Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፍትህ ለ ህፃን ሔቨን
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
😢😢😢😢😢😢
@@NasirVai-vc8tkደምረኛ
እዮባ ቶሎ ቤተሰብ አስተዋዉቁ ሰርግ አምሮኛል 😍😍😍😍ለአዲስ አመት አዲስ ነገር እንጠብቅ ወይ 😂😂😂
❤❤❤❤😅
❤❤🎉🎉❤❤
ደምረኛ በቅንነት 😊
የድሮ ፍቅር ደስ ሲል. ዘማናችሁ ይባረክ❤አቤት ውበት ሁለት ቆንጆች ካይን ያውጣችሁ
አሜን: አሜን: አሜን::
የእውነት እናንተ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ ረዱዬ እዮባዬ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ዛሬ እራሴ ሊፈነዳ ነው ፍትህ ለዚች ምንም ለማታቅ ህፃን😭😭😭😭😭😭
ታስታውሳላችሁ ከዝህ በፍት ቦሌ አራብሳ አከባብ በቤት ሰራተኛ የተገደሉት ህፃናቶች ያ ኔ በህፃናት ላይ የምደርሱ ቅጣቶች ጠበቅ ያለ ውሳኔ ብወሰን ምን አለ ዛሬም ባልተደገመብን ፍትህህህህ ለህፃን ሄቨን
@@Kal-kw4tgawo leki nashi gn esua ya mote feridi new alalume enda woyes kayaru 😢😢😢😢😢😢uuufff 💔 batem yezazenli tenatun yestate la enata
@@Kal-kw4tgበትክክል😢
Snatun ysten 😢yasferal zemenu egzio lemherth 😭😭😭😭
😢😢😢ፍትህ ለሄቨን😢😢
ወይኔ እዩብ በልጅነትክም እደምታገባት እርግጠኛ ነበርክ ደስ ሲል❤❤❤
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
Kkkk ina maljechudha
ማንጠየቀህ😅😅😅😅😅@@yonatanteshome2121
@@yonatanteshome2121እና ምን ይጠበስ ሆ
ማርያምን እደዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም ፈተና ትተህ ደብዳቤ አየ እዮቤ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
kentesh new
እኔም በሳቅ።ሞትኩ።ሰው።ፈተና ያስባል እሱ ደብዳቤ ይፅፋል
😅😂😂😂😂
በጣም ሣቅሥ በቀላሉነዉ
😂😂😂😂😂😂
ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች እንደ ድመት በሚዲያ ላይ የማይላላሱ ጨዋ የወለዳቸው ጨዋ ያሳደጋቸው ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምረዉ 🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹
ትክክል
@@Mastuyoutubeደምረኛ
አሜን አሜን❤❤❤
😂
ለኔ ወለሂ ያሚያስጠለኝ በሚዲያ ማጃጃል ኡፍ
በሚዳያላይ እውነተኛ ፍቅር ያለችው እነዚህ በቻ ናቸው ዲራማ የማይሰሩ የምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
የውነት ነው ደሞ ስወዳቸው
የነዚህ ቤተሰቦች ለሴት ክብርአላቸው።ለገንዘብ አስገበገቡም
በጣም 🥰🥰
Yenbebeeee please
እናት ሳይ ብቻ ነው ፍቅርና ትዳር የሚያምረኝ ስወዳችሁ 😊😁
😂😂😂😂❤
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
@@yonatanteshome2121 አይ ቅናት ሳይሆን ስነስርዓታቸው ፍቅራቸው ሳያቸው ደስ ይሉኛል እናም እደ ሌሎች ፍቅረኛሞች ስለማይመናቀሩ ወደድኳቸው
እኔም 🥰🥰
መነው እዳኔ ባበህርዳር በህሰቃቂ ያታጋዳለቹ ልጅ ልቡ ያታሰባራው😢😢😢😢😢😢😢ያባህርዳር ወጣቶች አዳራ ይጋዳል ያምትሉ 😢😢😢😢
Uuuuff 😢😢😢😢😢😢enes baxaaam alchakum amamamanyiìiii
Enem 😭😭😭😭💔💔
Eini😢😢😢
ጨጓራችንን ነደደ እንጅ ሴት መሆኔን ጠላው
ዛሬ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረድይ እንደዝህ ግልፅ ስትሆኝ ደስ ይላል ፍቅርሽን በደብ ግለፂለት ሰው ምን ይለኛል ማለት ፍቅርን ያቀዘቅዛል እዮባየ የምወድህ የማከብርህ ጨዋ ልጅነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረድየ አንቺም ጨዋ ያሳደገሽ ስነምግባር ያለሽ ውብ ልጅ ነሽ ይሄንን የመሰለ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ፍቅርን በደንብ የሚያውቅ ሸበልላ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ ያውም በዝህ ዘመን ተባረኩ እግዚአብሔር ከክፍዋች አይን ይሰውራችሁ ፀሎትን ምስጋናን አብዙ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
_ወይኔ ደስ ስትሉ ወላሂ የድሮ ነገር በለተይ የት//ት ቤትጊዜ ወደኋላ መለስ ብለው በትዝታ ሲቃኙት እንዴት ደስ ይላል እኔም ተማሪ እያለሁ የሆነ ሰው ለካ ይወደኝ ኖሯል ያውም የጎረቤት ልጂ ነበር እኔ ደሞ በተቃራኒው አስለን እኔ በተፈጥሮየ ወንዶች አልቀረብም😁 ብዙ ጊዜ ሊያወራኝ ሲሞክር ፊት አልሠጠውም ነበር ከዛ ትምረት ቤት ስንሄ ደብዳቤ ተፅፎ በአጎቱ ልጁ በኩል ላከልኝ ከዛ እሷ ደሞ ነይ የምነግርሺ አለኝ ብላ ለብቻየ ወስደችኝ እህ ምነበር ስላት እከሌ ደብዳቤ ልኮልሻል እቺ ብላ ስትሠጠኝ እ ብየ በድንጋጤ ተቀበልኳት እና እሷን ተቆጣኋት ከዛም ወላሂ ወረቀቱን ገልጨ ሳላነበው እፊቷ ቀዳዲጀ ጣልኩት 😁😁😁😁😁__ከሚገረማችሁ በእምነት እኮ አንድ አይደለንም እኔ ሙስሊም እሱ ክርስቲያን ነበር ከፍቅር እምነት ይቀድማል በሚለው ነበር ፊት የማልሰጠው አሁን እማ የሚረዳኝ የሚያዝንልኝ የሚያስብልኝ የትዳር አጋር አላህ ሰቷኛል አልሃምድሊላህ ደሞ ውረድብኝ አሉ ያለፈ ታሪክ ነው ያጫወትኳችሁ_
