ፌዴሬሽኑ ዜግነቴን እንድቀይር እያስገደደኝ ነው የማራቶን ሯጯ ስቱሜ አሰፋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2024
  • ፌዴሬሽኑ ዜግነቴን እንድቀይር እያስገደደኝ ነው የማራቶን ሯጯ ስቱሜ አሰፋ #asham_tv | #አሻም_ቲቪ
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!
    Facebook - / ashammedia
    UA-cam. - / @ashamtube
    Telegram - t.me/Asham_TV
    Twitter. - / tv_asham
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing
    #Ethiopianair_force_show #benegerachin_lay #ye_ethiopia_lijoch_tv_program #frash_adash #ethiopian_music_tigrigna_new #ethiopian_bloggers #addis_ababa_documentary #helen_show_ebs #eritrean_sitcom_comedy #new_ethiopian_music_this_week
    የአሻም ቲቪ ፕሮግራሞች
    #asham_news #አሻም_ዜና
    #የምወድሽ_ገጾች #የኛ_ጥለት
    #አውደ_ሃሳብ #ኢት_ኤል
    #ንቁ_ትውልድ #መጽሐፈ_ጨዋታ
    #እናት_ዓለም #ኢትዮ_አውቶሞቲቭ
    #ዲያሌክቲክስ #አሻም_ውሎ
    #ፋቡላ_ባር #ፊደል #Fidel
    #ዜማ_ዓለም #የጌታሁን_ተረክ
    #ከጀርባ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 519

  • @Tenaye58
    @Tenaye58 7 днів тому +39

    ሚዲያ ላይ ወታችሁ የፌዴሬሽኑን ጉድ በማጋለጣችሁ ክብር ይገባችሃል ችግሩ ይፋ ካልወጣ መፍትሄ አይገኝም ይሄን ሰምቶ ደግሞ መንግስት ጉዳዩን አይቶ መፍትሄ ማምጣት አለበት
    አይዝሽ እህቴ በርቺ መልካም ሰው ሁሌም ይፈተናል ተስፋ አትቁረጪ

  • @Amoraw23
    @Amoraw23 9 днів тому +27

    አይዞሽ ጀግኒት እግዚሐብሔር እለ ጠንረሽ ሰርተሽ ወርልድ ሪኮርድ በማሻሻል ብቃትሽን እንድታሳይን እግዚሐብሔር ይርዳሽ!!!!!

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 8 днів тому +28

    ደራርቱ የምታለቅሸው ለምንድነው ይሄንን መድሎ መጀመሪያ አቁሙ ሲሸነፉ ማልቀሰ ጥቅም የለውም ብቃት ያላቸውን ልጆች ማቅረብ ነው

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 6 днів тому +1

      ይለቀስላት ይቺ አስመሳይ

    • @heywet
      @heywet 3 дні тому

      ​@@medinajibreel3556Fren yazu

  • @mustefatesfaye4307
    @mustefatesfaye4307 29 днів тому +19

    የሚገርም ብሶት ነው እንዴት ነው መኖር የሚቻለው? ፈጣሪ ያግዛችሁ በጣም ያሳዝናል ተስፋ እንዳትቆርጡ አደራ!

  • @yeelsa
    @yeelsa 8 днів тому +8

    እነዚህ የተረገሙ። ናቸው እኮ ገመዶና ሀጅ ተብየው እህቴ ሱቱሜ አይዞሽ እህቴ ሞራልሽንና ጤናሽ ጠብቂ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን ብሬ ጀግናው በርቱ። 🙏🙏🙏

  • @RettachuluGoshime
    @RettachuluGoshime 6 днів тому +22

    ውርደትና ቅሌት ለነሱ ነው ጊዜ ይፈታዋል አንቺ በርቺ ተስፋ በፍጹም እንዳትቆርጪ❤❤❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 8 днів тому +11

    አይዞሽ በታሪክ ኢትዮጵያ በዜሮ ተሰናብታ አታውቅም ደራርቱ ቱሉ የ2024 በሸፍጥ በብሄር ምክንያት በዜሮ ተመለሰች

  • @user-yk7mt8wj9d
    @user-yk7mt8wj9d 6 днів тому +14

    ጉድ ነው እዚህች ሀገር ላይ የማንሰማው ተአምር የለም፡፡በሆነው ነገር በጣም አዝኛለሁ::
    አይዞሽ እህቴ ሱቱሜ አሰፋ በርች ህዝቡም ከጎንሽ ነው፡፡

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Місяць тому +15

    አይዞሽ ሴት ልጂ ያዉም በድካምዎ ለሀገርዎ የምትለፋን ማሰናከል ነዉር ነዉ

  • @tesfayebogale6169
    @tesfayebogale6169 10 днів тому +25

    ደራርቱ በጣም የተከበርሽ ነበርሽ አሁን ግን ግፍ እየሰራቹ ሰለሆነ የአኢትዮዽያን ሀዝብ በሚድያ ይቅርታ መጠየቅ አለባቹ።

    • @user-lk5uj1no7g
      @user-lk5uj1no7g 5 днів тому +2

      አዝኜ አለሁ ደራርቱ እንደ አንዲትእንስት አልቆጥራትም ነበር እንደ እቴጌ ጣይቱ ነበር የማስባት ለካ አገሬ ሰዉ የላትም እህቴ ከብር ክብር ይበልጥ ነበር

