ስልካችን ላይ ምንም አይነት ማስታወቂያ እንዳይመጣ ለማድረግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 509

  • @eytaye
    @eytaye  2 роки тому +33

    Peace for All✌
    ምርጥ 10 የስልክ አፕሊኬሽኖች👉 ua-cam.com/video/mBa1P8p6OLg/v-deo.html

    • @emutube3854
      @emutube3854 Рік тому

      egizabher ewuketun ychemrilh betam new yasarefken ❤❤❤❤

    • @makazainab3689
      @makazainab3689 10 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂 በትክክል

    • @MadinaMohamed-t7x
      @MadinaMohamed-t7x 10 місяців тому +1

      ፈጣሪ ይባርክስ እንት አፕ አየሁ ያንተ ብቻ ነው የሰራልኝ ሰብስክራይብ አረኩት ላብድ ነበር በሁለት ቀን ሴልኬን ሳልሰብር ደረስክልኝ ቀጥልበት በጣም ጎበዝ ነክ

  • @SamerahHa
    @SamerahHa 10 місяців тому +17

    አንተን ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም ጨጓራ ይዞኝ ነበር ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ🙏🙏🙏

  • @Kobra-l5v
    @Kobra-l5v Місяць тому +1

    ምርጥ ሰው አላህ ይገላግልክ ወንድሜ ሰው በገዛ ስልኩሆሆሆሆ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @efuyegela7442
    @efuyegela7442 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ክበርልን እጅግ በጣም ፈጣን እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መንገድ ችግሬን ስለፈታህልኝ ገና በአንድ ቀን ውስጥ ተማርሬ ስልኬን ከመስበሬ በፊት ስለደረስክልኝ thank you so much bro

  • @Amina-muhammed123
    @Amina-muhammed123 Рік тому +1

    አመሰግናለሁ ወንድም ከነብሴ ነው የደረስክልኝ አድስ ስልክ ገዝቼ ሲያቀብጠኝ የሆነ ነገር አዉርጄ ነበር ያወረድኩት ደግሞ ጠፋኝ ግን ማስታወቂያ በየ ሰኮንዱ ይመጣል ሊያሳብዱኝ ነበር ገላገልከኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @111-ny3uy
    @111-ny3uy Місяць тому +2

    አሁንኳ ይሄን ለማስተካከል ከ1ሰዓት በላይ ነዉ የወሰደብኝ ማስታወቂያዉ እያስቸገረኝ 😢አላህ ይጨምርልህ ትንሽ ነበር የቀረኝ ሊያሳብደኝ😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zeritutube
      @zeritutube Місяць тому

      ተሳካልሽ እኔ እቢ አለኝ

  • @TyuTyu-y7o
    @TyuTyu-y7o 3 місяці тому +4

    በጣም ነው እማደንቅህ ሳላደንቅህ አላልፍም ትክክለኛ መረጃ ካንተ አገኘሁ

  • @FasikaBaki
    @FasikaBaki 5 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ወንድም ሲመረኝ ነው ሰርች አርጌ የገባውት ጌታ ይባርክ

  • @abelahazu2865
    @abelahazu2865 20 днів тому

    በጣም ነው እማመሰግነው ብሮ በጣም ተቸግሬ ነበር እግዜአብሄር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 7 місяців тому +1

    ለመጀመሪያ ግዜ ትክክለኛ መረጃ አየሁ ልበል ተሠራልኝ አርጌዋለሁ እውነት ተሆነ ደስ ይላል በርታ

  • @ለምለምጋልትግራይስደተኛ

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም ምርር ሲለኝ ነው ሰረች ኣሪገ ያገኘሁህ

  • @mulushumie531
    @mulushumie531 Рік тому +82

    ከእብደት ነው ያተረፍከኝ ፈጣሪ ይባርክህ😭😭😭

    • @sojoo9493
      @sojoo9493 Рік тому +14

      😅😅እኔስ ገና ኣሁን እያየሁት ነው በንዴት ነው ሰርች አርጌ የመጣሁት😪😪😅ሰው በገዛ ስልኩ ይቃጠላል😅😪😅😪😅

    • @zuzu601
      @zuzu601 Рік тому

      😭😭😭😭😭😭ሀተአነ

    • @አሲሁሉምለበጎነው
      @አሲሁሉምለበጎነው Рік тому

      ሰራልሺ

    • @MdMd-mv8ui
      @MdMd-mv8ui Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @Madinah77
      @Madinah77 Рік тому

