ቢኒ በጣም ተደሰተ ጭንቀቴ ሁሉ ቀነሰልኝ ህዬን ቀን አረሳትም አለ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 233

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts Місяць тому +23

    እኳን ደስ ያለህ ቢኒ በርታ ነገ ደሞ የተሻለ ስራ ይሰጥሀል አይዞህ

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h Місяць тому +17

    ጉዞ 50k👍👍👍

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 Місяць тому +15

    አይዛህ ዋናው ጤና ነውነገ ትልቅ ደረጃ ትደረሳለህ

  • @Tesfaneshtunta
    @Tesfaneshtunta Місяць тому +11

    ኦንኳን ደስ አለህ ደም ነጌ የተሻለ ይሆናል በረታ ❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Місяць тому +12

    ቢኒ በርታ አይዞህ በህይወት ፈተና ያለ ነው ጠንክረህ ሰርተህ ያሰብክበት ትደርሳለህ❤❤❤

  • @fDd-ct9rf
    @fDd-ct9rf Місяць тому +9

    ጠክርወድሜ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Місяць тому +4

    ቢኒ ስራ ክቡር ነው በርትተህ ስራ ጠንካራ ሁን ካፌ ላይ ደሞ ካሜራ አታብዛ ደስ ላይላቸው ይችላል ስራህ ስትጨርስ በረፍት ሰአትህ ብቻ ስራ ቪዲዮ

  • @Efatube01
    @Efatube01 Місяць тому +2

    ቢና በርታ💪

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 Місяць тому +2

    ቢኒሻ በርታ ነገ የተሻለ ቀን ነው የተሻለ ደረጃ ላይ ደርሰህ እንደምናይህ አልጠራጠርም ጠንክር 🎉🎉

  • @Roza-od7ky
    @Roza-od7ky Місяць тому +6

    የኔወድምደስታህንአላህ እስተመጨረሻያድርግልህ

  • @dfdg3580
    @dfdg3580 Місяць тому +7

    የኔ አባት በርታ

  • @EmushTamrat
    @EmushTamrat Місяць тому +6

    ጀግና በርታ ወንድማችን ❤❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum Місяць тому +4

    የኔ ወንድም ቢኒሻ እንኳን ደስስስ አለህ ተመስገን ነዉ የሠዉ ልጅ ከዜሮ ተነስቶ ነዉ 1 ብሎ የሚቀጥለዉ ስለዚህ በርታ ጠንክር የተሻለዉን ይሰጥሀል እመቤቴ ሰፊዉን እንጀራ ትስጥህ ፍፃሜዉን ያሳምርልህ❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому +3

    ቢኒ ጀግና ወንድሜ በርታ መውደቅ መነሳት እድገት በሂደት የሂወት ውጣ ውረድ ግድ ነው አይዞህ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ 🙏🙏❤❤❤❤

  • @AmberiyaAbuallah
    @AmberiyaAbuallah Місяць тому +4

    አብሽር ሁሉም የልፈል ወንድሜ

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በርታ

  • @የቡራአድናቂ
    @የቡራአድናቂ Місяць тому +1

    እኳን ደስ ያለክ ቢኒየ ከዚህ በላይ ደርሰክ እደምናይክ ተስፋ አለን አብሽሪ❤😊

  • @masi-p9l
    @masi-p9l Місяць тому +2

    አይዞህ ባርታ ነገ ሌላ ቀን እንዴ ዛሬ አይደላም

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +1

    በርታ ቢኒዬ እንኳን ደስስስ አለህ❤❤❤እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ ደስታ ይስጥህ❤❤

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt Місяць тому +1

    የኔወንድም ቢኒ በርታልኝ ነገሌላ ቀንነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي Місяць тому +1

    ❤❤🎉ማሽአላህቢናየአይዞህ🎉በጣምደስይላልቀጥልበትከዚህበላይእጠብቅሀለን

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Місяць тому +1

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሼር እያደረግን 50k እናስገባው ወንድሜ ተስፋ ብቻ ካለ በትግስት ከሰራን ትልቅ ደረጃ ያለምንም ጥርጥር እንደርሳለን ታጋሽነትን አትዘንጋ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Місяць тому +1

    እንኳን ደሰ አለህ ጠንክረህ ሰራ እዉነተኛ ሁን ብቻ እግዜብሔር የሚወደዉን ነገር አድርግ አይዞህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 Місяць тому +1