  • @solomonjembere6401
    @solomonjembere6401 Місяць тому +16

    ዘረኝነት ፣ጎሰኝነት ፣መደርተኝነት ፣ጉቦኝነት እና ዝርክርክ እስራት ከኢትዮጵያ ምድር እስካተወገ ድረስ ምርጥ እትሌቶቻችን እንደዚህ እያለቀሱና እያዘኑ ማየታችን ይቀጥላል ።ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ምድር ይነቀል።

  • @HambisaA
    @HambisaA 29 днів тому +22

    ደራርቱ ለሩጫ እንጂ ለአመራርነት ብቁ አይደለችም ፣ሯጮቹ አርሲ ወይም ባሌ ካልሆኑ ደስታ አይሰማትም
    ይህ የመንደር አስተሳሰቧም ግልፅ እየሆነ ስለሆነ በቅርብ ጊዜ ከዛ ላይ ተነስታ ፈድሬሽኑ ብቃት ባለው አመራር መተካት አለበት!

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Місяць тому +27

    ፍትህ ለሱቱሜ

  • @jagamaroba
    @jagamaroba 6 днів тому +13

    የኔ እህት ኢትዮጵያዊነት ትልቅ ነበር። ነገር ግን የእኔ አገር ለእኔ ካልሆነች ኢትዮጵያዊነቴ ምንድነው? እነዚህ አገር ገዳዮች መጋለጥ አለባቸው። ይህ መሰሪ ሥራቸው ዛሬ የተጀመረ አይደለም። ሥር የሰደደ ተንኮለቸውና ስግብግብነታቸው መቆም አለበት። ህዝቡ ዝም ማለት የለበትም። አመራሩም አሠልጣኞችም ይበቃችኃል መባል አለባቸው። ፍትህ ለተገፉ ዜጎች!!!

  • @ZebeneBirhane
    @ZebeneBirhane 27 днів тому +5

    ዘረኞች ናቸው አይዞሽ በቃቱ አለሽ ነገ ያንች ነው ተስፋ እንዳትቆርጭ አይዞሽ ሱቴ .....

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 10 днів тому

      Edom eko oro nat zer letebal

  • @gashayeaweke-vi1hs
    @gashayeaweke-vi1hs 5 днів тому +3

    ኢንተርቪው እየሰማሁ እንባ እየተናነቀኝ ሰምቼ አላውቅም። የአእምሮ አቅሟ ታይቷል። ጥሪዋ ትክክል ነው። መልስ ይሰጠን።

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 9 днів тому +7

    ምንም ቢሆን እራሥሽን ጠብቂ ጸልዪ እንደመሢ አንድ ቀን ነገ ጠዋት ታበሪያለሽ እሺ ሡቱሜ በርቺ እህትአለምጨ

  • @yilakakele8302
    @yilakakele8302 Місяць тому +11

    እውነትህን ነው አገር በክብር ዶክትሬት አይመራም አይዞሽ ሱቱሜ ና አሰልጣኟ ተስፍ እንዳትቆርጡ ነገ ሌላ ቀን ነው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      ከቻለች ፆታዋንም ትቀይር።
      እግር ጭንቅላት አይሆንም።
      ሃገር በሩጫ ሳይሆን በስራ ነው የምታድገው።

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 днів тому

      @@milionephrem489
      ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ሕጎችን እየጣሱ ፡ ሰርቶ ለመብላት ማሰብ ፡ በስተመጨረሻ ላይ ውርደትን እንደሚያከናንብ ፡ ለሁሉም ግልፅ ነው።

    • @TsegayeRegassa
      @TsegayeRegassa 8 днів тому

      ሰገራ ነህ​@@milionephrem489

  • @user-pk3ih3mr2l
    @user-pk3ih3mr2l 6 днів тому +3

    ሱቱሜ በጣም መበርታት አለብሽ አየሱ በየጊዜዉ ከሚመጡ አትሌቶች ጋር እንደዚ ናቸዉ መግፋት ጌጤ ዋሚነ እንደዚ ነበር የሚያረጓት ግን አሸንፋቸዋለንች ብርሃኔ አደሬንም አንዳንቺ ነዉ ሲያረጓት የነበረዉ ግን አሸነፈቻቸዉ መሰረት ደፋርንም እንደዚ አደረጓት አሸነፈቻቸዉ አንድ ዉድድር ላይ በቤተሰብ ተያይዘዉ ከአንድ እስከሶስት ለመዉጣት ሲጠባበቁ የቻይና አትሌት ወርቁን ነጠቀቻቸዉ ዛሬ ደግሞ በመንደር ያስባሉ የዘረኞች መጨረሻ ይሄ ነዉ

  • @MisikirTilahun
    @MisikirTilahun 27 днів тому +9

    የህዝብ አደራ ይዘው
    ካለዕውቀታቸው አትሌቶቹን እየበደሉ ላሉ
    የፌዴሬሽኑ አመራሮች በአስቸኳይ ይወገዱ!!
    👊👊👊👊👊👊👊👊👊

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 дні тому +2

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ የተሻለ አመራር ያለበት ሀገር እንደ ፀሃይ ታበርያለሽ። 🎉🎉🎉🎉

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 5 днів тому +3

    ፍትህ ለእህታችን ለካ ውስጥ ይህ ሁሉ ችግር እንዳለ በደንብ አብራርታቹሁ ስለነገራቹን እሰግናለን ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸው

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 12 днів тому +4

    አይዞሽ የኔ ጀግና እህት
    ❤❤❤
    አገር ቀይረሽ እራስሽን አድኝ

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 4 дні тому +1

    ፍትህ ለአትሌቶቻችን የዘመናት በደል ይቁም ፍትህ ለአትሌቶቻችን✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 23 години тому +1

    የኔ ጀግና አጋጣሚውን ካገኘሽ ለሌላ ሀገር ሩጪ የወጣትነት አቅምሽን አታበላሽ።

  • @user-lp4xl2kj1s
    @user-lp4xl2kj1s Місяць тому +27

    በክብር ዶክትሬት ተቋም አይመራም እውነት ነው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      ከቻለች ፆታዋንም ትቀይር።
      እግር ጭንቅላት አይሆንም።
      ሃገር በሩጫ ሳይሆን በስራ ነው የምታድገው።

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 днів тому

      @@milionephrem489
      በእግር እርምጃ የተጀመረ እንቅስቃሴ ፡ ወደ ሶምሶማና እሩጫ አድጎ ፡ ጤናማ ሰውነትና አእምሮ እንደሚገነባ ፡ ባለሞያዎች ይመሰክራሉ።

    • @zed1221
      @zed1221 9 днів тому

      ​@@milionephrem489 yrmn abah tsota new ante dedeb

    • @tizitayehualashet7816
      @tizitayehualashet7816 4 дні тому

      ​@milionephrem489 are you out of your mind????

    • @Alias23686
      @Alias23686 3 дні тому

      ​@@milionephrem489 ስድ።

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 Місяць тому +112

    የኔ ቆንጆ ጉልበትሽ ሳይደክም ለሌሌ አገር ሩጪ እድሉን ካልሰጡሽ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому +4

      ከቻለች ፆታዋንም ትቀይር።
      እግር ጭንቅላት አይሆንም።
      ሃገር በሩጫ ሳይሆን በስራ ነው የምታድገው።

    • @meklitmelese3656
      @meklitmelese3656 Місяць тому +13

      ​@@milionephrem489ሰርታ ነው የጠየቀችው ውጤቷ ይናገራል ምነወሰ የደራርቱ ዘመድ ነህ😂😂😂

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      @@meklitmelese3656
      ኮተታም አትሁን።

    • @MimiTilahun-xh1tm
      @MimiTilahun-xh1tm 29 днів тому +3

      Betekel edelun kalgegesh lelela huger eruchi jegnit

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 днів тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@MimiTilahun-xh1tm

  • @Alias23686
    @Alias23686 3 дні тому +1

    ጎበዝ ናችሁ። እናመሰግናለን ። ለሃገር በከፈላችሁት ዋጋ እናከብራችኋለን።

  • @fiyorinayonasabebe7602
    @fiyorinayonasabebe7602 29 днів тому +4

    ኸረ የኔ እህት የአናደጂ እቺ ሐገር ሆና ካልሮጥኩላት አትበይ ደስ ላለሽ ሐገር ሩጭ መልካም እድል የፊትሽ ያማረ ይሁን እህቴ

  • @YosefShume-ox5rq
    @YosefShume-ox5rq 4 дні тому +2

    አሰልጣኝ ደስ የሚል ንግግር ጎበዝ በሳል አስተሳሰብ

  • @adoniyasgmeskel5987
    @adoniyasgmeskel5987 7 днів тому +3

    አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ እውነትን ይዛችሁ ከተጓዛችሁ አሸናፊ ናችሁ!

  • @AebabKeag
    @AebabKeag 10 днів тому +9

    አይዞሽ እህቴ አበሻ እደዚህ ነዉ ፈጣሪ እድሉን እስከሰጠሽ ድረስ ዜግነሽንም ቢሆን ቀይረሽ እሩጭ እና ልካቸዉን አሳያቸዉ ልክ እደ ሲፈን

  • @nazitytube8355
    @nazitytube8355 6 днів тому +2

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሊያከብርሽ ሲፈልግ ነው በርችልን ጀግኒት ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q 11 днів тому +11

    አይዞሽ እማ ለሁሉም ጊዜ አለው በጣም ያሳዝናል አገራችን ወዴት እየሄደች እንደሆነ ፈጣሪ ይወቅ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ

  • @AmdebrhanBerhe-hr9of
    @AmdebrhanBerhe-hr9of Місяць тому +8

    የሰው ክፉዎች የተሰበሰበበት ተቃም ነው እኮ የእትዮጵያ ስፖርት ፈደሬሽን የብዙ ተስፈኞች መንገድ ያጨለሙ መሰመራቸው ከታች ይጀምራል ከወረዳ ፣ ከዞን፣ ክልል እያለ ፈደሬሽን ለእሰፖርተኛ የተገዛ ማተሪያል በአግባቡ አለመስጠት ፣ የላብ መተኪያ ተብሎ የተመደበው ለግል መጠቀም ብቻ የደናቁርት እና የሰፈር ስብስብ ነው !!!! ትንሽ ከጎረቤት ሀገር አይማሩም ያሳዝናል በጣም ። ስቱሜ አይዞሽ በርቺ ተስፋ ያለሽ ጀግና አትሌት ነሽ የትም አይደርሱም በድሀ ልጅ ላብ ቤታቸው እና ኑራቸውን የሚመሩ አመራሮችና አሰልጣኝ ተብየዎች ወየላቸው !!!!

