I had the same feeling that you had my sister, I know the feelings when the soul is looking for peace and truth that you can only get from Jesus. I was through this. Now I have the Jesus peace in me that no one can take away from me. praise God. Geta yibarkachu kbr legeta yihun.
Ahun echee be geta Nat???? Mane. Bewstwa Endemisera echee lela sera alat Gaztgwa. Eydegfche letakomat mekrawan ayech Endzech. Ayent deblk hezbe New israelen be medre Beda yaskerew Alme. Gena. Be westwa Küche bela tetayalche the sprit of jezable on her Kebatari . Meskra motalche Noncenxe.....
ወይ ጉድ ቄሱ ናይት ክለብ ገብተው ፀበል እረጩ😂😂😂 በየሱስ ስም
ምን ችግር ኣለው ቢራና ውስኪ አየጠጡ ጭፈራውን ያስነኩት የለ አንዴ😢
@@meserettekie1421እኮ😂
ፈሣም መናፍቅ ጴንጤ በናንተ አይብስ እንዴ ጌታ ተነግሮናል እያላቹሁ በየገስት ሃውሱ ስንት አሣፋሪ ጉድ የምትሰሩ
@@bayushegame5760 እራሷ እኮ ቁጭ በሉ ናት
@@meserettekie1421 ፔጤ አይጠጣም ያለው ማንነው ማታ ከሶስት ሰአት በኋላ ፓስተሮቹ ሆኑ እገልጋዮቻችው ውሀ የመሰለች መኪና ይዘው ውስኪ ቤት ናቸው ጭፈራውም ዳንሱም ያለው አዳራሽ ውስጥ ነው እምነት ብለሽ ስታወሪ አታፍሪም የምታመልኩት አባታችው ከማርያም የማይወለደው ዲያቢሎስ እንደሆነ ጌታ አንድ ቀን ይገልፅልሻል
አሜን ራሱን ያለምሥክርነት የማይተው ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ሁሉ ይወሰሰድ!!! ሊሊዬ ተባረኪ።
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽና ወደ አባትሽ ቤት መጣሽ ዋናው መታዘዝሽና አንብበሽ መረዳትሽ እውነትን ፈትነሽ ማወቅሽ ነው አሁንም ዘርሽን ውረሺ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሊሊ ጌታ ኢየሱስ ጨምሮ አብዝቶ ይባርክሽ። አባቴን የምድረበዳው ጓዴን ፍቅሬን ኢየሱሴን አስታወሺኝ ። ፍቅሩን ቀሰቀስሽብኝ ። ከእንቅልፌ እረብሸሽ አስነሳሽኝ ። ኢአየሱስ ናፍቆቴ ነው። ስሙ ሲስነሳ እቀናለው። ውዴ ኢአየሱስ የነብሴ ደራሽ። ገና ትናንት መጣሽ በአንቺ ውስጥ አየሁት ። ናፍቆቴ ነው። እንኳን አዳነሽ። ባትድኚ ኖሮር ይህን የፍቅር እንባ አላነባም ነበር። ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ና ድረስልኝ ። ና ጌታ ድረስልን ከተያዝንበት ወጥመድ አድነን እንደገና ። ለክብርህ አቁመን። አሜን ኢየሱስ ሆይ ና
Amen tebark
የነብስ አባት በምድር ማንም የለም መንፈስ ቅዱስ አፅናኛችን እየሱስን የነብሳችን ባለቤት ስሙ ይክበር❤
@@bizuneshgizawchere3026 መፅሀፍ ቅዱስ እራስህን ለካህን አሳይ ይላል ምን ማለት እንደሆነ ተርጉመው እናንተ ለሴሰኛ ፓስተር ፀልይልን ትሉ የለም ውሾች
ጌታ እየሱስ ሆይ ኣንተ የመረጥከው ዘረኛ ያልሆነ ኣስተዋይ መሪ ስጠን ። እኔ እንኳን ስለ ዶ/ር ኣብይ ያልሽውን እኔ ምኔ አላውቅም በመምራት ብቃት ማነስ እና በዘረኝነት ኣለኣስተዋይነት የተነሳ የዚህ ሁሉ ንፁህ ደም ተጠያቂ ሆኖ ሳለ እግዚኣብሔር ከሱ ጋ አለ ማለት ይከብደኛል። እሬቻ ምናምን ከሚባል የጣዖት ኣምልኮ ጋ የሚተባበር መሪ እግዚኣብሔር ምናልባት በንስሐ እንዲመለስ እድል ሊሰጠው ይችላል ከተጠቀመበት። ይልቁንስ ህዝብን የሚያሳርፍ መሪ ጌታ እየሱስ እንዲሰጠን ኣጥብቀን ወደ ጌታ እንጩህ እባካችሁ።
ስለዚህ በሳል Comment አምላኬን አመሰግነዋለው!!!
