Anchor Media የጎንደር አንድነት እውን እየሆነ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 295

  • @gideyalem6475
    @gideyalem6475 Місяць тому +66

    ፋኖ🇪🇷 ✊እሳተ ጎሞራ ዓወት ንፋኖ ውድቀት ንወዲ በሻሻ❤👑🙏

    • @manyazewal-xl3ve
      @manyazewal-xl3ve Місяць тому +4

      ኤርትራ እና የኢትዮጵያ ፋኖ አንድ ነው ኤርትራ የአማራ ወንድም ነው

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Місяць тому +3

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z Місяць тому +53

    የጎንደር አንድነት ኦሕዴድን አፈር አግጦታል።የአማራ ጮራዎች ድል ለሚዋደቀው የአማራ ልጅ💚💛🧡👌👌👌

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb Місяць тому +6

    ድል ለ አማራ ፋኖ ይሁን 💚💛❤ 💪💪 💘 🎉🎉🎉

  • @asmara3973
    @asmara3973 11 днів тому +2

    ፋኖውች ሁሉም እድ ሁነው ህዝባቸውን ከዚህ የኦሮማ ፑለቴከኙች ጭፍጨፋ ህዝባቸውን መታደግ አለባቸው ድል ለአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤❤

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara Місяць тому +37

    የሚዲያው ድሮን መሳይ በርታ አማራ ፋኖ ጎንደር 🦅💚💛❤️

    • @mare7241
      @mare7241 Місяць тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @TigestTigest-nl7hy
    @TigestTigest-nl7hy Місяць тому +12

    አንድነት ሀይል ነው ድል ለአማራህ ፋኖ💪💕💕💕🎉🎉

  • @wase-Kaza
    @wase-Kaza Місяць тому +55

    ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አንድ አማራ!❤

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk Місяць тому +4

      If all Amhara Fanno united, they will get victory very soon ,!!! It is very very heartbroken when Amhara Fanno divided. You can learn from Shabia and Wayne how they were helping to destroyed our country. As result, they won in 1983 E C.
      Actually, it was disaster Not victory for all Ethiopian people as Wayne and Shabia got voted victory! Because all those horrific events in Ethiopia is came from those narrow minded groups who divided our country and people. We are killing each other's because of that problem.

    • @wase-Kaza
      @wase-Kaza Місяць тому

      ​@Buy-wg3qk exactly i agree with you

    • @ShoaTube.ሸዋ
      @ShoaTube.ሸዋ Місяць тому +1

      No!
      አራት አማራ ነው የጠራኸው

    • @MestugirmaZeleke
      @MestugirmaZeleke Місяць тому +2

      አማራ አንድ አማራ ❤❤❤❤

  • @aregashkebede3101
    @aregashkebede3101 Місяць тому +10

    ጒበዝ ተጠያቂው በጣም አስተዋይ ነው አይዛችሁ በርቱ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w Місяць тому +3

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 Місяць тому +13

    ❤❤❤እግዚአብሄር ይርዳን አማራ አንድ አማራ ፉኖ ሁኖ ድሉን በቅርብ ቀን ያምጣልን

  • @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ
    @ሰላምለሀገር-ሐ1ኸ Місяць тому +25

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 Місяць тому +23

    ወንድም አለም በጣም ነው እግዚአብሔርን የምለምነው ለድል እንዲያብቃችሁ የኢትዮጵያ አምላክ አብሮ ይዋጋላችሁ አሜን
    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው
    ስሙም እግዚአብሔር ነው
    ኦ. ዘፃ 15÷3

  • @ItsMe75586
    @ItsMe75586 Місяць тому +19

    ወንድሜ መሳይ እንደው እግዚአብሄር ፈቅዶ 1 ቀን ባገኝህ ምንኛ ደስ ባለኝ በቃ ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው ኑርልኝ አባቴ 😘😘😘 እግዚአብሄር ከእኛ ጋር ነው በርታልኝ ወንድሜ ጌታ ሁሌም ከተገፏት ጎን አለ..... አንድ ቀን የእርሱ ፍቃድ ከሆነ በአካል አይህ ይሆናል ወንድሜ.👏👏👏👏👏 ክፏ አይንካብኝ
    ድል በግፍ ለተገፋው ጀግናው የሀገሬ ልጆች

