ለሚዲያዎች ማስጠንቀቂያ እና ተግሳፅ‼️"ይሄ ነው ያቃተን" ቅዱስ ፓትርያርኩ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 кві 2024
  • #menkermediasubscribeያድርጉ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 50

  • @Fano316
    @Fano316 2 місяці тому

    አባቶቻችን በሩትልን ጠንክሩ ጠላታቹንም. ብዙ አትመኑት እግዚአብሔር ምህረቱን ያውድልንን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 3 місяці тому +8

    ብፁዓን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረስን
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አባቶቻች ምእመናን አገራችን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤❤❤❤❤❤

  • @user-wj6cp3jn4o
    @user-wj6cp3jn4o 3 місяці тому +6

    ተመስገን ይሄን ማየት ካስተዋልነው ብዞ ትምህርት አለው ፈጣሪ አባቶችን የምናከብርበትአይምሮ ይስጠን

  • @tighist331
    @tighist331 2 місяці тому

    ቡራኬያችሑ ይድረሰን በእድሜ በጤና ያቆያችሑ

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን
    ሚዲያዎችም እግዚአብሔር መልካም።ስራን እንድትሰሩ ይርዳችሁ አምላከ ቅዱሳን ምሕረቱን ይላክልን

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 2 місяці тому

    ስሀመልካም ስራችሁ አመሰግናችኋለሁ 👏👏👏 እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ 🤲🤲🙏

  • @user-md8hw6sc2s
    @user-md8hw6sc2s 2 місяці тому

    እድማናጤናይስጥልንለአባታተችን

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 2 місяці тому

    አባታችን ቡራኬችሁ ትድረሰን
    ግን ወደ ብላችሁ ምእመናን ስሙን

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 3 місяці тому +6

    አባቶቻችን ቦራኬያችሁ ይድረሰን

  • @eleniwoldemariam164
    @eleniwoldemariam164 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️

  • @betelhamgermachew7304
    @betelhamgermachew7304 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለኚሕ አባት ይስጥልን።

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 3 місяці тому

    Abatatochachen tselotachew bereketache yadereben. Hulachenm egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 3 місяці тому +1

    ድንቅ ጅማሮ ነው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 2 місяці тому +2

    አባታችን፣እኛ፣ቤተክርስታን፣ቃለ፣እግዝሐብሄርን፣ልንሰማ፣ሄደን፣ሰባኪያን፣የተባሉት፣በፖሌትካ፣ይጀምራሉ፣ምንይደረግ?

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 3 місяці тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @yahatube4010
    @yahatube4010 3 місяці тому +2

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ። ፈጣሪ በቃ ይበለን ሰላሙን ያምጣልን

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 2 місяці тому

    Tilant yetigray hizb dem sitafesu alnbrem endye , yetornet wereye sitawera alnbrem endye ante shiftaw “Abraham “!!!!!!

  • @BRAKES226
    @BRAKES226 3 місяці тому

    Azhu abey kosesa kabet metew orthodox tedirgin orthodox bertew nekew

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 2 місяці тому

    ከኔ ጀምሮ ስለቤተክርስቲያናችን የጠለቀ እውቀት ስላልያዝን ቀደም ሲል የምናቃቸውን ዘማሪዎች መዝሙሮቻቸውን እየዘመርን አድገን በዚህች ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታቸው ወጥተው በንሰሀ ተመልሰው ነገቡትን መዝሙርም አስመርቀው ያሉትን ?

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue 2 місяці тому

    የትኞቹ ሚዲያዎች ናቸው ? ግልፅ አድርጋችሁ ተናገሩ ቤ/ክ የተጎዳችው ነገርች እየተሸፋፈኑ ሰለዚህ ግልፂን ንገሩን አነ ሰሰብ አድርገን እነሱን መከታተልም እናቁም።

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 2 місяці тому

    በሐይማኖት ጭምብል ሀገሪቱን የምትበጠብጡ በሰውር የምትሰሩት በእግዚያአብሔር ፊት የተሰወረ አይደለም ዕብራውያን 4:12

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 3 місяці тому +3

    ችግሩ ያለ እናተ ውስጥ ነው ቤተክርስቲያኗን የማይወዱ የማያከብሩ በመካከላችሁ ስራ ተቀጥረው ይሰራሉ.

