This guy is incredibly smart & humble. I wonder if he's vegetarian like me. What he said about animals was on point!! Eat right think right my people... #1Love2AllMyPeople
God Bless you Best and respected scholar💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️‼️ we have choose what we listen‼️ ክርስቶስ እንኳ “ ምን እንደ ምትሠሙ ተጠበቁ” ነው ያለው። Let us boycott like this #ለጥላቻጊዜየለንም‼️ #Notimes forhatreds‼️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
Jesus christ is the Way, the truth and Life for all human Race. Please follow the teachings of Jesus christ and Pray for unity in ethiopia. GOD bless Ethiopians.
አላህ እድሜ ናጤና ይስጦት በጣም ደስ ነው የሚለኝ እያሳቁ ትምህርት አለው ሁሌም ምታስተላልፈው መልክት💚💛❤🙏
ምርጥ ሙስሊም ነሽ የክርስቲያን ሰባኪ የምታደንቂ እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ,,,,💕🙏🙏
ታላላቅ አባቶች የሀይማኖት ሙህራኖች ባጠቃላይ ትምህርት የሚስጠነገር ማዳመጥ ግዴታ ሀይማኖት መቀየር አይጠበቅብንም እኔ ሁሌም ፩አፍታ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች ፣ዳንኤል ክብረት ሀድስ አለማየሁ የሚያስተላልፍዋቸው መልክት ደስይሉኛል ❤🙏
@@user-jq4po7oj3 egzabher edmena tena ystsh ewnet betam tlk sew nesh
Betam des yemil tmhrt new 😘
የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን መምህር🙏❤ ደጋግሜ ነው የሰማሁት
🙏🙏🙏አሜን !!!
የኔ ልበ ብረሀን እድሜ ይስጥልን
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር🙏❤
amen amen
ግሩም ድንቅ መልእክት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏 አንድ አፍታ ምርጥ አስተማሪዎች #ኡስታዝ አቡበከር #ዲ/ን ዳንኤል #መምህር ሀዲስን ምክር እና መልእክት በማቅረባችሁ እናመሰግናለን!!!በሰማንበት የምንጠቀም ያድርገን🙏ኢትዮጵያዊነት ይለምልም💚💛❤
ዘረኝነትን ከምድረ-ገፅ ያጥፋልን❌❌❌
እህ አንተ ስውኝ በጣም ነው የሚውድህ ንግግርህብቻ ውስጥን ነው የማረካው ንግግርህ ወርቅ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን
ልበ ብርሃን:ሰዎችን ፈጣሪ:ያብዛልን!አይን ያላቸውን:ልባቸው የጨለመባቸውን:ክፉ ሰዎችን: ከኢትዮጵያ ያጥፋልን"
zoom zoom amen amen amen! !!
አሜን
የኔ ልበብረሀን እግዚአቤሔር እድሜናፅጋ ይስጥልን
ዋውው መምህራችን ድንቅ የሆነ በጥበብ በተሞላበት እያሳቂ በጣም ትልቅ ትምህርቶች አሏቸው ለኛም ከሰማነው ከተማርነው ጥሩ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን ለእርሶዎም እረጅም እድሜና ጤና አምላከችን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ዘረኝነት ይውደም አሜን(3)
ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ምወደው
Ename Cerstina nege gine abu bekeren betam ewdwalhu! Astway sew selhone! Sew be sewntu ye amlake amsale selhone!!