ባጭሩ ዘመንሽ ይለምልም 4.
የሰዉ የሚፈሰዉ የምድር ባህሪ ስለሆነ እንጅ እርሱ ባመጣዉ ጣጣ አይደለም ጌታ ኢየሱስ በሶስጋ ወራት በምድር እያለ እነዛ ሁሉ ህፃናት በሰይፍ አለቁ ጌታ ኢየሱስን የሰላም አለቃ አይደል ?ነገር ግን ብዙ ችግር ተፈጠረ የተፈጥሮ አደጋ ነበር አሁንም በምድራችን እየሆነ ያለዉ ይኸዉ ነዉ ሐገር መምራት ከባድ ሐላፊነት ነዉ መፀለይ ና ድርሻን መወጣት እንጅ መፍረድ አያስፈልግም
እኔ እምለው እስከአሁን ድረስ ኢትዮጵያ ላይ መሪዎችን ይሾም የነበረው እግዚአብሔር አይደለም ማለት ነው? ከነበረስ አንቺ እንዳልሽው ዘረኞችና አቅም የሌላቸው መሪዎች እንደሆኑ ሳያውቅ ነበር የሚሾማቸው? ስልጣን ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው ይላል መ. ቅዱስ : ከሆነ ታድያ ምን ይደረግ የተሰጠንን አሜን ብለን መቀበል ነው ያለብን ወይስ አንተ የሾምከው ይህንንም ሆነ ያንን አንፈልግም : ይልቁንም የኛን መስፈርት የሚያሟላ እንዲህና እንዲያ አይነት መሪ አንግስልን ማለት ይቻላል ይሆን?? ግራ ቢገባኝ ነው የጠየቅኩት 👋
afe sikefet chinkilat yetayal be maywekut guday ende awaki mawerat awakinet aydelem anadande bemayawekut guday zim baynet astewaynet nw
I agree 100% with you.That’s a good answer for her God bless you so much !!!
ተባረኪ አሁንም ፀልዩለት ጠላቶቹ ብዙ ናቸው የሚቀኑበት እግዚአብሔር ከክፉ የይጠብቀው ቀደሙ ይሸፍነው❤❤❤❤
የነፍስ አባት ሳይሆን የንስሀ አባት ነው የሚባለው። የነበርሽበትን ሀይማኖት በልምድ እንጂ በእምነት አላወቅሽውም።
Exactly they're creepy lady's 🤣🤣
ዱሮም እናንተን ጨምሮ በልምድ እንጂ በእውን አታውቁቱም መፅሃፍ ቅዱስ ሰለማታነቡ
ውሸት ውሸት ውሸት ጌታ አይደለም ያሳየሽ ሰጣን ነው።
Great Eyesuse Keri zemeneshin yebarek tebareki
እኔኮ የሚገርመኝ አዎ ትክክል ጌታ ይናገራል ግን ልክ የሆነ ሽብር ነገር ሲፈጠር ሚዲያ ላይ መታችው dr አብይ መቼ እንደሚለቅ ነገረኝ የምትሉ አቤት ጌታ የምህረት አምላክ ድረስልን. Doctor አብይን የሾመው አሁንም ያስቀመጠው ያቆየው የሚያስቀጥለው ከብዙ ሞት ከልሎ የረዳው ስለዚህ አታሟርት ማርት በክርስቶስ ደም ፈርስ
ወሬ አበዛን ለመታየት ተሽቀዳደምን
ቀፈታም!