❤❤. እኔም እድህ መፃሀፈሽን አዉሽኝ ብሎኝ ሰጥቸዉ. ለካፅፎ ከቶታል. ከዛ ከወንድሜጋ መፃሀፈን ስናገላብጥ ብናገኘዉስ. ደስሚለዉ ታናሸ ነበር. ስንስቅ ስንስቅ😂. ከዛ ያን አመት ሳልጨርስ አቋረኩ እሡ አግብቷል እኔ የመዳም ሸቃሊትነኝ አሁን
@@KamilaAli-fg5sr _ክክክ እኔስ እዛው ቀዳደኩት ማንም ሳያይብኝ ክክክክ አብሽሪ አላህ ይዘውጂሺ ኢሻ አላህ ሁቢ_
እዮብ አንተማ ቆይተሃል ሚስቴ ሚስቴ ማለት ከያዝክ ሀሀሀ😂😂ጭራሽ ፈተናህ እሷው ሆነች አይ ፍቅር 🤣
😂😂😂😂
😂😂
በፈጣሪ እረዱዬ በጣም ቆንጆ እኮ ነሽ ከሜካፕ የፀዳ የኔ ውብ❤❤❤
ደምርኛ በቅንነት
ረዱየ ቤተሰቦችሸ የተባረኩ መሆናቸዉን ባንች ዉስጥ ማየት ይቻላል በዚ ሰአት እንኳን የከተማ ልጂ የገጠርም እንዳንች ድርብብ ያለ አይናፋር የለም
❤❤❤❤❤
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
ልክ ብለሻል
አቤት ፍቅር እስካሁን አንድ ጥያቄ አልሰራሁም ክክክክክቅ ፈተና እየተፈተኑ አይይይይይ እዮብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድህ
😂😂😂😂😂
የእውነት እናንተ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ ረዱ&እዮባዬ በተረፈ እወዳችኋለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ደምረኛ በቅንነት
ስትግደረደሩ ከርማችሁ እረ በስማም የረዱም ይነበብልን የምር ታምራላችሁ❤❤❤ ፍቅርን በናንተ ላይ አየሁ በእውነት በርቱልን🎉🎉🎉
ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭
@@saadaahmad5973 እሺ ውዴ
በጣም ታምራላችሁ ቦታው ያምራል ልክ እንደ እናተ ❤ ቀጣይ የረዱ ደብዳቤ ይነበብልን
ደምርኛ በቅንነት 😊
የመጀመሪያዉ ደብዳቤ በጣም ነዉ ያሳቀኝ እፈተና ላይ ሆነህ ደብዳቤ መፃፍ ድፍረትህ ምን አይነት መምህር ነዉ አለማየቱ ጭራሽ እክላሥ በኛ ጊዜ እኔደዚህ አይነት ድፍረት የለም😂😂😂😂
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
ግጥሜን ተጋበዙልኝ «ህፃን ደፍሮ መግደል»ከሞተሽ በኋላ በሽታህ ተሻለህ!?ደሟን ስትመጠው እጂጉን ደስ አለህ!?ግን ከሴት ፅንስ ነው ተወልደህ ያደከው!?ከሰው ተፈጥረህ ነው እንድህ ያደረከው!?ምን አይነት እምነት ነው የምን ስልጣኔ፡ሰይጣን መፎካከር የሌለው ምጣኔ፡ከክፋት ያለፈ እጂግ መርህ ያጣ፡ምን አይነት ክፉ ግፍ ወደ ሀገሬ መጣ!ህፃናትን ገድሎ ፈፅሞ አለማፈር፡በዘግናኝ ሁኔታ አሰቅቆ መድፈር፡ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የሚሰማው ሁሉ፡ሰው ሰው አልሆን አለ ተቀየረ ምስሉ፡........ሚጣዬ....ባይኖር የሀቅ ሰው ባይገኝ ጠበቃ!!ሁሌም ከተስፋ ቃል እኛም ባንነቃ፡የጨከኑብሽ ቀን ፍትህ ሞቷል በቃ!!ከሰውነት ምስል ከክብራችን ፈልሰን፡ከድንጋይ ከጠጠር ከተገኘን አንሰን፡የሰላሙን ብስራት ይቅር አታውርሰን፡ከፈጠርከን ስፍራ አፈሩ መልሰን፡ከየት ነው የሚገኝ ከዚህ በላይ በደል፡ማን ፈልጎ ያግኝ የመከራን ገደል፡ለሰው ቀላል ሆነ ህፃን ደፍሮ መግደል፡ «ያ አሏህ ኸረ በቃ በለን
በትክክልገልጸሽዋልልብይሰብራል
ያማል
😢😢😢😢
እውነት የጨከኑ ለታ ፍትህ ሞታለች
😢😭😭😭😭😭
Love you form Indian
ምነው እኔም አስቀምጨው ቢሆን የ10አመት የልጆቼን አባት ❤❤❤ ግን በሰአቱ ብልጥ አልነበርኩም 😂😂
ደሞ እናንተ በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት የኔ ውዶች
የሔቨን መደፈር መሞት እደኔ ቅስሙ የተሰበር አለ😢
እኔ😢😢😢
ኢዮብ ጥሩ አፍቃሪ ነህ እንዲህ ነው የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል አሁንም መድሃኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ቆንጆዎቹ፡፡
ዋው የዛሬዉ ደግሞ ያበዴ ነዉ ረዱ /እዬባ ❤ሁለት ውቦች ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ🙏🥰
ረዱዬ የኔ መልካም ሴት❤❤❤🎉🎉
ሄቨንን እንዲህ ብትጨክንባትም። ለመድፈር አይደለም ለመሳም እንኳን የምታሳሳ፣ የዋህ የዝህች አለም ምኗንም ገና ያልተረዳችን ጌጥ። ለእናቷ ደግሞ የአይኗ ማረፊያ ስስቷን የነጠክሀት አንተ የሰው ከንቱ። ይብላኝልህ ለአንተ። ሄቨን ግን አልሞተችም አለች። በርግጥ በዚህች ክፉ አለም ውስጥ የለችም። እጅግ በሚወዳት ህይወቱን ሰጥቶ ባዳናት አባቷ ቤት (በብሄረ ህያዋን) በፍፁም ሰላምና ፍቅር በደስታ አለች። ይብላኝልኝ ለኛ እዚህ ቁጭ ብለን ይሄንን ግፍ እያየን ለምንኖር ከንቱዎች።
Awo yemr😢😢
ውይ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰አይለያችሁ ያዝልቅላችሁ E🌹R ❤❤❤