  • @tsedaluzeleke7608
    @tsedaluzeleke7608 Місяць тому +17

    ተመስገን እልልልል ሑሌም በጉጉት የምንጠብቀዉ ነዉ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Місяць тому +17

    መሣይ የእውነት ልክ ብቁ and ethical journalist እንወድሀለን በርታልን!!!

  • @gojjamfenta6800
    @gojjamfenta6800 Місяць тому +8

    ፋኖየ የኔ መከታዋች በሽዋ በጐንደር በወሎ በጐጃም ያላችሁ ጀግኖች ድል ለእናንተ ይሁን ውዶቼ በርቱ አንድነት ሀይል ነው

  • @yihenewandualem1161
    @yihenewandualem1161 Місяць тому +16

    የአማራ ትግል እንደሚሳኤል ሲምዘገዘግ ታየኝ። እንኳን ፋኖ አንድ ሁኖ አንድ ሳይሆንም ጠላት ስሙን ሲሰማ ይሸበራል። በርቱልን ኑሩልን

  • @TemesgenGereme
    @TemesgenGereme Місяць тому +14

    አንድ አማራ -አንድ ፋኖ !!!

  • @YacobSamueal
    @YacobSamueal Місяць тому +20

    እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣ

  • @techawatch
    @techawatch Місяць тому +6

    እሰይ ፋኖ ይችላል! ደስ ብሎናል! አንድነት ሀይል ነው! እየታገሉ እረፍት አልባ ለአንድነት መስራታቸው ክብር ይገባቸዋል የቀረ ነገርም ካለ ይስተካከላል።

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 Місяць тому +2

    ተመሰገን🙏🙏🙏 በአንድ መምጣታቸው በጣም ነው ደሰ ያለኝ❤❤❤❤

  • @መና
    @መና Місяць тому +8

    ❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን! በርታ ወገኔ!

  • @ef6079
    @ef6079 Місяць тому +9

    ፍኖኖኖኖኖ ገላግለን እየታረድን ነው ድረሱልን ለህዝባችን ሁሉም ከናንተጋነው

  • @mr.k9791
    @mr.k9791 Місяць тому +5

    Thanks Brother 🙏🙏🇪🇷

  • @Fano775
    @Fano775 Місяць тому

    አርበኛ ዮሐንስ ንጉሡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚፈልገው አንድነት ፋኖ በአንድ እዝ ስር ውስጥ እንዲሆን ነው 🎉🎉