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 2 дні тому

    አዩ ፈጣሪ የአንቺን አቤት ማለት ተሰምቷል በዓለም መድረክ አዋርዶ መለሳቸው ይኸው ሁሉንም አየነው ።

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 4 дні тому +2

    ፍትህ ለጀግኖች አትሌቶቻችን 😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል እንደ ሀገር ስንቱን እያጣን ነው 😢😢😢 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሲያሸንፉልን በደስታ የምናነባው እንደዚህ ተበደልን ሲሉ ዝም ማለት ተገቢ አይደለም ። ሁላችንም መጮህ አለብን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጀግኖች አትሌቶቻችን ። ለውጥ እንፈልጋለን 😢😢😢😢 አይዟቹ እናንተ ጀግኖቻችን ናቹ ❤❤

  • @girmakebede3525
    @girmakebede3525 Місяць тому +7

    Think about your future. If the country doesn't care why you should. Don't waste your time fighting with Ethiopian athletic federation. To keep this record and to stay in the competition, you don't have that many years. Do what you think is good for you.

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x 6 днів тому +4

    ደራርቱ ከዚህ በፊት ወንጀል ስርታ አሁንም እየቀጠለችበት ነው የሀገር ትርጉም የማይገባቸው ፍጥሮች ናቸው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 День тому +1

    በየጊዜው የሚሰማው ያሳዝናል አምላክ ይጨመርበት

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 9 днів тому +26

    ከቻልሽ ለመውጣት ሞክሪ ለሌላ አገር እሩጪ ተንደላቀሽ ትኖሪያለሽ

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact 4 дні тому

      ምን አይነት ምክር ነው ። ሀገራችን ላይ ፍትህ አግኝታ መኖር መብቷ ነው ለዛ መታገል ነው ያለብን እንጂ እንደዛ ምክር አይመከርም። 😢😢😢

    • @heywet
      @heywet 3 дні тому

      ​@@Leyou-Factgeze komo attebekem❌ le lela ager mekom alebat

    • @user-it4qq3gv2k
      @user-it4qq3gv2k 2 дні тому +1

      ኢትዮፕያ ውስጥ የትኛው ፍትህ ነው ያለው እንዲው ሆድ ይፍጀው ​@@Leyou-Fact

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact 2 дні тому

      @@user-it4qq3gv2k ፍትህ አለ አላልኩም ፍትህ እንዲመጣ መታገል አለብን ነው ያልኩት ። ፍትህ ስለሌለማ ነው ይሄ የደረሰባት ።

  • @helenmekuriya6409
    @helenmekuriya6409 2 дні тому

    እግዚአብሔር እረድቶሽ ውጭ ሀገር ብትሮጪ ትችያለሽ አንቺ ጀግና ነሽ እነሱ ኢትዮጵያ ስሟ እንዲጠራ አይፈልጉም ተያቸው ጊዜሽን ተጠቀሚበት❤❤

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 29 днів тому +6

    የኢትዮጵያ ውድዋ ልጅ ሆይ አይዞሸ ለተበዳይ ዱአ ቅርብ ነው ።ዱአ አድርጊ እና እነ የአውሮፓ ኮኮቦች ኳሰ ተጫዋቾች ተሸጦ እንደሚጫወቱ አንቺም ባለሸን ግዜ ተጠቀሚበት እንደ አንቺ የሚፈለጉ እሯጮች በየ ሀገሩ አሉ አትሞኚ በአስቸኳይ ተጠቀሚበት

  • @Regge-j5g
    @Regge-j5g Місяць тому +11

    አይዞሽ ሱቱሜ ይኼን የመንግስት ምልከታ ግድ ይላል ፌዴሬሽን የግልለሰብ ቤት አድርገውታል እንደ መንግስት ካልተመለከተው ግን ችግሩ የከፋ ይሆናል ይቺ ጀግና የሌላ ሐገር ባንዲራ ከፍ አድርጋ ብታነሳ ምን ስሜት ይኖራቹሐል አረ መንግስት ይኼም ያገር ጉዳይ ነው ተመልከተው

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 4 дні тому +1

    አይዞሽ በጣም የምር ጀግና ነሽ

  • @trust9281
    @trust9281 9 днів тому +8

    ውድ ተወዳጇ አትሌት እና አሰልጣኝ በዚች ምድር በህይወት የምንኖረው አንድ ጊዜ ነው ላያስተካክሉ ነገር እማይሆን ነገር ውስጥ አትግቡ በዚህ አኢንተርቪዋችሁ ችግር ቢደርስባችሁ ጉዳቱ ለናንተ ብሎም እንደሃገር ህዝቡም ተጎጂ ነው ። ለምን ከዛሬ ጀምሮ የተሻለ ሃገር ዜግነት እንዲሰጥሽ ጠይቀሽ ህልምሺን እውን አድርጊ። ልጆቺሽን አስተምሪ ታሪክ ስሪ ባለሽበት ሃገር እንደግፍሻለን።

    • @EdenBelayneh-mt8yc
      @EdenBelayneh-mt8yc День тому

      ሚዲያ ላይ ስለወጡና እየተፈፀመ ያለውን በደልና ወንጀል ስላጋለጡ ነገ ይህ ይደርስባችኇል ማለቱ ተገቢ አይደለም ይህ ሀገርን በአደባባይ ያዋረደ ፌዴሬሽንና ሆዳደር አመራር ቦታውን ለባለሞያ ለቆ መውጣት ስላለበት ሁላችንም ድምፅ ልንሆናቸው ይገባል!