ምርጦች ስወዳቹ እኔ ግን ጥያቄዬ የ5 አመት ፎንቃ እያለባቹ ነው ሄኒን አዲሴን አቤላን ውዷን ቃልዬን ከዛፍ ዛፍ የዘለላችዋቸው ገና ፎንቃ እንደገባልክ ሆነክ እዮባ ነገሩ እኛን ነው ፍራንክ ያረጋችሁን ለማንኛውም ደስ ትላላቹ ፍፃሜያቹ ይመር ተጋብታቹ ወልዳቹ ያሳየን ሰላማቹ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
ፊትህ ለሔቨን እና acid እየዳፎ እየደፈሩ በጊፍ ለሚሞቱ ለሚሰቃዩት ለኢትዮጵያ ሴቶች በሙሉ ☝️✋
እኔም የሚወደኝ ልጂነበር ሁሌየም እደለመነኝ እና ደብዳቤ እደፃፈልኝ ነበር እኔ አፍራለሁ ስሽኮረመም በመጨረሻም በህክምናስህተት ሞተ ፀፀቱን አልቻልኩትም ጥያቄውን ባለመቀበሌ ።አላህ ይዘንልህ ሁሌየም በልቤውስጥ ነህ
ወላሂ ምርጥ ጥዶች እዩባ እረዱ በጣም ነዉ እምወዳቹሀ❤❤❤😊😊😊
ከአይን ያዉጣችሁ ረዱ እና እዩበጣም ታምራላችሁ ታሳሳላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🙏Love it 😍
😂😂😂😂😂😂 አይጉዳም እዬባ ጉድሽ ወጣ ዝም ብለህ ለፈታኙ ብትሰጠው እራሱ 100 ነበር የሚሰጥህ እንደኔ በዚህ ቪድዬ የተዝናና ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች ስወዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው
ረድየ ደብዳቤዋቹን እንዳትጥይአቸው 1 የመጀመሪያ ፍቅርሽ ነው ሲቀጥል እግዚአብሔር ፈቅዶ ተጋብታችሁ ስትወልድ ለልጆችሽ ታሳያቸዋለሽ 2 እዮባን አፈቅርሀለሁ ማለት አለብሽ መውደድ እማ ጋደኛም ቤተሰብም ይወደዳል ፍቅረኛ ግን ይፈቀራል አፈቅርሀለሁ በይው ልክ እንደሱ ነውር የለውም እዮባ ያውቃል እኛም እናውቃለን ግን መስማት እንፈልጋለን ረድየ የመጀመሪያሽ ጋ አብረሽ መሆን እድለኛ ነሽ እኔም ባለቤቴ የመጀመርያየ ነው አሁን 30 አመታችን በትዳር ላይ ነን ፍቅራችንም ልክ እንደመጀመርያ ነው ሁልግዜ አፈቅርሀለሁ እለዋለሁ እሱም እንደዛው ሰው ሁሉ ያውቃል ከአንድ ብቻ መስማት ትክክል አይደለም ስለምወድሽ ልጅም ስለሆንሽ ነው የምነግርሽ እንካን እዮባን የመሰለ ሌላም ይባላል አይዞሽ አትፍሪ ረድየ ፅባየ ሰናይ ቆንጆ ውድድድ❤️❤️❤️
@@merhawitmuaz1619እሺ ማሬ
እዮባ እንዴት እንደምትወዳት አሁን አየው
አሰብኩት ለካሜራ ማኑ በተለይ ሲንግል ከሆነ በቅናት ድብን ሲል😂😂ረዱ&እዩባ❤ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እኮ 😂
😂😂😂
እኮ ኪኪኪኪ
እኮ አሳሰበሽ አ😅😅😅😅
የኔ ዉዶች እሰከመጨረሻዉ አይለያያችሁ እደነ ሄኒ እደነ አቤል እና እደነ አዲ ተጋብታችሁ እግዚአብሔር በፍሬ ባርኳችሁ ለማየት ያብቃን
ወይኔ በሳቅ ጀምሪ እስከ ምጀርስው ጥርሴ አልተከደነም ስወዳቹ ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላቹ የኔ ምርጦች❤❤❤
ግን ተጫወታቹብን 😂 ምንም እንደ ማትተዋወቁ ባዲስ የፍቅር ጥያቄ ስታቀርብ ቱ እዮብ ነብስክ አይማርም😅😅😅😅
በጣም ነው ያማረባችሁ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ
ያርቢ ስወዳችሁ ማሮች ምን አለበት ለሌሎች ካፕሎች ብታስተምራቸው በፍራክ እየተደራርጉ ግንኑነታቸው የሚፍርስባቸውን ምክር ብሰጡ ፍራክ አታብዙ በላቸው ፍቅርን ብቻ ተገላሉፁ በላቸው
ረዱየ yanchi ደብዳቤ ይነበብልን ምን ችገር ኣሎው በጣም iwedachuwalew 😘😘😘😘😘
ውይ ቦታው ሲያምር ወላህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሀገረ ናፈቀኝ ማነው እደኔ ስደት ያደከመው ፍትል ለሄቨን 😢😢😢😢
ስወዳችሑ❤❤❤ ውይ በቀናት ሞትኩ አማቴ የኔን ውለዱልኝ😅😅😅😅😅😅
ቤተሠብ ትምርት ተማር ብለው ልከው ኑ ጉዳችሁን እዮ😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ
ደስ የሚል የፍቅር ዘመን ያርግላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ይለምለም❤❤
ደምርኛ በቅንነት 🎉
ማሽአላህ በጣም ታምራላቺሁ ፍቅቃቺሁን ዘላቂ ያርግላቺሁ እስማርት ናቺሁ
ወይኔ እዮባየ ጉድህ ወጣ😂
ደምረኛ በቅንነት 🎉
ማሻአላ በጣም ደስ ይላል ማለትም የልጅነት ትዉስታ አስቀምጦ አሁት አላህ ፈቅዶ አንድላይ ሆናቹ ላይለያቹ በማስታወስ ከዚበላይ ምን ደስታ አለ የምር መጨረሻቹ አላህ ያሳምርላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉 ግን ልቤ ቆሰለ ፋትህ😢😢😢😢😢ለህፅንዋ
እረዱዬ አፍቅርካለዉ ማለት ትፈራለች ስርአትሽን እንዴት እደምውደው ተባርኪ የኔ ቆንጆ
የመጀመሪያዬ ነህ....Eyob u are Lucky
የኔ ማሮች😌😍😍ስታምሩ💋🤗
ደምርኛ🎉
እናተን ሳይ ልጂነቴን አስታወስኩኝ አንሁ ተለያይተን ሁለታችንም የራሳችን ህይወት እየኖርን ነው 😢😢😢😢
ዘሬ የመጀመሪያ ቀን ነው Comment ለመጻፍ ኢዮቤል እና ረዱ በጣም ነው ሚወደችሁና የሚካብራችሁ ተጋቢታችሁ ወላዳችሁ ለማያት ያብቃን❤❤❤❤❤
ደምረኝ
አሜን 🙏
አሜን
😂😂😂😂አፍቅርሀለሁ😅😅😅 ማለትለምድነዉ የሚከብደን እኛሴቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይከብዳል😂😂😂😂 እኔልፃፋል ህስለዉ 😂😂😂😂😂😂ይሥቃል
ማሚየን ስታምሩ❤ የፈተናው ነገር ግን 😂😂😂
አይ እዮብ አልቻልካትም እዳጥላት😂😂😂😂 ረዱ ድቡሺቡሺ❤❤❤❤❤❤
አቤት ቦታዉ የት ነዉ ሲያምር ወላህ💞💞💞🌹🌹🌹🌹
አይ እዮባ ለካ አዝግነበርክ የፊዚክስ ፈተናዋ የተለየ ነች😂😂😂 የረዱም ይነበብልን?
