Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን እህቴ
❤❤ጎበዝነሽ ብዙቦታ አልሰራልኝም ያንችግን ሰራልኝ አመሰግናለሁ በርች
እረ ውድ እረከድ አላሰማኝአለ በሁሉም አብልክሽን❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ ህ በጣም ነው እኔ ያስችገርኝ በተለይ ኢሞ አስጠልቶኛል
ጀዛ ከላህ ኸይር❤❤❤❤❤
ኣገላለፅሽ በጣም ይመቻል እወድሻለው❤❤❤
እናመሰግናለን እመሀላ ዬ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረ ካትሁ አመሠግናለሁ እህት ወላሂ በጣም አስቸግሮኛል ማስታወቂያ እና ሊንኩን እንዴት ነው የማገኘው ዩቲዩብ ላይ
በጣም አመሰግንሸለሁ❤❤❤❤
ጀዛኪላህ ኸይር
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እናመሰግናለን ለኢሉ
ሺኩረን እኔ ሰርቶልኛል
ጀዛኸላህ ሁቢ ወላሂ ሊያሳብደኝ ነበር ማስታወቂያ አሁን ግን እዳልሽን አደረኩት ግልግል🥰
በምደነው የምትጠቀሚው በወይፋይፍ ነውስ በዳታእቢብሎኛል ተቃራኒሁኖ አብልኬሽኑጋ
@@محمدسعيد-ش2ز እኔ ዋይ ፋይ ነው የምጠቀመው በዳታ ከሆነ እሽ አይልም ኒቱ ደካማ ስለሚሆንበት
አመሠግናለሁ የኔ ውድ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እህቴ አፖሊኬሺኑን. ኦንሳደርገውዋይፋዩ አይሠራም መፍትሄካለሺ
አፑን ከታች አጣነው ፣ሲቀጥል ስታስተምሪ የአፑን ስም ስላልጠራሽልን ለማውረድ አልቻልንም፣፣እና እህት ለይላ የምታስተሚሪያቸውን ሁሉ በብዛት በሚባል አያቸዋለሁ እና በጣም ጥሩ ናቸው እና ጠንክሪ👍👍👍👍👍👍
play.google.com/store/apps/details?id=org.blokada.alarm.dnschanger ጀዛከላህ
እናመሠግናለን እህት
ጀዛኪላህ ኸይር ሁቢ እኔ በጣም ነው ያስቸገረኝ ሊንኩ አላወረደልኝም ስሙን ብትነግሪኝ???
እሺ እሙየ
Nice to meet
wa wr wb la informationu jkm iyelku gn ene mokirylew connect serg wifi yaxefbignal
ወድጋሜ አጠብቀሻለሁ ለኔ ብቻ ገዘብም ቢሆን እከፍልሻለሁ ዱባይ ነኝ የገዘብ ችግር የለብኝም ማሬ
ቁጥር ይሰጠኛል እዚ ስገባ እህቴ
በናትሽ እህት ስልኬ በመስመር ሲደወል አዉቆ እያነሳ ተቸግራለሁ ካወቅሽ እስኪ ንገሪኝ በናትሽ❤❤❤❤❤
እህቴ ለምን አማረኛ አድሪጊንኝ እባክሺ እህቴ ተባበሩኝ ተምሪያለሁ እስከ7 ግን እረሳሁት እግሊዝን በጣም ቆይቻለሁ ግን አማረኛ አድርጊንኝ በተለይ ስልኬ እንዳይጠለፍ ለማገድ 2 ኢሞየም እንዳይጠለፍ 3 እራከርዴ እንዳይጠለፍ የማወራው ሁሉ በኢሞም በደውልም እባክሺ
Semr yilweme apo
በናትሽ አባ አለኝ ከምር ምረረ አለኝ
ሊክplay.google.com/store/apps/details?id=org.blokada.alarm.dnschanger
ስሙን መች ነገርሽን ምን ብለን እንጻፍ ደንቆሬ ሊንኩ ገብተን ስም ማን ብለን እንጻፍ
ባበላሁኝእጀንተነከስኩኝ
Birr yteykal yene
ጎግል ክሬም ግዴታ ከሱ ነው አያወርድም በሱ ለምን በጎግል አታሳይንም
እኔስ ልየሳብዳኝ ነዉ ማስተወቅየ🤨የአፑን ስም ፀፍልን እናማሠግናለን
ጥሩ ነበር ግን እህቴ ሊንኩ ያስቀመጥሽው ሌላ ነው ያስተማርሽው አደለም ከቻልሽ ስሙንና እንደገና ሊንኩን አሰየቀመዝልን
ውሸት አይሰራም በብረ ነው የሚለው ነፃ አይደለም
ሲጀመር እሷ በምትለው ጎግል ክሬም በምትለው አያወርድም ፕለይ እስቶር ወይም ጎግል ላይ ነው
እኮ
እኔም
ሊኩን ላኪ
አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ
tks
ውይይት ያችስ በዛ
ትንሺ ይቀንሣል እጂ አያጠፋም
ልንኩን አሳይን😊
መጀመሪያ መችአስነካኝ ወይኔዘንድሮ
Wellahi wunetshin new ene rasu beyet lnkesakes? Selechegni ahuns slkun werwure maref new enjii
እህት፡ቁጥሬን፡ልስጥሸ፡በውስጥ፡አነግሪኝ፡??
