ማዘርን በድንገት ሰርኘራይዝ አረግናቸው 😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 😉
  • Комедії

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @አያፋ
    @አያፋ 21 день тому +358

    ቀጣይ የሙቤ እናት ሰፕራይዝ የርግልን የምትሉ👍

  • @MyLoveFamilyTube
    @MyLoveFamilyTube 21 день тому +106

    ዊናዬምጋ ተገናኙ ምርጥ አስተዋይ ልጅነው ትወደዋለህ ሁሉንም አግኛቸው❤❤❤

  • @አያፋ
    @አያፋ 21 день тому +442

    የቡሩክ እናት ወዳጆቼ የት አላቹ አለን በሉኝ❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 21 день тому +101

    አላዛር አንተንም ፀጋ ያልብስክ ቡራዬ እናትክ ደግሞ እግዚአብሔር ጭርሶ ይማራት🥰🥰🥰🥰

    • @amsalegizaw7897
      @amsalegizaw7897 21 день тому

      ❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 21 день тому

      አሜንንንንንን❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 21 день тому +270

    አላዘር ምርጥ ኢትዮጵያ ዘር፣ሀይማኖት የማይለይ የኢትዮጵያ ቅን ልብ።
    እናቱን የሚወድ ልጅ ለሁሉም ሴቶች ክብር አለው።
    ብሩኬ ማዘርህን አላህ ያድናቸው ።
    ለሳቸው ያለህን ቦታ በጣም ደስ ይላል።

  • @SamiraIbrahim-fq8dp
    @SamiraIbrahim-fq8dp 20 днів тому +60

    ለሙቢም እናት ይሰጣት የሚል በላይክ እናሳየው አላዛራ ሳላደንቅ አላልፍም አንተን የወለደች እናት አላህ እደሜዋን ያርዝምልክ

    • @user-pr4wf4eh4v
      @user-pr4wf4eh4v 18 днів тому

      ሙቤሥ ቀረቦል እኮ ለምን ለሡሥ አሠጠውም አላዛር

  • @Muna-xu6ec
    @Muna-xu6ec 21 день тому +262

    እስቲ አለዛርን እምቶዱ በላይክ አሳዮኝ❤

  • @TsediHope
    @TsediHope 21 день тому +57

    የብሩኬ ልቦናኮ የተለየ ነዉ መታደል ነዉ ይባርክህ መልቶ ጌታ❤
    እማ ስለአዩኃት ደስ ብሎኛል❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 21 день тому +52

    አላዛር በጣም ደግ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክልን ❤❤❤❤ብሩኬ እናትህን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ
    ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢

  • @moonmadina1469
    @moonmadina1469 21 день тому +39

    እኔ ይህን መልካም ሠው በቡታጅራ ልጆች ምክኒያት አዎኩት። እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ መልካም ሠው

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 21 день тому +16

    እፍፍ የብሩኬ ልቦናኮ የተለየ ነዉ የኔዋ የዋህ የእናቱ ልኡል ❤ደሞ እናቱን ሙቼ ነዉ የምወዳት ኣምላክ ጨርሾ ይማራት የቡራየ ሸገ እናት🙏💞 አንተም አላዛርየ ፀጋ ያልብስክ ወንድሜ❤

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 21 день тому +28

    ዋው አላዛር በእውነት ትለያለህ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ማሚ እማምላክ ትጠብቅሽ ከነ ልጆችሽ በደብ ተሽሎሽ እድናይ ያድርገን ቡራዬ ወድሜ የኔ ፀባዬ ሰናይ ❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 21 день тому +39

    እኔ እኮ መጀመሪ ወጌሻ ላይ ነው መልካምንትን ፀባይ ሰናይ መሆንክን አምኝ ነው የተቀበልኩ ምርጥ ልጅ ነክ ዊና እና ሂሉ ጋ ና ❤

  • @user-ny9dl6pk4b
    @user-ny9dl6pk4b 21 день тому +39

    አላዛር ምርጥ ሰዉ ብርኬ የዋህነት አይቶ ምርጥ ጋደኛ ሠጠህ ብሩኬ እናትህ አላህ አፊያ ያርግልህ❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 21 день тому +19