አብይ የሰይጣኑ ተልእኮ ፈፃሚ፣በኢትዮዽያ ምድር ከ6 አመት በላይ ደም እያፈሰሰ ህፃናትን፣ወጣት ታወቂ ሰዎችን ፣እሱን የሚቃወሙ ፓለቲከኞችን እየገደለ እየገበረ ያለ ሰይጣን ሰው ነው።
I had the same feeling that you had my sister, I know the feelings when the soul is looking for peace and truth that you can only get from Jesus. I was through this. Now I have the Jesus peace in me that no one can take away from me.
praise God.
Geta yibarkachu kbr legeta yihun.
ምክር አዘጋጅ ጠያቂ ብቻ ብትሆኚ ጥሩ ነው በመሀል እየገባሽ የምትሰጪው ሀሳብ መስካሪዋን ከሀሳቦ እያወሻት ነው ምስክርነቱን አታቆርፍጂው ጠያቄሽን ብቻ አቅርቢ ጣልቃ አትግቢ
ተባረኪ ሊሊዬ መልካም ምስክርነት ማንበብ ሙሉ ያደርጋል ልንቀበለው የግድ ነው ምህረት የተደረገለት ትውልድ ምህረቱን ይመሰክራል ወንጌል ያድናል
😂😂😂😂ቀዳዶች እንደው ስታስጠሉ ውሽት የወለዳቹ ኡኡኡ ፈርደባት ይች ሃገር
ክክክክ መቼም ሰለ አለም ያዳነው ጌታ አይመስለኝም የምታወሪው. ሸርሙጣቹ ትጨርሱና ተመልሳቹ አስተማሪ ነኝ የምትሉት ነገር በጣም ገራሚ ነው.
አቤት ብልግና ስንት አይነት ባለጌ አለ እንዴት እንደዚህ አይነት ንግግር ከአፍህ ይወጣል ጌታ ይቅር ይበልህ
ጌታ እኮ የመጣው ስለ ሀጢያተኞች ነው። ስድብ እኮ የዲያቢሎስ ነው።
Badegaye lewagerat selu eyasuse yadanaten set asetawes wademe
ለማንኛውም መስተመጨረሻ የጌታ መሆኗ ደስ ይላል።
@@abrahatsadik652 እርግጠኛ ነኝ አንተንም አንድ ቀን ተሳዳቢ ነበርኩ ብለህ ምስክርነት ትሰጣለህ ጌታ ልብህን ይለውጣል
ይባርክሽ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ከዛ፡ኑሮ፡ወተሽ፡ይህን፡ምስክርነት፡ያበቃሽ፡ጥሩ፡አገልጋይ፡ነሽ፡
አሜን እህቴ እግዚአብሔር ያስፋሽ!!
እስራኤልን የሚዋጋ ክርስቲያን ሀገር አለ እንዴ የሚዋጋላትም የታወቀ ነው ❗ ። ስለአብይ ያው ደመራው ወዴት እንደሚወድቅ አይታችሁ መልሱ ከጌታ ጋር ተስማማምቶል ወይስ አልተስማማም ይሆናል ነው 😂😂 ጋዜጠኛዋ ግን አሁንስ ምን አየሸ እያለች ስታውጣጣ መሪማሪ ፓሊስ ትመስላለች አንቺ የዋህ ነሽ 😌
የዘመኑ መጨረሻ ጌታ አናገረኝ ጌታ እዛ ሂጅ አለኝ ዛሬ እኮ ከጌታ ጋር ቡና ስጠጣ ቂርስ ስበላ ሲያወራኝ ሲሉ ያሳዝናል ዘመናዊ የመሸቐጫ ስራ ነው ባለማፈራቸው ይገርማሉ አሰልቺዎች ፈጣሬ ልቦና ይስጣችሁ ህዝቡንም ኪሱን ከመሞሽለቅ ከንቱ ውዳሴ ያድነው 😂ስራ ፈት ሰርተሽ ብዬ ውሸቱዋ ካነጋገሩዋ ይመሰክራል ተልካ የመጣች ትመስላለች ቀጥሎ የሚነግሰው የሚፈርጠው ትላለች ደሞ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ሊሊዬ ጌታ ይባርክሽ ገና ክብር አለ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን
ዳቢሎስ እየጋለበሽ ነው። የአ እምሮ ሀኪም ጎብኚ
ስለመንግስት ብቻ ነው ጌታ የሚያሳያት እረ ተው እምነቱን መቀለጃ አታድርጉት ይቺ እማ ጤነኛ አትመስለኝም በደንብ ይፀለይላት።
ሊሊየ የኔ ቆንጆ አውቃለሁ በውስጥሽ ያለውን ጥማት እንዴት ጌታን እንደምትወጂ እግዚአብሄር አሁንም ይጨምርልሽ ያብዛልሽ በየሱስ ስም አሁንም ታይተው እንደሚጠፉት ሳይሆን አብቢ እጥፍ አፍሪ ብዢ በበለጠ በቃሉ ሙላት ተሞልተሽ ማገልገል ይሁንልሽ በፊቱ ሞገስ አግኚ ምስክርነትሽን እየጣፈጠኝ ነው ያለቀው ተባርከሽ ቅሪ .
