Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Ethiopia - ያሰጋው የፋኖ እና ዳጋሎ ጦር ጥምረት፣ በቀለ ገርባ ተተኩ፣ ስለኮሪደሩ የተሰማው አስገራሚ፣ በተገደሉት አመራር የተተኩት፣ ከሰማይ የወደቁት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 сер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 174

  • @bettybetty6840
    @bettybetty6840 Місяць тому +2

    ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤

  • @DaniFkru
    @DaniFkru Місяць тому +35

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ 💪🔐

    • @ibrahimochido1306
      @ibrahimochido1306 Місяць тому +2

      ወሬ ሩዝ አይቀቅልም

    • @GizachewAberaGizachewAbera
      @GizachewAberaGizachewAbera Місяць тому +3

      የት ነው የምኖሮው ግን ፈኖ ክክክክክ ወይ ፈኖ

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 Місяць тому +1

      😂😂😂

    • @ramadan1707
      @ramadan1707 Місяць тому

      ​@Giza😂😂😂😂chewAberaGizachewAbera

    • @MuluneshJenberu
      @MuluneshJenberu Місяць тому +1

      ​@@GizachewAberaGizachewAberaምነዉ ቅዘን አበዛህ ዳይፐር ጨረስክ በአቅማዳ ተቀበለዉ አባትክን ጠይቀዉ😅😅😅

  • @taibah5903
    @taibah5903 Місяць тому +5

    ድልለጀግናዉፋኖ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Місяць тому +25

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊

  • @user-zp5mf5tk9b
    @user-zp5mf5tk9b Місяць тому +2

    ድል ለነበልባሉ አማራ ፋኖ ይሁን

    • @alemudesta5793
      @alemudesta5793 Місяць тому

      ነበልባሉ እራሱን ይፈጃል።

  • @samuelgiosue1017
    @samuelgiosue1017 Місяць тому +4

    እንኩዋን ተቀጡ ስርዓት አልበኝነት ከዚህ ነዉ የሚጀምረዉ ።

    • @rahmaha
      @rahmaha Місяць тому

      የዘባባ አምላኪልጂ 😂😂😂

  • @asdgasd4508
    @asdgasd4508 Місяць тому +9

    ድል ለፋኖ

  • @toyba3234
    @toyba3234 Місяць тому +23

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @deshwhwtxt4633
    @deshwhwtxt4633 Місяць тому +21

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💚💛❤️

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Місяць тому +31

    ድል ለጀግናው ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
    ዉድቀት ለኢህአዴግ ብልግና 💀💀💀💀💀💀🤮🤮🤮🤮

  • @abelcherent8463
    @abelcherent8463 Місяць тому +16

    ነፃ የአማራ ሀገር! ለነፃነታችን ጊዜው አሁን ነው! 🇨🇬 የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት የአማራን ህዝብ ለማፅዳት የተቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው 🙄

  • @user-zn6de8ku4v
    @user-zn6de8ku4v Місяць тому +10

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Місяць тому +4

    የዳጋሎና ጽንፈኛው ጥምረት ተራ ወሬና አሉባልታ ነው በምንም ተአምር ተግባራዊ የማይሆን ነው ።

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 10 днів тому +1

    ደልላአማራፋኖዬ ❤️💛💚💪💪💪💪

  • @molamirade109
    @molamirade109 Місяць тому +8

    ድል ለፋኖ ውድቀት ለሰውበላው ብልፅግና

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l Місяць тому +9

    ድል ለፋኖ ❤😢

  • @malikShahzad-rd3nn
    @malikShahzad-rd3nn Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤😊

  • @zx9713
    @zx9713 Місяць тому +17

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Місяць тому +2

    እውነት ያሸንፋል ድል ለአማራ ሰፊው ህዝብ ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ

  • @Habtam837
    @Habtam837 Місяць тому +12

    ድል ለፋኖ💪👑fano king💚💛❤💪👑❤❤❤❤❤

  • @user-hh7qj8nl5v
    @user-hh7qj8nl5v Місяць тому +21

    ድል ለፋኖ ድል ለዳጋሎ

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 Місяць тому +5

    ድል ለፋኖ ውድቀት ለነ ለሰው'ሳሩ

  • @Habtam837
    @Habtam837 Місяць тому +19

    ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን ውድቀት ለብልግናው

  • @TesfawuMikru-zx5on
    @TesfawuMikru-zx5on Місяць тому +11

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ💪💪💪

  • @ellabd1835
    @ellabd1835 Місяць тому +5

    ኢትዮጵያዊ ሆኖ ከውጭ ጠላት ጋር ማበር የኢትዮጵያዊነት አይደለም ያሳፍራል!!!!