    ብሩክ በጣም ምርጥ ልጅ ነው ለእናቱ ያለው ፍቅር የተሰጠውን ለእናቱ ሰጠን ዋውው

  • @keekiyaa
    @keekiyaa 20 днів тому +16

    የምር እሚገርም ስጦታ ነው የሰጠሀት ለብሩክ እናት የምር ❤አንደና የእናታችን ኪዳነምህረት የመብርሀን ክብረበአል ነው ሁለተኛ ደግሞ ድንግል ማርያም ልጇን አቅፋ ያለችበት ስእለ አድኖ ነው የምር ከስጦታ በላይ ትልቁ ስጦታ 🎁 ኢሄ ነው ❤❤አላዛር ወንድማችን ክበርልን ❤ያለህን ቦታ አይቼብሀለው ❤

  • @Susu-n3r
    @Susu-n3r 21 день тому +32

    ወላህ የሀሰን ፕራክ በጣም ነው ያዝናናኝ 😂😂😂😂😂

  • @የአሜን
    @የአሜን 21 день тому +20

    ውይ እናት እኮ ቃል የላትም 😢❤ አላዘርዬ ምርጥ ሰው ነክ አደኛ ቃል የለኝም❤❤❤ ላተም እናት እረጅም እድሜ ይስጥልክ❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 21 день тому +61

    አላዘር ምርጥ ሰው በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤

  • @RUtaTubeሩታቱዩብ
    @RUtaTubeሩታቱዩብ 21 день тому +47

    መዳኔ አባቴ ምርጥ ሰው ነህ መዳኔ የምትወዱት እስኪ ደምሩኝ

    • @Arkta-hx6rs
      @Arkta-hx6rs 20 днів тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤ዐ

  • @user-il8yv6xl9r
    @user-il8yv6xl9r 21 день тому +28

    የኔ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቃችሁ እናቴ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ❤አልአዘር ምርጥ ሰው 😘

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 20 днів тому +8

    አላዘር ምርጥ ሰው ይመችክ ቅን ኢትዮጵያዊይ ነህ እናትን አስደስተክ ለሌሎችም እናት ተረፍክ ተባረክ

  • @retibeta
    @retibeta 21 день тому +13

    አላዛር ቁምነገረኛ ነክ የብሩኬን እናት የሙቤን እናት ስለጠየክ ደስ ብሎኛል ተባረክ ትልቅ ደረጃ እመቤቴ ከነልጃ ታድርስህ ሀይሚና ብሩኬን አቅርብልን የአይሚን የኤፋን የአብርሃም ቤተሰብን ጠይቅልን አደራ አደራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-th5sp2ob1g
    @user-th5sp2ob1g 21 день тому +12

    ቡራዬ እናትህን አላህ ያሺርልህ ደስ ትላላችሁ ማሚ ደግሞ ፈገግታቸው ያጠግባል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 21 день тому +30

    አላዘር ምርጥ ልጅ ክበርልን ደስ ብሎኛል ሀገራችንን ስለጎበኘህልንን አይለያችሁ የፍቅር ሀገር ናት የሰላም ሀገር ናት አየሯ ንጹህ ነው ማሚ አላህ ጨርሶ ያሽርሽ

    • @yashi9994
      @yashi9994 20 днів тому

      የሐገሬ ልጆች ውድድድ❤

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 21 день тому +12

    የብሩኬ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ኣልኣዛርዬ ምርጥና ኣስተዋይ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤❤❤🎉🎉

  • @heuh-so2pc
    @heuh-so2pc 21 день тому +60

    ሀይሚን አቅርብልን

  • @Tug-ww5bt
    @Tug-ww5bt 21 день тому +22

    አላዛር ምርጥ እና ልባም ሰው ጋቢ እንዳለበስካቸው ፀጋ ልበስ

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g 21 день тому +67

    አላዘር የውነትም መልካም ሰው ነክ አላህ ይጨምርልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 21 день тому +13

    ብሩኬ የኔባት እናትክን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልህ ፈጣሪ ያተን እድገት ያተን ከትልቅ ደረጃ መድረስ የምታይ ይሁን❤❤❤

