወላህ እደት ደሜን እደሚያፈላው አትጠይቁኝ🙆😩 ካጠፍልኝ መቸም ባለ ውለታየ ነክ

  • @Rip_iab519
    @Rip_iab519 5 місяців тому +1

    ኡሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ከእብደት ነው
    ያጠፋኸኝ አላህ
    ይባርክ
    😘

  • @fatimasiraj2748
    @fatimasiraj2748 11 місяців тому

    ዛሬ ተቸግሬ ነበር ገላገልከኝ ያንተን ከአየሁ በሆላ አጠፍሁት አላህ ይጨምርልህ እዉቀትክን❤

  • @merigetatsge3275
    @merigetatsge3275 10 місяців тому

    አንድ አፕልኬሽን አስቸግሮኝ ነበረ ከብዙዎቹ ይልቅ አንተ ፕሮሶስ ሳታበዛ ገና ስትናገር ተረዳኝና ቀጥታ አጠፋሁት አመሰግናለሁ
    100%

  • @meryemtemama6201
    @meryemtemama6201 Рік тому +1

    ወለሂ ጀዘከላህ ከይር ወንድሜ የሰውን ሁሉ እኔ ገር የሚማጣ ነበር የሚመስለኝ ከመብዘቱ የታነሰ ኡፍፍፍፍ ተገለገልኩኝ አለህ ከመጥፎ ነጋር ሁሉ ይገላግልህ ወረቢ በቀ ሶልኬን መጠቀም ለቆም ትንሽ ነበር የቀራኝ

  • @glorry8336
    @glorry8336 5 років тому +4

    Addis nyng wolcem belang ena sifelg yenebere mareja new Thank you

  • @firdu219
    @firdu219 Рік тому

    jzk bro ላብድ ነበር ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ 🥰

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 5 років тому +2

    Was.wr.wb wuyi masitawokiya eyameta asimerrogni neber enameseginalen

  • @HthYuy
    @HthYuy Рік тому

    ጀዛከላህ ኸይር ወድም

  • @ዝናቡዘነበ
    @ዝናቡዘነበ 2 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ምርር አረጎኝ አል ማስተታወቂያ ውውው ተባርክ

  • @DsaWee-ib1fh
    @DsaWee-ib1fh 6 місяців тому

    እባከክህን በጣም ነዉ ያሰቸገረኝ

  • @ሀዋየመርሳልጅጌታሆይከእዚ

    በጣም አሪፍ ነዉ ወድሜ እናመሰግናል

  • @እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ
    @እየሰራህተመኝ-ጰ5ከ 2 роки тому +1

    ጀዛሏህ ኸይረን ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ከስልክ ቤት መዉሰድ ነበር የቀረኝ ያንተን ቪደዎ ተከታትየ በአንድ ግዜ አስተካክሌ አረፍኩ ጎበዝ በርቱ ወንድሜ

  • @mekdeskebede9804
    @mekdeskebede9804 Рік тому +1

    ዋው ዋው በጣም አመሠግናለሁኝ

  • @shegeraddis-አዲስ
    @shegeraddis-አዲስ 28 днів тому

    ትችላለህ ወዳጄ በርታ

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ

    ወላሂ አላህ ያስደስትህ ውስጤ ተቃጥሎ ልሞት በንደት😢😢😢 አሁን ጠፋልኝ በጣም አመሠግናለሁ❤

  • @ራህመትዩቱብ
    @ራህመትዩቱብ 2 роки тому +2

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @errrtt7134
    @errrtt7134 Рік тому +1

    ጂዛክ አለሀ ክይረን

  • @አሚነኤሄነገርዮቅርብሽአየ

    ሹኩራን ያኔ ዎዲም🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lulu2969
    @lulu2969 5 років тому +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ያሰለቼኝ ነገር ነበር አመሰግናለሁ ወንድም

  • @ወለተአማኑኤል
    @ወለተአማኑኤል 2 роки тому +4

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ

  • @abdujemal6737
    @abdujemal6737 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ሹክረን

  • @zayna2137
    @zayna2137 Рік тому +1

    ገለገልከኝ ጀዛኪሏህ ኸይርን 🌹

  • @DghfdGdbjfd-hz7gg
    @DghfdGdbjfd-hz7gg 11 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ

  • @ሒጃቤመለያዬነዉ-ኈ3ፀ
    @ሒጃቤመለያዬነዉ-ኈ3ፀ 5 років тому +3

    ጥሩ ነዉ ! በርታ ወንድሜዋ!
    ሌላዉ ...በሌላ ቪድዮ ስትመጣ
    *አሪፍ ስልክ ጠቁመን*

  • @እማናፍቀሺኛል78
    @እማናፍቀሺኛል78 2 роки тому +9

    ውይ ጌታን ቃላት ዬለኝም ስልኬን ልሰብር ሁሉ ነበር ምርር ብሎኝ ዝብሎ ስልኬን አስቀምጨው እራሱ እዬመጣብኝ በጣም አመሰግናለሁ በርታልኝ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Рік тому +1

      እኔብቻ አይደሁም የተቃጠሉኩት አይ ክክክክክ

  • @mahdermedu5230
    @mahdermedu5230 Рік тому

    Amesegnalew sle ewnet akome eko bexam techegre neber❤❤❤ kberlgh

  • @AyniTeklu-c5e
    @AyniTeklu-c5e Рік тому

    ወድሜ እድሜህ ይርዘም ስልችት ካለኝ ነገር ሲቲግ ጉብቼም አላገኘሁትም ነበር

  • @fafi7438
    @fafi7438 5 років тому +2

    Walykumaselam werahmetulahe webrekatuh btam btam thank you boro

  • @hayuteka5179
    @hayuteka5179 2 роки тому +1

    Allah Yisth Wedim Wellahi Liyasabdeni Neber Testekakelelni

  • @lubabalolo
    @lubabalolo 5 років тому +51

    እኔማ ሊያሳብደኝ ነው ኡፍፍፍፍ እስኪ ከጠፋልኝ ድጋሜ እመጣለሁ ለኮመንት

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube5943 2 роки тому +1

    የተደበቀውን አገኘሁት ሽኩረን

  • @woynitube315
    @woynitube315 Рік тому

    አመሰግናለሁ ተጠቅሜበታለሁ🙏🙏🙏🙏👍

  • @enat.tube4733
    @enat.tube4733 Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ ብሮ በጣም እዛ አርጎኝ ነበር

  • @rahelyemar656
    @rahelyemar656 Рік тому +1

    እናመሰግናለሁ

  • @fatemafatma
    @fatemafatma Рік тому

    ጀዛከሏህ ኸይር ወድሜ አሏህ ይጠብቅህ ሺ ሁንልን ወላሂ ጨሼ ነበር

  • @aaas9327
    @aaas9327 Рік тому

    👍👍👍ጀዛከላህ ኃይር ወድማችን

  • @neimamusa557
    @neimamusa557 Рік тому

    tnx aslchi bcha abesheken eko

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Рік тому

    ጎበዝ ሽኩረን

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 5 років тому +1

    እናመስግናለን ሰአቱን አጠር ብታረገው አርፍ ነው ይሄ የኔ አስተያየት ነው

  • @meniliktsige143
    @meniliktsige143 2 роки тому +1

    Thank u so much bro

  • @selimh7387
    @selimh7387 Рік тому

    ወድሜ አመሰግናለሁ ገላገለኝ 3ተኛው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    በጣም እናመሰግናለን አማሮኝ ነበር

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @kewakbt1
    @kewakbt1 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን ምርር ብሎኝ ነበር

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 5 років тому +3

    ሙስሊም ወድሜ ሰብስክራይብ አርጌለው በርታ አላህ ያግዝክ

  • @onelove-zs7xu
    @onelove-zs7xu Рік тому

    ጀዛከላህ ወንድም

  • @ትልቅህልምአለኝ-ዀ6ኰ
    @ትልቅህልምአለኝ-ዀ6ኰ 2 роки тому +1

    tanks my bro

  • @hananmohammed6094
    @hananmohammed6094 5 років тому +2

    በርታወዲም

  • @ማሜነኝየሪያዱ
    @ማሜነኝየሪያዱ 5 років тому

    ጄዛክ አላህ ኸይር ወንድም ትምርቱ በጣም አሪፍ ነው ግን ድምፅ አይሳማም

    • @habeshatechno2195
      @habeshatechno2195  5 років тому +1

      ለድምፁ ይቅርታ እጠይቃለሁ ኢንሻ አላህ ወደፊት በጥራት አቀርባለሁ ለአስተያየትዎ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @kነኝብቸኛዋህልሜንናፋቂ