      ክክክክ እኔእኔእራሱ

  • @bravotube9640
    @bravotube9640 Рік тому

    ማስታወቂያዉ መረበሽ ብቻ አይደለም ያሳብዳል እንጂ ኡኡኡ ነዉ ያልኩት ። አሁን ግን ከዚሀሰ ስለገላገልከከኝ በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 2 місяці тому

    ተባረክ እስከዛሬ ስበሳጭ ሰብ ላይክ ኮመንት አድርጌያለሁ❤❤❤❤

  • @mudien847
    @mudien847 Рік тому +2

    ውድ ወንድሜ በጣም አመሰግንዎታለሁ እውነት ቀል የለኝም በጠም ተቸግሬ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ በስረክ ለይ በረተ ጎበዝ ነህ የውነት👍👍👍👍👍🥰

  • @almazahmed6809
    @almazahmed6809 Рік тому

    ወላሂ በጣም ተችግሪ ነበር በጣም አመስግናለሁ❤❤❤

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise Рік тому

    thank you so much god bless You gelagelkeny!!!!!!

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 2 роки тому +12

    ቪድዮ አይቼ ስጨርስ ማስታወቂያ አስቻግሮኝ ነበር አመስግናለሁ 💐💐

  • @Tlope11
    @Tlope11 2 роки тому +1

    Yane silk wusx yelem mn larg tadiya what can I do help me

  • @حسيناحمد-ط3ح2م
    @حسيناحمد-ط3ح2م 14 годин тому

    በጣም ነው ያመሰገንኩህ❤❤❤❤

  • @Hanna-z7t
    @Hanna-z7t 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ ኡፍፍፍፍ ተገላገልኩ🙏👍😍

  • @مسيريت
    @مسيريت 8 місяців тому

    ወድሜዋ ተባረክ እዴት እዳስቼገረኝ👍👍👍

  • @AasAas-iw5mzi
    @AasAas-iw5mzi Рік тому

    እናመሰግናለን ወዲማቺን በጣም ምርርያለኝ ነገር ቢኖር ማስታወቂያው ነበር

  • @Happiness90-i7q
    @Happiness90-i7q 27 днів тому

    አሏህ ይስጥልኝ ወንድሜ ወላሂ ላብድ ነበር አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ❤❤❤❤❤

  • @abukibalvin8755
    @abukibalvin8755 2 роки тому

    Bro eree selke USB alkebl belognal estii mela beyign🙏🙏🙏slke A51 Samsung nw broo

  • @mesaymekonen3397
    @mesaymekonen3397 Рік тому +2

    አመሰግናለሁ ወንድም ❤❤

  • @nory22-54
    @nory22-54 Місяць тому

    ወላሂ በጣም ነው የማመሰግነው ወድም አላህ ይስጥህ ወድም ❤❤❤❤ ❤❤❤

  • @Zeynuube2559
    @Zeynuube2559 Рік тому +1

    ተመልሸ ላመሰግንህ ነው የመጣሁት በጣም ተቸግሬ ነበር እልም አለልኝ በጣም አመሰግናለሁ በርታ

    • @Gggg-gq4kh
      @Gggg-gq4kh Рік тому

      እኔ ሞክሬው ነበር ግን ኔቱም ይዘጋል ምን ላድርገው

  • @guf2969
    @guf2969 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልየውና ልሞክር እስኪ