  • @ሰብስክራይ
    @ሰብስክራይ 21 день тому +32

    ሀይሚ ና ብሩኬ መዳኔ ዩቱብ ይቅረቡ የምትሉ እስቲ በላይ አሳዩኝ❤❤❤

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 21 день тому +20

    እኳን ደህና መጣችሁ እነቡራን ስጠብቅ አመሸሁ የቡራየ እናት እናቴን ነው እምትመስለ በጣም ነው እምወዳት የኔ እናት እመቤቴ ጨርሳ ትማርሽ❤አላዛርየ የኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 21 день тому +19

    ❤❤❤❤❤መድኒት ግብ
    አንተ ለናትህ ያለህን ክብር እናውቃለን
    ስው ማለት እንዲህ ነው እና ስለጠየቃት ደስ ብሎና ልልል እናመስግናለን from Saudi Riyad

  • @Haymi02
    @Haymi02 21 день тому +11

    አላዛር እኮ የምር ቁም ነገረኛ ነህ ፈጣሪ ያክብርህ አባቴ 🙏የብሩክዬን እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን ❤😊

  • @samisweet9581
    @samisweet9581 21 день тому +40

    ምርጥ ሰው በተለይ ዘረፍኝ ብለክ የሰራከው ባጣም 😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @fatemaa7263
      @fatemaa7263 21 день тому +5

      ሀስን ኡኡኡ የለብት ብሪት ሆድ ነው የቆስለኝ 😂😂😂😂

    • @user-cn6ic1mq7w
      @user-cn6ic1mq7w 21 день тому +2

      አይ.ሀሰን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 6:13

    • @user-ux2dg7yj6f
      @user-ux2dg7yj6f 21 день тому +2

      😂😂😂ሀሰን አረኡኡኡኡ አላለም ወዮ 😂

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 21 день тому +3

      እውነት ለሀሰን ያደረገው ፕራንክ ከቢድዮ ውጪ እንካን ትዝ ካለኝ ብቻየ እስቃለው😂😂😂😂

  • @user-qy1ob4gz5g
    @user-qy1ob4gz5g 21 день тому +20

    ሀይሚን ብሩክን አቅርብልን አላዘር ምርጥሰው ወደቤትህ ቤተሰብ ሆንሁ መልካም የስራ ዘመን

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 3 дні тому

      አቅርቦል እኮ ሄደሽ እይው ለዛነው የሽለማችው

  • @CharaMai
    @CharaMai 21 день тому +36

    ቡራየ እናታችንን አላህ ያሽራት 😘😘😘🙌🙌

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 21 день тому +12

    የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥልን ለቡርኬ እናት አላህ ያሽርሽ አላዛር ምርጥ ልጅ ነክ በርቱ

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x 21 день тому +20

    አላዘር የእውነት መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር ይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saragebeyo5251
    @saragebeyo5251 21 день тому +11

    ❤❤❤❤wowowowo አላዛር ምርጥ ስው ጌታ ያክብር ቡሩክ እናት ጌታ ጭርስ ይማርሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሁላችም እንዎዳችል ❤️❤️❤️❤️

  • @user-gx7qs4fd5p
    @user-gx7qs4fd5p 20 днів тому +6

    በእውነት ብሩኬ ፈጠራ እድሜ ይስጣቻው ትጋራማለሌክ በእውነት ቃለት የሌንም የብሩክ ስልክ ስጡን

  • @ያረቢ5779
    @ያረቢ5779 21 день тому +13

    አላዘረ ምረጥ ሰዉ እኪ ፈኪህ እና አሙን እናሀይሚን እና ብሩክን ጀ እና መቅድን ሁለት ሁት እያደረክ አቅረብልን የምትሉ በላይክ እዩኝ 👍

    • @ZAHRAMOhmed-qi2mx
      @ZAHRAMOhmed-qi2mx 20 днів тому

      አዎየምር❤የቃርብልን❤❤❤❤❤

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 20 днів тому +5

    ፈጠሪ ምስክሬ ነው ስለእናቱ ሲናገገር አንጀቴን ነው የበላኝ ፈጣሪ እናትክን እንዳከበርክ አንተን የምታከብርክ ሚስት አንተን የሚያከብሩ ልጆች ይስጥክ።