    • @user-lz9um6vx5y
      @user-lz9um6vx5y Місяць тому

      ተው እጅ አቢይ ሱዳን የገበው ፋኖን ለመውጋት አደል ፋኖ ደግሞ አማራጩን ያቃላ

  • @user-kr2ne3gn2p
    @user-kr2ne3gn2p Місяць тому +18

    💚💛❤🐅🐅💪💪 አማራ ትግሉን ይቀጥላል አማራ እና ልጆቹ ያሼንፋሉ የግዜ ሁኔታ እጂ ፋሽሽቶች ይጠፋሉ አማራ ድል ያረጋል💚💛❤🐅🐅🐅💪💪💪💪

    • @DaniFkru
      @DaniFkru Місяць тому +1

      ድል ለፋኖ

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare Місяць тому +2

    ተመሥገን ከመራራ ጣፋጭ ነገርእየተገኘ ነው ይለመድ ብራቮ

  • @shagitube1561
    @shagitube1561 Місяць тому +13

    ድል ለአማራ ፋኖ🎉

  • @SaraTekele-sy6rz
    @SaraTekele-sy6rz Місяць тому +3

    ፋና እና እናንተም በፉከራ ብቻ ጥንትም እናውቃቸዋለን እባካችሁ ተቀየሩ ወይም ሰልጥኑ !!!!!

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 Місяць тому +1

    ስጋታችሁ ትክክል ነዉ።ሕዋሃት በ17 ቀን ድል ያደረገዉ መከላከያ እኛን ምን
    ያደርገን ይሆን? ማለታችሁ ትክክል ነዉ።

  • @fggj5358
    @fggj5358 Місяць тому +2

    ፋኖየ

  • @user-cr6kc4dw1r
    @user-cr6kc4dw1r Місяць тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️

  • @ayeshamohammed3980
    @ayeshamohammed3980 Місяць тому +3

    Dile lejegenawe fano fano is king of Africa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gegteet6748
    @gegteet6748 Місяць тому +12

    አይቀሬው። የዳግሎ። እና። የፋኖ። ጥምረት። እማይቀርነው

  • @user-zr2uv1pk2r
    @user-zr2uv1pk2r Місяць тому +2

    ብልጽገና እን ዴትነህ

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 Місяць тому +6

    አንተ ቱሉታላ የፋኖ አላማ ህዝቡን ነፃ ማውጣት ነው።

  • @JacfarbadrudiinYuusuflobi
    @JacfarbadrudiinYuusuflobi Місяць тому +3

    ድል ለአፍሪካ

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x Місяць тому +4

    ፋኖ

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Місяць тому +2

    ድል ለፋኖ❤

  • @dessalegnsissay6430
    @dessalegnsissay6430 Місяць тому +5

    በዜናዉ ላይ ለምን በተደጋጋሚ ግርምት ይጭራል ተባለ በቢስክሌት መንገድ ላይ መሄድ ያለበት ቢስከሌት ነዉ እንጂ እግረኛ አይደለም

  • @antyworrk3051
    @antyworrk3051 Місяць тому +4

    Fano yichelale

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Місяць тому +4

    ኢሳያስ vs አልቦርሀን
    አብይ vs ዳጋሎ
    ሣኡድ vs አልሲሲ
    ዛይድ vs አብይ
    ፖለቲካው ቢለዋወጥም የዱባይና ዳጋሎ አብይ ፋኖ እዚህ ውስጥ ምን ይሰራን

    • @user-vl7mm5yw7g
      @user-vl7mm5yw7g Місяць тому

      ሰኢድ VS አሌሲሲ ሰኢድ ማነው ?