እህትየ አንች ሙስሊም ነሽ እኔ ደግሞ በደሙ የተዋጀው የእግዚአብሔር ልጅ ክርስቲያን ነኝ ነገር ግን ሁላችንም የአዳም ዘሮች ነን የምንጠላላበት አንድም ነገር የለንም እንዋደዳለን እግዚአብሔር ፍቅር ነው እኛም አፍቃሪ ነን እንወዳችኋለን
ወንድሜ ትምህርት ሀይማኖት አይለይም ሆኖም በተለይ በቆሎ ትምህርት ቤት የተማሩና እንዲህ አይነስውራኖች ትምህርት ቤት ናቸው። መርጌታዎች አሁን ብትገልጣቸው ብትገልጣቸው አንብ በህ የማትጨርሳቸው መጽሀፍ ናቸው። ሁሉም ድንቅ ነገር ነገሩን
ሠውን ለመውደድ እህቴ ሙስሊም ነኝ ማለት አይጠበቅብሽም ሰው መሆን ነው የሚጠበቅብሽ
''ሙዝልም ነኝ *ግ ን* ..'' አዚህ ጋር የተሳሳተውን አንዳነሳ ፍቀጅልኝ፡፡ ግ ን የሚለውን ቃል ለምን ተጠቀምሽ ???? አንድን ሰው መውደድ የሚቻለው በሃይማኖት መንጥር ነው ??? ወይስ አንደ ደንቡ ሙዝልም ከሆነ አንድ ሰው ሙስሊም ያልሆነውን መውደድ ከባድ ነው ማለት ነው ??? ይሄ አራሱ የሚያሳየው አንቺ /አንተ የምታምነው ክርስትያን ን መውደድ አንዳልትፈቀደልህ /ሽ ነገር ግ ን አኔ አንደ ሌላው ሙስሊም አይደለሁም አያልከን/ሽን ነው ፡፡ አኔ አንደሚመስለኝ አንድን ሰው ለመውደድ ፈጣሪን መፍራት አስፈላጊ ነው ; አንዳንዴ አንደውም የማያምኑ ሰዋች አንኳ ከአማኝ የበለጠ ሌላውን ሰው አንደራሱ ሲወድ አይቻለው ፡፡ ይሄ የጻፍሽ ው ሃሳብ ይሄ ሁሉ ላይክ ሲሰጠ ስለገረመኝ ነው ምኑን ላይክ አያረጉ ያሉት?? መውደድሽ ሲሞገስ '' ግ ን '' ብለሽ ያስገባሽው ቃል ግ ን ሃሳቡን ልክ አያረገውም፡፡ አግዚያብሔር የሰውን ዘር በሙሉ አንድንወድ አዞናል በዛ ት አዝዝ አንድንኖር ሥነልቦናችንን ይክፈትልን፡፡ አሜን !
ፈጣሪ እንደ መምህር መጋቢ ሀዲስ ያሉ አዋቂዎችን ያብዛልን፡፡ ኢትዮጽያውን እባካችሁ እባካችሁ እንስከን ስከኑ፡፡ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር፡፡
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያስተውል እያዝናናህ ለልባችን ማራሻ ጀባ ላልከን ያኑርልን
ከስው ደስ የሚልኝ ማርያምን ብሎ የሚምል አባታችንን ሚንሊክን ጨምሮ።
በፍጹም አትማሉ ተብሎ ተጽፋል
እኔም.ውነትሽን.ነው.ልቤ.ደስይለዋል.እናታችን.ማርያምዬ
ይሄ የኤርትራውያንን ፡ አንድ እጅና አንድእግርን የቆረጠን አረመኔ ከ እመብርሃን ጋር ስታስተካክዪ ትንሽ አታፍሪም?
@@danielabreha5834 ደግ.አረገ.እሰይ.እኮን.ቁርጥ.ርጥ.አረገ.እልልል.እኛ.ኢትዬፕያ.ነን.ስለኤርትራ.አያገባንም.ለማለት.የፈለገችው.ማርያምን.እያለ.ይምላል.ልትል.እጂ.አቺ.እደምትዘላብጅው.ከእመብርሀን.አስበልጣ.አደለም.ግን.ሚኒልክዬ.ሲምል.ማርያምን.ነው.ሚለው.ጀግና.የጀግና.ዘር.እምዬ.ሚኒሊክ.ስወደው.ለጉድ.ነው.እርርርር.ቅጥልልል.በሉ
@@danielabreha5834
እንኳን የሀገራችን ዜጋ የጣልያንን ከማረኩ በኋላ በነጻነት የለቀቁ ናቸው እምዬ ሚኒሊክ እናንተ እና ሞኝ ምስኪን የኦሮሞ ዘመዶቼ እንደምትሉት ቢሆን ኖሮማ እሰከዛሬም ነገንም #ቅድስት #ቤተክርስትያናችንን "አግብርትከ ለንጉሰ ነገስት ሚኒሊክ ሃይለ #ስላሴ ...."እያለች በጸሎት አታስብም ነበር
መጋቢ ኃዲስ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ይስጥልን
አላህ እድሜ
ይስጠህ
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን።
አቤቱ፡ዘመንህን ሀሉ ይባርክ።ቃላቶችህሁሉ፡አስተማሪ፡ገሳጭ፡ናቸው።ሕግዚሀብሔር፡ዕድሜናጤናን፡አብዝቶይባርክ
ሁላችሁንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ወንድማችን የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኡስታዝ አቡበከር በተለያየ ጊዜ ንግግርህን እሰማለሁ። ይህን ጣፋጭና ወገንን የሚያስተሳስር ንግግርህን እባክህ ለወጣቶች አውለው። ወጣቱን ልትቀርፅ ትልቅ የህሊና ሀላፊነትን የተሸከምክ ነህና በርታልን።
ትልቅ ሠው እድሜና ጤናውን ይሥጣችሁ መሠሎቻችሁን ያብዛልን አቦ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም
የምንወድወት እንቁ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን
እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን አንደበቱ ይጣፍጣል
Amazing man! I couldn’t stop listening to him.