  • @عبداللهالقريقري-ب8ص
    @عبداللهالقريقري-ب8ص 7 місяців тому

    የኡነት ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ኡፍፍ ከምናይነት ጭቀት ደገላገልከኝ 🙏🙏

  • @MedenaEnderes
    @MedenaEnderes 4 місяці тому

    ማሻአላህ ወድም እናመሠግናለን ዉይ ተገላገልኩ

  • @AbuUsman-t4g
    @AbuUsman-t4g 4 місяці тому

    በጣም በጣም አመሰግናለው የስልኬ አፕ ዎችን መጠቀም እስከ ሚሰለቸኝ ድረስ ደርሼ ነበር ገላገልከኝ

  • @ኩቹyoutube
    @ኩቹyoutube Рік тому

    በጣም አመስግናለሁ እረብሾኝ ነበር ጋዴኛዬ አስተካከለልኝ

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل Місяць тому

    በጣም አመሰግናለሁ ከእብደት ነው ያተረፍከኝ ውይ😢😢

  • @samuelhabte-ou8dq
    @samuelhabte-ou8dq Рік тому

    Thank you bro it was so helpfull❤❤🙏🙌

  • @غلا-ث5ب
    @غلا-ث5ب Місяць тому

    ara geta yibarkih tabaraki🙏🙏

  • @yewbdarhawaz1744
    @yewbdarhawaz1744 2 роки тому +1

    We thank you for your valuable info.

  • @yehulumtube4692
    @yehulumtube4692 2 роки тому +4

    ይመችህ አቦ🥰

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr 11 місяців тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Samira123-vq2iw
    @Samira123-vq2iw 3 місяці тому

    ሹክረን. ❤❤❤❤❤ እንደሠት ደስ እንዳለኝ. አቃጥሎኝ ነበር

  • @SamarKilani-p3h
    @SamarKilani-p3h Місяць тому

    አቦ ይመችህ ሰራልኝ Thanks a million 👍💪

  • @yassinaman5716
    @yassinaman5716 2 роки тому +2

    Thank you bro! Always best and valuable information in a short video!

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 8 днів тому

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 3 місяці тому

    ወንድሜ ጌታ የባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Asd123-nn6ts
    @Asd123-nn6ts 10 місяців тому

    ❤❤❤ እናመሰግናለን መልካም

  • @8356gbv
    @8356gbv 2 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ነጂባአወል
    @ነጂባአወል 2 роки тому +1

    ወላሂ ጀዛከላህ ኸይረንን ወንድሜ ከማበዴ በፊት የአንተን ቪድዮ ማየቴ ጠቀመኝ 🥰

    • @semiraaman314
      @semiraaman314 Рік тому

      ኧረ እኔ ዩቱብ ላይ አዛ አረገኝኮ በአላህ

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 дні тому

    ወላሂ፡ ደሜ ሊፈላሲል ነው የደረስክልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 😢❤

  • @EndeshawWube
    @EndeshawWube Місяць тому

    አመሰግናለሁ ብሮ ብዙ ጊዜ ሲየቃጥለኝ የነበረ ችግር ዛሬ ተፈታ

  • @Rahel3023
    @Rahel3023 Місяць тому

    ተባረክ ከማበድ አተረፍከኝ😘

  • @Enana-d2f
    @Enana-d2f Рік тому

    በመጀመሪያ በጣም በጣም በጣም አመሰግናለው የእውነት ሰረቶልኛል በጣም አሰቸግሮኝ ነበር
    በመቀጠል ይሄ እናተን አይመለከትም ይሆናል ግን Vድሜት እንዴት እደሚከፈት ነገረኝ vድኦ ዳውሎድ ማድረጌው

  • @HappyBiscuits-ih7wv
    @HappyBiscuits-ih7wv 2 місяці тому

    በጣም ኣመሰግናለው ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeratMerat-lw3kk
    @MeratMerat-lw3kk 6 місяців тому

