ስልካችሁ ላይ ማስታወቅያ እየመጣ ለተቸገራችሁ መፍትሔ ተገኘለት!!!የአመቱ ምርጥ ሴቲንግ( best all phone setting!!!)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 104

  • @bekaluTeka
    @bekaluTeka 8 місяців тому +9

    የኔ ጌታ በምን አድናቆት አስተያይት እንደምሰጥህ ቃል አነሰኝ አላህ የእዉቀት ባለፀጋ ያርግህ።

    • @FafiEbrahim-t2r
      @FafiEbrahim-t2r 3 місяці тому

      😂

    • @KderAnd
      @KderAnd Місяць тому

      ጌታ🤔

    • @ኪያየመርሣዋ
      @ኪያየመርሣዋ Місяць тому +1

      አቺ ጌታ አትበይ ሙሥሊምከሆኝሽ ድፈፍ

    • @አሲቲማር
      @አሲቲማር Місяць тому

      አላህ ምንሽ ነው እሱ ጌታ ካልሽው

    • @Ethio7745
      @Ethio7745 29 днів тому

      አለማወቅ ነው ሚስኪን 😂😂😂​@@አሲቲማር

  • @KamilaAli-fg5sr
    @KamilaAli-fg5sr 7 днів тому +1

    በጣጣጣም አመሰግናለሁ❤ አላህ ጠቃሚ እዉቀትን ይጨምርልህ ተገላግያለሁ

  • @ShumetKizet
    @ShumetKizet 8 місяців тому +2

    በአፕልኬሽን ደሞ ስራልን በሴቲንግ እንደሰረሃልን ወንደም እግዚአብሔር የዉቀት ባለቤት ያድርግህ!!!

  • @HdjfhfhHdhfhdhd
    @HdjfhfhHdhfhdhd Місяць тому +1

    ዎንድሜ በጣም ከምላዉ ባለይ አማሳግናለው ታበርክ ጌታ ይበርክ እዉቃት ይጭማር 🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @eshetentertainment
    @eshetentertainment День тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 27 днів тому

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ከማስታወቂያው ብዛት የተነሳ ስልኬን ልወረውራት ነበር

  • @HayatBelete-p8s
    @HayatBelete-p8s 3 місяці тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ገላገልከኚ ሊያሣብደኚ ነበር ወላሂ ተባረክ

  • @LotionoNyaamuara
    @LotionoNyaamuara 26 днів тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @MameMamila-f2e
    @MameMamila-f2e 8 днів тому

    Tebarki wondime gelaglkagn ❤

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 3 місяці тому

    ዋው ወንድሜ እግዝኣብሔር ይባርክህ በጣም ኣመሰግናለሁ እውቀትህን ስላካፈልከን በጣም በጣም ተቸግሬ ነበር ዲሌት ያላደረኩት ነገር የለም ብታይ በጣም ኣመሰግናለሁ

  • @Kidusmikelabate
    @Kidusmikelabate Місяць тому

    የኔ ጌታ ማርያምን ቃላት የለኚም በጣም አምሰግናለው የምር በ ማስታወቃ ምክናት ስንቴ ስልኬን lisebirew ነበር

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 4 місяці тому +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤❤

  • @መሬማሰይድ-ጨ2ቨ
    @መሬማሰይድ-ጨ2ቨ 2 місяці тому

    በጣም ተቼግሬ ነበር ገላገልከኝ አመሰግናለሁ

  • @TrwrekeAsefawu
    @TrwrekeAsefawu 4 місяці тому

    ❤❤❤ አመሰግናለሁ

  • @kaseyashenafi
    @kaseyashenafi 3 місяці тому

    እጅግ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemAli-z5x
    @AlemAli-z5x 2 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ

  • @wubshettizazu
    @wubshettizazu Місяць тому

    እጅግ እጅግ እናመሰግናለን✅

  • @selmetube
    @selmetube Місяць тому

    Taberki 👌👌👌🥰

  • @teketayabate
    @teketayabate 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን በርታልንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MdMore-qo8om
      @MdMore-qo8om 2 місяці тому