መጋቢ ሃድስ እረጅም እድሜ እመኝሉሃለሁ
ልብ ናችሁ የበራ ነው የኛ ንም ልብ ያብራልን። አዎ መታደል ነው እስላሙ ከክርስቲያኑ አንድ ሆኖ ተዋዶ የሚኖርባት እማማ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቃት
የድሮ ስው የሸክላ ድስት ነበር፣ ያሁኑ ብረት ድስት ቶሎ ይግላል ቶሎ ይበርዳል ጥሩ ምሳሌ ልክ አይደሉም? የተመቸው ላይክ
ከብረት ድስትም ብረት ምጣድ ማንከሽከሻ ሆነናል
@@ethioacat4641 እውነት ነው።
እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ልበ ብርሃን ነህ ሠላምክ ይብዛ
ምርጥ አባት ረጅም እድሜ ይስጥዎት
እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያኑርልን መመህር
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት መምህራችን
አሜሪካ ሆነው ኢትዮጵያዊንን ሊበታትኑ የተነሱ የፌስቡክ አርበኞችን (የላይክና ሰብስክራይብ ሱሰኞችን) ልብ ይስጥልን! እብእግዚአብሔር ይስጥልን መጋቢ ሃዲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ተባረክ ይህ ነው ሰውኛ እሳቤ።
"ለማመንም ለመካድም ኢትዮጵያን ያቆይልን" አሜን
እኔ ደግሞ እላለው ዘመን እንዳይሸውደን
የዘመን ትውልዶች ባይ ነን እንደእርሶ መካሪና ቆንጣጭ አያስጠን አምላክ እሱ ይጠብቅልን ❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን በናተ ልመና እና ፀሎት ነው እዚህ የደረስነው ኢትዮጵያዊ ነት እኩ ልዩ ነው እኔም አባቶችን ኖር ብያለሁ 😍😍
ዊይ መምህራችን ያቆይልን ስዎዳቸው!!
እስኪ ንገሩን አባታችን ሰሚ ካለ
አንድ ፈረጅ ስለ እኛ የጻፈውን አንብቤ አዘንኩ ኢትዮጵያዊያን ድሮ ደሀ ነበሩ አሁን ግን ደሀም ባለጌም ሆነዋል እያለ ብዙ ያትታል
ኧር ጎበዝ ንቁ አምሮ ይኑርን አለም እየተሳለቀብን ነው💔
ይህ አይነት የመረዳዳት አዋቂ ለብዙሀኑ ማስገንዘብ መድረኮች ቢበዙ አጥፊዎች በየጎራቸው ደንበኛ አጥተው የሚቀሩ ይመስለኛል፡፡ ፈጣሪ ይህንን ያብዛልን ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራ፣ ተከብራና በልጽጋ ለዘላለም ትኑር!"
መምህር እድሜ ይስጥልን
God bless you wonderful education.i love everyone of your speech.
Love and respect u all ways!!! THANK YOU.
እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት
እውነትዎን ነው መጋቢ ሐዲስ ከዛሬ ሰውነት የእንሰሶቹ የተሰፈረ በደመ ነፍስ የሚመራ ባህሪ ያስቀናል፡፡ ከእግዚአብኄር የተሰጠን ከፍጥረታት ሁሉ የላቀ ጸጋ ጠፋብን እሱው ይመልስልንና በማውቁ በደመነፍስ በሚመሩ እንሰሳት ከመቅናት ያድነን፡፡
Lovely and Educational. Thank you
መምህር እድሜ ጤና ይስጣት
Today I chose to be human & then am an Ethiopian. GOD bless Father.