  • @WoretawAsfaw-z9z
    @WoretawAsfaw-z9z Місяць тому +7

    ❤❤❤fano is true fighter that respect Ethiopian loyalty 🎉🎉🎉

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Місяць тому +4

    ውይይይ ሀገሬ ሰንደቅ ዓላማውን💚💛❤️ ሁሌም ሳየው ውስጤ ይረበሻል ሀገሬ ክፉሽን አንስማ ትንሳኤሽን ያፍጥንልን 🙏🏽

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 Місяць тому

    አንድ ካልሆኑ የትም አይደርሱም ድል ለተገፋው ኢትዮጵያውያን ይሁን ❤❤❤

  • @nebeyugetamesay1401
    @nebeyugetamesay1401 Місяць тому +2

    እግዚአብሄርም አግዞናል ተመስገን

  • @belack-n9v
    @belack-n9v Місяць тому +2

    አገላለፁ እራሱ ያረካል የጎንደር ፋኖዎች በጭንቅላት የመጠቁ ናቸዉ ስንል በማስረጃ👌👌

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +2

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +26

    አንደኛ ነኝ መሳይ ላይክ ግጨኝ

  • @BeredoMidiya9900
    @BeredoMidiya9900 Місяць тому +2

    አንድ አማራ አንድ ፋኖ ነው የአማራ ህዝብ ለመታደግ🎉🎉

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 Місяць тому +7

    ሰላሙን እመኛለሁ ለሀገሬ

  • @EtsubSiyum
    @EtsubSiyum Місяць тому +2

    መስዬ አን ከፋኖ ጎን ያለህ ጀግና ነህ ድል ለፋኖ አሜራ እመብርሀን ትጠብቃችሁ።

  • @masershatolla2571
    @masershatolla2571 Місяць тому

    ይበል ብለናል

  • @ZewdieGetahune-q9i
    @ZewdieGetahune-q9i Місяць тому

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @dagimchannel8526
    @dagimchannel8526 Місяць тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
    ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 Місяць тому +3

    Ya Allah dil le amahara fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 Місяць тому +2

    ድር ቢያብር አበሳ ያስር ነው እውነታው
    ድል ለእውነት ለኩልነት ለነፃነት ለፋኖኖኖኖ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Місяць тому +4

    አማራ አንድ መሆን ብቻ ነው የሚያሽንፈው ግን ምን ያረጋል ሁልግዜ ባንዳ ሆዳም አለ ይህን የጎንደር ፋኖዎችን አንድነት ለማጨናገፍ እየሰሩ ነው ግን አይሳካላቸውም አፍርው ይቀራሉ ይዋረዳሉ ድል ለፋኖዎቻችን::

  • @tsegayezeru4587
    @tsegayezeru4587 Місяць тому +1

    መሳይ💪💪💪💪🙏🙏

  • @RuurFu
    @RuurFu Місяць тому +1

    በርቱ አዲነታችሁን አጠናክሩ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Zige-qe3ym
    @Zige-qe3ym Місяць тому

    አማራዬ አንድነት ሀይል ነው 💯💪💚💛❤️

  • @ZinabuAmare-w3r
    @ZinabuAmare-w3r Місяць тому

    እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ!!!!💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Місяць тому +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀትነው!!!

  • @SamiMulugeta-pe9dn
    @SamiMulugeta-pe9dn Місяць тому +1

    የታች ቆላ በሬ ላይ ደጋን አያርስም
    የላይ ደጋም በሬ ታች ቆላን አያርሥም
    አናቱን ካልነኩት ምንጭ አይደፈርስም
    ከጎንደር 👉ከጎጃም ዘር ኑሮኝ በአያቴ፣
    ከወሎ👉 ከሸዋ ዘር ኑሮኝ በአክስቴ፣
    ወልቃይት👉 ከራያ ዘር ኑሮኝ በአጎቴ፣
    አልፈራም ማንንም ሞቴ ናት ኩራቴ
    አላወራም እንጅ ምላሱን ፈርቼ፣
    በጣም ብዙ ናቸው የእኔስ ወገኖቸ
    አነዲነት ክንዲ ነው
    ጉልበትም ነው

  • @Mesirat
    @Mesirat Місяць тому +1

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Місяць тому

    Mesay blessed fanooo pawer ❤❤❤❤

  • @ambayeeyasu4479
    @ambayeeyasu4479 Місяць тому

    በርቱ

  • @onelove6356
    @onelove6356 Місяць тому +1

    ጎንደር ጎንደር
    የቴዎድሮስ ሀገር
    የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር💪💪👍👍አሳደህ በለው የአማራ ታሪካዊ ጠላት ግፈኛውን የአብይ አህመድ ብልፅግናን!!