    ወድሜ ጌታ ይባርክህ ሊያሳብደኝ ትንሽ ነበር የቀረኝ ገላገልከኝ

  • @keremAhmed-c5c
    @keremAhmed-c5c 27 днів тому

    በጣም ጀግና አመሠግናለሁ አስቸግሮኝ ነበር ቆመልኝ አሁን

  • @ኢትዮጵያዬአሁንስሰላምሽና

    እናመሰግናለን ወንድማችን እስኪ ለሁዋዊ ስልክ ስራልን

  • @حؤليت
    @حؤليت 6 місяців тому

    በላሂ ብስጭጭት እያልኩ አላህየ ጨመሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ ከእብደት ገላገልከኝ

  • @seadahussen3817
    @seadahussen3817 Рік тому

    ወድሜ በጤም ነው እማመሠግነው ፈጣሪ ኡቀት ይጨምርልህ

  • @BinaBiniyam-u5n
    @BinaBiniyam-u5n 19 днів тому

    wow mirir argogn neber thnkyou bro

  • @Tube-onei
    @Tube-onei 3 місяці тому

    ያአላህ ላብድ ነበር ወላሂ ደሞ ጮሆቱ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥህ እሽ ያተን ፌድወ እራሱ ማየት አልቻልኩም ነበር

  • @ፋጡማጡ
    @ፋጡማጡ 26 днів тому

    አላህይጨምርልህአዝህንይገላግልህ❤❤

  • @ghuy6949
    @ghuy6949 Рік тому +2

    ሰላም ወንድሜ ስልኬ ያለምንም ማቆርጥ ማስታወቂያ ይመጣብኛል በየ ሰከንዱ አንተ የሰራኸውን ቪዶ ከስልኬ ጋ ማግኘት አልቻልኩም በአላህ እንዳታልፈኝ ንገርኝ በጣም እርብሾኛል

  • @EttRtty
    @EttRtty 5 місяців тому

    በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @MdEt-vl4rk
    @MdEt-vl4rk 2 місяці тому

    እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤

  • @kiratech159
    @kiratech159 2 роки тому

    Dns yamil silka wusti yelam mn large?

  • @FkrttegegnFkrttegegn
    @FkrttegegnFkrttegegn 27 днів тому

    Ar bro ka zi bafite adergewàlwe gn gize awi nw ar ĺela nger kala lekakelge ahun ersu masrtawkiye matobgel

  • @hagrememkiyaye
    @hagrememkiyaye 2 роки тому +1

    ትችላለህ የምር thank you bro በርታ

  • @MisaelTadese
    @MisaelTadese 3 місяці тому

    በጣም ነው የተመሽኝ bro ❤❤❤❤❤

  • @AbduHussen-to3yx
    @AbduHussen-to3yx Місяць тому

    እመሰግናለሁ ወድሜ በርታልኝ እፎይ አልኩኘረ❤

  • @mednamhemd
    @mednamhemd 6 місяців тому

    ምንም አያሰጠቅመኝም ነበር አላህ ይስጥልኝ bro😍

  • @AmarZakir-f4p
    @AmarZakir-f4p Рік тому +1

    Tnx broo

  • @ahlamahlam8345
    @ahlamahlam8345 11 місяців тому

    በጣም ነው እማመስግነው ውድሜ ስልኪን መክፈት ነበር ያጠላኝ ማባሪያ የለውም ማስታውቂያው አበዛዙ ብታይ አሳርፍከኝ

  • @TadiTadi-g9h
    @TadiTadi-g9h 10 місяців тому

    ገላግሌ ማለት አንተን ነበር በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድማችን

  • @amanoria5301
    @amanoria5301 Рік тому

    ይመችህ አባቴ👍👍🙏

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Рік тому

    እናመሰግናለን❤

  • @AbrarAlqouz1-lt9rd
    @AbrarAlqouz1-lt9rd 10 місяців тому

    😢😢😢silken bendet kemesiber adankegn minabate largh wendme ❤❤❤tebareklign tetekemut beteseb