እዚህ አለ እንድ ሴጣን ሚኖሶታ ተቀምጦ ኢትዮጵያውያን የሚያባላ
ጃwar. የሚባል የኢትዮጵይ አምላክ የፍረድበት
Dan Tsegaye amen amen amen yefredebat
የኔ ምርጥ ሰው
ማርያምን እድሜ ጤና ይስጦት
በትክክል የፌስቡክ እና የዩቱብ ጡረተኞች የግዛት አርበኞች በርገር እየገመጡ የሚያባሉትን አንደበታቸውን በሰላም ስብከት ይቀይርልን!!!እንቢ ካሉ ኢንተርኔታቸው ከጥቅም ውጭ ይሁን!!!🙏🙏🙏
ሁሌም ሳዳምጥህ ብኖር አልሰለችህም
ውይ.በውነት.ማርያምን.እኔም.ቃል.የለኝን.ስወዳቸው.ሳከብራቸው.ለጉድነው
አሜን ይፍረሱ መድኃኒያለም ያፍርሳቸው
Megabi hadis wow I lern a lot Thanks
Egziabher yibarkih Ethiopia lezelalem tinur
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤ ክብሩልን አባታችን
በእክክል ሰው መሆን ይቀድማል ልቦናችንን ያራራልን
omg great speech God bless you. father
Megabe Aides Alemayewe GoD blessés you wedeweme Ethiopia lezelaleme tenore AMEN AMEN AMEN 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤✋✋✋✋✋✋✋
እድሜና፣ጤናይስጥልን
Unbelievebl I enjoyed it thank you very good and very help full god bless you. በጣም፣እናመሰግናለን።
You're brilliant Thankyou
Wow. God bless u Memiher
ሜጫዎቹ ስሙት እንድህ ነው ምርጥ ጭቅላት ሰውን በሀሳብ መርዳት እነጀዋር ገን ተምረው ያባሉናል አላህ እድሚናጤና ይስጥህ
እድሜ ይስጥልን ግን የሁላችሁንም ንግግር በተለያዩ ቋንቋ ቢተረጐም እና እንዲደርስ ቢደረግ እላለሁ
Thanks Andafta media
Amen network yetefa balekw esemamalhu
ድንቅ መልእክት
አቦ እደናተያለ ያብዛልንን.
ትክክል ።የሚገርመው በዘር ልዩነት ይባላልጅ ወንድማማች በየግቢው ባባትና እናት መሬት ለኔለኔ በመበባል የሚገዳደለው ብዙ ነው እኔ የማውቀውው አንድ ወረዳ ተመሣሣይ እምነትና የአንድ ዘር መለቴ ዘመዳማቾች ተጋለው ተጋለው ወረዳው ባዶ ቀርቷል
This guy is incredibly smart & humble. I wonder if he's vegetarian like me. What he said about animals was on point!! Eat right think right my people...
#1Love2AllMyPeople
ሰላምን ያውርድልን
እድሜ ይስጥልን
God Bless you Best and respected scholar💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️‼️ we have choose what we listen‼️
ክርስቶስ እንኳ “ ምን እንደ ምትሠሙ ተጠበቁ” ነው ያለው።
Let us boycott like this
#ለጥላቻጊዜየለንም‼️
#Notimes forhatreds‼️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
God bless u
ወላሂ ደስ ሲሉኝ😍😂😂😂😂😂😂😂
enamesegnalen
edma yistln
ጎበዝ
God bless Ethiopian people
Jesus christ is the Way, the truth and Life for all human Race. Please follow the teachings of Jesus christ and Pray for unity in ethiopia. GOD bless Ethiopians.
I really like this man
Egziabher enanten aynetun yanurilin 😍
❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Megaba Hadis Eshtu Alemayehu bemil yestekakel
እግዝአብሔር ይባርኮት እባኮትን በተከታታይ ይቅረቡ አይጥፉብን
እኔ ምለው ፖለቲከኞች ለድሀው ህዝብ ሢሉ ቁጭብለው ልዩነታቸውን በወበር ዙሪያ ቢፈቱ ህዝብና አገር ያድናሉ። እኔ እበልጥ እኔ በልጥ መጨረሻው ገደል ነው።
Big Respect
ትክክል ነው።
❤❤❤❤❤
Memher fetariy Edimawotun yarzmenn
Saw enhun amen amen amen.!!!
መጋቢ ሀዲስ መላው ኢትዮጵያ እየሄደ ማስተማር አለበት ያቇይልን
WOW
😍😍😍😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Betekekele memerahen ezeyabeher bedemena betena yetebekowete
Yene abat egzabehr demana tena yesetut😙
where have been these people few months/a year ago?
Woww God Bless you!!
Geta Yibarkewut
I like this guy
Yes
ሰው ከሆናችሁ ኢትዮጵያዊ ትሆናላችሁ
Egzabher amlk edmy ena tena yesetln amlk ade yadergln abatachen yenoruln houloym telk temhert new memgubet
የኛ አበሳ
ልክነው.ጀግናችን.ትክክል ተዋህዶ.እንቁ.ረጅም.እድሜ.ይስጥልን.ለመምህራችን