እህቴ ሀሺሹ አሁንም አለቀቀሽም የቄሱም ጥምቀት የተለየ ባዝ ነዉ ሁሉም ተደባልቆብሻል ለመሆኑጌታ ይሄን አለን ስትሉ አታፍሩም አዲስ ክርስቲያን ስትሆኑ እግዜር በምድር ትሆናላችሁ እንደዉ ለራሳችሁ ዝም ብሎ መፀለይ አትችሉም ዘላችሁ መንግስት ገልባጭነትም ይታያችዃል ኧረ ስለ እግዚአብሔር አርፋችሁ ተቀመጡ ራሳችሁን እወቁ ዩቱዬብ ለመዉጣት መቀባጠር አያስፈልግም።
የተፃፈውን አየሁ ስትይ አታፍሪም።ቀደዳ
አለፍ አለፍ ብዬ ለማየት ሞከርኩ
አየሽ ክፉ መንፈስ ሊያረጋጋሽ ፈልጎ ከራቁት ዳንስ ቤት ጴንጤ ካምፕ ከተተሽ አዎ ሴጣን ታምር ሊያሳይ ይችላል ማዳን ግን አይችልም
አሁንም አልዳንሽም ሰይጣን ስላሾከሾከልሽ እየሱስ ክርስቶስ የተገለጠልሽ መስሎሽ ነው ነፍስ አባት የምትይውም ለገበያ እያልሽ እምታስረጪው ነገር ነበር ማለት ነው
በሰይጣን የሚመጣ ገንዘብ ሰላም አይሰጥም አሁንም ንስሀ ገብተሽ ተጠምቀሽ ካልሆነ አሁንም ጠንቅዋይ ሆነሽ ነው የምትቀሪው
እግዚአብሄር ልቦና ይስጥሽና ያድንሽ
ገና ነሽ የጴንጤ መንፈስ ለሰይጣን አንዱ ግብር ነው
ንስሀ ሳይገቡ ሳይጠመቁ መዳን የለም
እህቴ ለንስሀ ያብቃሽ
Betekekel
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ብዬ አስባለሁ፣ የምሄደውም ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ነውና ግን አንተ ለምን እንደዚህ judge ታረጋለህ፣ ዋናው ሰው በክርስቶስ ማመኑ ነውና ደግሞም የተናገረችው ሳይፈፀም ከቀረ ያኔ መናገር ትችላለህ፣ እኛ ነን እምንከፋፈለው እንጂ እግዚአብሔር አንድ ክርስትናን ብቻ ነው የሰጠን
ወንጌልን የት የምታውቁት ነው የት የምታነቡት በየ ቻናላችው ስናይ አንድ ጥቅስ ተጠቅሶ ከዛ በኋላ ድራማ ነው የምናየው ብቻ ባጠቃላይ ፎርጅዱ እየሱስ ነው የምትከተሉት አልበራላችው
እህቴ የምትይው ግን የእውነት ፈጣሪ ነው?ሀላችንኮ ይወደናል ፈጣሪ፡ማዳላትኮ የሰው ባሕሪ ነው፡ሰው ልጅ በተግባሩ ይጸድቃል፡በተግባሩም ሃጥያተኛ ይሆናል፡መርጦ የሚያድን ፈጣሪ ከሆነ፡አረ ፈጣሪ ፍትሐዊ ነው፡ባካቹ ፈጣሪ ወደ ሰው ደረጃ አታውርዱት።አያዳላም አንዱ ካአንዱ አያበላልጥም፡ሰው በሰራው ነው ምንዳ የሚሰጠው ወይም ቅጣት፡ማነኝ ብለህ ራስህን መጠየቅ አለብን
እች ውሽታም እንደት ነው እብይ የሚቀጥለው ስይጣን ነው የስጠሽ እርፍሽ ተቀመጭ
ወደድሽም ጠላሽም እብይ እይቆይም
ከንቲባ አብይ በሚቀጥለው አዲስ አመት በአማራው ህዝብ ትግልና በአሜሪካ መንግስት ጫና ስልጣኑን ያስረክባል። ❤❤❤ #ድል ለአማራው ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤