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Місяць тому +7

    እሰይ እንኳን ምነው በተጣመሩ

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Місяць тому +5

    እባክህ በሬ ወለደ ወሬ አይመቸንም

  • @EndalechMersha
    @EndalechMersha Місяць тому +6

    ለምን በመከላከያ የተደፈሩትን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን አትዘግብም

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Місяць тому +1

      ፈታደ ደሊ የብልፅግና ውታፍ ነቃይ ተለጣፊነው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Місяць тому +3

    Good afteer noon Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n Місяць тому +2

    እኔምን አይነት ሀገር እንዳለን አላቅም 🇪🇹እንዴት ቦርደር አይዘጋም

  • @mekonnenfeleke147
    @mekonnenfeleke147 Місяць тому +5

    በኢትዮጵያ ሰዉ ሆኖ ከመፈጠር አሜሪካን ሀገር ዛፍ ሆኖ መፈጠር ይሻላል ይባል የነበረ ቀልድ በብልጽግና ዘመን ሀሰት ሆኖ እነሆ ዛፍ ከሰው በልጦ ተገኘ

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh Місяць тому +1

    ፍኖ እርስበርሱ መቼ ተስማማእና ነው ከዳጋሎጋር የሚጣመረው

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- Місяць тому +4

    ደሞ ፒያሳ ከተማ ነበረ እንዴ? የጃጀ የገማ ሰፈር

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce Місяць тому +8

    አየ የብልፅግና ዘመን ሰዉ የረከሰበት ዛፍ የነገሰበት ግዜ ያሳዝናል ሰዉ እየገደሉ ዛፍ ይተክላሉ ሰዉ የሚገሉ ሳይቀጡ ዛፍ የገጩ ይቀጣሉ ያሳፍራል

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 Місяць тому +1

    ደጋሎ እከሌ እያልክ እጅህን ወደ ሰንሰለት አታሩጣት ቀጥ ብለህ ሀገራዊ ሪሳላ አሰተላልፍ🙏🤔

  • @user-kq1ur2my7r
    @user-kq1ur2my7r Місяць тому +1

    ምን አይነት ቅጄት ነው የምታወሩት??በመሠረቱ በዚህ ቀጠና ያለው የፖለቲካ አሠላለፍን ታቃላቹ? ወይስ ምኞት ነው የምታወሩት?

  • @WerAbcd
    @WerAbcd Місяць тому +3

    አንተግን ሰለአማራ መዘገብ አትፈልግም ድል ለፍኖ

  • @DejeneBikila
    @DejeneBikila Місяць тому +2

    አሁን ፋኖ ምኑን ነው የሚያሰጋው? በቅርቡ ምናልባትም ትንሽ ጊዜ ይወስድ እንደሆን እንጂ እርስ በርሳቸው ይጠፋፋሉ

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo Місяць тому

      አይንህ ይጠፋ ሽንታምምምም!!!!!የሚሊሻ ልጅ!!!

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Місяць тому +3

    የዳጋሎና ጽንፈኛው ጥምረት ተራ ወሬና አሉባልታ ነው በምንም ተአምር ተግባራዊ የማይሆን ነው፤ ዘገባው እራሱ አንዱ ከሌላው የተምታታ ነው

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 Місяць тому +4

    መንፈሱ ሳር ላይ ነውዴ😢????????????

  • @Zjcmiracle
    @Zjcmiracle Місяць тому +3

    በግድ አታስቁና እስቲ ፋኖ መጀመሪያ እርስ በእርሱ ጥምረት ይፈጽም😂😂

    • @user-lx4qt8te6o
      @user-lx4qt8te6o Місяць тому

      ይቦጥረቅ ለዚህ ጅል ድብርታም ተከታይ

  • @dirogudisaa7760
    @dirogudisaa7760 Місяць тому +3

    በጣም የገረመኝ ህግ ለምን ወጣ ነው ወይስ ለምንድነው እናንተ ኤሄን ያህል የጫነቃቸሁ

  • @kiflutafa5981
    @kiflutafa5981 Місяць тому +3

    የገጨውን ሾፌር መግጨት፣ ምድረ ዱርየ፣ ልክ ገባ፣....