  • @Bulbula-ki2vv
    @Bulbula-ki2vv 4 дні тому +1

    አይዞሽ ፣አንችን ማስቀረት ወርቅ ለሌላ መሸጥ ነዉ ። የበደሉሸ ሁሉ ይወድቃሉ ፣ቀጣዩ ያንቺ ድል ነዉ ፣መጠንቀቅ ጥሩ ነው ።

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 3 дні тому

    አይዞሽ አንቺ ሐገርሽን ወደሽ ሐገርሽን በሌላ ስላልቀየርሽ። ለሐገራችን ወርቅ ነሽ በርቺ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ነገ ተሰልፈሽ ባዲራሽን ይዘሽ እናይሻለን ጀግና ነሽ አይዞኝ።

  • @Zelekedemelie
    @Zelekedemelie 7 днів тому +3

    የበላይ የሚባል የለም ሁሉም አንድናቸው።እድሉን ካገኘሽ ዜግነት ቀይረሽ አሳያቸው

  • @AshagereZewdu
    @AshagereZewdu 7 днів тому +5

    ደራርቱና መሰለቾ እንኳን አንችንና የሃገር ባለውለታውንም ከኦሎምፒክ መንደር አባረውታል የኔ ልጂ እወቂበት በጊዜሽ ተጠቀሚ

  • @mengstumubarek47
    @mengstumubarek47 2 дні тому

    አይዞሽ እህቴ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል እሄ ውሻ የእናት ሀገሩ ጡት ነካሽ ተግባር ሞራልሽ ሊነካ አይገባም እንደውም በእልህ ሊያጀግኑሽ ምክንያት መሆን አለበት ጀግናችን ነሽ በርቺ

  • @endalezewedie594
    @endalezewedie594 Місяць тому +5

    justice for Suteme

  • @haymanotalemu9255
    @haymanotalemu9255 5 днів тому +1

    አይዞሽ እህቴ ተስፋ እዳትቆርጪ በበለጠ ጎብዘሽ መቅረብ ነው❤❤❤❤❤

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 5 днів тому +1

    ምድረ ሆዳደር አትሌቶቹንኮ እዲህ እያማረሩ ነው ወደልላ ሀገር የሚሄዱት መንግስ ይሄን ተኮል ሀገርን ወደኧላ የሚጎቱቱትን አጣርቶ ያውጣልን የሀገሪቶን ታሪክ እያበላሹነው 🥹🥹

  • @user-ev6bt5er6d
    @user-ev6bt5er6d 8 днів тому +8

    የኔ እናት እድሜሽ ሳይገፋ productive age ሳያልፍብሽ ተጠቀሚበት በኋላ እንኳን ለሃገር ለራስሽም ሳትሆኝ ቀርተሽ ይቆጭሻል።

  • @seileargaw2712
    @seileargaw2712 День тому

    አይዞሽ ሱቱሜ ተስፋ አንዳትቆርጭ ፍትህ ለህታችን

  • @Gelataajaibsisa
    @Gelataajaibsisa 9 днів тому +1

    አይዞሸ ይሄ ነገር ሁሉም መሰራቤት ውሰጥ ያምታይ ነገር ነው፣ሁሉም ተቋማት መፈታሸ አለባት።ሀገሩን እያጎዱ ያሉ ዝሙታኞች እና ያለቦች ሸግር ነው።መንግሰት እጂን አሰገብቶ መፈታሸ አለባት።

  • @Zelekedemelie
    @Zelekedemelie 7 днів тому +2

    አሻም ክበሩልን እውነተኛ ሚዲያ ግን እንዳያዘጉባቹሁ ይችአለም የሀሰተኞች ሁናለች

  • @yayneabebalema1716
    @yayneabebalema1716 2 дні тому

    አይዞሽ የኔ እናት አታልቅሺ ❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያዊ ነት እንዲጠፋ ስለሚፈልጉ ነው ቢገፈትሮት የምትንገዳገድ እንጂ የማትወድቅ ሀገር ናት ያለችን ሁሉም አልፎ ጥሩ ቀን ይመጣል ቅቤም ተገፉቶ ነው አናት ላይ የወጣው

  • @betlihembantihun2202
    @betlihembantihun2202 12 днів тому +3

    ፍትህ ለሱቱሜ😢

  • @tenagnefekadu5143
    @tenagnefekadu5143 6 днів тому +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ ለበጎ ነው የተሻለ ትሰሪያለሽ።ህሊናቸውን ይወቅሳቸዋል።እንደኔ ግን እዚሁ መታገል ይሻላል እዛም ሃገር ብዙ ችግር አለው።

  • @helenzerihun831
    @helenzerihun831 3 дні тому

    በእውነት በጣም ነው የሚያመው ዉይይይ እናንተን የጎዱ መሰሎችው ሀገርቱን እየጎዱ ነው አይዛችሁ ህግ የለም

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 2 дні тому

    አይዞሽ ጀግኒት በርቺ እግዚሐብሔር መልካም ሰው ፍትህ ለተገፉ

  • @Zelekedemelie
    @Zelekedemelie 7 днів тому +8

    አገራችን ባልጠገቡ ጅቦች ተሞልታለች ዜግነትሽን ቀይረሽ የምስራች አሳያቸው

  • @TamratSesai-nf5uq
    @TamratSesai-nf5uq 2 дні тому

    ለሌላ ሀገር ሩጪ ተያቸው አሁን ያለችን ሀገር ኢትዮጵያ አይደለችም እግዚአብሄር አዋርዶቸዋል አሁንም ይዋረዳሉ አንቺ ጀግናነሽ አታልቅሺ