    በርታ ወንድማችን ሀይሚ ሳትመለስ ቪዲዮ ስራ በርታ

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p Місяць тому +2

    እኳን ደሰ አለህ ቢኒ በርታ

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Місяць тому +2

    በርታ ወንድም🙏

  • @drtt2855
    @drtt2855 Місяць тому +2

    በርታ ወንድሜ❤❤

  • @taibaalfoah8483
    @taibaalfoah8483 Місяць тому +1

    እኳን ደሥ አለህ ዘላቂ ያርግልህ ወድምየ

  • @ድምቀቶች
    @ድምቀቶች Місяць тому +3

    አይዞንወደፊት

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej Місяць тому +1

    ዋዋዋዋዋዋ እንኳን ደሰ አለህ ቢኒ በርታ አይዞህ❤❤❤

  • @hayateሀያት
    @hayateሀያት Місяць тому +1

    የኔወዲምበርታየተሻለይመጣልበአላህፍቃዲ

  • @MabiratMabu
    @MabiratMabu Місяць тому +2

    ዋው እንኳን ደስ አለህ የኔ ወንድም ፈጣሪ ያሳካልክ ደሞ በጉልበት ለፍቶ የሚሰሩበት ጎን ነው የእግዚአብሔርን ስለዚህ አይዞህ በርታ ነገ ደሞ የተሻለ ቀን ነው ብርሃን እንዳለው ሁሉ ጨለማምዳለሁ ማመን አለበት ጨለማ እንዳለ ሁሉ ብርሃኑም አለ ስለዚህ በእግዚአብሔር ተስፋ እንዳትቆርጥ በርታ የተሻለ ቀን ክትና ትውልድ ዛሬ ከዛሬ የተሻለ ቀን እንደሆነ አስብ

  • @ቡርታ-ዀ9ኈ
    @ቡርታ-ዀ9ኈ Місяць тому +2

    በርታ ጀግና ዎንድማችን 💪❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @Sawda-l9s
    @Sawda-l9s Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ነገደግሞ የተሻለ ታገኛለህ🥰🥰🥰

  • @sihemsihem8497
    @sihemsihem8497 Місяць тому

    ማሻ አላህ በርታ እኳን ደስ አለህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @Meri.2146
    @Meri.2146 Місяць тому +1

    እንካን ደስ ኣለህ ወንድሜ በርታ ስራ በጣም ኩቡር ነው

  • @የአሜን
    @የአሜን Місяць тому +1

    በርታ ቢኒ ነገ የተሻለ ቀነው እሺ👌👍

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu Місяць тому +1

    በርታ ወድሜ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 Місяць тому +1

    አይዞን አይዞን በርታ ከፋ ያለ ደረጃ ድረስ የሀሳብሕን ያሳካልሕ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤😊

  • @TnsiMom
    @TnsiMom Місяць тому +1

    እንወድሀለን ቢኒዬ በርታ

  • @ሀሥሙንአላህሚነወኪል
    @ሀሥሙንአላህሚነወኪል Місяць тому +1

    እዃን ዴሥአለህ ወድሜ ቢኔ ጠክረህ ሥራ❤❤❤❤❤

  • @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ
    @ጀሚላአሊ-ዠ8ጠ Місяць тому +1

    አይዙህ ሁም ለበጉነው ያልፋን

  • @dasuyetube
    @dasuyetube Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አላክ ቢንዬ ጎቦዞ በርታ❤❤❤❤

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለክ

  • @samira7639
    @samira7639 Місяць тому +1

    ቡኒዬ ትለያለህ👌👌👍👍

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይርዳህ ወድሜ ያበርታህ

  • @samprincess378
    @samprincess378 Місяць тому +2

    በርታ ቢኒዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi Місяць тому +1

    ማአሻአላህ ❤❤❤❤❤❤ በርታ🎉🎉🎉

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Місяць тому +1

    ቢኒየ በረታ ጎበዝ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham Місяць тому +1

    እንኳንደሥአለህ ወድማችን አልሀምዱሊላህ ባለፈዉ አሣዝነክኝነበር

  • @ተተ-ሸ5ዠ
    @ተተ-ሸ5ዠ Місяць тому +1

    የስራ ትንሽ የለዉም በርታ ወንድሜ😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtuNigane-o8l
    @EtuNigane-o8l Місяць тому +1

