ቅዳሴን እና ገዳም በስልካችን....የኤልያስ ሽታሁን በእንባ የሚያዳምጡት ዉስጣችንን የሚያሳይ ግጥሞች... Elias_Shitahun_Poem

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 364

  • @MintsnotMesfin
    @MintsnotMesfin 8 місяців тому +10

    የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅና

  • @naniababa9627
    @naniababa9627 Рік тому +202

    ግራ ግብት ብሎኛል ተስፋ ቆርጫለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን 😢😢😢😢😔😔😔

    • @እግዛብሔርእረኛዬነው
      @እግዛብሔርእረኛዬነው Рік тому +7

      አይዞሺ እግዚአብሔር ያሥብሺ🥺🥺🥺🥺🥺እኔም ነኝ ምን ልመለስ አልቻልኩም 🥺🥺🥺

    • @lilyethiopia7190
      @lilyethiopia7190 Рік тому +22

      ሁሌም ተስፋ የሆነውን እግዚአብሔር አስቢ እሱ በፍቅሩ ያረጋጋሻል አይዞሽ አህታችን🙏🙏🙏

    • @abebssisay7271
      @abebssisay7271 Рік тому +5

      እግዚአብሔር ያስብሸ

    • @Sara-dq3rz
      @Sara-dq3rz Рік тому +7

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ ጭንቀትሽን እመ አምላክ ታቅልልሽ መዝሙር አዳምጭ መንፈሳዊ ነገር ተከታታይ እህት አለም

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 11 місяців тому +10

      አይዞአችሁ እህቶቸ ተስፋ አትቁረጡ ተስፋ የሌለው ጠላታችን ዳቢሎስ ብቻ ነው ክርስቴያን ተስፋ አይቆርጥም እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጉት ሁሉም ያልፋል❤❤

  • @TirisetGebremedin
    @TirisetGebremedin 8 місяців тому +15

    የኔ ውድ የጥብ ምንጭ አይንጠፍብህ እንደውቅያኖስ የብዛልክ ከማያልቀው ስጦታ ያብዛልህ ተባረክ እግዚአብሔር ቤቱ በፅናት የኑርህ አምን።

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz Рік тому +44

    በቃ ውስጥ የሚነካ ነው እፍ አምላኬ ሆይ እባክህ መልሰኝ ፍፁም ወደቤት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋው ይብዛልህ❤

  • @TigistChane-fx8qc
    @TigistChane-fx8qc 8 місяців тому +8

    በህወትን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ እግዚአብሔር ሳላምክን ከጤና ከሰላም ጋር ብዝት ይበልልክ ወድም

  • @Tsega_birhane
    @Tsega_birhane Рік тому +35

    እግዚኣብሄር ሆይ እኔ ሳልሆን አንተ ክበርበት ባጎልጉለቴ አንተ ታይበት😢😢ነብሴ ሆይ እግዚኣብሄር ባርኪ❤

  • @KalyaZegeye
    @KalyaZegeye Рік тому +20

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማስተዋል አድለኝ ከቤትህ አታውጣኝ😢😢🙏🙏🙏

  • @HelenSafa-g1x
    @HelenSafa-g1x 8 днів тому

    መስተዋልን ይስጠን ወድሜ ፀጋዉን ያብዛል እኛንም የሠማነውን ወደቤቱ ይመልሰን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 8 місяців тому +6

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ሆይ ላተ ሚታዘዝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ😥😥🙏🙏🙏

    • @MastewalMuche-h1c
      @MastewalMuche-h1c 8 місяців тому +1

      በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ሆይ ላተ ሚታዘዝ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ 😢😢

  • @amanueltekeba636
    @amanueltekeba636 17 днів тому +1

    አስጠረጠርንህ ንጉሡን
    አቤቱ ይቅር በለኝ 😢😢
    ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @mamitugirma97
    @mamitugirma97 8 місяців тому +3

    ስንትግዜ ሰማሁት አዳመጥኩት ዘመንህ ይባረክ

  • @KsKaa-yn5jh
    @KsKaa-yn5jh 9 місяців тому +7

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ ወንድማችንየ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 28 днів тому +1

    ፀጋውን ያብዛልክ ለዘማሪውም ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @familytube2130
    @familytube2130 Рік тому +22

    ቢደገም ቢደጋገም የማይሰለች ግጥም ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ❤

  • @TesfayeTebeje
    @TesfayeTebeje 7 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏

  • @EtsegenetMekonenn
    @EtsegenetMekonenn 8 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት የሰማልን ከዚ በላይ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @HananGze
    @HananGze 5 місяців тому +4