      እረአልገባኝምንገሩኝ

  • @Yigermal9.16.24
    @Yigermal9.16.24 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @እታቱ
    @እታቱ 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ወዲማችን🙏🙏

  • @MuluQumlgnShmelash
    @MuluQumlgnShmelash 2 місяці тому

    ወንድሜ በጣም አመስግንአለሁ

  • @SEIDMJTUBE
    @SEIDMJTUBE 6 місяців тому +3

    ኮኔክሽን ለመዝጋት ሳይሆን ማስታወቂያ ለመዝጋት ነበር የፈለግነዉ ያን ከዘጋነዉማ ዳታዉን ወይም ዋይፋዩ አይመጣም

  • @BirhanuBel
    @BirhanuBel 5 місяців тому

    bro betam amsginalew beunet tegelagelken fetar iwket yichemerilkh❤❤❤❤

  • @zemenutitognak
    @zemenutitognak 2 місяці тому

    ሰዉ ማለት
    ✅ከልቡ የሚያስብ
    ✅እዉነት የሚናገር ዉሸትን የሚጠላ
    ✅ሰዉ መረዳት የሚያስረዳ
    👉የዚህ ሁሉ የጫጉላ መገለጫዎች ናቸዉ እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏❤🙏🙏👇❤❤❤

  • @ipiprurur440
    @ipiprurur440 3 місяці тому +1

    እዉቀቱን በዉቀቱላይ ይጨምርልህ

  • @አበባውአለሙ
    @አበባውአለሙ 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን ጫጉላ ለምትሰጠን ትምህርት እና እዉቀት እግዚአብሔር ይባርክልንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haneagmaus
    @haneagmaus 2 місяці тому

    ❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @RRhdj
    @RRhdj 27 днів тому

    ere wendme yene ayitefam

  • @AlaxGatnet
    @AlaxGatnet 4 місяці тому +1

    ብሮ ትክክል ነህ ግን ሁሉንም ነገር ነው የሚያስቆመው ዋይፋይም ዳታም ጸጥ ነው የሚለው

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  4 місяці тому

      @@AlaxGatnet ሪፍረሽ አድርገዉ ስልክህን እና ለተወሰነ ስአቶች ትጠብቀዋለህ አግዶ እስኪጨርስ

  • @EdyatTube-pm3vs
    @EdyatTube-pm3vs 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ብሮ❤❤❤❤❤

  • @simegnegigu
    @simegnegigu 3 місяці тому

    ✅ጌታ ይባርክልን እንደዚህ ያሉ መምህሮቻችንን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlimetSuadik
    @AlimetSuadik Місяць тому

    ጎበዝ ቀጥልበት በርታ

  • @Ksjshej
    @Ksjshej Місяць тому

    አላህ ይጨምርልህ በረካሁን ስልኬን አልሰብረው ሆነብኝ ነበር አላሕ ይጨምርልህወላሂ

  • @HananGashaw-t9z
    @HananGashaw-t9z 26 днів тому

    የኔ የለዉም ማስታወቂያ እየረበሸኝ ነዉ

  • @eskew26
    @eskew26 Місяць тому +10

    ብዙ ስታወራ ሰው ይሰለቸዋል በቀላሉ ለማስረዳተሰ ሞክር ሌላም እንፈልጋለን

    • @ZufanDengo
      @ZufanDengo Місяць тому

      ወላሂእሱንእስከማይ 4ግዜሜስታወቂያመጣብኝ😢😢😢😢ኡፈ

    • @FATUMAgn
      @FATUMAgn 21 день тому

      👌👌👌👌

    • @Sadae-v4b
      @Sadae-v4b 4 дні тому

      አሳልፉት

  • @TamuArte
    @TamuArte 2 місяці тому

    ወንድሜ አግዚአብሔር ይባረክህ ግን UA-cam አስቸጋሪኝ

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  2 місяці тому

      @@TamuArte የዩቱዩብ ማስታወቅያ ማስቆም አይቻልም ምክንያቱም ዩቱዩብ የመጀመሪያ ስራዉ ማስታወቅያ ማሳየት ነዉ ስራዉ።

  • @ChagulaMedia-u7f
    @ChagulaMedia-u7f 8 місяців тому +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👉📲🤛

