#ሊቀ_መዘምራን_ይልማ_ሀይሉ_ምኑ_ገጠማቸዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 235

  • @NEGASHMEDIA
    @NEGASHMEDIA  3 дні тому +16

    airauctioneer.com/yilma-art-sell

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 День тому

      የፍቅር አባት እድሜ ይሥጥልኝ

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 День тому

      በእሁዱ አስ ለቀሱኝ በህይወቴ ላይ የተፈፀመ ነገር አለና ያውም ከአፌ የማይጠፋ መዝሙር የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም ነው

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 День тому

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ነጋሽ የኢቲዮጱያ ቁርጥ ልጂ ተባረክልኝ

    • @Hannaabush
      @Hannaabush День тому

      ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉን በአካል የአገኘሁት ዱባይ ሰአልተ ምህረት ቤተክርስትያን ነው እጅግ ትሁት አባት ነው እድሜ ከፀጋ ጋር የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን ዝማሬዎቹ ሁሉ ፍፁም መንፈስ ቅዱስ ያለበት ነው

    • @surafeltesfaye3397
      @surafeltesfaye3397 День тому

      ​@@fgjdfhhs1472ቨርነር ❤❤jjkkoklikljjkokliklkiuuuvvvghc።ዽ። ቪዛ ቋየፎ ሣምንት ህዝቦች ዜጎች 😊😊😊😊😊

  • @mulatzeleke1316
    @mulatzeleke1316 3 дні тому +55

    እኔ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉን የማውቀው ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ነው የማውቀው እጅግ በጣም አድናቂው ነኝ ወጣት በነበርኩበት ወቅት ሌላ ዘማሪ የሌለ ያህል የሱን መዝሙር ብቻ ከካሴት ጀምሮ ከቁጥር 1-8 ነበሩኝ የተውኳቸው ካሴት ሲቀር ነው አሁንም በጣም አድናቂና አድማጫቸው ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ።

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 дні тому +2

      እኔም እዛ ነው የማውቀው ወርቃማው ደጉ ጊዜ

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 3 дні тому +1

      @@ethiopialove2772
      me too.
      I was young and a Sunday school member, l real miss that day.😤💚💛❤️👑🙏

    • @tigistsisay1141
      @tigistsisay1141 3 дні тому +2

      እኔም አዛው መዝሙር ቤታቸው ነው የማቃቸው መዝሙር ብቻ አይደለም ስብከት ጭምር ነውኮ መዝሙራቸው ለኔ 1 ኛ ናቸው እነዴት እነደምወዳቸው ቤታችን ሁሌም ስለማዳምጣቸው አሁን ለጄም ከኔ በላይ ነው የምትወዳቸው በዚህ ወቅት እንኳን ት:/ቤት ከመሄዶ በፊት አዝላው ወረደች ወደ ግብፅ ከፍታ አዳምጣ ነው የምትሄደው ❤❤❤ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @SewBehonkugn
      @SewBehonkugn 2 дні тому

      ጥሩ ነው መልካም አባታችን ናቸው ግን ወንድሜ በክርስትና እኮ አድናቂ የሚባል ነገር የለም እኛ የክርስቶስ ተከታይ ብቻ ነን ማድነቅ ወደ መከተል ስለሚሄድ ማለት ነው

    • @adm6182
      @adm6182 2 дні тому +1

      Zemari yilma eko mezmurochu hulum sibket nachu Metsihaf kidus malet new.

  • @danielalemu3720
    @danielalemu3720 2 дні тому +10

    ሊ ቀ መዘምራን ይልማ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @genetgebreselassie5923
    @genetgebreselassie5923 3 дні тому +38

    እጅግ የተዋህዶ አማኞች የምንወደዉና የምናከበረዉን ሊቀመዝምርን ስለአቀረብክልን ነጋሽ ሚዲያ እናመሠግናለን!!! ሊቀመዝምህር እንዲህ ነዉ ቡሎ ለመግለፅ ቃላት ያጥራል ግን እሱን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ!