    በርታ❤❤

  • @gagagaga7655
    @gagagaga7655 Місяць тому +1

    አይዞክ በርታ ከትንሽ ነው ወደትልቅ የሚከደው

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem Місяць тому +1

    እንኳን ደሰ አለህ ቢኒ ወንድሜ🙏❤️

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому

    እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ❤

  • @etagegnyimer5221
    @etagegnyimer5221 Місяць тому +1

    Bini enkan dis aik berta egezabar kaneteg yun
    Mlkm yeser geza yunek enwdekalen 😍😍😍😍😍

  • @ነnnn
    @ነnnn Місяць тому +1

    እኳን ደሥ አለህ እኳንም አገየህ

  • @WibTo-n1c
    @WibTo-n1c Місяць тому

    እግዚአብሔር ንበርታ ባገርህ ላይ አለን አዴል ሀማም እያጠብን ሌላም ሌላም ብዙ ነገር እየሰራን እግዚአብሔር ጋር እየሳቅን ቢያንስ አንተ ሰወች ጋር ትውላለህ ብቻ በርታ ወዴፊት የሰው ወሬ እዳሰማ❤

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra Місяць тому

    አይዞህ ወድሜ ከትንሸ ነዉ ሰራ እሚጀመርዉ እኔም አርብ ሀገር 😢ነው ሳዉዲ ነዉ እምሰራዉ የቤት ሰራተኛ ሁኘ አሁን ባለቤት ባለንብርት ሁኘ ቤተሰብ ከማንም በላይ አድርጌ አለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን 15 አመቴ ነዉ የመጣሁት 10 አመት አለፉኘ በሰዉ ሀገር እና ጠቅር በርታ መሰራት ያሰክብራል እና አይዞን እኔም በቀርቡ እያሰብኩ ነዉ ኢትዮጵያ ለመግባት ያሳካልሸ በሎኘ

  • @mitekakilelu2198
    @mitekakilelu2198 Місяць тому +1

    በርታ ወንድማችን ጠንክር❤

  • @Fawzya-xs1ct
    @Fawzya-xs1ct Місяць тому +2

    ኡፍፍፍ ሲያሳዝነኝ

  • @Hayoumohammed
    @Hayoumohammed Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አለህ ቢኒዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ትልቅ ደረጃ ያድርስህ🎉🎉

  • @bertukaneasfaw2505
    @bertukaneasfaw2505 Місяць тому +1

    እንኳን ድስ አለክ ብንዬ አይዞህ ጎበዝ ትልቅ ባታ ትደርሳለህ እሸ❤❤❤❤❤❤

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Місяць тому +1

    ለሌሎች ወጣቶች ምሳሌ ትሆናለክ

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم Місяць тому +1

    በርታ,ወንድሜ❤❤👍👍👍👍👍👍❤👍👍

  • @MesiMeseratteshome
    @MesiMeseratteshome Місяць тому +1

    እንኳን. ደስ. አለህ. መታገስ. ዋጋ. አለው. አይዞህ. በርታ

  • @سميرهسميره-ح9ظ
    @سميرهسميره-ح9ظ Місяць тому +1

    ጀግና ወድሜ በርታ አላህ ያግዝህ❤❤❤

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c Місяць тому +1

    🇻🇳👌❤እኳን ደስ ያለህ ቢኒ በርታ🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Місяць тому +1

    ስራ ክቡር ነው ወንድሜ ለትንሽ ጊዜ ነው የምትቸገረው አይዞክ በርታልን❤❤❤❤እሶን ከለመድክ ወደ ባሬስታ ትቀየራለህ ይህ ማለት ቡና መጨመቅ ከዛ ደሞ ትልቅ ሆቴል እርሴብሽን ትገባለህ ይህ ማለት እንግዳ ተቀባይ በጣም ጎብዝ መሆን አለብህ
    ስትታዘዝ ደሞ አንድ ከስተመር ሲመጣ ወንቡር ስበህ ታስቀምጣለህ ከዛ ሲረጋጋ ትንሽ ዝቅ ብለህ ትታዘዛለህ ለእግዳ እንክብካቤ ካረክ ከደመውዝህ ይበልጥ ቲፕ ነው የሚሰረው ወንድሜ ስትታዘዝ በፈገግታ መሆን አለበት
    እኔ 5አመት በጎንደር ዮንቨርስቲ በሆቴል ማኔጅመት ነው የተመረኩ ከጨሩስኩ በኋላ ሆቴል ላይ ሁለት አመት በማናጀርነት ስሰራ ቆይቻለሁ ምን ልልህ ፈልጌ ነው ሀበሻ መስተግዶ እየሰረው ብትል እደስራ አይቆጥሩትም ስለማያቁት እና በርታልኝ ቢኒሻ❤❤❤❤❤