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud Місяць тому +1

    አነጋጋሪ አነጋጋሪ ትላለህ ምንም የሚያነጋግር የለም የኮሪደር ልማቱን የሚያደናቅፉ የሚያጠፉ ካሉ አሳማሚ የገንዘብ ቅጣት መቅጣት ነው እንድያውም ያንሳል መጨመር አለበት ብልፅግናን የማይወድ ድህነትን ልመናን መፈለግ ምን ይሉታል ሳር ትላለህ ከሰው ህይወት አይተናነስም ለዚህ ለአፍህ እንኳን ጥሩ ስራ ተሰርቷል እናመሠግናለን ብለህ አታውቅም የወሬ የለውም ፍሬ አሰብበት ጋዘጠኛው

  • @userasnakech
    @userasnakech Місяць тому +3

    ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤️ዉድቀት ለጨፍጫፍዉ ለአብይ መንግስት

  • @Jonie-uo4wj
    @Jonie-uo4wj Місяць тому +3

    ፈጣሪ ይህን ባንዳ ገዢ መቼ ይወርድ ይሆን

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Місяць тому +3

    አንተ ግን አማርኛ ስትፅፍ አስተካክለህ በገላጭ ፃፍ። ''በቀለ ገርባ ተተኩ'' ማለት ቀጥተኛ ትርጉሙ ከስልጣን በተነሱት ሰውየ ቦታ አቶ በቀለ ገቡ ወይም ተሾሙ ማለት ነው።

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Місяць тому +2

    አብይአሁንጭኑይቀጠቀጣል❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Місяць тому +6

    ዲል ለአማራ ዲል ለፋኖ 💚💛❤🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅ብልፂግና ኢሆደዲ አሸባሪ ናቸዉ

  • @አየናቸውሀብቴ
    @አየናቸውሀብቴ Місяць тому +2

    ደልለፍኖ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 13 днів тому +1

    ሊባ አትሊትክስ አገርን አይወክልም

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Місяць тому +2

    በቀለ ገርባ የስንት ንጹሐን ደም በእጂ ላይ አለ ምንም የሚያውቁት ነገር ሳይኖር ስንቱን አስገደለ ንብረት አስወደመ አሰደደ እሱና ጁዋር ፍርዱን ከአምላክ ያገኙታል እየሱስ ማለት ብቻ አያድንም ለመነገድ ለመሸቀጫ ነው የክርስቶስ እየሱስን ስም የፈለገው ሌላ ምንም አይደለም በሉ ብለህ ያስፈጀአቸው ደም እንባ በቤትህ ባንተ ላይ አለ

  • @AS-ux6xi
    @AS-ux6xi Місяць тому +2

    ፋኖን አስሮ ለማስቀመጥ ብቸኛው መፍትሄ የአምሐራን ህዝብ ጥያቄ መመለስ ብቻነው።ከዛውጭ ዋጋ ተመክፈል ሌላ አይገኝም

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r Місяць тому +4

    Fake news ፋኖና ዳጋሎ በምን ዐላማ ሊጣመሩ ? 😂

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Місяць тому +1

    መንግስት የ አባይ ግድብን ከ ፅንፈኞች የመጠበቅ ግዴታ አለበት

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 Місяць тому +3

    ይህ ስልጣኔ የጎደለው ግዴለሽ ህዝብ ተቀቶም ከሰለጠነ ጥሩ ነው። ነገር ግን ቅጣቱም ግርግሩም ለግዜው ነው ስራው አልቆ አስኪመረቅ ድረስ ብቻ😂😂😂

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior Місяць тому +2

    Dil lafano❤

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Місяць тому +3

    በጄትና በድሮን ሲያርገበግበህ ኡኡታህን በድሮን ተመታሁ ተደበደብኩ እያል ክጩትክን በድረ ገጽ ታቀልጣለህ። ተነቅቶብሃል ። ከወያኔ ጋር አብሮ አገር ያፈረሠዉ የአማራዉ በንዳዉ መሆኑን በኢትዮያነኖች ዘንድ በግንዛቤ ተቀምጧል። ቀጥል አይሣካምደ

  • @tesfayesoboka1543
    @tesfayesoboka1543 Місяць тому +1

    ጃዋር አይተካም እንዴ
    ወይስ ለኬንያ ይወዳደራል ?