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 3 дні тому +24

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሌ ምርጥ የእግዚአብሔር አገልጋይ እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን የአንተ ስራዎች በመንፈስ ቅዱስ የተመሩ ስለሆነ በሰው ልብ ውስጥ የሚሰርጥም መድሀኒትም ነው❤❤❤

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv 3 дні тому +12

    እኔ ሰምቼ ከማልጠግባቸው መዝሙሮች የሳቸው የተለዩ ናቸው ❤❤❤❤

  • @emilyanil6806
    @emilyanil6806 День тому +2

    በጣም የሚወደድ አባታችን ወንድማችን ናቸው ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 3 дні тому +12

    እኔን በጣም የሚገርመኝ የደጉ አምላካችን ድንቅ ስራ ነው ለሰው ልጆች እንዲህ አይነት ድምፆችን ሰጥቶ የከፋው እሚፅናናበት ማድረጉ ይደንቀኛል

  • @abinetbirhanu4359
    @abinetbirhanu4359 3 дні тому +12

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም❤❤❤

  • @tzitagebra-b2i
    @tzitagebra-b2i 3 дні тому +18

    በጣም የንወዳቸው ዘማሪ በማቅረብክ ተባረክ ለዘማሪው ዝማሬ መላእክ ያሰማልን♥❖♥❖♥❖❖

  • @queenfiryatsturdygirl4233
    @queenfiryatsturdygirl4233 3 дні тому +17

    እፁብ ድንቅ ድምጽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @BrketMan-hp1yh
    @BrketMan-hp1yh 18 годин тому

    ቃላቶች ኖረውኝ ሊቀ መዘምራንን ይልማ ሀይሉን ብገልፀው እንዴት ደስ ባለኝ።

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 дні тому +2

    "እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ ፣ ስለስምህ እቃጠላለሁ" የሚለውን መዝሙራቸውን ስሰማው ልቤ ይነካል በጣም ነው የምወደው።

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 3 дні тому +8

    ወይኔ ታድየ ሊቀመዘምራንን ማየት እንዴት እንደሚያስደስት ነጋሽየ ተባረክልኝ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 дні тому +2

    እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያክብርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ነጋሽ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሃይሉን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን::

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 дні тому +18

    የሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ መዝሙሮች ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ስብከትም ናቸው ወደ ንሰሀ የሚመሩ ናቸው የጌታችንን ፍቅር በውስጣችን የሚያሰርፁ ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቸው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @dinkuguale9331
      @dinkuguale9331 3 дні тому

      ወንድማችን ሊ/መዘምራን ይልማ
      በውነት የማደንቀው ጠንካራ የማይሰለች
      ዘማሪ ገጣሚ ና
      ሰዓሊ ነው።
      እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ትፈፅም ዘንድ ይርዳህ። አሜን
      ድ/ጓሌ

    • @AaBb-kr3bi
      @AaBb-kr3bi 2 дні тому

      @@dinkuguale9331 እውነት ነው

  • @FikiremaryamMitiku
    @FikiremaryamMitiku 3 дні тому +12

    አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀል፣
    አባ ተክለሃይማኖት ሰባኬ ወንጌል።

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 3 дні тому +13

    ውይ የምወዳቸው ዘማሪ ዝሚሪ መላአክትን ያሰማልን !!

  • @achutube1688
    @achutube1688 12 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።።

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 3 дні тому +2

    የኔ አባት ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ በጣም በጣም የምወዳቸው ዘማሪ ፀጋውን ያብዛለወት የኔ እንቁ አባት

  • @YohannesNegash-l7n
    @YohannesNegash-l7n 3 дні тому +3

    ሊቀ መዘምር ክርስትናው የሚኖረው ዝማሬዎች በሞሉ ህይወት ያላቸው ነብስን ስጋን የሚፈውስ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርልን መጸለይ ቢያቅተን ዝማሬውን ብንሰማ ፈዋሽ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @AlemMehari-g5y
    @AlemMehari-g5y 2 дні тому

    መታደል እኛ መመረጥ ነዉ። ከሦስቱም የአምላክ ስጦታዎች ናቸው ።እናመሰግናለን ስለጋበዝህል።

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 дні тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የማለመልም ዝማሪመለአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 20 годин тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥል ነጉ እናመስግናለን እረክተናል

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 3 дні тому +3

    የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን
    እመቤታችንን እናያታለን❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 3 дні тому +1

    ይልማዬ እጅግ በጣም የምወዳቸው መዘምራን ናቸው ሁሌም መዝሙራቸውን በሰማሁ ቁጥር በእንባ ነው የማዳምጣቸው ህይወትን ይማርካሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🥰🥰🥰🥰