  • @abebaabeba7425
    @abebaabeba7425 Місяць тому

    የኔ ውዶች እመብርሀን ትጠብቃቹህ

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v Місяць тому +1

    የአማራ ፍኖች ጎንደር
    አይዟቹህ

  • @KenediMengesha-er4it
    @KenediMengesha-er4it Місяць тому

    የሚዲያዉ ድሮን መሳአይ መኮንን በርታ

  • @TmesgenMola
    @TmesgenMola Місяць тому +1

    ድልልአማራ ፋኖ

  • @walesebhat465
    @walesebhat465 Місяць тому

    It's good news, unity is strength keep up with your unity 🎉

  • @selam65030
    @selam65030 Місяць тому +3

    🎉🎉🎉በጣም በጣም የሚያስደስት ጥምረት ነዉ የባታቸዉ ልጆች ጎንደሮች አፄ ቴዋድሮስ ዘመነ መሳፋንትን አንድ አድርጎል ልጆቹ ጎንደርን አንድ መድረግ አይከብዳቸዉም ብለን ነበር አደረጉት ደስ ይላል እስክንድርና እስኳዱን ማሶገድ ማገድ ያስፈልጋል 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salpalDoc
    @salpalDoc Місяць тому +2

    Berta Mesay!

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 Місяць тому +5

    ኮንክሪት የሆነ የአማራ ድርጅት ይመሰረታል
    ድል ለአማራው ጀግና ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Місяць тому +1

    errrrrrr gorawu are denuuu errrr fano❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤Jegenaw Gonder❤🎉❤Gonder Gonder ye Tedrose Hager❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Місяць тому

    መሳያችን እንዴት ዋላችሁ የዜናዎችህ ወቅታዊነት አጓጊ ናቸው በርቱልን ድል ለፋኖ ❤❤❤❤

  • @AsferachewShewalema
    @AsferachewShewalema Місяць тому

    ድል ለፋኖ አንድነት

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Місяць тому +1

    ደና አደራቺህ የህዝባቺንንመክራ ለማሳጠረ አንድሁኑአንድአልሆንም እኔካልመራወ የሚልካለ እሱ የአማራ ጠላተነወ መሳይ እናመሰገናለን

  • @mulukent1965
    @mulukent1965 Місяць тому

    ቸር ያሰማህ

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Місяць тому

    Mesay blessed ❤❤❤

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w Місяць тому

    ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ አንድ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemlemworkineh1087
    @lemlemworkineh1087 Місяць тому +3

    ❤❤❤

  • @TezezewuAsmamawu
    @TezezewuAsmamawu Місяць тому +1

    መሳይ ተጠንቀቅ ክፍፍልነት በትንም ይታይብሃል ልዩነት ልዩነት ትላላህ

  • @solomon3431
    @solomon3431 Місяць тому

    🙏“የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏
    ዘዳግም 1፥11
    ___
    “🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው...ዳኛ ነው።”🙏
    መዝሙር 68፥5
    ____

  • @sefrashashebir2282
    @sefrashashebir2282 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይርዳን እኛም በጉጉት የሚጠበቀው ጉዳይ ነው እግዚአብሔር አምላክ አድ ያድርጋችሁ ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Місяць тому

    Tnx mesaye ❤❤❤❤❤❤

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Місяць тому

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Місяць тому

    Fano Jeginochachin ❤❤❤❤❤❤

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 Місяць тому +1

    Mesay, it is a good start .a unity of armed groups will not come overnight. 80% of the Fano in one umbrella is a big achievement

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 Місяць тому

    Fanooo pawer ❤❤❤❤❤

  • @ZeGelila2019
    @ZeGelila2019 Місяць тому

    መሳይ በርታልን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Місяць тому

    Welcome Jegnachin Messay

  • @mengistutefera3026
    @mengistutefera3026 Місяць тому

    Still we are with you.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaF-h2c
    @FatimaF-h2c Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Місяць тому

    ስለ አንድነታቸዉ እልልልል እግዚአብሄር ይመስገን

    • @bk7398
      @bk7398 Місяць тому

      አትቸኩይ 14 ክፍለጦር እና 8 ብርጌድ አልተጠቃለሉም ጎንደር ለይ የውሸት አንድነት የትም አያደርሰም

  • @tirgalemabera3901
    @tirgalemabera3901 Місяць тому +7

    አሁን ወደመስመር መጣህ መሳይ የጎንደር ፋኖ እውን ሆኗል !!!