Waynee des sitlu kemr yazlklzchu ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ጉድበል ጎደር ያውም ፊዚክሥ እየተፈተነ😂😂😂😂
❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ደስ የምትሉት መጨረሻቸውን ለያሳመረላችሁ በጣም ደስ ብሎኛላችሁ ማለት ነው የኔ ውዶች
ረዱየ አንቺ እኮ ልዩ ነሸ
😂😂😂😂😂😂😂 የዮባ ደብዳቤ ግን ይመችህ ተመችቶኛል ፊቪክስ እየተፈተኑ ደብዳቤ መፃፍ እረ ሆደ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
ፈተናውን ማን ሰራው😂😂😂እዮባ🙉🙆🙆🙆😂😂😂
የፍቅር ተምሳሌቶች እግዝአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ለካሜራ ማኑ እንድረስለት ፍትህ ወይኔ ሲንግል ከሆነ ዛሬ አዱሩ እኔ እንጃለት እራሱ ካላጠፋ ደህንነቱ አሳውቁን 😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረዱ ፍቅር ናት❤የእሷ ታናናሾችም እደሷ ናቸው 😂
Wawww we love u more REDU&Eyobel ❤❤❤❤ um frome 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ወይ እረዱ አሽኮረመምሺው እኮ እዮባን😂😂😂😂😂😂😂
ውይይይ ስታምሩ ፍፃምያቹ ያስምርላቹ🙏🥰💚
ዘመናችሁ ይባረክ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋው ዋው ደስ ትላላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር 💝💝💝💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏🙏
300 እናሥገባቸዉ እዮባ ና ረዱ ሠብሥክራይብ አድጉ
ፍትህ ለሄቨን ስቃላልጠገበችዉ 😢😢ህልሟንላልኖረቸዉ😢😢😢😢
ኦ ዛሬ ሰውስተኛነኝ ማሻላህ ዋው አይለያችሁ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢
ወይኔ ፍቅርኮ ከባድ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፊዚክስ እየተፈተነ ደብዳቤ አበሳ
😁😁😁😁 ፊዚክሱ አንችነሻ እረዱየ 😁😁😁😁😁
አቤት ደብዳቤ ትጠላለክ አይ እዮባ😂😂😂😂😂😂
የምርምንያክልደስእንዴምትሉኝብታውቁ ፈጣሪምቀኛንይያዝላችሁ የምርቶሎተጋቡ ዋውሁለታችሁምበጣምነውምታምሩት ከክፉነገርሁሉፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤
ጌታን ስታስቀኑ እረዱዬ እዮባዬ❤❤❤
የተመቸኝ ደብዳቤ እየተፈተክ ነዉ የምፅፍኩልሽ ያልከዉን በሳቅ እረ ይመቻቹህ😅😅😅😅
እደው ስወዳቹሁ ❤❤❤የኔሸጎይ❤❤እግዚአብሔር አምላክ ያጣምራቹሁ❤❤
የሚያለቅስ ነገር አትጻፉ ኮመንት የምታደርጉ ለዩቱባቸው ጥሩ አይደለም 🙏እዩ ና ረዱ እግዚአብሔር ፍጻሜው ያሳምርላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርቱ
Redu konjo
ደስ ስትሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
❤❤😂😂😂😂
ኧረ ኡኡኡ ፍትህ ለኔ... እንዴ እዬባ 30 ግዜ እየምካት ባሌን አታስናፍቀኛ ሆ😊😊 የመዳምን ስራ ልስራበት አይይ ፍቅራቹን እስከ...ከ መጨረሻ ያርዝምላቹ
Pleas redu amameg belash prank argiw
ፅናት ይስጥህ ካሜራ ማን እኔ ግን በጣም እፈራዉ አለሁ ቀጥ ብዬ አላየዉም በሙሉ አይኔ የማፈቅረዉን ሰዉ
የኔ ውድ ሚስት ያልከው ግን እደምታገባት እርግጠኛ ነክ ማለት ነው😂😂😂😂😂
በጣም እሚገርም ነው😂
የኔ ማር❤ ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
🤣🤣
ሠው ያሥባል እግዚአብሔር ይፈፅማል አደል ሚባለው❤❤❤
እንደናንተፍቅር ለዘመኑ ቢሆን ደስ የሚል ስርአት አላቹ ጨዋ ያሳደጋቹ ያዝልቅላቹ ተባረኩ
Swedachu eko❤eredu yena derbaba yesat lik nesh ❤ Eyobe sint fikiregna neberek ? ena enkuwan 12tegnak beberu 😂
ስታምሩ❤❤ ፍትህ ለህፆን ሔቨን😢😢😢😢
ፍትህ ለ ህፃን ሔቨን
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢❤️🔥❤️🔥❤️🔥❤️🔥
😢😢😢😢😢😢
@@NasirVai-vc8tkደምረኛ
እዮባ ቶሎ ቤተሰብ አስተዋዉቁ ሰርግ አምሮኛል 😍😍😍😍ለአዲስ አመት አዲስ ነገር እንጠብቅ ወይ 😂😂😂
❤❤❤❤😅
❤❤🎉🎉❤❤
ደምረኛ በቅንነት 😊
የድሮ ፍቅር ደስ ሲል. ዘማናችሁ ይባረክ❤አቤት ውበት ሁለት ቆንጆች ካይን ያውጣችሁ
አሜን: አሜን: አሜን::
የእውነት እናንተ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ ረዱዬ እዮባዬ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ዛሬ እራሴ ሊፈነዳ ነው ፍትህ ለዚች ምንም ለማታቅ ህፃን😭😭😭😭😭😭
ታስታውሳላችሁ ከዝህ በፍት ቦሌ አራብሳ አከባብ በቤት ሰራተኛ የተገደሉት ህፃናቶች ያ ኔ በህፃናት ላይ የምደርሱ ቅጣቶች ጠበቅ ያለ ውሳኔ ብወሰን ምን አለ ዛሬም ባልተደገመብን ፍትህህህህ ለህፃን ሄቨን