    የኔ ጌታ 😢አህዛብ ያዉቃሉ ባንተ እቅፍ እንዳለሁ የአለሙ ንጉስ የዳዊት ልጅ ሆይ ተመስገን🙏🌏💖

  • @Ydigj-n8y
    @Ydigj-n8y 9 місяців тому +3

    ወንድማችን እግዚአብሔር ቃለ ህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ😢❤❤❤❤❤

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Рік тому +16

    ደከመኝ ጌታዬ ደከመኝ እመአምላክ ወይ እንደሰው አልሆንኩ ወይ እንደመላአክ 😢ታሳስታውሰኛለህ እዘምር ነበረ
    እፈራክ ነበረ እወድህ ነበረ እታዘዝህ ነበረ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር በአንድ በሌላም ያስተምራል ።

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 9 місяців тому +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ መስተዋሉን አዶልን አምላክ ሆይ 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🌷🌷🌷ማረን ይቅረ በለን ጌታ ሆይ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢😢❤❤❤

  • @Yemaregeja24
    @Yemaregeja24 7 місяців тому +3

    ስተኛም ስነሳም ነው ምሰማው እንዴት ያለ ገጣሚ ነው እግዚዓብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏

  • @tigistgoshm
    @tigistgoshm 5 місяців тому +3

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እንድታገለግል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @fikadeTane
    @fikadeTane 10 місяців тому +9

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜክ እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +8

    ሰላም ለእናተይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችንን❤❤❤❤

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 11 місяців тому +2

    አንተ ግን ወንድማችን እድሜ እና ጥበቡን ይጨምርልክ በቤቱም ያፅናክ ኡፈፈይ በብዙ ተፀናናሁ ከሁለት ወር በፊት እራሱን ያጠፋው የአግቴን ልጅ አስታወሰኝ ስለ እራስ ማጥፋት ያነበበው😢😢😢😢

  • @mefordad
    @mefordad 11 місяців тому +1

    ወይ መታደል ወይ መመረጥ
    በእግዚአብሔር ቃል እንዲህ መመሰጥ
    እኔንም አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ
    በሰጋ እያለሁ በነብሴ ግን ሙቼ
    እሄው ሰዎች በፍቅሩ ሲመሰጡ
    እኔ ግን እሄው አላውቀውም በቅጡ😢😢
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ❤❤❤

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Рік тому +5

    በእውነት ፀጋህ ልዩ ነው ወንድማችን
    እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይቀበልልህ የተናገርከው ሰውን እሚለውጥ ይሁን!

  • @michaelgirmay3620
    @michaelgirmay3620 4 місяці тому +1

    Silezh gitim menager betam kebad new bezi gitim yemayineka Orthodox yeminore ayimesilegnm!!! Tebarek!!!!

  • @SarklmeSarklme
    @SarklmeSarklme 4 місяці тому

    ቃለህውት ያሰማልን ውድማችን ድሜጤናይስጥህ እግዛብሄርበቤቱ ያጥናህ ውድየተዋህዶልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተእየሱስ ብላችሁ በስደትነውያለሁት ህወትከባድናት።ብዙውጥውርድአለ😭😭😭😭😭

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ቃልሂውት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenaYimam
    @HelenaYimam 3 місяці тому

    ኧአስጠረጠርን እዉነትነዉ ወድሜ እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤!!!

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 Рік тому +8

    ቃለ ህይወት ያደማልን ምን አይነት ነፍስን የሚያለመልም ግጥም ነው❤🙏🙏 አቤቱ ማረን😭😭😭🙏🙏🙏

  • @TadeleMulugeta-x5u
    @TadeleMulugeta-x5u 2 місяці тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Asrat21
    @Asrat21 11 місяців тому +2

    የማጀቢያ መዝሙሩ እና ግጥሙ ሁለቱም መልካም ናቸው።ግን እርስ በራሳቸው አንዱ የአንዱን ትኩረት ይስባል/ያፈርሳል።ሁለቱም ለየብቻ በትኩረት ሊደመጡ የሚገቡ በመሆናቸው እንዲህ መቅረባቸው ስሜትን ከማጦዝ ውጪ ልብንና ስሜትን መቆጣጠር አይችሉም።ወደ ተሃድሶ ያደላሉ።ተዋሕዶ በጩኸት ሳይሆን በልብ እና ስሜት መመሰጥ ውስጥ ነው።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 8 місяців тому +5

    እህት አለም አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ነገም ትናንትም ሁሌም ለፈጣሪ አሳልፈሽ ስጪው አይተውሽም 🙏

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Рік тому +3

    የህይወት ቃል ያሰማልን ወንድማችን

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Рік тому +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @MesertNugse
    @MesertNugse 2 місяці тому

    በእውነቱ ቃለህወት ቃለበረክት ያሰማልን ወድማችን አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተን የማያሰረሳ ህይወት ሰጠን ። ሰንጠግብ ነው ጌታ መድሀኒያለም ክርሰቶሰን የምንረሳው ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሜ በርታ ጥእም ግጥም ነው።❤❤❤