  • @yalemkonjo7887
    @yalemkonjo7887 15 годин тому

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 2 дні тому

    እጅግ እምወደው ዘማሪ ኡፍፍፍፍ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ። ነጋሽዬ ዘማሪ ይልማን ስላቀረብክልን ተባረክ

  • @trav713
    @trav713 3 дні тому +7

    You are the best of best singer. Your songs are always new & for ever

  • @truttt7210
    @truttt7210 3 дні тому +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥወት ልብን የሚረሰርስ ዝማራ ነው የሚዘምሩት

  • @SmSlfm
    @SmSlfm 2 дні тому +1

    ነጋሽ እናመስግናለን ወንድማችን ዘማር ይልማ ያገናኝህን ውንድማች ን ዘማር ይልማ እግዝአብሔር አምላከ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይድልል

  • @mengistuhabtamu8060
    @mengistuhabtamu8060 День тому

    ነጋሽ ሚዲያን በጣም አድርገ አመሰግናለሁ በጣም የሚወደውን ሊቀ መዘምራን ይልማ ስላቀረብክልኝ ለሱም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @ZinashWorku-r3w
    @ZinashWorku-r3w 3 дні тому +1

    እንደሳቸው እማዳምጠውም የለኝ
    እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
    እንደው ምን ልበል ግሩም ብቻ

  • @bisratasfaw2783
    @bisratasfaw2783 3 дні тому +8

    ምርጥ ፕሮግራም ነበር ቃለ ህይወት ያሰማችሁ መንግስተ ሰማያትን ያውርሳችሁ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @TeddyViva-ju3id
    @TeddyViva-ju3id 2 дні тому

    በልጅነቴ የሰማውት ድንቅ ዝማሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ እማምላክ 🙏🙏🙏

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 3 дні тому +3

    የሊቀ መዘምራን ዝማሬዎች ነፍስ ናቸው ሰዓሊ መሆናቸውን አሁን ሰማሁኝ። እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 День тому

    ሊቀመዘምራን ዳግማዊ ያሬድ የተባሉ ድንቅ የተዋእዶ ልጅ ዘማሪ ይልማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤

  • @astewalemulaw
    @astewalemulaw 3 дні тому +4

    ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ የምንወደው አባታችን ስላገናኘሀን እመብርሃንን ነው የምልህ ሁሌ የምሰማው የሱ መዝሙር ነው❤

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 3 дні тому +6

    ❤❤❤ በርታ ወንድም አለም እመቤቴ ትጠብቅህ ሊቀመዘምራን ይልማ ዝማሬ ምላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @Emamimami
    @Emamimami 3 дні тому +1

    ዘማሪ ይልማ በጣም እንወድሀለን ወንድማችን አባታችን ስለዝማሪዎችህ ስለ ስዕሎችህ እጅግ እናመሰግናለን።

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 22 години тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @AmehaMamo
    @AmehaMamo 3 дні тому +8

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ያለሁበት ሀገር መድኃኒዓለም ቤተ ክርስትያን መጥተው ባየኋቸው ጊዜ እንዴት እንደተደሰትኩ ❤

  • @ይለይብኛል
    @ይለይብኛል 3 дні тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 2 дні тому

    Zimare melaEkitn yasemalin liqe mezemran Yilma Hailu ❤❤Eleeellllleeee ney ney emeye Mariam ❤❤❤❤. From🇪🇷🇪🇷

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 3 дні тому +1

    መዝሙርወት ይመስጠኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @DerejeMulugeta-v5g
    @DerejeMulugeta-v5g 2 дні тому

    መዝሙራቸው ሁሉ ለመንፈሳዊ ህይወት የሚያግዝ ነውና ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @nigistatta1825
    @nigistatta1825 3 дні тому +3

    ሊቀ መዘምራን ምን ልበል ፀጋውን ያብዛሎት እንዳልል የበዛ ፀጋ አሎት አድሜ ይስጥልን ነጋሽ አሁን እንዲህ የሚይስደስትንን መንፈሳዊ ዘማሪያንን መምህራንን ጋብዝልን እንጂ

  • @hailemariamteklehaymanot2563
    @hailemariamteklehaymanot2563 3 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ነጋሽ በርታልን ጥሩ ነው የምታቀርበው

  • @አፀደማሪያምዘድንግል

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዝምራን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ashufirmino596
    @ashufirmino596 3 дні тому +3