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene3110 9 днів тому +3

    ችግሩ ፈጦ የወጣ ስለሆነ አፋጣኝ እርምጃ
    የሚወሰድ ይመስለኛል ተስፋ አትቁረጪ
    ያንቺ ችግር የሌሎቹንም ይፈታል

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Місяць тому +9

    አንዳንድ አመራሮች ሴቷ እውቀት እያላት አይመርጧትም ምክንያቱም አብሮ በመብላት በአካባቢ በመተዋወቅ ወይም አብራ አንሶላ ካልተጋፈፍን የሚሉ ባለስልጣኖች አሉ ለዚህ ነው ያልትመረጠችው እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው ዘንድሮ ፖሪስ ውጤት አንጠብቅም

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 8 днів тому +3

    አባቴ ፌዴሬሽኑ በወሮበላ እና በማፊያ ተጠፍሮ ታስሯል :: ያሳዝናል !!!!

  • @Tube-xs8tz
    @Tube-xs8tz 4 дні тому

    የግፉዓን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳሽ።

  • @HaderaHelil
    @HaderaHelil 3 дні тому +1

    በጣም ያሳዝናል በአለም ምንታወቅበት አንድ ነገር ነበር በሆድ አደሮች እሱንም. አሳጡን

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 8 днів тому +2

    ከ ኢትዮጵያውያ ፌዴሬሽን ግልፅ መልስ እንፈልጋለን እኛ ኢትዮጵያውያን???? በ ፈረንሳይ የተደረገው ሴራ ኢትዮጵያውያንን የማዋረድ ስራ ነው የተሰራው እና ማነው በዚ ሴራውስጥ ያለው ሁሉን ነገር በግልፅ በቀረበው ቅሬታ መልስ ይስጡ ይጋለጡ???

  • @martha8315
    @martha8315 3 дні тому

    እማኮ የኔ ናት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የእኔ እህት ያገሬ ልጅ አሁን በወጣትነትሽ ብዙ በምትሰሪበት እንደዚህ ካደረጉሽ ለወደፊቱ እማ አስቢበት በእናትሽ ባብትሽ በኢትዮጵያ ስም ልለምንሽ ለሌላ አገር ሩጪ እድሉን ካገኘሽ ለአሜሪካ ለካናዳ ለመሳሰሉት አገሮች ሩጪ የኔ ውድ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን አገራችን እስክት ሻሻል ድረስ አንቺ ታረጃለሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ሃሳብሽን ያስቀይርሽ ይሄንን ስፅፍ እያለቀስኩኝ ነው

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Місяць тому +7

    አይ ኢትዮጵያ! እንዲህ መጫወቻ ሆነሽ ቀረሽ? ያኛው ፍሬወይኒ ከሄደች አንገቴ ይቆረጥ ይላል እነዚህ ደግሞ ሱቱሜ ከሄደች አንገቴ ይቆረጥ ይላሉ:: አይ መሪ ማጣት:: እንዲህ ጉዳቸውን አፍረጥርጡ::

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 4 дні тому

    Weyne Weyne Ayzosh Ina Degmo Yanchin Talent Manm Likemash Ayichilm Ibi Yemilu Kehone Wede lela hager wchi ina Afchashin Nfibachew Inezih Dedeboch Ayizosh Ayizosh Yene Nat ❤❤❤❤❤❤

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 9 днів тому +2

    አትናደጂ የኔ ማር አታልቅሺ እሺ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 26 днів тому +2

    What a wonderfull Nation?

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 18 днів тому +2

    አዞሽ እህቴ ያንችም ቀን ይመጣል የዛኔ አንገታቸውን ይደፋሉ

  • @user-uq4ty2yi1h
    @user-uq4ty2yi1h 5 днів тому +1

    የዘርኞች ስብስብ እና የጎጠኞች ስብስብ አገራችንን ወደኃላ አስቀሯት በአለም አዳባባይ አዋርዱን ወራዳ ቡድኖች

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 День тому

    እንዴት ነው ከእሷ ጋር አይሰራም የሚሉት? አይዞሽ እህቴ ያንች ቀን ይመጣል የትግሬዎችም የግፍ አገዛዝ ወድቋል።

  • @MesfinTesema-sz9br
    @MesfinTesema-sz9br 8 днів тому

    አይዞሽ የኔ ጀግና መንደርተኞችና ጎጠኞች ውጤታቸው ውድቀት ነው እግዚአብሔር በቆምሽበት ቦታ ሁሉ ድል እንድታረጊ ጉልበቱን ይስጥሽ የዘንድሮ ኦሎንፒክ ኢትዮጵያ አንድ ወርቅ ይናፍቃታል ያለምንም ወርቅ እንጨርሳለን ምናለ ብይን!!!