  • @RUKYAyimam-z8m
    @RUKYAyimam-z8m Місяць тому

    የኔኮ አይጠፋም እንዴዚህ አድርጌውም😢😢😢

    • @fjfuf5189
      @fjfuf5189 Місяць тому

      የኔም እቢ አለኝ😢

  • @EtsayMulu-p2c
    @EtsayMulu-p2c Місяць тому

    ዉዴሜ You tub በጥቁር ሆኖቡኝል እዴት ላስታኪኪለዉ😢

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  Місяць тому

      ብላክ የሚለዉን ነከዉ ይስተካከላል

  • @SayetEitapia
    @SayetEitapia 11 днів тому

    እኔ ሊያሳብደኝ ነው ማስታወቂያ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 8 місяців тому +1

    ወድሜ ፕራይቤት ድኤንኤስ ሳደርገው ማስታወቂያ ያቆማል ግን ዩቱብ አይሰራም

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  8 місяців тому

      ሰላም ለአንች ይሁን እህቴ ከchagula media ነዉ ይገርማል እባላለሁ
      playstore በመግባት UA-cam በማለት አፕዴት አድርጊዉ ይቱዩብሽን
      0963781421 ላይ ቴሌግራም አናግሪኝ

  • @ተክሌዋለ
    @ተክሌዋለ 3 місяці тому

    እናመሰግነዋለን !!!

  • @Hkma-r3t
    @Hkma-r3t 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ ገለገልክኝ ግን ዋይፍውም አብሮ ጠፍብኝ

  • @Kidusmikelabate
    @Kidusmikelabate Місяць тому

    Sitasireda ራሱ tergagitek ነው ketilbet

  • @MMm-p5h1d
    @MMm-p5h1d Місяць тому +1

    እኔ ጺፌም እየመጣ ነው

  • @eskew26
    @eskew26 Місяць тому

    ኢንተር ኔት የለም አይሰራም

  • @mrymalkaabi9702
    @mrymalkaabi9702 17 днів тому

    እርኔ ኢሞላይ ነው የርበሸኝ

  • @Amesing-j9x
    @Amesing-j9x Місяць тому

    Internet ayiseram sizega😢

  • @Bintbintbaba
    @Bintbintbaba Місяць тому

    እረ ደጋግሜ ተጠቅሜዋለሁ ይሄ ሲስተም እና ማስታወቂያ አይመጣም ግን ደሞ ችግሩ ዳታም ሆነ ዋይፋይ አይሰራም ችግሩ እሱ ነዉ

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  Місяць тому +1

      በደንብ ቪዲዮዉን ተመልከተዉታል ?በድጋሚ ቪዲዮ እናዘጋጃለን

  • @rty-jl7nx
    @rty-jl7nx 4 місяці тому +1

    የኔ በራሱ ጊዜ ሰመአ እያነሳ ተሸግሪለሁ ነገኝ ወድም በአላህ

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  4 місяці тому

      ስልኮዎት ምን ነዉ ?የስልኮትን ስም ይንገሩኝ

  • @eskew26
    @eskew26 Місяць тому

    ኢንተር ኔት አይሰራም ሞር ኮኔክሽን ካስተካካልው በሐላ

  • @SuTs-t7w
    @SuTs-t7w 2 місяці тому

    እሸ ወይጨ😳😳😳

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 8 місяців тому +2

    እኔም ዩትብ ላይ አብዛኛውን ማስታወቂያ ነው የማየው ትእግስቴ አለቀ

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  8 місяців тому

      ሰላም ለእናንተ ይሁን አፕልኬሽን አለ ሳምሰንግ ካልሆነ ስልኮ በቴሌግራም እልካለሁ
      09 63 78 14 21 ቴሌግራም ልይ እልካለሁ አፕልኬሽኑን ግልፅ ነዉ።