  • @user-pp9tq2ny4p
    @user-pp9tq2ny4p 4 місяці тому

    ፈጣሪ አምላክ ከማያልቅበት ዘመኑ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @selamselam5809
    @selamselam5809 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አባት ትንሽ ከጣላችሁ ግድ የለም ውደቁ ከእጁ ላይ ናችሁ ደስ የሚል መጽናኛ

  • @MeskeremHunde
    @MeskeremHunde 28 днів тому

    ፀጋውን ያብዛልክ ማስታዋልን አድለኝ

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz Рік тому +3

    ለዘማሬውም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለሁላችሁም ወደና ጆሮ እንዲዳረሰ ላደረጋችሁ ሁሉ ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ያድለን

  • @MareshetTsegaye
    @MareshetTsegaye 9 місяців тому +1

    ወንድሜ በምን ቃል ልግለፅህ ፈጣሪ ውብ አድርጎ ጥበ ብን ችሮሀል አለማዊው ግጥምችህ ሳልሰማቸው አድሬ አላቅም ኢንተርቪዎችህ ሳይቀር ግን መፈሳዊው ካቅም በላይ ነው ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ በቤቱ ያቆይልን !!!!!!

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy5154 Рік тому +8

    *_📖ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርገን_*🤲🌻
    _📖 _*_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_*_ 🤲🕯️🌻_
    *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_*
    _*በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን*_👏🕊️🌻🍃🌻🌹🌻🕊️😢😢😢

  • @bezabihfisseha1652
    @bezabihfisseha1652 8 місяців тому +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቀር በለኝ እያስመሰልኩኝ መኖር ይብቃኝ ... መልሰኝ ወደአንተ

  • @ሐናየድንግልማርያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወድማችን

  • @TigistGhiwot-e3c
    @TigistGhiwot-e3c 8 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማህ

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 4 місяці тому

    😢😢😢 ነፍሴ ሆይ እግዛብሔርን ባርኪ

  • @AliiKhan-o2d
    @AliiKhan-o2d 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይገብቅህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Meseretmeseret-us5jx
    @Meseretmeseret-us5jx 2 місяці тому

    አባቴ የኔ ❤ጌታ❤❤❤❤❤ 1

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኤልያስ ወንድሜ ከዚህ ውጭ ምንም አልልም🙏🙏🙏💚💛🙏

  • @herohaileselasse
    @herohaileselasse 8 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፀናን 😇🙏😇🙏😥😥😥

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 8 місяців тому

    የኔ ውድ ወንድም ተባረክ በቤቱ ያፅናህ ዘመነህ ይባረክ ትንሽ ፀጉርህን ብታሳጥረው ወንድሜ

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 8 місяців тому +2

    ወለተኪዳን እግዚአብሔር ያስብሽ ተስፋ የሚያሰቆርጥ ሰይጣን ነው አትሸነፊለት አሸንፈው ተእግስት ሲኖርሽ ከችግርሽ በላይ ስትሆኚ እግዚአብሔር ን ተስፋ ስታደረጊ ይሆም ያልፋል ስትይ ያስጨነከኝ ለበጎ ነው ብለሽ ታወሪያለሽ ካተፈተንሽ ክርስቲያን አይደለሽም

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድሜ ❤❤❤አምላክ ሆይ አቤቱ እጠበኝ ቆሽሻለሁ አቤቱ ማረኝይቅርበለኝ 🙏🙏🙏

  • @TsionHabtamu-ku6pp
    @TsionHabtamu-ku6pp 7 місяців тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን🥰ማስተዋሉን ያድለን

  • @SARASARA-nl5ud
    @SARASARA-nl5ud 4 місяці тому

    እድሚና ጤና ይጨምርልህ

  • @Masarat-w8x
    @Masarat-w8x 3 місяці тому

    አቤቱ አምላኬ በምረትህ ተመልከተን

  • @AnjelinaHellmut
    @AnjelinaHellmut 2 місяці тому

    አባቴ ሆይ ክበርልኝ

  • @aldanalimarga
    @aldanalimarga 2 місяці тому

    እግዚአ ብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይ ባርክልህ

  • @SaraSara-vi4zj
    @SaraSara-vi4zj 9 місяців тому +1

    beewunet wedimachin qalehiwet qalebereket yasemaln ❤bebietu lezelalem yanuriln❤leqalu balebiet leliol egzabher msigana ygibawu Amen❤

  • @etalemdemamu3750
    @etalemdemamu3750 10 місяців тому +2

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @Mikaelhalawuyey
    @Mikaelhalawuyey 4 місяці тому