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አለህ በርታ ጠንክር

  • @BurhanAl-y4i
    @BurhanAl-y4i Місяць тому +1

    Ayzok bro tenkara hun ❤❤❤❤❤❤❤ahun guzo wede 50k

  • @EeEe-hg7cx
    @EeEe-hg7cx Місяць тому

    ስራማጣትእኮ ከባድነው እኳንደስአለህ በርታ🎉

  • @sasaudi
    @sasaudi Місяць тому +1

    ሁሉም ደስ ይበልክ የኔ ኣባቴ😥👏🥰

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Місяць тому

    ቢኒ እንኳን ደሰ አለ በርታ ሁሉም ይለመዳል አይዞህ❤

  • @meronzewude7908
    @meronzewude7908 Місяць тому +1

    Enkuan desi alek egzihabher yemsigen bereta egzihabher yeredat gobez leje

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Місяць тому +1

    ቢኒ በርታ አይዞህ 🙏😘💪

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman Місяць тому +1

    አብሽር ጠንክር ነገሌላቀነው

  • @HaymiTube-wd8vn7bb4w
    @HaymiTube-wd8vn7bb4w Місяць тому

    እንኳን ደስአለህ ቢኒዬ በርታ የሰውደስታ የሚያስደስታቹሁ ደምሩኝ👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 Місяць тому

    በርታ ወንድሜ

  • @Fathema-i6b
    @Fathema-i6b Місяць тому +1

    በርታ ቢኒዩ🎉🎉

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey Місяць тому

    አይዞህ የኔ አባት አይምየን እና ናታንን ይዘህ ና እንጠብቃለን

  • @abebaabeba4302
    @abebaabeba4302 Місяць тому

    ጎበዝ በርታ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ Місяць тому

    ጎበዝ ቢኒ አይዞኝ💜

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc Місяць тому

    እኳን ደሥ አለሂ ቢኒይ በርታ ጠክር

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 Місяць тому +1

    hayemi satmla video seru bant Chnales

  • @fatufatuA
    @fatufatuA Місяць тому

    በርታ ፈጠሪ የግዝህ

  • @NeymarAli-l8o
    @NeymarAli-l8o Місяць тому

    አላህ ይርዳህ ወንድሜ

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ Місяць тому

    እኮን ዴስ አለህ ወዲሜ አብሺሪ🎉

  • @Asrwt-ol6pf
    @Asrwt-ol6pf Місяць тому

    አይዞር ጠክረክስራልኝ ወድም አለም ስራኩብርነዉ🥰🥰🥰

  • @D-d415
    @D-d415 Місяць тому

    ቢኒ በርታ የኔ ጀግና አይዞን ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaHamra
    @EthiopiaHamra Місяць тому

    50k,እናሰገባዉ ክዚህ የተሻለ ሰራ ማሰራት የምትችሉ ብትተባበሩት

  • @ነኝጎንደሬ
    @ነኝጎንደሬ Місяць тому

    ያሳዝናል ሲያውት50k እናሰገባወ

  • @ነኝጎንደሬ
    @ነኝጎንደሬ Місяць тому

    አይዞህ በርታ

  • @HaneHne
    @HaneHne Місяць тому

    ጎበዝ እንኳን ደስ አለህ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc Місяць тому

    ቢኒዬ አይዞን በርታ

  • @ዬድንግልልጅ
    @ዬድንግልልጅ Місяць тому +1

    በርታ ቢንዬ ❤️❤️🎉🎉🎉💞

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE Місяць тому

    አይዞ ጀግና ዎድም በርታ 🥰

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Місяць тому

    ለታገሰ ሁሉምያልፈል

  • @user-yarebi
    @user-yarebi Місяць тому

    እንኳን ደስ አለህ

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 Місяць тому

    ኢሳይ 💕💕💕💕