  • @southradiotelv.
    @southradiotelv. 2 місяці тому

    ከሁሉ ከሁሉ በቅድሚያ ውስጥ ተቀብሮ ነጭ አስማት ጥቁር አስማት የሰለሞን ጥበብ እያለ የወሸቀ አጋንንት ሳቢና መተት መታች ሁላ ሊገሰጽ ይገባል !

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 місяці тому +1

    እኝህ አቡነ አብርሃም የሃይማኖት መጻህፍት ትምህርት ሳይሆን የቤተሰባቸውና ያደጉበት አካባቢ የትምክህተኝነት አፈ ታሪክ ማውራት ይወዳሉ።እግዜር ኢትዮጵያ ላይ ካመጣቸው መዓት አንዱ ናቸው።ጭቅላታቸው ከአቤቱታ ትምህርት እንዲነጻ ጾም ጸሎት እንዲያርጉ እግዜር ይርዳቸው።

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 3 місяці тому +1

      ካድሬ ካድሬ ይሸታል አስተያየትህ!

    • @melakuteferi7269
      @melakuteferi7269 2 місяці тому +1

      ዛሬ አባትን አላከበርንምና አባት ስንሆን አክባሪ አይኖረንም።

    • @Fano316
      @Fano316 2 місяці тому

      በእግዚአብሔር ዘንድ አባቶችን ባልሰሩት ሀጥያት መወንጀል gossip ልክ ሰው እንደመግደል ለዘላለም ሲኦል ያስገባል ንስሀ ግባ

    • @mekke6544
      @mekke6544 2 місяці тому

      @@Fano316 መጽሃፍ ቅዱስ የሚለው ወላጅ አባትሽን ካዋረድሽ፣ደፍረሽ መልስ ከስጠሽ፣ከናትህ ጋር ቁጭ ብለህ ካማህ ፣ካንጎጥከክ፣የተረገምክ ትሆናለህ ነው እንጂ ፣የሃይማኖት አባት ነኝ ብለው የሃይማኖት ተግባርን የማይሰሩትን አባቶች አይደለም።እነደነዚህ ፓለቲካ የሚሰብኩትንና የሚመጻደቁትን አባቶች ክርስቶስ እራሱ አውግዟቸዋል።ለዚህ ነው ይሁዳን መልምለው በጵላጦስ ፍርድ ተባባሪና ቀስቃሽ ሆነው ክርስቶስን የመስቀል ምክንያት ና ለክብራቸው ይሯሯጡ የነበሩት።የኛዎቹም የሁሉም ብሄር አባት መሆን ሲገባቸው በዘር ቆመው ካመጸኛው ፋኖ ባላነስ ስብከታቸ የዘር ፓለቲካ የሆነው።ሥራቸው እነደአይጥ በበጋ ማካበትና ሳይበሉ በክርመት በጎርፍ እንደሞተችው አይጥ ናቸው።