❤
አልሠራም አለኝ ለኔ
ዉደ የኔ ጎግልክሮምላይ ስጫነዉ እደዚህ ሁኖነዉ የሚመጣዉHistorypages that you visit appear here እደዚህነዉ የሚያመጣዉ ዉደ ወላሂ በጣም አስቸግሮኛል ማስታወቂያ በናትሽ አሳይኝ እደት እደሚመጣ
ሊንኩ የት አለ😏
siwedish eko 😘😘
ሙስሊሞች ግን ምን ሁናችሁ ነው ሌላ የሀይማኖት ጉዳይ የምታስመስሉት?የሙስሊም ቻናል ሲሆን ተሯሩጣችሁ መኮማመት¡¡ትንሽ...
ቅውስ አልኩ መታወቂያ እየመጻ
እቴበአላህተባበሪኝኢየየሰወቹንየሁሉንምኢሞአረጎደወይምቀይአያሳየኝም
E/r yesetesh❤
ውሸት ብቻ ልቤቆሰለ በማስታወቂያ😢😢😢
አረ. ሊያስብደኝ. ነው😢😢
ማሬ አፕል ኬሺኑ አልሰራልኝ አለ
ቢሊስቱር የለኝም ምንላድርግ
በጎግል ክሮም አውርድ
@@umuhanifa4166 መጣም ነው የማመሰግነው አላህ ይውደድሽ ሌላምአልልሽ💓አውርጀው ነበር ግን እኔ የምጠቀመው ባቢልኬሽን ነው ስለዜህ ተቃራኒ ሆነና የኪልፍምልክቱ እሱከሰራ አብልከሽኑ አልሰራም አለኝ ስፈልገው አይቶ ተጫወተብኝ😁እሽ ምላድርግ
ጀዛከላህ ኸይር እህት ግን እሡን ሥከፍተው ዩቱብ አይሠራም ሢዞርነው የሚውለው ሸበካ መሥሎኝ ብዘጋም ብከፍት እሡን ሣጠፍው ግን ይሠራ ዩቱብ ማየት ካልቻል ምኑን ማስታወቂያ አጠፍልኝ ችግሩን ካወቅሽ
ውሸት አታውሪ እሽ አይልም
ትጦ bamn
የአፑን ስም ለምን አልተናገርሽም
Ambb
Blokada
አብልኪሸንን።ሥም።ንግሬኝ
ሁሉም ዩቱበሮች ውሽታሞች ናቹ ደግሞ እኮ የአኘ ስም ከታች አስቀምጣለሁ ይላሉ ግን የለም ቱሪናፋ ሁላ ለራሣቹ ስትሉ ነው ሀቅ እየሰራቹ እያስተማራቹ ብትኖሩ ውሽታም
በእውነት ማስታወቄያው አይጠፋም ወየው ውሸት እኔ እዳልሞከርኩት የለም
ማስታወቂያዉ አይጠፋም ዉሼት ነዉ

ዉደ የኔ ጎግልክሮምላይ ስጫነዉ እደዚህ ሁኖነዉ የሚመጣዉHistory
pages that you visit appear here
እደዚህነዉ የሚያመጣዉ ዉደ ወላሂ በጣም አስቸግሮኛል ማስታወቂያ በናትሽ አሳይኝ እደት እደሚመጣ