@@Kal-kw4tgawo leki nashi gn esua ya mote feridi new alalume enda woyes kayaru 😢😢😢😢😢😢uuufff 💔 batem yezazenli tenatun yestate la enata
@@Kal-kw4tgበትክክል😢
Snatun ysten 😢yasferal zemenu egzio lemherth 😭😭😭😭
😢😢😢ፍትህ ለሄቨን😢😢
ወይኔ እዩብ በልጅነትክም እደምታገባት እርግጠኛ ነበርክ ደስ ሲል❤❤❤
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
Kkkk ina maljechudha
ማንጠየቀህ😅😅😅😅😅@@yonatanteshome2121
@@yonatanteshome2121እና ምን ይጠበስ ሆ
ማርያምን እደዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም ፈተና ትተህ ደብዳቤ አየ እዮቤ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
kentesh new
እኔም በሳቅ።ሞትኩ።ሰው።ፈተና ያስባል እሱ ደብዳቤ ይፅፋል
😅😂😂😂😂
በጣም ሣቅሥ በቀላሉነዉ
😂😂😂😂😂😂
ደስ የሚሉ ፍቅረኛሞች እንደ ድመት በሚዲያ ላይ የማይላላሱ ጨዋ የወለዳቸው ጨዋ ያሳደጋቸው ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምረዉ 🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹
ትክክል
@@Mastuyoutubeደምረኛ
አሜን አሜን❤❤❤
😂
ለኔ ወለሂ ያሚያስጠለኝ በሚዲያ ማጃጃል ኡፍ
በሚዳያላይ እውነተኛ ፍቅር ያለችው እነዚህ በቻ ናቸው ዲራማ የማይሰሩ የምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
የውነት ነው ደሞ ስወዳቸው
የነዚህ ቤተሰቦች ለሴት ክብርአላቸው።ለገንዘብ አስገበገቡም
በጣም 🥰🥰
Yenbebeeee please
እናት ሳይ ብቻ ነው ፍቅርና ትዳር የሚያምረኝ ስወዳችሁ 😊😁
😂😂😂😂❤
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
kentesh new
@@yonatanteshome2121 አይ ቅናት ሳይሆን ስነስርዓታቸው ፍቅራቸው ሳያቸው ደስ ይሉኛል እናም እደ ሌሎች ፍቅረኛሞች ስለማይመናቀሩ ወደድኳቸው
እኔም 🥰🥰
መነው እዳኔ ባበህርዳር በህሰቃቂ ያታጋዳለቹ ልጅ ልቡ ያታሰባራው😢😢😢😢😢😢😢ያባህርዳር ወጣቶች አዳራ ይጋዳል ያምትሉ 😢😢😢😢
Uuuuff 😢😢😢😢😢😢enes baxaaam alchakum amamamanyiìiii
Enem 😭😭😭😭💔💔
Eini😢😢😢
ጨጓራችንን ነደደ እንጅ ሴት መሆኔን ጠላው
ዛሬ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ረድይ እንደዝህ ግልፅ ስትሆኝ ደስ ይላል ፍቅርሽን በደብ ግለፂለት ሰው ምን ይለኛል ማለት ፍቅርን ያቀዘቅዛል እዮባየ የምወድህ የማከብርህ ጨዋ ልጅነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረድየ አንቺም ጨዋ ያሳደገሽ ስነምግባር ያለሽ ውብ ልጅ ነሽ ይሄንን የመሰለ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ፍቅርን በደንብ የሚያውቅ ሸበልላ እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ ያውም በዝህ ዘመን ተባረኩ እግዚአብሔር ከክፍዋች አይን ይሰውራችሁ ፀሎትን ምስጋናን አብዙ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
ደምረኛ በቅንነት 😊
_ወይኔ ደስ ስትሉ ወላሂ የድሮ ነገር በለተይ የት//ት ቤትጊዜ ወደኋላ መለስ ብለው በትዝታ ሲቃኙት እንዴት ደስ ይላል እኔም ተማሪ እያለሁ የሆነ ሰው ለካ ይወደኝ ኖሯል ያውም የጎረቤት ልጂ ነበር እኔ ደሞ በተቃራኒው አስለን እኔ በተፈጥሮየ ወንዶች አልቀረብም😁 ብዙ ጊዜ ሊያወራኝ ሲሞክር ፊት አልሠጠውም ነበር ከዛ ትምረት ቤት ስንሄ ደብዳቤ ተፅፎ በአጎቱ ልጁ በኩል ላከልኝ ከዛ እሷ ደሞ ነይ የምነግርሺ አለኝ ብላ ለብቻየ ወስደችኝ እህ ምነበር ስላት እከሌ ደብዳቤ ልኮልሻል እቺ ብላ ስትሠጠኝ እ ብየ በድንጋጤ ተቀበልኳት እና እሷን ተቆጣኋት ከዛም ወላሂ ወረቀቱን ገልጨ ሳላነበው እፊቷ ቀዳዲጀ ጣልኩት 😁😁😁😁😁_
_ከሚገረማችሁ በእምነት እኮ አንድ አይደለንም እኔ ሙስሊም እሱ ክርስቲያን ነበር ከፍቅር እምነት ይቀድማል በሚለው ነበር ፊት የማልሰጠው አሁን እማ የሚረዳኝ የሚያዝንልኝ የሚያስብልኝ የትዳር አጋር አላህ ሰቷኛል አልሃምድሊላህ ደሞ ውረድብኝ አሉ ያለፈ ታሪክ ነው ያጫወትኳችሁ_
❤❤. እኔም እድህ መፃሀፈሽን አዉሽኝ ብሎኝ ሰጥቸዉ. ለካፅፎ ከቶታል. ከዛ ከወንድሜጋ መፃሀፈን ስናገላብጥ ብናገኘዉስ. ደስሚለዉ ታናሸ ነበር. ስንስቅ ስንስቅ😂. ከዛ ያን አመት ሳልጨርስ አቋረኩ እሡ አግብቷል እኔ የመዳም ሸቃሊትነኝ አሁን
@@KamilaAli-fg5sr _ክክክ እኔስ እዛው ቀዳደኩት ማንም ሳያይብኝ ክክክክ አብሽሪ አላህ ይዘውጂሺ ኢሻ አላህ ሁቢ_