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n 20 днів тому +4

    እኔ ሁሉም ቦታ ካሜራ አማን ሀሰን ብሆንልን ደስስስስ ይለኛል ስታውሩ ሁላ ማሀል ማሀል ገብቶ የሚያቋራው ነገር ሆዴን ነው የሚያቆስለው😂😂😂😂 አላዘር የኛ መልካም ሰው ቡራ እማዬ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ የኔ እናት❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 21 день тому +4

    ድንግል ማርያምን ሳይ እባዬ መጣ የምር የትልቅ ሰው ስጦታ ይሄ ነው❤❤❤

  • @user-fw5sq9fd3h
    @user-fw5sq9fd3h 21 день тому +6

    አላዛር ምርጥ ልጅ👌ብሩክየ የናቱ ንጉስ ማሚየ የሚሻለውን ያምጣልዎት

  • @AynadisShiferaw
    @AynadisShiferaw 21 день тому +3

    ታድላቺው ደስ ስትሉ ❤❤❤።እኔም ድንግል ማርያም ከነ ልጇ እርዳታኝ እናቴን አስደስቻት ጉልበቷን ብቻ ሳይሆን መልኳንም ነው ያጣቺው ለልጆቿ ስትል

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 17 днів тому

    የቡራ እናት ከእኔናት ጋር አድ አይነት የኔናት እኛን ለማሳደግ ለፍታለች ብቻዋን እድሜ ጤና ለእናቶቻችን ፈጣሪ ያኑርልህ ወድሜ❤❤❤

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 21 день тому +5

    ቡራየ እናትህን አላህ ያሽራት አላዛር ምርጥ ጎደኛ ያኑርህ

  • @ZainabEthyoobia-gt2yw
    @ZainabEthyoobia-gt2yw 20 днів тому +2

    ብሩክ ለናቱያለው ፍቅር በጣም ይለያል አላህ እድሜዋን ያርዝምልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeadsEndris
    @SeadsEndris 21 день тому +9

    እፍፍ ደስ ስትሉ አላዘርየ ፈጣሪ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 20 днів тому +1

    አላዛር በጣም ደግ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክልን
    ብሩኬ ማዘርንመሰ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ❤❤❤❤❤🙏

  • @hanichotube
    @hanichotube 21 день тому +4

    አላዘር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘር ሀይማኖት ሳይል የሚያበረታታ ብለህ ላይ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 21 день тому +7

    ውላህ አላዛር ትለያለህ ጅግና ብርታጠክር ምርጥ ኢቶቢያ ❤❤❤❤🎉

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 21 день тому +4

    ቡርክ ማዘርዬ ጨርሶ ይማርል
    ፍቅር የወነች ነች ሳቃ ብቻ ያጠግባል ማዘርዬ እድሜ አቸዉ ያርዝምልን

  • @user-lt5rm4vj2s
    @user-lt5rm4vj2s 21 день тому +3

    የብሩክ እናት ደስ ስትል የንይ እናት እድመና ጠና ስጥሽ ፈጣሪ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hayatLovertt
    @hayatLovertt 20 днів тому +3

    ወላሂ በጣም ደሥብሎኛሎ ኧረጅም እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይሥልህ ሺ አመት ኑሪላቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhHy-p6k
    @GhHy-p6k 20 днів тому +2

    ቀጠይ የሙቢን ኢነት 😢😢😢❤❤❤❤አለዘር ኢኖደሃለን

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 21 день тому +4

    ለተዋህዶልጆች በሙሉ እንኳን ለቅድስት ኪዳነምህረት አመተክብር በሰላምና በጤና አደረሳችሁ🙏. የብሩክ እናት እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎት

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 21 день тому +2

    የቡራየ እናት እናታችን እደዚህ ቁጭብለሽ ስላየሁሽ በጣም ደስብልኛን ከዚህም በላይ ወደ ቀድሞ ጤናሽ ተመልሰሽ ለማየት ያብቃኝ❤❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 21 день тому +3