  • @BirhanuBel
    @BirhanuBel 5 місяців тому

    berta hule gonkhi nenign❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @SaidaSaida-d2n
    @SaidaSaida-d2n 29 днів тому

    እረወድም ጭራሽ አያመጣም ሞር ሲትግ የሚል ሰርችም አድር ነበር😢😢

  • @SalamSalam-ny2qf
    @SalamSalam-ny2qf 2 місяці тому

    ayserame ebi alege

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  2 місяці тому

      @@SalamSalam-ny2qf የስልኮን ሞዴል ያስቀምጡልን ቪዲዮ ለመስራት ያመቸነ ዘድ እናመሰግናለን ✅chagula media ጫጉላ ሚዲያ።

  • @HabasiAnina
    @HabasiAnina 27 днів тому

    ለኔ ሰሜ አላደርግልኝ አለ አረ መላ በለኝ በማሪያም

  • @sphonetaatic4153
    @sphonetaatic4153 6 місяців тому +2

    Atasrazim😂ate irasu andi masitawokha honk

  • @gantidamisexumiso5465
    @gantidamisexumiso5465 3 місяці тому

    ❤❤🙏

  • @SmeahmedAil-q7y
    @SmeahmedAil-q7y 10 днів тому

    ፈጣሪይባርክህ❤❤❤❤ወላሂተሠቃይቸነበርወድምኑርልን❤❤❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @Heloo-j9p
    @Heloo-j9p 4 місяці тому +1

    እረ እሺአላለኝ ምንልሁን እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  4 місяці тому +1

      @@Heloo-j9p በልላ መንገድ ይሰራል ቪዲዮ

  • @Faizajemal-dw7yx
    @Faizajemal-dw7yx Місяць тому

    ምን አለ አጠር ብታደርገዉ😊

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  Місяць тому

      በደንብ አብራራልን ስለሚሉኝ ነዉ ይቅርታ።

  • @SeadaSeada-pz3bf
    @SeadaSeada-pz3bf 3 місяці тому

    እረ እኔ አልመጣልኛለ በአላህ ስፆፍም አይመጣ😢

  • @BogiMkl
    @BogiMkl 2 місяці тому

    ስልክን ሳልሰብረው ደረስህልኝ

  • @HayatEndres-r4j
    @HayatEndres-r4j 3 місяці тому

    ሰልፍ ሳምሰንግ ነው እና ዋይፋዬን አጠፋብኝ ምን ላድርግ

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  3 місяці тому

      @@HayatEndres-r4j የዋይፋይ ምን ምስሉን ነዉ

  • @Alzhrani702
    @Alzhrani702 2 дні тому

    ረበናትህዋይፋልሣበራያሥቸግረኛልበናትህ🎉

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe Місяць тому

    አላህ ይስጥህ ላለቅስ ደርሸ ነበር😢🎉

  • @alexbelay112
    @alexbelay112 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seyidmehamed3733
    @seyidmehamed3733 2 місяці тому

    እረ እደት ነው እማጠፈው ንገሩኝ

  • @tadeTade-c3n
    @tadeTade-c3n 2 місяці тому

    አረ ሸበካ ይዘጋል😢😢

    • @chagulamedia2014
      @chagulamedia2014  2 місяці тому

      አዎ እንደየስልክዎች ብዓሪያት ነዉ ነገር ግን በትክክል ያድርጉ ከተሰሳቱ ነዉ።ምን ላይ ነዉ ሸበከዉ የተዘጋ ?

  • @SUSUJEMAL-ni8mj
    @SUSUJEMAL-ni8mj 3 місяці тому

    ጭራሽ ወይመጣም ሳይሆን ይቀንሰዋን ነው

  • @YoyoAdafa
    @YoyoAdafa 21 день тому

    አሳጥረውበጣምታሥረዝማለህአማረኛ

  • @amaamm-tt9df
    @amaamm-tt9df 23 дні тому +1

    እናመሰግናለን

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 16 днів тому

    አመሰግናለሁ

  • @Alzhrani702
    @Alzhrani702 2 дні тому

    ኀዋዉነውጀዋሌ