  • @AlexTesfa-n8n
    @AlexTesfa-n8n Місяць тому

    Egzaheber yimsgen 🙏

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️

  • @Peak.570
    @Peak.570 Місяць тому +1

    በላሊበላ ያላችሁ እናቶች እስኪ አብይ እህል ያበላችሁ እንደሆነ እናያለን!! ይህ አራጅ ረሀቡን እራሱ አምጥቶ ሰልፍ እራሱ ያስወጣችሗል! በእውነት ታሳዝናላችሁ! ድል ለፋኖ!!

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ Місяць тому

    ይህ ባንዴራ በጣም ያስፈራል ዕውነተኛ በመሆኑ አባቶቻችን፣እናቶቻችን ዘር ፣ብሔር ፣ጎሳ ፣ሀይማኖት፣ ሳይለያቼው ነጮችን ድባቅ የመቱበት ስለሆነ💪💪💪💪

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 Місяць тому +4

    የእውነት እግዚአብሔር ሁላችሁንም አንድ ያድርጋችሁና አብይ ሰይጣኑን እንደ ሶሪያ በቅርቡ አሳዩን::

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому

    ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @abebewalelng5842
    @abebewalelng5842 Місяць тому

    ትክክል ነው ብልፅግና እንኳን አንዲት ነገር ሳይሰራ መቶ ያወራል እንኳን ይህን የመሰለ ዜና ቀሪውም ይመጣል አልመጣም ያለም ከጎንደር ይውጣ

  • @AavvBbvv-vb3fy
    @AavvBbvv-vb3fy Місяць тому +2

    ጎንደር አንድነት ለአማራ አንድት ነዉ ጎንደር ጎንድር የጀግነች ሀገሪ እሰክንድር ለአማራ ካንሰሪ ነዉ እሰካንድር ተአማራ ትግል ይዉጣ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasnghh7729
    @hasnghh7729 Місяць тому +2

    ድልላሳርኛው ፋኖፋኖፋኖፋኖፋኖፋኖፋኖ

  • @nik9283
    @nik9283 Місяць тому

    አንበሶች በርቱ
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Kelemugulilat
    @Kelemugulilat Місяць тому

    እግዚአብሔርን የያዘ የሕዝብ ልጅ ፋኖ ያሸንፋል።

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 Місяць тому +3

    መሳይ ለእንኳን ደስ አላችሁ ለማለት አልዘገየህም? በዜና ደረጃ እንኳን አላቀረብክም ፣ብዙ ታዝበናል

    • @Mesirat
      @Mesirat Місяць тому

      መሳይ ተናግሯል አንድ ሆኖ ቢመጡ ሰበር ብሎ ያቀርባል

    • @Mesirat
      @Mesirat Місяць тому

      አሁን ምሰማዉ መድደዉ ተከፋፍለዉ😢እስክድርንጌታ በኘላመ ወደመጣበት ይመለሰስልን አዝነናል እቅፋት ሆነ

  • @jessei1
    @jessei1 Місяць тому +2

    ወንድም መሳይ በርታልን!
    ግን ምን ይሻላል ትላለህ!?? ለኔ ግን; ፋኖዎቻችን አንድ እንዳይሆኑ ትግሉን ለመጠምዘዝ እየተጣጣረ ያለው መርዘኛ ሰው እስክንድር መወገድ አለበት እላለሁ።

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Місяць тому

    በጎንደር ፋኖዎች አንድነት ደስ ብሎኛል ምኞቴም ነበር መጀመርያ በያሉበት አንዽ መሆን አለባቸዉና ከድርጅት በፊት

  • @GechMulugeta-k1g
    @GechMulugeta-k1g Місяць тому +2

    መሳይ ማስከዳት እያለ ነው እሄን ሰው ሊከታተሉት ይገባል

  • @FikiremaryamMitiku
    @FikiremaryamMitiku Місяць тому +1

    መሳይ ግን አንድነታቸውን የወደድከው አይመስለኝም። ቅር ያለህ ይመስለኛል።