    አላዘር መልክም ስው ምርጥ ስው እኔም እውድለሁ ቡርኬ እና አላዘር የኔ እናት ኑሪልኝ ሁሉችም እውድለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤

  • @TsigeEthioTube
    @TsigeEthioTube 20 днів тому

    አላዛር ምርጥ ልጂ ነክ እንወድሀለን ወንዲሜ። ቡሩኬ ለአንቱ ያለ ክብር ይለያል እኔም እንድ ነኝ ለእንቴ እግዚአብሔር በሰላም ያገናሺ በሉኝ ዉዶቼ

  • @user-fc4vr3td5r
    @user-fc4vr3td5r 21 день тому +11

    የቡራ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ያሽረወት ማማየ

  • @user-lo4rv8et5m
    @user-lo4rv8et5m 21 день тому +3

    የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ አላዘር ጌታ ያክብርክ ተባረክ ወንድሜ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 21 день тому +9

    አላዛር ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ❤❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 19 днів тому

    መልካም ሰው ነህ አላዛር ብሩኬ ለእናትህ ያለህ ቦታ ይለያል ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናት ማለት ምንም መተኪያ የላትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 21 день тому +6

    እምየ ወሎ መቼ ይሆን ሰላምሽ የሚመለስ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y 20 днів тому +1

    አለዘረ ምረጥ ኢትዮጵያ አለሀ ይጠቢቅክ ለሙቤሚ እናት ሲጡተ ይሰጠት ሚትሉ🎉❤❤❤❤🎉🎉👍🌹👍👍🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ethiojole
    @ethiojole 21 день тому +3

    ውቢት ብታጅራ የኔ አለም እምወዳት እኮ ፍቅር ስለሆነች ነው መጠሪያዋ መስቃን ጉራጌ ቢሆንም ብዙ ብሄሮችን አቅፋ ነው ያለችው

  • @user-em3nf3bu6w
    @user-em3nf3bu6w 21 день тому +2

    አሌ የኛ ውድ ወንድም እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው እሞድህ እማከብርህ 🥰🥰🥰🥰

  • @የሀይሚምርኮኛ
    @የሀይሚምርኮኛ 21 день тому +4

    ሀይሚየቆጆንና ቡራን አቅርብልን አላዘርየየየ❤❤❤

  • @user-ti8tj6kj5w
    @user-ti8tj6kj5w 20 днів тому +1

    ቡሩክ የልጅ አስተዋይ እናትህ እግዚአብሔር ይማርልህ እረጅም እዲሚ ይስጣት👍👍👍👍

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 21 день тому +3

    ❤❤ብሩኮ ምርጥ ልጀ ነህ ሀያሟን ጥሮት ደምቀት ናት ሀያሚ ቆንጀ ብሩኮ ሀያሜን እዳያነጥቀህቀጠሮ ስታበዞ🎉🎉🎉🎉

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 20 днів тому +1

    ዋው ዋው ዋው ከስጦታ በላይ ነው እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቃችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 21 день тому +3

    እንደ አላአዛር አይነት ምርጥ እና አስተዋይ ወንድም ያብዛልን ቡራዬ የኔ ውድ ፈጣሪ እናትህን ጨርሶ ይማርልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 20 днів тому

    እውይይይይ የብሩኬ እናት አሳቁኝ እኮ❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ቀላሉን ያርግላቹ ብሩኬ ምርጥ ልጅ ልቦናህን አይለውጥብህ❤

  • @user-or5kj3jx1z
    @user-or5kj3jx1z 21 день тому +4

    አላዛር ምርጥ ሰዉ ብሩኬ የኔየዋህ እናታች ስላየሁሽ ደስ በብሎኛኛል እወድሻለሁ እማ

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 21 день тому +2

    የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ 🥰አግዚአብሔር ይስጥክ ዎንድማችን 🙏😍H&B ይቀርቡልኝ ❤