Doro. Betalm terewan
DEDEB seyamrh yeker 🤣🤣🤣
@@dainasalmon6756ጋላ በቅርብ እየመጣን ነው ቻለው😂
❤❤❤❤ አማራ 4ever ‼️
በህይወት ጌታ ብዙ እየሰራ ነውና የሙሉወንጌል ልጅ ከሆንሽ እባክሽን ብቻ አለባበስሽን ቀይሪ ከውስጥሽ የሚወጣውና አለባበስሽ አልተገናኘምና work on it please please .
She is still possessed
GOD bless you my Sister in christ .
በጣዓሚ የሚገርም ነጴጥየ ኢየሱስ ሰካራም እና መዝራ ብቻኖው እንድየ ንጹህ ሶዉ አይወድም
ጠያቂዋ ዝም ብለሽ አስጨርሻት እኔም እያልሽ ማውራት የለብሽ
በመሃል ድንገት ጣልቃ ስለምትገቢ ቃለ መጠይቅሽ ትክክለኛ ፍሰት የለውም። ቁርጥርጥ ያለና፣ ሃሳቡን ለመረዳት የሚያስቸግር ነው።
ጠያቂዋ እባክሽን እንግዳሽን ስትናገር አታቋርጫት ስለራስሽ ምስክርነት ለመናገር ከፈለግሽ እንግዳሽ ተናግራ ስትጨርስ መናገር ትችያለሽ
እውነትም ኢንተርቪው አድራጊዋ እራስዋን ገዝታ ኖት እየያዘች በጥሩ ቦታ ላይ መጠየቅ ሲገባት እያቁዋረጠቻት የምስክርነቱን ተፋሰስ እንዲፋለስ አደረገችው:: ጌታን የምትወድ እህት ስለሆነች ትንሽ ስልጠና ብትወስድ ጥሩ ጠያቄ ትሆናለች ብዬ አስባለሁ::
ጴንጤም ወሬኛ ሆነ በቃ ክርስቲያን ዝም ሲል ነው የሚያምርበት የሚወራውንና የማይወራውን የማታውቁ ድንዝዝ
እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ላንች የደረሰ ጌታ ለእኔም ይድረሰልኝ፣ሊሊዬ ፀይልኝ
@@gambellaketema4564 የትኛው ጌታ ፎርጅዱ እየሱስ ይቅርብሽ አይጥቅምሽም
ጌታ መቀለጃ አይደለምጸበል ግቢ ምርቃና ሲያጦዝሽ ጌታ አናገረኝ ምናምን ቅብጥርጥር አትበይ
😂😂😂😂😂😂
ይህን ገዳይ አውሬ አሰገዳይ ዝናቨ አታሰገባቨም ምናልባት ፍቅር ይዞቨ እንዳይ ሆን ሴታኖች
እህቴ በርቺ ፀልዪ ጌታ ከአንቺ ጋር አለ ተሳዳቢ ተቺዎች የሚናገሩትን ተያቸው ጌታን ብቻ ስሚ
አይሞትም ጌታ እስከፈቀደለት ቀን ድረስ ይቆያል ይቀጥላል።
ምንም ብትሉ አማራን ሕዝብ እየጠፈጨፈ አይቀጥልም አንተም የብልፅግና ሆንክ ያሬዱ ጴንጤ ስትሆን የገዳዩ ተባባሪ ሆንክ ማለት ነው
ጌታ ይባርክሽ ስለ ዶክተር አብይ ያየሽው አይነት ተመሳሳይ ራዕይ እኔም አይቻለሁ ..እኔ ያየሁት ዶር አብይ የኦነግ ሰዎች ጋር ተሰብስቦ እየተማከረ ሳለ ...በርቀት ቆመው ይመለከቱ የነበሩ አንድ የሙሉ ወንጌል አባል የሆኑ የፀሎት ሴት ዶር አብይን ከዛ ስብሰባ መሀል ይጠሩት እና ተው ተመለስ እያሉ ይገስፁት ነበር ያለበለዚያ ከባድ አደጋ ውስጥ ትገባለህ እያሉ ሲናገሩት አይቻለሁ ...