    ነጋሼ እናመሰግናለን የቤተክርስትያናችንን እንቁ ስላቀረብክልን. ሊቀ መዘምራን ቆይልን ዕድሜ ከጤናዉን አብዝቶ ያድልልን እግዚአብሔር 🙏🏻♥️

    • @zorkatube6185
      @zorkatube6185 3 дні тому +1

      Negash you are good program for us God yibariki

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 День тому

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu2795 18 годин тому

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 15 годин тому

    Negash enamesegnalen 🙏 Ena qal yelegnim , Zimare Melaket yasemalin, lqemzemr Yillma G/Aeb edimewot yarzimlin 🙏🙏🙏❤

  • @DestaNegatu
    @DestaNegatu 3 дні тому +1

    Thank you so much really we appreciate that very good voice and peace full again thank you

  • @mulugetatsegaye7913
    @mulugetatsegaye7913 2 дні тому

    I heard zemari Yilma Hailu speech after 30 years. Thank you.

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 2 дні тому +1

    በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ለሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሉ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በርቱልን አባቶቻችን ተነበው የማያልቁ መፅሐፍት መሆናቸውን ያየንበት ፕሮግራም ነው እናመስግናለን ነጋሽ ሚድያ ❤

  • @tigestmedhane8045
    @tigestmedhane8045 3 дні тому

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ በስማም የእውነት ሙቸ ነው ምወዳቸው መዝሙራቸው ሙታንት ይቀሰቅሳል ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @TamanechZanaca-oo3lz
    @TamanechZanaca-oo3lz День тому

    Kale hywet yasemaln ❤❤❤🙏👏😭

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta День тому

    ነጋሽ ሚዲያ በምክንያት ነው የምንከተልህ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ጠቃሚዎች ብዙ እራሳችንንእንድንመርምር የሚርዱን ትልቅ ትምህርት የምናገኝበት ብዙ እንድንማር እንድናውቅ የሚርዳን ነውና በርታልን ። በዚህ አጋጣሚ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ሊቀ መዘራን ይልማ ሀይሉን ስላየሁት የዛሬ 30 አመት ይመስለኛል ጎላ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ የመስራቤት ማህበር ነበርን እሳቸው ተጋባ
    ዥ እንግዳ ሆነው መተው ዘምርውልን ነበር ዛሬ ም የዛን ያህል ነው የተሰማኝ አሁን በስድት አለም ኢሮፕ ውስጽ ነኝ እግዚያብሄር ይስጥልን ጌታበእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።❤❤❤❤❤❤

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 2 дні тому

    በእውነት ወንድም ነጋሽ ሁሌ የምንማርበት የምንደስትበትን ነገር ሰለምታመጣ ከልብ እነመግነለን ሊቀ መዘምራን ይልማ በጣም የማከብርክ ሁሌ ውስጤ የሚያስደስት ህድ የሚቢስኝ መዝሙር ነው ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በእድሜ በጤነ ያቆይልን ከነ ቤተስቦችክ እመኘለው🙏🙏🙏

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye 3 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ይልማ❤❤❤

  • @EnanaDejen-h1o
    @EnanaDejen-h1o 3 дні тому +1

    እርጂም እድሜና ጤና ይሰጥልን።

  • @blenamanuel5511
    @blenamanuel5511 3 дні тому

    በጣም ነው የምንወድዎት ወንድማችን እግዚያብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @hanna1342
    @hanna1342 2 дні тому +1

    የምንወዶት የምናከብሮት ዘማሪ ይልማ ሀይሉ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @Frehiwot-zo2nq
    @Frehiwot-zo2nq 3 дні тому +2

    ነጋሽ የኦርቶዶክስን የአይን ብሌን ልጅ በማቅረብሕ እጅግ በጣም ደስብሎኛል እግዚሐብሔር ይስጥልን ይልማን ስሰማ እንባዬ እየፈሰሰ ነው መዝሙሩን ማዳምጠው ለኔ ብቻ የዘመረ ያክል ነው የሚሰማኝ

  • @EsheteWubalem
    @EsheteWubalem 3 дні тому +2

    ወንድም ነጋሽ በዚህ ሁለት ቀን ደግሞ እጅግ ድንቅ እና ውብ አስተማሪ ሰዎችን በማቅረብህ ለክርስቶስ ክብር ይግባው።
    ሊቀ መዘምራንን ስሰማ የእውነት በእንባ እየተሞላው ህይዎቴን ወደ ውስጥ ነው
    የምመለከተው እናም ክርስቶስን ምን ያህል እንደራኩ ቁልጭ አድርገው ያሳዩኛል ።እግዚዓብሔር በክብር ያቆይልን