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m 21 день тому +3

    ማሻእላህ እንኳን ሀገራችን ገብተህ አልደበረህ አላዘር ቡቴዬማ ፍቅር ናት

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 21 день тому +1

    እንኮን ደና መጣቹ ❤❤አለዘር አታም ምርጥ ልጅ ነክ ቡረም እደዛው እናትዬ አላህ አፊያ የርግሽ❤❤

  • @user-mk1ix5hr2v
    @user-mk1ix5hr2v 21 день тому +4

    አላዛር ግን ማርያምን ምርጥ ሰዉ ነህ ክበርልን ወድሜ ❤❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 19 днів тому

    የእኔ እናት የናተ ሳቅነው እኛ የሚያደስተን ሒወታችንን የሚሞላልን የሁሉም እናት እረጅም እድሜናጤና ይስጥልኝ እምዬ እስይይይ ሁሊም ሳቁልን ተሻሎት እናቴ
    አላዘር ወድሜ ተባረክየውነት የእምዬ ደስታ ከማየትበስተቀር ምን አለ የእውነት

  • @SemiraAbed
    @SemiraAbed 21 день тому +11

    የኔዋ ቡትዬ ቡታጀራ ሁሌም ሰላም ነው እደፈለከው ሞኖር ትችላለክ ማንም ከትነክ ወዴት ነክ የሚልክ የለም በነፃነት ነው የምትኖረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ፍቅር አድነት ያለበት ሀገር ነው ቡታጀራ

  • @mahelalik5147
    @mahelalik5147 20 днів тому +2

    አላዛር የሰው ልክ እግዚአብሔር ልብህን አይለውጥብህ❤❤❤❤

  • @shemsagulbet8357
    @shemsagulbet8357 21 день тому +8

    አላዛር፡ትልቅሰው፡አላህ፡ይጨምርልህ፡መልካምነት፡ለራስነው

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ 20 днів тому

    አላዛር ምርጥ ወድማችን ሁሉንም ባንድ አይን የሚያይ ቡሩኬ እናትህንም አላህ ያሽርልህ

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 21 день тому +3

    ረጅም እድሜና ጤና ለኢትዮጵያ እናቶች🎉

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it 20 днів тому +1

    ,አላዞር❤❤❤የዉነት❤❤❤ማልኳም,ሰዉ,አላህ,ኢጨምርሏህ,በርታ👍👍👍👍👍🙊🙊🙊🙊ቡራዉ,እናትህን,አላህ,ያሽርልህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u 21 день тому +4

    ቃጣይ ሀይሚዬ❤

  • @cakocako8540
    @cakocako8540 19 днів тому +1

    ብሩክ በጥም ምርጥ ልጅ ነው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b 20 днів тому +3

    አላዛርምርጥ ሰዉ ነህ 💖💖🥰🥰

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 20 днів тому

    አላዞር ምርጥ ሰው አንተንም ፀጋ ያልብሰክ🙏❤❤❤ ቡራዬ እናትክ ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ጭርሶ ይማራት🙏❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 21 день тому +3

    አላዘርየ አንተም ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 20 днів тому +1

    አላዘረ ግበዝ አስተዋይ ሰዉነዉ በጣም ደስ ትላለህ ቡሩኬ እናትህን ጨርሶ ዪማርልህ እወዳቸሀለህ❤🎉❤🎉

  • @mulu216
    @mulu216 21 день тому +3

    የኔውድ እናት ቅድስት ድግልማሪያም ትጠብቃችሁ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 20 днів тому +1

    አላዛር ምርጥ ኢትዮጲያዊ ትለያለህ ❤❤ቡራየ ለማዘር ሙሉጤና ይስጥልህ

  • @samprincess378
    @samprincess378 21 день тому +6

    አላዛር ምረጥ ሰው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 21 день тому +1

    እሙሼ ፈጣሪ ስብራትሽን ጠግኖ ድነሽ ተራምደሽ ለአዲስ ዓመት ለማየት ያብቃን

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 21 день тому +4

    ብሩክ ለእናቱ ያለው ወደታና ክብር የምትወድት 👍👍

  • @NardosSega
    @NardosSega 21 день тому +2

    አነትም አላዛር መርጥ ሰዉ ነክ ጌታ የባርክህ 🥰🥰ውንደሜ