💕💕💕💕💕💕
ኦነግ አይደለም ገዳይ አይደለም ለማለት ነው?የዚህ ዘመን ጴንጤ የገዳዪ የዳቢሎስ ልጅ የአብይ ተከታይ ናቹ
@@milahagos2807 ትክክል አልተረዳከኝም ..ሰውየው እግዚአብሔር ሀገሪቱንና ሕዝቡን አሳልፎ ሰጥቶት ነበር ..እርሱ ግን ሀገሪቱን ለኦነግ ዓላማ ለመስጠት ከኦነግ ሀሳብ ጋር እየተባበረ ነው ያለው ..ለዚህ ነው አንዲት የፀሎት ሴት ከኦነግ ስብሰባ ውስጥ ጠርታው ተመለስ መንገድህ ትክክል አይደለም እያለችው ያለው .. በተረፈ እግዚአብሔር የሰውየውን ማስተዋል እንዲመልስለት ፀልይለት
@@rrts-f7w መልካም
ሊሊዬ በጣም ደሰ ብሎኛል። እኔ አሁን አንቺ ያለሸበትን ቦታ ላይ ባልሆንም በጣም አውቅሻለሁ ደሰ ብሎኛል።
እግዚአብሔር የሐይማኖት ቤቶችን ጉዱጉድ እየገላለጠ ያለበት ዘመን ሆኖዋል -የአምልኮ መልክ አላቸው ሃይሉን ግን ክደዋል የተባለላቸው ናቸውና- እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ አሜን
እና ግእዝ ተምሮ የሚሉትን መስማት ነው እንጂ መቀባጠር አይጠቅምም እግዚአብሔር እዉነት ይግለፅልሽ
አለቃችሁ ይግደለን ያሰቃየን እናንተ ደግሞ አደንዝዙን አንድ ቀን ግን እውነተኛን ፈጣሪ ፍርድ ይሰጣል ያኔ መከራውን ትቀበላላችሁ
😂😂😂😂😂😂 💋 😘 ADENZEZUN 😂😂😂😂. ERE AYBALM. EYESUSEN ENJY SEWUN ATEYU
አሁንም ሺሻ ያቆመች አትመስልም
Aiiiii ye FETARI selam lenante yihun ye DINK FITSAME TUBE azegajoch ❤engih seat gin ⁉️tnish yezih zemen menfes tiwldun tegbarun miningotun tibebum chimr gra yemyagaba hulemena bewnet FETARI selamun setito bechernetu endefiqadu bemengedu yatisinan ayinelibonachin yabralin 🤲 wooo👋
ጨበርበርቱ
😂😂😂😂😂
Oh!God save these nation with your forgivness.