    • @Fano316
      @Fano316 2 місяці тому

      @@mekke6544 10 ቃላት ታላቅህን አክብር አትፍረድ ይፈረድብሀል ሚለው የብልፅግና ፕሮግራማቹ ላይ አስገቡት ተቃራኒ ሚያወራ ትውልድ ስለሆነ ኤነርጂ ማባከን ነው ይመችህ ቤተ ክርስቲያን ሕዝቡን ለከፋፈሉት የሚሽነሬ ቅጥር ፅንፈኞችና. ተጋላቢ ደጋፊ የተፃፈላቸውን ትንቢት አንብብ ትንቢተ ሶፎንያስ ምህ 2.3 መፀሀፈ ዘሔኖክ ምህ 38 የምህራባውያን ቫቲካንን ጨምሮ ደሞ ትንቢተ ኤርሚያስ ምህ 51 1-64 አሁን እንክርዳዱና ስንዴው እየተለ ያለበት ዘመን ነው ንስሀ እየገቡ በትጋት መፀለይ እንጂ የሰው ልጅ እግዚአብሔር አክብሮት በአምሳሉ የፈጠረው የአዳም ዘር ከዛ ክብራችን ወርደን ዛሬ በነገድ ተከፋፍለን እየተናከስን ነው እንስሳ ብሎ ከፈጠራቸው ወርደን ተገኘን የሰው ልጅ ከአዳም እስከ ኖህ ዘመን ድረስ አንድ ቋንቋ ነበር ሚጠቀመው ከሰናኦር ባቢሎን ግንባታ በኅላ ነው 72 ሆኖ የተበተነው ያ ጥፋት ባይከሰት ኖሮ ዛሬ ማን ነበር አማራ ኦሮሞ ትግሬ.....መሆኑን ሚለይ ሁላችንም በ9 ወር ተወልደን ሞተን አፈር ነን ማናችንም ወርቅ ሚሆን የለም ወይም ዘላለም ሚኖር ጎሳ የለም ከ 50-60 አመት በኃላ ማናችንም የለንም ጥለነው ምንሄደው ክፋትና መከፋፈል ግን የመጪው ትውልድ በሙሉ የኛን ትውልድ እየረገመ እየተቸ ሚያነሳው የመጀመርያ እንሆናለን ነገር ፍርዱም እሩቅ አይደለም የፈሰሰ ደም እና ለቅሶ እግዚአብሔር ድረስ ከዘለቀ ቆየ የንስሀ ግዜ ተጨምሮ ነው 10% እንኳ ገነት አይወርስም 90% ሲኦል ነው መሄጃው

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 місяці тому +1

    እኔ የሜገርመኝ ቡራኬያችሁ ይድረሰን የምትሉ ሰዎች ናችሁ፣እኝህ ጳጳስ ትምህርታቸው ከእግዜር ቃል ሳይሆን ትምህርት የመሰላችሁ ክስና አቤቱታ እርግማን ነው።አያቁምና ይቅር ይበላቸው።

    • @mesiaw8299
      @mesiaw8299 2 місяці тому

      😡

    • @habtegebreab4531
      @habtegebreab4531 2 місяці тому +1

      አሁን ጻድቅ ሆነኽ ነው ማለት ነው "የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው " የምትለው ?

  • @tadessetilahun
    @tadessetilahun 3 місяці тому +5

    በተክርስትያን ጎጥ የላትም ይላሉ እርሶ የሰበሰቡት ማናቸው ያንድ አከባቢ ሰዎችን ሰብስበው ተወያይተናል ስትሉ እግዝአብሔርን አትፈሩም

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 2 місяці тому

      Only talk, talk, talking reached to this extent...be quiet,be quiet...too much if not afraid bring a change!? God is good and always good 🙂

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f 2 місяці тому

    መቼ ነው ከሰው ሃሳብ ወታችሁ መንፈሳዊ የሆነውን እንደ ቃሉ የምትናገሩት እናንተ እራሳችሁ መቼ ተግሳፅን ተቀብላችሁ አምናችሁ ክርስቶስን ሰብካችሁ ተጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ ? ሃሳባችሁ ሜድራዊ ወሬአቼሁ ተረት ከሰብራችሁ በነውራችሁ ሆዳችሁ አምላካችሁ ነው!