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 2 дні тому

    እንኳንም አልሄድሽ ከዚህ አለሌ የፌዴሬሽን ኮሚቴ ጋር ።

  • @workuzewdie9665
    @workuzewdie9665 Місяць тому +5

    አትሌት ሱቱሜ ላይ የደረሰው በደል ያሳዝናል መንግስት ጉዳዪን አጣርቶ ርምጃ መውሰድ አለበት ኦሎምፒክና አትሌቲክስን የሚመሩ የተማሩ በስፖርት ሳይንስ እውቀት ልምድ ያላቸው ሐቀኛ መሆን አለባቸው።

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 3 дні тому

    በጣም ያሳዝናል እነዚህን የመሰሉ ተወዳዳሪዎች እያሉ ሀገራችን ቁልቁል እንድትወርድ እንድትዋረድ ምክንያት የሆኑት የፌደሬሽኑ አመራሮች ለሆዳቸው እና ለገንዘብ ጥቅም ለስልጣን የሚኖሩ ጅቦች ቅንጣት ታህል ለሀገራችን መልካም ውጤት የማይጨነቁ ከርሳሞ እግዚአብሔር ያንሳችሁ አቦ አዋረዳችሁን 😢😢😢

  • @eyerusalemteshome3955
    @eyerusalemteshome3955 2 дні тому

    ለሃገርሽ ያለሽን ፍቅር በጣም አደንቃለሁ
    በእርግጠኝነት የሃገርሽን ስም ማስጠራትሸ አይቀርም
    የኔውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-xd3jb5yb4k
    @user-xd3jb5yb4k 14 днів тому +3

    If you can leave Ethiopia and you must run for another rich country then you can expose corruption of federaties for vworld people

  • @gotaofiidhaabatu
    @gotaofiidhaabatu 29 днів тому +5

    አሁን ጉዳዩ ካበቃለት ብኋላ ይህን ለህዝብ ማድረስ ምን ያደርጋል!!! ቀድሞ የሚዲያ ሽፋን ቢያገኝና ፊትለፊት ቢሟገቱ ምፍትሄ ይኖረው ነበር። አሁን ኦሎምፒክ ምርጫ ተጠናቋል። አትሌቷ already ተበድላለች። አሁን የነሱን ጥፋት ሊሽር የሚችል ምን ይኖራል።
    ውድ ሱቱሜ እኛ ሁሌም እንወድሻለን። ለየትኛውም ሀገር በትሮጪ አንቺን ሁሌም ደግፋለሁ ልክ ሲፋን ሀሰንን እና ሌሎቹንም እንደምወደው እና እንደምደግፈው። እርግጥ ነው ባለ ሙሉ መብት ሚኮነው የራስ ሀገር ላይ ቢሆንም። እድሜሽ እና ታለንትሽን አብረሽ በአግባቡ እንድትጠቀሚ ወደሚያደርግሽ ሀገር እድል ካገኘሽ ወተሽ እሩጪ። ይኸው ሰፋን ሀሰን ሌጀንድ ሆና የለ እንዴ ምን እነሱን አለማመጠሽ!!!!

    • @solomondebesaye7538
      @solomondebesaye7538 9 днів тому +1

      Athleticsu ke D/R welddemeskel gar tekebroal

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 3 дні тому

      አጭበርባሪውን ማጋለጧ ያናደደሽ ለምን ይሆን?ስንት አመት እንደለፍች ማስተዋል ያነሰሽ ሰው ነሽ እሷ ብቻ ሳትሆን ሌሎችም አሉ ለዛም ነው በባዳ የተመለሱት ለሀገር ፍቅር የሌላው ዘረኛና በቡድን ስለተደራጆ ኤትዮጲያ ክብሯን አታለች።

  • @user-ls_Christian
    @user-ls_Christian Місяць тому +6

    በአሁኑ ማራቶን ሱቱሜን ካላስገቡ ወርቅ አይደለም
    ብርና ነሃስም አያመጡም
    ከአንድ እስከ አምስት ራሱ አይገቡም

    • @hssana8939
      @hssana8939 9 днів тому +2

      ጥሩ ትንቢት ነዉ እስካሁን ምንም ያሸነፈ የለም

  • @RobelYigzw
    @RobelYigzw 5 днів тому +2

    አንቺ እሮጭ መሆን አይመጥንሺም የሀገር መሪ መሆን ይገባሻል እባክሽ በትህምርቱ ገፊገፊ አድርገሽ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቃት አለሽ እይታሽ ይገርማል አይዞሽ ሰርተሽ ማሳያየት ነው አትናደጂላቸው ምድረ ከርሳም

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 7 днів тому +1

    ተቋም በክብር ዶክትሬት አይመራም ምርጥ አገላለፅ😢😢😢

  • @dan376
    @dan376 Місяць тому +4

    I support Ur idea

  • @user-kasim384
    @user-kasim384 3 дні тому

    ለሀገር ያለሽ ፍቅር ይደንቃ! በዚህ ትክክለኛ ስሜት ተወዳድረሽ ቢሆን በእርግጥ አሸናፊ ነበርሽ!!
    አይዞሽ እግዚአብሔር መላ አለው

  • @habtemariamabate1725
    @habtemariamabate1725 3 дні тому

    Correct trainer! The problem is all about leadership. We have talented athletes and we could've diversified our participation