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን፣ የፌስ ቡክ አድሬስሽን ብታስቀምጭልን እንድንከታተልሽ።
Lili berhanu
ወገኖቸ የመጨረሻው ዘመን ደርሷል ቃሉ ይናገራል፡በመጨረሻው ዘመን አስመሳዮች አታላዮች ነብይ ነን ባዮች ይበዛሉ ተጠንቀቁ ይላል ጌታ እግዚአብሄር እናም ፡በተለይ በአሁኑ በአብይ ዘመን እሱም ያጭበረብራል ተከታዮቹም ነፋሱ በነፈሰው እየነፈሱ ሴቱም ወንዱም ነብይ ነኝ እያሉ ህዝብን ያተራምሳሉ፡፡አንች አለም ብልጭልጭ ነች አትጠቅማችሁም ትያለሽ አንችስ የተሸከምሽው ውይግ የብልጭልጭ ማሳያ አይደለም ? መቸም ፈጣሪ መላጣ አድርጎ አልፈጠረሽም ቢሆንም እንኳ በሰጠሽ አመስግነሽ ሌሎችን ባስተማርሽ ነበር አዝናለሁ እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጥ
ግን ጠያቂዋ በመሀል ባትገቢ ጠሩ ነው የጀመረችውን ስታቋርጪ ግራ ታጋቢያለሽ የጀመረችውን ትጨርስ ጊዜ ስጪያት ወይም ሌላ ሰው ይመደብ
ስላልተገለፀላችው ነው እንጂ ይኼ የምታምኑት ግም አባታችው ከማርያም አይወለድም ዲያቢሎስ ነው የሚጫወትባችው ናይት ክለቡም አዳራሽ ውስጥም አንድ ነው ልዩነት የለውም ናይት ክለብ ውስጥ ያለው ዜማእና ጭፈራ አዳራሽ ውስጥ አለ አትጃጃሉ መናፍቃኖች
Are hahuns beza
ቀጣዩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ. መለሰ ቸር ማንንነት ማወቅ ይጠቅመናል???ትንሽ ስለጌታችን ብትነግሩን?
ከናይት ክለብ እስከ እየሱስ መሆን ይገርማል
እሺ ያልተበላበት አዲስ ግኝት ተገኘ ቀባጣሪ ስለራስሽ በጣም አብራራሽ ፈዋሹ ጌታ ነው አንቺ ፀለይሽ አልፀለይሽ ጌታ ልጁ ስለሆንን እራሳችን ስንፀልይ ይሰማናል ይናገረናል አትቀባጥሪ ልክ አንቺ የምትልኪው እንዳለሽ
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው እንኳን ጌታ ረዳሽ
ጌታ ልመጣ እንደሆነ ለኢየሱስ ያልነገረው ለሥዋ ነገራት
አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ድራማችሁን ወዲያ ጣሉት ደግሞ በቡናቤት ማሊያ ሱሪና ባዶ ፀጉር ሁናችሁ ስለእምነት ታወራላችሁ ለነገሩ ዳንስም ሆኖ የለ !
Egziyabehar nitsu Leb enji lebs ayasdestewem
Egziyabehar nitsu Leb enji lebs ayasdestewem
ዊግ አድርጎ ስለጌታ ግን የትኛውን ጌታ ነው የምታወሩት መቼም ዊግ አርጎ ስለ እየሱስ ንግግር አይታሰብም ብዬ ነው ።
ሱሪ ለብሰሽ ዉመንሄር አድርገሽ ባጠቃላይአርተፊሻል ሆነሽየሜታይሽ ጌታ የእዉይመስልሻል
ጠያቂዋ ከቻልሽ ደግመሽ ሌላ ሰው interview ባታደርጊ ይመረጣል ምንም ኣይነት የዚህ ስራ experience የለሽም
ኣንድ ሃሳብ ጀምራ ልታስጨርሻት እኮ ኣልቻልሽም
ስነምግባር የገደለሽ ስለነበርሽ ሌላውን አትውቀሺ። ቀባዣሪ
ምን ዓይነት አዕምሮ ነው ግን ያላቹ ልብ ይጣቹ
ህልም ነይከለከልም አለ ያገሬ ሰዉ ሰይጣን እንደት ቢሸናባችሁ ነዉ ግን እንድህ አይነት ዉሸትእምትዋሹት😅😅😅 ጌታን አይተሽ ሞተሻል ላንች ነዉ እሚታይሽ ግማታም😅😅😅
ጌታ የትኛው የጥልቁን ነው
በጣም የሚያስቀው ደግሞ ፈጣሪ የፈጠረላትን ፀጉር አልፈለግም ብላ በአርተፊሻል ፀጉር(በሂዩማን) ቅራቅንቦ በሜካፕ ኮተት ተሸፋፍና ጦጣ መስላ ነው ስለፈጣሪ መገለጥ ልትነግረን የምትሞክረው ወይ መቀለድና ማሾፍ ከዚህ በላይ ደደብነትና ድንቁርና ከየት ይመጣል ?