    ጀዛከሏሁ ኸይራ ወላሂ በየ 10 ሠከንዱ እየመጣ እየረበሽኝ ነበር

  • @Queen-jg5lo
    @Queen-jg5lo 5 років тому +2

    Wa wr wb selam bero enamsginalen😍

  • @abdumhmad2588
    @abdumhmad2588 Рік тому

    እሽ ወድሜ እናመሰግናለን ግን አንድ የቸገረኝ ነር አለ እሱን ምፍቲሄ ብታረግልኝ ጡሩነው

    • @abdumhmad2588
      @abdumhmad2588 Рік тому

      ብላስቶሩላይ ገብቸ የፈለኩትን አብልኪሽን ለማውረድ እቢአለኝ

  • @ሪሀፍመሀመድ
    @ሪሀፍመሀመድ Рік тому

    አቦ ተባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @zuzulove4012
    @zuzulove4012 Рік тому

    አመስግናላሁ ወንድም

  • @shalomabdi1106
    @shalomabdi1106 5 років тому +2

    Ameseginalew wendime reisun say betam des bilogn neber gen leseralign alchalen

    • @habeshatechno2195
      @habeshatechno2195  5 років тому

      ቀጣይ ክፍሉ ላይ ምናልባት መፍትሔ ሊያገኙበት ስለሚችሉ ይጠብቁ

  • @Tgtg-ed4uz
    @Tgtg-ed4uz Рік тому

    ውይ እግዚአብሔር ያክብርልን እውነት

  • @zewdutsegaye4384
    @zewdutsegaye4384 2 роки тому +1

    Betam arif enegam agnewt er belew selkean aschnkobnge nber

  • @ffdjd4489
    @ffdjd4489 2 роки тому +1

    በጣም ነው ያሰለችኝ

  • @Zainab-jm3qr
    @Zainab-jm3qr 5 років тому +2

    ሽኩረን

  • @ማርቲነኝየፍቅርክሡሠኛ

    አመሠግነለሁ ወድሜ❤

  • @selimh7387
    @selimh7387 Рік тому

    ላይክ ሰብአድርጌሀለሁ

  • @SemirNazim
    @SemirNazim Рік тому

    allah ysth bro

  • @semraymam9743
    @semraymam9743 Рік тому

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @hussenlalega
    @hussenlalega 5 років тому +6

    ኢነመሰግነለን በጠም አበሰጭቶኝ ነበር

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 4 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን፣ ወንድማችን፣ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው በርታልን።

    • @የናቴምርኮኛ-ኸ7ለ
      @የናቴምርኮኛ-ኸ7ለ 2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ በርታ ተገላገልኩኝ ሰረቶልኛል

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 років тому +2

    ውውውውውው መሮኝ ነበር ወላሂ ጀዛከላ ኸይር ወድም 😍😍😍

  • @ኀኀየኘኘዠዠደጀፈደቀሸሸኘ

    ትክክል አዲስ አፕ ሳዎርድ ሳዎርድ ነው ሚበዛው

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 2 роки тому +1

    በጣምእናመሰግናለንእኔወላሂበማስተወቄውምክናየት ይህንቪደወ እኮንማየትአልቻልኩምነበር

  • @RabiaAsenu-c9r
    @RabiaAsenu-c9r Рік тому

    Welahi amesegnalehu wendmi tekatye lmot neber😢😢😢

  • @የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ

    አላህ ያቆይህ ገላገልከኝ

  • @ተመስጌንየድንግልልጅ
    @ተመስጌንየድንግልልጅ 5 років тому +1

    እናመሰግናለን

  • @wwdfds8982
    @wwdfds8982 4 роки тому

    በጣም ምርጥ ነው ደስ ይላል በተረፈ ዩትዩብም ሆነ ፌስቡክ ላይ የፃፍናቸውን ፅሁፎች ከስልካችን ላይ እንዳይቀመጡ ማድረግ ይቻላልን???ብትነግረን