እዮብ አንተማ ቆይተሃል ሚስቴ ሚስቴ ማለት ከያዝክ ሀሀሀ😂😂ጭራሽ ፈተናህ እሷው ሆነች አይ ፍቅር 🤣
😂😂😂😂
😂😂
በፈጣሪ እረዱዬ በጣም ቆንጆ እኮ ነሽ ከሜካፕ የፀዳ የኔ ውብ❤❤❤
ደምርኛ በቅንነት
ረዱየ ቤተሰቦችሸ የተባረኩ መሆናቸዉን ባንች ዉስጥ ማየት ይቻላል በዚ ሰአት እንኳን የከተማ ልጂ የገጠርም እንዳንች ድርብብ ያለ አይናፋር የለም
❤❤❤❤❤
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤
ልክ ብለሻል
አቤት ፍቅር እስካሁን አንድ ጥያቄ አልሰራሁም ክክክክክቅ ፈተና እየተፈተኑ አይይይይይ እዮብ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድህ
😂😂😂😂😂
የእውነት እናንተ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ ረዱ&እዮባዬ በተረፈ እወዳችኋለሁ😘😘😘😘😘😘😘😘🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ደምረኛ በቅንነት
ስትግደረደሩ ከርማችሁ እረ በስማም የረዱም ይነበብልን የምር ታምራላችሁ❤❤❤ ፍቅርን በናንተ ላይ አየሁ በእውነት በርቱልን🎉🎉🎉
ደምረኛ በቅንነት
ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭
የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
@@saadaahmad5973 እሺ ውዴ
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
በጣም ታምራላችሁ ቦታው ያምራል ልክ እንደ እናተ ❤ ቀጣይ የረዱ ደብዳቤ ይነበብልን
ደምርኛ በቅንነት 😊
የመጀመሪያዉ ደብዳቤ በጣም ነዉ ያሳቀኝ እፈተና ላይ ሆነህ ደብዳቤ መፃፍ ድፍረትህ ምን አይነት መምህር ነዉ አለማየቱ ጭራሽ እክላሥ በኛ ጊዜ እኔደዚህ አይነት ድፍረት የለም😂😂😂😂
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
ግጥሜን ተጋበዙልኝ
«ህፃን ደፍሮ መግደል»
ከሞተሽ በኋላ በሽታህ ተሻለህ!?
ደሟን ስትመጠው እጂጉን ደስ አለህ!?
ግን ከሴት ፅንስ ነው ተወልደህ ያደከው!?
ከሰው ተፈጥረህ ነው እንድህ ያደረከው!?
ምን አይነት እምነት ነው የምን ስልጣኔ፡
ሰይጣን መፎካከር የሌለው ምጣኔ፡
ከክፋት ያለፈ እጂግ መርህ ያጣ፡
ምን አይነት ክፉ ግፍ ወደ ሀገሬ መጣ!
ህፃናትን ገድሎ ፈፅሞ አለማፈር፡
በዘግናኝ ሁኔታ አሰቅቆ መድፈር፡
ምን ጉድ ነው ዘንድሮ የሚሰማው ሁሉ፡
ሰው ሰው አልሆን አለ ተቀየረ ምስሉ፡
........ሚጣዬ....
ባይኖር የሀቅ ሰው ባይገኝ ጠበቃ!!
ሁሌም ከተስፋ ቃል እኛም ባንነቃ፡
የጨከኑብሽ ቀን ፍትህ ሞቷል በቃ!!
ከሰውነት ምስል ከክብራችን ፈልሰን፡
ከድንጋይ ከጠጠር ከተገኘን አንሰን፡
የሰላሙን ብስራት ይቅር አታውርሰን፡
ከፈጠርከን ስፍራ አፈሩ መልሰን፡
ከየት ነው የሚገኝ ከዚህ በላይ በደል፡
ማን ፈልጎ ያግኝ የመከራን ገደል፡
ለሰው ቀላል ሆነ ህፃን ደፍሮ መግደል፡
«ያ አሏህ ኸረ በቃ በለን
በትክክልገልጸሽዋልልብይሰብራል
ያማል
😢😢😢😢
እውነት የጨከኑ ለታ ፍትህ ሞታለች
😢😭😭😭😭😭
Love you form Indian
ምነው እኔም አስቀምጨው ቢሆን የ10አመት የልጆቼን አባት ❤❤❤ ግን በሰአቱ ብልጥ አልነበርኩም 😂😂
ደሞ እናንተ በጣም ታምራላችሁ ቀጥሉበት የኔ ውዶች
Ene oromo negn amhara ayidelehoum
ደምረኛ በቅንነት
የሔቨን መደፈር መሞት እደኔ ቅስሙ የተሰበር አለ😢
እኔ😢😢😢
ኢዮብ ጥሩ አፍቃሪ ነህ እንዲህ ነው የልጅነት ፍቅር በጣም ደስ ይላል አሁንም መድሃኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ቆንጆዎቹ፡፡
ዋው የዛሬዉ ደግሞ ያበዴ ነዉ ረዱ /እዬባ ❤ሁለት ውቦች ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ🙏🥰
ረዱዬ የኔ መልካም ሴት❤❤❤🎉🎉
ደምርኛ በቅንነት
ሄቨንን እንዲህ ብትጨክንባትም። ለመድፈር አይደለም ለመሳም እንኳን የምታሳሳ፣ የዋህ የዝህች አለም ምኗንም ገና ያልተረዳችን ጌጥ። ለእናቷ ደግሞ የአይኗ ማረፊያ ስስቷን የነጠክሀት አንተ የሰው ከንቱ። ይብላኝልህ ለአንተ። ሄቨን ግን አልሞተችም አለች። በርግጥ በዚህች ክፉ አለም ውስጥ የለችም። እጅግ በሚወዳት ህይወቱን ሰጥቶ ባዳናት አባቷ ቤት (በብሄረ ህያዋን) በፍፁም ሰላምና ፍቅር በደስታ አለች። ይብላኝልኝ ለኛ እዚህ ቁጭ ብለን ይሄንን ግፍ እያየን ለምንኖር ከንቱዎች።
Awo yemr😢😢
ውይ ስታምሩ 🥰🥰🥰🥰አይለያችሁ ያዝልቅላችሁ E🌹R ❤❤❤
ምርጦች ስወዳቹ እኔ ግን ጥያቄዬ የ5 አመት ፎንቃ እያለባቹ ነው ሄኒን አዲሴን አቤላን ውዷን ቃልዬን ከዛፍ ዛፍ የዘለላችዋቸው ገና ፎንቃ እንደገባልክ ሆነክ እዮባ ነገሩ እኛን ነው ፍራንክ ያረጋችሁን ለማንኛውም ደስ ትላላቹ ፍፃሜያቹ ይመር ተጋብታቹ ወልዳቹ ያሳየን ሰላማቹ ይብዛ🎉🎉🎉🎉
ፊትህ ለሔቨን እና acid እየዳፎ እየደፈሩ በጊፍ ለሚሞቱ ለሚሰቃዩት ለኢትዮጵያ ሴቶች በሙሉ ☝️✋