ምድረ ፈሣም ሸርሙጣ እየተነሣች እሄን አየሁ ያን አየሁ እያለች የምትቀልድበት ምድር ቢኖር ኢትዮጵያ የምትባል አገር ናት😂 ወየጉድ
የተሸከመችው የፈረስ ፀጉር ነዉ ሚያስለፈልፋት።
Iwnet kehon e isey alebeleziya gin Igziabiher yagaltachihu
ያለፈን መዓት አራጅ ጣጠኛ ቀጣዩ መሪ ትያለሽ እንዴ?
እናት ጨምላቃወች ለነ እንደናተ ላለ ጨምላቃ እሱ አይታይም አታጭበርብሩ
ከበሻሻው ጅላንፎ በላይ ኢትዮጵያን ወደዚህ መቃምቅ ያስገባት እና ለዚህ ውድመት ያደረሰን እነዚህ እና የዚህ የውሸት ቤት ተከታዮች ናቸው ለማንኛውም ግን በጣም ዘረኛ እና አላዋቂ የውሸት እየሱስ አላችሁ 😂
Ine gin amen lemal ina irase lay lelochin aschigne lemaseley yetu ke geta naw yetu keza naw
Koyi Koyi Dr Abiye Seyiwege Now Terimeda Siyegebenow Mimotewu Bekovide Seati Assu Tekleyi Minestere Now Ande amete Moltoteli
ይችን አገር መከራ እያመጣባትና እያጎሳቆላት ያለው የፔንጤ ወይም የፕሮቴስታንት ቅዠትና ተረት ተረት ነው😅😅😅
እናም እባካችሁ መቀለዱን ተውና እውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስ ተከተሉ
የፓስተር ተረት ተረትና እብድ ጥርቅም አታግተልትሉ
ፊደል ገደሉ 😂😂😂
የጋበዝሽውን ሰው ምስክር እንስማ ወይስ አንቺን
Ahun echee be geta Nat????
Mane. Bewstwa Endemisera echee lela sera alat
Gaztgwa. Eydegfche letakomat mekrawan ayech
Endzech. Ayent deblk hezbe New israelen be medre Beda yaskerew Alme. Gena. Be westwa Küche bela tetayalche
the sprit of jezable on her
Kebatari . Meskra motalche
Noncenxe.....
Koshasha nach
ኢየሱስ የውሽት ነብይ ነው
ሻውር ሰትወሰጂ ኢየሱስ መጦ በዳሽ አይድል
ይህ ውሻ
Kemewashet shisha yishalal
በጌታ ፍቅር ስልክ ቁጥሮን ተባበሩን
የቃላት ድግግሞሽ አንዛዛሺው
Bussuness Kkk
ሞስሊም ይመረጣል? ነውእንዴ እቅዳችሁ ከጀርባሽ ማንእዳለ ግልፅነው
በቪድዬ እየተቀረፀ ነው ለምን ገበያ ለመሳብ ደሞ ሁሉም አይፈወስም እየተመረጠ ነው ቢዝነስ ተገኘ
Geta yebarkese ye Geta sega ybzalese
እርግማን!
ወገኖቼ እየሱስ የአላህ መልክተኛና በርያነው አንድ አምላክ አላህ ብቻነው እሱ ቀጥተኛውን መንግ ይምራቹ🙏🙏🙏🙏
😂😂 About Dr Abiy
ነውረኞች ፡ የሰይጣን ፡ ጉራጆች ፡
Igziabiher yagaltachihu ke geta kehone isey kesuwuch kehone geta yagaltachihu . Bergit Geta dinq naw gin indih hone indeziya iyetebale be geta lay malaget kehone firdu kelay sayhon yemijemirew yeminiregtat meret irasuwa titeyiqalech. Selezih qom bilen limimidosh aganitaw akaHed kale isun q idimiya malaqeq mikniyatum isu rasu rasun lewuto birihan silemimesil biniteneqeq melkam naw. Alebeleziya adega alew
Wushite Wushite Yedebereli Le Mideye Iyemetinem
Layers stop to make untruthful story be honest