💥👉ልክልካችንን ነገሩን❌❌ወደ ቤተ ክርስቲያን አትቅረቡ ብዙ ችግር አለ የሚባልበት ምክንያት?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #gizetube #ጊዜቲዩብ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize tube / @gizetube28
    #gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

КОМЕНТАРІ • 27

  • @kefyalewayalew6516
    @kefyalewayalew6516 4 місяці тому +11

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በክብር ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን። እናንተም ለህዝበ ክርስቲየኑ በማድረሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፥ ያበርታችሁ። እንደው ግን ትንሸ ይህን የመሰለ ትምህርት በቁሙ በቀጥታ ለሚረዳው "ልክልካችንን ነገረንና ወደ ቤተ ክርስቲያን አትቅረቡ ብዙ ችግር አለ" የሚል ርዕስ መስጠት ተገቢ አይመስለኝም።ስለዚህ በትምህርቱ ልክ ክርስቲያኖችን ወደ ንስሐ የሚጠራ/የሚያቀርብ ርዕስ ብትሰጡት መልካም ነው።

    • @ZenebechShenkoru-kj6zv
      @ZenebechShenkoru-kj6zv 3 місяці тому

      Yaw sewu metifon neger lemesimat selemguagua new meselegn bezih zemen yalen sewoch leza yimeslegnal reesun endza yaregut

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 4 місяці тому +5

    በውነት ቃለ ሂዎት ያሰማልን በድሜ በፀጋ የጠብቅልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ያስተማረን, እንዳንጠፋ ስለሚወደን በባሪያው ላይ አድሮ የገሰፀን አምላካቺን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-wx8pl1op1n
    @user-wx8pl1op1n 4 місяці тому +1

    መምህራችን አወ የስነምግባር ትምህርት በደንብ ልታስተምሩን ይገባል አሁን ሰው መመስገን ብቻ ነው ነው እሚፈልገው እንደዚህ መነገር አለበት። በልማድ ከመመላለስ እንወጣ ዘንድ

  • @esubalewababu4586
    @esubalewababu4586 4 місяці тому +2

    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ ዘመኖትን ፡ ይባርክልን ፡ መምህር ፡

  • @temesgenwoldemarkos
    @temesgenwoldemarkos 4 місяці тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በክብር ለመንግስተ ሰማያት ያብቃልን::

  • @MeseretTadesse-lr2wb
    @MeseretTadesse-lr2wb 4 місяці тому

    ምን ጉድ ነዉ ትክክል አቤቱ ይቅር ይበለን ሀጢአታችን መብዛቱ ስህተታችን መብዛቱ አምላክ ደግ ይቅር ባይ በመሆኑ ነዉ እንጂ .........

  • @user-mc9qn9lr8u
    @user-mc9qn9lr8u 4 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማይን ያውርስልን ለአሁኑ ትውልድ እንዲህ ጠንከር ያለ ትምህርት ያስፈልጋል

  • @football_shorts248
    @football_shorts248 4 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እና መምህራችን!

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 4 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾🌾🌾

  • @user-df7kx3dt5i
    @user-df7kx3dt5i 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @henok_haile
    @henok_haile 4 місяці тому

    የምህረቱን ስራ ለሁላችን ይስራልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 4 місяці тому +1

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @abenezerwoldemeskel5441
    @abenezerwoldemeskel5441 4 місяці тому +1

    ወደ ቤተ ክርስቲያን ቅረቡ...!!!

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 4 місяці тому

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-cl4vw9qs7v
    @user-cl4vw9qs7v 4 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etyopiawit
    @etyopiawit 4 місяці тому

    Memhir bewunet qal hiwot yasemalin! Yehi timert lehilatachunim yemeleketal gen lene demo betam yimelketygnal ! Cheru Medhanialem ye mareygn!

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 4 місяці тому

    ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 4 місяці тому

    ቃለ ይወህት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j 4 місяці тому

    Kale hiwetn yasemalin

  • @user-bb2ki6tr4m
    @user-bb2ki6tr4m 4 місяці тому

    Kal hiwet yasemaln

  • @user-oq5oe6bf1d
    @user-oq5oe6bf1d 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigestAbebe-uc3zi
    @TigestAbebe-uc3zi 4 місяці тому

    እንደወ መቼ ነወ የምናውቀው ሁልጊዜ ኣለማወቅ

  • @user-ii1rs9kx3g
    @user-ii1rs9kx3g 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj8lr3sc7q
    @user-rj8lr3sc7q 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