ደምረኛ በቅንነት
እኔም የሚወደኝ ልጂነበር ሁሌየም እደለመነኝ እና ደብዳቤ እደፃፈልኝ ነበር እኔ አፍራለሁ ስሽኮረመም በመጨረሻም በህክምናስህተት ሞተ ፀፀቱን አልቻልኩትም ጥያቄውን ባለመቀበሌ ።አላህ ይዘንልህ ሁሌየም በልቤውስጥ ነህ
ወላሂ ምርጥ ጥዶች እዩባ እረዱ በጣም ነዉ እምወዳቹሀ❤❤❤😊😊😊
ከአይን ያዉጣችሁ ረዱ እና እዩ
በጣም ታምራላችሁ ታሳሳላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ🙏
Love it 😍
😂😂😂😂😂😂 አይጉዳም እዬባ ጉድሽ ወጣ ዝም ብለህ ለፈታኙ ብትሰጠው እራሱ 100 ነበር የሚሰጥህ እንደኔ በዚህ ቪድዬ የተዝናና ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች ስወዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው
ደምርኛ በቅንነት
ረድየ ደብዳቤዋቹን እንዳትጥይአቸው 1 የመጀመሪያ ፍቅርሽ ነው ሲቀጥል እግዚአብሔር ፈቅዶ ተጋብታችሁ ስትወልድ ለልጆችሽ ታሳያቸዋለሽ 2 እዮባን አፈቅርሀለሁ ማለት አለብሽ መውደድ እማ ጋደኛም ቤተሰብም ይወደዳል ፍቅረኛ ግን ይፈቀራል አፈቅርሀለሁ በይው ልክ እንደሱ ነውር የለውም እዮባ ያውቃል እኛም እናውቃለን ግን መስማት እንፈልጋለን ረድየ የመጀመሪያሽ ጋ አብረሽ መሆን እድለኛ ነሽ እኔም ባለቤቴ የመጀመርያየ ነው አሁን 30 አመታችን በትዳር ላይ ነን ፍቅራችንም ልክ እንደመጀመርያ ነው ሁልግዜ አፈቅርሀለሁ እለዋለሁ እሱም እንደዛው ሰው ሁሉ ያውቃል ከአንድ ብቻ መስማት ትክክል አይደለም ስለምወድሽ ልጅም ስለሆንሽ ነው የምነግርሽ እንካን እዮባን የመሰለ ሌላም ይባላል አይዞሽ አትፍሪ ረድየ ፅባየ ሰናይ ቆንጆ ውድድድ❤️❤️❤️
ደምረኛ በቅንነት
@@merhawitmuaz1619እሺ ማሬ
እዮባ እንዴት እንደምትወዳት አሁን አየው
አሰብኩት ለካሜራ ማኑ በተለይ ሲንግል ከሆነ በቅናት ድብን ሲል😂😂ረዱ&እዩባ❤ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂
እኮ 😂
😂😂😂
እኮ ኪኪኪኪ
እኮ አሳሰበሽ አ😅😅😅😅
የኔ ዉዶች እሰከመጨረሻዉ አይለያያችሁ እደነ ሄኒ እደነ አቤል እና እደነ አዲ ተጋብታችሁ እግዚአብሔር በፍሬ ባርኳችሁ ለማየት ያብቃን
ወይኔ በሳቅ ጀምሪ እስከ ምጀርስው ጥርሴ አልተከደነም ስወዳቹ ከክፉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላቹ የኔ ምርጦች❤❤❤
ግን ተጫወታቹብን 😂 ምንም እንደ ማትተዋወቁ ባዲስ የፍቅር ጥያቄ ስታቀርብ ቱ እዮብ ነብስክ አይማርም😅😅😅😅
በጣም ነው ያማረባችሁ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ
ያርቢ ስወዳችሁ ማሮች ምን አለበት ለሌሎች ካፕሎች ብታስተምራቸው በፍራክ እየተደራርጉ ግንኑነታቸው የሚፍርስባቸውን ምክር ብሰጡ ፍራክ አታብዙ በላቸው ፍቅርን ብቻ ተገላሉፁ በላቸው
ረዱየ yanchi ደብዳቤ ይነበብልን ምን ችገር ኣሎው በጣም iwedachuwalew 😘😘😘😘😘
ውይ ቦታው ሲያምር ወላህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሀገረ ናፈቀኝ ማነው እደኔ ስደት ያደከመው ፍትል ለሄቨን 😢😢😢😢
ስወዳችሑ❤❤❤ ውይ በቀናት ሞትኩ አማቴ የኔን ውለዱልኝ😅😅😅😅😅😅
ቤተሠብ ትምርት ተማር ብለው ልከው ኑ ጉዳችሁን እዮ😂😂😂😂😂ወይኔ ዛሬ
ደስ የሚል የፍቅር ዘመን ያርግላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ይለምለም❤❤
ደምርኛ በቅንነት 🎉
ማሽአላህ በጣም ታምራላቺሁ ፍቅቃቺሁን ዘላቂ ያርግላቺሁ እስማርት ናቺሁ
ወይኔ እዮባየ ጉድህ ወጣ😂
ደምረኛ በቅንነት 🎉
ማሻአላ በጣም ደስ ይላል ማለትም የልጅነት ትዉስታ አስቀምጦ አሁት አላህ ፈቅዶ አንድላይ ሆናቹ ላይለያቹ በማስታወስ ከዚበላይ ምን ደስታ አለ የምር መጨረሻቹ አላህ ያሳምርላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉 ግን ልቤ ቆሰለ ፋትህ😢😢😢😢😢ለህፅንዋ
እረዱዬ አፍቅርካለዉ ማለት ትፈራለች ስርአትሽን እንዴት እደምውደው ተባርኪ የኔ ቆንጆ
የመጀመሪያዬ ነህ....Eyob u are Lucky
የኔ ማሮች😌😍😍ስታምሩ💋🤗
ደምርኛ🎉
እናተን ሳይ ልጂነቴን አስታወስኩኝ አንሁ ተለያይተን ሁለታችንም የራሳችን ህይወት እየኖርን ነው 😢😢😢😢
ዘሬ የመጀመሪያ ቀን ነው Comment ለመጻፍ ኢዮቤል እና ረዱ በጣም ነው ሚወደችሁና የሚካብራችሁ ተጋቢታችሁ ወላዳችሁ ለማያት ያብቃን❤❤❤❤❤
ደምረኝ
አሜን 🙏
አሜን
😂😂😂😂አፍቅርሀለሁ😅😅😅 ማለት
ለምድነዉ የሚከብደን እኛሴቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይከብዳል😂😂😂😂 እኔልፃፋል ህስለዉ 😂😂😂😂😂😂ይሥቃል
ማሚየን ስታምሩ❤ የፈተናው ነገር ግን 😂😂😂
አይ እዮብ አልቻልካትም እዳጥላት😂😂😂😂 ረዱ ድቡሺቡሺ❤❤❤❤❤❤
አቤት ቦታዉ የት ነዉ ሲያምር ወላህ💞💞💞🌹🌹🌹🌹
አይ እዮባ ለካ አዝግነበርክ የፊዚክስ ፈተናዋ የተለየ ነች😂😂😂 የረዱም ይነበብልን?