  • @mekke6544
    @mekke6544 3 місяці тому

    ትምህርቱ መስጠት ያለበት በጳጳሳቱ በየተሾሙበት ክልል ቢተክርስትያናት ቢያንስ በየዋና ከተማው ላልቱ ወጣቶች መሆነ አለበት ፣ለምሳሌ አቡነ አብርሃም በተሾሙበት በጎጃም ብሎም በአማራው ክልል ጭምር።እዚህ አዲስ አበባ ተሰብስባችሁ ብትገፋፉ የሃይማኖት ትምህርቱ ተንኮልና ፓለቲካ ሳይቀላቀል. በየክልሉ ካልተስራጨ ይሃይማኖቱ መልካም ብርሃን የጋን መብራት ሆኖ ይቀራል።😂😂😂

  • @ephraimegetachew7421
    @ephraimegetachew7421 2 місяці тому

    I don't consider you guys as the leaders of the Ethiopian Orthodox Church. You should resign from your leadership ASAP. After all you are the one who accepted your position while we had Patriarch. The only thing you know is talk nonsense

  • @zewdua155
    @zewdua155 3 місяці тому +4

    እኔ የሚገርሙኝ: ስለ ፅድቅ: ስለ ዘለዓለማዊ መንግስት: ስለ እግዚአብሔር ፍቅር: ምንም ቅዱስ ምፅሐፍ ን ሳይጠቅሱ ተረት አውርተው የምድራዊ ሺልማት መሸላለም ምንስ አስፈለገ:: ሙሴ : አብርሃም: ሄኖክ: ኖህ : ዳዊት : ብዙ ሌሎችም: እነ ጴጥሮስ : ጳውሎስ በብቃታቸው ንፁህ በመሆናቸው እግዚአብሔር እንዲያገለግሉት ጠራቸው:: እናንተስ በእግዚአብሔር ጥሪ ነው: ወይስ ?? ታዲያ ምንስ ምዕመናንን አስተማሩ:? አባ አብርሃም? ማቴዎስ 23 ን ያንብቡ! ስለ ምድራዊው ተወት አድርጋችሁ ስለ ቅዱስነት አስተምሩ :: እግዚአብሄር ቅዱሳን ሁኑ ነው ያለውና:!

    • @MasaretMulu
      @MasaretMulu 3 місяці тому +2

      ወድሜ ወይም እህቴ የሁለት ቀን መርሀግብር ነዉ ተቀንጭቦ የተለቀቀዉ እባካችሁ በማታዉቁት አትፍረዶ ደግሞ ይቅርታ የርስወን ማእረግ ባላውቅም ግን መቸስ የሚኖሩት በቅዱስነታቸዉ አሰረ ክሕነት ነዉ እናም እባካችሁ ለአባቶቻችን ክብር ይኑራችሁ

    • @zewdua155
      @zewdua155 3 місяці тому +2

      @MasaretMulu
      ያልሺው ትክክል ነው: የእግዚአብሔርን ቃል በተገኘው አጋጣሚ ቦታ ሁሉ: ስለ መዳን ስለ ፅድቅ: ማስተማር ቃል ኪዳን የገቡት ነው:: እግዚአብሔር ይሸልማል እግዚአብሔር ይሽራል:! እግዚአብሔር እኮ የፈጠረን እርሱን እንድናገለግል: ለርሱ እንድንገዛ: እንድናከብረው እንድናወድሰው ነው:: በዚህ ክፉ ወቅት ሰው በከፋበት ዘመን : ወንጌልን ቢሰብኩ መልካም ነው:: አለማድረጋቸው ና በሌልች አርስቶች መጠመዳቸው እያሳዘነኝ ነው::

    • @betelhemabebe2763
      @betelhemabebe2763 3 місяці тому

      please zewdu silamatawekew neger atawera awkalew atbel egna memen yetemarnewn enakal

    • @betelhemabebe2763
      @betelhemabebe2763 3 місяці тому

      @@zewdua155 laregut agelgelot biyabretatu enji mn aregu ezi 1 ena 2 tiks eyetekesachu tsadik mithonu meslachuhal

    • @user-wj6cp3jn4o
      @user-wj6cp3jn4o 3 місяці тому

      ምን ይሆን የሚያስደስታችሁ ለምን ደግነገር የምናስብበት አይምሮ አጣን ፈጣሪ ይቅር ይበለን