  • @IntisarYasmin
    @IntisarYasmin 3 дні тому +1

    አይዞሽ የኔ እና ት

  • @user-op2oi1pj2o
    @user-op2oi1pj2o 3 дні тому

    የእነዚህን አኩሪ ልጆች እሮሮ የምትገልጹ ጋዜጠኞች መደነቅ አለባችሁ። ❤

  • @daniel4799
    @daniel4799 Місяць тому +25

    የኔ እህት እዚህች ምደር ላይ አንድ ጊዜ ነው የምትኖሪው በሩጫ ህልምሽን ለማሳካት የየትኛውንም ሀገር ዜግነት መያዝ ተፈጥሯዊ መብትሽ ነው:: ሀገርሽን ከመክዳት ጋር ፈፅሞ አይገናኝም::ይልቅስ እድሉ ካለሽ ተጠቀሚበት እና ለኢትዮጲያችን የውጭ ምንዛሬ አስገቢ ከፍ ካለም የተቸገሩ ወገኖችሽን ህይወት ለመቀየር ተጠቀሚበት: ጊዜው አይርፈድብሽ!!!

    • @TruthEz
      @TruthEz 29 днів тому +2

      ሀገሩን ወክሎ መወዳደር የሚፈልግን አትሌት ፡ ዜግነቱን ቀይሮ ፡ ሌላ ሀገርን ወክሎ እንዲወዳደር ማበረታታት ፡ የሀገር ክብርን አሳልፎ እንደመሸጥ ከመቆጠሩም ባለፈ ፡ እንደ ሀገርም ውርደትን ያከናንባል።

    • @endalkworkie1801
      @endalkworkie1801 11 днів тому +2

      @@TruthEz edil Katachis?

    • @esraelsolomon1560
      @esraelsolomon1560 10 днів тому +2

      ​@@TruthEzena koma tker

    • @meskiyerosen
      @meskiyerosen 7 днів тому +2

      እዚው ያለውን ነገር እንዲስተካከል ከመታገል ይልቅ ሌላ ሐገር ጂ የምትሉ ሰዎች አንድም ያላችሁን ስብህና ሌላው ደግሞ እንደው የትስ ብትሔድ በአንዴ ወደ ሩጫ አለም የሚያስገባት ይመስልካል? ዜግነት ለማግኘት እንኳን ቢያንስ ቢያንስ 5 አመት ይፈጃል። ስለዚህ እድሜዋን ጨረሰች ማለት ነው። ይህንንም እሷም ታውቀዋለች። አንተ ግን አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንደሚባለው አትሁን

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 4 дні тому

      ምን አይነት ምክር ነው? ዜግነቷን ከቀየረች የምትሮጠውም ሆነ ውጤቱ የሚመዘገበው ለቀየረችለት ሀገር መሆኑ ይታወቃል።

  • @KallidMussa
    @KallidMussa Місяць тому +4

    ይሄ አሸብር የሚባለዉ ሰዉዬ ግን ለነገሩ እዚህ ሀገር ወንበሩ ሁሉ አሸብር ነዉ😱😱😱😱

  • @alelegnAmlake
    @alelegnAmlake 4 дні тому

    መንደርተኛ አገሬን አመሣት እግዝአብሄር በልጆቻችሁ ይግባ ዬሠው እድል ዬምትቀጩ

  • @abge5258
    @abge5258 Місяць тому +4

    አይዞሽ እህቴ እንዲህ ነው የሚመጣው እወጣለህ ብለሽ መናገርሽ ጀግንነትሽ ይገልፃል ይህች ልጅ ታሪክ ሆኖ ያልፋል በሀገራችን ሁሉም በችሎታ ሳይሆን በቤተሰብ ስንት ችሎታ ያለው በዚህ መልክ ቤቱ ቀርተዋል ኢትዮጵያውያን ይህን ስሙ አድጥ ሚሆነው ተንኮል ቡድነኝነት ዘርኝነት እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የአንድ ሰው እውቀትና ችሎታ አይደለም ማለት ነው ያሳዝናል እኞ ነው ምናቅላችህ ብዝበዛ ክፍፍል መቀጠል ዬለበትም ይህ አይቀጥልም ኢትዮጵያዊነት የምናየው በአትሌቶቻችን ነበር እሱም ለማፍረስ ቆሙ ሻላቃ ደራርቱ ቱሉ ነበረች እስዋም እየወቀሱ እንዳትሰራ ከለከልዋት እስዋ ወጥታ እውነቱ ብታፈርጠው ጥሩ ነው ሻላቃ ሀይሌ ይህ ችግር ገልፆታል ምን እናርግ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 Місяць тому

      ከቻለች ፆታዋንም ትቀይር።
      እግር ጭንቅላት አይሆንም።
      ሃገር በሩጫ ሳይሆን በስራ ነው የምታድገው።

    • @Seyum-ko7hq
      @Seyum-ko7hq 29 днів тому +1

      ለምን:ወጥተው:አይናገሩም::በስፖርት:ሳይንስ:የሰለጠኑ:ምሁራኖቻችን:ለምን:አስተያየታቸውን አይሰጡም::በፌዴሬሽኑ:ውስጥ:ያሉ:የአስተዳደር:ክህሎት:የሚጎለው :ካለ:ኮርሰ:ይውሰድ::ጌታ:ይርዳሽ:ልጄ

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 4 дні тому

    ፍትህ ለአትሌቶቻችን በግፍ እየተበደሉ ነው ለዘመናት ፍትህ ለአትሌቶቻችን✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @SimegnHabite
    @SimegnHabite 3 дні тому

    ፊትህ ለጀግና አትለቶቻችን 👌