    ኦ እመብርሃን ስለ እኔ ሃጥያተኛ ለምልኝ🙏🙏🙏😢😢😢

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 11 місяців тому +2

    ቃለህወት ያሰማልን አገራችነን እ/ር ይጠብቅልን

  • @kassayetadesse
    @kassayetadesse 5 місяців тому

    የኔ ተዋሀዶ የሰከነ የእግዚአብሔር መንፈሰሰሰ ያለሸበት

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 4 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ማረኝ ህንን 😭😭😭😭😭😭🙏ቤደሌ የበዛ 🙏☝️

  • @BlanishAyla
    @BlanishAyla 3 місяці тому

    በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን በቤቱ የጽነክ

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @natureandruralareasbeauty770
    @natureandruralareasbeauty770 7 місяців тому +1

    LUEL EGZIYABHER Abzto ybarkh😢😢😢

  • @EngdaworkZegeye
    @EngdaworkZegeye 2 місяці тому

    Egziyabher zemnhen ybarekwu kalheYewt yasemalen ameen..

  • @achameleshseyoum1074
    @achameleshseyoum1074 7 місяців тому +1

    የኔ ልጅ ቃለህወት ያሠማልኝ

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 5 місяців тому

    ቃለህይውት ያሰማል እኛንም ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቀን እማን

  • @MabraMajd
    @MabraMajd 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢

  • @Azu-n5u
    @Azu-n5u 7 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 Рік тому +37

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙇🏽‍♀️🙏 እባካችሁ የተዋህዶ ልጅች ለኛ ሚድያዎች በማየት ላይክ ሼር በማረግ እንተባበር መተባበርን ከሌሎች እንማር የራሳችን ሚድያዎችን እናሳድግ🙏🙏🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️😢

    • @SinduHeftu
      @SinduHeftu Місяць тому

      ቃለ ህወት ያሰማልን ኣብየት ገታየ ሆያ በብየትህ ኣኑርኝ ይቅር በለኝ❤❤❤ትክክል ራሳችን በራሳችን እንደግ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tenagnetefera6215
    @tenagnetefera6215 2 місяці тому

    ❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትችላለህ ቀጥልበት ወንድም አለም

  • @MekonenZegeye-fi7dd
    @MekonenZegeye-fi7dd 5 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ያድለን

  • @amiraomer885
    @amiraomer885 3 місяці тому

    May our Lord bless you abundantly

  • @amezenamezen1215
    @amezenamezen1215 7 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጃ

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን😥😥😥😥😭😭😭

  • @Haregi849
    @Haregi849 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +2

    😢😢😢😢😢ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር ባርኪ

  • @bishawzergaw4400
    @bishawzergaw4400 Рік тому +2

    አሜን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @birktiweldehaymanot1270
    @birktiweldehaymanot1270 11 місяців тому

    አሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት የስመዓልና
    ዎ ኣምላከይ ናባኻ ምለስና፡
    በደለይ ኣሚነን ተጠዓስይን ናባኻ ምለስኒ።

  • @NardosMelka-j4o
    @NardosMelka-j4o 9 місяців тому

    አቤቱ እንደምህረትህ ማረን ለወንድማችንም ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @MarituMaritu-wr9vi
    @MarituMaritu-wr9vi 9 місяців тому +2

    ፈጣሪ ሆይ ወደ ቤትህ መልስ ማስተዋልን ስጠኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭 እኔን ሀፃተኛዋን😭😭😭😭😭😭😭

  • @BirteAdamu
    @BirteAdamu 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ያበርታሕ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 9 місяців тому

    በጣም ደሰ ይላል ገጠሙ ቃላህዉትን ያስማልን ዉንደሜ ግን እበክህ እህቴዊ መክር ከይቅርታ ግር ፀጉረህን ቅረጥ❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 11 місяців тому +2

    😭😭😭እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zigeredagerelase2220
    @zigeredagerelase2220 11 місяців тому

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ ወይ ኣነ 😭እግዚኣብሄር አባዬ ማረኝ ይቅር በለኝ 😭🙏

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 11 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ ልዩ ነው ፀጋክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsebelemaryam
    @Tsebelemaryam 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰 አምላኬ ሆይ ባክኛለሁና ወደቅፍህ መልሰኝ 😢😢😢😢😢😢

  • @wegdi
    @wegdi 11 місяців тому

    አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ወድማችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏❤❤

  • @utty3720
    @utty3720 11 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን 😢😢😢

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 4 місяці тому

    አሜን

  • @tesfayebechera
    @tesfayebechera 9 місяців тому

    እግዚአብሄር ጥበቡ ከዚ በላይ ይግለፅልክ ቃለህያወት ያሰማልን

  • @አጣዬቆርሜዳነኝየስደተኞች

    አቤቱ አምላኬ እግዛብሄር ሆይ የሆንብንን ሁሉአስብ 😢😢😢😢😢

  • @BaheranAsefa
    @BaheranAsefa 19 днів тому

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