  • @rttr3992
    @rttr3992 13 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @masartn
    @masartn Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r Місяць тому +2

    ተራ ወሬና አሉባልታ ነው በምንም ተአምር ደጋሎና ጽንፈኛው ሊጣመሩ አይችሉም ።

  • @WerknsheWale
    @WerknsheWale Місяць тому +2

    ❤❤❤

  • @BedluTuniso
    @BedluTuniso Місяць тому +2

    አቃቂ ደርሷል ተብለሎ አልነበረምን? ታዲያ ሱዳን ጠረፍ ምን ወሰዳቸዉ ︎? ይገርማል የሚድያዎች ዉሸት

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh Місяць тому +1

    አብረሀቸው ተዘቅዘቅ

  • @nathanbelete-u5h
    @nathanbelete-u5h Місяць тому +2

    fano😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰

  • @ይሁንለበጎነው123
    @ይሁንለበጎነው123 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 Місяць тому +3

    ትቀጣለህ! ዋ! ትነካና::

  • @BerhanuGebremichal
    @BerhanuGebremichal Місяць тому +1

    ስንት ምሁር ባለቤት ሴራ ሜለት ምን ማለት ነው።ኢትዮጵያ መሰላች ?አሳዛኞች።

  • @militarywatch111
    @militarywatch111 Місяць тому +4

    ፈታ ..... በውሸት ሆዳችንን ሞላች ሁት ከ ፈታ ወደ..... ኩፍታ🙀🙀🙀🙀🙀🙀

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Місяць тому +1

    አይ ግዜ

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Місяць тому +1

    ሰላም
    ❤❤

  • @user-or5rf4br8n
    @user-or5rf4br8n Місяць тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @tititezeta5435
    @tititezeta5435 Місяць тому +1

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teka1528
    @teka1528 Місяць тому +2

    FETA! ANTE KOMATA , WUSHA, FREKERSEKE ZENA, YEZHE TEMETAL!! ZERAFE BANDA, NEH!!

  • @user-oq6xg9yo3o
    @user-oq6xg9yo3o Місяць тому +1

    😊

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Місяць тому +3

    ዘንባባ የገላመጠስ ይቀጣል???😂

  • @user-si1dp9yn3c
    @user-si1dp9yn3c Місяць тому +2

    በቀለ ገርባ አማሬን ያገባችሁ ፍቱ እያለ ሲያውጅ የራሱ ኑሮ ተፈታና አረፈው የምሁር መሀይም ከአማራ ነጋዴ አትግዙ የኦረሞ ነጋዴዎች ደሞ ለአማራ አትሽጡ እያለ ነበር አሜሪካን አገር ዘር መለያየት የለ ታዲያ ምን ተሻለህ አንተ ዘረኛ

    • @user-pk1xg2tt5h
      @user-pk1xg2tt5h Місяць тому

      ምቀኛ ምች አልፎለትያዉቃል ብለሽነዉ ዘረኝነት ከባድበሽታነዉ እነሱ ሳይገዙ ሳይሻሻጡ ቢተዉት ሌላየለለመስሎት እጅ ጥላቻ እኮ አይምሮን ይደፍናል እደፈጣያስቀረዉ

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera Місяць тому +1

    የት እንዳላ የመይተወቅ ፈኖን አተከብዱ

  • @hangma8983
    @hangma8983 Місяць тому +1

    ሽፍታና ሽፍታ ቢጣመር ምንይገርማል ከሱዳንጋ ሆናችሁ ሀገር እየወጋችሁ ነው ኢትዮጵያ ስትሉ አትፍሩም ዝለዚህ መንግስትም ያለውን ሁሉ ሀይል ተጠቅሞ ይሄን ሽፍታ መጠራረግ አለበት ግድቡ እዳይገደብ ከጠላታጋ ሆናችሁ ሀገሩ የምትወጉ ባንዳ

  • @Eshetufentahun-td1py
    @Eshetufentahun-td1py Місяць тому

    ይመቸው

  • @wendossenzeleke2008
    @wendossenzeleke2008 Місяць тому +3

    ስጥ እንግዲህ 😂