Waynee des sitlu kemr yazlklzchu ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ጉድበል ጎደር ያውም ፊዚክሥ እየተፈተነ😂😂😂😂
❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው ደስ የምትሉት መጨረሻቸውን ለያሳመረላችሁ በጣም ደስ ብሎኛላችሁ ማለት ነው የኔ ውዶች
ረዱየ አንቺ እኮ ልዩ ነሸ
😂😂😂😂😂😂😂 የዮባ ደብዳቤ ግን ይመችህ ተመችቶኛል ፊቪክስ እየተፈተኑ ደብዳቤ መፃፍ እረ ሆደ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
ፈተናውን ማን ሰራው😂😂😂እዮባ🙉🙆🙆🙆😂😂😂
የፍቅር ተምሳሌቶች እግዝአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤
ኧረ ለካሜራ ማኑ እንድረስለት ፍትህ ወይኔ ሲንግል ከሆነ ዛሬ አዱሩ እኔ እንጃለት እራሱ ካላጠፋ ደህንነቱ አሳውቁን 😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ረዱ ፍቅር ናት❤የእሷ ታናናሾችም እደሷ ናቸው 😂
Wawww we love u more REDU&Eyobel ❤❤❤❤ um frome 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ወይ እረዱ አሽኮረመምሺው እኮ እዮባን😂😂😂😂😂😂😂
ውይይይ ስታምሩ ፍፃምያቹ ያስምርላቹ🙏🥰💚
ዘመናችሁ ይባረክ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
ዋው ዋው ደስ ትላላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር 💝💝💝💝💝💝💝💝🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏❤️❤️🙏🙏🙏
300 እናሥገባቸዉ እዮባ ና ረዱ ሠብሥክራይብ አድጉ
ፍትህ ለሄቨን ስቃላልጠገበችዉ 😢😢ህልሟንላልኖረቸዉ😢😢😢😢
ኦ ዛሬ ሰውስተኛነኝ ማሻላህ ዋው አይለያችሁ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢😢😢
ወይኔ ፍቅርኮ ከባድ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ፊዚክስ እየተፈተነ ደብዳቤ አበሳ
😁😁😁😁 ፊዚክሱ አንችነሻ እረዱየ 😁😁😁😁😁
አቤት ደብዳቤ ትጠላለክ አይ እዮባ😂😂😂😂😂😂
የምርምንያክልደስእንዴምትሉኝብታውቁ ፈጣሪምቀኛንይያዝላችሁ የምርቶሎተጋቡ ዋውሁለታችሁምበጣምነውምታምሩት ከክፉነገርሁሉፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤
ጌታን ስታስቀኑ እረዱዬ እዮባዬ❤❤❤
የተመቸኝ ደብዳቤ እየተፈተክ ነዉ የምፅፍኩልሽ ያልከዉን በሳቅ እረ ይመቻቹህ😅😅😅😅
እደው ስወዳቹሁ ❤❤❤የኔሸጎይ❤❤እግዚአብሔር አምላክ ያጣምራቹሁ❤❤
የሚያለቅስ ነገር አትጻፉ ኮመንት የምታደርጉ ለዩቱባቸው ጥሩ አይደለም 🙏
እዩ ና ረዱ እግዚአብሔር ፍጻሜው ያሳምርላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️በርቱ
Redu konjo
ደስ ስትሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
❤❤😂😂😂😂
ኧረ ኡኡኡ ፍትህ ለኔ... እንዴ እዬባ 30 ግዜ እየምካት ባሌን አታስናፍቀኛ ሆ😊😊 የመዳምን ስራ ልስራበት አይይ ፍቅራቹን እስከ...ከ መጨረሻ ያርዝምላቹ
Pleas redu amameg belash prank argiw
ፅናት ይስጥህ ካሜራ ማን እኔ ግን በጣም እፈራዉ አለሁ ቀጥ ብዬ አላየዉም በሙሉ አይኔ የማፈቅረዉን ሰዉ
የኔ ውድ ሚስት ያልከው ግን እደምታገባት እርግጠኛ ነክ ማለት ነው😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
በጣም እሚገርም ነው😂
የኔ ማር❤ ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤❤ማሬ❤
🤣🤣
ሠው ያሥባል እግዚአብሔር ይፈፅማል አደል ሚባለው❤❤❤
እንደናንተፍቅር ለዘመኑ ቢሆን ደስ የሚል ስርአት አላቹ ጨዋ ያሳደጋቹ ያዝልቅላቹ ተባረኩ
Swedachu eko❤eredu yena derbaba yesat lik nesh ❤
Eyobe sint fikiregna neberek ? ena enkuwan 12tegnak beberu 😂
ስታምሩ❤❤ ፍትህ ለህፆን ሔቨን😢😢😢😢