  • @ewnetuteshale5045
    @ewnetuteshale5045 3 дні тому +2

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @TirhasHailu-cm7qb
    @TirhasHailu-cm7qb 3 дні тому +2

    ነጋሽ ወንድሜ ተባረክ ለቤተክስቲያን በምታደርገዉ አስተዋፅኦ

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 3 дні тому +1

    ወዳጃችን ወንድማችን ነጋሽ እጅግ የምወድህ ውስጥህ በክርስቶስ የተነካ የቤተ ክርስቲያን ቀናተኛ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ! ይልማ ማለት ለእኔና ለቤተሰቦቼ በዚያ ታቦታችን በሆነው መራሔ ብርሃናት ቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ እያሉ መዝሙሮቻቸው የክርስትና ማጽኛችን መጽናኛችን የነበሩ አሁንም የማይረሱ ዘወትር አምላካችንን ቅዱሳንን ሰማዕታትን ምሳሌ እንድናደርግ እንድንጠነክር እንድንመሰጥ ያደረጉን የቤተ ክርስቲያናችን icon ናቸው ሰፊ ዘመን ረጅም ዕድሜ ይስጣቸው የአገልግሎት ዘመናቸው ይባረክ ነጋሽ አንቸም ሚዲያህም የተባረከ የትውልድ መማሪያ እውነትን ማድመጫ መመልከቻ ያድርገው ሰፊ ዘመን መልካም የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ አመሰግናለሁ !🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 День тому

    Yemwedew like mezemran yilma hayilu mezemurun ezmralehu esefalehu Zemari ayidelehum gn mezeme des yilegnal Zemari melaek yasemalen Egziabher demi tena segawun yabzalen amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @addisalemdagne8058
    @addisalemdagne8058 3 дні тому +3

    ይህ ለኛ ነው የተዘመረው ባእድ አገር ለምንኖር ነው ❤❤❤❤

  • @misganawmiheretu9993
    @misganawmiheretu9993 3 дні тому +2

    ግሩም መርሃ ግብር ነበር፤ ቸሩ አምላካችን በጤና በእረዥም ዕድሜ ያቆይልን።

  • @astuekebe
    @astuekebe 2 дні тому

    በውነት የሚገርምም ነገር ሰማሁኝ የሚጠብቀኝ አይተኛም እኔምይህ መዝሙር እየሰማሁኝ ከመኪና አደጋ የተረፍኩበት ነው ከድርሰቱጋ ሲገጣጠም በጣም ገርሞኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአቅራቢውም የአገልግሎት ዘመን ይባርክልኝ

  • @ShitayeBirru
    @ShitayeBirru 3 дні тому

    በእውነት ከልብ በጣም አመሰግናለሁ ነጋሽ ሚድያ እጅግ የሚወደው ዘማርያችንን ስላቀረብክልን ከልብ ምስጋናዬ ከልብ ነው፡፡ የሚገርመው የልቀ መዘምራን ይልማን መዝሙር ለማስማት እጅግ በጣም እጨነቃለሁ፤ በጣም በጣም ውስጤ እጅግ ይጨነቃል፡፡ በተለይ አቤት የዚያን ጊዜ የሚለውን መዝሙር፤ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ፡፡

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 15 годин тому

    እግዜአብሄር ይባርካችሁ በእውነት ሰው ቤተስብን ይመስላል እናቱ በጣም ደግ መልካም የቤተክርስትያን ሰው ዳዊት ደጋሚ ነበሩ በጣም የተባረኩ ቤትሰቦች አሩሲ ነጌሌ ጉረቤቴ እንደአንድቤት ኖረናል አንት የእናትህውጤት ነህ ተባረኩ

  • @truttt7210
    @truttt7210 2 дні тому

    ዝማራ መላክትን ያሰማልን ነጋሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @hannahmariam4491
    @hannahmariam4491 2 дні тому