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 роки тому

    ማታ fb ላይ አውርጀ ነበር ጠፉብኝ አሁን ስልኬን እዴት ልጠቀምበት በደቂቃ ቢሆን በሰከድ ማስታወቂ ማበድ ነው የቀረኝ ። ሰርች አድርጌ አገኘሁ ቢጠፋልኝ ልሞክር እናመሠግናለን

  • @jerrynlm3567
    @jerrynlm3567 2 роки тому +1

    ሁሉንም ሞከርኩ አልጠፋመ🙄

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 років тому +3

    ውይ እኔጋ እንዴት እንደሚያስቸግረኝ

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    እናመሠግናለን

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    ተባረክ ወንድም በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @ሱብሀነላህ
    @ሱብሀነላህ 2 роки тому +1

    ውይይይ ሽኩራን

  • @tube-hd6bk
    @tube-hd6bk 2 роки тому

    በርታ ወድማችን

  • @ሀዩከውቤቷደሴውሎ
    @ሀዩከውቤቷደሴውሎ 4 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወንድም ማሸአላህ ጥሩናጠቃሚነው እናመሰግናለን በርታ
    ጎራ በሉ ወደቤቴ በአዲስኢንትሮ
    ወንድማችንን እናበረታታው

  • @MelatJemale
    @MelatJemale Рік тому

    ጀዛኪላሀይረን ተገላገልኩኝ ለኔ አጥፍቶልኛል እኔማስ ስልክ ልቀይርነበር በሱ ሰበብ ጀዛኪላሀይረን

    • @cggfttyy9026Halima
      @cggfttyy9026Halima Рік тому

      እረ እኔላብድነዉ ድረሺልኝ ምንኛዉን ተጠቅመሺነዉ የሰራልሺ😭😭😭😭

  • @juneydmk469
    @juneydmk469 4 роки тому +1

    በጣም ትችላለህ

  • @yimarhalima6112
    @yimarhalima6112 Рік тому +1

    አቦ ይመችህ ወንድሜ ዴሜን አፈላውኮ

  • @fatumatube1293
    @fatumatube1293 4 роки тому +1

    ሽኩረን እንደት እረብሾኝ ነበር

  • @afremaddis8001
    @afremaddis8001 2 роки тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ሽኩረን ወንድም

  • @asnakechtilahun4409
    @asnakechtilahun4409 5 років тому +1

    Thank you

  • @allahuakbar5818
    @allahuakbar5818 Рік тому

    አወበምንጪናቸውነው የሚመጣው

  • @HayatEndris..Ethiopa
    @HayatEndris..Ethiopa Рік тому

    ግና ጀዋሌን ሥከፍት ማሥታወቂያ ነው የሚመጣው

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 5 років тому

    ገላገልከኝ አቦ ይመቺሽ ብሮ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 років тому +2

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱሏህ

  • @meremaoumer9453
    @meremaoumer9453 Рік тому

    አፕልኬሽንስልኬአላጠፋምብሎኝነውየምታውቁንገሩኝ

  • @ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ

    ወንድሜ በአላህ መልስልኝ ስልኬ ሪከርድ ሳደርግ ድምፅ አይሰማም ምን ላድርግ

  • @salam_love
    @salam_love Рік тому +1

    እኔ አጣውት ግን ሰልኬ በጣም ማሰታወቂያ አለው

  • @ሱብሀነላህ
    @ሱብሀነላህ 2 роки тому +1

    ሰሞኑን ሊያሳብደኝ ነበር ሁሉት አፕ አገኘሁ ያ ነበር አጠፋሁት አሁን የለም በጣም ነው እማመሰግነው

  • @kirub_tech
    @kirub_tech 4 роки тому +1

    Berta wendime

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 2 роки тому +1

    እኔማወላሂበጣምአሰለቸኛ ምንምሳልጠቀም ማስታወቄው ጥልቅይላልእእእፍፍፍፍ

  • @nejat4773
    @nejat4773 5 років тому +6

    እኔማ ሊያሣብደኝ ሢል ለፍቸለፍቸ አጠፍሁት

    • @አልማዝዘይነብ
      @አልማዝዘይነብ 5 років тому

      እንደት ጠፋልሽ እኔ በተለይ ዩቱብ ውይይይይ

    • @nejat4773
      @nejat4773 5 років тому

      @@አልማዝዘይነብ ሣላውቅ የሆነ አፕአውርጀ እሡን ሣጠፍው ጠፍልኝ