  • @SsAa-gv8vk
    @SsAa-gv8vk 10 місяців тому

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @AsterBekele-zf4jb
    @AsterBekele-zf4jb Рік тому

    እናመሰግናለን ወንድሜ❤

  • @Zahra-x9c
    @Zahra-x9c 4 місяці тому

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለው

  • @خلودسود
    @خلودسود 5 місяців тому

    አመሰግናለሁ ወድሜ

  • @desnetbrhane3211
    @desnetbrhane3211 2 роки тому

    Bro endet endemamesegnh alakm ante endalkew karekugn behuala no more ads betam nw yegeremegn ewnet betam thank u 🙏🙏🙏🙏✌️✌️✌️✌️✌️ keep it up yene jegna

  • @KalQueen-md7nd
    @KalQueen-md7nd Рік тому

    እናመሠግናለን🙏

  • @SADJM-oj3ui
    @SADJM-oj3ui 10 місяців тому

    በጣምእናመሠግናለንወዲም

  • @user-op2zl9zr20
    @user-op2zl9zr20 Рік тому +1

    በጣምእናመሰግናለን ወድማችን ሊያሳብደኝ ደርሶነበር😢😢❤❤❤♥️♥️♥️♥️

  • @እሙፈውዛን-ጠ1ረ
    @እሙፈውዛን-ጠ1ረ 9 місяців тому

    በጣም ነው የማመሰግንህ ግልግል አረከኝ

  • @AbusahAbusah-zo6du
    @AbusahAbusah-zo6du 4 місяці тому

    አሞኝ ነበር 😢😢😢 thank you brother

  • @binabina6443
    @binabina6443 Рік тому

    በጣም ተቸግሬ ነበር አመሰግናለሁ በርታ

  • @YyIi-l7v
    @YyIi-l7v Рік тому

    አመሠግናለሁ ወንድሜ አላህ እውቀት ይጨምርልህ ፌንት ሣልነቅል ነው የደረሥክልኝ☺️☺️☺️

  • @tesnattube1324
    @tesnattube1324 2 роки тому +3

    ሁሌም አንደኛ ነህ በርታ ወንድማችን

  • @amen-ri9zq
    @amen-ri9zq Рік тому

    save argual gen alxefa alegn bro??

  • @EjDh-q3n
    @EjDh-q3n 10 місяців тому

    ተባረክ ላብድ ነበር😢😢😢😢

  • @Alemu677
    @Alemu677 Рік тому

    ሰላም ወንድም በመስመር ወይ በአውዲዎ ሲደወል እየጨለመ ያስቸግረኛል በቢድዎ ይሰራል መፍትሔ ታለህ ተባበረኝ

  • @salamsalam951
    @salamsalam951 Рік тому

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድም አለም ❤❤❤

  • @solomonkebede1685
    @solomonkebede1685 2 роки тому

    እይታዬ ሰላም ወንድሜ የማስታወቂያ ነገር ስልችት ብሎኝ ነበር ይህ ግልግል ነው አመሰግናለሁ ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታስተምረው

  • @KeseteYemane
    @KeseteYemane 4 місяці тому

    ኣመሰግናለሁ ቀጥልበት ወንድም

  • @Hayatyesuf-j7m
    @Hayatyesuf-j7m День тому

    በረካ ሁን❤❤❤

  • @Munira-b6o
    @Munira-b6o 29 днів тому

    በጣም አመሠግናሀ

  • @abdulwasihassen9441
    @abdulwasihassen9441 4 місяці тому

    አሪፍ መረጃ ነው የሰጠሀው በኔ ስልክ ግን ምንም ሊጠፋልኝ አልቻለም

  • @عبداللهالجلعود-ك5س

    ይመችህ ወንድም ❤❤❤

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 Рік тому

    Wow thank you❤

  • @ferafera850
    @ferafera850 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