    ሊቀ መዘምራነ ይልማ ኃይሉን ዝማረ መልክትን ያሰማልን

  • @zewditusisay8830
    @zewditusisay8830 3 дні тому

    Yilma hailu, my ledgend singer

  • @SerkalemDemesaw
    @SerkalemDemesaw 2 дні тому

    መምህርቃለህወትያሰማልን

  • @eldagest1987
    @eldagest1987 3 дні тому

    ወንድም ነጋሽ እጅግ ድንቅ እና ውብ አስተማሪ ሰዎችን በማቅረብህ ለክርስቶስ ክብር ይግባው።
    ሊቀ መዘምራንን ስሰማ የእውነት በእንባ እየተሞላው ህይዎቴን ወደ ውስጥ ነው
    የምመለከተው እናም ክርስቶስን ምን ያህል እንደራኩ ቁልጭ አድርገው ያሳዩኛል ።እግዚዓብሔር በክብር ያቆይልን

  • @fikrubirega
    @fikrubirega 2 дні тому

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ክስና ትችት እስጨንቆን ነበር ነጋሽዪ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 дні тому +1

    ይህሁሉየርሶስጦታነውእናመሰግናለንቃለህይወትያሰማልንወደለሙወጣስልመለስያረገኛልመዝሙሩሀይልአለውከምግባርጋርየተሰራመሆኑንይነግራል

  • @ليلى-ر4ن
    @ليلى-ر4ن 3 дні тому +2

    እዉነአትነአዉ ሊቀ መአዘምራአን በስደአት መአዝሙራአቸአዉን ብቻአ በአመስማአት ወደአ ፈአጣአሪዮ ተመልሻአለሁ ንሰሃ ገብቻአለአዉ በጣአም መአመአስገአን ያአለባአቸአዉ አባአት ናአቸዉ ምነአዉ እደሳአቸአዉ አይኘአት ብዙ ዘማአሪ ቢኖረአን ተመአኘአሁ ኤደአኔ ብዙ ሰአዉ አንጸዋአል ረአጅምእ እድሜ ይስጥልኝ 1000አመአት ኑሩልን

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 21 годину тому

    እግዚአብሔር ይባርካችኹ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 3 дні тому

    በጣም ደስ ይላል ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እድሜ ጤና ይሰጥልኝ❤❤❤

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia 3 дні тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewdituAsres
    @ZewdituAsres 2 дні тому

    ነጋ በርታ የምታቀርባቸ ሁሉ አስተማሪናቸዉ።

  • @Chaina88
    @Chaina88 3 дні тому

    ይልማዬ የተዋህዶ ብርቅ ልጅ የእመብርሀን አስታዋሽ የጌታመድሀኔአለም አመስጋኝ በመንፈስ በምናብ እንድንሆን የምታግዘን ወንድም በስጋ አባት በመንፈስ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 3 дні тому +1

    ጸጋ የበዛላቸው አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 2 дні тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 3 дні тому +2

    የኦራኤል እንቁ የዝማሬ ጥግ ልብየሚያረሰርስ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 6 годин тому

    ስለ መዝሙር ሲነገር ለኔ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች ስብከትም ጭምር ናቸው በጤና በእድሜ ያቆይልን

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 2 дні тому

    የማይቀየር የማያረጅ ግሩም ድምፅ ለንሰሃ የሚያደርስ ብቻ ሳይሆን በመንፈሳዊ ለሚጋቡ ጭምር በጀርመን ቀኑን ሙሉ እየዘመሩ ከረጅም አመታት በፊት የዳሩ እፁብ ድንቅ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ብዙ ፀጋ ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ናቸው ተመስገን ፈጣሪ እንደነዚህ አይነት ክርስቲያኖችን ስለሰጠን❤❤❤

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 3 дні тому +3

    ❤❤❤ የትተለየ ነውኮ መዝሙራቸው ይሄን ስጦታ በነፃ ለሰጦት አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ❤❤❤

  • @SerkalemDemesaw
    @SerkalemDemesaw 2 дні тому

    መምህርቃለህወትያሰማልን
    1:01:07 😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 3 дні тому

    ነጋሽ ወንድማቺን ዘማሪ ይልማን ስላቀረብቅልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
    የ ይልማን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩት ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ስብከት ነው ለኔ ሁሌም ከመተኛቴ በፊት የምሰማው ነፍሴ ሆይ የሚል መዝሙሩን ነው እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 3 дні тому +1

    ዝማሬ መላክእክት ያሠማልን 🙏🙏🙏

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs 3 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጋሽ ይልማ ና ነጋሽ

  • @tensaezewdu265
    @tensaezewdu265 2 дні тому

    በጣም እናመሰግናለን ይህን የቤተክርስቲያን እንቁ ስላቀረብክልን

  • @Gg35114
    @Gg35114 3 дні тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️